Ethiopia - አሰብን ለኢሳያስ የሸጠው ታጋይ ድብቁን ሰነድ አገኘነው! | ጣጠኛው የአይን ጥቅሻ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 лис 2023
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

КОМЕНТАРІ • 607

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 7 місяців тому +2

    መለስ ኢትዮጵያን ወደብ አልባ በማደረጉ ይቅር ብዬው አላውቅም።የሞተ ጊዜ እንኳን ሞተ በማለቴ ይቆጨኛል።በህይወት ቆይቶ እንደ ወንጀል ግብረአበሮቹ ስብሀት ነጋና ስዩም መፍን ሲዋረድ ማየት ይሻል ነበር!ሂትለር ሙሶሎኒ ስታሊንም ልክ እንደ መለስ ጨካኝ አምባገን ቢሆኑም እንደ መለሰ አገራቸውን አልጎዱም!ነፍሰህ አይማር መለሰ!

  • @user-oi4mr8zf9m
    @user-oi4mr8zf9m 2 місяці тому +2

    የኤትራ ወጣት ለብሄራዊ ውትድርና የሚመለምሉት አሰብ ኢትዮጵያ አንድ ቀን እንደምትቀበላቸው ስለሚያውቁ የፍራቻ ነው
    ልጆቻችን ይመልሱታል አይቀርም
    እኛ የሚጠብቀን አንድ መሆን ነው

  • @solomonwoldegiorgis5429
    @solomonwoldegiorgis5429 2 місяці тому +2

    የአሰብ ኢትዮጵያዊነት ካልተረጋገጠ ኤርትሪያም ሰላም አታገኝም የጊዜ ጉዳይ እንጂ በኃይል የሚያስመልስ ኢትዮጵያዊ መንግሥት ይመጣል ሕዝቡ እንደሆነ አሰብን ለማስመለስ ታጥቆ ይገኛል።

  • @belewabebe7951
    @belewabebe7951 5 місяців тому +2

    ርዕሡ ብቻውን የሠይጣኑን የለገሠ ዜናዊን መሠሪ ተግባር ቁልጭ አድርጎ ያሳያል ::

  • @simoncarlos9437
    @simoncarlos9437 7 місяців тому +18

    የሚያስደንቀኝ እቺን ምስኪን ሀገር እንመራለን ብለው በጠመንጃ ስልጣን የሚይዙት ሁሉ የህዝብ ጠላቶች መሆናቸው ነው

    • @user-qm3wb4dj8s
      @user-qm3wb4dj8s 6 місяців тому

      በትክክል 30 ዓመት ሙሉ በጠላቶቻችን መገዛታችን

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 7 місяців тому +14

    እግዚአብሔር በሲኦል ያኑርህ መላጣ

  • @mesfindadi8113
    @mesfindadi8113 7 місяців тому +6

    ፈታ ለዝግጅታችሁ እናመሠግናለን
    ውስጣችንም ቢነድ ቢያር ምን አናደርጋለን የአምላክን ሥራ እንጠብቃለን

    • @lovefrist1886
      @lovefrist1886 6 місяців тому

      ልክ የአምላክ ቀን እንጠብቃለን

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 7 місяців тому +4

    ፈታ ተባረክ!! እኛ ብንተው የአፋር ወጣቶች የኢትዮጵያን ወጣቶች አስተባብረው አንድ ቀን የየሀውሳ ሱልጣኔቶችን መሬት ያስመልሳል። አትጠራጣር! !!

    • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
      @Horn-sc2hzgtdooonbbfd Місяць тому

      Abiy played smart move for not using his military. He armed TPLF to fight FANO. Once Amhara get weaker like Tigray country name will be oromuma’ capital city name finfinne and ban Orthodox Church

  • @profasersamoray90
    @profasersamoray90 7 місяців тому +21

    ድዙ ኢትዮፒያዊ የማይገባው ነገር ልንገራቹ፡እኔ ኣሰብ ተወልጄ ኣሰብ ያደኩ ኤርትራዊ ነኝ፡ እኛ ሁለት ወደብ ይኑረን እንጂ ቀይ ባህራችን 1200ኪሎ ሜትር ነው ከችሃል 1500 ማረግ እንፈልጋለን እንጂ 1200 መቀነስ ፕሮግራም የለንም ፡ግን ከሞከራቹሁት ፡ወየውላቹ፡

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 7 місяців тому +2

      ቀሽም።ሰነፍ

    • @wonder580
      @wonder580 6 місяців тому

      ​@@tigunegnmuluye2163አንተነህ እንጂ ቀሺም

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 6 місяців тому

      ኣላህ ወ ኣክባር!!

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 6 місяців тому

      ​@@tigunegnmuluye2163ሰነፉ እማ እዛ የቀረ ኣንገቱ ተቀልቶ የቀረው አባትህ ነው የሰው መሬት ሊዘርፍ ሲል ደመ ከልብ የሆነው።

    • @user-rt2uz3df2k
      @user-rt2uz3df2k 6 місяців тому

      ጅል ስደታኛ 😏😏😏😏😏

  • @alemayewkebede7080
    @alemayewkebede7080 7 місяців тому +3

    ህውሃት የኢትዬጲያዊነት ጠለት ነው

  • @Yohanasenafe
    @Yohanasenafe 7 місяців тому +32

    የፈለከውን ያህል መስዋት ብትከፍል በፍጹም ከኤርትራ ኣንድ ስንዝር ኣትወስድም እኛም የምከፈለውን እንከፍላለን

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 7 місяців тому +4

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪💪

    • @JelaluAbdlhady
      @JelaluAbdlhady 7 місяців тому +4

      ራሳችሁን እደተርሙኔተር ጥይት ማይመታችሁ አታስመስሉት ስምንት ነፍስ የላችሁ እኮነው ምታስመስሉት ለማንኛውም መንግስ ጦርነት ብቻ ይጀምረው እና እንተያያለን ፉከራው እዛኔ ይሻላል ጀምር የምትለዋ ፊሽካ እዴት እየጠበቅነው እደሆነ ብታቅ ኖሮ ተኝተህ አታድርም ነበር

    • @yesorno7631
      @yesorno7631 7 місяців тому +7

      ​@@JelaluAbdlhady እንደ ተርሙኔተር አላልክም ለሀገር ለመሞት ኤርትራዊ መሆን በቂ ነው። ቅዘናም።

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 7 місяців тому +5

      @@JelaluAbdlhady ሓዛኛ ኣታሰመሰል በኛ ኤርትራዉያን ቡዙ ቀልዳቹዋል ፈጣሪ ከኛጋራነው

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 7 місяців тому +6

      @@JelaluAbdlhady መንግስታቹ ጦርነት ካወጀ እኮ ቆዬ የኤርትራ መንግስትም ኣንደ መልስ ሰቶ ጨርሷል ግን እስካሁን ኣልመጣቹም ዝም ብላቹ በየ social media መለፍለፍ ብቻ ናቸው ነብስ ላልከው ደሞ ኣንድ ነብስ ነው ያለን ግን ለሓገራችን እንሰጣለን ።

  • @samitesfaye9177
    @samitesfaye9177 7 місяців тому +28

    አሰብ የኤርትራ ነው ይህ ኡነት በፍጹም መካድ ኣይቻልም በሰለማዊ ስምምነት በርካሽ ዋጋ መጠቀም ይበልጣል ጦርነት ኢትዮ- ይበልጥ እንድትበታተን ያደርጋል ኣሰብና ኤርትራ ኣንድም ቀን ብህግም በካርታም ተለያይተው ኣያውቅም ፍታ ደሊ የሰላም እና ትክክለኛ የሚድያ ስራ ቢሰራ ይምረጣል

    • @amanuelgodiso3183
      @amanuelgodiso3183 7 місяців тому +1

      Ba Selamaw Menged Emb Yalko Ba Ged Tesetatal ✍️💪💪✊✊👊👊👊 we need our sea port ✍️🇪🇹🇪🇹

