As a panafricain, I have always considered mother Ethiopia as my promised land. My trip is summer of next year and canot wait to meet my brothers and sisters.
No doubt about this music that it gonna be viral shortly all over!!! This's natural music with the right musician!! Thank you for your gift!!!! Rise and Shine Getesh!!!
ገና ፡ ሳልሰማው ፡ ነው ፡ ዘፈንህን ፡ ለብዙ ፡ ሰው ፡ ሼር ፡ ያደረግኩት ፡ የጌትሽ ፡ ዘፈን ፡ መልእክት ፡ ስለሆነ🙏🏽
উতেপুয়টনমকয়ে
ዘመኑን የዋጀ ምርጥ ሙዚቃ ነው ጌትሸ ማሞ እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥሕ 💚💛❤
💚💛❤የዝንጀሮ መንጋ፥ ሰፍሮ ከማሳው
የላቤን በላብኝ፥ ላብ ላብ ሳይለው
ቀን ወጣልኝ ብለሽ፥ እንደአዲስ እረኛ
ሰው አላኖርም አልሽ፥ ከብትም አላስተኛ💚💛❤ =🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ካየን ይበቃናል በሉ እናንተ ብሉ
ጌትሽ ለዚህ ምስኪን ህዝብ ድምፅ ስለሆንክ ኢትዮጵያ ታመሠግንሀለች የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ፣፣
እንደ አማርኛ ቋንቋ እኮ ስሜት የሚሰጥ የሚገልፅ ቋንቋ የለም ቅኔዉ ገብቷቸዉ ባንተ ላይ እንዳይዘምቱ ነዉ ስጋቴ ጌትሽ ሁሌም ለህዝብ ድምፅ እንደሆንክ ነዉና ፈጣሪ ይጠብቅክ😘😢
እነሱ ከገባቸው እማ ምኑን ተቀኘው😊
@Mother😂😂❤hood_
ትላንት ላይ ሆነክ ዛሬን ነገርከን አሁን ደግሞ ዛሬ ላይ ቆመህ ነገን አሻግረን እንድናይ ስላደረከን ልባዊ ምስጋና ላቀርብ እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏ጌትሽ አንተ ዘፋኝ ብቻ ሳትሆን ነብይም ጭምር ነክ ❤
You said well thank you speaking my heart
አመሰግናለሁ
Ba tikikili
"ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አዲስ እረኛ
ሰው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ!"
Thank you, Getish, for this excellent song that describes our current predicament as Ethiopians.
ምን ጊዜም ደረጃውን እና ወቅቱን የጠበቀ ስራ የሚሰራ ኩሩ ኢትዮጵያ ደ❤❤❤❤❤❤
chalut engdhi
Wow👏👏👏👏👏👏👏👏
Lk new❤❤❤❤❤
ውንድሜ መቻልነው ሺ ዓመት ይግዛ ብላችሁ የዘፈናችሁት እናንተው፣ የገዛ ውንድማችሁ ንጽሁን ትግራዋይ ጎንደር በተክርስቲያን ውስጥ በዲንጋ ቀጥቅጣችሁ የገደላችሁት ደም እንባ ወደዝጋብሔር ጮኸ እግዚአብሔርም ሰማ
ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አዲስ እረኛ;
ሰው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ::
ሀቅ ነው 👌👌👌
አዳነች አበቤ የድሆችን ቤት ስላፈረሽ መታሳቢነቱ ላንቺ ይሄን አንቺ ዝንጀሮ ፊት።
ይህን ዘፈን ለ100 ኛ ግዜ እየሰማውት ነው 💔💔 ውስጤ ተቃጠለ😢
ስንት ግዜ እንደ ሰማሁት በጣም ድንቅ ስራ ነው ጌትሽ ቁስላችን ህመማችን በጥበብ ሲገለጥ😢
ሰሚ ባይኖር እንኳ ተናጋሪ አለማጣትም አንድ ነገር ነው !!! ግሩም ነው !!!
በትክክል❤❤❤ 100❤❤😅😅😅
Exactly
Wonderful I called Ethiopia yesterday the gal told me Hulu selam new enate diaspora nancohu enji gud yemitwerut bilagh arefechiw
በጣም😂❤
ትክክክ👌👌👌
አቤት ድምፅ እኮ ቃል የለኝም ብቻ ኢትዮጵያ ሀገሬን በሰላም ያኑርልን ❤❤❤
አንቺ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ልዑል እግዚአብሔር ወደቀድሞው ሰላም ይመልስልሽ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው !!!!!
