Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አነጋጋሪዋ ደስ የምትል እናትን አለማድነቅና አለማመስገን ንፉግነት ነው❤በ 80 አመት እራስን ችሎ ለሌላ መትረፍ ታላቅነት ነው ..ጤና ከእድሜ ጋር ይስጦት 🙏 ብዙ ስራ ቀንሰው ለራስዎና ለጤንነትዎ ጊዜ ይሱጡ እናታችን
እኚህን ሴት በጣም ነው የምወዳቸው ንፀህ ጎበዝ ሴት የሴት ምሳሌ! የአሁን ብዙዋች ሴቶች generation ከኚህ ሴት ብዙ መማር እንችላለን!ጤና እድሜ ይስጦት የተባረኩ አሁንም እግዚያብሔር ይባርኮት!🙏🏾✌🏽
እናታችን እንዴት እንደምወዶት እንደማከብርዎት በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት :: ፀጉር በተለይ ከሞኖፖዝ በኃላ ይሳሳል ይነቀላል አዲስ ነገር አይደለምና እናታችን እውነትዎን ነው :: ደሞ አነጋገርዎ ጥርት ፍንትው ያለ ደርባባ እመቤት ልጆችዎ ታድለው ያኮራሉ በእውነት አገር ቤት ብሆን ከርሶ ጋር ብሄድ ብዬ ተመኘሁ :: ለማንኛውም እናታችን እናከብርዎታለን ... 🙏🙏👌
ጀግና ሴት የተከበሩ አባታችንም እኔ እወዳቸዋለሁ ሰው አክባሪ ናቸው በረከታቸው ይደርብን
ደካማ ፖለቲካ ፓውሎስ ናቸው የተከበሩ ሰው?
እውነት ነው የሚናገሩት አድናቂዎት ነኝ ወይዘሮ እጅጋየሁ እድሜ ይስጥዎት
እኔ እንደኚህ ሴትዮ ጀግንነት የተላበሱ ሴት አይቼ አላውቅም። እሳቸው እንዳሉት"እናቴ በጣም ጀግና ነበረች። በዚያ ዘመን በበቅሎ መሄድ ብርቅ በሆነበት ጊዜ እናቴ መኪና ራሷ እየነዳች ከአዲስአበባ እስከ አስመራ ትሄድ ነበር" ብለዋልና። ደስ ሲሉኝ የኔ እናት።አሁንም ዕድሜ ይጨምርልዎ።
እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት ትልቅ መፅሀፍ ኖት በዚህ እድሜዎ የሚሳዩት በራስ መተማመን እዉነት እጅግ ይገርማል ክፍ አይንካዎት
አቤት የንግግራቸዉ መጣፈጥ ረጅም እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤
እኛ አገር ብቻ ሁሉ ነውር ስንት አፀያፊና ዘግናኝ ነገር የሚያደርጉ ምን ሊባሉ ነው? እትዬ እጅግሽ ልጆችሽ ታድለዋል፣ የዘወትር አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾💚💛❤
በ80 አመት እንዲህ አይነት ጉብዝና!!?? እሰይ ጀግና እናት ጎበዝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት!! እንደ እርሶ እድሜ ይስጠን!! ጀግና ዘናጭ ኖት በርቱልኝንንን!!!❤
ደስ የሚሉ እናት ታድለዉ በዚህ እድሜያቸዉ እንደዚህ አይነት ጥንካሬና ወኔ
ፀዳ ያለች ሰው እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥዎት❤❤
ሲያወሩ ውለው ቢያድሩ የማልጠግባቸው smart እናት ከእርስወ ብዙ ነገር መማር እንፈልጋለን አይጥፍ❤❤
ወ/ሮ እጅጋየሁ እንኳንም እንዲህ በሚዲያ እየወጡ እውነት እውነቱን እየነገሩከስማ በለው ይልቅ!ሁሉንም ሀቅ እንድናውቀው አድርጎናል::እድሜና ጤናሁን ጨምሮ ይስጦት::
