🔴ማርያም ማርያም ብለን ምን አገኘን ? // የማለዳ ኮከቧ አርቲስት እመቤት ካሣ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 644

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 2 роки тому +89

    ወንድማችን ልዑል ይቺን ልጅ ከዘፍን መልሳትና መዝሙር እንድትዘምር አርጋት እባክህ በዚህ በይዋህነቱዋ ብትዘምር ብዬ ሁሌም ውስጤን እጠይቃለው

    • @MG-yv9ds
      @MG-yv9ds 2 роки тому +1

      የኔምአሰተያየትነው

    • @MG-yv9ds
      @MG-yv9ds 2 роки тому +3

      ብትዘምር በጣምእጅግ ደሰይላል

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 роки тому

      በማሪያም ደምሩኝ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 2 роки тому

      ደሞ ዘፋኝ ሆነች እንዴ?? አትጥመኝም የህነች ....

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 2 роки тому +181

    እመቤት ሳያት እየሮጥኩ መጣሁ ለእምነቷ ያላት ነገር ደስ ይለኛል የኔ የዋህ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይባርክሽ

    • @imdove7849YouTube
      @imdove7849YouTube 2 роки тому +4

      እኔም

    • @getnetasnake7290
      @getnetasnake7290 2 роки тому +1

      ⛪AMEN ⛪AMEN ⛪AMEN ⛪

    • @Ahaduweldkidus9864
      @Ahaduweldkidus9864 2 роки тому

      ውዴ፡ወንድሜ፡ ዘማሪ ልኡል ሰገድ ፡ ቋንቋይነሽ፡ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጠልኝ ፡ በመቀጠል ለዘማሮ፡ልኡል ስልክ ፈሊጌ ነበር፡ ታባነሩኝ ፡ ኣስፈልገኛል ፡

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 2 роки тому +197

    እሙዬ እግዚአብሔር ይርዳሽና ከዘፈን ዓለም ወተሽ ቤተሰጠሽ ፀጋ አምላክን ለማመስገን ያብቃሽ!!!

    • @weleteamanual2128
      @weleteamanual2128 2 роки тому

      አሜን የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ እህቴ

    • @lemi7996
      @lemi7996 2 роки тому +1

      የኔም ምኞት ነው እግዚአብሔር ይርዳት በእውነት

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 роки тому

      በእግዛብሔር ደምሪኝ

    • @SB-mq2eb
      @SB-mq2eb 2 роки тому

      Ewnet New!

    • @nigistazanaw6381
      @nigistazanaw6381 2 роки тому

      አሜን

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen8929 2 роки тому +70

    እመቤት ጠርተሽ የማትጠግቢያት ቅድስት እናታችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ትጠብቀን🙏💐🥀❤️

    • @getnetasnake7290
      @getnetasnake7290 2 роки тому +1

      ⛪AMEN ⛪AMEN ⛪AMEN ⛪

    • @ormooapss442
      @ormooapss442 2 роки тому +1

      አሜን 🕯አሜን 🕯አሜን 🕯

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому +1

      @@ormooapss442 ቤተሰብ አርጉኝ

    • @mmekdesttadese
      @mmekdesttadese 9 місяців тому

      አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲

  • @ትበይንፀጋየ
    @ትበይንፀጋየ 2 роки тому +24

    ማርያምን የማይወድ ሰይጣን ብቻ ነው የገጠር ሰው በድንግል ማርያም የሚደራደር የለም ክብር ምስግና ለድንግል ማርያም

  • @nadayashaneh4485
    @nadayashaneh4485 2 роки тому +29

    እውነት ነው እመቤታችን የሚጠላ እራሱን የሚጠላ ነው መዝሙር ሳዳምጥ እራሱ እመቤታች ከሊለችበት ይጨቀኛል ክብር ለድንግል ማርያም🌹💝🌹🙏

    • @merafterouni9904
      @merafterouni9904 2 роки тому +1

      ❤❤❤

    • @Degsewtube
      @Degsewtube 2 роки тому +2

      💖እውነት ነው እህቴ እመ ብዙሀን ቅድስተ ቅዱሳን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይግባት

    • @tigasttjcv-rk4rv
      @tigasttjcv-rk4rv Рік тому

      ​@@Degsewtube ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @serkalemserkalem2182
    @serkalemserkalem2182 2 роки тому +20