Ammen
አሜን እግዚአብሄር ኢትዬጽያን ይጠብቅል
ዝቅ በይ ለፍቅር ከፍታሽ እዲታይ አጣሁ ባለፀጋ እንዳች ዘንድሮካፍ ካፍ የሚለቅም ሞልቶሽ የስው ደሮ you nailed it brother thank you
Amen
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲❤❤❤🥰🥰🥰👏👏👏🌹🌹🌹💐💐💐🙏🙏🙏
ቢሲንካ!!! እንዲህ በ6 ደቂቃ ይሄን ሁሉ መልእክት ማስተላለፍ ትልቅ ጉብዝና ነው:: እናመሰግናለን ድምፅ ለምትሆኑን ሁሉ:: ❤❤❤
የታፈነ የህዝብ ብሶት የህዝብ እውነት ። እረጅም እድሜ እና ጤና ለጌትሽ ማሞ🙏🙏🙏 ስንቱ አርቲስት አድር ባይ ሲሆን በሙያህ ለህዝብ ድምፅ ሆነሀል እና እናመሰግናለን።🙏🙏🙏
ጌትሽ ማሞ ለማያውቅህ ታጠን አብይ ልክ ስልጣን በወጣ ግዜ ባለህ ቀረቤታህ በየመጠጥ ቤቱ ያዙኝ ልቀቁኝ ስትል አልነበር ጠቅላዩ አላስቀርብ ስልህ በሌላ መጣህ አንተጨአብሾኣም
@@shemseiasultan የዘፈነው ግን ስህተት የለበትም
በዛላይ መጀመሪያ ላይ ጠቅለዩን ያልወደደው ማን ነበር እውነቱ በታወቀ ጊዜ ግን ዝምታን አልመረጠም
ከኢትዮጵያዊነትህ ሳትወርድ ሁሌም ከፍ እንዳልክ አንተ ትለያለህ እግዚያብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ
ኢትዮጵያዊ ማነው ? ነፍጥ እና ንፍጥ ነው?😒
@@dadid9182 በቃ ፈሪነታችው ዘፈንም ላይ ነው ባለ ግዜዎች
@@dadid9182awo nifit ye oromo neft 🔫 ye Amhara new 😂
ብዙ መልእክቶችን ብውስጡ ያዘለ የዓመቱ ምርጥ ዘፈን መባል አለበት:: እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ::
ምርጥ ስራ ነው
ግጥም100
ዜማ100
ክሊፕ100
ጌትሽምርጥ፡ነውእናማሳግነለን።
ክሊፑ የመጨረሻ ጥበብ ነው። ባንዲራ ልብሷን አውልቃ ጥላ ሌላ ለብሳ መምጣቷ ገራሚ ነው ❤️❤️❤️❤️
"የዝንጀሮ መንጋ ስፍሮ ከማሳው የላቤን በላብኝ ላብ ላብ ሳይለው " ምርጥ አገላለፅ
እንደ አንተ አይነት የጥበብ ሠዎችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ልቦና ካላችሁ ተማሩበት!!!
