#zaramedia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 жов 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @zaramedianet
    Zelle/cash app-571-622-8891
    donorbox.org/s...
    gofund.me/6229...
    #Zaramedia #ZaraTigray #Ethiopia #Amhara #Eritrea

КОМЕНТАРІ • 219

  • @Zaramedianet
    @Zaramedianet  3 місяці тому +15

    subscribe, share, like, comment. Zelle/cashapp -571-622-8891 Join monthly membership donorbox.org/support-zara-media-network or gofund.me/6229ecd0

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad 3 місяці тому

      አተ፤yአማራ፤ወገን፤ነህ፤ተባረክ

    • @AbeerSanad
      @AbeerSanad 3 місяці тому

      ጌታቸዉ፤እረዳም፤መገደል፤አለበት፤yትግራyን፤ህዝብ፤yስገደለዉ፤ጌታቸዉ፤እረዳ፤መሆኑን፤አትርሱ

  • @TadesseHagos-eh7by
    @TadesseHagos-eh7by 3 місяці тому +9

    ጤናና እድሜ ይስጥህ በርታ ጀግናው

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 3 місяці тому +14

    እነዚህ ን ባለጌዎች አምላክ ለምን ዝም አላቸው ዓይናችሁን ሽፍኑ እናሞኛችሁ የሚል ፋሽስት መንግሥት በሐስት የተሞላ መንግሥት ውሳኔ የሚስጣቸው አምላክ ነው

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 3 місяці тому +6

    Wherever he flees, he should be brought back and face justice.

  • @beletegirma5894
    @beletegirma5894 3 місяці тому +6

    በጣም ደስይ የምታቀርቦው የሐገር የምታቀርበው በጣም ደስይላሊ

  • @KflomGereziher
    @KflomGereziher 3 місяці тому +6

    ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ፈጣሪ ስታሊን ሓዉና ጅግና❤

  • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
    @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 3 місяці тому +8

    ስታሊን ጅግና ወዲ ህዝቢ❤❤❤❤

  • @iloveessey
    @iloveessey 3 місяці тому +3

    stalin በጣም ነዉ ደስ ያለኝ በአንተ program ስለእዉነት ስለፋኖ ስለ አማራዉ ህዝብ ስለቆምክ

  • @damtewleta6359
    @damtewleta6359 3 місяці тому +2

    ታዝሜንያ አውስተርልያ ለዳንኤል ክብረት ትሰጠው ይሁን ጊዜው ሲደርስ እናያለን

  • @Ele_Simri
    @Ele_Simri 3 місяці тому +2

    Thank you Staline 👍🙌👍🙌👍

  • @AbeerSanad
    @AbeerSanad 3 місяці тому

    ተባረክ፤እወነት፤እወነቱን

  • @Chalat3577
    @Chalat3577 3 місяці тому +2

    Let keep our differences and unit together to remove this mafia group from the office. As far as Abiy is in office it's unthinkable that the country gets peace.

  • @DestaAbebe-cj6lb
    @DestaAbebe-cj6lb 3 місяці тому +3

    አዎ እንታገላለን።

  • @shumuyebelayteklebrhan8466
    @shumuyebelayteklebrhan8466 3 місяці тому

    ቐፅለሉ!

  • @getuabrham
    @getuabrham 2 місяці тому

    Tbarek

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 3 місяці тому

    ጋኔል ክብረት እድሜህ ይጠር መድሃኒአለም እድሜህን ያሳጥረው ፈጣሪ እድሜህን ይቁረጠው አላህ እድሜህን ያሳጥረው አላህ በአንተላይ ይጨክን ፈጣሪ አንደበትክን ይዝጋው አሜን

