ሚስቴን እና ልጄን ደፍሮ ልጄን አስገድዶ ወስዶ የቤት ሰራተኛ አደረጋት || Kefyaelw tufa 2020

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 555

  • @Dan5639_
    @Dan5639_ 3 роки тому +2

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ :: ከ ሞት ያስመለጥህ እግዚአብሔር ትልቅ ነው :: የበለጠ ነገር ኣለ ኣይዞህ ::
    God Bless u . 🇪🇷

  • @sarkysool2341
    @sarkysool2341 3 роки тому +9

    ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ለዚህ ላበቃ አምላክ በስምኡብ ይገርማሉ

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 3 роки тому +2

    እንኳን ለዚህ ቀን አብቅቶህ የጠላቶችህን መጨረሻ ለማየት አበቃህ። ታሪክህን በመጽሃፍ ብታስቀምጥ ለትውልድ ጠቃሚ ይሆናል።

  • @sophia-rm4yo
    @sophia-rm4yo 3 роки тому +9

    ቃላት የለኝም ፡ እንዳለ አምላክ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰህ። አቅራቢው ተባረክ አግዚአብሔር ከፍ ያለ ቦታ ያድርስህ ።

  • @MrDewelu
    @MrDewelu 3 роки тому +18

    ታሪክህ እውነት ለመሆኑ አያጠራጥርም። የሚያጠራጥረው ግን ይህን ሁሉ ያደረጉህ ሰዎች ግን ኢትዮጵያዊ ለመሆናቸው ብቻ ሳይሆን ሰው መሆናቸውም ጭምር ነው። እጅግ ያሳዝናል።

    • @user-dc7fb8hs3u
      @user-dc7fb8hs3u 3 роки тому +1

      ምን አያጠራጥርም እደነሱ አርመኔ እኮ በአለም የለም

  • @KhanJan-vx9dg
    @KhanJan-vx9dg 3 роки тому +8

    በኡውነት እኔ ቪድዮ ሰምቸ ጨርሸው ኣላቅም ። ይህ ቪድዮ ግን በጡመና ሰማሁት ፡ በጣም ውስጤን ተነካ እንኳን ለዚክ ኣበቃህ እንኳንስ የኣውርዮቹ ህልፈት ኣሳየክ ውድ ወንድሜ ።

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 3 роки тому +8

    የኔ ወንድም ታሪኩን ብዙግዜ እየሠማሁት ነበር በጣምምም ነው የሚያስለቅሠው እፍፍፍፍፍፍፍ የነሡ ጭካኔ መቼም አይረሳ 😥😥

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 3 роки тому +35

    የሚገርም ነው ...የሰው ክፋት .....ከፍ ከፍ ያለውን የሚያዋርድ የተዋረደውን ከፍ ከፍ የሚያደርግ እግዚአብሔር አለ ..

    • @tiggerlovers6281
      @tiggerlovers6281 3 роки тому +2

      Ffffffffff yamal batam allaha ekan atarefak ya lijehn nagarem kabadnaw

    • @muhammdhuseen4485
      @muhammdhuseen4485 3 роки тому +2

      እነደት አይነት ጭካኔ ነው እነኚህ የሰው ዘርአደሉም

    • @Soliana2023
      @Soliana2023 3 роки тому

      0

  • @amesalams7764
    @amesalams7764 3 роки тому +34

    ምን እንደምል አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ወንድሜ አንተንም እግዚአብሔር ነገሮችን ያስተካክልልህ አሁንም ጥበቃው አይለይህ አይዞህ

  • @menberetilahun1745
    @menberetilahun1745 3 роки тому +1

    ወንድሜ አይዞህ ማለት ይከብዳለል በተለይ ላንተ እግዚአብሔር አምላክእካን በህይወት አቆይቶ ያን ክፉ ጊዜ ለማዉራት አበቃህ የታመንከው አምላክ የወሰደብህን ሁሉ ይመልስልህ በእጥፍ በጣም ዘግናኝ አሳዛኝ ታሪክ ነው፡፡

