በጣልያን ቬነስ እብድ አልኩ Venice Italy | ashruka Vlog

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 132

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 3 роки тому +20

    አህለን አሹ ዋው ሲያምር ሀገራችንም ከዚህ ልበጥ ነበር ሰላም አጣን እንጅ አንድነቱን ይስጠን

    • @narditube4378
      @narditube4378 3 роки тому +1

      ወይኔ ከዚህ የበሰ አስደሰች ነገር አለውኮ ሀገረችን ሰለም ጠፋ እንጅ

    • @Em.YouTube.
      @Em.YouTube. 3 роки тому +1

      @@narditube4378 😍

  • @kannsein5607
    @kannsein5607 3 роки тому +3

    ፈጣሪ ይጠብቀን እንኳን ወሃ ላይ የተሰራ ቤት መሬት ላይ የተሰራው እየተደረመሰ ነው አለም በጦርነት በረሀብ በበሽታ በእሳት ቃጠሎ በጎርፍ በትራንስፖርት ችግር አለም እየተናወጠች ነው ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @seadayesuf7563
    @seadayesuf7563 3 роки тому +1

    አሹርካ የምርጦች ምርጫ ሰላም ብያለሁ እንደዚህ ያለ ምርጥ ቦታ ስላሳየኽን እናመሰግናለን

  • @hanantube9667
    @hanantube9667 3 роки тому +2

    ዋው ያምራል
    💚💛❤ሁሌም በልባችን
    ክፋትን ሳይሆንደግነትን
    ጥላቻ ሳይሆን ፍቅርን
    ትንቢት ሳይሆን ትህትና
    ቅናት ሳይሆን ቸርነት
    💚 ቂም ሳይሆን ይቅርታ እንውረስ ፈጣሪ ይርዳን 👏
    በቅን ነት ቤተሰብ ሁኑኝ 🇪🇹

  • @shaikhaa5090
    @shaikhaa5090 3 роки тому +1

    አሹየ ያምራል የእኔና የአተ ሰርጋችን ፈታ ነው ምንልበት😄😄😄😄ፍቅርየ ወየ ወየ እየተባባልን

  • @zofanagergizat5417
    @zofanagergizat5417 3 роки тому +1

    Wowwwww Betam New Miyamrew Ashu Menfesn Yadsal Botaw Enamesegnalen Adnakih Negn kofyahn Stawezawzew Des yilegnal Feta new Yemtadergegn 😂👍👍

  • @BBb-dk1gs
    @BBb-dk1gs 3 роки тому

    ዋዉ ነዉ አሹካዬ ማሥታወቂያዉሞ ይጸዳል በነገራቺን ላይ ምሺት ላይ ነፈለገ ባያምርም ከሀገሬ ዉጭ ከሖነ ጭንንንንቅ ነዉ የሚለኝ አልወድም ዉሥጤ ይረበሻል በጣም

  • @alexyona4043
    @alexyona4043 3 роки тому

    ጥሩ ነው፥፥ ጊዮርጊስ እና ማሪያምን ቤተ ክርስቲያን ብታሳያቼው፣ስለ ጎንዶላ ብታወራ፣አርቲስቶች የሚያርፋበት expensive ሆቴሎች ቢያዮ፣ፊልም የሚሰራባቼውን ሆቴሎች ብታሳይ፣ቴኢያትር ቤቱን ብታስጎበኝ፣የሶቪኔር ብዛት እና ገበያውን ብታሳይ አሪፍ ነበር፥፥ Next time...

