ሁሉም ነገር በጣም አስጠልቶኛል የትም አልሄድም😥

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 2,4 тис.

  • @AlazarAlaka08
    @AlazarAlaka08 Місяць тому +1654

    ሴትነት ፈተና ነው ፡ ሁሌም ከጎንሽ ነኝ 😍

    • @SamsungA05-je6sw
      @SamsungA05-je6sw Місяць тому +54

      በማርያም ከጎኗ ሁን አላዛር አደራህን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @SwefiehMobile123
      @SwefiehMobile123 Місяць тому +47

      አላዛር በምትወዳት እናትህ ይዠሀለሁ አተለያት😭😭😭😭😭ኧረተይ ሂሉዬዬዬ😢😢😢

    • @b-tubu
      @b-tubu Місяць тому +28

      አደራህን ከዝህ ድብርት አዉጣት ሀሉየ አይክፉሽ የኔ እናት😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @KalkidanAvinod
      @KalkidanAvinod Місяць тому +4

      Tadazenegaleshi heluyeee ❤️Fetari teleke dereja yadereseshi🙏

    • @FireZewde
      @FireZewde Місяць тому +14

      አረ እነ ሀይሚን አምጡልን አላዛር እባክህን

  • @Krwq-ce3lc
    @Krwq-ce3lc Місяць тому +293

    ሁሌም ከሄሉ ጎን ነን የምትሉ አሳዩኝ 😢😢

  • @HoneyGubena
    @HoneyGubena Місяць тому +148

    በዚህ ምድር መፍትሄ የሌለው ችግር የለም ከሞት በስተቀር ስለዚህ አላዛር ከማርክ ጋ አስታርቅልን❤❤❤

    • @EgigayehuDamena-pk9so
      @EgigayehuDamena-pk9so Місяць тому +3

      እኛም የገረመን ከሞት በስተቀር ሁሉ መፍቴ አለዉ

    • @almaznigatu3967
      @almaznigatu3967 Місяць тому +2

      የፍልስጤምና የስራዬል ብቻ ነው የማይፈታው

    • @SenyaNuru
      @SenyaNuru Місяць тому

      😂😂​@@almaznigatu3967

  • @Emebat-x7d
    @Emebat-x7d Місяць тому +94

    አስታርቃችው ማርክ ጋር በማርያም አላዛር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @hiwat58
      @hiwat58 Місяць тому +1

      Talyayu anji Mach taxalu😢

    • @HirutseyoumA
      @HirutseyoumA Місяць тому

      እmarke Kezi Wedi Ye Konjyewa Lij Nw Befit Sitewow Endi Destegna Mihon Almeselatim Endebeletat Sitak Deberat

  • @aminatmohammed2193
    @aminatmohammed2193 Місяць тому +257

    ከማርክ ጋር አገናኛቸው አላዘር በናትህ የተስማማ ላይክ

    • @SmilingRiverboat-pz9oh
      @SmilingRiverboat-pz9oh Місяць тому +4

      ለምንድነዉ እማተዋቸዉ ግን 😢😢😢

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn Місяць тому +1

      ማርክ አይፈልግም እሳ እኮ ብላ ነበር

    • @Samuti-n7n
      @Samuti-n7n Місяць тому +1

      የት አውቀሽ​@@FfFff-vr2gn

  • @እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ

    ሴጀመር ተማርክ ተተለያየችጀምሮ ደስተኛአይደለችምትስቃለችእጅወስጡተጎድቶል😢😢😢😢😢😢

    • @ራኒያTube-q5w
      @ራኒያTube-q5w Місяць тому +3

      በትክክል

    • @fekihamuhamed5447-l7n
      @fekihamuhamed5447-l7n Місяць тому +18

      እኮ እሱ ግን በፊትም እያስመሰለ ስለነበር ቶሎ ሌላ ሴት ለመያዝ በቃ 😢

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn Місяць тому

      አዉ ወላሁ💔💔💔😭😭😭​@@fekihamuhamed5447-l7n

    • @مبروكةمبروكة-ب4ث
      @مبروكةمبروكة-ب4ث Місяць тому

      😢😢😢😢😢

    • @እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ
      @እግዚአብሔርይመስገን-አ6ፐ Місяць тому

      @@fekihamuhamed5447-l7n ተይእህቴ ማረክባጣምየተጎዳሰዉነዉ ፍቅርቢኖራትኖሮ ማንምአትሰማምነበር ወላቤተሰብለሱዋጋመክፈልነበረባት እሱም ካስሩወድጋነዉየምሰራዉ ግንእደሱየሜሆንአላገኝችም ሁሉምፍቅረኛሴኖራቸዉ ብቸኝነትተሰማትእስከዛሬምንምአልመሰላትምነበር

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w Місяць тому +259

    ሄሉየ የኔቆጆ አይዞሽ አትከፊ አላዘርና ሄሉየን የምቶዱቸዉ በላይክ አሳዩኝ 🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍

  • @fyddfhsh8792
    @fyddfhsh8792 Місяць тому +226

    ቡታጅራ የገባ መንፈስ የተወጋ ይሁን😢😢😢ወይኔ አሳዘናችሁኝ😢😢😢😢

  • @Ktube488
    @Ktube488 Місяць тому +68

    ማርክ እና ሄሉ ካልታረቁ ደስተኛ አይሆኑም😢አለዛር አስታርቃቸው የምትሉ ላይክ

    • @dasuy.Grace.family
      @dasuy.Grace.family Місяць тому +1

      አዎ😢😢😢

    • @MakthMalth
      @MakthMalth Місяць тому

      ኣዎ

    • @SalamSalam-vw1nr
      @SalamSalam-vw1nr Місяць тому

      አው እውነት አሁን ግን መርኬም ወድ ወድያ እያለ ተጨማልቋል 😮😮

  • @Lubab406
    @Lubab406 Місяць тому +28

    ከማርክ ጋ አስታርቃቸው ያኔ ደስታዋ ይመለሳል ማፍቀር እንድህ ነው የምታፈቅረውን ሰው ካላገኘህ ተስፋ ቢስ ለምንም እንዳታስብ ነው የሚያደርግህ ነገን ማለም ያስጠላሀል ሰው ያስጠላሀል ሁሌ በእንባ ተደብቀህ ነው የምትኖረው ስሜቱን አቀውአለሁ

  • @hayuFamily-x8k
    @hayuFamily-x8k Місяць тому +191

    እባክሽ ሄሉዬ እባክሽ እንዳው ውስጥሽ ያለውን አውጪው ይበቃሻል ምንም ሳታስቀሪ ተንፍሽው እባክሽ😢😢😢😢እማ የኔናት አታልቅሺ ተይ😢😢😢😢😢😢😢እኔ አልችልም ተይ😢😢😢😢😢😢😢

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x Місяць тому +11

      ማን ሊረዳት ነው እውስጧ ያለውን እምታወጣው ለሰው ከመናገር ለፈጠራት ለእግዚአብሔር መናገር ይበልጣል እሱ ነው አቤት የሚሉት ሲጣሩ ሰውማ ግማሹ ቢረዳ ግማሹ አስመሳይ ነው እህታለም❤❤❤❤❤

    • @hayuFamily-x8k
      @hayuFamily-x8k Місяць тому +4

      @@SameraSamera-i3x ብታወጣው ብተነፍሰው ሁሉም እሷላይ አይፈርድም ነበር እንዲህ መቻል አያቅታትም ነበር ሁሉም እየፈረደባት ነው 💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

    • @hayuFamily-x8k
      @hayuFamily-x8k Місяць тому +4

      @@SameraSamera-i3x እኝዳው አልፋታ አሏት እንዴት ትበርታ እንዴትስ ትቻል ሰባበሯት😭😭😭😭💔💔💔💔💔

    • @Zahra-b3v6n
      @Zahra-b3v6n Місяць тому +2

      አላዘር መልካም ሰዉነህ

    • @Zahra-b3v6n
      @Zahra-b3v6n Місяць тому

      ትክክል​@@hayuFamily-x8k

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n Місяць тому +163

    የስደት እህቶቼ በሄዳችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @hayuFamily-x8k
    @hayuFamily-x8k Місяць тому +84

    ሂጂ የኔናት ሂጂ አላዘር አለልሽ ሄሉ ካይንሽ ከፊትሽ ተረድቶሽ መቶ ላንቺብሎ ሂጂ ላንቺ ትንሽ ይቀልሻል ሂጂ እባክሽ😢😢😢😢😢😢

  • @EeEe-gm5qm
    @EeEe-gm5qm Місяць тому +27

    ሄሉዬ አይዞሽ ማማዬ ነገ የሚባል ተስፋ አለ 😢😢😢😢😢 አላአዛር የኔ ወድም ከሄሉ ጎን ሁንልኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የማሪያምየማሪያም-ፐ7ኸ
    @የማሪያምየማሪያም-ፐ7ኸ Місяць тому +27

    ሄሉዬ ስታለቅሽ ማየት አንፈልግም የኔ ጀግና😢😢 ❤️❤️

  • @Tis9632
    @Tis9632 Місяць тому +26

    በዚህ ሰአት እኔ አለሁልሽ የሚላችሁ ሰወች ከጎናችሁ ካሉ እድለኞች ናችሁ አላዛር የእዉነት ሰዉ ነህ ሄሉዬ አትከፊብን ሁላችንም የልብ ስብራት አለብን😢😢😢😢😢

  • @hayuFamily-x8k
    @hayuFamily-x8k Місяць тому +87

    እባክሽ ሄሉ እባክሽ አታስለቅሺን ሂጂ ካላዘርጋ እባክሽ ሄሉ እባክሽ ኡፍፍፍፍፍፍ💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @FunnyMusicalDrum-pp6dh
    @FunnyMusicalDrum-pp6dh Місяць тому +79