  • @WXY7007
    @WXY7007 3 місяці тому +1

    እኔ የኢትዮ ነገር በጣም ይገርማል አሁን የህወሃት ነገር ራሰቸውን መለዓክ አድርገው ስያቀርቡ ይገርማል

    • @MikiBercy-cp7su
      @MikiBercy-cp7su 3 місяці тому

      ህወሓት ካላላችሁ አታድሩም ጃዊሳ አተላ ስብስብ እንከፍ

  • @abanav57
    @abanav57 3 місяці тому +1

    ዱያቆኑ የጠ/ሚ የገደል ማሚቱ ነው። ቃል በቃል ነው የሚናገረው።

  • @TedrosMulugeta-ln7bd
    @TedrosMulugeta-ln7bd 3 місяці тому

    ፁቡቅ ገርካ ንግሮ እስታሊን ሓወይ

  • @selamntgrayadey2059
    @selamntgrayadey2059 3 місяці тому +1

    ፈጣሪ ይጨክንልህ ኣውርየ

  • @tesfaldetleghesse2679
    @tesfaldetleghesse2679 3 місяці тому

    THANKS STALIN FOR ALL YOU DID WE LOVE YOU !! KEEP CONTINUE

    • @abbeyene
      @abbeyene 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @БелайМулугета
    @БелайМулугета 3 місяці тому +4

    ስታሊን አንተም ታወራለህ አብሮነትን አፈረሱት ትላለህ መሳቂያ።

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 3 місяці тому

    ሰላም ሰላም❤❤❤❤

  • @kebnesh4482
    @kebnesh4482 3 місяці тому +1

    አልጠግብ ያለ ሲያስታዉክ ያድራል እንደ ወ ወ ያኔ

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 3 місяці тому

    ፈጣሪ ይጨክንባቸው

  • @AbaynehTechere-kr9rh
    @AbaynehTechere-kr9rh 3 місяці тому

    የሀይማኖት አባቶች እና ዲያቆናት አስተምሮአቸው ስለ እውነት ነበር ምክንያቱም የእግዚአብሔር ቃል መሰረቱ እውነት ላይ ነውና። እንደዚህን አይነቱን ዲያቆን ነኝ ባይ ግን ያፈራችው እንዴት አይነት ቤተክርስቲያን ትሆን? ምክንያቱም አንድ እውነት በአፊ የማይዞር እውነት የማይታየው እውነትን ለሀሰት የሚሸጥ።

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 3 місяці тому

    ከአማራ ዲያስፖራ ይልቅ ስታሊን የተሻለ ለአማራ ድምጽ ሆኗል

  • @seyoumasefa8818
    @seyoumasefa8818 3 місяці тому +1

    Beshtegna leba enawkachewalen asgeday geday

  • @akliletsigie8932
    @akliletsigie8932 3 місяці тому

    እኛ ምን አገባን የትም ይድረስ

  • @ShodiplcSodi
    @ShodiplcSodi 3 місяці тому

    ወንድሜ ኮንዶሚንየም የመዘገበው ኢህዲግ ነዉ ወይስ ብልፅገና ተወ እንጂ ባንዴ ጨርቅህን ሳታውልቅ አዲስ አበባ ሰትት ብልህ ልተገባ ነው

  • @TesfayeBachure
    @TesfayeBachure 3 місяці тому

    Yeshe Liji sile shegeri mini abbahi agebahi

  • @AbelSeid-q7l
    @AbelSeid-q7l 3 місяці тому +1

    Lemagne yetigray komata beamerica seltedegfek ewnet kene gar nw ateble

  • @shewajemmale1076
    @shewajemmale1076 3 місяці тому +1

    Stalin about "chikane" Ethio forum already mentioned it, to be liberal give a credit for Ethio forum

  • @hanaeshetu2714
    @hanaeshetu2714 3 місяці тому

    Ewnti salewerhi enamesgnhelin

  • @asmara3973
    @asmara3973 3 місяці тому +2

    😂😂እጁን ለጃዌሳ ይስጥ ልብስ አጣቢ ይሁናል ሺትቤት አጣቢይሁናል😂😂😂

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 3 місяці тому

    እስራኤል የምገኝ ኢተዮጵያኖች የከፈልነው ይበቃል

  • @shumuyebelayteklebrhan8466
    @shumuyebelayteklebrhan8466 3 місяці тому

    Proud of you Stalin!keep struggling

  • @kebnesh4482
    @kebnesh4482 3 місяці тому +1

    ሀገር ለማፍርስማ ከውያኔ በላይ የስራ ማነዉ?