  • @Nejat197
    @Nejat197 3 роки тому +1

    አሹየ ይመቺህ ደስ ይላል ከፈትፈታ ወደ ፈታ እንኳን ተሸጋገርክ ተመስገን

  • @لاالهالااللهمحمدرسولالله-ه3ث3ث

    ሀሪፍ ነበር ብር የለኝምጂ

  • @keryodtube
    @keryodtube 3 роки тому +3

    ዋው በጣም ያምራል
    የመዳም ቅመሞች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እወዳችኋለሁ

  • @ritahagoss2482
    @ritahagoss2482 3 роки тому

    Wow wow betam yamral bel Ashuka yemrtochi mercha feta bel yemechih wondme

  • @h.m2784
    @h.m2784 3 роки тому +3

    አንድ አሮጌ ፈረንጅ ፈልግልኝ አሹየ የሀገርህ ልጅ ነኝ ባሌን ፈትቼ የማገባው ባይሆን የሚያዝናና የሀበሻ ባል ትርጉም የለውም

  • @የስሚር
    @የስሚር 3 роки тому

    ዋው ብያለው በጣም ያምራል በፊልም አይቼዋለው አሁን ደሞ አንተ አሳየከን ያስታውቅብሀል ምቾት አንገላቶአል ይመችህ 👍👍👍👍👍

  • @mimitsige2783
    @mimitsige2783 3 роки тому +4

    Venezia veramente bellissima 👌🙏🏽💖 grazie

  • @sahaysahay2719
    @sahaysahay2719 3 роки тому

    በእውነት የሰውጥቡ ከንቱነው አምላክ የተጠበባትን ኢትዮጱያን ሰላም ቢያደርግልን ጥሩነበር

  • @semiraakililu9571
    @semiraakililu9571 3 роки тому

    Tezenanabet Ashruka yemechi lezech Acher gezi 👌👌

  • @aynalemmezamurmezamur4943
    @aynalemmezamurmezamur4943 3 роки тому

    Yamarl yegnm heger Ethiopia kezih Tabelatalech Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan

  • @hayubintyimam4794
    @hayubintyimam4794 3 роки тому

    سبحن الله
    ماشاء الله تبرك الله
    በጣም ታምራለች ኢንሸ አሏህ ተስፍ አለኝ
    ይመችህ ወንድሜ 👍

  • @zegbatube1387
    @zegbatube1387 3 роки тому +3

    መስቀልህ ያምራል

  • @የአባይልጅ
    @የአባይልጅ 3 роки тому

    መቸ ይሆን ሀገሬ ኢትዮጵያ ከዘረኝነት ወጥተን ሁሉም ያለዉን ጥበብ ለእናት ሀገሩ የሚበረክተዉ?? መቸ ነው ከዘረኝነት የምንወጣዉ?? መቸ ብቻ እምየ ኢትዮጵያ አላህ በጥበብ ሰላምሽን ይመልስልሽ ያረብ🙏🏾🇪🇹🙏🏾🇪🇹🙏🏾🇪🇹የአባይ ልጅ youtube ሸር ሰብስክራይብ አድርጉን አበረታቱ ለጥሩ ነገር ጆሮ ስጡ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር መከበሪይችን ነት

  • @toleshidinsa5458
    @toleshidinsa5458 3 роки тому

    አሹ ምችት ይበልክ ወደ ኢትዮጲዬ አባይ በለው ጓደኞችክን ጥረቸውእና ቤንሻጉል ላይ ይገንባ እኔ ግን የምሞት ነው የሚመስለኝ የሚጠብቀኝ አይተኛም መዝሙር ለራሴ ተጋብዤያለሁ ያስተሰሪያል ለመግለፅ በሚከብዱ ቃላቶች የምራል!

  • @user-vs7yb3wr5o
    @user-vs7yb3wr5o 3 роки тому

    wow betam yamral ere ashu talian wsedegn 😄🥰🥰

  • @bethlehemgizaw8884
    @bethlehemgizaw8884 3 роки тому

    Wow very beautiful city I really love to go for vacation when I come to Istanbul next to Paris, God willing of course thank you please give us the link of the history behind the unique achitectural design and building of the city

  • @nishaowassi2674
    @nishaowassi2674 3 роки тому +1

    Asukaa ebukuu dawet lumen mugusea chin yusadeball dawet fiesebukuu yufutusee.. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @riima5804
    @riima5804 3 роки тому

    ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን የሰው ሀገር ቢያምር በያምር ሀገራችንና ። በጣም አሪፍ ነው ይመቻል አሹርካ የምርጦች ምርጫ

  • @meazaghebrezgabher4064
    @meazaghebrezgabher4064 3 роки тому

    betame dese telaleh ..ayehatalew tameraleh ..degem bayat dese telaleh betekersetyamu yasedenekem

  • @sus2475
    @sus2475 3 роки тому

    ይገርማል ቦታው በጣም ያምራል ግን ሂጄ ማየት አልፈልግም ያስፈራል በተለይ ቤታቸው እዛው ላይ ውይይ እንዴት ብለው ነፍስያቸው ተረጋጋች ለመኖር

  • @juriysherif3693
    @juriysherif3693 3 роки тому

    I was living there with my family me and my husband the second baby born so the house is too small for us we just buy house yeah it’s the best city I love it We Two years in Venezia steel we have raised In Venice we just buy a house you know the process off Italian If I was there We can meet Jess sorry ☹️

  • @h.m2784
    @h.m2784 3 роки тому

    አይ አሹ ከኢትዮጵያ ይመጣሉ አልክ የኢትዮጵያ ባል እጠቢ ቀቅይ ነው እንጅ ማዝናናት መቼ ለመዱ ተከድኖ ይብሠል ቁሥሌን አትነካካብኝ ጣሊያንን ለአንድ ሣምንት በተን ብያለሁ አውቃታለሁ

  • @beranashebaya2073
    @beranashebaya2073 3 роки тому

    ❤❤👌👌👌 ashuya salami salami

  • @bruktyrose5879
    @bruktyrose5879 3 роки тому +1

    Ashruka Nebse❤❤❤❤ Selamik yebza Wendime👍👍👍

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ሄረ አሹሩካ ያስፈራል ዉሃ እያሳሳቄ ነዉ ምወስደዉ እኔ ግን እዛ ቤት ዉስጥ ባድር እንቅልፊ አይወስደኝም ብደረመስስ ክስሩ ዉሃ ጠጥቶ የጠገበዉ ሆሆሆ ጎመን በጠና

  • @sabrinagiusti764
    @sabrinagiusti764 3 роки тому

    La Bella Venezia come sempre bravo Ashruka

  • @keditube7954
    @keditube7954 3 роки тому

    Ashurakaye viza lakelign banteh🙏🙏🙏

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 3 роки тому +1

    በጣም ያምራል👍👍👍ግን who’s ur camera man?😉😁😄

  • @deotube1
    @deotube1 3 роки тому

    አሹካ አሪፍ ነበር ጊዜው ያርግልክ .ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @mulehabeshamedia9345
    @mulehabeshamedia9345 3 роки тому

    ኢትዮጵያ አንድነትዋን
    በጀግኖች ልጆችዎ ታረጋግጣለች
    የቻናሌ ቤተሰብ እንሁን ይጎብኙን
    ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ

  • @samsunguser10
    @samsunguser10 3 роки тому

    Too many ad on this video. Its annoying 😒

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 роки тому

    አሽሩካ ሰለምህ ይብዘ

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 3 роки тому

    @ashruka ችን😍🙌🙌🙌

  • @zuzuali3664
    @zuzuali3664 3 роки тому

    ሲያምር😳🤩

  • @markkhenok8526
    @markkhenok8526 3 роки тому

    ይቻምሽ man😍

  • @sus2475
    @sus2475 3 роки тому

    ለምን እንደሁ ባላውቅም ከኢትዩ ውጭ ምሽት ላይ ውስጤ አደሰትም ስንት የሚስብ ነገር ቢኖር ኢትዩ ግን በጨረቃ ብቻ ከውጭ ስቀመጥ ልዩ ደስታ አለው ለኔ