    አይይይ ማን አለኚ ቢሄድስ አለች አይኔኔኔኔኔኔ ሆደን በላችው እረ አላዛር እባክህን ማርክ ጋ አስታርቃቸው

  • @FEee-mi6kb
    @FEee-mi6kb Місяць тому +19

    ሄሉዬ አይዞሽ😢😢😢😢ሁሉም ያልፋል ግንምንም ቢሆን ሴትነው እሚጎዳው😢😢😢😢

  • @werkineshmeskeleyoutub
    @werkineshmeskeleyoutub Місяць тому +5

    ማነው ግን በወንድ ያልተሰበረ የስራቹን ይስጠቹ ወንዶች ሁሉንም ሰይሆን ወንዶችን የምሰባብሩ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Місяць тому +275

    ሄሉን 100k አስገቧት እኔንም

    • @MadinaOmar-vp5iv
      @MadinaOmar-vp5iv Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤

    • @HanaShewangzawu
      @HanaShewangzawu Місяць тому

      wina ehthn kegono hun❤❤❤❤

    • @ኤዱ
      @ኤዱ Місяць тому

      ዊና❤❤❤❤❤

    • @ራኒያTube-q5w
      @ራኒያTube-q5w Місяць тому +2

      ዊነዬ በአለ ሄሉዬ አታልቅስ😢😢😢

    • @ራኒያTube-q5w
      @ራኒያTube-q5w Місяць тому +1

      ዊነዬ ለሴት ሊጅ እነት ታስፈሊጋታለች አታ ቲሊቅ አይዳህ እዴ እነቱወን አምጣለት ቁሩጡወን መወቅ አለበት ሄሉዬ አይዙሽ መሬ❤❤❤

  • @Sadinass
    @Sadinass Місяць тому +64

    Alazar አስታርካቸው ክማርክ ጋር ከተላያዩ ጀምሮ ዳስተኛ አደላችም 😢😢

    • @sameeramohammed-h4h
      @sameeramohammed-h4h Місяць тому +2

      የማይሆንነውአሉእኮ እሱደግሞ እየተላላጠነው ሌላጋ

    • @dasuy.Grace.family
      @dasuy.Grace.family Місяць тому

      አው😢😢😢

    • @LuLu-cq1uz
      @LuLu-cq1uz Місяць тому +1

      ጓድኛኮናቸው ፍቅረኛሞች እደሉም 🤔​@@sameeramohammed-h4h

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l Місяць тому +87

    ሄሉየ የኔ ስብራት .ኡፍፍፍፍ አሁንስ ሆድ ብሷታል ..አላዛርየ ትለያለህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @uaeteam6287
      @uaeteam6287 Місяць тому +1

      ወዪየኔፍቅር እደትእዳሰለቀሰችኘ ሄልየ ተይ 😢😢😢

    • @HhdGhf-t6h
      @HhdGhf-t6h Місяць тому +1

      ወላሂ አሥለቀሰችኝ😢😢አይ ብቸኝነት

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn Місяць тому

      ​@@HhdGhf-t6hእኔም ወላሂ😢😢😢😢😢

    • @ZinetFentaw
      @ZinetFentaw Місяць тому

      ታስለቅሠኛለች😢😢😢😢😢

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn Місяць тому

      @@ZinetFentaw እኔም ወላሂ😭😭💔💔

  • @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ
    @ሰላምናፍቅር-ለ4ለ Місяць тому +16

    ሔሉዬ የእኔ ውድ አትከፊ እኔ ስታለቅሽ ይከፉኛል በጌታ ተይ ሁልጊዜም ደስተኛ ሁኝ የእኔ ውድ ጥላትሽ ያልቅስ 😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤

  • @KALEYE_BELETE
    @KALEYE_BELETE Місяць тому +23

    ሄሉየ እደዚህ አትሁኚ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው ጠካራ ልጂ ሁኝ እማ😢😢

  • @SelamHayile
    @SelamHayile Місяць тому +43

    አላዘር ሰው ሁሉ እንዳተ ያለ ልብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቢኖረው ብየ ተመኘሁ ሄሉየ አይዞሽ

  • @TMO-c6d
    @TMO-c6d Місяць тому +45

    የኔ ዳይመንድ አብሬሽ አለቀስሁኝ😢😢😢 አላዛርን እመኚው ውዴ አለበለዛ ሁሉም አየሻቸው ማንም ከጎንሽ የለም❤

  • @FhUf-u6j
    @FhUf-u6j Місяць тому +76

    ሄሉየ እንወድሻል ተሥፋ አትቁረጪ

  • @fikrebardilo4788
    @fikrebardilo4788 Місяць тому +16

    በጌታ ተስፋ አይቆረጥም ነጌ ሌላ ቀን በእግዚአብሔር ቃል እንድህ ይላል የምያስጫንቀችሁን ሁሉ በእኔ ላይ ጣሉ ይላል!

