ከወዳጅ አንደበት||

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 423

  • @ፋፊነኝየሀይቋ-ጸ9ኸ
    @ፋፊነኝየሀይቋ-ጸ9ኸ 3 роки тому +27

    😭😭😭😭😭 የኔ አባት አላህ ይዘንልህ አይ ዱኒያ የውሸት እየኖርን የእውነት እንሞታለን አላህ አሟሟታችንን ያሳምርልን ያረብ

    • @endriswelotube2660
      @endriswelotube2660 3 роки тому +1

      በጣም የዉሸት እየኖርን የእዉነት መሞታችን ጥርጥር የለዉም አላህ አሟሟታችንን ያሳምርልን

  • @እራዲነኚየመርሠዋ
    @እራዲነኚየመርሠዋ 3 роки тому +40

    ማሜ ባለውለታችን አላህ ይዘንልህ ጀነተል ፊርደዎስ ይወፍቅህ 😢😢😢

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 3 роки тому +69

    ኡፍፍፍፍ አላህ የጅናት ይብልልን ከነብዮ ስለ አለይ ጎርቢት ያርግልን😢❤💚💛🙏

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 3 роки тому +26

    ሚስጢረ ሂጃብ እህህህህህ የብዙወቻችን የሂጃባችን መስተካከል ሰበብ

    • @የመንቴዋቀበጥ
      @የመንቴዋቀበጥ 3 роки тому +1

      አወ እኔም በሱ ነሽዳ ነው አስተካክሌ የለበስኩት

  • @faitumaahmed8212
    @faitumaahmed8212 3 роки тому

    ዋ ነብሴ. ወንድሜ አላህ ሁሉን ነገር ቀላል ያድርግ ልክ ሁሌም አዲስ ነው በማይ ግዜ የነሽድክላቸው ረሱል ሽፍአ ይሁኑልክ ጉራቤታቸው ያድርግክ አላህ ከዳሀ በስተቀር ምን ይደረጋል

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 3 роки тому +1

    ማሚ ታላቅ ሰው ነበረ አላህ የአላህ ፍላጎት በለጠ እንጅ
    #ሱራህ በቀራ ምእራፍ 2, አያህ #156
    #ٱلَّذِينَ إِذَآ أَصَٰبَتْهُم مُّصِيبَةٌۭ قَالُوٓا۟ إِنَّا لِلَّهِ وَإِنَّآ إِلَيْهِ رَٰجِعُونَ
    _እነዚያን መከራ፤ በነካቻቸው ጊዜ «እኛ ለአላህ፤ ነን እኛም ወደርሱ ተመላሾች» ነን የሚሉትን (አብስር)፡፡_👆
    #ማሚ አላህ ለጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ እኛም ተራችን እየጠበቅን ነው ያረብ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን #አሚን ያረብ

  • @neimakamil7546
    @neimakamil7546 3 роки тому +3

    አላህ የጀነት ይበለው ቀብሩን ኑር ያድርግለት ምርጥ ሰው ነው ያጣነው

  • @sumeyatube4455
    @sumeyatube4455 3 роки тому +3

    አልቅሸም አልወጣልኝ አለ ያረብ ቀብሩን ኑር አድርግለት እኛንም መጨረሻችኝኝ አሳምርልን

  • @islamselam1093
    @islamselam1093 3 роки тому +5

    Allah yirhamew ኢህሳን ኢህሳን ወንድማችን ከሙዚቃ ስራህ ውጣ ተውበት አርግ አየህ ትላንት አብሮህ የነበረ ወንድምህ ባዶ እጁን ብቻውን የሰራው ስራ ብቻ ይዞ አላህ ፊት ሊቀርብ ሄደ አላህ አንተን ተውበት እንድታደርግ ምልክት እየሰጠህ ነው ቱቡኢለላህ