    አንቺን ስለሠጠኝ እናቴ እመቤቴ ኪዳንምህረት ሆይ ልጅሽ ክብር ይግባው ምንም ባይኖረኝም አንቺን ስለተስጠኝ ያንቺ በመሆኔ አመስግነዋለሁ

  • @AbiAbi-fn5gr
    @AbiAbi-fn5gr 2 роки тому +16

    ድንግል ማርያም የአይኔ ብርሃን
    እናቴን ጠርቼ የማልጠግባት ድንግል ማርያም
    መሃተቤን አልበጥስም ትኖራለች ለዘላለም

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 роки тому +11

    እውነት ነው እመቤት ካሣ በእመቤታችን የመጣ ባይናችን መጣ የእመቤታችን ማርያምን ማርያም የሚለውን እርስ አይቼ ስከረባበት እሩጬ መጣሁኝ🏃🏃🏃💚💛❤ሆሆሆ በእመቤቴ ማርያም ቀልድ የለም ድርድርም የለም በማላይ ቁመሽ እግዜርን ታሚያለሽ ይባላል እመቤታችን ለኛ ለክርስቲያኖች መሰላላችን ናት መሸጋገሪያችን ናት ሆሆ እናቴ እምዬ ድግል ማርያም ትጠብቃችው አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

    • @bhaftakasa2784
      @bhaftakasa2784 2 роки тому

      ፈጣሪይጠብቀይሑላችነን

    • @saratube8487
      @saratube8487 2 роки тому

      @@bhaftakasa2784 አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን💚💛💛❤🙏

  • @BeteHohe
    @BeteHohe 2 роки тому +77

    _የተወዳችሁና የተከበራችሁ ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሁን ተዋህዶ እምናታችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን ኢትዮጵያ ትቅደምልን አሜን_

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ወ1ቨ

    የእመቤቴ ዉለታ የገባዉ ያዉቀዋል የኔተስፋ እማምላክ ወላድተ አምላክ የአምላኬ እናት😥😥😥

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 роки тому

      በመቤቴ ደምሪኝ በናትሺ

  • @danielnigatu1983
    @danielnigatu1983 2 роки тому +50

    እግዚአብሔር ይጠብቀን ከመናፍቃን ልዑሌ ተባረክልን የምወድህ አመስጋኝ ነህ 🙏👏👏👏

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 2 роки тому +183

    ዘፈን አቁሚና ዘማሪ ሁኝ እሙየ እሱነው መልካም መንገድ

    • @khalilcell8560
      @khalilcell8560 2 роки тому +1

      ትክክክልል

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 роки тому +2

      በናታቹህ ሙት ደምሩኝ

    • @ሬችያደንገልላጅ
      @ሬችያደንገልላጅ 2 роки тому +2

      ትክክል ✅️✅️👏እግዚአብሔር ይርድት

    • @ተስፋየእምየናት
      @ተስፋየእምየናት 2 роки тому +4

      ትክክል እምየ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ትርዳት

    • @alamadan717
      @alamadan717 2 роки тому

      @@sebletube7412 ሰብስክራይብ አድርጌሻለሁ ግን እባክሽ በናታችሁ ሞት አትበይ በሚረባውም በማይረባውም ለምን እናታችን ትውት🥺😕😕

  • @የልጄናፋቂነኝስደተኘዋነኝ

    ማርያም ማርያም ብዬ ምን አጥቼ እናቴ ማርያም

  • @hanagosaye2992
    @hanagosaye2992 2 роки тому +13

    ልዑልሰገድ እናቴ ስለእመብርሀን የዘመርካቸውን መዝሙሮችህን በጣመሰ ነው ምትወደው በሷ የተነሳ ሁላችንም ያንተን መዝሙር እናዳምጣልን የእመቤቴ ፍቅሯ በሁላችን በኦርቶዶክስ ላይ ይደርብን እመብርሀን እንወዳታለን ስሟን ጠርቶ የሠፈረ የለም እመአምላክ እመብዙሀን አዛኝቱ ወለላይቱ አማላጃችን

