Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በተለያየ ሀገር ሆነን ፀጋ እንድንከፋፈል እድል የሰጠን ጌታ ይባረክ ። ይህንን አምልኮ በፀሎት ሰዓታቹ ላይ ስለምትሰሙት ፣ የጌታችንን ፊት ስለምትፈልጉበት ከ ልብ አመሰግናለሁ። እናንተን ባሰብኩ ቁጥር የጌታ መንፈስ ሁለንተናችሁን ይቆጣጠረው ዘንድ እፀልይላችኋለሁ ። ተባረኩ ❤❤❤
አሜን ቤኪ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
Amen tebarek wedema
🙏
😢
Amen 🙏 ❤❤❤❤❤Egziabhare Yebarkeh bro
ከሠማይ አትውረድ ከመስቀሉ ሥር አትጥፍ የክርስቶስ ጸጋ ይብዛል!
እግዚአብሔር ይባርክህ በውስጥህ ያለው ፀጋ አገልግሎናል። ጌታ በረጅሙ ያስኪድህ
Amen 🙏 and thank you very much. i have so much love and respect for you. ❤
Hule zemrewoch yebarkugna nebsn yadswatl bekiye geta yebark yegna berk nehe❤❤❤❤
በልቶ እንደጠገበ ጭማሪን እንደሚፈልግ አይደለመ እኛ ምንፈልግ ውሀ ውቅያኖስ ውስጥ ገብቶ አሳ ሳይሆን ቅድሚያ አየርን እንደሚያስፈልገው እኛም ለመኖር አንተ ራስህን እንፈልጋለን 😢😢😢😢እየሱስ
አሜን😢😢
በዚህ ዘመን እንዳንተ ያለ በእርግጥም ጌታን የሚሻ ሌሎችም ይህን ሕይወት እንዲለማመዱ የሚተጋ ዘማሪ ማግኘት መታደል ነው። በርታልኝ። የጌታ ስራ ይብዛልህ። አይወሰድብህ።
እግዚአብሔር ስለ አንተ አመሰግናለሁ ! ወደ እግዝእብሔር የሚያስጠጋ ዝማሬዎችን ባንተያፈለቀ ጌታ ስሙ ይባረክ!! ከዚህ በላይ ይጨምርልህ!!
አንተ እኮ እንደ ስምህ በረከታችን ነህ ተባረክልንንንን ጸጋው ይብዛልህ እግዚአብሔር የሰጠህን መዝሙር ስሰማ ሁሌም እባረካለሁ።
ይገርመኛል ለኔ ሁለም የዝህን ልጅ መዝሙር ስሰማ በውስጡ ትልቁ ኢየሱስ በውስጡ እንደት እንደምተርክለት አይበቃወም እግዚአብሔር ሆይ እኔም ላግልግልህ ገብቶኝ ንካኝና ውረሰኝና እንዳልጠፋብህ በዝ በስደት አንተ የማትጠራበት ቤት ሆኜ እባክህን በቃሽ በለኝ ና እድል ስጠኝ በነፃነት ወደ ማገለግልህ ምራኝ።
Amne ameneUffffffffff uffffffffff ✝️🛐😭😭😭😭😭😭 ተባረክ ወንደሜ ጻጋዉን የቢዛሊኪ ✝️🛐🙏🙏🔥🔥🔥🍇🍇🍇🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒
ጌታ እየሱስ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ ከምድራችን ምህረቱ እንዳልተቆረጠ ቅሬታ እንዳለ ተረዳሁ ስሙ ይባረክ ወደ እርሱ የመጡትን ወደ ውጪ የማይጥል ቸር ጌታ ይመጣልናል ይለውጠናል እንደ ፍቃዱ እንድኖር ያደርጋል ይራራልናል
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ! ❤ መንፈስ ቅዱስ እንደሚያስፈልገን ተረድተን ወደ እርሱ መጠጋት ይሁንልን ።
አንተም እግዚአብሔር አምላክህን ታመልካለህ እርሱም እህልህንና ውሀህን ይባርካል በሽታንም ከመካከልህ ያርቃል ተብሎ እንደተፃፈ ደግሞ ከእውነተኛ አምልኮ በኋላ የእግዚአብሔር ድምፅ:መልስ : ጉብኝት ስላለ ያንን ስላሳየኸን ተባረክ እንደዘመርከው ዘመንህ እንዲሁ ይለቅ ክፉ አይንካህ ዘርህ የጠላቶችህን ደጅ ይውረስ ............ተነክቼ እኮ ነው
እግዚአብሄር ጸጋውን ያትረፍርፍልህ አንተ በረከታችን ነህ፡፡
አቤት እግዚአብሔር ትውልድ አለህ ጌታ እይ ሱስ ሁል ናፍቀናልና ቱሉናልን ተስፋችን አንተነህ ወንድሜ ተባረክ ዘምንህ ይለምልም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
My favorite GBU❤❤