  • @geriemelkama7059
    @geriemelkama7059 3 роки тому +1

    በጣም በጣም ልብ የሚስበር ነገር ስው በወገኑ ላይ , ውይይ አቤት እናት ሞታለች ባደረስባት ግፍ : የልጆንም መገላታት ማየት ከደረስበት ክራሶ ግፍ ጋር የልጅን ማየት ያማል , አባት እግዛብሄር ለታሪክ አትርፎሀል ልጅህ ላይ ግፍ ስሪውን የስማዩ አባት ለዚህ ያደረስህ ከጅብና ከአንበሳ መንጋጋ ፈልቅቆ ያወጣህ አምላክ የልጅህና እና የሚስትህን ደፋሪ አንድ ስው ነው በስራ ላይ ይገኛል , ገና ግድ የለም የምትማነው አምላክህ የሱን መጨረሻውን ያሳይሃል ,እግዛብሄር አለ አሜን 🙏🏾

  • @amicheonline1238
    @amicheonline1238 3 роки тому +1

    በጣም የሚያሳዝን ከወያኔ የጭካኔ ተግባሮች በጥቂቱ ነው ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጣል ኣይዞህ🙏

  • @sone8065
    @sone8065 3 роки тому +4

    ወንድሜ እግዚአብሔር እረድቶህ ለዚህ ደርሰሀል ይህን ፕሮግራም መከታተል አቃተኝ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እነዚህን እርኩሶች ላይመለሱ ገሀነም ገብተዋል ።

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +30

    እንኳን ጌታ አተረፈህ ለዚህ አበቃህ አቤት የጭካኔ አይነት በሰው ስቃይ የሚደሰት ሰይጣን እንጂ ሰው አይደለም ኡፍፍፍፍፍፍ እረ ፈጣሪ ያጥፋቹ

    • @ephygeze2449
      @ephygeze2449 3 роки тому

      ua-cam.com/video/q4HbTQP3_mU/v-deo.html

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 3 роки тому +3

    ዛሬን በምድሪቷ ላይ እንደፈለግን እንድንቀሳቀስ ያረገን እናንተ የከፈላችሁት መስዋትነት ነው በሰው ዘንድ እማይቻለውን በጌታ ሁሉ ቀላል ነው እኔ ካንተ ምን ተማርኩ እግዚአብሔር በእኔ አላማ ካለው አላማውን እስኪጨርስ ድረስ እንደማይተወኝ ካንተ ተምሬያለሁ ጌታ ይባርክልኝ አንተን ቀሪ ዘመንህ የለመለመ ይሁን 🙏💝💖💝💝💝💝💖💖💖💖💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @kasanshtades1064
    @kasanshtades1064 3 роки тому

    ሠዉ ሁኖ ለተፈጠረ የሚዘገንን ነዉ ለአንድ ለሰዉ ይህ ሁሉ በደል እና መከራ በጣም ያሣዝናል በአድ ሚስኪን ላይ አፈር ዶሜ ያስቨላቹህ ደቆሮወች የደቆሮ ጋጋታ ዱሮዉንም ጥፋት እጅ ልማት የለዉም

  • @menfesawiwallettube9796
    @menfesawiwallettube9796 3 роки тому +8

    Dear brother, I am saddened about your loss. ልብ የሚሰብር ከአይምሮዬ በላይ ነው የደረሰብህ ነገር:: እግዚአብሔር ይፈርድልሃል አይዞህ!

    • @user-fz1wf7im2v
      @user-fz1wf7im2v 3 роки тому

      በውነት ሰውየው ይዋሻል እባብ ቢበላ ወዲያው ነበር የሚሞት ቻይናወችም የሚበሉት መርዙን አውተው በእሳት አብስለው ነው በጣም ነው ውሸቱን የሚለቀው ወያኔን እኔም አልወድም ጨካኚ ነው ግን ይህ ሰውየ በጣም ነው የሚዋሸው ከቂጤ ዱላ አግብተውብኝ ነበር አለ አንጀቱ እንዴት አይበጠስም አንድ አፍታ ብቻ ሳይሆን ዱላ አስገብተው ወሰዱኘ አለ ውሸት።

    • @user-sd1sk2ek3f
      @user-sd1sk2ek3f 3 роки тому

      @@user-fz1wf7im2v አረባክሸ. አላህካልፈቀደ. አይሞትምእሸ. ፈጠረ. .ካልፈቀደ

  • @wondewossendebebe2974
    @wondewossendebebe2974 3 роки тому +37

    መጪውን ባላቅም ከነዚ በላይ ጨካኝ ይመጣል ብዬ አላስብም ለምን አቃቸዋለሁ።

    • @luismesfin3578
      @luismesfin3578 3 роки тому

      Yenetake ny friend ethiopia eko yefara mefenecha kehoneche koyeche kenezehe AYENETE masebe yemayechelu jalatefane yeketelale 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😂😭lebe yalewe lebe yebele ⛔😭😭😭😭😭🇲🇱⬛👈