  • @zemene4258
    @zemene4258 3 місяці тому +1

    ትዝብትህን አደንቃለሁ። ሆኖም ግን የዘር ማጽዳቷ ነገር ትግራይ ላይ ሲሆን ብቻ ትርጉም የሚኖራት አድርገሃታል። የትግራዮሥ ባይሆን አለም በውል ሰምቶታል።
    ዘር ማጽዳት እኔዴትና ማን እንዳመጣት ከአኔተ በላይ በቅርብ የሚያውቃት የሌለ ሆኖ ሳለ የማይካድራዋን የወለጋዋ የመተከሏ ወዘተን እኮ አለም የሠማው አልመሠለም።
    ቤተክነት በሠበብ ታግታ የፓለቲካ ጥቅም ማሥከበሪያ መሆኗስ አመጣጡ መቸ እና እንዴት አንዴት ነው? ዘመናትን ተዋልዶ በኖረ ሕዝብ መሃል የወርቅ ዘር ጨዋታን ማን አመጣው ሲባልስ?
    ተንኮልና ክፋቱን ማን ዘራው ማንአጨደው ማንአተረፈበት ሢባልስ?
    መፍራትሥ ፈጣራ የታዘበውን ነበር። በጉብዝናም በብልጠትም አይሆንም። ለሠማይም ለምድሩም
    የሚበጀው ለሠው ልጅ ክብር ሲባል የሚባለውን መመሥከሩ ነው።

  • @FishaFitsum
    @FishaFitsum 3 місяці тому

    Staln,yezeh,ganen,dimts,ataseman❤

  • @SeyoumgetuTegene
    @SeyoumgetuTegene 3 місяці тому +1

    በእውነት።ያአንተን ቻናል በጣም አ ያለሁ ምክንያቶም ለሰዉ ልጅ ነዉ የምትናገረዉ ዘረኝነት የለብህም ሚዛናዊ ነህ እንውደሀለን

  • @احمدياسين-د5ن
    @احمدياسين-د5ن 3 місяці тому +2

    አይ ዛራ ሜዲያ ይህኮ አልሰማሀዉምደ የትግራይን ህብ ቀቅለህ ብላ የለኮነው ያኔነው ሰዉ አለመሆኑን ያወኩት እኔ አማራነኝ ግን የትግራይ ልጆች ኳደኞቸናቸዉ

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 3 місяці тому

    selam sbek kebt

  • @akliluaki6000
    @akliluaki6000 3 місяці тому

    መቀሌ ይምጣ እዴ ብእሮ

  • @777-Jesus.
    @777-Jesus. 3 місяці тому +1

    What is the secret behind Blinken not stand for other ethnicks like he did for tigriance?

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 3 місяці тому

    seytan kibret yemiyaswegd #1 jegna yitfa

  • @britawita3738
    @britawita3738 3 місяці тому

    ስታሊን ጅግና❤️💛✊🏽

  • @bobameno1982
    @bobameno1982 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @mequanentantigegn2851
    @mequanentantigegn2851 3 місяці тому

    victory for FANO

  • @WeynshetTekle-rm1yp
    @WeynshetTekle-rm1yp 3 місяці тому +3

    የዚች ሀገር እርግማን ህውሐት ናት የሚገርመው የአማራ ህዝብ ስንቱን ችሎነው ችግሩ አንገቱጋ ሲደርስ ወደ ትግል የገባው ካሁን በኋላ ሊያቆመው የሚችል ምድራዊ ሀይል የለም !!!!