ጌትሽ እኮ ትለያለ ጊዜው የሚገልጽ ዘፈን አቦ ጌታ ይጠብቅ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾
❤❤ ጌትሽ ማሞ ለብቻው ሰላማዊ ሰልፍ እንደወጣ እቆጥረዋለሁ 👏👏👏👏👏
ኣኣኣኣኣህህህህህ my አማራ🥺❤ባለቅኔዉ❤
ዝቅ በይ ለፍቅር ከፍታሽ እዲታይ
አቦ ጌትሽየ እዲሜህ ይርዘም የህዝብ ልጂ ነህ😢😍😍😍🙏🙏🙏
I love Mamo's music and Ethiopians music altogether though i don't hear. We love you , from Ugandan🇺🇬🇺🇬
የዝንጀሮ መንጋ፥ ሰፍሮ ከማሳው
የላቤን በላብኝ፥ ላብ ላብ ሳይለው
ቀን ወጣልኝ ብለሽ፥ እንደአዲስ እረኛ
ሰው አላኖርም አልሽ፥ ከብትም አላስተኛ😢😢
💔👍
ግጥሙ ጋላወችን ይገልፃል
በደንብ ነው የነገራቸው ባለተራዎችን😅😅😅
@@alazarandu3637 አወ
ዘንዶ አብይ ስው አላስተኛ የሚገል መጣ ዘንድ የዘፈኑ ምርጥ ብዙ ሚያስተምረን
ባለ ቅኔው ጊትሽ ወቅቱን የጠበቀ ስራ ነው መልካም እድል
ድንቅ ነው። ጌትሽ እና በሙሉ ተሳታፊዎችን ከ❤ እናመሰግናለን። ለእኔ የዓመቱ ምርጥ መልዕክት ነው።
ጌትሽ እናምሰግናለን የህዝብ ድምፅ የኢትዮጵያ ድምፅ ነህ 🇪🇹ኢትዮጵያዬ ምን ጉድ ላይ ጣለሽ 😢
"...ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አድስ እረኛ፣ ሰው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ...."፤ በትክክል የዚህን ዘመን ፖለቲካ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል።
ጌትሽዬ የህዝብ ልጅ ባለ ቅኔው ኑርልን❤️😥😥😥😥😥😥😥
ይቅርታ ግን ምኑ ነው ባለ ቅኔ ያስባለው?
@@abrahammengesha9548መጀመሪያ የቅኔ ሙዚቃ መቸ ታቅና ነው ቅኔ ምንድን ነው ብለህ የምትጠይቅ የግድ የመንግስት አጨብጫቢ ካልሆነ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጎን ከሆኑ ስበብ ትፈጥራላችሁ አደለ ሆዳሞች እና ነህሌና ቢሶች
@abrahammeng😂😂አይገበሽምዴesha9548
❤❤
ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አዲስ እረኛ ..ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አዲስ እረኛ
ሰው አላስኖርም አልሽ
ከብትም አላስተኛ💚💛💔 ባለጊዜ ነን ባዬች
💚💛❤️
ቀን ወጣልኝ ብለሽ እዳድስ እረኛ ሰውአላሶጣልሽ ከብትም አላስተኛ ጌትሽ ማሞ ባለቅኔው🎉🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤❤
ጀግናችን በርታ ታገል ልክልካቸውን ንገረቸው እኚ ሰው በላ ጌትሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ ማኛ
ጌትሽ የሚገርም ምርጥ ሥራ ነው እግዚያብሔር ጥበብን ጨምሮ ይስጥሕ!!!
ጌትሽ የት ጠፋ ስል ነበር ለካ ወንድሜ ስራ ላይ ነበር የኢትዮጵያ እንቁ ምርጥ ጥኡም ሙዚቃ ነው ኑርልን ይቆይህ።
እጅግ በጣም የሚገርም ክሊፕ ነው! ጌትሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ መሆንህን በደንብ አሳይተህናል እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ!
ጠቅላይ ሚኒስትር ወይም መንግስትን ማማት ኢትዮጵያዊ ነው ሌላውስ የማያማው ስራ ቀይር ጌትሽ በዚህ ድምፅ ዘፈን ይከብዳል
@@berukhunde3436 እንደ ጓደኛው ፖለቲከኛ ቢሆን ይሻለው ነበር አደል
@@berukhunde3436min waga alew zefenu ke million belay temelkach alew within a day ... teklayu siyawera parlama wust erasu enkilf new 😂
@@berukhunde3436 እኛን ምችት ብሎናል፣😊❤❤❤ ካልተመቸህ ውጣ።
አንተ ወንዝ ምን ያስጮህሀል ቢባል በውስጤ ያለው ድንጋይ አለ አሉ! ሰውየውም የሚቀበጣጥረው ሀሉ ምንም እንደማያውቅ ለመሸፈን ነው!
ሀገር ካለ እውቀትና በእብሪት እንደማይመራ ያለፉት አመታት ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ግልጽ ነው! እንደ ጌትሽ ያሉ ጀግኖች ደግሞ በሙያቸው በ 5 ደቂቃ የኢትዮጵያን አሁናዊ ሁኔታ ቃላትን ከምስል ጋር ሽክፍ አድርገው እንካችሁ ብለውናል! እኛም ተጽናንተንበታል!
