Ethiopia - የግብፅ እና የኢትዮጵያ ጦር አንድ ላይ ? ግራ አጋቢው…!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 21

  • @joshuagermemsow6082
    @joshuagermemsow6082 18 днів тому +6

    ፈታ ዴይሊ ክፉ ክፉ ውን ብቻ አሰማን የምስራች መልካም ወሬ ያቃጥላችኋል እንደ ሰይጣን

  • @lakewabebe685
    @lakewabebe685 18 днів тому +5

    ሶማሊያ እያዘናጋች በመሆኑ የኢትዮጵያ መንግስት መንቃት አለበት

  • @melkamukidane6823
    @melkamukidane6823 18 днів тому +1

    ሱማሌ, ኢትዮያንና ግብጽን ሱማሌ ዉስጥ እንዲዋጉ ሁኔታዎችን እያመቻቸች ይመስላል።

  • @sbcfastworldnews
    @sbcfastworldnews 18 днів тому +1

    ግብፅ የኢትዮ ጠላት😂😂😂😂

  • @Abelachento
    @Abelachento 18 днів тому +2

    ኢትዮጵያ ወቅቱን ያልጠበቀ የቀይ ባህር አጀንዳ ማንሳትዋ ወደ ጦርነት ከገባች ትልቅ የመፈራረስ አደጋ እንደሚጠብቃት አይቀሬ ይሆናል ።

    • @safiayesuf2538
      @safiayesuf2538 18 днів тому

      ኢትዮጵያን የሚያክል ትልቅ አገር እየመሩ ኦሮምያ ለምትናፍቃቸው የብልፅግና ጥሩ ነው ይበለው

  • @girmawordefa8963
    @girmawordefa8963 18 днів тому

    ሕዝቦቻቸውን ለመቀነስ ነው የሚመካከሩት

  • @abetade-n6t
    @abetade-n6t 18 днів тому

    Ethio-Somalia ጦርነት ይነሳ ጀግና ከዛ ይውጣ ETHIOPIA must win Egypt must down

  • @nigatubenyam2302
    @nigatubenyam2302 18 днів тому

    Selm simeta sera yetfal ende😂

  • @abebameresa1205
    @abebameresa1205 18 днів тому

    Etiópíà channel is so much layer

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 18 днів тому

    በሻሻዊውጋላው.ብቸኛ ሆነ,አመል ያወጣል
    ከ መ ሀ ል
    አይጣል. አሣ ፈላጊው ዘነዶ አወጠ
    የሰው አማራን ያሰበው ዘንዶ አወጣ ጋሼ///

  • @Geezemebrat
    @Geezemebrat 18 днів тому

    ያበሻሻዊው ጦርነት አያስበ.ዉ. ዛሬ ደ.ሱዳንን ኦሮው አይቋቐምም.ሌላውን ረስተን ኦሮች አይወክላችሁም ፍርዱ ለናተ///

  • @mitikutekle-sy6oi
    @mitikutekle-sy6oi 18 днів тому

    ወሬ አያስፈልግም ኢትዮጵያ ለሁለቱም ለሱማሌላንድና
    ለሱማሊያ ኤሌክትሪክ እንደምታቀርብላቸው ትነጋገር
    ከዚያ በተዘዋዋሪ ከግብፅ አጋጨናቸው ማለት ነው።ሱማሌላንድ መንግስታቸው ለህዝቡ 1Kwh በአንድ ዶላር ነው ሚሸጥላቸው(በአለም ውድ የሚሸጥበት ቦታ ነው)።ሀይድሮ ኤሌክትሪክ የላቸውም
    በጀነሬተር ነው ሁለቱም ሚጠቀሙት።ወታደሮቻችንን
    ድንበራችን ላይ ማስፈር።ጥቅማችንን ሚያቁት ሲለበለቡ ነው አብሶ ግብፅ እስኪ እናያታለን። መለመን
    አያስፈልግም በርቀት መከታተል።

  • @BirahanuAlemu
    @BirahanuAlemu 18 днів тому

    የመቃብር ላይ ቅሞ ነው ሼህ መሀመድ

    • @BirahanuAlemu
      @BirahanuAlemu 18 днів тому

      የመቃብር ላይ ጫት ቅሞ ነው