    • @luismesfin3578
      @luismesfin3578 3 роки тому

      Tileke 🙏 ababale 🙏mecheme behone ye helena kusele be genzebe yemayekase ✍️yehe Naw Amhara hizebe laye yalewe bemeneme lekase yemayechale kusele laye Naw afachehune yemetekefetu poltca awake nege baye hula 👹 maneme ayaseteleheme hizebe merotale beteleye ye Amhara hizebe yehe wenedemachene laye yederesawene defro menagere berasu kebade ye helena kusele naw 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ye junta Naw geze yemesetewe Enkone juntawe 👹 ayedeleme gazetega actives Nene baye hula wagachewene nekemese alebachewe 👈🟩🟨🟥🇬🇳😭👈

    • @michalebell3552
      @michalebell3552 3 роки тому

      Ewenat Naw Enazy Seyetanuchhhh Labuchhhhhhhhh!!!!

  • @user-kn3tm6xr3h
    @user-kn3tm6xr3h 3 роки тому +1

    ወንድሜ እንካን ለዚህ ቀን ጌታ አደረሰክ የሰው የክፋት ጥጉ እረ እንዴት ይከብዳል በኢየሱስ ስም ለአይምሮ የሚከብድ ድርጊት ነው አይዞክ ወንድሜ እግዛብሔር ሌላ ቀን አለው እውነትን የሚደግፉ ሁሉ ከጎንክ እንቆማለን ደግሞ ከሰው ፍርድ በላይ የእግዛብሔር ቅጣት ይበልጣል የሰራቸውን ይስጣቸው
    ከፌ ተባረክ

  • @שיטאייהנגאטו-ר2ש
    @שיטאייהנגאטו-ר2ש 3 роки тому +1

    አይዞህ ወንድሜ የደረሰብህ ነገር ለመስማት በጣም ይከብዳል ግን እድሜ የሰጠህ እግዝሐብሔር አላማ አለው እነዚህ የሰይጣን ጋላቢዎችን ከኢትዮጵያ ላይ ያጥፋልን ያም ሆነ ይህ እንኳን ሕይወትህን አተረፈ

  • @genettaddessetaddesse3643
    @genettaddessetaddesse3643 3 роки тому +4

    ከፍያለው መፃፍ ይጻፍ እንረዳዋለን እባክህ ይህ ጉድ በመፃፍ ይታተም መንግስት በብዙ ውጥረት ውስጥ ባይሆን ለዚህ ወንድማችን ቤትና ቁሳቁስ ያስፉልገዋል እንረዳዋለን ይመቻችልን ነሚዲያ አስተላልፍን😭😭😭😭

    • @user-fm7pu1lg5t
      @user-fm7pu1lg5t 3 роки тому +1

      በጣም መፃፍም አለበት የሠው ልጅ ስንቱን ይችላል በጣም ይዘግንናል ያማል ያደማል ልብ ያስጭንቃል ውይ ውይ

  • @mekuriagezahegn7222
    @mekuriagezahegn7222 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቀሪውን ዘመንህን ይባርክልህ!

  • @nesibugibato7686
    @nesibugibato7686 3 роки тому

    አይዞህ ወድሜ እግዚአብሔር ሁሌም ካንተ ጋር ይሁን : :እነዚህ ክፉዎች በምን ይገለፃሉ? ይህን ምስኪን ህዝብ በዘር ከፋፍለው ለአንዴና ለመጨረሻ ተሸኝተዋል እግዚአብሔር ኢትዮጵያውያን ይጠብቅ አንተ ግን ሁሌም የእግዚአብሔርን ድንቅ ስራውን አውራ ቆመህም መሄድህ እግዚአብሔር አብዝቶ ስለሚወድህ ነው: :

  • @amashewakena8378
    @amashewakena8378 3 роки тому +6

    ውይ ውይ የክፋት ጥግ 😭😭😭😭 etv ዋልታ ፋና ላይ መቅረብ አለበት ይህ ወንድም ወንድም ኬፋ ስንት ጉድ አለ ያልተሰማ ኡኡኡ የሕግ ያለ ኡረ ዶ/ር አብይ ለዚ ሰው ይደረስለት 😭😭😭😭