  • @timar4198
    @timar4198 2 роки тому +12

    አይ የኔ የዋህ !!! ሀጢያት ስሰራ እንኳን እሷ ታስምረኛለች ብዬ ነዉ የኔ ቆንጆ።

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 2 роки тому +26

    ወይኔ እሙዬ እድለኛ ነሽ ሉሌ ቋንቋዬነሽን በማግኘትሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቹ ሉሌ ቋንቋዬነሽ መዝሙርህ የአፌ መፍቻ ነው ቋንቋዬነሽን በተኮላተፈ አንደበቴ ስዘምር ቤተሰቦቼ ፣አፋቸውን በእጃቸው ጪኖ ነበር በደስታ የሚያዳምጡኝ ዛሬ እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም እኛንም ዛሬን ያሳየን የድንግል ማርያም ልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ያኔ የታመምክ ጊዜ አይረሳኝም አቤት ያለቀስኩት ለቅሶ ዛሬን እንዲ ሆነ ሳይህ በጣም ደስተኛ ነኝ አንተ የተዋህዶ ልጂ ተባረክ

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 2 роки тому +17

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽✝️💒

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 роки тому +1

      በእግዛብሔር ደምሩኝ

  • @mekaamare2296
    @mekaamare2296 2 роки тому +25

    ወይኔ ወንድማችን በጣምነው እምናመሰግነው።እሙየ በጣም ለብዙዎቻችን ትምህርት የሚሆን ፕራንክ ነበር ስልኳን አግኝቸ ባደነኩሽ ነበር።ያን ፕራንክ በጣም የተገረመሆበት ነው

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 роки тому +1

      በማሪያም ደምሪኝ እህቴ

    • @mekaamare2296
      @mekaamare2296 2 роки тому +1

      @@sebletube7412 ምንድነው ደምሪኝ

  • @atz7247
    @atz7247 2 роки тому +10

    እግዚአብሔር ይስልጥን ላስተዋለው ትልቅ ትምህርት ነው። እውነት ነው ማንም ባመነበት ይመን አንዱ የሌላውን ከነቀፈ ግን የራሱን ለመናገር ምንም እውቀት የለውም ማለት ነው።

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 2 роки тому +12

    “እውነት እውነት እላችኋለሁ በእኔ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው።”
    - ዮሐንስ 6፥47

  • @amrydender1922
    @amrydender1922 2 роки тому +48

    እመብርሃን ፅናትሽን ትጠብቅልሽ🙏

  • @musaratalimusarat7595
    @musaratalimusarat7595 2 роки тому +12

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን ተዋህዶ ሆንኩ እንኳን የእመቤቴ ማሪያም የድንግል ማሪያም ልጅ ሆንኩ እምየ እናቴ የአምላኬ እናት እወድሻለሁ

  • @aynalem7004
    @aynalem7004 2 роки тому +47

    እግዚአብሔር ይጠብሽ እመቤቴ ከጉያዋ አትለይሽ 🎉❤🎉

  • @mekdishiferaw5583
    @mekdishiferaw5583 2 роки тому +11

    እመቤቴ የአምላኬ እናት ሁሌም ስምሽ ከአጥናፍ አለም እሰከ አጥናፍ አለም የተመሠገነ ይሁን የኔ እሩሩህ እናት የጭንቀቴ ደራሽ

  • @selam801
    @selam801 2 роки тому +32

    እሙየይ በጣም ነው እምወድሸ ና እማክብርሸ ግን ዘፈን ተይ እና ዘማሪት ሁኚ እናቴ ኪዳነ ምሕረት ትርዳሸ🥰

    • @getnetasnake7290
      @getnetasnake7290 2 роки тому +1

      ⛪AMEN ⛪AMEN ⛪AMEN ⛪

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ 2 роки тому

      አሜን እግዚአብሔር የፈቀደ ቀን ትዘምራለች ምን ይደረጋል የሰውልጅ መጀመሪያ የራሱን ፍላጎት ያስቀድማል ከዛ የራሳችን ፍላጎት ትርጉም እንደሌለው ሲገባን እግዚአብሔር ላይ ያለን እምነት ይጨምራል። እና እመቤቴ ትርዳት

  • @imblessed7396
    @imblessed7396 2 роки тому +7

    ፍቅርሽ ትህትናሽ ሳቅሽ ሀቀኝነትሽ ምክርሽ መልክሽም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ድንግልእመቤቴመሰላልለሰማ

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣቹ የእመቤቴ ወዳጆችና አፍቃርዎች እስኪ እንደነሱ እመብርሀንን የምወዳት
    እመቤቴ ክብርምስጋና ይገባታል
    በጣም አምሮቦወታል መምህራችን

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 2 роки тому +14

    እሙ ፍልቅልቋ እመቤታችን ትጠብቅሽ❤🌹😍😘🌹 ታድለሽ እሙ የምትወጃችን እመቤቴን ተሰጠሽ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድማችን ዲያቆን ልዑል ሰገድ

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 2 роки тому +9

    ሩሩ ሴት ናት, እስት አዉን ሁሉም ተይህ ና ዘማሬ ሆኝ, ስለ እግዚአብሔር, ስለ ድንግል ማርያም ስለ ቅዱሳን ዘማሪ, እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤..