    • @profit-zf7dg
      @profit-zf7dg 3 місяці тому +1

      ሚልዮን ዓመት ብትዋጋ ባንዲራው ላይመለስ ተቀይራል ብሄር ብሄረ ሰብ የራሱን አከባቢ በራሱ ማስተዳደሩ አይቀርም በሄዳችሁበት ገዥ አትሆኑም ስደተኛ ናችሁ

    • @shewajemmale1076
      @shewajemmale1076 3 місяці тому

      Fesam yaweleha ahun kit, kitehen eyekeref setalekes tenoraleh komata

  • @futsumgful
    @futsumgful 3 місяці тому

    Why u cut the video Blinken talking about TPLF crime

  • @bg9694
    @bg9694 3 місяці тому

    ይሄ ገዳይ የትም ይሂድ የትም ፍርድ ላይ ይቀርባታል አያመልጣትም

  • @asmara3973
    @asmara3973 3 місяці тому +1

    😂😂😂ተው እይ ሳሌኔ አሜሪካ ከትግራይ ታጣቂውች ጋ ሁና የአማራን በአማራ ህዝብ ጅነሳይድ እየፍፀመች ነው አሜሪካ የወያኔ አሻጉሌት ናት እሳም ተጠያቂ ናት በስሜን እዝ በተደረገው ጭፍጨፋ አሜሪካ እጅ አላት።

  • @HaileMekonen-ew3ks
    @HaileMekonen-ew3ks 3 місяці тому

    የሱ ኣስተሳሰብ ነው ለሚሊኖች ዕልቂትኔ ፍጅት ይኸ የና ቡችላ የት ኣባቱ ነው የሚደበቀው ሞቶ እንኳን ኣስከሬኑን መሬት ትተፋዋለች

  • @MekdiGebre-f3g
    @MekdiGebre-f3g 3 місяці тому

    አሁን ይሄ ሰው ነው በፍርፋሪ በሆዱ ሀገርን የሸጠ አንተን ብሎ ዲያቆን እግዚአብሄር አንተላይ የሚፈርደው ፍርድ በጣም ከባድ ነው እመን

  • @HoneyHoney-ud4ct
    @HoneyHoney-ud4ct 3 місяці тому

    👍👍❤️❤️❤️❤️🎉🎉

  • @solomonzerat7043
    @solomonzerat7043 3 місяці тому

    ድሮስ ዲያቆን ተብሎ" ፖለቲከኛ"ፓለቲከኛ ተብሎ ዲያቆን : ስለ ጨነቀው ገና ብዙ የወራል ያለቀለት ሰዉ ነዉ ማንም አይምረውም::

  • @WerkalemahuTekle
    @WerkalemahuTekle 3 місяці тому

    አማራ የሌለበት

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 3 місяці тому +1

    እንዴ ጦርነቱን የጀመርከው አንተው፣ አማራን ኤርትራን አፋርን ያጠቃኽው አንተው። በምን ሂሳብ ነው ጄኖሳይድ የምትለው?

  • @TesfalemDiresAlem
    @TesfalemDiresAlem 3 місяці тому

    ጀግናው አገኘሁ ተሻገር እንዲኽ ብሎ ነበር።በ2013 ዓ/ም ህውሓት አማራ ክልልን ከመውረሩ ፤በፊት ህውሓት አማራ ክልልን ከረገጠ ሽጉጤን እጠጣለሁ በሚለው ማህበረሰብ አንቂ የሚታወቁት ክቡር አፈ ጉባኤ ዛሬ ራታቸው በልተው ይሆን!??

  • @tsehaygidey3753
    @tsehaygidey3753 3 місяці тому

    መፋትሄ ምንድነዉ

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 3 місяці тому

    ያው አለቃውን ተከትሎ አለም አቀፍ ፍርድ ቤት ይቀርባል! እሱና ስዪም ተሾመ አይቀርላቸውም!ይህ ደብተራ በግምት ነው የሚናገረው!

