Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አመሰግናለሁ ግሩሜ ብዙ ስራልን ኦሾን 🥰🥰
በጣም የሚገርም በተለይ የባራካትክክል ❤❤❤❤❤❤
ገራሚ ነው፡ ኦሾ ሲባል እፈራ ነበር እኮ😊😊😊 ግሩሜ እድሜ ላንተ
ግሩሜ በጣም እሚገርም ትረካ ነው አሾ ባንተ ትረካዎች ነው ያወኩት እሚገርም ፈላስፋ ነው አንተ ደግሞ የትረካህ ጥበብህ ይገርመኛል እሰከ ክላስቲካል ማጀቢያዋ ድረስ ነፍስን ይመስጣል እኔ ብዙ አትርፌበታለሁ ኦሾ የደጋገምልን ፈጣሪ ይባርክህ
ሰላም ግሩሜ ዮጋ የሚለውን የኦሾ ብትለቅልንእናም ተቻለ ሙሉውን መፅሐፍ ብታደርገው
ግሩሜ ምርጥ ሰዉ
በጣም ድንቅ ነው ድምፅህ❤
I have a sleeping issue i always sleep with your narrations, keep up the good works 👍
እኔ እንደ ኦሾ ትምህርት ሰጪ አላጋጠመኝም:: በጣም ደስ ነው የሚለኝ:: ግን አንዳንዱ ታሪክ በእርግጥ ለእንደኛ አይነት ንቃተ ህሊናው ዝቅ ያለ ህብረተስብ ባለበት አገር አስቸጋሪ ቢሆንም::
I love Osho's teachings, and I adore your brother Girum, stay blessed.
አንደኛ ነው ላይክ እና ዳውንሎድ ያደረግኩት2 ደቂቃ ብቻ አረ ሥጦታ ግሩሜ
ኦሾ በኦሾ ሆንንኮ ደስ ይላል በዛ ላይ አይሰለችም እንዴትስ ሆኖ
በጣም ድንቅ ነው
ግሩም ነዉ !🙏
ኦሾን ስወደው❤ ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም !!!
እንዴት ነህ ግሩም በጣም ነዉ የማከብርህ በምታቀርበዉ መሰናዶ i really enjoy it ....በጣም ነወ የመዝናናዉ ጠዋት ጠዋት ያንተን እየሰማሁ ነዉ ወደሰራ የምገባዉ አከብርሃለሁ በሰራህ.... በ አተራረከህ ከቻልክ የኦሾ መጨረሻም በደንብ ተንተነህ ኣቻውተን .....ስለ ሶሾ የማውቀው ነገር ህይወቱ በአወዛጋቢ ሁኔታ መጠናቀቁን ነው። የሚዲያ ምንጮች እንደሚሉት፣ አሟሟቱ በአሉታዊ መልኩ ተንጸባርቋል። (What I know about Sosho is that his life ended controversially. According to media sources, his demise was portrayed negatively.)
Girume betam arif new , osho hone alhone wanaw Tariku brainstorm adrgual aldergem new Tsehafiwun tewuna be HASABU LEMECHAWET MOKRU
ግሩሜ ዋው ድንቅ እኮ ነህ❤❤❤❤❤❤❤
ግሩሜ ይመችህ አቦ 🙏
👌 I'm also waiting for another video. Osho.
Betam new mamesegnh grumie qetlbet ❤❤❤❤
❤❤❤
Kesew lijoch mrtu sew osho sayhon aykerm 😊😊
wow! Many thanks!!!
የኦሾን መፅሐፍ ላነብ ብዬ እንዳላብድ ፈርቼ ትቼው ነበር
ባልኮምት ደስ ይለኘ ነበር አስገድከኘ ይሰው እኦ የሠይጣን ሺመኛ ነው አንተስ ተራኪው የማነህ የመስቀሉ ብትሆን ደስ ይለኛል የዘላለም ህይወት ከድግል ማርያም የተወለደው በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ስለሚገኘ ተጠቀምበት ወዳጄ
Teyakea neberegn😊
Ere girume hule osho selchen ko leloch tafach ena girum tarikochn sralen enji😊
Lov u gurima ❤️
ግሩሜ መጣህ🙏
ሺ የፍቅር ዲቃላዋች 😊
Tnx
ሽሪ ራጂነሽ መቸም አይደብርም በርታ
ጋሽ ግሩም ደህና ነህ...ስለ ቴስላ በቂ ነው ትላለህ ያቀረብከው??