    • @BigBrother-ib2zk
      @BigBrother-ib2zk 7 місяців тому +1

      ​@@amanuelgodiso3183Ayeee fara. You are wrong. Read history

    • @rai3871
      @rai3871 7 місяців тому

      ⁠@@amanuelgodiso3183
      መጃማሪያ አማሪኛ በኢንጊሊዛኛ አቲፃፍ ፊዴል ታማር 😂, የኪቦርድ አርበኛው ከወሬ ወደ ቡሬ ብቅ በልና ሞክረው,

    • @mihreteabbereket9804
      @mihreteabbereket9804 7 місяців тому +1

      aseb,Djibouti, berbera,port sudan,Mombasa...amarteh berekese waga metekem tichlaleh .neger gin there is no free food. Hulum hager natural gift alachew ante abay wenz kaleh lelaw key bahir alew, baleh setkora melkam naw ,yesew ager natural gift memegnet gin abay eyaleh terbeh timotaleh.

    • @amanuelgodiso3183
      @amanuelgodiso3183 7 місяців тому

      @@mihreteabbereket9804Yegnan Asab La Russiana La China Setekefafil Ethiopia Dar Koma Ateyim 👈 Ye Gize Guday Nw Enj Asab Enasmelisalen we need to Breathe ✍️✊✊💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @teshomekassahun6896
    @teshomekassahun6896 7 місяців тому +11

    Dont make money by laying

    • @youtubeethiopia8768
      @youtubeethiopia8768 4 місяці тому +1

      why. you are the one liar
      setanu meles new adeben yechetew.

  • @rahelw4920
    @rahelw4920 7 місяців тому +28

    የሚገነጥል ይገንጥልህ ነጻ ነው የወጣችው :: የኢትዮጵያ ሆናም አታውቅም ኤርትራ::

    • @ShehichoMahmud
      @ShehichoMahmud 7 місяців тому +2

      ante rehabtegna qulqwalam Eritrea ye Ethiopia 11 stet endehonech atawqm coming soon ....

    • @tigunegnmuluye2163
      @tigunegnmuluye2163 7 місяців тому

      ሌቦች በአሜሪካ እና በወያኔ አስገንጣይነት የተገነጠላችሁ ገንጣዮች።

    • @rai3871
      @rai3871 7 місяців тому +5

      @@ShehichoMahmud
      ኮሜንትህ ክፉ ልታናግረኝ ስላስገደድከኝ ጨዋ ኢትዮጵያውያንን ይቅርታ ጠይቄ እውነትን ለመፃፍ አስገደድከኝ ያዝ እንግዲህ, እንዴት ይረሳል/ ማህሙድ አህመድ :- we are the world we are the children ተብሎ የተዘፈነው ዘፈን እንዴት ይረሳል ለረሃብተኝነትህ ማስታወቂያ እርዳታ ማሰባሰቢያ እሱን ካልፈለክ የጥላሁን ገሰሰ ዋይ ዋይ ዋይ ሲሉ የሚለውን ዘፈን, የብድርና የእርዳታ ኢኮኖሚ ይዘህ, በሚልየን የተራበ ህዝብ ይዘህ እንዴት ስለኤርትራ ታወራለህ?

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 7 місяців тому +1

      ​@@rai3871ጦጣ የራሶን መላጣ ሳታይ በጎደኛዋ መላጣ ትስቅ አለች😅😅😅😅😅 ኤርትራ እምትጠጡት ዋሃ እና ኢለትሪክ ዳቦ የለላት አገር ስለኢትዮጵያ የመናገር ብቃት የላችሁም ኢትዮጵያ ተጠግታችሁ እምትኖሩ refugee ናችሁ ።😂😂😂

    • @berhanegebre9813
      @berhanegebre9813 6 місяців тому

      @@rai3871now they’re from bad to worst legally they are eating donkey and dog meat
      Sorry for those big mouth people

  • @samsontesfagabr9512
    @samsontesfagabr9512 7 місяців тому +8

    come over.we are ready.

