ላንተ ብቻ እኖራለው | Lante Bcha Enoralew Apostolic Church of Ethiopia | Apostolic Songs | lyrics

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • ብዙ አይቻለሁ ብዙ ብዙ
    ብዙ ሰምቻለሁ ብዙ ብዙ
    ዬቱም ግን አይጠቅምም ዬቱም ዬቱም
    ተስፋ ቢስ ሃላፊ ሁሉም ከንቱ
    ለአንተ ብቻ ኖራለሁ /3*
    ሕይወቴ/መኖሬ ትርጉም እንዲኖረው
    ከንቱነት የተሞላው መላ ቢሱ ሕይወት
    ከአንተ ርቄ ያሳለፍኩት የጨለማው ቤት
    ዳግም ላልመለስ ዛሬ ይሄው ወስኛለሁ
    በፍቅርህ ልኖር ዘላለም አንተን መርጫለሁ
    በምድር ላይ ስኖር በቀረው ዘመኔ
    ለአንተ ብቻ ኖራለሁ ሳላይ ግራ ቀኜን
    ተጠቀምበት ሀይሌም ጉልበቴም
    ጌታ ኢየሱስ ውሰድ ህይወቴን
    ላንተ ብቻ እኖራለሁ
    ዘማሪ ቢኒያም ብርሀኑ
    #apostolicchurchofethiopia #apostolicsongs #lyrics #ethiopia #eregnaye

КОМЕНТАРІ • 7