Reyot Interview with Artist Alemtsehay Wedajo - Part 1

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 88

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 7 років тому +19

    አምላክ ያሰብሽውን ያድርግልሽ ! እጅግ አድናቂሽ ነኝ የጣይቱ ምትክ የሴት ጀግና እልሻለሁ በኔ ውስጥ ሳይሽ ፅናትን ጥንካሬን ያስትምረኛል። እረጅም ጤና እና እድሜ ሁሌም እመኝልሻለሁ።

  • @samsonberhanu-ep1km
    @samsonberhanu-ep1km 6 місяців тому

    ክብርት አለም ፀሀይ እድሜሽ የበለፀገ ጤናሽ የተጠበቀ ይሁን እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @victoryismine9748
    @victoryismine9748 2 роки тому

    Teodros Tsegaye, He is a very intelligent interviewer/ journalist. He ask important question and make it interesting. Now. that is talent. I wish he is working as a journalist for PM Abiy Ahmed.

  • @gerum009
    @gerum009 6 років тому +1

    I had always been fascinated with the lyrics in Muluken's "kumetish loga new". I did not know Alemtsehay Wodajo wrote them. She certainly has not been given the credit and gained the fame she deserves. Wow.

  • @TravelWithEdenn
    @TravelWithEdenn 7 років тому +2

    One of the best Top Ten Jornalist in Our country. Keep it up.

  • @buhetube4044
    @buhetube4044 7 років тому +21

    ከቻልክ ቴዲን ብዙ የማይገባ ነገር ብለኸዋልና ህዝቡን ሳይሆን እራሱን ይቅርታ ጠይቀው። በተረፈ አድናቂህ ነኝ በርታ!! አለምፀሀይ ወዳጆን ደሞ ከልብ እወድሻለሁ

    • @tewodrostilahun1668
      @tewodrostilahun1668 7 років тому

      le tedy afro lik nw yikrta yigebawal tikiki bilehwa lij Mekuant

  • @tsegagebrezgi4623
    @tsegagebrezgi4623 7 років тому +4

    ቴዲ ቢቻል አነተን ምርጥ የBBC ጋዜጠኛ ብትሆን አወድ ነበር ነገር ግን አሰፈላጊ ሰው ነሕ ለአገር ጠቃሚ ሰው ነሕ ለክ አንደ አለም ፀሐይ ወዳጆና መሰለዎችዋ አንተነ የሚረዳሕ አና የሚገነዘብሕ ብልሕና የበሰለ ሰው ብቻ ነው ምርጥ ዕነቁ ነሕ ካንተ ብዙ አውቀት ይገኛል ለመማር የሚፈልግ ይከተልሕ ብልሕነት ነውና ጀግናው ጀግናው!!!!!!!!!!

  • @frezerabdulkadir1868
    @frezerabdulkadir1868 7 років тому +19

    ቴዲ አንተን ዝም ብለው በደመነፍስ የሚተቹክ ስለማያውቁክ ነው ምንአልባት teedy afro ን ተቸክ ሲባል ብቻ ሰምተው ነው እንጂ ከምን አንፃር እንኳን እንደትቸከው አላዳመጡክም ስለዚ አንተ ዝም ብለክ አዋቂ ነን ብለው ከፍታ ቦታላይ ያሉትን ሁሉ እየጋበዝክ አቅማቸውን መርምርልን አንተ ለኛ ምርጡ ሰው ነክ ።

    • @አሳርፍተጠንቀቅ
      @አሳርፍተጠንቀቅ 6 років тому +2

      ትክክ ነህ bro ቴዲን የተቸበት ምክነያት በጣም ትክክል ነው ቴዲ አፍሮ ለህዝብ / ለሀገሩ አስቦ አይደለም የሚሰራው ለብር ነው እጅ ቢኮዝ ነገሮችን የሚሰራው አስተውለህው ከሆነ የሆነ ችግር በሀገሪቱ ላይ ሲፈጠርነው ያንን በተመለከተ ነገሪችን ለማባባስ የሚዘፍነው እረ ብዙ ነገር አንስቶበታል ቪዲወውን ስማው ሙሉ ለሙሉ ትክክል ነው የቴዲ አፍሮ አድናቂ ብሆንም ይሄ ነገሩ ያናድደኛል

  • @hananhanan4647
    @hananhanan4647 7 років тому +2

    አንተ ቴዲን ይቅርታ እራስክ ጠይቀው....አርቲስት አለምፅሀይ ወዳጆ በጣም በጣም ነው የምወድሽ ስራሽ ህያው ነው እድሜ ጤና ይስጥልኝ የሀበሻ ኩራት አላህ ብሎ አንድ ቀን በአካል ባይሽ እመኛለው የኔ ውብ ውድድድ ♥