  • @mimimesi5517
    @mimimesi5517 3 роки тому +26

    ሀጫሉ እኮ ተናግሮታል ሀጩ ነብስህን ይማረው

  • @tigana9453
    @tigana9453 3 роки тому +1

    አንዳንድ ንግግሮች ግን አውነት አይመስልም ብቻ እንኳን በህወት ጌታ አተረፈህ

    • @barkotbarkot8945
      @barkotbarkot8945 3 роки тому

      ለምን ውሽት ትክክል ነው በብዙ ስው ደርሶል ይህ ሁሉየሚለው እግዝያብሔር ይፍረድ

  • @mimigirma1322
    @mimigirma1322 3 роки тому +11

    Danielin ke ambessa mengaga yawetaw amlak antenim ke awrewochu megaga yasterefe egzihaber simu yibarek

  • @adoniyagoveze4726
    @adoniyagoveze4726 3 роки тому

    ይሄን ያህል ጭካኔ : የስነልቦና አሳድረውብህ እንዲህ አድርገህ በድልከን በምሰክርነት ያኑርህ ልዑል እግዚአብሔር ይመሰገን: እንደኔ ትንሽ ቁሰልህ እንዲያገግም:ቢያንስ ጋሻው የሚባል ሰይጣን እንከን ከሥራ ሊቆይ በህይወቱ ሊቆይ አይገባውም።

  • @haritialazar4146
    @haritialazar4146 3 роки тому +10

    አረ በስምአም ምን አይነት ጭካኔ ነው እንካን እግዝአብሄር አተረፈክ ለማመን ይከብዳል

  • @Godisgood20209
    @Godisgood20209 3 роки тому +11

    ይገርማል አትጥፈ የተባለ ነፍስ ::መለስ ሞቶ አፈር ሆኖ አንተ በህይወት ኖረህ ስለነሱ ለመናገር አበቃህ

  • @yaredy.zegiorgis6414
    @yaredy.zegiorgis6414 21 день тому

    ለእዚህ ግፍ እግዚአብሔር ይፈርዳል። ዝምም አይልም። እንኳን እ/ ር አተረፈህ።

  • @annoelias7165
    @annoelias7165 3 роки тому +1

    እምነትህ አድኖሃል ወንድሜ እግ/ር መልካም ሆኖልክ ዛሬን አይተሃል።

  • @girmawoldesenbet169
    @girmawoldesenbet169 3 роки тому +5

    እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ። ክብር ለእግዚአብሔር ብቻ ይሁን።

  • @mimimesi5517
    @mimimesi5517 3 роки тому +17

    ጌታ እኮ ያቆየህ እነደዚ እንድተመሰክር ነው ይገርማል

  • @tekalignegemeda69
    @tekalignegemeda69 3 роки тому +10

    Very very sad story, i haven't word. Ye shall know the truth, the truth shall make you free. God has purpose to pass through all through horrible life experiences.

  • @mercy9481
    @mercy9481 3 роки тому +32

    I Wish If He Could Wrote A Book .This History should stored for next generation to teach them how racism was dirty .

    • @tihitinabelew5408
      @tihitinabelew5408 3 роки тому +3

      That's so true. Oh my God I can't believe what I hear

  • @user-ek2tw9fh3p
    @user-ek2tw9fh3p 3 роки тому +2

    ይንን ወንድማችንን የፍቅር ስጦታ ብሰጠው ደስ ይለኛል ስልኩን ወይም የባንክ አካውንቱን አስቀምጥልን ወንድማችን ከፍያለው በፀሎትም በገንዘብም ከጎኑ እንሁን እህቶች ወንድሞች ተባረኩልኝ

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 3 роки тому +27

    አቤት እነኚ ምን ሰው ናቸው ሰው መሳይ አውሬ የተረገሙ በስመኣብ 😭😭😭

  • @user-hh5wo8yg9v
    @user-hh5wo8yg9v 3 роки тому

    😭😭😭😭😭😭 በህይወት ያቆየህ ይህን ታሪክ እንድትነግረን ነው። ጣሊያንም እንዲህ ግፍ የሰራብን አይመስለኝም!በጽሁፍ ለታሪክ አስፍረው።