  • @welday9432
    @welday9432 7 місяців тому +25

    You guys lives in your world ! Accept the reality and work peacefully with sounding countries

    • @abduabdi246
      @abduabdi246 7 місяців тому +3

      We will bring it back in any costs, either way peace or fighting,, its weyane and melles zenawi biggest mistake

    • @Ahmed-211
      @Ahmed-211 7 місяців тому +4

      @@abduabdi246 በሰላምም ሆነ በመሰዋት መመለስ አለበት

    • @welday9432
      @welday9432 7 місяців тому +5

      @@abduabdi246 as an Eritrean at this point we only say good luck !

    • @ruftayabnet8487
      @ruftayabnet8487 6 місяців тому

      😅😅Even Djibouti was Ethiopia before. Why don't you guys return Djibouti as well then Ethiopia will have 2 ports😂😂😂😂

    • @user-ry7vt7db6l
      @user-ry7vt7db6l 6 місяців тому

      ከብት

  • @semaga2530
    @semaga2530 7 місяців тому +2

    አሰብ ተሸጠ ቅብርጥስ የሚባለው፥ ኤርትራ በዛን ጊዜ ገንዘብ ኖሯት በስንት ገዛችው? የሆነው ሆኖ ኢ/ት ከኤርትራ የሰረቀቻቸውን ወደቦች ኤርትራ መልሳ ወሰደች። Period.

  • @FikirteNAlemu
    @FikirteNAlemu 5 місяців тому +2

    ወንድሜ በትክክል የኢሕአፓ ን ማንነት ስለገለጽ በጣም አመሰግናለሁ እውነቱ ይሄ ነው 🙏🙏🙏

  • @AbduEbrahim-cg4po
    @AbduEbrahim-cg4po 6 місяців тому +10

    አፋር ግን ቀይ ባህር የሌለው አገር እና ጉበት የሌለው ሰውነት አንድ ነው ይላሉ ።

    • @Ismael-isa
      @Ismael-isa 6 місяців тому +2

      አፋር ነኝ እንደዛ ብለን አናውቅም።ክፍት!

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 6 місяців тому +1

      አፍር ጉበት አለወ!!
      አፍር ያለውን የመሬት ሃብት እንዳይጠቀም አላስበላ ያላችሁ ምቀኞች።
      አፍር የሰውን ባህር አይፈልግም!!!!

    • @harpe123
      @harpe123 4 місяці тому

      @@ephraimtik920
      You're not an afar. You must be a fricken weyae. How about our brothers and sitsters in the Denkli region of the Red sea that are struggling for freedom?

  • @rafahamed1364
    @rafahamed1364 6 місяців тому +1

    ገሀነብ የጋህነብ ልጅ ባዳ የባዳ ልጅ ንብስህ በሲኦል ለዘላለም ትቃጠል አተን የወለደች እናት መሀጸኖነን ዘግቶት ቢሆን እክርዳዱን አተን ባልወለደች ነበር ።

    • @user-xh4sc4je7i
      @user-xh4sc4je7i 4 місяці тому

      ነብስ ይማር እንጂ የገሀነብ ልጅ ማስት እህት ወንድም የለሞ

    • @user-xh4sc4je7i
      @user-xh4sc4je7i 4 місяці тому

      ባዶ ባይ ባዶ ነዉ

  • @CasdiAhmed
    @CasdiAhmed 18 днів тому

    የሚከፈለውን፣ምስዋትነት፣እንከፍላለን

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 4 місяці тому +2

    ኤርትራ ከኢትዮጵያ ጋር ከተዋሀደች ፈጣሪን እመኑ ሶማሊያ ከሰረች ኤርትራ ግን በእጅጉ በጣም አተረፈች። ከዚህ ውጭ አሰብን ከኢትዮጵያ ውጭ አድርገው የሚቃዡ ሁሉ ይዋል ይደር እንጂ ይቅር የማይባል ቅጣት እንደሚጠብቃቸው ቅንጣት ጥርጥር የለም።