እዴት ሰነበትሸ ማሚ በሰመአብ በጣም የምት ገርሚ ሰው ነሸ እውነትም የትልቅ ሰው ዘር አወራርሸ ታሪክ አዋቂነትሸ ለሰወች የምትሰጭው ክብር ለቀድሞ መንግሰት ሰራተኞች ማሰቀበርሸ መጠየቅሸ በከፋቸው ሰዓት አጠገባቸው ሰለነበርሸ በጣም መልካ ሰራ ነወ የሰራሸው ይሄን ታሪክ ሳትናገሪ ባለ ማለፋ በጣም ደሰ ብሎኛል ጤና ይሰጥሽ
ያው ትግሬ ስለሆንክ ተወዳደሱ
@@tt-lk3jcያ አማር በመሆንህ ቀንተህ ነው ማለት ነው???😮
@@rising1786 ይመስገነው እንዳንተ የጠበበ ጭንቅላት የለኝም
@@tt-lk3jc አንተው እኮ ነህ ያው ትግሬ ስለሆነ ተወዳደሱ ያልከው መጀመርያውኑ!!! አስቂኝ ነህ በጣም
ዘናጭ እናት እግዚአብሔር ይባርኮዎት በጣም ደሰ ይላሉ❤❤❤❤❤
የናዝሬት ት/ት ቤት ተማሪ ለመሆናቸው ሁልነገራቸው ይመሰክራል ሁሉም ኮፊደንስ አላቸው በዚህ በእድሜዎት ማምሻ ክርሶቶስን በዕውነት ያገኙት ዘንድ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ይርዳዎት እስከዛው ረጅም እድሜ ተመኘሁ !
ምን? በዚህ እድሜዎ ክርስቶስን ያግኙ 🤭really ?አይ መናፍቅ 😂
ተባረክ !❤
እርሶን የኔ እናት ያላከበርች ኢትዮጵያ የናትምርጥ❤❤❤
እሳቸው ለሁሉም በረከት የሆኑ እናት ናቸው እድሜ ይስጦት🙏🙏🙏🙏
She's still beautiful 💐 and elegant! Proud woman ❤ Good blas you! 🙏 I wish you long life 👍❤️❤️
ወ/ሮ እጅጋየው በጣም ጎበዝ እናት ናቸው ሳላደንቅ አላልፍም ❤❤❤❤❤
ቆንጆ ጠንቃቃ ዘናጭ እናት ❤❤❤
እማማ እጅጋዮህ በጣም በሳል እና ፈርሃ እግዛብሄር ያላቸው ሴት ናቸው ዕድሜ እና ጤና ይስጣቸው
በለው ፈርሃ እግዝያብሔር አላልክም ጳጳሳትን ከፍ ዝቅ አድርገዉ የሚሳደቡ ባለጌ ናቸዉ እግዝያብሔር ልቦና ይስጣቸዉ።
እላፊ እድሜ ውስጥ ናቸው
በጣም ነዉ የምወዳት በፋፁም ለማንም እጅ እንዳትስጭ ማንም ምም ቢል ወደሃላ የለም ❤❤❤❤❤❤
ፓ የኔ ዘናጭ እናት ከዚህ በለይ እድሜ ይስጥሸ አራ ዝንጥ በይ በጣም ጎበዝ አርአያ የምትሆኝ እናት ነሽ
የሴት ግርማ ሞገስ የታደሉ ድንቅ እመቤት!!!❤❤❤
ማማ ጂጂ ግልጽነታቸው በጣም ደስ ይላል አያቴን ስለሚመስሉኝ በጣም ነው የምወዳቸው ለጂጂዬ እረጅም እድሜ
አቤት ብስለትና ንቃታቸው ወጣት ያስንቃሉ። ጀግና ትግራወይቲ ኮንፊደንስ የተትረፈረፈ❤❤❤❤❤
Tigray was good peopel and hard working peopel until TPLF distroyde there name
ለካ ትግሬ ናቸዉ ለዚህ ነዉ በቤተክርስቲያን የሚያበጣብጡት 😂😂😂
ኣይባልም ታላቅ አናክበር❤❤❤@@ቾምቤ
@@isak1026you tried to destroy us but God is good and you couldn’t
Ya Mohamed Hemade birr ena ganezabe neberate ena ya bate cericteyan ganezabe nawe laboche
ኩራታችን የሆኑ እናት 🎉 ❤
እናታችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏
ጎበዝ ፈጣሪ ይጠብቆት እናቴ አሰይ ኑሩሉን 80አመት ይገርማል የግዚያብር ስራ ገና ይኖራሉ ሚስ ኢትዬጵያ
የማይጠገቡ እናት እሳቸውን መስማት አይሰለቸኝም በአካል ሄጄ አድናቆቴን እገልፃለሁ ከጀርመን
አቤት የአበሻ ምቀኝነት ይልቅ ከኝህ ሴት ትምህርት እንውሰድ