  • @MisCo-s3e
    @MisCo-s3e Місяць тому +15

    የኔ እባ ይፍሰስልሽ የኔ እናት ማን ደስ እዲለው ብለሽ ነው እምታለሺው ሄሉዬ የኔ ቆንጆ ጀግናየ ጠከር በይ እማዬ

  • @Sariy177
    @Sariy177 Місяць тому +128

    ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Місяць тому +114

    ከማርክጋ አስታርቅልን 😢😢
    ❤❤❤❤ተጎዳች መለየት ከባድ ነው

    • @MdethopaRahat-dx4wj
      @MdethopaRahat-dx4wj Місяць тому +2

      ከማርክ ጋር ለምትሉ ሰዎች ማርክ ሌላ ህይወት መጀመሩን ኣታቁም ህይወት ቀልድ ነው እንዴ የሚመስላችሁ ባይሆን እሷ ቤት ስትመጡ የሱን ስም 😮😮😮ኣታንሱባት

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 Місяць тому

      @@MdethopaRahat-dx4wj እረ አልጀመረም ማሬ

    • @MdethopaRahat-dx4wj
      @MdethopaRahat-dx4wj Місяць тому

      @@alamzniguse5007 ማለት እያሳየን ኣይደል እንዴ

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 Місяць тому +1

      @@MdethopaRahat-dx4wj ፍቅረኛሞች አደሉም
      ደግሞ ማርክ አሁን ለፍቅር ቦታ የለኝም ብሎአል
      ማ እና ሔ ይተሳሰባሉ ግን በመሐል ያለው ችግር ነው እንጂ

  • @SamsungA05-je6sw
    @SamsungA05-je6sw Місяць тому +40

    ሄሉን የምትሰድቧት ቅስሟን የሚሰብር ንግግር የምትናገሯት ሴቶች ከውስጥ የማይወጣ እህመም ይስጣቹ😢😢😢😢😢😢😢

  • @JamanesheAdem-ue1le
    @JamanesheAdem-ue1le Місяць тому +16

    ከማርክጋር. አስታርቃቸው ሁለቱም ይዋደዳሉ. ስለዚህ ምንም ብታደርግላት ምንምአያምራትም

    • @rahima1683
      @rahima1683 Місяць тому +3

      ዉደ እሱ እቢብሏል ሄለን መታረቅፈልጋ ነበር 💔😢

    • @Hereya-zz7ji
      @Hereya-zz7ji Місяць тому +1

      ​@@rahima1683 እወነት ሠምተሽ ከሆነ ተይ ይሄን አትበይ እሷ መታረቅ ፈልጋለች እሱ እቢ ለ አትበይ ወደሌላ ነዉ እሚያዞሩት አሁን እነዚህ የተረገሙ ሲጀመር ልጅ አይሆናትም አሁን እዳየዉት ከሆነ ያዉቆነዉ ሲያለቃቅስ የኖረ

  • @BizuyeMm
    @BizuyeMm Місяць тому

    የኔ እህት አይዞሺ ጠካራ ሁኝ ማንም የለኝም ስትል አጀቴን በላይው

  • @Rabia-e8c
    @Rabia-e8c Місяць тому +52

    የኔ የዋህ ብዙ ነገር አላት በሆዷ😢😢😢😢😢

  • @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ
    @ኡሙሙባረክ-ኈ8ከ Місяць тому +38

    ሲደሬላ ምርጥ ስም ተመቸኝ የምወደው የንግስቷ ታሪክ❤❤❤❤❤

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l Місяць тому +34

    ሄሉየ እባክሽን ከዚህ በላይ አትያዥወ በዉስጥሽ አዉጥተሽ ይልቀቅሽ የኔ እናት አላዛር የኔ ምርጥ ወንድም ሁሌም ከጎኗ ሁን ሄሉ በፍቅር ተጎድታለች😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @Fufu-vt9pt
      @Fufu-vt9pt Місяць тому

      የኔ ጥያቄነውኮ

  • @AsyaMohammad-gy7vi
    @AsyaMohammad-gy7vi Місяць тому +4

    አረ ሄሊ አሰለቀሰሺኝ የኔ እናት
    አላህ ይጨምርልህ አላዛር ደስታ አሰማን አሳየን❤❤❤❤

  • @sojoo4461
    @sojoo4461 Місяць тому +4

    ሀሉየ የኔ ውድ እንሰፍሰፍ አለች እኮ እኔም ታመምኩኝ በማልቀሰ ማን ይረዳት የናት ልጅ ከሌለህ ከባድ ነው ኡፍፍፍፍ እባክሸ አታልቅሸ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ayedaayeda-kr9nk
    @ayedaayeda-kr9nk Місяць тому +22

    እፍፍፍፍፍ የኔናት አይዞሽ ብዙ ቁስል እዳለብሽ ግልጽ ነው ፍትሽን አይቶ ማወቅ ይቻላል ፍጣሪ የውስጥሽን ስብራት ይጠግንልሽ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Місяць тому +50