ጉሩሜ ያተፕሮግራም ምንያህል እደሚናፍቀን በደብ በርታለን አድናቂህ ነን ሙሉ ቤተሰቦች
Betam temechitognal oshon wedewalew bizuu yesun tirekawoch laku
ግሩሜ ይሄ ክላሲካ ቀይረው እባክህ ከመብዛቱ የተነሳ ሠለቸኝ
Osho bicha always ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Astemari new gin osho beza
gid yelem yibeza
😮😮😮
Betam ytaftal abo benate antem
👋✌️👍🏻👏👏👏🙏🏼🙏🏼🙏🏼
በናታችን ሆድ ሳለን ስቃይ ነው ያለው
አርሴናል የዋንጫ ያጣ ለት .. ባለፈው እሁድ በእብደት ውስጥ ነበርኩ እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እስር ቤት ያደርኩት ለምን እንደሆነ ?! አሁንም አይገባኝም
ግሩም ብቃት
ስለሲግማን ፍሮይድና ካህሊን ጅብራን ስራልን ግሩሜ ዘረይጣን እሚለው ካለህ ተርክልን
ሁሌ ኦሾ ብቻ ይደብራል፤ ሸገር ሼልፍ ላይና NBC Documentary ላይ የሠራሀቸውን ብትጋራን ጥሩ ነበር።
ሌሎች ጉዳዮችንም መዳሰሴ አይቀርም - ግዴለም ጥቂት ታገስ
አረ ምንም አይደብርም! የታረኪውን ሞራል አትንካ¡¡¡
@@GirumTerekapls OSHO bicha
Girume mnm aydebirim ante yetemechehin likekiln bcha atitfa
@@kalidtamam7596የምን ሞራል እዚጋ ምን አመጣው ። ግሩም ጎበዝ ነው ይረዳል ጠያቂውም ልክ ነው ። ጉሩሜ ይገበሀል ትንሽ ኦሾ በዛብን የቻይናው ታሪክ በተለይ ነፍቆኛል
እባክህ ግሩም ስለ ኦሾ ማዉራትክን አቁም ለምን ካልክ ስለወሲብ ስታወራ ታዳጊ እንደሚያዳምጥክ እወቅ አትሸወድ አንተ ልትወደዉ ትችላለክ ሀሳቡን ልትወደዉ ትችላለክ ነገር ግን አስብ ባለፈዉ ስለእግዚአብሔር ያለዉ ነገር ያሳዝናል አንተ ድሮ ሸገር እያለክ ስለሱ አትሰራም ነበር ለሞን አሁንስ ብዙ ያልተነገረ የሀገራችን ታሪኮች አሉ አስብ
ታዳጊዎች ታድያ ቢያዩት ኣሪፍ እኮ ነው ሁሉም እያወቁ ያድጋሏ
አረ ባክህ ከዚ አርስት ውጣ
I must leave your channel because you are now focused on Osho.
ሁለት ሳምንት ታገስ…
who cares
አመሰግናለሁ ግሩሜ ብዙ ስራልን ኦሾን 🥰🥰
በጣም የሚገርም በተለይ የባራካትክክል ❤❤❤❤❤❤
ገራሚ ነው፡ ኦሾ ሲባል እፈራ ነበር እኮ😊😊😊 ግሩሜ እድሜ ላንተ
ግሩሜ በጣም እሚገርም ትረካ ነው አሾ ባንተ ትረካዎች ነው ያወኩት እሚገርም ፈላስፋ ነው አንተ ደግሞ የትረካህ ጥበብህ ይገርመኛል እሰከ ክላስቲካል ማጀቢያዋ ድረስ ነፍስን ይመስጣል እኔ ብዙ አትርፌበታለሁ ኦሾ የደጋገምልን ፈጣሪ ይባርክህ
ሰላም ግሩሜ
ዮጋ የሚለውን የኦሾ ብትለቅልን
እናም ተቻለ ሙሉውን መፅሐፍ ብታደርገው
ግሩሜ ምርጥ ሰዉ
በጣም ድንቅ ነው ድምፅህ❤
I have a sleeping issue i always sleep with your narrations, keep up the good works 👍
እኔ እንደ ኦሾ ትምህርት ሰጪ አላጋጠመኝም:: በጣም ደስ ነው የሚለኝ:: ግን አንዳንዱ ታሪክ በእርግጥ ለእንደኛ አይነት ንቃተ ህሊናው ዝቅ ያለ ህብረተስብ ባለበት አገር አስቸጋሪ ቢሆንም::
I love Osho's teachings, and I adore your brother Girum, stay blessed.