geta hoy kezih belay tsegahin ebizalat yenafekew geta bezemenih hulu yigegnilik🙏🙏,,,ufff yelibe nafikot😭
መንፈስ ያለባቸው ናቸው ዝማሬዎችህ ያረሰርሳሉ ነፍስን🙏🙏🙏🙏🙏ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏
እግዚያብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይዉርስዉ ከዚህም በላይ ጌታ ይንገስብህ ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይለቅ ለብዙ ሰዎች የመዳንና የመባረክ ሚክኒያት ያድርግህ 👋👋👋👋👋👋
ተባርኬበታለው ድጋሚ እንድፈልገው ልክ እንደደረቀ ዛፍ ተስፋን እንዳጣ እንደሚናፍቅ የውሀ ሽታ ተባረክልኝ❤
አሜን የሙጥኝ እላለው ኢየሱሴ የኔ ናፍቆት 🙏 በረከታችን ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
አምላኬ እግ/ር ይባርክህ። ከወጣህበት እርሱን የመፈለግ ከፍታ እንዳትወርድ የአምላኬ ፀጋ ይብዛልህ።❤
OMG min aynet kine tesetohal ma heavenly God bless you again & again
Tebark wede selot hiwote endmls mezmuroch humble adrgewgal , endlega nh sewochn wede amlakachew endimlsu miknyat selhonk , yhe tilk berket nw , tebark wendme yemitazez lib ke egziabher nwna edlga nh 🎉 🙏
My tears fall down from my eyes Beki what heart touching song and uplifting to the holy spirit wooow
Oh how much I am desperate for holy spirit. Bek abizito yiteqmh love u ❤
ኢየሱስ 🙏😭😭😭
በኪዬ በረከታቸን ነህ! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
Heavenly worship!!🙌🥹
ምድረ በደ ለይ መንገድ ጠፊቶት እንዴ ምከረታት ስው😢😢😢😢 እፈልገሃሌሁ ❤❤ ጌታ ዘማንህን ይበርክህ❤❤❤
በኪዬ የምድረ በረከት ፡ ❤❤❤❤❤❤፨። በብዙ ተባረክልኝ
ጌታ እየሱስ ይባርክህ በፅድቅ በርታ
ብሩክ ነህ 😭🔥🥰የጌታ መንፈስ በሁሉ ይገኝልህ ይሰውርህ መገኛህ ቃሉ ውስጥ ይሁን እውነት ድንቅ መዝሙር አባቴ በመንፈሱ እየባረከ ይባርክህ🥰 🙏
ኡኡ ኧረ ዘመንህ ይባረክ የናፈቅከው ጌታ አብሮነቱን ያሳይህ::
አሜን 🙏🏻 🥹ታባረክ 🙏🏻🔥🥹🥹🥹
I couldnot control my tears while listening this song. It is powerful prayer song. This song is my prayer too🙏🙏🙏i cry in my heart and loudly singing this prayer song🙏🙏🙏
bekiye God bless by knowing him!❤
ስወድህ ጌታን ተባረክ
No ward to say something abo tebatrek bereket you are blessing for all of us yene widd wendim❤❤❤❤❤❤❤
Amennnn amen yehunelighn getayee
Amen amen yes father. may brother God bless you. thank you
ohhhhh my God betam new yetenkewubet zemeni yibark yemir berketachin nek lemilimilgni❤
keep going forward with the grace od God You're Inspiring A Generation
Blessed more and more as ur name in Jesus Name!!!!