ጌትሽ እኮ አይናገር ከተናገረ ጥግ ድረስ ነው በጣም የሚገርም ስራ ነው 👌👏💪💪
ጥበብ በቦታው እና በግዜው ሲቀኝ እንዴት ደስ ይላል ጌትሽ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከዚህ አውሬ ዘመን
ውይ ግጥሞቹ የመጨረሻ ምርጥ ናቸው ክልፒም እንደዛው ምንም እንከን የሌለበት ሙዚቃ በርታልን አቦ
ዋውውው ምርጥ ስራ ሃገራችን ሰላሟን ፈጣሪ ይመልስልን አማራዎች ደጉ ወገኔ አይዞን አልቅሰን አንቀርም ቀን ይመጣል❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤
May God raise his hand on this devils!!!!😢
እንግዳስ 😢
ምታለቅሱት ከሁሉ በመጋጨታቹሁ ነው
@@mohammedawell6282 ያንተ አይነት ጀዝባ የሰላም ሌባ በዝቶ ነው እኮ ሰላማችንን ያጣነው። ቀን የወጣለት እረኛ የሚለውን እስቲ በደንብ ስማው ዥልጥ።
የልቤን የውስጤን ንዳድ ነው ያዜምከው👏 በቃ እድሜህን ያርዝመው ነው የምልህ ጌትሽ ውዴ🙏🙏🙏
እንዲህ ነው አውቃልሁ ያለቀን ሲውሉ
ካየን ይበቃናል በሉ እናንተ ብሉ
ቆጣ ቆጣ አልሽሳ ከአፌ ቃል ሳይወጣ
ደግሞ ልትወጭ ነው ያ ቅዳሜ መጣ..... ትልቅ ሚስጢር👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
በጣምም የገባው ካለ የእውነት ገራሚ ነው ቀደምት ስንኖቹ እና ቀጣዩስ ብትይ በጣም የገረመኝ
ምን ለማለት ፈልጎ ነው ግን 🤔
@@sefinewdelelegn4748 enme algebagnim yegnawe senegn ቆጣ ቆጣ አልሽሳ ከአፌ ቃል ሳይወጣ
ደግሞ ልትወጭ ነው ያ ቅዳሜ መጣ
ቅዳሜ ከአዲሱ ቤተመንግስት ልትወጣ ነው😂
ሰላማችን እናገኛለን
ውይ አማራዬ💚💛❤️
ምን አይነት መታደል ነው ።
ዘርህ ይባረክ አቦ
ለወቅቱ ለጊዜው ለዘመኑ የሚመጥን ድንቅ ስራ
ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንዳዲስ እረኛ...
ሰው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ.🇪🇹🇪🇹🇪🇹✌✌✌ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍
ንገረው ልክልኩ መቼ ይገባዋል ይሄ አረመኔ የሆነ መንግስት😢💔💔💔
@ ጌትሽ ማሞ ሁሌም ኢትዮጵያዊነት 💚💛❤ አነተጋ የሚታይ ምርጥ አርቲስት ኑርልን 🙏
ኧኧኧኸ ሰ
Ay komche siltan shita yelem tesfachun kuretu beka enante mitfeligutin yawera hulu jegna newu aydel 🤣🤣🤣
@@fatijemal889 bemashkabet kehone ahun yeyazut siltan mech anesen alu...hizbu lay eyederese yalew gif angeshegeshachew enji !!!!! don't mes