  • @messijed1889
    @messijed1889 2 роки тому +18

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ሰሙ ይመሰገን🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 роки тому +1

      በማሪያም ደምሩኝ በግዛብሔር

  • @sarkysarky8388
    @sarkysarky8388 2 роки тому +11

    እሙዮ እመብርሐን ከዚህ በላይ እንድታገለግይት ከዘፈን አውጥታ እሶን በመዝሙር እንድታመሰግኝት ትርዳሽ!!!
    ልዑልሰገድ ወንድማችን ክበርልን 🙏🙏

  • @ሶሊያና-ጠ2ፐ
    @ሶሊያና-ጠ2ፐ 2 роки тому +4

    💞እምዬ ማርያም እናቴ የሷ ዉለታ ተነግሮ አያልቅም 💞እሷን የሰጠን መዳኒአለም ክብር ምስጋና ይግባዉ💞እሙዬ የዋህ ልጅሽን በክብርና በሞስ ታሳድግልሽ💞💞💞

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh5028 2 роки тому +13

    እሙዮ የኔ መልካም ፍልቅልቅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔውድ ሁሌም እመብርሃን የአምላክ እናት ፋቅር ምልጃዎ ሁሌም ይደርብን አይለየን አሜን 🤲🤲

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ

    እመ ክርስቶስ እመ ኤልሻዳይ እመብርሀን እናታችን ❤️❤️❤️ ማርያም ማርይም በልባችን ተፅፎል

  • @lemi7996
    @lemi7996 2 роки тому +31

    እሙየ የኔ ፍልቅልቅ 😍
    በተሰጠሽ አንደበት እግዚአብሔርን አመስግኝበት ይች አለም እንደሆነች ከንቱ ናት እህቴ

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 2 роки тому +3

    እመቤቴን አለማመን ፍቅሯን አለማወቅና አለመቅመስ እንዴት እንዴት መጎዳት ነው። በእውነት መናፍቃን በጣም ተጎድተዋል ።የመቤቴን ፍቅሯን ጣእሟን አለማወቃቸው ትልቅ ጉዳታቸው ነው። ከምር የመቤቴን እናትነት አለማወቅ አለመታደል ነው። እመቤቴ ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት! ሀያሉ ልጇ ላላመኑት ማስተዋልን ያድላቸው።ከምር ትልቅ መጎዳትን ተጎድተዋል። እመቤት አይዞሽ በርቺ አሁን ወደጥሩ መስመር እየመጣሽ ነው።

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому +1

    ሉሌ በርታልን ወንድማችን መዝሙርህ የስደት መፅናኛችን ነው ሲከፋኝ በእግዛብሄር ቃል ነው ምፅናብናው እኔ በመንፈሳዊ ደካማ ነኝ ግን በሀይማኖቴ አልደራደርም ስደት ደሞ በይበልጥ ሀይማኖቴን እድወድ አድርጎኛል በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ስስቴ ናቹ በክርስቶስ ፍቅር እወዳቹዋለሁ ክፍውን ያርቅላቹ እግዛብሄር ይጠብቃቹ

    • @adislove4227
      @adislove4227 2 роки тому

      አወ ትክክል ነሽ በስደት ስትኖሪ ካገርሽ የነበረሽ እምነት ስደት ላይ ይጠነክራል

    • @blentube3002
      @blentube3002 2 роки тому +1

      @@adislove4227 ቤተሰብ አረጉኝ

  • @Etse1616
    @Etse1616 2 роки тому +11

    እሙዬ የኔ የዋህ መመኪያችን እመብርሃን ከነልጂሽ እቅፍ ድግፍ አርጋ ትጠብቅሽ የኔ ማር አንድ ቀን ከስደት መልስ ባገኝሽ ደስ ይለኛል ስደተኛዋ እህትሽ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 2 роки тому +8