lela tesfalela hiwet lela nuro endelelew sew new flegaye.....endelelew sew new mekejelehe....new menafekehe.....uuuuuuuuuuuuuuu ababa yalante ulu mena new..ulu kentu new......bemegnegnethe aresersene lantew endnafer😭😭😭😭😭😭 zemenehe yelemelem wedehelewnaw, wedtsegawe tsegawe zufane sere yemiyaseba worship 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ፀጋ ይጨምርልህ እወድሃለሁ ወንድሜ
Last year. Geta egiziabiher enten yeteni yimesegen ❤
Bereket tebarek tenarkenL bezmareh!! !!!!
Notification endet begugut endemtebk eko algebahm😢Eg/r tsegawn yabzaln wendme....kesu ga lezelalem yatabkh, eyesus yitaylh
አሜን አሜን ተባረክልኝ ወንድማለም!!!
thank you 😮
ዘመንህን ጌታ ያለምልም እራሴን እንዳይ አደረከኝ
ሌላ ሌላ ተስፋ ሌላ ህይወት አንደሌለው ሰው ነው ምፈልግህ🥹❤️🩹
Bekiyye yetewededk wandimme tebarekillign tseggaw yibzallih❤
አሜን!!!አሜን!!!❤❤❤❤
Again blessing❤blessing😢blessing
Bekye mezmuroch eko yibarkalu. Tebarek
Bereketachn tebarekiln❤
Beri tebareki
Egiziyabher endante ayineti zimariochin yabizalin ye semayawi zimare mizemerutini
ጥያቄያችንን እንድትመልስ ሳይሆን ልናመልክህ ፍቅራችንን ልንገልፅልህ አንተን እንፈልግሀለን 😢😢
Beku ur blessing ❤
Egzbher abzto mastewaln yist tebarek
Good bless you brother. Your worship has helped me to seek God again and come back to him! God bless you abundantly.
TebarekGeta yibarek..tsegaw yibzalh
Egziabher yibarkeh. Menfesn yemiareseris mezmur nw tebarek...lemilimilng
bewunet hulem kefitu atitata beki elifi hunilign😍😍
የተወደድክ ወንድሜ....ባንተ ስላለው የእግዚአብሔር ፀጋ ጌታ ይባረክ"ያቦቅን ስሻገር...." ሚለውን መዝሙር youtube ላይ ማግኘት አልቻልኩም። እባክህን 🙏 አስቀምጥልን!!!!
ጌታ እየሱስ ይባርክህ
ተባረክ ለበረከት ሁን
ይህ ልዩ ከመለኮት ጋር ያለ ንክኪ ይክረምልህ ተባረክ ወንድሜ❤
Beqa, bebizu tebarek lela yemeleh yelegnim!!
Betam tebarikebihalewu tebarekilign🥰🥰🥰
በማለዳ ነፍሴ ባረኩበት ፀጋው በእጅጉ ይብዛልህ❤
God bless you I love this song 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ameeeeennnnnnnnnnnnnnnnnnnn😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ተባረክ የኔ ወንድም ፀጋ ይበዛል ....🙌🙌🙌🙌 መዝሙሮች ሁሉ ልብ የሰርፍሉ የጌታ ልብ ይረፍብ ......
ተባረክ
ዘንህ በፊቱ ይለቅ!!