  • @kingsolomon8046
    @kingsolomon8046 7 років тому +1

    በመጀመሪያ አለም ፀሐይ ኑሪልን በእድሜ በረከት ከሙሉ ጤናሽ ጋር።አለም ልልሽ የምፈልገው አንቺን ከማድነቃችን የተነሳ አንቺም ሰወ ብዙ በመሆንሽ እኛም በአንቺ ፍቅር የተነሳ አላዛር ወንድምሽን ትምህርት ቤት ከበነው ነበር የምንውለው የነበረው እግዚአብሔር ከሁሉም ቤተሰብሽ ጋር በሰላም በያላቹበት ይጠብቃቹ።

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 7 років тому +2

    It's one of the best interviews I have heard so far. Very interesting !..

    • @fishertroy8393
      @fishertroy8393 3 роки тому

      You probably dont care at all but does anybody know a tool to get back into an Instagram account?
      I stupidly forgot the login password. I appreciate any help you can give me

    • @deandredario2797
      @deandredario2797 3 роки тому

      @Fisher Troy Instablaster :)

    • @fishertroy8393
      @fishertroy8393 3 роки тому

      @Deandre Dario I really appreciate your reply. I found the site on google and im in the hacking process atm.
      Looks like it's gonna take quite some time so I will reply here later with my results.

    • @fishertroy8393
      @fishertroy8393 3 роки тому

      @Deandre Dario It did the trick and I finally got access to my account again. Im so happy:D
      Thank you so much you saved my ass!

    • @deandredario2797
      @deandredario2797 3 роки тому

      @Fisher Troy Happy to help :)

  • @selambekure1640
    @selambekure1640 7 років тому

    Almetsehay jegena nesh bezu selachi yemalakachewen awekiyalehu edemena tena yesetesh @tegesh beretalen 🙏

  • @hermylovehermy6552
    @hermylovehermy6552 7 років тому +1

    አለምፀሃይ ወዳጆ በጣም ነው የምወድሽ ና የማከብርሽ እግዚአብሔር አምላክ ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥሽ ።የኔ ቆንጆ ውድድድድድ

  • @mekoyakumssa4520
    @mekoyakumssa4520 6 років тому

    ቴዲ መቼም አድናቂክ ነኝ ጉብዝናክ አንተ እራስህ የምታውቀው አይመስለኝም ሌላው አለምፃሃይን ከልጅነቴ ጀምሮ በደንብ የማውቅሽ መስሎኝ ነበር እውንቱን ልንገርሽ እንደውም አላቅሽም ለካ የኢትዬጲያ እንቁ ነሽ ስራዎችሽን በሙሉ እወዳቸዋለሁ ግን እንደዚ አብዝተን በምናፈቅራቸው ዘፋኞች የተዘፈነ ዘፈኖችን እንደገጠምሽ አላቅም ነበር የኛ አዲሷ ጣይቱ ብዬሻለሁ።

  • @tenayetebege1997
    @tenayetebege1997 Рік тому

    እናት አርቲስት ዓለምፀሐይ በጣም የምወድሽ የማከበርሽ ተመራጯ የአይኔ ብሌን ብሩህእንከን የማይወጣሽ አርቲስት ነሽ በስሱ የማማሽ ነገር አለ እሱም እናት ሐገራችን ከዚህ ውጥንቅጥ ገብታ በመጠኑም ቢሆን ልታበረክችበት የምትችይበት መድረክ አጣሽ?

  • @desto4
    @desto4 4 роки тому

    I have big respect for you! Thank you and God bless! DESTA BESHAH BEKELE

  • @zekitilahun8662
    @zekitilahun8662 7 років тому +10

    Good program reyot.

  • @emanueltefera5197
    @emanueltefera5197 7 років тому

    The golden lady Alemtsehay long live.

  • @Go-mf1fz
    @Go-mf1fz 7 років тому +4

    አለምዬ እንዳለቸው የሰውን ጉድፉን ብቻ ማየት ውበቱን እንዳናይ ይከለክለናል ሰው ነው እና ተሳስቶ ሊሆን ይችላል እኔ በበኩሌ ግን ከጉዳትህ ፍቅርህ ነው ያመዘነብኝ በሚለው ቴዲዬ

  • @እስልምናዬውዱእምነቴ
    @እስልምናዬውዱእምነቴ 6 років тому +4

    ቴዎድሮስ ጸጋዬ የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ እንዳንተ ደፋርና ግልጽ ጋዜጠኛ ይመቸኛል!