    የኔ ወድ ጀግና እኮ ነሺ ልውል ሰገድ እግዚአብሔር ያክብርህ ስለ ጋበዝክልን እናመሠግናለን

  • @Etagegn2124
    @Etagegn2124 2 роки тому +10

    አሜን ሉል ሰገድ እመቤቴ ማርያም ያላረገችልን ነገር ማን አለ እሙዬ በርቺ❤

  • @tube6227
    @tube6227 2 роки тому +8

    እሙ እውነት የያዘች እቁ የገጠሯ ልጅ ነች ልክ እኔም እንዳቺ ነኝ እናመሰግናለን ሉሌ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብ አሜን 🌹🌹🌹🥰🥰🥰💐💐💐✅

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 2 роки тому +16

    እማ የኔ እናት እርስዋን ያላመነ የ እውነት ያልታደለ ነው ፀሎት እናድርግለት ልቦናው እንዲበራ ፍቅርዋን እንደኔ የቀመሰው ያውቀዋል የኔ አማላጅ አዛኝትዋ የፍቅር እናት አመሰግናታለው ሁሌም የጌታዬ የመዳኒቴ እናት

  • @tesfanebeyu6140
    @tesfanebeyu6140 2 роки тому +2

    የኒ የዋህ ገና ብዙ ነገር የሆነ ተሻለ ከመ ብዙሃን የሁላችን የሥደት ሥቃችንናት እኒም በጣም ነው የምወዳት የኛአማላጅለሁላችንም ፍቅሯን ያሣድርብን

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ 2 роки тому +9

    እውነት ነው ክቡር ለድንግል ማርያም ክብር ለድንግል ማርያም አሜን 🙏🙏 እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lebanoncell9012
    @lebanoncell9012 2 роки тому +28

    ፈጣሪ ያክብራችሁ እሙዬን ስለጋበዛችሃት

  • @hagereuaq7041
    @hagereuaq7041 2 роки тому +2

    እመቤቴ ማሪያም አሁንም ትጠብቅሽ በቤቷ ታፅናሽ ይቺ ምድራዊ ህይዎት ቀሪ ነው ዋናው የሰማይው ነው እሙዬ በእምነትሽ ጠንካራ ነሽ ሲቀጥል ዲያቆን ልውል ሰገድ እድሜ ዘመንህን ይባርከው እመቤቴ ትጠብቃችሁ የኛ ባለ ማህተሞች እኔም እዎዳታለሁ እመቤቴ ከነልጅዋ መድሃኒያለም ❤❤👍👍👍🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ 2 роки тому +10

    እሙየ የኔ ሳቂታ እመብርሃን ትጠብቅሽ ❤️💞💞💞💞💞💞ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር አሜን ።✝️✅👌❤️💞

  • @melkebialfew2228
    @melkebialfew2228 2 роки тому +1

    ሉሌ ላንተ ያደረገችውን ያየ የሰማ ሁሉ እውነት በድን እንጂ ማሰብ የሚችል አይደለም አን ከዳንክ በኋላ እርሻ እግዚአብሄራብ ቤ/ክ የሚደክምህ ይመስለኝ ነበርና በስስት ከአየር ጤና ድረስ እየመጣሁ እከታታላለሁ አንተ አታወቀኝም እኔ ግን ልክ እንደልጄ እሳሳልሀለሁ ያንተ በረከት ለኔና ልጆቼ እንዲሆን ሁሌም እመኛለሁ በጥር 13 13 አገኝሀለሁ

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 2 роки тому +5

    “በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።”
    - ዮሐንስ 3፥36

  • @weleteamanual2128
    @weleteamanual2128 2 роки тому +3

    የድንግል ማርያም ወዳጆች ዘማሪ ልዑል ሰገድና እሙዬ በክርስቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 2 роки тому +2

    እስከ መጨረሻው የፀና እሱ ይድናል ፍቅሯ ይደርብን ድንግል ማርያም ትጠብቀን አማላጅነቷ አይለየን።

  • @Degsewtube
    @Degsewtube 2 роки тому +8

    አልቅሳ አሥለቀሰችኝ የኔ ውድ🥺ፈጣሪ ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን

    • @agreeakemu5479
      @agreeakemu5479 2 роки тому

      ይች ደቆሮ በሀይማኖት ተቀልዳለች በጣም በክትናት የዉሸት አማኝ

  • @serkalembeyene9500
    @serkalembeyene9500 2 роки тому +2

    እመቤት ጠርተሽ የማትጠግቢያት ቅድስት እናታችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅሽ ትጠብቀን🙏