  • @hayati6198
    @hayati6198 3 роки тому

    የዚህ ሠው ታሪክ በጣም ልቤ በሀዘን ያነባል ሠላም በመሰለው ሀገር ብዙወች በሲኦል ውስጥ ይሰቃያሉ

  • @mebrateasaminew8030
    @mebrateasaminew8030 3 роки тому +1

    ሰላም ለናንተ ይሁን፣ ወንድሜ ባንተ ላይ የደረሰዉ ነገር ሁሉ እጅግ ከባድና ዘግናኝ በሆንም ነገር ግን እግዚአብሔር ከዚህ ሀሉ አበሳ አስተርፎ በህይት ሊኖርህ የወደደዉ ባንተ ሊሰራዉ የወደደዉ ነገር አለዉ ደስ የሚለዉ በዚህ ሁሉ ስቃይ ዉስጥ አለፈህ አይምሮህን እግዚአብሔር ጠብቆልሀል ጉዳትህና ህመምህ ከባድ ቢሆንም የረዳህ ከዚህ ሀሉ አትርፎህ በህይወት ያኖረህ እግዚአብሔር ይመስገን ።ለነሱም ምህረት ያድርግላቸዉ መቼም እግዚአብሔሮ በምህረቱ ባለ ፀጋ ነዉ አመፃቸዉን ትተዉ ተመልሰዉ ንሰሃ ቢገቡ ይፈወሳሊ አንተም ይቅር በላቸው የሚዬደርጉትን አያዉቁም ስለሚል ቃሉ ። ኮሜንቴ ካሳዘናችዉ ይርታ ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @AfkariSelam7777
    @AfkariSelam7777 2 роки тому

    Brother Kefyalew, may you be blessed by the Lord Jesus for the hood work you have been demonstrating. I can see you are called to serve the Lord in a special way. Your biblical knowledge you are demonstrating and perspective you give in the nations current issue is a source of inspiration for many. Keep the calling , run the race the Lord set before you.
    Many thanks for serving us the people of Ethiopia.

  • @d.majesty2185
    @d.majesty2185 3 роки тому +5

    There is so much hidden abuse going on in Ethiopia !! so much cruelty against each other. It's important for servivers to come out and speak up about their journey and how they made it in life.. It will encourage and motivate others not to give up on them selves.. interesting story thank you for sharing.. Much love from Chicago..

    • @ephygeze2449
      @ephygeze2449 3 роки тому

      ua-cam.com/video/q4HbTQP3_mU/v-deo.html

  • @tedlamakonnen2044
    @tedlamakonnen2044 3 роки тому +2

    አምላክ ፍርዱን ይሰጣል።

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 3 роки тому +1

    ውይ ፈጣሪ ያወጣክ ለምክናት ነው የፈጣሪጀግና እግዛብኤር ጋሻነው 🤲

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 3 роки тому

    አመመኝ። ወይኔ ወንድሜ ኡፍፍፍ ።እግዚአብሄር ይህን ስቃይ ይክፈልህ ይሄው እድሜ ሰጥቶህም እንደ ጉም ብን አሉልህ።

  • @abdih3536
    @abdih3536 3 роки тому

    ይህንን ቪድዮ ስሰማ እውነት ሰው መሆኔን ጠላሁ አይ ሰው እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ ቀን ለዚህ ምስክርነት አበቃ

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 3 роки тому +2

    እባክህን መጽሀፍ ጻፍ የመጻፍ ቅዱሳችንን ሀይል ሁሉም ይስማ

  • @user-ff6un4tt5d
    @user-ff6un4tt5d 3 роки тому +2

    ሱባሀን አላህ የጭካኔ ጥግ የጃቸውን ይስጣቸው

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat1448 3 роки тому

    አሜን እዉነትና ንጋት አያደር ይጠራል
    ስለሆነልህ ነገር ሁሉ ቸሩ አምላካችን እግዚዓብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብሩም ከፍ ይበል ።

  • @daspiescan3587
    @daspiescan3587 3 роки тому +25

    This story should be come as a book ( True story based on this ) He need to find or contact people to help him even film can be produce God help !!!

  • @mesraktassew6658
    @mesraktassew6658 3 роки тому +2

    This is the best discussion I have ever heard. It makes me so proud to hear these fine Ethiopians. May God bless you all.