  • @amanhassen4898
    @amanhassen4898 3 роки тому

    አላህየጀነትያርገው

  • @Ahmed22
    @Ahmed22 3 роки тому +3

    إنا لله وإنا إليه راجعون اللهم ارحمه واغفر له واجعل قبره روضة من رياض الجنة

  • @ኡሙመሀመድኡሙዚክራ
    @ኡሙመሀመድኡሙዚክራ 3 роки тому +1

    አላህ ይዘንልህ ኡስታዛችን አላህ ይቀበልህ በጀነተል ፍርዶስ ያኑርህ ሁሌም በልባችን ውስጥ ነህ

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +15

    መሀመድ አወል ሰላህ
    አላህ ጀነትን ይወፍቅህ
    አንተ ብትሞትም መልካም ስራወችሁ
    ግን ዘላለም በምድር ሲወሱ ይኖራሉ።።።

  • @ሀቢባወሎየዋየኡሚነፍቂ

    ወአለይኩም ለላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ወላሂ ማመን ነው ያቃተኙ አላህ ጀነተል ፌሪዶስን ይወፍቀው

  • @rayaanhassan7656
    @rayaanhassan7656 3 роки тому +16

    May Alaah forgive and garant his mercy for him, he was my favourite Ethiopian munshid 😔😔😔😔

    • @gevavava
      @gevavava 3 роки тому

      🙏🙏🙏🙏🙏🤲🙏🙏🙏🙏🙏

  • @habeshawit7709
    @habeshawit7709 3 роки тому +1

    اللهم اغفر له وارحمه واعف عنه وأكرم نزله ووسع مدخله واغسله بالماء والثلج والبرد ونقه من الذنوب والخطايا كما ينقى الثوب الأبيض من الدنس اللهم امين يارب

  • @salhebsi6877
    @salhebsi6877 3 роки тому +7

    መስገጃሽ ላይ ታገሽ ሚለው ለኔ ልዩ ትዝታየ ነው ሃቢቢ አላህ ቀብርክን ኑር ያድርግልክ ጀሊሉ ማመን አቃተኝ

  • @zuzumohammed3696
    @zuzumohammed3696 3 роки тому +2

    አይንም ያነባል ልብም ያዝናል አሏህ ማረፊያውን ጀነተል ፍርዶስ ያድረግለት ያ ረብ

  • @lubabakemal5901
    @lubabakemal5901 3 роки тому +4

    ማይሞት አንድ አላህ ብቻ ነው!!

  • @sonamsonam7360
    @sonamsonam7360 3 роки тому +18

    እሱስ በተውበት መንገድ ላይ አለፈ አላህ ይዘንልህ የኛንም አላህ ያሳምርልን

  • @allapp9402
    @allapp9402 3 роки тому

    ሡበሀን አላህ አይዱኛ ጀነተል ፈርዶሥ ይዎፈቀው ብዙ ብዙ ከሡ ነሸዳዎች ተምርናል በሥደት አለም ለቤተሠቦችም ሠብር ይሥጣቸዉ ያርብ

  • @አብደልአዚዝ-ዠ4ዠ
    @አብደልአዚዝ-ዠ4ዠ 3 роки тому +1

    አባታችን ወድማችን አላህ ይርሀምህ ያረብብብብብ

  • @zabibas1786
    @zabibas1786 3 роки тому

    😢😢ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂል ራጁኡን አላህ ይርሀማው ለቤታሰቡ አላህ ሰብር ይስጣቸው አይ አይ ሞት ሁለችንም እንሞታለን አላህ ከትማችን ያሰምርልን

  • @sumayyoutube230
    @sumayyoutube230 3 роки тому

    አላህየበዱኒያላይ በመልካምስራው ሰወች እደመሰከሩለት በጀነተልፌርዶስአላህ ያበሽረው እኛምምስክርነን ብዙትምርት ከምረናል በነብዩጎረቤትእርግልን ያረህማን ምንምአልል

  • @awelahmed6955
    @awelahmed6955 3 роки тому +9

    አላህ ይማርክ ማሜ ቀብርህን ኑር ያድርግልህ 🙏

  • @semiraaden6663
    @semiraaden6663 3 роки тому

    Yen Abat Ellahi berahimetu yiyh Jelilu kebrun yasifalet yarab melkam sirawochn yikebeltot Amiiin yarab 🤲🤲

