አብረን እንኑር የሚለው ሃሳብ የመጣው ከሷ ነው || ጉንጯን ለመሳም አራት አመት ነው የፈጀብኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2022
  • በዚህ የወጣትነት እደሜያቸው ለ13 አመታት ያህል በፍቅር ቆይተዋል
    ልምድ እና ተሞክሯቸውን ያካፍሉናል አብራችሁን ቆዩ
    ዝግጅቶቻችን ላይ ለመታደም
    በ0910360816 ወይም በ+251980115685 ይደውሉ

КОМЕНТАРІ • 425

  • @khelot
    @khelot  2 роки тому +25

    ua-cam.com/video/2rHv8cQFll4/v-deo.html

  • @user-lw6fr2wr9n
    @user-lw6fr2wr9n 2 роки тому +60

    አይ ክህሎት እኔ ብቻ ቀረሁ የመዳም ሽቃላ ሁኘ በቃ እኔም ሀገር ስገባ እደነዚ ጥድ ሁኘ ከች ነው እስኪ ያሳካልሽ የምትሉ ላይክ ግጩኝ

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat 2 роки тому +142

    እንኳን ለጌታችን መደኒታችን የገና በአል አደረሳችሁ ።

  • @rebkselshi264
    @rebkselshi264 2 роки тому +34

    ካየኋቸው ጥንዶች ሁሉ ደስ የሚሉ የተረጋጉ ጨዋ ልጆች እነዝህ ናቸው ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርከው

  • @tesfatube8265
    @tesfatube8265 2 роки тому +57

    ልብ ለልብ መዋደድ ማለት ይህ ነው

  • @user-ou3py7ep4s
    @user-ou3py7ep4s 2 роки тому +57

    ክርስቲያን እህት ወድሞቸ እንኳን ለገና ባአልአደረሳችሁ ፍትህ ለሳውዲወጎኖቻችን

  • @selamalemayehu8411
    @selamalemayehu8411 2 роки тому +6

    የውነት ምርጥ ልጅ ነዉ ላንቺ ያለውንም ፍቂር አና ክብር ነዉ የሚያሳየው ሺማግሌ ማሰቡ

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 2 роки тому +32

    በጣም የልጅ አዋቂ ናችሁ

  • @user-qf1wd5iv5c
    @user-qf1wd5iv5c 2 роки тому +67

    ታምራላችሁ ፍቅርን ይጨምርላችሁ ♥♥ የተዋህዶ ልጆች እኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት ባዕል አደረሳችሁ

  • @user-dt6dc8zs4z
    @user-dt6dc8zs4z 2 роки тому +17

    በጣም ደስ የሚል እኛ የኢትዮጵያኖችበሁሉም ወገ ባህል አለን ጋብቻ ደግሞ የሽምግልና መላክ አንዱ ነው በስርአት ያድገ ጀግና ልጅ ነህ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @tewodroseliyas4688
    @tewodroseliyas4688 2 роки тому +10

    ታድለሕ ተከባከባት ምርጥ ሚስት ናት እርጋታዋ ውበቷ አስተሳሰቧ ፍቅሯ በቃ ታድለሐል ተከባከባት 🥰🥰🥰

  • @brainfuel9593
    @brainfuel9593 2 роки тому +8

    ሴቷ ልጅ በጣም አስተዋይ ናት ልጁም እንደዛው ግን ልጅቷ በጣም አስተማሪ የሆነ ብስለት ነው ያላት ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃቻ

  • @mekleetkebede2986
    @mekleetkebede2986 2 роки тому +18

    እግዛብሄር ይባርክህ ! በጣም ጨዋ ነህ: :ጋብቻ ክቡር ነው.. ቤተሰቦን ማክበርህ ትልቅ ሰው ያደርግሃል.. ጨዋ ያሳደገህ እንደሆንክ ታስታውቃለህ.. መልካም ሴት ለባልዋ ዘውድ ናት!! ተባረኩ!!

  • @user-dc4wr5gv3h
    @user-dc4wr5gv3h 2 роки тому +59

    እስካሁን በቀርቡ ጥዶች እንደነዚህ ጥዶች የተመቸኝ ነገር የለም በጣም ምርጥ ናቹ በተሌ ልጅቷ እስማርት ናት ስታምሩ❤❤❤

  • @Godisgreat88J
    @Godisgreat88J 2 роки тому +21

    በክህሎት ካየሁት የፍቅር ጋብቻ ሁሉ ይህ ምርጥ ነው። የሁለታችሁም መልክና ሃሳባችሁ እጅግ ምርጥ ነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 роки тому +32

    የዛሬዎቹ ጥንዶች ይለያሉ እውነት ያስቀናሉ

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 роки тому +10

    ሴቷ በጣም ጎበዝና ጠካራ እዲሁም ንፁ ልብ ያላት ናት ደስ የሚለው ስትገናኙ መልሶ ማገርሸቱ ጥሩ ነው ሺ ዘመን ኑሩ ግልፅ ናቹ በዚሁ ባላቹት ነገር ላይ ብሰሉና ሁሉን ነገር ወደጠረጴዛ በማምጣት ዝለቁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-kr7rn8oq5w
    @user-kr7rn8oq5w 2 роки тому +8

    ልጅተዋ አሰተዋይ ናት ህግ እንዲያቀዉ አረጋ አገባችዉ እንደሌሎች አልተንዘለዘለችም አፍሷታል

  • @mekdemayu
    @mekdemayu 2 роки тому +36

    ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይመለልን ለሰው ዘር በሙሉ ሰላሙ ይብዛለት 👍👌

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 2 роки тому +1

    እጅግ ድንቅ የዘመናችን የፍቅር ታሪክ ነው እንዴት እንደምታምሩ ቃላት የለኝም እና በስደት አውሮፓ ነው የምኖረው ለአንተ የምመክርህ ነገር ቢኖር ካሮት እንዲሁም ስፒናች በብዛት ተመገብ አንድ የማውቀው ታሪክ ስለ አለ ነው ወንድሜ ቸር ይግጠማችሁ የእብርሀምና የሣራ ይሁንላችሁ ።