  • @dawiteliffe9027
    @dawiteliffe9027 7 місяців тому +3

    የኢትዮጵያ ነብሰ ቀቢጽነት!
    በውሸት ታሪክ የተገነባ የኢትዮጵያ ማንነት ለኤርትራ ህዝብ ማልበስ ከ70 ዓመታት ይበልጥ የተደረገው ሴራ ኢትዮጵያ እንደ ዩጎስላቭያ የመበታተን ዕድል ከማንኛውም ግዜ ኣሁን በኢትዮጵያና መስኪኑ ህዝቧ እውን እየሆነ ነው። ኢትዮጵያ 2 ምርጫዎች ኣሏት፦ ኣንደኛው በህግ መገዛት እና በሰላም መኖር ሲሆን፡ ሁለተኛው ደግሞ በሲሚንቶ ወለል እንደወደቀ መስተዋት ወድቆ መሰባበር እና ኢትዮጵያ በልጆቿ የሞት ፍርድ ስትፈረድ ናቸው ። እንደ የኣዳም ምርጫው ኢትዮጵያ ከሁለቱ ኣንዱን መምረጥ ብቻ ነው፣ሁለቱን ማሟላት ኣይቻላትም። ከዚህ በሗላ ነው በኣፍሪቃ ቀንድ ሰላም የሚነፍሰው። "ቃልስና ነዊሕን መሪርን'ዩ፡ዓወትና ግን ናይ ግድን"።ዘልኣለማዊ ዝኽርን ክብርን ንሰማእታትናን ነዊሕ መዋእልን ጥዕናን ንመሪሕነት ሃገርናን። ዓወት ንሓፋሽ፦

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 7 місяців тому +4

    አንተ ደንቆር አባትህ ኤርትራ ነው እንዴ የምተው ኤርትራ በጉልበት የውስዳችሁትን በጉልበታቸው ነው ያስመለሱት

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 7 місяців тому

      ትክክል🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪

  • @johnbaraki5399
    @johnbaraki5399 6 місяців тому +1

    በኣለም ውስጥ እንዳንተ ምቄኛ ጎረቤት የለም
    ሁሌም ስለ ልማት የማታወሩ ሰላም ጎሩብትና
    የማታምኑ ጦርነት ናፈቂዎች

  • @masterseattlea
    @masterseattlea 7 місяців тому +20

    no one sells aseb to anyone, aseb from the beginning is belongings to Eritrea. Ethiopia accessed the port after 1952 after the illegal federation

    • @kuwachamoki8216
      @kuwachamoki8216 7 місяців тому

      😂😂😂 leaweraiw meles kesekesek negere. Yeh yetergeme teweled. Kefatttt

    • @rai3871
      @rai3871 7 місяців тому

      @@kuwachamoki8216
      😂😂😂 ኮሜንት ከመፃፍህ በፊት አማርኛ ፊደል ተማር::

    • @beletehailegiorgis128
      @beletehailegiorgis128 6 місяців тому

      No, it never been part of Eritrea ,it's part of Ethiopia that's the truth. Truth never been betrayed.

    • @omarosmann8324
      @omarosmann8324 6 місяців тому

      @@beletehailegiorgis128 how ?

    • @omarosmann8324
      @omarosmann8324 6 місяців тому

      And when ?

  • @mohammedreshid2472
    @mohammedreshid2472 7 місяців тому +11

    ወደቡን ለመግኘት መጀመሪያ ታሪከዊ ያደረውን ማወቅ ና ታሪክ ማወቁ ጥሩ ነው

    • @besm113
      @besm113 6 місяців тому

      ምን ታሪክ አላት ኢትዮጵያ የሽፍቶች ነገስታት የመጣ በሃይማኖት በቢሀር እርስበራሱ እየተባላ የኖረ ደንቆሮ እንስሳ እንደ እንሣ አረመኔ እንደሰው።

    • @harpe123
      @harpe123 4 місяці тому

      What do you mean dude?? Weyane is a traitor. The weyane banadas in order to please thier creator and master wedi Isayas sold our ports. Weyane in general and Sibhat Nega and Meles Zenawi in particular committed treason of the highest scale!! They weyane armed reblels role in the battle for Nakfa and Massawa was also immense.

