ቤተ ያሬድ ጉባኤ ደብረ ታቦር ቅኔ ክፍል ፩ ፳፻፲፬ ዓም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 16

  • @abebeabe2211
    @abebeabe2211 2 роки тому +4

    ተማሪ ለአለባበሱ አይጨነቅም
    ይበል ያስብላል የኢትዮጵያ ብርቅየ ልጆች

  • @yad_IPLP_2024
    @yad_IPLP_2024 2 роки тому +7

    ፤ ስዉሩ ስጦታ፤
    ሊቀ-ሊቃዉንት ሊቅነ ቅኔን በደንብ ተቀኘ፣
    መተርጉማኑን አስሶ የህይወት ሚስጢር አገኘ ፡፡
    ሊቀ-ሊቃዉንት ሊቅነ ሚጥርን አመሰጠረ፣
    ለሚገባቸዉ ገልጦ ለአሕዛብ ግን ሰወረ ፡፡
    ሊቀ-ሊቃዉንት ሊቅነ ምርቱ መፅሐፈ-መና ፣
    … ኃሴተ- አምሮ ከርታታ ስንቱ ነዉና ፣
    ያመጥቃል ከአለም ወደ አምላክ በቅኔ ደመና ፡፡
    ሊቀ-ሊቃዉንት ሊቅነ ስራህን ስራ ዘንድሮ ፣
    ወረርሽ ገብቷል መግበን ህብስተ-አእምሮ ፡፡
    ሊቀ-ሊቃዉንት ሊቅነ ህያዋነ - መወድስ ፣
    ከአምላክ የሚያደርስ በእግረ-አልባ ፈርስ ፣
    ዉስጣዊ ወርቅ ፀሎታችን
    ስዉር መስመር ነህ ህያዋነ - መወድስ ፡፡
    ሊቀ-ሊቃዉንት ሊቅነ ስራህ ሁሉ ሰመረ ፣
    ቃለ-ሕይወትን ከጠላት በቅኔ ሚስጢር ሰወረ ፡፡
    ሊቀ-ሊቃዉንት ሊቅነ ሚስጢረ - ፀሎት ልጓሟ፣
    አምና ታች አምና … ስንቱ መነነ በቅቶ በፍቅሯ፡፡
    ከይከበር አርጋቸዉ ደምል ፣ ደብረ-ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የስነ-አካል መምህር ፣ ህክምና ት/ቤት (ጥቅምት 23 ፣ 2015 ዓ.ም)
    መታሰቢያነቱ ፡- በዘመናት እየተፈራረቁ ኢትዮጵያን በቅኔ ላገለገሏት ፣ ለባረኳት እና ደቀ-መዛሙርትን ላበረከቱላት መጋቤ -ሚስጢር መምህራን ፣ ሊቀ-ሊቃዉንት እና ሊቀ-ሊቃዉንት ሊቅነ ትሁንልኝ ፡፡

  • @እናንየነጋአስበኝአምላኬ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ቲጅየማርያምልጅ-ጨ3ቈ
    @ቲጅየማርያምልጅ-ጨ3ቈ 2 роки тому +4

    ወይይይ ትዝታ ቤተ ያሬድ ተዋህዶዬ ወለላይቱ እመቤት //ልጆችሸ ካህናቱን ጠብቅልን ♥️♥️♥️ይበል ነው ቅኔው በጣምምምምም♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏

  • @AddisTena-h2e
    @AddisTena-h2e 2 місяці тому

    በጣም አሪፍ

  • @ያሬዳውያን-ጘ7ኸ
    @ያሬዳውያን-ጘ7ኸ 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Amonmideaአሞንሚዲያ
    @Amonmideaአሞንሚዲያ Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 Рік тому

    ይበል ነው !እማምላክን !

  • @dibekulutube-557
    @dibekulutube-557 2 роки тому +3

    ይበል ነዉ

  • @befekaduadane
    @befekaduadane Рік тому

    እጅግ የምወዳችሁ ምሁራን ረዢም ዕድሜ ይስጣችሁ !!

  • @BeletechEjegu
    @BeletechEjegu 5 місяців тому

    👏👏👏👏👏

  • @efremluul2412
    @efremluul2412 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤እንዴቅኔ ኣድርጎ የሚያደስደስተኝ የለም። ሊቃውንተቅኔ ንሩልኝ❤❤❤❤❤

  • @Zricha-n9i
    @Zricha-n9i 3 місяці тому

    ይገርማል

  • @YordanoseAfework
    @YordanoseAfework Рік тому +1

    yameral likawutu ne yitebekelen

  • @natnaelwoldamlak7516
    @natnaelwoldamlak7516 2 роки тому +2

    በቅድሚያ ሱሪ አለባበስህን ብታስተካክል አይቻልም?