    ሄሉየ አላዛር በጣም የዋህ ሰው ነው ፈጣሪ ያክብረው❤❤❤

  • @Fatma-q3n3
    @Fatma-q3n3 Місяць тому +33

    ሡባህነ አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    ላኢላሃ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم Місяць тому

      ሡበሀን አላህ
      አልሀምዱሊላ
      አላህ አክበር
      ላኢላሀኢላ

  • @semu639
    @semu639 Місяць тому +3

    አይዞሽ በቃ ተመሥገን በይ እድሜልካቸው በኦክስጅን ሚተነፍሱ አሉ በእምነትሽ ጠንካራ ሁኚ

  • @YoditMekete
    @YoditMekete Місяць тому +7

    አላዛርየ እባክህ እሳ አንድ ነገር ሆና ከሚቆጨን ትልልቅ አባቶችን ይዘህ ማርክንም እሳንም አሳምንልን ።አቀራርብልን ።የተንቢንን አናግራት በዚህ ጉዳይ ። በጣም ነው የምታሳዝነው ።በመሀላችው ገብተው የልያያችው እግዚህአብሄር ይይላችው ።

  • @Bety2026
    @Bety2026 Місяць тому +22

    ሄሉየ እባክሽ እኅት አለሜ አይክፍሽ አታልቅሽ😢😢😢 ሁሉም ነገር ያልፍል ሴት መሆን ትልቅ ፈተና ነዉ ምን አባቴ ላድርግልሽ በጣም እኮነዉ ዉስጣ የተሰበረዉ ሄሉየ እባክሽ ሂጅ😢😢😢

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Місяць тому +17

    ሄሉየ ወላሂ ስታለቅሽ አብሬሽ ነው የማለቅሠው እናም እባክሽ ለምንወድሽ ተመልካቾችሽ ደስታ ስትይ ሂጅ እባክሽ

  • @Ab_ፋፍ_Grace_ኤቢ_ፋፍ_ግሬስ
    @Ab_ፋፍ_Grace_ኤቢ_ፋፍ_ግሬስ Місяць тому +69

    ሄሉ ስትከፋ ደስ አይለኝም የምትሉ የታላቹ
    አብርሽ እና ሩታም መታረቅ አለባቸው የምትሉ

  • @Dyvy-z3m
    @Dyvy-z3m Місяць тому +4

    አይዞሽ የኔውድ አላዛር በቀጣይ ከማርክ ጋር በቀጣይ አገናኛቸው❤❤❤❤

  • @Samsunga14-d3n
    @Samsunga14-d3n Місяць тому +15

    አቦ አብሬ ማልቀሴሽ አይይይ አይዞሽ ሄሉዬ ሳይጨልም አይነጋም ለበጎነዉ😢😢😢😢

  • @ልዕልቷ
    @ልዕልቷ Місяць тому +45

    የኔ እናት😮😢😢😢😢ላይክ እዳይረሳ❤❤

  • @melNe-gb5sj
    @melNe-gb5sj Місяць тому +26

    የኔ እናት እኔን ክፍት ይበለኝ ማርያምን ሄሉዬ የኔ እናት😢😢😢😢😢😢

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede Місяць тому +20

    ሴትነት በራሱ ስቃይ ነው አይዞሽ ሄሉዬ ጠከር በይ ሁሉም ያልፋል እማያልፈው የምንሞትበትን ቀን ብቻ ነው ያለበለዚያ ሁሉም ያለፋል የተፈተነ ሰው ደሞ መጨረሻ ያማረ ነው

    • @Samuti-n7n
      @Samuti-n7n Місяць тому

      በጣም ደሞ በፍቅር ከልባችን የምናፈቅረው ነገር እየጎዳን ነው ያለው

  • @safiyadubai8001
    @safiyadubai8001 Місяць тому +10

    wly heluyee bayee garaa naa nyataa dhugaa 😢😢😢😢😢😢uuuuuuffff midiyaa kanaraa sii qofaa dasii naa jedhaa

  • @WensyAdrese
    @WensyAdrese Місяць тому +2

    ህሉዬ አይዞሽ ሁሉም ልብጎ ነው ይልፋል 😢😢😢😢አለ ክምርክ ግአ አስትርቅቸው ብምራም አልዛር ላንተ ቅላት ይልኘም ቡነት ይትብረክ ነክ አግዝብሔር ይቅፍለክ 🙏🙏♥️❤️

  • @SallyA-w9v
    @SallyA-w9v Місяць тому +21

    ወዴ በርች አይዟሽ ሁሉ ነገር ለበጎነው ጠንክር እግዚአብሔር ከጎንሽነው ❤❤❤❤

  • @ያኢላሂ
    @ያኢላሂ Місяць тому +12

    ሄሉየ ወላሂ አሁንስ የብስ አጀቴን በላሽኝ የኔ ዉድ ምን በሆክልሽ😢😢😢😢😢አላዘር እባክህን ከጎኗ እዳርቅ ሄሉየ ማንም የላትም ሆድ ብሷታል

