አትተወኝ ከመንገድ | Mintesnot Zeleke | new single song with lyrics | Apostolic church of Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @ApostolicSongs
    @ApostolicSongs  4 роки тому +44

    Subscribe በማድረግ ሁሌም የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ፤
    ለወንድሞች እና ለእህቶችም Share በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ እናደርጋቸው።

  • @meskeremwolde7926
    @meskeremwolde7926 Рік тому +39

    እኔ ኦሮቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙሩ ልቤ ይነካል ጌታ ይባርክህ

    • @berhanufikre9950
      @berhanufikre9950 Рік тому

      ማስተወሉን የሰጠልሽ ጌታ ይባረክ ተበረክ

    • @kibromzerai9113
      @kibromzerai9113 Рік тому +3

      የመዝሙር ቁልፍ ሚስጥሩ ከመልእክቱ ላይ ስለሆን ነው ኦርቶዶክስ ወገኔ። የእግዚኣብሄር መንፈስ እስካለበት ድረስ ውስጣችንን ሊነካን ግድ ነው

  • @lemanedereje8708
    @lemanedereje8708 2 роки тому +15

    “ስምዖን ጴጥሮስ፦ ጌታ ሆይ፥ ወደ ማን እንሄዳለን? አንተ የዘላለም ሕይወት ቃል አለህ፤”
    - ዮሐንስ 6፥68
    ስንኖርም ስንሞትም የእየሱስ ነን
    ተባረክ ❤❤❤❤❤

  • @EfaEfa-qd5lq
    @EfaEfa-qd5lq 2 місяці тому +2

    አትተወኝ 😭😭😭😭😭ኤሄን መዝሙር ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም, ዛሬም አትለይ😢😢😢😢ነገም ሁሌም

  • @lucyphillips322
    @lucyphillips322 2 роки тому +15

    ሁሌሜ ነው ይሄ መዝሙር ምስለቅስኝ 😭😭😭😭ኡፍፍፍ እውነት ጌታ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @salamyohanis5319
    @salamyohanis5319 3 роки тому +11

    ካንተ የሚለይን ማንም ምንም ይቅረብኝ አልፈልግም😭😭😭😭
    ጌታ ኢየሱሰ አብዝቶ ከሰማይ በብዙ ጸጋና በረከት በአወነት እየባረካ ከጽሆን ይባረክህ ውድ ወንድማችን ተባረክ👏👏👏

  • @birtukanbirtukan8401
    @birtukanbirtukan8401 3 роки тому +16

    ኡፍፍፍፍፍ ቢምረውም ይበድላል ይቅር ብዬም ያስከፈኛል ብለ በእኔ ተስፋ አትቁረጥ ያስፈራኛል ዛሬ የቆመ ይመስለል -------------- አሜን አሜን አሜን አሜን ስለ ዝማሬው እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ ውድ የአባቴ ቡሩክ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ፀጋውን ያብዛልህ ብሩክ ነክ

  • @berhanufikre9950
    @berhanufikre9950 Рік тому +3

    መኖር ከልቀረ እባክህ እየሱስ ከአንቴ ጋር ልኑር 🙏🙏🙏🙏

  • @happya-r4i
    @happya-r4i 4 роки тому +10

    አንቃኝ ሁሌም በመንፈስህ መንግስትህን እንድናፍቅ
    አትተወኝ
    አትለየኝ ያላተ አልችልም አባ አትራቀኝ
    አንዴ ህይወት አንዴ ሞት አይሽተት ህይወቴ
    ተባረክልኝ ጸጋውን ያብዛልህ እስከ ጽዮን ይሸከምህ ተባርከህ ቅር

  • @የእማቅምጥል
    @የእማቅምጥል 2 роки тому +5

    ሁፍፍፍፍፍ ዛሬም አትለየኝ መቼም አትለየኝ ሁሉምም ይቅርብኝ አባቴ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @KiyaKiyu-qu2ub
    @KiyaKiyu-qu2ub Рік тому +2