  • @wubishetmengistu5874
    @wubishetmengistu5874 7 років тому +4

    "አልሆን ያለህ ጊዜ መጉላትና መግዘፍ : ከትልቆች መሀል አንዱን መርጠህ ዝለፍ"
    ኑረዲን ኢሳ ......bedenb gebalih ante woredaa

  • @Ninasee19
    @Ninasee19 6 років тому +1

    What a beautiful man and so brilliant

  • @Senny77
    @Senny77 7 років тому +18

    ለቴዲ አፍሮ ከሰጠኸው አግባ ይልሆነ አስተያየት በኋላ ላንተ ያለኝ አስተያየት ስበጣም ዝቅተኛ ነው ነገር ግን ለአለምጸሀይ ወዳጆ ትልቅ ክብር አለኝ በስራዎችሽ በጣም አደንቅሻለሁ

    • @Senny77
      @Senny77 7 років тому +8

      jegnanegh1 ከደደብ ጭንቅላት ጥሩ ነገር እንደማይወጣ የታወቀነው ሀሳቡን ከመግጽ ይልቅ ስድብ ይቀናቸዋል ይባላላል😉

    • @almaasa7943
      @almaasa7943 7 років тому +1

      jegnanegh1
      ኤጭ አዝግ

    • @marina.jesuslove7976
      @marina.jesuslove7976 7 років тому +1

      ቴዲ አፍሮን በጣም ስለምትወጅው ፍቅርሽ ስተቱን ሽፍኖብሻል ሰለዚህ ራስሽን ፈትሺ

    • @የሸገርልጅ-ቸ8ለ
      @የሸገርልጅ-ቸ8ለ 7 років тому

      Hiwot Addis ...Tewodrose Tsegaye great jaunralist Gena teddy Afro Terto Yafatwale !!!

  • @sebla1068
    @sebla1068 7 років тому +1

    አለም ፅሀይ ስወድሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @ewnetuyiferdal7273
    @ewnetuyiferdal7273 7 років тому +1

    he already says yikirta.man hatyat yalsera ale man.meles mircha 97 be terara sehay besu tizaz ye 14 amet lij sayker be gils ke 200 sewoch belay gelo hiywetu siyalf yawim yikirta sayteyik be kibir i reapet be kibir tekebrual.i love tedy i was disappointed by this guy comment but he is entitled to his opinion.

  • @peterelphazzion9801
    @peterelphazzion9801 6 років тому +1

    Tedy...Betam yaweral.... ye interview 85 % esu new miyaweraw

  • @kukukuku5502
    @kukukuku5502 6 років тому

    Alemiye minew pinka pinkun abezashiew shashu, yejoro get, shurab, chama, lipstick, tifir kelem, meskel,

  • @tarikubirhan8236
    @tarikubirhan8236 7 років тому +1

    I really like this guy

  • @fitsuma8023
    @fitsuma8023 7 років тому

    U Can invite To Muluken Melesee? Tnxs Reiot

  • @divinelove6200
    @divinelove6200 7 років тому +1

    His so professional

  • @abebechasfaw4013
    @abebechasfaw4013 7 років тому +8

    ቴዲና ኘሮፌሰርን ፍቅሬንቶሎሳን ይቅርታ መጠየቅ አለብህ በጣም አስጠልተህኛል ምክንያቱ የወያኔ ኮትለባሽ ስለሆንክ ውነተኛኢትዪጵያሰዎችን ትዘልፉለህ ይቅርታ ካልጠየቅ የሚሰማህየለም።

    • @mimidesta4048
      @mimidesta4048 7 років тому

      Abebech Asfaw what are doing hate full

  • @mesfinadaleferaw846
    @mesfinadaleferaw846 4 місяці тому

    Prize like award winner s!!!!

  • @searekidane4215
    @searekidane4215 7 років тому

    Part 2 yet ale?

  • @tsionaraya6605
    @tsionaraya6605 7 років тому

    ere bekah ante semthal!!! Tedi 1gnaaaaaa billlboard semtehal

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 7 років тому +1

    Tedy am proud of you

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 7 років тому +1

    alem liyu nessi sirash

  • @redhoney9419
    @redhoney9419 7 років тому +1

    betam adanakeh nagh tedros...