  • @alizeray3569
    @alizeray3569 7 місяців тому +10

    If you determine to break international border because you see Asseb located in strategic Geography, then go head with your fictional ownership. In fact Ethiopia must compensate Eritrea the damage it caused by envision Eritrea from 1950 to 1991.

    • @fekertesahle4843
      @fekertesahle4843 6 місяців тому

      Tekekel that is right letekem sebal beltet

    • @santaw5392
      @santaw5392 5 місяців тому

      Mr. Ali? Who's gonna pay back 😂😂😂😂😂 ASSEB BELONGS TO ETHIOPIA, PERIOD👌::

  • @tedwon4942
    @tedwon4942 5 місяців тому

    ትክክል ተርከኃል!!!!❤

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 5 місяців тому

    እዉነት ነዉ

  • @user-dp9vz8iv9f
    @user-dp9vz8iv9f 5 місяців тому +1

    Bereket le fird yikreb be ager kidet. Indet asen ye ertiria new yilal

  • @user-ry7vt7db6l
    @user-ry7vt7db6l 6 місяців тому +1

    የመለስ ዜናዊ ትልቁ ወንጀል ለዘመናት ሲታወስ የሚኖረው ኢትዮጵያን ያለ ባሕር በር ማስቀረቱ ነው።

  • @FrezerMulualem
    @FrezerMulualem 6 місяців тому

    All Ethiopian thing s when a time comes we got one by one one love one Ethiopia

  • @tessfayared110
    @tessfayared110 7 місяців тому +2

    የደካማ ሰው ጭቅላት የሴጣን መቀጥቀጫ ጋራጅ ነው አለጉዴ ምነው ወዳጄ በዘወት የታሪክ መበረዝ ህይወታችሁ አሁንም ትቦጫረቃላችሁ የትኛው ታሪካችሁ ይሆን ተስተካክሎ የሚጻፈው የናንተ የምትሉት በታሪክ ከ1952በሆላ በገዠው ንጉስ የተጉነጉነ ሲሆን ልጆቾ ለ30አመት ታግለው በድል አጠናቀቁት አሁን ወደ52የነበረችበት ተመለሰች መቼ እንዴትስ ነው የናንተ የነበረችው እዲህ አይነት የፈጠጠ የሰውን የነበረን የሚል የስርቆት ቃላት ከመስማት የሚዘገንን የለም ታሪካችሁን አርማችሁ ለህዝባችሁ አስቀምጡት ያሳዝናል ውርደታሞች

  • @putin5933
    @putin5933 6 місяців тому +2

    Seregnaw rask nek. Assab sijemer ertra siyalkm ertra new.

  • @jimihune9650
    @jimihune9650 7 місяців тому +1

    አሰብ እየተመኘሀው እያሰብከው እየፈለከው እያለምከው እየቃዠህበት እድሜህን ትጨርሳለህ እንጅ አታገኛትም የደርግ ወታደር አባትህ ሞክሮት ነበር ሬሳውን ሰሜን ተራራ ላይ የአሞራ እራት ሆነ

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 7 місяців тому

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪

  • @Yohanasenafe
    @Yohanasenafe 7 місяців тому +3

    ስማ ኣንተ በሽተኛ ኤርትራ ሰላሳ ኣመት ስንት ሰው ገብረን እንጅ ማንም በነፃ የሰጠን የለም ዝም ብሌ ኣትለፍልፍ

    • @leteyletey3923
      @leteyletey3923 7 місяців тому +1

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪❤

  • @exodus134
    @exodus134 5 місяців тому

    Indeed, EPRDF’s legacy!