  • @awei1722
    @awei1722 3 роки тому

    አላህ የጀነትያድርገው አሏህ ልጆቺን እደሱ ያድርጋቸው መልካሙን ምንገድይምራቸው

  • @toibahassen3089
    @toibahassen3089 3 роки тому +2

    አሏሁምመ ግፊርለሁ ወርሀምሁ ያረህማኑ ያረሂም

  • @medinaseidm.d5605
    @medinaseidm.d5605 3 роки тому +1

    አላህ መልካም ስራውን ይቀበለው አላህ ጀነትን ይወፈቀው ያረብ ልጆቹን አላህ ያሳድግለት ለምትወዱት ለዘመዶቹ ለወዳጆቹ ለልጆቹ ለቤተሰቡ አላህ ይሶብራችሁ በጣም ነው ያዘኩት 💔🤲🤲🤲🙏

  • @Samdus
    @Samdus 3 роки тому

    አላህ የጀነት ያድርገዉ 💔💔💔

  • @HayatHayat-rj8sg
    @HayatHayat-rj8sg 3 роки тому

    Allah Jenetel firdewes yiwefekh Mohammed

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 3 роки тому +3

    አላህ ጀነተል ፊርዶውስን ይቀፍቀው ያረብ የማንረሳው ወንድማችን አባታችን ማሜ አላህ ይርሀምህ 💔

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 3 роки тому

    የነሺዳ አድናቂ ተሀታይም አይደለሁግን በጣም አዝኛለሁ ዋ ለረሴ

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-የ6ጀ

    አላህ የጀነት ያድርገው

  • @fafifafi136
    @fafifafi136 3 роки тому +3

    Wa wr wb አላህ ይራምህ አላህይዘንልህ ሙነሽድ መሀመድ አወል አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅህ ያረብ

  • @susuh9667
    @susuh9667 3 роки тому

    ያረቢ አላህ የጀነት ይበለዉ ወላሂ ዉሸት ነበር የመሠለኝ የዛኔ የሆነች ልጅ ለቃዉ ሣየዉ የምር

  • @ዜድየኮቻዋየጀበሉወዳጅ

    አላህ ይማረው 😭 አላህ ልጆቹን ያሳድግለት

  • @miricanal1378
    @miricanal1378 3 роки тому +1

    አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን

  • @moumenaseraj2674
    @moumenaseraj2674 3 роки тому

    አላህ ይዘንለት አሰደጋጭነው መኖሪያውን ጀነተል ፈረዳስ ያድረግለት ያራሂሙ ወረሀምሁ ያረብ

  • @EmanAli-fi2ne
    @EmanAli-fi2ne 3 роки тому

    Allah Jantal frdosn ywefkawe

  • @እሙሐሊማ
    @እሙሐሊማ 3 роки тому

    ያረብ አንተ በራሕመትሕ ቀብሩን የጀነት ጨፌ አድረግለት ማሜዋ 😭😭😭

  • @zenetawel5415
    @zenetawel5415 3 роки тому

    አላህይራህመው በጣም ነው እሚያሳዝነው መሀመድተብየ የሚለውነሽዳስሰማው የእውነት ጸጸቱን አይቸውነበር አላህ ቶበቱንይቀበለው

  • @ጀሙየአላህባሪያ
    @ጀሙየአላህባሪያ 3 роки тому

    አላህ በጀነት ያበሽርህ

  • @SparkEntertainment45
    @SparkEntertainment45 3 роки тому +4

    የሙሀመድ አወልን ደግነት እንኳን እናንተ በቅርበት የምታውቁት እና እኛም እንመሰክራለን ደርባባው ለስላሳው አዛኙ አላህ በጀነት ያበሽረው አላህ የሚወደውን ነው በጊዜ የሚወስደው የሱን ነሽዳዎች ሳልሰማ ላልውን ቃል አለኝ በጣም መካሪና አስተማሪ ነውና እወደዋለሁ