    አባ ዛሬም ነገም ሁሌም አትለየኝ እየሱሴ😭😭😭😭
    አባዬ የኔ ወዳጅ አትተወኝ 🙏🙏🙏

  • @abaymaru8951
    @abaymaru8951 2 роки тому +5

    አንድ አምላክ ኢየሱስ በዚህ ክፉ ዘመን አትለየኝ አትተወኝ ሀደራ ተባረክ ወንድም መሳጭ መዝሙር

  • @FevenFekere
    @FevenFekere 2 місяці тому

    ዘሬም አትለየኝ ነጌሜ አትየለኝ አባዬ ዘላለም አብረውኝ ኑር🤲🤲☝️🥹🥹😭😭💁‍♀️💁‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @tesfaneshtamrat9679
    @tesfaneshtamrat9679 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ መጨረሻ ሀዳር 😭😭😭😭😭🙌🙌🗣🗣🙆🙆 የእስራኤል ይበረኪ በእዉነት ❤❤

  • @amanbuche
    @amanbuche 2 роки тому +4

    ዉድ ወንማችን በብዙ በረከት ተባረክልን!!! ዛረም አትተወኝ ኢየሱስ!!

  • @makdaskebede8822
    @makdaskebede8822 Рік тому +1

    አሜን አሜን ተመስገን ጌታ ኢየሱስ ፣🤲🤲ጌታ ኢየሱስ እየባረከ እየባረከ በብዙ ፀጋ ይባርክህ ውድ ወድማችን 🙌🙌🤲አሜን የሱስ እይተወን

  • @masret450
    @masret450 2 місяці тому

    ሁሌም አትለየኝ አባ🙏🙏😭😭😭❤

  • @degefahaile6844
    @degefahaile6844 4 роки тому +9

    ዛሬም አትላያኝ 😭😭

  • @godisgood684
    @godisgood684 3 роки тому +3

    ካንተ የሚለይን ማንም ምንም ይቅርብኝ 😭አሜን 🙏GBU bro ❤🙏

  • @Abencho
    @Abencho 3 роки тому +3

    Ohhh GBU BRO MINTE....Betaaaaaam yemibark mezmur new!

  • @mihiretuteshome
    @mihiretuteshome 3 місяці тому

    ዛሬ አትለይኝ ሁሌም አትለይኝ😢😢😢😢አሜን 🙏

  • @temesgenmenoria2812
    @temesgenmenoria2812 3 роки тому +5

    ጓደኛዬ እንኳን ጌታ ረዳህ ፣ ተባረክ!

  • @salamnu1448
    @salamnu1448 2 роки тому

    Uffffff geta hoyi atelayen ebake😢😢😢😢🙇🙇🙇🙇🙇🙇geta eyasusi yebarek!!!!

  • @kiya9068
    @kiya9068 4 роки тому +4

    አሜን አሜን አትተወኝ አዴራ የሱስ😭😭😭😭

  • @AliAli-cz2ke
    @AliAli-cz2ke 4 роки тому +3

    Amen amen amen saliy Ka mangedi kanite yemilayi manime minime yekirbiga Eyesusiye 😭😭😭🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌 wonidim geta eyesus yibarikh

  • @iyerusalemdasalagn9077
    @iyerusalemdasalagn9077 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አትቶሃኝ ካማንጋዴ 😭

  • @happiness-z-b2x
    @happiness-z-b2x Рік тому

    Ena protestant nege gn eyesusen ewedewalew ♥️♥️♥️♥️ wendeme geta yebarekeke tsegawe yebezalek 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @azamitrussom9519
    @azamitrussom9519 4 роки тому +11

    Amen Amen Amen
    Oh Lord Jesus help us
    Amazing song Lord Jesus Christ almghty God bless you my brother