  • @getuabrham
    @getuabrham 2 місяці тому

    Tebarke 40/60 bat beluben awnem negrlen gegna neh !

  • @rozalewis6506
    @rozalewis6506 3 місяці тому

    TABTABbA Gunntaa 😂😂😂😢😢😢💪💪💪👏👏👏

  • @STAMA123
    @STAMA123 3 місяці тому

    ሳጥናኤል ክስረት አውሬ ከመጨከን ውጪ ምን ያውቃል ርህራሄ ከየት ያምጣው እግዛቤር ይገስፅህ!!!

  • @ahmedinmohammed-bj7lu
    @ahmedinmohammed-bj7lu 3 місяці тому

    Justice delayed is justice denied so please keep it up and let's see the final or end result soon

  • @senaitgebregiorgis6072
    @senaitgebregiorgis6072 3 місяці тому

    እውነት ብለሃል ግንቦት 20 አሸናፊ ሁሌም ያክብረዋል:: 🎉!

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 3 місяці тому

    ዳኒአም ዳቆንነትን ተሰረዞ ምላሱ ነው የነበር

  • @danielwoldu1855
    @danielwoldu1855 3 місяці тому

    ወንድ ነህ በርታ ይሄ ዳንኤል የሚሉት የሰይጣን ቁራጭ ነው

  • @MelakuFantaye
    @MelakuFantaye 3 місяці тому

    ጋኔል ክስረት ሲንጋፖር ጥገኝነት ሊጠይቅ ይቸላል::

  • @mesfinbekele9931
    @mesfinbekele9931 3 місяці тому +1

    What about tigres like genociders.

  • @gashawmenberu6215
    @gashawmenberu6215 3 місяці тому

    እኔ እኮ እናንተም እንዲህ ታወራላችሁ፡፡ አሁን ደግሞ በቃ ማውራት!!!

  • @samsonm2011
    @samsonm2011 3 місяці тому

    ሰላም ስታሊን ወግ ኣዋቂ ስለሆንክ
    ( እንደሚታወቀው በትግራይና ኤርትራ እህቶቻችን ሴሰኝነት ነውር ነው)
    ሴትዬዋ ሴሰኛ ሆና ኖራ ባልዋን ብታስቸግረው በጣም ተብሳጭቶ ብልቱን ቆርጦ
    እንድታያው ፊትለፊት ኣስቅመጠላት ታድያ ሴሳኛው ሴት ምን ኣለች መሳላች ሁ
    ኣይ ሞኞ ማን ተጎዳ ታድያ

  • @HailayHailu
    @HailayHailu 3 місяці тому

    ዳኒኤል ክብረት ሃገሪቱን ከሚያፈርሷት ምናልባትም ካፈረሷት ሰዎች ግምባር ቀደም ሰው ነው።

  • @yohannesyared700
    @yohannesyared700 3 місяці тому

    yihe irkus yeteregeme,Ganel(daniel) Kibret,EGZIABHIER yesirawin yistew.Yenitsuhan dem beju alebet.Fetari ye tigray inatochin yatsinanalin.

  • @sesabraham4885
    @sesabraham4885 3 місяці тому +1

    Danel.klk blayi.tkejel.new lmn weyane eskzare sytan new.bzu sew yegaral.ltgrayi.elkit tetyakew tplf becha new. Bliken..trgum.ylewm. acherbari.weyane.sera new.