ቆንጆ ደርባባ እመቤት በዚህ ላይ ጏበዝ አዋቂ ❤
አቤት ቁንጅና አሁንም እንዳለነዉ ገና ከዚህ የበለጠ እግዝአብሔር አበባ ያደርግሻል የኔ ቆንጆ እምወድሽ 100 አመት ያኑርሽ ለወደፊት አግዝአብሔር ከሰጠኝ ከአንች ጋር እየሩሳሌም እሄዳለሁ በጣም ነው የምወድሽ
የምትወደጂ ጀግና ሴት ግልጽ ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ እድሜ ይስጥሽ፡
ማማየ ዝፈትዋ ኣሞይ ነይራትኒ ከማኺ ጀግና ክርኤኽን ኸለኹ ትዝኸረንኒ ዕድለኛ ኢኽን እግዝአብሔር ፀጋጥዕና ይሀብኽን❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ጎበዝ ኖት ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እግዚአብሔር
❤️❤️❤️የማይጠገቡ እናት እሳቸውን መሰማት አይሰለቸኝም በአካል ሄጄ አድናቆቴን እገልፃለሁ ❤❤❤❤❤
Really admire you you are smart woman you give us next generation to take care of themself you are wonderful I will wish you the best what left your life enjoy❤
እጅግ በጣም ዉብ ደርባባ በራስ መተማመን ጥግ ድረስ በዚህ እድሜ እራሱ መልኩ እንዳለ ነዉ ኩሩ ኢትዮጵያዊት የስራ ሰዉ ሰዉ አክባሪ በእምነትዎ ጽኑ የሐቅ እናት በጣም ነዉ የምወድዎት የኔ ዘናጭ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸው እናት እድሜና ጤና ይስጦት በአካል ባገኛቸው ደስ ይለኛል ነበር
Wow what a bless woman, may God bless you more 🙏
ጎበዝ የሆኑ እናት።
ብፁእ አባታችን አቡነ ጳውሎስ በረከታቸው ይድረሰን መልካም አባት ነበሩ
ወይዘሮ እጀጋየው ደርባባ ሴት ያመንሽበትን ብቻ የምታደርጊ እንደሆንሽ ንግግርሽ ይናገራል ቆፍጣና ልበ ሙሉ ሴት ባጠቃላይ የሴቶች ቁና ብዬሻለው ❤❤❤❤
I love this woman
me too❤
You are right. She is lovely
እኚህ ሤትዮ የደጉ ዘመን ሤትናቸው!!!ትክክለኛ።ኢትዬጵያዊነትንነው ያየሁባቸው ልጆችቸው ክእማርው ከጉራጌው ዘርሥይመርጡ ነው ልጆቻቸውን ያፈሩት ልጆቻቸውኅም የዳሩት ❤ ተባረኩ
ራስን መጠበቅ እድሜ አይገድበዉም ራስን መጠበቅ በጣም ጥሩ ነገር እንጂ መጥፎ አይደለም መታደልም ነዉ
ጎበዝ በዚህ ጊዜ ጉዞ በጣም አስጊ ነው !!ሰላም በሌለበት ጉዞ ከባድ ነው ተባረኩ
እኔ ያላመሰገንኩት ማን ያመሰግናል AMEN AMEN AMEN ደስ የሚል አባባል
She is a legend❤❤❤❤
ውይ ሰወዳቸው ግልጽ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሲያምሩ የለበሱት አበሻቀሚስ እንኮን በጣም ነው የሚያምረው ቅልጥፍ ያሉ የሚበሉት ምግብ ምንይሆን? ❤
Thank you God bless you long live
ጉበዝ የኔ ጀግና ❤ሁሌ ብሰማዎት አይሰለቹኝም እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤
We love you may God richly bless you mother You are so beautiful !