  • @MissKonjit
    @MissKonjit 17 днів тому

    ሃዳራ ጌታ እየሱስ 😭❤️

  • @donadona5397
    @donadona5397 3 місяці тому

    ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ይ መዝሙር ምን ብዬ ligiltsi 😭😭😭

  • @kefyalew-1322
    @kefyalew-1322 Рік тому +1

    ሁለም አት ለየን ገታሆዬ ወደ አተ መልሰን እኛም እን መለሳለን

  • @chalturegasa4236
    @chalturegasa4236 3 роки тому +3

    Ameen Ameen 🤲 🤲 🤲 🙏 🙏 🙏 🙏 😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲Amlakachin woyii hulemi atileyeni 🙌🙌🙌🤲

  • @mihiretuteshome
    @mihiretuteshome 3 місяці тому

    አሜን 😢🙏ኢየሱስ ይባርክ 5:38

  • @mekdeskebede4180
    @mekdeskebede4180 3 роки тому +4

    አሜን አሜን

  • @kebebushtadesse
    @kebebushtadesse 4 роки тому +12

    Thankyou brather one god bless you amazing song and heart touching so continue your song again and again!!!

  • @zewdituadane5611
    @zewdituadane5611 Рік тому +1

    Minte bezi tsom tselot yihi mezmur bemnfes yizignal iyesus tsegawun yichemir

  • @PatriciaManonde
    @PatriciaManonde 5 місяців тому +1

    I cant describe how i love this song Amen amen

  • @gannatgannat1416
    @gannatgannat1416 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን ተባረኪ በብዙ

  • @ommooo2678
    @ommooo2678 3 роки тому +3

    አሜን አትተወኝ 😭😭😭😭

  • @tamiratgoa5058
    @tamiratgoa5058 3 роки тому +1

    ወንድሜ የሱስ ይባረክ

  • @RutMsefen
    @RutMsefen 9 місяців тому

    ❤❤❤❤ አትለየኝ ጌታዬ

  • @tigistmarkos2961
    @tigistmarkos2961 3 роки тому +3

    Ameeeeeeeeeen eyesuse yibarek Libe yeminka mazemur now

  • @berhaunjarsa1646
    @berhaunjarsa1646 2 роки тому +3

    God beless you bro amazing songs

  • @EyerusalemApo
    @EyerusalemApo Рік тому +1

    አመን አመን❤❤❤😭😭😭😭😭

  • @martapedros2600
    @martapedros2600 3 роки тому +2

    Ameen ameen eysus yimasgen yesus yimasgen

  • @alisoma7855
    @alisoma7855 9 місяців тому

    አሜን አሜን ዎደ ልቤ ግባ እንጅ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SelamawitGagaapo-u4r
    @SelamawitGagaapo-u4r 5 місяців тому

    oyesus tebareki igziyabyer tega yabizalk yene wodim

  • @mekdersulo8207
    @mekdersulo8207 Рік тому

    Ufffff batem mibarakibat mazimur nw tabera amen Geta hoy atitawan

  • @EzraWadu21
    @EzraWadu21 8 місяців тому

    ዩሱስ አትለየኝ አሜን

  • @DavidMan-li5uu
    @DavidMan-li5uu 8 місяців тому

    this music my favorite ILove this song wow❤❤❤ zaremi ati laying kagone amlake

  • @dubaiduai7280
    @dubaiduai7280 4 роки тому +2

    አትለየኝ አሜን 😭
    😭😭😭😭😭

  • @milaraya-pz4yd
    @milaraya-pz4yd Рік тому

    Ewinteeee amilakeeee tsegaa yibizaleheee ineee eziiii mezumriiii ejigiii tebarikyalewu

  • @AmreccakeoAmreccakeo
    @AmreccakeoAmreccakeo 3 місяці тому

    amen yesus ybarc😭 atteweg kemenged yesus hadera amen

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 22 дні тому

    Geta Yesus abizito yibarikih !