  • @Aram39
    @Aram39 7 місяців тому +4

    Wushetam

  • @michaelg.9791
    @michaelg.9791 7 місяців тому +4

    When you talk the Indian actor Tikisha, you forgot the "John Foster Dulles" Ayn Tikisha that forced ertran people & their ports to be Ethiopians because it's " american national interest" in 1952. 🤦
    You don't have such ports in 1951. 🤷

  • @mulunegusse8021
    @mulunegusse8021 7 місяців тому +2

    በጣም እውነት እና ልብ የሚያስደስት እውነተኛ ታሪክ እርግጥ ህዋት ኢትዮጵያን ያለባህር አስቀሩታል በተጨማሪም ኢትዮጵያን እሁን ሐገራችንን እንደ ተስባ የበክለውን ዘረኝነት ያመጣብን የማንረሰው የጥቁር ህዝብንታሪካዊ ሐገር ጥያቄ ላይ ያስገባ ነው ቢሆንም ህዝብም ዝም ብሎ መስጠቱ ትውልድ ተጠያቂ ነው ለሚቀጥለው ትውልድ ምንድነው የሚያስረክበው እዳ ችግር ዘረኝነት ይህን አሁንም ጊዜ አለን ለመመለስ በነበረበት አሰብ የኢትዮጵያ ህልውና ጉዳይ ነው::

    • @MichaelHanal
      @MichaelHanal 7 місяців тому

      Ye Minilik Ethiopia red sea yelatemee please read and ask
      Knowledge person

    • @mulunegusse8021
      @mulunegusse8021 7 місяців тому

      @@MichaelHanal አንተ ነህ ሳታነብ የምትናገረው ኢትዮጵያ ሁለት ወደብና ብዙ ደሴቶች ነበራት ሳይሆን አላት ነገር ግን ታሪክ እና ሎአላዊነት የማይሰማው መንግስት ሃላፌነትና ለኢትዮጵያዊነት ግድ የማይለው አሳልፎ ኢትዮጵያ በችግር እንድትጎዳና false state እንድትሆን ነበረ ግን ኢትዮጵያ ልጃች አላት ወደድክም ጠላህም አንድ ወደብ ይኖራታል መፅሐፍ ቅድስ ላይ ቀይ ባህር ሲገለጥ ኢትዮጵያን ነው የሚያነሳው ሌላ ሐገር አይደለም::

  • @johnbaraki5399
    @johnbaraki5399 6 місяців тому +2

    ምቀኛ ጎረቤት

  • @naelyoni4632
    @naelyoni4632 7 місяців тому +3

    Ethiopia is a lock land country.

  • @robeldereje1613
    @robeldereje1613 7 місяців тому +3

    Ethiopian teretret yehone tarike mawerat ayeselchachehum begulebet yeyazachehuten ye eritrean baher ye ethiopia neber setelu alemaferachu

  • @user-xv5by8ot8c
    @user-xv5by8ot8c 2 місяці тому

    Djibouti is Ethiopia

  • @yonaszergaw3369
    @yonaszergaw3369 5 місяців тому

    Good

  • @Ereynatey
    @Ereynatey 7 місяців тому +3

    Ethiopia is a landlocked state! Finnito.