  • @asterhabte7069
    @asterhabte7069 3 роки тому

    አይዞህ ወንድሜ የደረሰብህ ነገር ለመስማትም የሚከብድ ነው ግን እድሜ የሰጠህ እግዚአብሔርአላማ አለው በቀል የእርሱ ነው ገና ብዙ ታያለህ እነዚህ የሰይጣን መጋለቢያዎች ከምድር ላይ አሁንም ይዋረዱ

  • @uksle9868
    @uksle9868 3 роки тому +7

    Omg this very sad and painful😭😭😭😭😭may God bless you🙏🙏

  • @awolnur182
    @awolnur182 3 роки тому +4

    በዕዉነት ልብ የሚነከ ነገር ነው እነዚህ አዉሬዎች በኢትዮጵያ ምድር እንዴት እንደተፈጠሩ ይገርመኛል

  • @freweinigebremicheal9515
    @freweinigebremicheal9515 3 роки тому +1

    Ene migermegn Oneg mibal ye Oromo netsa Awiche Bayuch Ene Bekele Gerbana Lilochim Ke weyani Gar Megitemachew Yigermegnal...... Yaterefeh Egziyabhear new kibru yisfa Lemedaniyalem ...... Ayzoh Wendmi FROM ERITREAN Sis

  • @hayatmuhammed2267
    @hayatmuhammed2267 3 роки тому +4

    ይኸን ቀን ለማየት እኳን አበቃህ እጅነር እዳለ

  • @sintayehutadese8824
    @sintayehutadese8824 3 роки тому +5

    ጌታ ሆይ ምንድነው የምንስማዉ የጭካኔ ዘመን የሰራዊት ጌታ አንተ ጠብቃን

  • @zedmohammad8387
    @zedmohammad8387 3 роки тому +5

    በሄወቴ 30 አመቴ ተተወለድኩ እደዝህ አይቸ ም ሰምቸም አላቅ 😭😭😭

  • @Smilegirl-m6e
    @Smilegirl-m6e 3 роки тому +16

    አቤት ጭከና በአገራችን ይህ ሁሉ ስቃይ በእውነት እነዚህ ሰዎች ናቸውን ?
    እግዚአብሔር ይፍረደው

    • @birhanetefera3668
      @birhanetefera3668 3 роки тому

      Frede iko amed aderegachew bezerachew yidres yeteregemu yihunu

  • @aynihmichael5769
    @aynihmichael5769 3 роки тому +9

    እበካችሁ ሰው በሰውነቱ ይከበር ዘንድ አንድነታችንን እናጠናክር

  • @maqaram8997
    @maqaram8997 3 роки тому

    ምን አይነት አዉኤዎች ናቸዉ አየክ ዉንድሜ ጊዜዉን ጠብቆ እራሣቸዉ በቆፈሩት ጉድጓድ እራሣቸዉ እየገብበት ነዉ እግዚአብሄር እንኳን ለዚህ አበቃህ