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei Місяць тому +18

    አይዞሽ ሄሉዬ ጠንካራና ጀግና ነሽ 😢
    ወደፊትም ከዚህ በላይ ጠንካራ ትሆኛለሽ

  • @elehambnitmohammed6498
    @elehambnitmohammed6498 Місяць тому +2

    ❤️😭😭😭😭😭ሂሉ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል በፈጣሪ እገዛ አንቺም ግን ስበቡን አድርሼ ማለቴ ጠንካራ ሁኚ ዉዷ

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 Місяць тому +163

    አብርሽ እና ሩታን አስታርቁልን የምትሉ 200k አስገቡን

    • @sajdjvaihhe3364
      @sajdjvaihhe3364 Місяць тому +1

      😅😅😅😅

    • @ሀብታምእዳለው
      @ሀብታምእዳለው Місяць тому +17

      😂😂😂😂😂መች ተጣሉ ሆ በጎች ዶራላቸን እየሰሩ ነው

    • @lailayoutube-v9p
      @lailayoutube-v9p Місяць тому +3

      አወ😢😢😢😢

    • @mrabdula5342
      @mrabdula5342 Місяць тому

      ስጣሰጠሉ በየቤቱ እየዞራችሁ አሰታርቁልን የምትሉሰወች ቱቱቱቱቱቱቱ እሷ ከዳኒጋር ትልቅሚሰጥርአላት እሱንሚሰጥርአወለጭበሏት ወራዳ የሚዳአህያናት 😂😂

    • @جميلهجميله-م4ن
      @جميلهجميله-م4ن Місяць тому +6

      ከዚህአብሩሽና እሩ አለደሄሉ እያለቀሰይ ስለነሱታወሪያለሽ😢

  • @ሚጣ-ሚጣ
    @ሚጣ-ሚጣ Місяць тому +25

    ሄሉነቴ የኔ ውድ ኣንችኮ ጅግና ብሩቱ ሴት ነሽ ኣይዞሾልኝ ሁሉም ያልፍል የኔ ውድ እህት😢😢😢😢😢 ግን የት ነው ምደብቅሽ ከኣሰመሳይ ሶው😢😢😢

  • @አመሠግንህዘንድምክነያቴብ

    ሄሉዬ ተይ ግን አታልቅሽብኝ እንዲያዉ ምን ልሁን ልሽ ቆይ እንዲያዉ መቼ ነዉ ወደበፉቱ ደስታሽ የምትመለሽዉ እፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @yoyo-j9p2f
      @yoyo-j9p2f Місяць тому

      እሱን ደስታዋን ቀማት😢😢😢

  • @Ngsti-ci2yv
    @Ngsti-ci2yv Місяць тому +7

    በመቤቴ እኔ ሚድያ ማየት መተው ኣለብኝ ጭንቀቴ ይቀልብኝ ብየ ስገባ በዛም ልቅሶ በዛም ልቅሶ ውይ በሀገር ያላቹም በስደት ያለነውን እኩል እንከፋ ኣረ በናታቹ

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 Місяць тому +5

    የኔ ጀግና አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል 😢😢😢

  • @Netsa9957
    @Netsa9957 Місяць тому +14

    ሄሉ ዛሬ በጣም አሳዘነችኝ ኡፍፍፍ የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ነገር ያልፋል 😭😭

  • @Zinab-p3l
    @Zinab-p3l Місяць тому +13

    ሄሉያአይዞሺዉደኧረምድነዉእደዉከማርክጋአድላይየኮኑበትቺግርባቀዉምነኛደስባለኚነበርእኔእማይፈታቺግርአይቸአላዉቅምየናተየመጀመሬሁኖብኛል😢😢😢❤❤❤❤

  • @werkineshmeskeleyoutub
    @werkineshmeskeleyoutub Місяць тому +23

    የኔ መልካም አላዘርዬ ክፉ አይንካክ

  • @MehubaJemal-l8v
    @MehubaJemal-l8v Місяць тому +2

    አይ አይዞሽ ውዴ አታልቅሽ ያለቀሰ ያልቅስ ነው ዘመኑ እራስሸን ለማከም ሞክሪ ቅስምሸን የበረው ነገር ይሰበረልሽ ደስታን የቅርብልሽ

  • @TUBE-zz5ji
    @TUBE-zz5ji Місяць тому

    የኔ እህት አይዞሽ ሁሉም የልፈል ጠንከር በይ😢😢😢😢😢😢

  • @SennafHasan
    @SennafHasan Місяць тому +10

    ሄሉየ የኔእናትእኔ ላልቅስልሽ ሄሉየ ሁሉም ያልፋል የኔእናት በዉስጥያለቁስል እዴት እደሚም እኔአቀዋለሁ የኔጀግና አይዞሽ😢😢😢😢😢😢😢