  • @zeydayasin9723
    @zeydayasin9723 3 роки тому

    inalillahiweina ileyhirajiaun wellahi betam kebad nw lemamen yikebdal😭😭😭😭allah yejent yadergew allah mgefirawen yabzalet lebetsebochum le gwadegnochum le hulachinm allah sobr ena iman yisten

  • @ሀዊየባቦዋ
    @ሀዊየባቦዋ 3 роки тому

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ራጁኩን አላህ ይረሀመው ጀነተል ፋርደወስ ይወፋቀው ኩሉ ነብሲ ዛኢቀቱል መውት ነብስ ሁሉ ሞትን ትቀምሳለች አላህ መልካም ስራውን ይቀበለው

  • @hajiaesmael8155
    @hajiaesmael8155 3 роки тому

    Allah yarhamu wayaqfirlahu qabrihin nur yadriglih banasheeda inda alkaw yana abat yasu nashida libe minaka nabar .

  • @mohammadabaire1231
    @mohammadabaire1231 3 роки тому +1

    ሙሀመድ አሊ ባለፉት ተግባሮቹ ተጸጽቶ ጥቅልል ብሎ ወደ ዲነል እስላም በመግባት ነሺዳ በማዘጋጀት ስዎችን ወደ በጎ ስራ በመምራቱ አላህ አጅሩን ከትቦለት አላህ የጀነት እንድያደርገው በጎ ምኞቴን እገልጻለሁ።

  • @oromianjiimmaabajiifarorom5158
    @oromianjiimmaabajiifarorom5158 3 роки тому

    Allah jenetun yiistiik mame😭😭😭😭❤!!!! Ye ethiopia muslimoch dakhamanachu saw siitamam qarbachu xayiiqachu atasakiimutiim siimot biichanew yemiitinchachuun woree huulla!! Masakamiina matraf hiichalneber be hiindager matakam hiichalneber ahun worree atawuruu!!!

  • @rehanaabdella9675
    @rehanaabdella9675 3 роки тому +4

    May Allah grant him JannatulFirdows. May Allah grant patience and strength to all the family

  • @asmasaed4706
    @asmasaed4706 3 роки тому +4

    الله يرحمه الله يرحمه ورد اهم اني احبك كثيرا الاستاذ محمد اول سنه

  • @soulehimran3487
    @soulehimran3487 3 роки тому

    Ayeduenaaaaaaaa 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 alhe yatasala hagare yaderzgelehe bajanatale feredose yanuerehe yarabe🤲💔😭😭😭😭😭😭

  • @muzemilnuri4539
    @muzemilnuri4539 3 роки тому

    Allha jenitali firdoes yewofiqow

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 3 роки тому +1

    Enlilhe...🤲🤲🙏
    Allhe yeznlet, lebtabochu seber yesachew...
    Egnem allhe Eman, adeb,... Yesten🙏🙏🙏
    Legam

  • @kideetabajehad9590
    @kideetabajehad9590 3 роки тому

    ያረቢ ከይር ስራህን ይቀበልህ በራህመት አይኑ ይይህ ያረሂም

  • @በድርያየአልኢስላህተማሪ

    ወንድሜአባቴ አላህጀነተል ፍርዶስን ይወፍቅህ ያርብብብ ወላሂመታመሙንም አልስማሁም ለመላውሙስሊም ህትወንድሞቸአላህ ሶብሩንይስጣችሁ ዱአአርጉለት

  • @diniabdela3893
    @diniabdela3893 3 роки тому +1

    Ya rabbii janatulferdos wafeklin amin😭🤲☝️

  • @hananhussen5752
    @hananhussen5752 3 роки тому

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን
    አላህ መልካም ወዳጅ እንዳበዛለት በጀነት ያኑረው