I watched most of your interviews, I like you emamaye. “You're Xean the worrier princess. “
እኝህ እና ደስ የሚሉ ደርባባ የወጣት አይምሮ ያላቸው እግዚያብሔር አምላካቸውን ያለ ቅብጥርጥር የሚያመሠግኑ የሚደነቁ ቆንጆ ሴት ናቸው ሽምግልናዎን እግዚያብሔር ያለምልምሎት
የኔ አናት አድሜ ከጤናጋር ፈጣሪ ይስጦት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🙏
I love this woman she is intelegent n classy womon criAnd she talk the truth pls leave her alone
የኔጀግና ጠካራ እናት እድሜከጤና እመኝሎታለው ሁሌዘንጡ ምቀኛ ይቃጠል
አንቺ የሴት ጀግና በርቺ
My ❤ mom god bless you ❤❤❤🎉🎉
ጀግና ወ/ ሮ ዘላለም ይኑሩ የልጆችዎ ኩራት
ሰወዶት ማዘርዬ ቆንጆ ጎበዝ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
I appreciate such kind of woman who keeps her beauty ❤❤
God bless you much respect and i wish long life 🙏 ❤️ 🙌 💯
ጀግና & honest confidence 💯❤️👏🏽
Proud of you Mama GG you r legend icon
ወይዘሮ እጅጋየሁ ጀግኒት!!❤❤❤
Keep it up, keep it up well done don’t give up well done❤❤❤
God bless you abandantly ❤
Mama I am so proud of you I wish you long life
እመቤት የሆኑ እናት :: ትክክል ነው የሚሉት በአሁኑ ጊዜ ወጣቱ በአርቴፊሻል እየተዋበ ነው ይህ አሳፋሪ ነው:: እድሜው 50 እና ከዛ በላይ ሲሆኑ ነው ዊግ መጠቀም ለታደለው :: እናቴ ክበሩልኝ :: የሀገር አድባር ነዎት
Yene Emebete leleloche Setoche Areaya yemehonhu Enate newer Edemye Yesetewete
ወጣቱ ካልዘነጠበት አሮጊቶቹ ለምን ይጠቀማሉ?ስለዚህ ወጣት አዛውንት አይባልም።ሁሉም በአግባቡ ይዘንጡበት።👹👺👹👺👹
Yene jegna set, yancin interviw mesmat susim timihirtim new, egziabher lanchi yesetewun tinikare lehulachinim enatina set yisiten ❤❤❤❤
በጣም የምወዳት ሲት በጣም እዋቂ ደስ ስትል እደሜ ከጢና ጋረ ዪስጡት
ጀግና እናት.❤❤❤❤❤
God Bless you ❤❤❤❤❤❤❤
She is a respected mommy 👩 😊
Yessss yene konjw egzabher edemye yehemrlh kene lebe yalhe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Long live mama gigi.we love u ❤️❤️
Am proud of you this women is incredible
Yene feker sewedech eko!! Fetari edeme tena yesetech🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Malkam saw nh sew terada naber elyase getachew yatabala gobez tamary ❤❤❤
Mama great job
ወረጃ አዴና❤❤❤❤❤❤
ዋዉዉ ደስ ሲሉ❤❤
I love this lady
I really like you. you are a hero!