አንደኛ ነው ላይክ እና ዳውንሎድ ያደረግኩት2 ደቂቃ ብቻ አረ ሥጦታ ግሩሜ
ኦሾ በኦሾ ሆንንኮ ደስ ይላል በዛ ላይ አይሰለችም እንዴትስ ሆኖ
በጣም ድንቅ ነው
ግሩም ነዉ !🙏
ኦሾን ስወደው❤
ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም !!!
እንዴት ነህ ግሩም በጣም ነዉ የማከብርህ በምታቀርበዉ መሰናዶ i really enjoy it ....በጣም ነወ የመዝናናዉ ጠዋት ጠዋት ያንተን እየሰማሁ ነዉ ወደሰራ የምገባዉ አከብርሃለሁ በሰራህ.... በ አተራረከህ ከቻልክ የኦሾ መጨረሻም በደንብ ተንተነህ ኣቻውተን .....ስለ ሶሾ የማውቀው ነገር ህይወቱ በአወዛጋቢ ሁኔታ መጠናቀቁን ነው። የሚዲያ ምንጮች እንደሚሉት፣ አሟሟቱ በአሉታዊ መልኩ ተንጸባርቋል። (What I know about Sosho is that his life ended controversially. According to media sources, his demise was portrayed negatively.)
Girume betam arif new , osho hone alhone wanaw Tariku brainstorm adrgual aldergem new Tsehafiwun tewuna be HASABU LEMECHAWET MOKRU
ግሩሜ ዋው ድንቅ እኮ ነህ❤❤❤❤❤❤❤
ግሩሜ ይመችህ አቦ 🙏
👌 I'm also waiting for another video. Osho.
Betam new mamesegnh grumie qetlbet ❤❤❤❤
❤❤❤
Kesew lijoch mrtu sew osho sayhon aykerm 😊😊
wow! Many thanks!!!
የኦሾን መፅሐፍ ላነብ ብዬ እንዳላብድ ፈርቼ ትቼው ነበር
ባልኮምት ደስ ይለኘ ነበር አስገድከኘ ይሰው እኦ የሠይጣን ሺመኛ ነው አንተስ ተራኪው የማነህ የመስቀሉ ብትሆን ደስ ይለኛል የዘላለም ህይወት ከድግል ማርያም የተወለደው በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ስለሚገኘ ተጠቀምበት ወዳጄ
Teyakea neberegn😊
Ere girume hule osho selchen ko leloch tafach ena girum tarikochn sralen enji😊
Lov u gurima ❤️
ግሩሜ መጣህ🙏
ሺ የፍቅር ዲቃላዋች 😊
Tnx
ሽሪ ራጂነሽ መቸም አይደብርም በርታ
ጋሽ ግሩም ደህና ነህ...
ስለ ቴስላ በቂ ነው ትላለህ ያቀረብከው??
ጉሩሜ ያተፕሮግራም ምንያህል እደሚናፍቀን በደብ በርታለን አድናቂህ ነን ሙሉ ቤተሰቦች
Betam temechitognal oshon wedewalew bizuu yesun tirekawoch laku
ግሩሜ ይሄ ክላሲካ ቀይረው እባክህ ከመብዛቱ የተነሳ ሠለቸኝ
Osho bicha always ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Astemari new gin osho beza
gid yelem yibeza
😮😮😮
Betam ytaftal abo benate antem
👋✌️👍🏻👏👏👏🙏🏼🙏🏼🙏🏼
በናታችን ሆድ ሳለን ስቃይ ነው ያለው
አርሴናል የዋንጫ ያጣ ለት .. ባለፈው እሁድ
በእብደት ውስጥ ነበርኩ እኔም ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እስር ቤት ያደርኩት ለምን እንደሆነ ?! አሁንም አይገባኝም