  • @ቲጅየ
    @ቲጅየ 2 роки тому +2

    እማምላኮ / ትለያለች እኔም ጌታ ይወድሻል ብለዉ ብዙ ፈትነዉኛል ግን አፌ ላይ የሚመጣዉ እዴ እማምላክን ትቼ እናቴን ገድቼ ነዉ መልሴ / ግን እነሱ ማሸነፊያቸዉ እኛም እንወዳታለን ይላሉ ማታለያ በዚህ ምክኒያት ስልኬን ሰባብር ጥየዋለዉ መቀመጫ አሳጥተዉኚ እየደወሉ እና አስቸጋሪ ነዉ

    • @selam9841
      @selam9841 2 роки тому +1

      ትክክል በገጠሩም እደዚሁ ይዞራሉ

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 2 роки тому +4

    እመብርሐን እናቴ እማዋይሽ ሚስጥረኛየ የእኛ እናት ስንቱን አለፍንብሽ ስምሽን ጠርተን የአማኑኤል እናት🙏🙏🙏 የእኔ መልካም እህት እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ድረስ በቤቱ ያጽናሽ❤

  • @ሳራሳራ-ወ6ጰ
    @ሳራሳራ-ወ6ጰ 2 роки тому +2

    እሙየ እኔ እዳች ብቃት ቤኖረኝ ዘፈን ሳይሆን መዝሙር ነበር የምዝምረው አሁንም እመቤቴ ማርያም ፍቅዳልን እዳገኝሽ እፈልጋለሁ እግዝአብሂር ይርዳን አሜ ንንን

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 2 роки тому +16

    “እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት።”
    - ዮሐንስ 4፥14

  • @ለማርያምለማርያም
    @ለማርያምለማርያም 2 роки тому +8

    ሉሌ ስወድህ እኮ እሙዬ የኔ ውድ በቤቱ ያፅናችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @fanusbugale5154
    @fanusbugale5154 2 роки тому +9

    ወይኔ እመቤት እሷ ስታለቅስ የኔ ማልቀስ እመቤቴ ሆይ የጭቅ ደራሼ

  • @gdhhx1654
    @gdhhx1654 2 роки тому +5

    እሙዬ የኔ የውሀ እግዚአቢሄር በምነትሽ ያፅናሽ ድግል ማርያም በሄድሽበት ሁሉ ከጎንሽ ትሁን

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 роки тому

    እኔ እርሱ ማርያምን ከዚ በፊትም እላለሁ ለጥቅም ብዬ መቼም ቢሆን ሀይማኖቴን አልክድም ምንም የለኛም እግዛብሄር ይመስገን ሁሉም የሚሰጥ የድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋልና ስሙ እዩ ለወንድ ለብር ብላቹ ሀይማኖታቹ ምትቀይሩ አላቹ በተለይ ስደት ያላቹ እኔ ስደት ነው ያለሁት ካንድም ሁለቴ ሰልሚ ሲሉኛ እኔ አልሰልምም ክርስቱያን ኦርቶዶክስ ነኝ ነው ምላቹው አሰሪዬ ደሞዝ ልጨምርልሽ ሲለኛ አልፈልግም ነው ያልኩት ሀገሬ ገብቼ ለንስሀ በብቃሁ

  • @deesdoos6676
    @deesdoos6676 2 роки тому

    ከዛሬ ጀምረሽ ዘፈን አቁሚ ዘፈን የሰይጣን መዝሙር የእግዚአብሔር ነው በሁለት አምላክ ማምለክ አንችልም የኔ ልባም የገጠር ሴት!እመ አምላል ከዘፈን ታውጣሽ አሜን

  • @ፀዳለማሪያምዮቱብ
    @ፀዳለማሪያምዮቱብ 2 роки тому +3

    በመጀመሪያ እንኳን በሰላም መጣችሁ እሙዬ እወድሻለሁ ወንድማችን ልዑልሠገድ እንኳን ሠላም መጣህ ሲቀጥል ኮሜንቶች ግን በማርያም ደምሩኝ እምትሉት ታሳዝናላችሁ

  • @sosinakasew8104
    @sosinakasew8104 2 роки тому +2

    ልዑልየ እመብርሀን ሁሌም አትለይህ እግዚአብሄር እድሜ ጸጋ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ወ1ቨ

    እሙየ እንኳን ደስ አለሽ
    ሉሌ ቋንቋዠ ነሽ ክብርት ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @የልጄናፋቂነኝስደተኘዋነኝ