  • @UmarMahmad-u2e
    @UmarMahmad-u2e 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Gossaye-vk4pz
    @Gossaye-vk4pz 3 місяці тому +1

    Aneta erasehe tedabalaleqehe
    Lazehe hulu meseqeleqele wayana nawe tatayaqe
    Mareze teloben yahedawe

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 3 місяці тому +1

    ግን ግን አማራም በጄኖሳይድ የተነሳው ወያኔ እምስ ክልል ገብቶ የፈፀመውስ ለምሳሌ በማይካይድራና በላሎችም። ወይስ የአሜሪካ ተወካይ የተናገረው ብቻ ነው የሚታመነው። አንተ እውነትን እየተናገርክ 😎

  • @peace-for-all.
    @peace-for-all. 3 місяці тому

    ስታሊን ጀግና👍

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 3 місяці тому

    Yifogralu sewochachin

  • @esubaliwgebre4282
    @esubaliwgebre4282 3 місяці тому

    ዳንኤል ከጭራቅነት ወደምን ለመለወጥ ፈለክ

  • @AligazLeu
    @AligazLeu 3 місяці тому

    ጋዜጠኛ ስታሊን በእናንተ ቤት ሽማግሌ መሆን ነውር ነው እንዴ? ቢበዛ ቢበዛ እንደ ምርኮኛው ስብሓት ነጋ ይማረካል

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 3 місяці тому

    Yeha Ganiel Kesrte yeshagte Amro Teshekemo Yeshagtew Afu beyemideaw Yekershale Meslotal Yegiza Guday New

  • @terefefiqire4497
    @terefefiqire4497 3 місяці тому

    የሰዉ ሥጋ መብላት ነዉ ይቀረዉ መግደሉን እማ እየስሩ ነዉ የጋኔል ክፍት ሥራ!!

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 3 місяці тому

    አገኘሁ አረቄ ጠጪ ሰካራምና ማሃይም መሆኑን ያሳያል ብአዴኖች አህዮች ናቸው

  • @brookzeleke
    @brookzeleke 3 місяці тому +1

    መከላከያን እንኻን ያፈረሰው ወያኔ ነው አታምታታ

  • @musealemayehu6734
    @musealemayehu6734 3 місяці тому +2

    Ante atamelitm. Ye Hager kehadi, ye Amara na Afar aschefichafi neh.

  • @freeghnn
    @freeghnn 3 місяці тому

    ስታሊን የዜና ኣቀራረብህና ትንተናህ ከሌሎቹ ይሻላል ብዮ ኣምናለሁ ነግር ግን ይህ ጀኖሳይድ ተብሎ በትግራይ ፖለቲከኞች የሚቀነቀነው ፕሮፖጋንዳ መልሶ እንዳይበላቸው ቲፒሌፍ በኢትዮጵያ ላይ በተለይ በኣማራው ላይ የፈጸመው በመረጃና በሰዎች ምስክርነት ስለፈጸመው ጀኖሳይድ ለምን ኣታወራም? ፤ በትግራይ ጦርነት ጊዜ ለተፈጸመው ወንጀል በትግራይ በኣማራና በኣፋር ላይ ማለት ነው ማነው ተጠያቂው ፤ በጊዜው በተፈጠረው የፖለቲካ ውዥንብር ለ ኤርትራ ቀዳዳ የከፈተው ማነው? ይህ ጥያቄ መመለስ ኣለበት ፪ ሀገርህ ተደፍሯል መከላኪያው በግፍ ተገድሏል ብሎ ፕሮፖጋንዳ ነዝቶ መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጦርነቱ ውስጥ እንዲዘፈቅ ያረገው ማነው? ይህም ጥያቄ መመለስ ኣለበት ፫ በትግራይና በኣማራ ድንበር ላይ ለተፈጠረው ግጭት ለሚፈጠረውም ደም መፋሰስ ማነው ተጠያቂው? ፬ የትግራይ ህዝብ በቅርቡ በታሪክ እስከሚታወቀው ድረስ በትንሹ ፵ ኣመት በጦርነት ማዕበል ውስጥ ያለፈ ኣሁንም በድህነት ኣዘቅት ውስጥ ያለውን ህዝብ ፤ ሰላም ኣስፍኖ ዕረፍት እንዳያገኝ በችግር የሚተግትገው ማነው? እነዚህ ጥያቄዎች በዕውነት ሲመለሱ መፍትሄ ይገኛል ፤ የውጭ መንግስታት ጀኖሳይድ ስላሉ ብቻ ያንን ማራገብ የባሰ የማያባራ ጥርጣሬ ኣለመተማመንና የ መጎዳዳትን ስርዐት የሚያሰፍን ይመስለኛል ፤ የትግራይ ህዝብ የሚያስፈልገው ውሀና ምግብ ነው ፖለቲካውን ከማንም የበለጠ ተክኖታል ፤ ውሀ ከተለያየ የኣማራ ክልል ጠልፎ ወደትግራይ ክልል ማስገባት ይቻላል ይህም በሁለቱ ህዝቦች መሀከል መቀራረብን ይፈጥራል ይህ ኣንድ ምሳሌ ነው