  • @kinfeadinew5475
    @kinfeadinew5475 3 роки тому +1

    መልስህን ፈጣሬ ይስጥህ እውነት በፈጣሬ መተማመንህ ከብዙ ነገር ያወጣህ አምላክ መልሱን ይመልስልህ

  • @tamiratdana3487
    @tamiratdana3487 3 роки тому +2

    ምዛናዊ ና ከዘረኘነት የነፃ ይሁን የእስካሁኑ መልካም ነው

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 2 роки тому

    ምን ሴት ልጅ ናት ሕፃን ናት እንጅ አሁንማ ማን ይሰማሃል መቼ ማሰዋየት አቆሙ ያ ሁሉ አልፎ መልሶ ገዢ የሆኑት እነሱ ው ናቸው

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se День тому

    በስማም እውነት እነዚህ ሰዎች አሉ

  • @genetxyz3369
    @genetxyz3369 3 роки тому +1

    ኡፍፍፍ በጌታ ስም እንዴት ይከብዳል ይምር ነቀርሣናቸው😭😭😭😭

  • @debora934
    @debora934 3 роки тому

    ምን ጉድ ነዉ እንዲህ አይነት ሰዉም አለ ምድራችን ላይ በየሱስ የኔ ጌታ እንኳን አተረፈ

  • @tayemame2937
    @tayemame2937 3 роки тому +1

    ወይ አምላኬ አቦ ፅንአቴን ይስጥህ በጣም አዝኛለሁ ግን እግዚአብሄር መልካም ነው

  • @medishimles900
    @medishimles900 3 роки тому +1

    ትግራይ ወድ ልጀ አይወለድብሺ

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጵያን ክፉዎች ፈዉስ አገራችን እንድትባረክ።

  • @yemareyamelegi2483
    @yemareyamelegi2483 3 роки тому +1

    ወንድሜ እግዚአብሄር ነው በክነ ጥበቡ ያተረፈህ ያሳለፍከውን ህይወት በሙሉ ለኛ ምስክርነት ስለሠጠኸን እናመሠግናለን ገና ረጅም እድሜ ትኖራለህ እነሱም አሁን በተራቸው ሞትን ፈርተው ጫካ ጫካውን እየሮጡ ነዉ ነብስ ምን ያህል እንደሚያሳሳ አሁን እያዩ ነው አንዳንድ የኦሮሞ አለቅላቂዎች ከወያኔ ጋር ገጠመው አገር እየረበሹ ያሉ ያንተን ቃለ መጠየቅ ቢያዳምጡ ወያኔ ማን እንደሆን ይረዱ ነበር

  • @messiphone-qi6se
    @messiphone-qi6se День тому

    እረ ባካቹ ዘመዶቻችን የት እንዳሉ ኡኡኡኡኡኡኡኡ

  • @funnyclips4661
    @funnyclips4661 3 роки тому +4

    በ እውነት ጎበዝ አንዳንዱን ለማመን እንደ ሰው ይፈትናል ግን ደሞ ምን አገኛለሁ ብሎ ይዋሻል አሁን ይሄ ሰውየ::

    • @user-fz1wf7im2v
      @user-fz1wf7im2v 3 роки тому +1

      ወያኔን አልወድም ግን ውሸት ብቻ ነው የሚአወራ እባብ ከበላ መርዙ አይገለውም በቻይና የሚበሉት መርዙን አውተው በሳት ሽረው ነው አይጥና እባብ እየበላሁ ኖርኩ ይላን

    • @frewoyniferede591
      @frewoyniferede591 3 роки тому

      @@user-fz1wf7im2v እንግዲህ ከዋሸ ለራሱ ይብሰዋል ግን ሱብቻ አይደለም ቡዙሰውች ብሶታቸውን ሲያሰሙ ይታያሉ

  • @sewbehgeru1027
    @sewbehgeru1027 3 роки тому

    ቸሩ ፈጣሪ እንኳ ለዚህች ቀንና ሰዓት አደረሰህ።የጁንታውን መጨረሻ አየነው

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 3 роки тому +2

    You should teach other . Write a book . I am shocked what I am hearing
    Justice has to be served. All those who involved should be caught . So sorry brother you had to go through this 😪😪😪

  • @tilahunmekonnen8423
    @tilahunmekonnen8423 3 роки тому

    የቲፒኤልኤፍን ሸር ጭካኔና ግፍ ባውቅም ይኼኛው አመመኝ። ወንድሜ ውነትም ያለኸው በፈጣሪ ቸርነት እንጂ መሞት ነበረብህ።። አሁንም ጌታ ፅናቱን ይስጥህ።

  • @mahiafrika7596
    @mahiafrika7596 3 роки тому +6

    የህዋህት ጁንታው ጭካኔና በደል ገደብ የለውም ኡፍ ምን አይነት ሰዎች ናቸው ግን
    ተመልከቱ የእነዚህን ጁንታዎች ክፉ ስራ እግዚዮ ተወርቶ የማያልቅ ነውር ነው ያላቸው እግዚኦ

    • @frewoyniferede591
      @frewoyniferede591 3 роки тому +1

      እውነት ነው እነሰለም ተስፋየ በሰው ጫማ ሁነው የሰው ስቃይ ሳያዩ ለጁንታ የተከላከሉ ነው ያሉ

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 3 роки тому

    ምን ዓይነት ጽኑ ፍጥረት ነህ ፣እውነትም እግዚአብሔር ታምራቱን እንድትናገር ያደረገህ ሰው ነህ ፣ ይህ ተአምር ቢጻፍ ለቀሪው አስተማሪና ወቃሺ ይሆናል ፣
    ጻፈው ።

  • @user-iu9zf6ec1v
    @user-iu9zf6ec1v 3 роки тому

    እረ ይሄ በጣም ያማል ምን እንደሚባል አላውቅም ለመስማት የሚዘገንን ለአይምሮ የሚከብድ ነው

  • @mekedesgirma3153
    @mekedesgirma3153 3 роки тому

    ጌታ ሆይ ምን እንደምል አላዊቅም ከሂትለር የባሰ ታሪክ ሰዉ በሀገሩ ሰዉ በወንድሙ ላይ ያረጋል??ዋናዉ በቁሙ የሚራመድ ሰይጣኖች ከቲኢዪዸያ አለ ብዬ እኔ አስቤ አሌዉቅም ግን የጌታ ፍርድ አይቀርም ካልዳኑ የዘላለም እሳት የማጥፋ ይጠብቃቸዋል ወይ እምነት የዚህ ሰዉ ጌታ ለምስክርነት አቆመህ እነዚህ ዲያቢሎሶች