    እውነት ነው ይክበር ይመሥገን💓💓💓💓💓💓

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 роки тому

      በእግዛብሔር ደምሪኝ

  • @muluneshmolla4449
    @muluneshmolla4449 2 роки тому +1

    ልዑል የኔ ወንድም ለ እመቤታችን ያለው ፍቅር በጣምም ጥልቅ ነው እናም እመቤታችን ከፈጣሪ በታች ከፍጥራት በላይ የሚለውን ቃል መቀበል ያቅተኛል ይላል ልዑል ይህን ያህል ነው ፍቅሩ።

  • @kasegvighoh4721
    @kasegvighoh4721 2 роки тому +2

    የመኖ ወደው የምናከብረው ወንድማችን ሉልሰገድ በጣም ወድሀለሁ እድሜ ፀጋ ከቤተሰቦቹ ጋር ኣማኑኤል ያብዛልህ

  • @saramikael3280
    @saramikael3280 2 роки тому +4

    “ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።”
    - ዮሐንስ 6፥35

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ጎጃም ለዕምነቱ ጠንካራ ነው እኛም እንዳንች ነው ያደግነው መስቀል ተሳልመን ቁመን ትልልቅ ሰዎችን አሳልፈን በትትና የተሞላ ነው የገጠር ልጅ ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ስለሆንሁ ሁሌም መደሃኒያለም አባቴ አመሰግንሀለሁ💒🙏🙏🙏🙏

  • @በክርስቶስክርስቲያን-ቀ4ዀ

    ሰላም ለሀገራችን ፍቅር አንድነት ም ለህዝባችን
    ልኡሌ እናመሰግናለን
    እሙዬ የኔ ሀይማኖተኛ እመብርሃን በፍቅሯ አፅንታ ትጠብቅሽ የኔ አክራሪ ያለ እመብርሃን ሂወት ሁሉ ጨለሀማ ናት!!!

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ 2 роки тому +3

    የኔ የዋህ በማንነትሽ የምትኮሪ በሀይማኖትሽ የማትደራደሪ እመቤትዬ ሁሌም የምትወድሽ እምትወጃት እመ አምላክ ተክፉሁሉ ትጠብቅሽ

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 роки тому

    ከፍልቅልቋ እመቤት ካሳ የእምነት ጽናት ተምረን በእምነታችን እንጽና ፣እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አትለየን ።

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 2 роки тому +1

    በአዛኝቷ በወላዲተ አምላክ አማ ቀልድ የለም ክብር ፀጋን ለተመላችው

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 2 роки тому +1

    አሜን የስጦታዎች ስጦታ ወደር የሌለው የኔ ውድ እናት ኡ መታደል ነው እመብርሃንን መሸለም

  • @axumawit140
    @axumawit140 2 роки тому +1

    እኔም እመቤቴ በጣም እወዳታለው ኣገሬ ስገባ ያደረገችልኝ እመሰክራለው የኔ ልዩ እናቴ እመቤቴ ማርያም

  • @tgyemariyamliji6106
    @tgyemariyamliji6106 2 роки тому +9

    ሉሌ እግዚአብሔር ያክብርህ እመቤቴ ትጠብቅህ እሙዬ የኔ ፍልቅልቅ ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 2 роки тому +3

    ወላድተ.አምላክ.ሑሌም.በቤቷ.ታፅናሽ.አወ.እመአምላክን.ከመካድ.መሞት.ይሻላል.የኔና አዛኝቷ.የአምላክ.እናት.አማላጃችን.ከሤቶች.ተለይታ የተባረከችዉ.እናታችን.ምሥጋና ክብር.ይገባታል

  • @haimenigssi7981
    @haimenigssi7981 2 роки тому +12

    ሁለት ተወዳጅ ሥወዳችሁ እመቤቴ ሀሣብሽን ሁሉ ትፈፅምልሽ

  • @hayahhayah4743
    @hayahhayah4743 2 роки тому +3

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ

  • @alemsere5864
    @alemsere5864 2 роки тому +7

    ልዑሌእንኳን ሠላምመጣህ እሙ ጠንካራ ሤት ነሽ እማምላክ ከክፍ ትጠብቅሽ

  • @mkz21
    @mkz21 Рік тому +1

    እውነት ነው ባህላችንን እንደጠበቅሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @omaobi8282
    @omaobi8282 2 роки тому +1