  • @b-tubu
    @b-tubu Місяць тому +47

    የኔ ወድ ሁልየ አይክፍሽ የምቱሉ እስት ላይክ😢😢😢😢😢😢

  • @TatuNugusei
    @TatuNugusei Місяць тому +3

    አላዛር በ እውነት በጣም ቅን ሰው ነህ ሄሉየ አይዞሽ አትስቢ ያለፈውን ትተሽ ወደፊት ተጓዥ ነገ ሎላ ቀን ነው ፈጣሪ የሚወደውን ፈተና ያበዛል ስለዚህ ፀሎት አድርጊ ውዴ ❤❤

  • @OBSEUmarObi2025
    @OBSEUmarObi2025 Місяць тому +1

    Heluye yne enat ayzosh yne tenkara Allah kanchi gar yihun enate 😭😭😭

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg Місяць тому +2

    የኔ እናት ለሰው ማውራት የማትፈልገው ሰውስጧ የያዘችው ነገር አላት

  • @hayuFamily-x8k
    @hayuFamily-x8k Місяць тому +12

    ሂጂ ሄሉዬ ትንሽ ላንቺ ይሻልሻል እማ እረተይ አታስጨንቂን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @እሙሻኪረ
    @እሙሻኪረ Місяць тому +11

    ኡኡኡየኔውዲ. ሄሉየ. አችእኮ. ጠካራነሽ. እማ. አታልቅሺ. እማጠካራሁኚ. አብሽረ😢😢

  • @Bahar-v2m
    @Bahar-v2m Місяць тому +8

    የኔ ልዪ ሄሉዬዬዬ ትይ አትከፊ ኡፍፍ እኔ ከፍቶሽ ማየት አልችልም ኡፍፍ ምን ልሁንልሽ 😢😢😢 ጠንካራ እኮ ነሽ ለማን ብለሽ ነዉ የሚከፋሽ 😢😢

  • @bargichojuhar3276
    @bargichojuhar3276 Місяць тому +9

    ከማርኬ ጋር አስታርቃቸው

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ Місяць тому +10

    ወይኔ ባአላህ እኔም አብሪት አለቀሰኩ ምስኪን እህት ወይም እናት ብትኖራት ለነሱ ብተነፈሰው ይለቃት ነበር አላዘር ይዘሀት ሂድ እማርክ ጋር አስታርቃቸው በአላህ😢

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Місяць тому +11

    ።።።።።። ሔሉ የምን ማልቀስ ነው ? አንቺ ልብሽ ንፁህ ልጅ እኮ ነሽ።። ለአንቺ ሙሉ አዲስ አበባ ወገንሽ ነው።።።አልአዛር የተባረከ ጥሩ ልጅ ነው ።።። አሱ ወንድም የሚሆን ነው።።።ሒጂ ሔሉ በሚካኤል ምንም ቢሆን አየር ለውጠሽ ትመለሻለሽ።።።።። አዳዲስ ፊልም ወተዋል አይተሽ ትመለሻለሽ።።።ሁሉም ይስተካከላል።።ጠንክሪ።።።

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 Місяць тому +11

    ኡኡኡፍፍፍ ሴትነት ለረሱ አንደ ፈታ ነው አይዛህ ሄሉዬ ቢየንስ በጠም ለምትቀረቢው ሰው የውስጥሽን ተነገሪ ይቀልሸል

  • @T8Gz-rq9st
    @T8Gz-rq9st Місяць тому +3

    ሄሉየ ኣይዞሽ ሁሉም ያልፋል ወደ እግዚኣብሔር ተጠጊ የኣለም ደስታ ምንም የለውም ገዳም ፀበልም ህጂ ይተውሻል እመብርሃን ኣለሁ ትበልሻ 🙏💜ኣላዛር ወንድሜ ክበርልኝ

  • @SuSu-oj1ec
    @SuSu-oj1ec Місяць тому +2

    ዎይኔ ሄሉ ወላሂ ገና ዛሬ አሣዘነችኝ 😢😢የሆነ ነገር ትዝ አላት

  • @amutamut1
    @amutamut1 Місяць тому +3

    እንዳው ምን ልውንልሽ የኔ እናት ሄሉዬ ኡፍፍፍፍፍፍ አውንስ ምንም አልቻልኩም የኔ ውድ እህት ሄሉዬ እባክሽ ጣንካር በይልን እኛም ከጎንሽ ነን😥😥😥😥😥አለዘር ወንድሜ እባክህን ከጎኑዋ ሁንለት እንዳትለቀት አድሰበም ውሰዳት ብቻ ደስተኛ ትሁን😥😥😥😥