  • @HayelomAraya-o5g
    @HayelomAraya-o5g 3 місяці тому

    ስታሊን እውነተኛ ሚድያ ጭራቆች የት አባታቸው ይገባሉ በስታሊን ረካሁ

  • @mahilet1817
    @mahilet1817 3 місяці тому +2

    Yesew teneshe😂😂😂😂

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq 3 місяці тому

    ስታሊን ወዲ ሸርሙጣ ዳንኤል ስለወያኔ በፊት የገለፀው ትክክል ነው እያየው ነው

  • @GeberemeskelGetachew
    @GeberemeskelGetachew 3 місяці тому

    Achebchabiw New Migremw Yezi Erkuse Negegre

  • @gashawmenberu6215
    @gashawmenberu6215 3 місяці тому

    ውይ!!! እንዴው አንተም ስለቤተክርስቲይን ታወራለህ ሌላው ይቅር፡፡ ሁላችሁም ያሁኑም ያለፋችሁት እኮ ለኢትዮጵያ አትሆኑም በቃ አትተውም እንዴ!!!

  • @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ
    @ጓልወየንቲ-ሸ3ኸ 3 місяці тому

    ሳጥናኤል ክብረት ፈጣሪ ይገልብጥህ ወሬ የውሬ ዘር👹

  • @AmanAmdihunn
    @AmanAmdihunn 3 місяці тому

    የ ዘረፈውማ ውያኔ ነው ይህን ስትናገር አታፍርም ተብታባ

  • @SelamawitAlemayew-k8v
    @SelamawitAlemayew-k8v 3 місяці тому +1

    ሀገርም ሀይማኖትም የፈረሰው ወያኔ 4ኪሎ የገባ ቀን ነው

    • @Alemaz-vi7on
      @Alemaz-vi7on 3 місяці тому

      ወያኔ ሀይማኖታችሁን አከበረ ቤተክርስትያን አፀዳ አ.አ. እኮ እናውቃታለን ከወያነ በፊት እናንተ ቅናታቹህ ራሳቹህን አፈረሳቹህ::

    • @tesfayaberhe
      @tesfayaberhe 3 місяці тому

      ከፍት !😂

  • @maryeshumye9169
    @maryeshumye9169 3 місяці тому

    ስታሊን የምታቀርበው ነገር ገራሚ ነው ።

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 3 місяці тому

    ስታሊን አንተ አሁን ይህን ፋሽስት መንግስት መታገልህ ጥሩ ነው!አሁን ፋኖ ይህን ፋሽስት መንግስት እየታገለ ስለሆነ እሱን ከመተቸት ተቆጠብ ። ልክ ነህ አብይ እና ዳንኤል ክበረት ከፍርድ አያመልጡም

  • @maryeshumye9169
    @maryeshumye9169 3 місяці тому

    በእርግጥ ግንቦት 20 የርስበርስ ጦርነት ነው ። ነገር ግን በአዋጅ መሰረዙ ትክክል አይደለም ።ምናልባት መጋቢት 24ን ሊያከብር ይችላል ።