  • @frewoyniferede591
    @frewoyniferede591 3 роки тому +1

    እውነት የተናገረ ሁሌም ያሸንፋል

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i 3 роки тому

    እጊዚኦ መሐርነ ክርስቶስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ምን ጉድ ነው እነኚህ ሰው መሳይ ጭራቅ ናቸው ወንድሜ አሁንም ፈጣሪ ይርዳችሁ አንተንም ቤተሰቦችህንም።

  • @mengistuadghie6532
    @mengistuadghie6532 3 роки тому +8

    For new generations most Write a book Really Really oh my God soso said.

    • @frewoyniferede591
      @frewoyniferede591 3 роки тому

      ቢፃፍ በቀል ነው እንጂ ምንይጠቅማል

  • @GudeFella
    @GudeFella 3 роки тому +15

    God was really looking after you.

  • @lidiya727
    @lidiya727 3 роки тому

    እግዚአብሔር ያፅናናህ ኡፉ አይዞህ አባ
    ግፈኞች

  • @user-ew8cp3kg7x
    @user-ew8cp3kg7x 3 роки тому

    እንኳን በስላም ለኢትዩጵያ ሃገርክ አበቃህ እኔ በእውነት ሃገር አለን ብለን እናስብ ነበር ግን ሃገራቺን ያለው ቺግር ፊልም እራሱ የለም ህስቢንአሏህ ወናመል ወኪ

  • @mussieabraham9393
    @mussieabraham9393 3 роки тому

    የዚህ የግዚአብሔር ልጀ ስልክ ቁጥሩ ብትጽፉልን እባካቹ? ? ?

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 3 роки тому +1

    ወይ ሰው ውይ ሰው መሆኔን ጠላሁ አቤት ጭካናቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 3 роки тому +1

    አቤት መኖር ደጉ ስለ ሁሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን.☝👂📖🙌😢😢😢👈

  • @freweinizere7098
    @freweinizere7098 3 роки тому +14

    Kefyalw God bless you.

  • @tigana9453
    @tigana9453 3 роки тому

    በእየሱስ ስም የምንሰማው በሰዉ ልጅ ላይ የሆነ ነገር ነዉ ጌታ ሆይይይይይይይ

  • @kinfeadinew5475
    @kinfeadinew5475 3 роки тому

    ያማል ያማል ውይይይ አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ ኸረ መብቴ ይሰጠው ያስለቅሳል

  • @ሀገሬኩራቴነሽለኔእምየኢት

    ይሄን ነገር ልመን ወይስ አልመን ምክንያቱም ከኔ አእምሮ በላይ ነው ማለቴ የሆነ የሆረር ፊልም ወይኖም ልብ ወለድ ነገር እየመሰለኝ ነው

  • @zewdiwon3932
    @zewdiwon3932 3 роки тому

    አይ ሠው መሆን እምነትህ የጉድ የጉድ አገር እምነትህ አድኖሀል እግዚኦ !!!!!! ያበዱ አውሬዎች አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ውጊያው የፈጣሪ ነው ፀሎት አሸናፊ ነው

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 3 роки тому +1

    ያለቀን ነብስ አትወጣም 😭

  • @alberteinstein9034
    @alberteinstein9034 Місяць тому

    I like it how he explain his history moralisch Hard man

  • @user-bp5hi3ru5p
    @user-bp5hi3ru5p 3 роки тому

    አይዞህ የኔ ጌታ እግዛብሔር ያፅናህ 🙏🙏🙏💙🌾💋👄

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 2 роки тому

    ኡፍ ያሁኑ ይባስ ነው አይዞክ አባቴ ይነጋል
    💔💔💔💔💔💔💔

  • @tittierybakehweregatenaaba2364
    @tittierybakehweregatenaaba2364 3 роки тому

    Abety yenesou ጨካነይ አግዚአብሔር ይፈረደባቹ enqan አግዚአብሔር አተረፍህ