  • @AbenzerAnteneh
    @AbenzerAnteneh День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜንንንንንንንንንንንንንን

  • @tazetaday2199
    @tazetaday2199 4 роки тому +1

    Amen Amen Amen gata Eysus yebarkk

  • @asheberhabtom6442
    @asheberhabtom6442 2 роки тому +2

    Jesus Bless you brother

  • @milaraya-pz4yd
    @milaraya-pz4yd Рік тому

    Abisito getaaa yibarekeeee💜💜💜💜☝

  • @SaNight-og5wu
    @SaNight-og5wu Рік тому

    አሜን አሜን 😢😢😢😢

  • @samuelgodana7570
    @samuelgodana7570 3 роки тому +2

    Aman ybrk bless you 😭😭 🙏🙏😭😭

  • @getzfirst1451
    @getzfirst1451 3 роки тому +3

    God bless you brother

  • @ቤትቤት-ሰ5ለ
    @ቤትቤት-ሰ5ለ 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ 💔😭

  • @meretchedetebo2016
    @meretchedetebo2016 4 роки тому +3

    Amen Amen God bless you my bro again again.

  • @yami3095
    @yami3095 4 роки тому +1

    አትቶሃኝ ካማንጋድ 😭😭

  • @metanangechi3548
    @metanangechi3548 2 роки тому

    አሜን እርዳን የሱስ

  • @MarryMescy
    @MarryMescy 10 місяців тому

    Amen amen amen amen 🙏 amen tebaraki 🥺🥺

  • @ሚሚኢየሱስባርያነኝ

    ጌታ ኢየሱስ ቃል ትቼ አንተን ልስማ አንተ ጌታ ኢየሱስ ቃል ልክ አይደለም እያልክ ነዉ እኔ ደግሞ ልክ ነዉ እላሎ
    20 እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤

  • @GimbichuApostolicChurch
    @GimbichuApostolicChurch 2 місяці тому

    Min I wish all the best for you

  • @esruelsa
    @esruelsa 4 роки тому +3

    Jesus is life amen

  • @taraqachedolaso6205
    @taraqachedolaso6205 2 роки тому

    Amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene amene get hoye hadara atitoye

  • @samirahome8642
    @samirahome8642 4 роки тому +2

    Amennnnn AMEN

  • @nornor4380
    @nornor4380 4 роки тому +1

    Kanite yemilayagni manime minime yekiribigni 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲egizabiher yebarik wonidimi 💔💔💔💔💔

  • @sishirut5869
    @sishirut5869 4 роки тому +1

    ameen ameen ateleyane gata eyasus hoye

  • @beletechgurmessa5791
    @beletechgurmessa5791 3 роки тому +1

    Ámen. Tebarekk. Wendeme

  • @gannatbayisa
    @gannatbayisa Рік тому

    Amen Amen Amen 😭😭😭😭atileyeny . iyyesus atitoweny😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲

  • @raybang3002
    @raybang3002 4 роки тому +1

    AMEEE TAMAGAZ HULU ILOUEYOU APPROACH ILOVEYOV

  • @tiacell8385
    @tiacell8385 3 роки тому

    Amen amenn amenn atetawogn gataya

  • @yonatanwodaje1139
    @yonatanwodaje1139 2 роки тому +2

    Amen Thanks so Much

  • @kiya9068
    @kiya9068 4 роки тому +1

    Geta yesus chemro yebarekilegn

  • @mekdeskebede4180
    @mekdeskebede4180 3 роки тому

    አሜን ሁለም አትለያም

  • @mrssahay2012
    @mrssahay2012 2 роки тому

    Amnee 🙏🙏 temsegen Gatea Eyesues

  • @መልነሽበከሮ
    @መልነሽበከሮ 2 місяці тому

    😢😢😢😢😢አሜንንንንንንንንንንንንንንን

  • @netsi9798
    @netsi9798 3 роки тому +1

    Amen😔😔😭Tsegawn yabizal

  • @mariamamariamanayel1795
    @mariamamariamanayel1795 4 роки тому +2

    Amen amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲tesgan yabezahlhke yesus

  • @tizitatakele5712
    @tizitatakele5712 3 роки тому +3

    Amen atileyegn

  • @addisaddis4184
    @addisaddis4184 4 роки тому +1

    ዛሬም አትለየኝ እውነት ነው አትለየኝ

  • @shewayelemessa8015
    @shewayelemessa8015 2 роки тому

    አሜን አትለየን

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090 6 місяців тому

    Ameni atitongi iyesus 😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @jur1423
    @jur1423 2 роки тому +1