ጌትሺ ማሞ በለህበት አምላክ የጠብቅህ መቸም አይገባቸው እነዛ አሰመሳወቺ አምለክ ምኖቹን ነው የጣለብን ኢትዮጵያ እዳታርግ በመተት አሰደግሞባታል
ቀን ወጣልኚ በለሺ እዳድስ እረኛ ሰዉ አላሰቀምጥ አልሺ ከብትም አላሰተኛ ደግአረካት ያቺን ሾካካ ኮኮስ አፍ
የልብ አድርስ ማለት ይህ ነው አቦ እናትህ ሺ ልውለድ እዳተ አይነቱን❤❤
ቢጠፋኝ ነውና ያሁኑ እኔነቴ
ደባል ሆኜ ሰኖር ያው በገዛ ቤቴ 🔥🔥ጌት ሽ ምርጥ ሰራ ዘመኑን የዋጀ ሰላምህ ይብዛ
የዝንጀሮ መንጋ ሰፍሮ ከማሳዉ
የላቤን በላብኝ ላብ ላብ ሳይለዉ
this hits different 🖤💔
ምርጡ ኢትዮጵያዊ ወቅቱ የጠበቀ ሙዚቃ በርታልን ጌትሽ
ባህላችን ሁሌም የሚያምር ድንቅ ሙዚቃ ድምፅ በጣም አስደናቂ ነው። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ያማል ቅኔው ለኛ ለዚህ ማፈሪያ ትውልድ ነው ሽርርርርር እራቁት መሄድ አራዳነት ለመሠለኝ
ተባረክ😍🙏
የገባዉ ልብ ብሎ ያዳምጠዉ ትልቅ ምክር አለዉ ሰዉዬዉ ይሰራል በሀገሩ ላይ ሁለተኛዉ ቴዲ ❤
ጌትሽwow እናመሰግናለን እንደዚህ አይነት ምርጥ ለጆሮ የሚመጥን ዘፈን ስላደረስከንGood Jop
ለማንስ ጠቀመ እዩኝ እዩኝ ማለት
ደብቁኝ ነውእንጅ ቀን የጨለመ ለት!!!! ይመችህ ወንድማችን!! እብሮአደግህ የሆነው ጠ/ሚንስትራችን መልክትህን ሰምቶ መንገዱን ቢያስተካክል ለሁሉም ይበጃል::
ሆን ብሎ አስቦ እና አቅዶ የመጣ ስለሆነ የፈለገ ስንኝ ቢቋጠርለት ቅኔም ቢቀኝለት ወደ ቀና የሚመልሰው ነገር መቼም አይኖርም
እህህህ ሰው የለም ወይ ምድሪቱ ላይ ጌትሽዬዬ በቀን ስንት ጊዜ እንደምሰማው መልካም ጊዜ የመጣልን ይሆን 😢
ዘፈን መስማት አቁሜ ነበር ግን ይህን ከቲክቶክ አይቼው ስሮጥ ሳልሰበር ነው ሙሉውን ላይ የመጣሁኝ የኛ አጀት አራሽ እራስህን ጠብቅ ያ ሰው በላ እንዳያገኝህ ወንድሜዋዋዋዋዋ እድሜ ይስጥህ እንዳንተ አይነቱ ያብዛልን ሰላም ፍቅር አንድነት ለውድ እናት ሀገራችን
ጌትሽ የኛ ጀግና 👏👏👏🙏🙏🙏🥰
ካየን ይበቃናል
በሉ እናንተ ብሉ 🙏🥰
Getishyeeee❤❤የህዝብ ልጅ ብሶታችንን በዜማ አንተ ብቻ ነህ ከቀድሞ የምትነግርልን❤❤
ምርጥ ስራ ጌትሽ አንተ ሁሌም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
ምንም እማይወጣለት ድንቅ ቅንብር ዜማ ግጥም🙏🙏🙏
ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አዲስ እረኛ
ሰው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ
የዝንጀሮ መንጋ ሰፍሮ ከማሳው
የላቤን በላብኝ ላብላብ ሳይለው
እንዲ ነው አውቃለሁ ያለ ቀን ሲውሉ
ካየን ይበቃናል በሉ እናንተ ብሉ
Great respect man
Am from Amhara , Ethiopia I love Eritrea.
Ethiopia & Eritrea will be the two inseparable county.