ዋሊያ ወደ ውሀ ምንጭ እደሚናፍቅ እንፈልግሀለን ጌታ መንፈስ ቅዱሰ:: ጌታ ከዚህ በላይ በሕይወትህ ይታይ::
ብሩክ ሁን! በማለዳ ለመፀለይ፣ ለማልቀስ፣ መጠማቴን ለመግለፅ ዕድል ሰጥተኸኛል🙏
Beka tebarek
እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ ❤
Amen ተባረክ
ጌታ አብዝቶ ይባርክ በማለዳ በመንፈስ እንድረሰርስ አደረከኝ ጌታ ከዚም በላይ ይጠቀምብህ
Betam nw mewedek geta yebarke❤❤
Wendme endet adrge endemwed bekiyee tsga yibzalh 🙏🙏❤
Amen tabareki ❤❤❤❤❤
God bless you❤
Geta abzitoyibarki wandime yimenfes ayiwesdbih yilikunu yibzalih tebark 🙏🙏
zemenh yibarek
🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻🙌🏻😢
አሜንንንን❤❤❤❤❤❤
ታድለህ
God bless you bekisha🙏
Geta Eysus abezeto Abezeto Yebarkehe!!!
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እፈልግሃው የሙጥኝ እላለሁ
ይብዛልህ 🙌😇.
Wow so beautiful song God bless you ❤🎉
Please post more often, your morning devotional videos have blessed me so much. እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ🙌🏾❤️
Sadamtew lbe betam ynekal yalksal tebareklign ye abate lij 😢😢😢
Geta yibarkih tebarekilin
የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ❤️
በተለያየ ሀገር ሆነን ፀጋ እንድንከፋፈል እድል የሰጠን ጌታ ይባረክ ። ይህንን አምልኮ በፀሎት ሰዓታቹ ላይ ስለምትሰሙት ፣ የጌታችንን ፊት ስለምትፈልጉበት ከ ልብ አመሰግናለሁ። እናንተን ባሰብኩ ቁጥር የጌታ መንፈስ ሁለንተናችሁን ይቆጣጠረው ዘንድ እፀልይላችኋለሁ ። ተባረኩ ❤❤❤
አሜን ቤኪ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
Amen tebarek wedema
🙏
😢
Amen 🙏 ❤❤❤❤❤Egziabhare Yebarkeh bro
ከሠማይ አትውረድ ከመስቀሉ ሥር አትጥፍ የክርስቶስ ጸጋ ይብዛል!
እግዚአብሔር ይባርክህ በውስጥህ ያለው ፀጋ አገልግሎናል። ጌታ በረጅሙ ያስኪድህ
Amen 🙏 and thank you very much. i have so much love and respect for you. ❤
Hule zemrewoch yebarkugna nebsn yadswatl bekiye geta yebark yegna berk nehe❤❤❤❤
በልቶ እንደጠገበ ጭማሪን እንደሚፈልግ አይደለመ እኛ ምንፈልግ ውሀ ውቅያኖስ ውስጥ ገብቶ አሳ ሳይሆን ቅድሚያ አየርን እንደሚያስፈልገው እኛም ለመኖር አንተ ራስህን እንፈልጋለን 😢😢😢😢እየሱስ
አሜን😢😢
በዚህ ዘመን እንዳንተ ያለ በእርግጥም ጌታን የሚሻ ሌሎችም ይህን ሕይወት እንዲለማመዱ የሚተጋ ዘማሪ ማግኘት መታደል ነው። በርታልኝ። የጌታ ስራ ይብዛልህ። አይወሰድብህ።
እግዚአብሔር ስለ አንተ አመሰግናለሁ ! ወደ እግዝእብሔር የሚያስጠጋ ዝማሬዎችን ባንተያፈለቀ ጌታ ስሙ ይባረክ!! ከዚህ በላይ ይጨምርልህ!!