  • @negeregnaw5418
    @negeregnaw5418 7 років тому

    ግሩም ቆይታ

  • @MimiMimi-wj1oy
    @MimiMimi-wj1oy 7 років тому

    እናተ አለምፀሀይ ወዳጁ ማለት እቺ ነች እንዴ.. የአስናቀ ሚስት ነች በናታቹ ንገሮኝ

    • @ሞዴልቡጥቃ
      @ሞዴልቡጥቃ 7 років тому +2

      Mimi Mimi አስናቀ ማለት ሰው ለሰው ላይ ያለው ከሆነ እቺ ሳትሆን መአዛ ብሩ ነች ሚስቱ

    • @MimiMimi-wj1oy
      @MimiMimi-wj1oy 7 років тому

      Ok tnx mar ahune gebage

  • @tsionbegashaw7848
    @tsionbegashaw7848 7 років тому +3

    ye wend melasam tesadabi

  • @mekit.mariam3198
    @mekit.mariam3198 7 років тому

    yihe bekit aynesewur selhone yikerta eminarglet meslot new?

  • @kindalemkalkidane6393
    @kindalemkalkidane6393 7 років тому

    geruem new

  • @ዘብሔረቡልቡላ
    @ዘብሔረቡልቡላ 6 років тому

    Sorry 🙏. This man is he blind?

    • @eleleta5821
      @eleleta5821 6 років тому

      ዘ ብሔረ ቡልቡላ yes

  • @bouggyhobbes9542
    @bouggyhobbes9542 7 років тому

    Actually you are not journalist. Cause TPLF purposely create, your kind Of machine, not human being in different field you know that many were created as you did in different field of scholar. So please don't act like journalist and tell your friends too

  • @mulunhyadets6724
    @mulunhyadets6724 7 років тому +2

    ታዲን አቅርብ

  • @frezerabdulkadir1868
    @frezerabdulkadir1868 7 років тому +1

    የምን ጊዜም አድናቂክ ነኝ።

  • @sefyaayalew4262
    @sefyaayalew4262 7 років тому +9

    አቦ ቴዲ ቴዲ አትበሉ ኤጭ ሀይማኖታችሁ ሲነካ ትንፍሽ የማትሉ ሁሉ ምን ያንጨረጭራችሗል

    • @demesewgetahun7528
      @demesewgetahun7528 7 років тому +1

      Sefya Ayalew zem bel! be tedy ye meta be ayenachen meta!

  • @nardosnardos2877
    @nardosnardos2877 6 років тому

    የወያኔ ተላላኪ ዝም በል

  • @henoksolomon1733
    @henoksolomon1733 7 років тому

    kotet neh............
    tedyin yekereta belew

  • @henoktadesse4276
    @henoktadesse4276 7 років тому

    what the hack he finished the interview on the first 2 minutes

  • @rodasemama7861
    @rodasemama7861 7 років тому +2

    ante maferya

  • @ahmedsengatera7321
    @ahmedsengatera7321 7 років тому +3

    you are not journalist

    • @mimidesta4048
      @mimidesta4048 7 років тому

      Ahmed sengatera you are hate full cancer

  • @fatmafatma8853
    @fatmafatma8853 7 років тому +5

    የሆንክ ድንጋ እራስ ቴድን ይቅርታ ጠይቅ አስቀያሚ

  • @yonasteklu2279
    @yonasteklu2279 7 років тому

    yehonek getata neger nek ehe burger bezeretetew afeh sewen eyesedebek antem belo gasetegna derashek yetefa

  • @ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ
    @ኢትዬጵያዊነኝ-ቘ3ሸ 6 років тому +1

    በጣም የምወድህና የማከብርህ ሰው ነበርክ። ግን ቴዲ አፍሮን ካብጠለጠልክ በኃላ ወረድክብኝ! አጋሜም ወያኔ መሆንህንም ያወኩት ከህዝብ ኮሜንት ነው! እባብ የሆዱን አይቶ እግር ነሳው አሉ! የአምበጣ ቆርጣሚ ልጅ

  • @וונישטטפרה
    @וונישטטפרה 7 років тому +2

    መነፅርህ;አተምበጣምታስጠላለህ
    ባተምክኒያት;እርዮትን;ማየት;አስጠላኝ

    • @yodita5
      @yodita5 7 років тому +1

      i think he is blind እንዴት እንደዛ ትላለህ ጥሩ አይደለም

    • @mimidesta4048
      @mimidesta4048 7 років тому

      וונישט טפרהbe god will judge you

    • @Joni-qp5lz
      @Joni-qp5lz 6 років тому

      וונישט טפרה josin eye kkkk