  • @ninanina868
    @ninanina868 3 роки тому

    Inem hejalehu betam arif city 😍

  • @dagimtilahundagii8435
    @dagimtilahundagii8435 3 роки тому

    Waw betam yameral asheruka

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 3 роки тому +1

    ዉድ የሀገሬ ልጆች በየለቹበት ሰለመቹ ይብዘልኝ ሀገረችንም ሰለም የድርግለን ዉድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ለረስ ነው ኑ ጥሩ ነገር እንመመር ፖሮፈይሌን በመጨን ይቀለቀሉ 🙏🙏 አትዮጵያ ለዘለለም ትኑር 💚💛❤️

  • @alemtesfayeh1404
    @alemtesfayeh1404 3 роки тому

    Ashu edat Abatu yameral edhzh Ayent bota Ayeto mamot men yahl matadl naw

  • @sweetnega8119
    @sweetnega8119 3 роки тому

    Ashruka yemertoche mercha abo yemache 👍👌💚💛❤️

  • @dirshayemario897
    @dirshayemario897 3 роки тому

    ጎባዝ ባርታ

  • @aynalemde6945
    @aynalemde6945 3 роки тому

    Il paese che l'Italia desidera è bellissimo! Vivo con lei da tre anni. Convenienza!

  • @samisamson282
    @samisamson282 3 роки тому +1

    venezia is my country 🙏

  • @h.m2784
    @h.m2784 3 роки тому +1

    ድሥላይኮች ቅናት

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 3 роки тому

    አሽሩካ የጋብቻ ቀንዎን በዚህ ቦታ ማየት እፈልጋለሁ 💜💜

  • @ENATCOMPUTER
    @ENATCOMPUTER 3 роки тому

    Ashiru man welcome ❤ ሰላም ለሀገራችን 🙏

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 3 роки тому

    ዋውውው ስያምር ቦታው

  • @عبدالكريمعبدالكريمعبدالكريمدسا

    ዋው ደስሲል

  • @haliyenatonafaki4968
    @haliyenatonafaki4968 3 роки тому

    ዋው ማሻአላህ ደስ እሚል ባህሩ ሲያምር

  • @tagetilahun898
    @tagetilahun898 3 роки тому

    እይቼዋለው ውብ ከተማ ናት ፍሎሬንስም በጣም ደስ ይላል መታየት ያለበት ንው ይመችህ

  • @tesfayoutube7581
    @tesfayoutube7581 3 роки тому

    በጣም ደስ ይላል አገራችን ሰላም ያድረግልን አዴዲሱ አመት የሰላም ይሁንልን አሹካ አተ የተዝነነህ እኛን አታሰቀናን አኛ መዳም ቤት ነው መዝናችን እሰቴልያችሁ አደኔ የመዳም ቅመም ማነው