አንተ እኮ እንደ ስምህ በረከታችን ነህ ተባረክልንንንን ጸጋው ይብዛልህ እግዚአብሔር የሰጠህን መዝሙር ስሰማ ሁሌም እባረካለሁ።
ይገርመኛል ለኔ ሁለም የዝህን ልጅ መዝሙር ስሰማ በውስጡ ትልቁ ኢየሱስ በውስጡ እንደት እንደምተርክለት አይበቃወም እግዚአብሔር ሆይ እኔም ላግልግልህ ገብቶኝ ንካኝና ውረሰኝና እንዳልጠፋብህ በዝ በስደት አንተ የማትጠራበት ቤት ሆኜ እባክህን በቃሽ በለኝ ና እድል ስጠኝ በነፃነት ወደ ማገለግልህ ምራኝ።
Amne ameneUffffffffff uffffffffff ✝️🛐😭😭😭😭😭😭 ተባረክ ወንደሜ ጻጋዉን የቢዛሊኪ ✝️🛐🙏🙏🔥🔥🔥🍇🍇🍇🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒
ጌታ እየሱስ ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ ከምድራችን ምህረቱ እንዳልተቆረጠ ቅሬታ እንዳለ ተረዳሁ ስሙ ይባረክ ወደ እርሱ የመጡትን ወደ ውጪ የማይጥል ቸር ጌታ ይመጣልናል ይለውጠናል እንደ ፍቃዱ እንድኖር ያደርጋል ይራራልናል
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ! ❤ መንፈስ ቅዱስ እንደሚያስፈልገን ተረድተን ወደ እርሱ መጠጋት ይሁንልን ።
አንተም እግዚአብሔር አምላክህን ታመልካለህ እርሱም እህልህንና ውሀህን ይባርካል በሽታንም ከመካከልህ ያርቃል ተብሎ እንደተፃፈ ደግሞ ከእውነተኛ አምልኮ በኋላ የእግዚአብሔር ድምፅ:መልስ : ጉብኝት ስላለ ያንን ስላሳየኸን ተባረክ እንደዘመርከው ዘመንህ እንዲሁ ይለቅ ክፉ አይንካህ ዘርህ የጠላቶችህን ደጅ ይውረስ ............ተነክቼ እኮ ነው
እግዚአብሄር ጸጋውን ያትረፍርፍልህ አንተ በረከታችን ነህ፡፡
አቤት እግዚአብሔር ትውልድ አለህ ጌታ እይ ሱስ ሁል ናፍቀናልና ቱሉናልን ተስፋችን አንተነህ ወንድሜ ተባረክ ዘምንህ ይለምልም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
My favorite GBU❤❤
geta hoy kezih belay tsegahin ebizalat yenafekew geta bezemenih hulu yigegnilik🙏🙏,,,ufff yelibe nafikot😭
መንፈስ ያለባቸው ናቸው ዝማሬዎችህ ያረሰርሳሉ ነፍስን🙏🙏🙏🙏🙏
ተባረክ ወንድሜ 🙏🙏🙏
እግዚያብሔር አምላክ ዘመንህን ሁሉ ይዉርስዉ ከዚህም በላይ ጌታ ይንገስብህ ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይለቅ ለብዙ ሰዎች የመዳንና የመባረክ ሚክኒያት ያድርግህ 👋👋👋👋👋👋
ተባርኬበታለው ድጋሚ እንድፈልገው ልክ እንደደረቀ ዛፍ ተስፋን እንዳጣ እንደሚናፍቅ የውሀ ሽታ ተባረክልኝ❤
አሜን የሙጥኝ እላለው ኢየሱሴ የኔ ናፍቆት 🙏 በረከታችን ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ
አምላኬ እግ/ር ይባርክህ። ከወጣህበት እርሱን የመፈለግ ከፍታ እንዳትወርድ የአምላኬ ፀጋ ይብዛልህ።❤
OMG min aynet kine tesetohal ma heavenly God bless you again & again
Tebark wede selot hiwote endmls mezmuroch humble adrgewgal , endlega nh sewochn wede amlakachew endimlsu miknyat selhonk , yhe tilk berket nw , tebark wendme yemitazez lib ke egziabher nwna edlga nh 🎉 🙏
My tears fall down from my eyes Beki what heart touching song and uplifting to the holy spirit wooow
Oh how much I am desperate for holy spirit. Bek abizito yiteqmh love u ❤
ኢየሱስ 🙏😭😭😭
በኪዬ በረከታቸን ነህ! ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
Heavenly worship!!🙌🥹
ምድረ በደ ለይ መንገድ ጠፊቶት እንዴ ምከረታት ስው😢😢😢😢 እፈልገሃሌሁ ❤❤ ጌታ ዘማንህን ይበርክህ❤❤❤
በኪዬ የምድረ በረከት ፡ ❤❤❤❤❤❤፨። በብዙ ተባረክልኝ