  • @sablasabla1289
    @sablasabla1289 3 роки тому

    Allah wokber Allah jentel ferdus ywefkachew

  • @ሁሉምለበጎነው-ሐ1ቈ
    @ሁሉምለበጎነው-ሐ1ቈ 3 роки тому +3

    ጌታየ ማረዉ እዘንለት በመልካም አቀባበልህ ተቀበለዉ😭😭😭😭😭

  • @najatnasar9903
    @najatnasar9903 3 роки тому

    allah jenetin wefikew yareb

  • @seidhayat7970
    @seidhayat7970 3 роки тому

    mamewa Allah Jenetel Firdowes Ywefkh Wendme

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 3 роки тому

    አለህ ይርሃመው መልከም ስራውን ይቀበለው ልጆቹን አላህ የሰድግለት

  • @medinamohammed3890
    @medinamohammed3890 3 роки тому +2

    አሚን

  • @susueslamnewhiwete6540
    @susueslamnewhiwete6540 3 роки тому

    Mame melkam sew mnladirgh ye allah wsane hone allah yzenlh wedime

  • @zahramohammed2585
    @zahramohammed2585 3 роки тому

    Allah genetel ferdous yewefkew

  • @sumayaonline3608
    @sumayaonline3608 3 роки тому

    Allah lejenat yadregachew

  • @user-lf9dl6gh3f
    @user-lf9dl6gh3f 3 роки тому +1

    Allah ye jenet yebelew

  • @hdhdhdndhdhd9336
    @hdhdhdndhdhd9336 3 роки тому

    ኢናሊላሂ ወአናሊላሂ ራጂኡን አላህ ጀነተል ፊርዶስ

  • @umifaruk5394
    @umifaruk5394 3 роки тому

    Allha gentlfrdos yewfkn yarbeee

  • @AliAhmed-tf6zz
    @AliAhmed-tf6zz 3 роки тому

    Allah Yirhamuk Ya Muhammed
    Nes Alu Allah Ay Yejalek Mine Nebiyna Weshuhada Wesalihin
    Wehasuna Ulaika Refika...
    Ameen Ya Rebi

  • @rezikahussein8549
    @rezikahussein8549 3 роки тому +1

    Allah ye jenat yadrgachewu 😭😭😭😭😭😭

  • @rozamahammed3165
    @rozamahammed3165 3 роки тому +1

    Walykumsalm weramtulahi weberkatu Allah jenten yewfekew inshallah

  • @መዲነኝሀላሌንአፍቃሪ-ከ8ዐ

    ዋሌኩም አሰላም ወረህመቲላሂ ወበረካተሁ አይ ዱኛ ወላሂ አንጀቴ ተማታ የኔ ወንድም አላህ መኖረህን በጀነትል ፍረዶስ ያድርግልህ ለባተሰብቹ አላህ ሶብር ይስጣችዉ የኛም ተራ ነገ አሁን አናቅም እና እንዘጋጅ

  • @zamzamabdih7387
    @zamzamabdih7387 3 роки тому +1

    Yaa.Allaa 💔💔😭😭

  • @hanhum9046
    @hanhum9046 3 роки тому +1

    Allah jantul ferdosen yewfeqehe la batasabochem sabern yewfeqachae

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 3 роки тому +1

    Allah yerhameh wendeme

  • @فاطمةمحمد-ل5ك
    @فاطمةمحمد-ل5ك 3 роки тому

    Allah yerahmachaw ,ye jenet yebelachaw.