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እናታችን❤
እድሜና ጤና ለናታችን
You are blessed
ማማ እጅግዬ በጣም ነው ምወድሽ ❤️አንድቀን አገኝሽ ይሖናል ከዛ 📸1 ፎቶእነሳለሑ🙏
I am proud of you
ጋሽ ማህሙድ ግን እሰወን የመሰለ ጀግና ሴት ስመወን አለማንሳቱ አሳዝኖኛል
ጎበዝ አናት ነበሩ ምን የደርጋ ል አሉባልታና እኔ ብቻለስራ ነው የምትሉት ይሕ ችግር ብቻ ነው ሌላ ችግር የለበትዎትም ጀግና ነዎት።
mamiye edeme ketena gare yesteshe❤
She is so well groomed
ታድለው መባረክ ነው ቃላት የለኝም
አነጋጋሪዋ ደስ የምትል እናትን አለማድነቅና አለማመስገን ንፉግነት ነው❤በ 80 አመት እራስን ችሎ ለሌላ መትረፍ ታላቅነት ነው ..ጤና ከእድሜ ጋር ይስጦት 🙏 ብዙ ስራ ቀንሰው ለራስዎና ለጤንነትዎ ጊዜ ይሱጡ እናታችን
እኚህን ሴት በጣም ነው የምወዳቸው ንፀህ ጎበዝ ሴት የሴት ምሳሌ! የአሁን ብዙዋች ሴቶች generation ከኚህ ሴት ብዙ መማር እንችላለን!ጤና እድሜ ይስጦት የተባረኩ አሁንም እግዚያብሔር ይባርኮት!🙏🏾✌🏽
እናታችን እንዴት እንደምወዶት እንደማከብርዎት በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት :: ፀጉር በተለይ ከሞኖፖዝ በኃላ ይሳሳል ይነቀላል አዲስ ነገር አይደለምና እናታችን እውነትዎን ነው :: ደሞ አነጋገርዎ ጥርት ፍንትው ያለ ደርባባ እመቤት ልጆችዎ ታድለው ያኮራሉ በእውነት አገር ቤት ብሆን ከርሶ ጋር ብሄድ ብዬ ተመኘሁ :: ለማንኛውም እናታችን እናከብርዎታለን ... 🙏🙏👌
ጀግና ሴት የተከበሩ አባታችንም እኔ እወዳቸዋለሁ ሰው አክባሪ ናቸው በረከታቸው ይደርብን
ደካማ ፖለቲካ ፓውሎስ ናቸው የተከበሩ ሰው?
እውነት ነው የሚናገሩት አድናቂዎት ነኝ ወይዘሮ እጅጋየሁ እድሜ ይስጥዎት
እኔ እንደኚህ ሴትዮ ጀግንነት የተላበሱ ሴት አይቼ አላውቅም። እሳቸው እንዳሉት"እናቴ በጣም ጀግና ነበረች። በዚያ ዘመን በበቅሎ መሄድ ብርቅ በሆነበት ጊዜ እናቴ መኪና ራሷ እየነዳች ከአዲስአበባ እስከ አስመራ ትሄድ ነበር" ብለዋልና። ደስ ሲሉኝ የኔ እናት።አሁንም ዕድሜ ይጨምርልዎ።
እድሜ ጨምሮ ጨምሮ ይስጦት ትልቅ መፅሀፍ ኖት በዚህ እድሜዎ የሚሳዩት በራስ መተማመን እዉነት እጅግ ይገርማል ክፍ አይንካዎት
አቤት የንግግራቸዉ መጣፈጥ ረጅም እድሜ ይስጦት ❤❤❤❤
እኛ አገር ብቻ ሁሉ ነውር ስንት አፀያፊና ዘግናኝ ነገር የሚያደርጉ ምን ሊባሉ ነው? እትዬ እጅግሽ ልጆችሽ ታድለዋል፣ የዘወትር አድናቂሽ ነኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾💚💛❤
በ80 አመት እንዲህ አይነት ጉብዝና!!?? እሰይ ጀግና እናት ጎበዝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት!! እንደ እርሶ እድሜ ይስጠን!! ጀግና ዘናጭ ኖት በርቱልኝንንን!!!❤
ደስ የሚሉ እናት ታድለዉ በዚህ እድሜያቸዉ እንደዚህ አይነት ጥንካሬና ወኔ