በጣም ጥሩ መልክት ነበር ሰውየው ከነአጃቢዎቹ ደንቁረዋል እንጂ። ጌትሽ አንተ ግን ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ።
ደባል ሆኜ ስኖር በገዛ ቤቴ ስሙት ባለጊዜዎች ህዝቡ ባዳ ያደረጋችውት ይብቃቹ ልብ ግዙ
ጥበብ ለእውነት መኖር ነውና 💚💛❤️ ጌትሽ ማሞም እየኖርክ ነው ለናት ሀገራችን 💚💛❤️
አቦ ዘፈንን አንተ ዝፈነው ወላሂ ነፍስ ነውእኮ የምትዘራበት አብሽር👍🙏
ጥራሽ። ወላሂ። ይላሉ። አኡዙቢላህ
I bet Eritreans 🇪🇷 are enjoying this song more than any time. 😀👌🏽✌🏾🇪🇷
በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ማርያምን ትክክለኛ መልዕክት ነዉ ያስተላለፍከዉ ደግነቱ ቶሎ አይገባቸዉም ምድረ ደደብ የተሰበሰበበት ብልግና ፓርቲ
ቤተ መንግስት ዙፋኑ ላይ ተቀምጠው ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ደም እንባ ለሚያስለቅሱ ባለጊዜዎች ሁነኛ ልክ ልካቸውን የተነገረበት ድንቅ እጅግ ውብ ሙዚቃ ነው:: ጌትሽ በርታ::
😂
እንደ ደርግ ዘመን ካላሰሩት ታያለህ አቢዩና ሽሜ
😂😂😂
@@MimoHmariam-vm7mw you are totally dull
እባካችሁ በለውጥ መንገድ ሂዱ ኋላ ቀርነት ውስጥ እስከ መቼ ትሸሸጋላችሁ
ጌትሽዬ ስወድክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ያድልክ ሁሌ ለዛ ያለው ዜማ😍❤👍🙏
❤❤❤ ዋ ዉዉዉዉ ጌትሽየ እጅግ በጣም ድንቅ ሥራ ነዉ። በድምፅህ፣በሥንኞችህ ብስለትና ጥንካሬ፣በዜማህ ዉበት ከመደነቅም በላይ በጣም እንድንሥቅም የሚያደርግ ምርጥ ኮሜዲም ሥራ ነዉ።
እናመሠግናለን ምርጡ ኢትዮጵያዊ 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ።
As a panafricain, I have always considered mother Ethiopia as my promised land. My trip is summer of next year and canot wait to meet my brothers and sisters.
Ethiopians are very racist tho
ጌትሽ በርታልኝ በጣም ነዉ ማደንቅህ👌👌👌👌
እግዚአብሄር ሆይ ይህን አንድነታችንን ጠብቅልን:: አቤት ስታምሩ ::
በጣም የሚገርም ግጥም ነው
ለገባው ሰው
ደስ ይላል ጌች ይመች ጥሩ ነው
በደንብ ገብቶናል እንኳን እኛ እነሱም ገብቶላቸቸዋል አባቴ 👍
ጌትሽ የህዝብ ልጅ ልባችን ያለውን በጥበብ ስለገለጽክልን እናመሰግናለን ።
ጌትሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይስጥህ በርቱልን ህዝባችን ነፃ ይወጣል አይቀርም እንዳረርን
Getsh mon artiste depuis la république du Niger 🇳🇪 love all frères Éthiopienne ❤
ከን ወጣልኝ ብለሽ እደአዲስ እረኛ
ሰው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ😮❤ ምርጥ ስራ ነው ጌትሽ❤
I Love the talented ጌትሽ 💚💛❤ Thank you!!! ምርጥ መልክት ለአስመሳዮቹ የኢትዮጵያን ካባ ለብሰው ሰውን አታለው መተው አሁን ባለግዜ ነን ብለው ሰውን አላስኖር ላሉት!!!
ትክክል ነው
በቀረርቶ ስልጣን የለም ቁርበት አንጣፊዎች
@@senaitjira209 እውነቱ ይናገርል እኮ ጌትሽ we love hem all Ethiopians 🥰😘💚💛❤️
ጌትሽ በርታልን ምርጥ ስራ ነው የአራዳ ልጅ
(አያሳየው የለ ጊዜ አያመጣው
ካንቺ ጋር የውለ ምኑን ቀን አለው
አጣሁ ባለፀጋ እንደ አንቺ ዘንድሮ
ከአፍ ከአፍ የሚለቅሙ ሞልቶሽ የሰው ዶሮ
እንዲህ ነው አውቃለዉ ያለ ቀን ሲውሉ
ካየን ይበቃናል በሉ እናንተ ብሉ)
አፈር እስክትበሉ ድረስ
Getish you are a wonderful singer and
Great Message, keep up your excellent Job.
አርቲስቶች በርታ በሉ ብዙ ትግልና ስራወች ይጠብቃቹኃል ፣ ከምንጊዜውም በላይ ትጋት የሚጠየቅበት ወቅት ነው
ኢትዮጵያ የኔ ውይ
No doubt about this music that it gonna be viral shortly all over!!! This's natural music with the right musician!! Thank you for your gift!!!! Rise and Shine Getesh!!!