  • @toiybahtoiybah8378
    @toiybahtoiybah8378 3 роки тому

    uuuuffffff Allah Yejanata Fardusun Yiwafiqawu

  • @seadaabdu5299
    @seadaabdu5299 3 роки тому

    Allah yejenet yargew

  • @abush-ousman2217
    @abush-ousman2217 3 роки тому +4

    انا لله وانا اليه را جعون اللهم ادخله جنة الفر دوس برحمتك يا ارحم الر حمين😢😭😢😭😢💔

    • @gevavava
      @gevavava 3 роки тому +1

      رحمة الله وبركاته عليه 🙏

  • @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ
    @ሀብልተሻመ-ረ3ፐ 3 роки тому +1

    ዋአለዩኩም ሰላም
    አላህ የጀነት ይበለው ያረቢ😓😓

  • @kamilahyrdin7098
    @kamilahyrdin7098 3 роки тому

    ኢናሊላሂወኢናሊላሂራጂኡን አላህ ጀነተልፍርዶስን ይወፍወው መልካም ስራዎቹን ይውደድለት

  • @ወዚርዩቱብኩተሬ2
    @ወዚርዩቱብኩተሬ2 3 роки тому +1

    አለህ በጄነት ያኑራው አብሺሩ አለህ ይሰብራቹ

  • @ሞሚሚዲያነኝ
    @ሞሚሚዲያነኝ 3 роки тому

    አላህ ይቀበለህ ማሜ ቀብርህን ኑር ያድርግልህ ማሜዋ 😥😥

  • @afrahnasraddiin9591
    @afrahnasraddiin9591 3 роки тому

    اللهم غفر له وارحمه وعافه واعف عنه ووسع مدخله واكرم نزله

  • @مكيةمنإثيوبيا.بنةلييين

    አላህ ይሶብራችሁ ወንድሞቼ 😭😭😭😭😭😭

  • @sewdamuhammed4146
    @sewdamuhammed4146 3 роки тому

    Allah yejant yadergaw

  • @ahmedassefa4251
    @ahmedassefa4251 3 роки тому

    ws wr wb allahu subhanhuwo teala jentele firdosen yiwofekew

  • @zeharaali2526
    @zeharaali2526 3 роки тому

    እንኳን ጓደኞቹ እኔም አዲስ ሆነብኝ አላህ ቀብሩን ኑር ያርግለት

  • @zebibatube8545
    @zebibatube8545 3 роки тому

    እኛ ያላህነን ወዳላህም ተመላሽ ነን አላህ ይዘንለት አላህ ይማረው በጀነተፍርዶስ ያበሽረው ቀብሩን ኑር ያድርግለት ልጆቹን አላህያሳድግለትለቁምነገር ያብቃቸው መልካሙን ሶብር ይስጣቸው ያረብ

  • @ሶፊሁሉምያልፍል
    @ሶፊሁሉምያልፍል 3 роки тому

    አላህ ይዘንለት መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን ያረብ

  • @tube-xs5or
    @tube-xs5or 3 роки тому

    ራህመቱሏህ ዓለይሂ ዉድ አባታችን ወንድማችን ያረብ እግፊሎ

  • @fatiyajemal1175
    @fatiyajemal1175 3 роки тому

    Allah jennetin yiwefikeh 😢

  • @semirakemalsemirakemal9057
    @semirakemalsemirakemal9057 3 роки тому +2

    ዋሌኩም ሰላም ወረመቱላይ ወበረካቱ አላህ ይራመው አላህ ጀናተል ፍረዶስ ይወፍቀው ለቤተሰቦቹ ለልጆቹ አንዲውም ለጉደኙቹ ብርታቱ ይሰጣችው

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 3 роки тому +1

    ለምደነዉ ግን ማመን ያቃተኝ እሰካሁን የአላህ 😭😭😭😭 አላህ ይዘንልህ አባቴ😭😭😭😭💔💔💔

  • @እኛኢትዮጵያዊነን
    @እኛኢትዮጵያዊነን 3 роки тому

    አላህ ይዘንልህ መሚዋ እኛንም አቂባችንን ያሳምርልን

  • @dohacity7635
    @dohacity7635 3 роки тому +2

    አላህ ይዘንለት ያረብ 😭😭

  • @ወዚርዩቱብኩተሬ2
    @ወዚርዩቱብኩተሬ2 3 роки тому +1

    አሚንንንንነ

  • @hadyah44
    @hadyah44 3 роки тому

    ማሜ። አላህ ይዘንልህ አነቱን አይከልክልህ ያረብ