ኮቦልቻላይ ቦታለምፈልጉ 200ካሬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 18

  • @ላታህዝንኢነአሏህማአህ

    የት አካባቢ ነዉ

  • @amuti3541
    @amuti3541 2 роки тому

    ህጋውይ ነው ወይ ወላ ህገወጥ የት አካባቢ ነው

  • @እሙረዛንተጅዊድ
    @እሙረዛንተጅዊድ  2 роки тому +1

    ኮቻ ሀይሌወደውስጥ

  • @amina0099-h9k
    @amina0099-h9k Рік тому

    ህጋውነው ወይ?

  • @amuti3541
    @amuti3541 2 роки тому

    ላሰራ ስል ተከለከለ አሉኝ ቤት መስራት ህገወጥ

  • @ahamad5661
    @ahamad5661 2 роки тому

    ቁጥር አስቀምጭ እስቲ

  • @ተምርዩቱብ-በ5ሸ
    @ተምርዩቱብ-በ5ሸ 2 роки тому

    በጣም.ነው.የሚገርመው.የዋጋው.መጨመር.እህቴች.ግዙ እዛ.ጠንካራ.ቤተሰብ.ካላችሁ ቤታችሁንም.ስሩ እኔ ቤት.ሰርቼ አበቃሁ ስል.አዘመመ አሉኝ.እኔም ተናድቼ ተውኩት ዝምብሎ ተገትራል ቤተሰብ.የለኝም.እኔ የላኩት.ግማሽ.ይሰራበታል ግማሹ ይጠፋል ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @ወሎየነኝ-በ7ቐ
      @ወሎየነኝ-በ7ቐ 2 роки тому +2

      የኔማር አብሽሪ አሏህ ኸይሩን ይሻልሽ እፍፍፍ ወላሂ ስንት ሆነን እደምናመጣው አያውቁም ኢትዮ ያሉት ስለዚ እሚጠፋ ከሆነ አለመላክ ይሻላል እዚሁ መያዝ ነው

  • @teferagirma9078
    @teferagirma9078 2 роки тому +1

    ቁጥር አስቀምጪ ሲቀጥል ህጋዊ ነወይ

  • @ወሎየነኝ-በ7ቐ
    @ወሎየነኝ-በ7ቐ 2 роки тому

    ህጋዊ ከሆነ ቁጥርሽን አስቀምጭ እንፈልገዋለን

  • @momi8826
    @momi8826 2 роки тому +1

    ቁጥረ ላኪልኝ

  • @zdtube6056
    @zdtube6056 2 роки тому +1

    ባዶ ቦታ 800 ሺ አረ ኡኡ የኢትዮ ብር በቃ ቅጠል ሆነ ማለት ነው

  • @momi8826
    @momi8826 2 роки тому

    ህጋወይነወዴ

  • @momi8826
    @momi8826 2 роки тому

    እኔ አፈልጋለሁ

  • @amuti3541
    @amuti3541 2 роки тому

    ህገወጥ ነው እንጂ ብላን ያለው እደዝህ አይገኝም