  • @Haditasiraj-rn8cs
    @Haditasiraj-rn8cs Місяць тому +11

    የኔ እናት ሄሉየ አታልቅሽ ሁሉም ያልፋል አላህኮ እሚወደውን ነው እሚፈትነው ኢሻ አላህ አድቀን ፈተናሽ ያልቃል

  • @MdJahdul-xp6tm
    @MdJahdul-xp6tm Місяць тому +2

    የኔ እናት ሀሉየ አይዞሽ 🥺🥺😢ውዴ ሁሉም ያልፋል ነገ ለላ ቀን ነው ኣላዛሪ ተባረክ ወንድሜ ❤❤

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    አላዛር እግዝአብሔር ይስጥህ ምናለ ከማርክ ጋር አስታርቃቸው አሁን ማርክን ስታየው ተረብሽ ይሆናል አንተግን እግዝአብሔር አለሁ ይበልህ ምርጥ ሰው ነህ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp Місяць тому +2

    ሄሊዬ. አይዞሽ. ሁሉም ነገሪ. ለበጎ ነው ፀልይ የእኔ እናት. ለፈጣሪሽ አሳልፈሽ ስጨ ማንን ደስ ይበለው ብለሽ ነው 😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔 ጠንካራ ሁኝ

  • @GusVjxEmu
    @GusVjxEmu Місяць тому +3

    ሄሉ በፈጠረሽ አታልቅሺ አታስለቅሽኝ ጠካራ ነዉ መሆን ያለብሽ የኔ ዉድ

  • @MelonaAsefa
    @MelonaAsefa Місяць тому +1

    ከ አላዛር ጋር ይጣመሩ የምትሉ👍

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ Місяць тому +20

    ሄሉዬ አብሽሪ ምስኪን ስታሳዝን በፊት ማርክ የማትወደው ነበር የሚመስለኝ ግን ከሱ ከተለየች ቦሀላ ተጎዳች እንደው የሚያስታርቅ የለም የሚያጣላ እንጂ

  • @MelatAskal
    @MelatAskal Місяць тому +3

    ኣላዛር የምር ትለያለህ ፈጣሪ ትልቅ እጀራ ይስጥክ ሄሉየኤ ኣይዞሽ ኣታልቅሺ ኣድ ቀን ይስተካከላል❤❤❤❤❤

  • @hawulet-rv9tf
    @hawulet-rv9tf Місяць тому +3

    ሄሉየ አታልቅሺ ጠከር በይ ማማየ ሁላቺንም የራሳቺን ቺግር አለንኮ ግን ቺለነዉ ነዉ እና ከይዞሺ ሴቷ😢😢😢😢😢

  • @FatayaDendamo
    @FatayaDendamo Місяць тому +2

    አላዘር ወንድም አላህ ይጠብቅህ አንተ ምርጥ ሰው ነህ በዚህ ዘመን እኮ ኢንደ አንቴ ያለው ሰው የለም ኤሉዬ አታለቅሺ አይዞሽልኝ። ውድ ሁሉም ነገር ያልፋል❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @ShopCafe-nc6nw
    @ShopCafe-nc6nw Місяць тому +2

    አላዛርየ ለምን አታለቅስ የከፈለችው መስዋህት ቀላል ነው የውጪ ፕሮስስ እኳ ነው ያበላሸችው ???
    ሴት ናት ወንድ ግን 6 ወር እንኳን አልቆየም ሌላ ሴት ጋር መተሻሸት ከቻልክ ሰላም ፍጠር አላዛርየ 😂😂😂

  • @Emabet-tk4gg
    @Emabet-tk4gg Місяць тому +7

    ዊን የት ነው 😢😢😢የኔ ውዴ ሄሉ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አዲ ቃን ሁሉም ናጋሪ ይስታክክልል 🎉😢😢😢

  • @ContentCaveWaterfall-eq4xs
    @ContentCaveWaterfall-eq4xs Місяць тому +16

    አላዛር በማርም ተረዳት እና ካማርክጋ አስታረቃት ወድሜ

    • @HirutseyoumA
      @HirutseyoumA Місяць тому

      Ahunko Matbetatesbet Mitakebrewu Mitasdestewu Esun Ke Libu Destan Misetat Bezi Kimemuwan Agegneko Lemn Arfachu Atkemetum😢😢

    • @astekastek1000
      @astekastek1000 Місяць тому

      እህቴ ተጣልተዉ እኮ አይደለም ዝምድና ያላቸዉ መሰለኝ

  • @BetelmeAfhftg
    @BetelmeAfhftg Місяць тому +9

    የኔ ውድ ጀግና ሴት ነሽ ደሞ ያልፋል ጠንክረሽ አሳይን ውዴ አይዞሽ ደሞ ውድቀትሽን ለማንም አታሳዪ ጠንካራ ሴት ሁኚ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MULU-c9y
    @MULU-c9y Місяць тому +2

    ሄልየ የንየ ማር የንየ እናት ኣይዞሽ ሁሉም ያልፋል ሁሉም ለበጎ ነዉ 😭😭😭

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc Місяць тому +1

    አላዛርዬ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይባርክ ሄሉዬ የኔ ውድ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው😢😢😢