    እባካችሁ ፅሑፍ ካላችሁ🥰🥰🥰

    • @ApostolicSongs
      @ApostolicSongs  2 роки тому +2

      ክብርህን ማየት ውዴ በዘመኔ እፈልጋለሁ
      ጉዞ ጀምሬአለሁ ፍጻሜዬን ናፍቃለሁ
      ከመንገዴ አትጣኝ ለስጋዬም አትስጠኝ
      ከአንተ የሚለየኝ ማንም ምንም ይቅርብኝ
      አትተወኝ ከመንገድህ
      ሳላይህ ከመንገድህ
      አገልግዬህ ከመንገድህ
      ስናፍቅህ ከመንገድህ
      1. ነፍሴ ለሞት እንድትተኛ አትፍቀድ አትተው
      አንቃኝ ሁሌም በመንፈስህ መንግሥትህን እንድናፍቅ
      አትለየኝ ከአጠገቤ ኃይልን ከእኔ አትውሰድ
      ልቤን አንተ አቅናውና በመንገድህ ልራመድ
      ዛሬም አትለየኝ
      ነገም አትለየኝ
      ሁሌም አትለየኝ
      ዘለዓለም አብረኸኝ ሁን
      2. መውደቅና መነሳት ከእንግዲህ አይሁን በሕይወቴ
      አንዴ ሕይወት አንዲ ሞት ከእንግዲህ አይሽተት ማንነቴ
      ብዙ ሮጬ ከመንገድህ አክሊሌን ሳልቀበል
      አይሁን በምድር የእኔ ጌታ ፍፃሜዬ ይመርልኝ
      ዛሬም አትለየኝ...
      3. ብምረውም ይበድላል ይቅር ብዬም ያስከፋኛል
      ብለህ በእኔ ተስፋ ከቶ አትቁረጥ ያስፈራኛል
      ዛሬ የቆመ ይመስላል ነገ ይወድቃል አትበል
      ወድልቤ ግባ እንጂ ከእንግዲህ እኔ አልሸነፍም
      ዛሬም አትለየኝ
      ነገም አትለየኝ
      ሁሌም አትለየኝ
      ዘለዓለም አብረኸኝ ሁን
      ቆይ ወዴት ነው ምሄደው
      ብትተወኝ እንዴት ነው ምሆነው
      ከጎኔ አለኝ የምልህ
      ኢየሱሴ ብቻ ነህ

    • @jur1423
      @jur1423 2 роки тому

      የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🙏🙏🥰

  • @emushfelekesidetegnawa5160
    @emushfelekesidetegnawa5160 2 роки тому

    Ufffff geta yibarikhi

  • @Merc_youtube
    @Merc_youtube Рік тому +1

    Amen Amen Atiteweygne

  • @الاسطوره-ج9خ
    @الاسطوره-ج9خ 2 роки тому

    Hulu atawu kemengd 😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @IftuDegefa
    @IftuDegefa Рік тому

    Gets yesus zelalm Yi barak unt

  • @DawitDana-q8q
    @DawitDana-q8q 4 місяці тому

    አትለይኝ 😭😭😭

  • @Abseemahammad-f3d
    @Abseemahammad-f3d Рік тому

    Gta ybarkh

  • @ferhewotyoseph4373
    @ferhewotyoseph4373 4 роки тому +1

    Amana amane ateleyeghe

  • @tiguLire
    @tiguLire 4 місяці тому

    amen amen atitowogni geta hoyi

  • @SelamawitGagaapo-u4r
    @SelamawitGagaapo-u4r 5 місяців тому

    O yesus tbarek igziyabyr tega yabizalik yen wodim

  • @SafisGobana-j9r
    @SafisGobana-j9r 2 місяці тому

    Hulem ateley yene geta😭😭

  • @TesfaButa
    @TesfaButa 10 місяців тому

    አባቴ 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