በሰማይ ኢየሱስ ይለምናል ብለን አናምንም አለ | ermias abebe | faithline | ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ | eyoha media |speak the truth

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • #መዝሙር #ተናገር_እውነቱን #ወንጌላውያን #live #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #ebs

КОМЕНТАРІ • 9

  • @TalaKbret
    @TalaKbret Місяць тому

    ❤❤❤❤❤እየሱሰ እየሱሰ እየሱሰ❤❤❤❤

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eleni311
    @eleni311 Місяць тому +2

    የሀይማኖት እሰረኛች ህሊናቼው ለእግዚአብሄር ቃል እውነት የማይታዘዝ ሰለ ኦርቶዶክሰ ክብር እንጂ ሰለ እግዚአብሄር ክብር ግድ የማይላቼው እሰከሚያቅለሸልሼኝ ነው የሰማሁት ይሄን ልጅ ለምን እንደምትዳረቁ አላውቅም አውቆ ነው ሰው የሚያሰለች መልሰ የሚመልሰው ጥያቄው ሰህተት ነው ሰህተት አይደለም ነው ? ግን መልሱ ሀይማኖቴን አላሰደፍርም አይነት ነውለምን አታወርዱትም ለእግዚአብሄር ቃል ክብር የሌላቼው ውሼታቼውን ይዘው ከታች ሆነው ቢማሩ ይሻላል ተባረኩ🙏❤

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 Місяць тому

    የመሬት መንቀጥቀጥ በአዲስ አበባ መሀል ከተማ የመሬት መዋጥ እንደሚደርስና ዘኁልቁ ምህራፍ 16:-31 ያረጋግጣል::

  • @TalaKbret
    @TalaKbret Місяць тому

    የእየሱሰ ክረሰቶሰ ደም ከሀጢያት ሁሉ ያነፃል

  • @beimnetdamene6887
    @beimnetdamene6887 Місяць тому

    Wendim dani tebarek gin please echi Ayzoh yemitlewa kal aggressive tadergalech le wengel enkifat yihonal.

  • @fikrekifle1546
    @fikrekifle1546 Місяць тому

    ለብሮስቴንታት አቅራቢው ጥያቄ አለን
    የወልድ አስታራቂነት ተፈፅሞአል
    ወይስ አልተፈፀመም
    አሁንም ያስታርቃል ወይም አማላጅ ነው
    ካልክ ስለመዳንህ እርግጠኛ አይደለህም
    አሁንም ወልድ አማላጅ ነው
    አብ ደግሞ ልመናን ይቀበላል ካልክ
    እንደ ንስጥሮስ ሁለት አምላክ
    አደረጋችሁት ማለት ነው
    ንስጥሮስ በአንድ አምላክነቱ አያምንም
    በመፅሐፍ ቅዱስ
    ያረገው ኢየሱስ ነው
    እግዚአብሔርም አርጓል ይላል
    ኢየሱስን ለፍርድ ይመጣል ይላል
    እግዚአብሔርትም ለፍርድ ይመጣል
    ይላል ስንት አምላክ ነው
    ሁለት አምላክ ነው ወይል አንድ
    አምላክ ነውን?
    መልስ እፈልጋለሁ።

  • @ProphetTarikuUfayisa
    @ProphetTarikuUfayisa Місяць тому

    Beritu ketilubet wondimochachinin kechelema enasimelit

  • @TalaKbret
    @TalaKbret Місяць тому

    የእየሱሰ ክረሰቶሰ ደም አሁንም ትኩሰ ነው