ፀዳ ያለች ሰው እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ይስጥዎት❤❤
ሲያወሩ ውለው ቢያድሩ የማልጠግባቸው smart እናት ከእርስወ ብዙ ነገር መማር እንፈልጋለን አይጥፍ❤❤
ወ/ሮ እጅጋየሁ እንኳንም እንዲህ በሚዲያ እየወጡ
እውነት እውነቱን እየነገሩ
ከስማ በለው ይልቅ!ሁሉንም ሀቅ እንድናውቀው አድርጎናል::
እድሜና ጤናሁን ጨምሮ ይስጦት::
እዴት ሰነበትሸ ማሚ በሰመአብ በጣም የምት ገርሚ ሰው ነሸ እውነትም የትልቅ ሰው ዘር አወራርሸ ታሪክ አዋቂነትሸ ለሰወች የምትሰጭው ክብር ለቀድሞ መንግሰት ሰራተኞች ማሰቀበርሸ መጠየቅሸ በከፋቸው ሰዓት አጠገባቸው ሰለነበርሸ በጣም መልካ ሰራ ነወ የሰራሸው ይሄን ታሪክ ሳትናገሪ ባለ ማለፋ በጣም ደሰ ብሎኛል ጤና ይሰጥሽ
ያው ትግሬ ስለሆንክ ተወዳደሱ
@@tt-lk3jcያ አማር በመሆንህ ቀንተህ ነው ማለት ነው???😮
@@rising1786 ይመስገነው እንዳንተ የጠበበ ጭንቅላት የለኝም
@@tt-lk3jc አንተው እኮ ነህ ያው ትግሬ ስለሆነ ተወዳደሱ ያልከው መጀመርያውኑ!!! አስቂኝ ነህ በጣም
ዘናጭ እናት እግዚአብሔር ይባርኮዎት በጣም ደሰ ይላሉ❤❤❤❤❤
የናዝሬት ት/ት ቤት ተማሪ ለመሆናቸው ሁልነገራቸው ይመሰክራል ሁሉም ኮፊደንስ አላቸው በዚህ በእድሜዎት ማምሻ ክርሶቶስን በዕውነት ያገኙት ዘንድ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ይርዳዎት እስከዛው ረጅም እድሜ ተመኘሁ !
ምን? በዚህ እድሜዎ ክርስቶስን ያግኙ 🤭really ?አይ መናፍቅ 😂
ተባረክ !❤
እርሶን የኔ እናት ያላከበርች ኢትዮጵያ የናትምርጥ❤❤❤
እሳቸው ለሁሉም በረከት የሆኑ እናት ናቸው እድሜ ይስጦት🙏🙏🙏🙏
She's still beautiful 💐 and elegant! Proud woman ❤ Good blas you! 🙏 I wish you long life 👍❤️❤️
ወ/ሮ እጅጋየው በጣም ጎበዝ እናት ናቸው ሳላደንቅ አላልፍም ❤❤❤❤❤
ቆንጆ ጠንቃቃ ዘናጭ እናት ❤❤❤
እማማ እጅጋዮህ በጣም በሳል እና ፈርሃ እግዛብሄር ያላቸው ሴት ናቸው ዕድሜ እና ጤና ይስጣቸው
በለው ፈርሃ እግዝያብሔር አላልክም ጳጳሳትን ከፍ ዝቅ አድርገዉ የሚሳደቡ ባለጌ ናቸዉ እግዝያብሔር ልቦና ይስጣቸዉ።
እላፊ እድሜ ውስጥ ናቸው
በጣም ነዉ የምወዳት በፋፁም ለማንም እጅ እንዳትስጭ ማንም ምም ቢል ወደሃላ የለም ❤❤❤❤❤❤
ፓ የኔ ዘናጭ እናት ከዚህ በለይ እድሜ ይስጥሸ አራ ዝንጥ በይ በጣም ጎበዝ አርአያ የምትሆኝ እናት ነሽ
የሴት ግርማ ሞገስ የታደሉ ድንቅ እመቤት!!!❤❤❤
ማማ ጂጂ ግልጽነታቸው በጣም ደስ ይላል አያቴን ስለሚመስሉኝ በጣም ነው የምወዳቸው ለጂጂዬ እረጅም እድሜ
አቤት ብስለትና ንቃታቸው ወጣት ያስንቃሉ። ጀግና ትግራወይቲ ኮንፊደንስ የተትረፈረፈ❤❤❤❤❤
Tigray was good peopel and hard working peopel until TPLF distroyde there name
ለካ ትግሬ ናቸዉ ለዚህ ነዉ በቤተክርስቲያን የሚያበጣብጡት 😂😂😂
ኣይባልም ታላቅ አናክበር❤❤❤@@ቾምቤ