  • @እምየኢትዮቤቴ
    @እምየኢትዮቤቴ 3 роки тому

    Very beautiful

  • @raheltamegan9062
    @raheltamegan9062 3 роки тому

    ዋው ይመችህ

  • @zulfamuktar4333
    @zulfamuktar4333 3 роки тому +1

    wow እጅግ በጣም ደስ ይላል
    በጣም አመሰግንሐሉው ዘሬው ብረሪ
    ብረሪ ያሰኘኝ thanks

  • @Sara2127
    @Sara2127 3 роки тому

    አሽሩካ 💚💛❤️🧐🧐🤔 እናመሠግናለን

  • @alemshtayabera5367
    @alemshtayabera5367 3 роки тому

    በጣም ታምራለች ውብ ናት

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 роки тому

    አሹ ካበጣም ያምራል ዋው 🥰🥰💐💐🥰እስኪ ላይክ ሰበስክራብግጥጭኝ

  • @sadajamal2620
    @sadajamal2620 3 роки тому

    ዎዉ በጣም ዳስ ይላል አንቴም ሁላት ሁናክ ህድ የኔ ዎንድም

  • @hannabeyene7440
    @hannabeyene7440 3 роки тому

    wow 👌 nice 👌

  • @በፍቅርጉዞእማምላክንይዞበ

    አረ ብቻህንቢቀርብህ ይሻላል🤭🤭🤭😂😂

  • @mimimeli806
    @mimimeli806 3 роки тому

    Wawww ashuka

  • @hewe4kg11
    @hewe4kg11 3 роки тому

    አሹሩካዬ እረ video ስራል ስለ እግር ጡንቻ በችህ የምትሄድ መስሎኛ ነበር ፍትፍታ አሹርካን 🤣🤣🤣🤣

  • @jkljkl6337
    @jkljkl6337 3 роки тому

    ደስ ይላን

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 роки тому

    ሁሉምሀገርኢቶፒያንየሚበልጥየለምምእምየሀገሬሰላምሽተመልሶማየትናፍቆኛል😘😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🌹👌

  • @dirshayemario897
    @dirshayemario897 3 роки тому

    WOW አሹ ናብስ የሆናች ሃጋር ናው ላማሄድ እሞክራለሁ ያፕሮሳሱ ሁኔታ አይቼ ካሄድኩ ፎቶ እልክላሃለሁ

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 3 роки тому

    አሹየምርጥሸው

  • @atnh5955
    @atnh5955 3 роки тому +1

    👍👍👍👍👍🥰🥰🥰🥰

  • @meriamnur9239
    @meriamnur9239 3 роки тому

    Betam tamraleche Italy nurslehu gen venetian alayehum

  • @madinaaragaw4945
    @madinaaragaw4945 3 роки тому

    Wawu edet edemiyamr

  • @Fikiryemereyamliji2007
    @Fikiryemereyamliji2007 3 роки тому

    Yemachik eshu

  • @fatmahmobamad9218
    @fatmahmobamad9218 3 роки тому

    ሳገባ ጫጉላ ሽርሽር እመጣለሁ ግን ወዴየት ነህ የወደፊት ባሌ
    ሰላም አሹየ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 3 роки тому

    የሚገርብ ቦታ ነው

  • @sara5880
    @sara5880 3 роки тому

    በለዉዉዉዉ ስያምሪ

  • @tube5125
    @tube5125 3 роки тому

    ሀሪፍነው ወድም

  • @Fikiryemereyamliji2007
    @Fikiryemereyamliji2007 3 роки тому

    betam yemiral

  • @obamaobamas107
    @obamaobamas107 3 роки тому

    BexMi konjoo agerachii salmi aregenalii

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 3 роки тому

    ዋውውው

  • @fiorizak3267
    @fiorizak3267 3 роки тому

    Which city is nearby to Venice to book for holidays bro?

  • @astermulugeta9709
    @astermulugeta9709 3 роки тому

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    አሹ 👍

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa 3 роки тому

    አሹ ግን ምነው ቡታታህ ሰፋ🤓🤓😄😄😄😄😄

  • @سميرا-ر3ب
    @سميرا-ر3ب 3 роки тому

    Hilimi masalng wallh

  • @takeluminlariglih3188
    @takeluminlariglih3188 3 роки тому

    Wooowww

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 3 роки тому

    አሽሩዬ ምሽቱ ካጥንትክ ፍላጭ ጋር ብትሆን የበለጠ ውብ ይሆን ነበር ዋሸው እንዴ

  • @Fikiryemereyamliji2007
    @Fikiryemereyamliji2007 3 роки тому

    Woow

  • @xb6fj
    @xb6fj 3 роки тому

    ሰላም አሹ እንኳን ደና መጣህ

  • @fghf5130
    @fghf5130 3 роки тому

    ውጩን ከቻልከን እንምጣ😂

  • @ezzocell9990
    @ezzocell9990 3 роки тому

    😁😁😁🥰🥰🥰🥰

  • @Aነኝህልመኘዋ
    @Aነኝህልመኘዋ 3 роки тому

    አህለን አሹ

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 3 роки тому

    ውስደይ ልየውውውው

  • @محمدمحمود-خ2ش2ت
    @محمدمحمود-خ2ش2ت 3 роки тому

    👍👍👍