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ እመቤት እንግዳ ሰላረካት እናመሰግናለን

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 2 роки тому +2

    እንቁ የተዋህዶ ልጅ እመቤቴ ትጠብቅሽ እህቴ 🙏🙏🙏🙏

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 2 роки тому

      እንቁ የተዋህዶ ልጅ እመቤቴ ትጠብቅሽ እህቴ

  • @አመተስላሴ
    @አመተስላሴ 2 роки тому +4

    ጀግና ሴት ነሽ በቤቱ ያፅናሽ

  • @ወለተማርያምእመቤቴሆይአን

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ክብሩ ይስፋ ለመድሃኒአለም ልዑሌ እመቤትዬ የኔ የዋህ እመ ብርሃን ዘመንሽን ሙሉ ትባርክልሽ እህቴ እናቴ እመቤቴ የማጠፊው ካፌ
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ልዑሌ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🏫🏫🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🍁🍁🍀🍀🥀🥀🥀🍃🌷🌷🌷💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿❤️❤️❤️💐💐💐🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷

  • @woinshetdemissie9078
    @woinshetdemissie9078 2 роки тому +3

    በማይቀለደው በድንግል ማርያም በርችልን እሙየ

  • @kf4113
    @kf4113 2 роки тому +38

    እንኳን በስላም መጠችሁልን የንቋንቋዬ ቤተሶቦቻችን

    • @sebletube7412
      @sebletube7412 2 роки тому +2

      በማሪያም ደምሪኝ እህቴ

  • @makdes2123
    @makdes2123 2 роки тому +1

    ታድለሽ ሉኡሌን አገኘሽው ሉኡሌን በጣም ነው የምወደው በአካል ባገኘው ደስ ይለኛል

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 2 роки тому

    ሉሌ ያቀረብካት እንግዳ እሙዬ ፈገግታዋ ብቻ በቂ ነው በተለይ በተለይ ስለ እመቤቴ ያላት ፍቅር እጅግ በጣም ደስ ይላል፡፡ የድንግል ማርያም ልጅ ያደረገን መድኃኔዓለም ክርስቶስ ይክበር ይመስገን፡፡ ማርያም እንወድሻለን ማርያም እንወድሻለን ስለ ወለድሽ የህይወት ምግብን ማርያም እንወድሻለን፡፡ እኛ የኦርቶዶክስ ተዋሀዶ ልጆች እመቤታችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እንወድሻለን፡፡

  • @እምየቅድስትኪዳነምህረትእ

    እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን እና እህታችን የእመቤቴ ፍቅር እኮ ልዩ ነው ተመስገን ጌታ እኔም እንደምየ ፍቃድ ለሃገሬ ያብቃኝ 💔😥🙌 እምየ ሆይ ቃል የለኝም

  • @betilameaberahame3763
    @betilameaberahame3763 2 роки тому +13

    ጠንካሪነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @mekdesabebaw5285
    @mekdesabebaw5285 2 роки тому

    ሉዕሌ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ እሙዬ ብዙ ተምሬአለሁ ካንች የኔ የዋህ እመብርሀን ከዚህ በላይ በጎደለው ትሙላልሺ

  • @asterbogalle1143
    @asterbogalle1143 2 роки тому +1

    እሙዬ በጣም አደነቅኩሽ ጎበዝ ድንግል ማርያም እሷ ትረዳሻለሽ ❤️❤️❤️

  • @አቤቱጌታሆይይቅርበለን

    ዘማሪ ሁኚ እመቤት ካሳ። እመቤታችን ከወድድሻት ይሷን አመስግኒያት በመዝሙር። ደስስስስስስ ይላታል እመ ብርሐን💓💓💓💓

  • @gebreselassieabay7460
    @gebreselassieabay7460 2 роки тому

    ባህረ ጊዮርጊስ እጅግ ብዙ ገቢረ ተአምርና ድንቅ ድንቅ ሥራዎች የሚሰሩበት ስለሆነ እባክህ ልዑሌ በፕሮግራምህ አስተዋውቀው በረከት ታገኝበታለህ!!!!! በትክክል አድራሻውን እና አንዳንድ መረጃወችን መስጠት እችላለሁ።

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 2 роки тому +3

    እመቤት ፍልልቆ በርች ክብር ይገባታል የጌተየ እናት

  • @alsaadi2492
    @alsaadi2492 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመሥገን እኔም እመብርሃን በጣም ነው የምወዳት አሥለቀሠችኝ 🙏🙏🙏😍😍😍👍👍

  • @HabibaKabadi-yl2
    @HabibaKabadi-yl2 Рік тому +2

    የኔ ፍልቅልቅ እመብርሀን በቤቷ ትፀብቅሺ እመብርሀን ተሁላችንም ጋር ትሁን❤❤❤❤❤