@@isak1026you tried to destroy us but God is good and you couldn’t
Ya Mohamed Hemade birr ena ganezabe neberate ena ya bate cericteyan ganezabe nawe laboche
ኩራታችን የሆኑ እናት 🎉 ❤
እናታችን እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን🙏🙏🙏
ጎበዝ ፈጣሪ ይጠብቆት እናቴ አሰይ ኑሩሉን 80አመት ይገርማል የግዚያብር ስራ ገና ይኖራሉ ሚስ ኢትዬጵያ
የማይጠገቡ እናት እሳቸውን መስማት አይሰለቸኝም በአካል ሄጄ አድናቆቴን እገልፃለሁ ከጀርመን
አቤት የአበሻ ምቀኝነት ይልቅ ከኝህ ሴት ትምህርት እንውሰድ
ቆንጆ ደርባባ እመቤት በዚህ ላይ ጏበዝ አዋቂ ❤
አቤት ቁንጅና አሁንም እንዳለነዉ ገና ከዚህ የበለጠ እግዝአብሔር አበባ ያደርግሻል የኔ ቆንጆ እምወድሽ 100 አመት ያኑርሽ ለወደፊት አግዝአብሔር ከሰጠኝ ከአንች ጋር እየሩሳሌም እሄዳለሁ በጣም ነው የምወድሽ
የምትወደጂ ጀግና ሴት ግልጽ ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ እድሜ ይስጥሽ፡
ማማየ ዝፈትዋ ኣሞይ ነይራትኒ ከማኺ ጀግና ክርኤኽን ኸለኹ ትዝኸረንኒ ዕድለኛ ኢኽን እግዝአብሔር ፀጋጥዕና ይሀብኽን❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
ጎበዝ ኖት ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት እግዚአብሔር
❤️❤️❤️የማይጠገቡ እናት እሳቸውን መሰማት አይሰለቸኝም በአካል ሄጄ አድናቆቴን እገልፃለሁ ❤❤❤❤❤
Really admire you you are smart woman you give us next generation to take care of themself you are wonderful I will wish you the best what left your life enjoy❤
እጅግ በጣም ዉብ ደርባባ በራስ መተማመን ጥግ ድረስ በዚህ እድሜ እራሱ መልኩ እንዳለ ነዉ ኩሩ ኢትዮጵያዊት የስራ ሰዉ ሰዉ አክባሪ በእምነትዎ ጽኑ የሐቅ እናት በጣም ነዉ የምወድዎት የኔ ዘናጭ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸው እናት እድሜና ጤና ይስጦት በአካል ባገኛቸው ደስ ይለኛል ነበር
Wow what a bless woman, may God bless you more 🙏
ጎበዝ የሆኑ እናት።
ብፁእ አባታችን አቡነ ጳውሎስ በረከታቸው ይድረሰን መልካም አባት ነበሩ
ወይዘሮ እጀጋየው ደርባባ ሴት ያመንሽበትን ብቻ የምታደርጊ እንደሆንሽ ንግግርሽ ይናገራል ቆፍጣና ልበ ሙሉ ሴት ባጠቃላይ የሴቶች ቁና ብዬሻለው ❤❤❤❤
I love this woman
me too❤
You are right. She is lovely
እኚህ ሤትዮ የደጉ ዘመን ሤትናቸው!!!ትክክለኛ።ኢትዬጵያዊነትንነው ያየሁባቸው ልጆችቸው ክእማርው ከጉራጌው ዘርሥይመርጡ ነው ልጆቻቸውን ያፈሩት ልጆቻቸውኅም የዳሩት ❤ ተባረኩ