ጌታ እየሱስ ይባርክህ በፅድቅ በርታ
ብሩክ ነህ 😭🔥🥰የጌታ መንፈስ በሁሉ ይገኝልህ ይሰውርህ መገኛህ ቃሉ ውስጥ ይሁን እውነት ድንቅ መዝሙር አባቴ በመንፈሱ እየባረከ ይባርክህ🥰 🙏
ኡኡ ኧረ ዘመንህ ይባረክ የናፈቅከው ጌታ አብሮነቱን ያሳይህ::
አሜን 🙏🏻 🥹ታባረክ 🙏🏻🔥🥹🥹🥹
I couldnot control my tears while listening this song. It is powerful prayer song. This song is my prayer too🙏🙏🙏i cry in my heart and loudly singing this prayer song🙏🙏🙏
bekiye God bless by knowing him!❤
ስወድህ ጌታን ተባረክ
No ward to say something abo tebatrek bereket you are blessing for all of us yene widd wendim❤❤❤❤❤❤❤
Amennnn amen yehunelighn getayee
Amen amen yes father. may brother God bless you. thank you
ohhhhh my God betam new yetenkewubet zemeni yibark yemir berketachin nek lemilimilgni❤
keep going forward with the grace od God You're Inspiring A Generation
Blessed more and more as ur name in Jesus Name!!!!
lela tesfa
lela hiwet
lela nuro endelelew sew new flegaye.....endelelew sew new mekejelehe....new menafekehe.....uuuuuuuuuuuuuuu ababa yalante ulu mena new..ulu kentu new......bemegnegnethe aresersene lantew endnafer😭😭😭😭😭😭 zemenehe yelemelem wedehelewnaw, wedtsegawe tsegawe zufane sere yemiyaseba worship 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ፀጋ ይጨምርልህ እወድሃለሁ ወንድሜ
Last year. Geta egiziabiher enten yeteni yimesegen ❤
Bereket tebarek tenarkenL bezmareh!! !!!!
Notification endet begugut endemtebk eko algebahm😢
Eg/r tsegawn yabzaln wendme....kesu ga lezelalem yatabkh, eyesus yitaylh
አሜን አሜን ተባረክልኝ ወንድማለም!!!
thank you 😮
ዘመንህን ጌታ ያለምልም እራሴን እንዳይ አደረከኝ
ሌላ ሌላ ተስፋ ሌላ ህይወት አንደሌለው ሰው ነው ምፈልግህ🥹❤️🩹
Bekiyye yetewededk wandimme tebarekillign tseggaw yibzallih❤
አሜን!!!አሜን!!!❤❤❤❤
Again blessing❤blessing😢blessing
Bekye mezmuroch eko yibarkalu. Tebarek
Bereketachn tebarekiln❤
Beri tebareki
Egiziyabher endante ayineti zimariochin yabizalin ye semayawi zimare mizemerutini
ጥያቄያችንን እንድትመልስ ሳይሆን ልናመልክህ ፍቅራችንን ልንገልፅልህ አንተን እንፈልግሀለን 😢😢
Beku ur blessing ❤
Egzbher abzto mastewaln yist tebarek
Good bless you brother. Your worship has helped me to seek God again and come back to him! God bless you abundantly.
Tebarek
Geta yibarek..tsegaw yibzalh
Egziabher yibarkeh. Menfesn yemiareseris mezmur nw tebarek...lemilimilng
bewunet hulem kefitu atitata beki elifi hunilign😍😍
የተወደድክ ወንድሜ....ባንተ ስላለው የእግዚአብሔር ፀጋ ጌታ ይባረክ
"ያቦቅን ስሻገር...." ሚለውን መዝሙር youtube ላይ ማግኘት አልቻልኩም። እባክህን 🙏 አስቀምጥልን!!!!