ዋውውውውውው😢😢😢 እንዴት ይዳስሳል ያለብን ህመም!!!!
እናመሰግናለን ጌትሽና ወዳጆች! ጊዜ ያሳየናል!
ጌትሽ ትልቅ ክብር አለኝ 💚💛❤️🙏🙏🙏👏👏👏
አ ማ ር ኛ 😍 beautiful language of poetry and poets.
"ቀን ወጣልኝ ብለሽ እንደ አዲስ እረኛ ሠው አላስኖርም አልሽ ከብትም አላስተኛ"👏👏👏👏👏
"ለማንስ፣ ጠቀመ፣ እዪኝ፣ እዪኝ ማለት" 👌
"ደግሞ፣ ልትወጪ ነው፣ያቅዳሜ መጣ"
"ስለ እውነት ብለሽ፣ ውጪ፣ በአደባባይ"
Boom 🔥
የቅዳሜው ጉዳይ ግን አልገባኝም ፣ ምን ማለት ነው?
@@drseidorthoሰምና ወርቅ መሰለኝ , ቅዳሜ ቀኑ ሌላው ደሞ እቅድ የሚያወጣ!!
የእናቱ ልጅ ጌትሽ👍🥰 🇪🇹 ምርጥ ኢትዮጵያዊ 😍😍🥰
የኔ ባለ ቅኔ ጌትሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊ💚💛❤
አጣሁ ባለ ፀጋ አንች ዘንድሮ
ከአፍ ከአፍ የሚለቅም ሞልቶሽ የሰው ዶሮ😮
ጌትሽ... አቦ ውስጤን ነው
በሚያምረው ድምፅህ... አርትህ የዘረገፍክልኝ... አቦ ያማል ቅሄውውውውውው
4 ኪሎ... ተጎልተው ለሚጨፈጭፉን... ለሚገሉን
ለሚስቅሉን... ለሚደፍሩን
ለሚያስድዱን... ለሚያስሩን
በገዛ ሀገራችን እንደ ሶስተኛ
ዜጋ ለሚያዩን... የ 4 ኪሎ ከብቶች... ፍንትው አርገህ... ልካችውን... ነገርክልኝ... አቦ
ቃላት አጣውልህ
ውነትም... ካፍ ካፍ ለቀምሽሳ
ልክ እንደ ... ዶሮ ብሎት እርፍ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️❤️❤️😍
የዝንጀሮ መንጋ ፥ ሰፍሮ ከማሳው
የላቤን በላብኝ ፥ ላብ ላብ ሳይለው።
ቆጣ ቆጣ አልሽሳ ፥ ከአፌ ቃል ሳይወጣ
ደሞ ልትወጪ ነው ፥ ያ ቅዳሜ መጣ።
አንች ምን አለብሽ ፥ ምን ጎሎሽ አደርሽ
ከነ ዘመዶችሽ ፥ እኔን አግብተሽ።
ቀን ወጣልኝ ብለሽ ፥ እንደ አዲስ እረኛ
ሰው አላስኖርም አልሽ ፥ ከብትም አላስተኛ።
Bravo Getish ❤❤❤
ኧረ ገራሚ ሕይወት ያለው ሙዚቃ!!!! ዋ...........ው!!!!!!!!!!!!! ምንም አይወጣለት!!!!! ጌትሽ ማሞ ለእኔ አንደኛ ነው፡፡
ደባል ሆኜ ስኖር ያውም በገዛ ቤቴ 😢😢ሀፍፍፍፍ ሀገሬ ቀን ያልፍና ሁሉም ከልባችን የምንስቅበት ጊዜ አለ ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ይህን ጨርቅ አውርዶ ሰንደቅአችንን ልሙጡን ማንበር ነው እንጂ።የምን አራምባና ቆቦ መርገጥ ወዳጄ።
@@alemayehugebre6371 ችግራ ሰንደቁ ላይ ነው የትኛውም ሰንደቅ ይሁን ብቻ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን አንተ እራሱ አራንባና ቆቦ ነገር ነክ
በጣም ነው የተመቸኝ ለነዛ አስመሳይወቺ ደግ ነገራቸው በቅኔ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጌትሽ ምርጥ ስራ ነው ❤❤❤keep it up🎉🎉