ራስን መጠበቅ እድሜ አይገድበዉም ራስን መጠበቅ በጣም ጥሩ ነገር እንጂ መጥፎ አይደለም መታደልም ነዉ
ጎበዝ በዚህ ጊዜ ጉዞ በጣም አስጊ ነው !!ሰላም በሌለበት ጉዞ ከባድ ነው ተባረኩ
እኔ ያላመሰገንኩት ማን ያመሰግናል AMEN AMEN AMEN ደስ የሚል አባባል
She is a legend❤❤❤❤
ውይ ሰወዳቸው ግልጽ ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሲያምሩ የለበሱት አበሻቀሚስ እንኮን በጣም ነው የሚያምረው ቅልጥፍ ያሉ የሚበሉት ምግብ ምንይሆን? ❤
Thank you God bless you long live
ጉበዝ የኔ ጀግና ❤ሁሌ ብሰማዎት አይሰለቹኝም እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት❤
We love you may God richly bless you mother You are so beautiful !
I watched most of your interviews, I like you emamaye. “You're Xean the worrier princess. “
እኝህ እና ደስ የሚሉ ደርባባ የወጣት አይምሮ ያላቸው እግዚያብሔር አምላካቸውን ያለ ቅብጥርጥር የሚያመሠግኑ የሚደነቁ ቆንጆ ሴት ናቸው ሽምግልናዎን እግዚያብሔር ያለምልምሎት
የኔ አናት አድሜ ከጤናጋር ፈጣሪ ይስጦት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🤲🤲🤲🙏
I love this woman she is intelegent n classy womon
cri
And she talk the truth pls leave her alone
የኔጀግና ጠካራ እናት እድሜከጤና እመኝሎታለው ሁሌዘንጡ ምቀኛ ይቃጠል
አንቺ የሴት ጀግና በርቺ
My ❤ mom god bless you ❤❤❤🎉🎉
ጀግና ወ/ ሮ ዘላለም ይኑሩ የልጆችዎ ኩራት
ሰወዶት ማዘርዬ ቆንጆ ጎበዝ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
I appreciate such kind of woman who keeps her beauty ❤❤
God bless you much respect and i wish long life 🙏 ❤️ 🙌 💯
ጀግና & honest confidence 💯❤️👏🏽
Proud of you Mama GG you r legend icon
ወይዘሮ እጅጋየሁ ጀግኒት!!❤❤❤
Keep it up, keep it up well done don’t give up well done❤❤❤
God bless you abandantly ❤
Mama I am so proud of you I wish you long life
እመቤት የሆኑ እናት :: ትክክል ነው የሚሉት በአሁኑ ጊዜ ወጣቱ በአርቴፊሻል እየተዋበ ነው ይህ አሳፋሪ ነው:: እድሜው 50 እና ከዛ በላይ ሲሆኑ ነው ዊግ መጠቀም ለታደለው :: እናቴ ክበሩልኝ :: የሀገር አድባር ነዎት
Yene Emebete leleloche Setoche Areaya yemehonhu Enate newer Edemye Yesetewete
ወጣቱ ካልዘነጠበት አሮጊቶቹ ለምን ይጠቀማሉ?
ስለዚህ ወጣት አዛውንት አይባልም።ሁሉም በአግባቡ ይዘንጡበት።
👹👺👹👺👹