    • @santaw5392
      @santaw5392 5 місяців тому

      MIND-LOCKED VS LAND-LOCKED ... READY FOR WHAT?💣💣😂😂 3 🇪🇷 VS 130 🇪🇹 😂😂😂💣💣💣

    • @Ereynatey
      @Ereynatey 5 місяців тому

      @@santaw5392 3 mil 🇪🇷 showed u number means nothing 😂😂

    • @santaw5392
      @santaw5392 5 місяців тому

      @@Ereynatey ፈሳም ሀምቦፍ🤭🤧😊

  • @rodagiday5692
    @rodagiday5692 6 місяців тому +1

    Aygenhem Aygenghem

  • @tadessemedhanie2100
    @tadessemedhanie2100 6 місяців тому

    አሰብ የማን ሁኖ ነውና መግዛት እምንፈልገው አሰብ የኢትዮጵያ አልነበረም ሁኖም አያውቅም።

  • @santaw5392
    @santaw5392 5 місяців тому

    💯💣TO BE HONEST, ASSEB BELONGS TO ETHIOPIA! 🇪🇹

  • @sirajseideafar
    @sirajseideafar 6 місяців тому

    ይገርማል ትልቅ አድርገን የምናየው አቶ መለስ እሄንን ካደረገን ከሌላው ምን ጥሩ ነገር እንጠብቃለን።

  • @nebiyuzeruhun
    @nebiyuzeruhun 4 місяці тому

    H/maryam yetekesewu meles newu

  • @danielyounas1496
    @danielyounas1496 7 місяців тому +1

    More than 100 years they live with Turkey .Italy .Britain .before Ethiopia only 42 years with Eritrea

    • @alazargebil8045
      @alazargebil8045 6 місяців тому

      ደግሞ የመሳፍንት ኣገዛዝ በመጠቀም ብዙ ኤሪትራ ኣልቀውል ተሰደዋል Dealing with Ethiopia we Hate it & that wos Hell .
      l

  • @sariyo6909
    @sariyo6909 7 місяців тому +11

    ስንት ግዜ ብትለፈልፍ ኢትዮጵያ የባሕር ወደብ ኣልነበራትም፡ ብቻ በኣመጽ የጥቂት ኣመታት ውነና።

  • @jesusislord9222
    @jesusislord9222 7 місяців тому +4

    100% you know that Asseb is ERITREAN PORT, why you laying while you know the truth.

    • @alazargebil8045
      @alazargebil8045 6 місяців тому

      Because they love laying & fiction ።

    • @alazargebil8045
      @alazargebil8045 6 місяців тому

      ኤሪትራ የኢትዮፒያ ኣካል ኣልነበረችም ና ተገንጣይ ኣይደለችም ና ተቀበሉ ኢትዮፒያ በመንግስቱ ግዘበሚሊታሪና ዲፕሎማሲ በኤሪትራ/ሻኣቢያ ተሽነፈች በቃ የኢትዮፒያ ምሁራን በፊሽን መኖር መተው ኣለባቹሁ ።

  • @dangirmay8052
    @dangirmay8052 7 місяців тому +3

    From when was 60 years it’s only 36 years they used

  • @Eritreaforeritreans_4131.
    @Eritreaforeritreans_4131. 7 місяців тому +1

    ሃገራችሁ ግን ኣንድ ጭንቅላት ያለው ሰው እንዴት ታጣለች የኤርትራ ህዝብ እኮ ምርጥ ልጆቹን በመስዋእትነት ከፍሎ ነው ክጨካኞች ሰው በላዎች ነጻ የወጣው በቀልድ የመጣ ነጻነት ኣይደለም ህዝባችሁ ምን ኣድርጎ ነው እንደኣሻንጉሊት የምትጫወቱበት ለነገሩ ህዝባችሁን ለመቀነስ የምታደርጉት ዘዴ ነው ኣይፈረድባችሁም።

  • @filenbar19235
    @filenbar19235 7 місяців тому

    Thanks

  • @gebremariambeyene6969
    @gebremariambeyene6969 6 місяців тому

    ፈታ።
    ለመጀመሪያ ጊዜ በውነት በሀቅ በተቆርቋሪነት በታሪክ የሚጠየቁ ግለ ሰቦችን በሚገባ ተንትነሀ በማቅረብህ መስጋና ይገባሀል።
    አሰብ የማን ናት በሚል የተደረሰው መፅሀፍ ለዚህ ሪፓርት ግብአት ዋና መንጭ መሆኑን ግን ዘንግተሀል

  • @ahmedomar9709
    @ahmedomar9709 7 місяців тому +3

    Enkuan Aseb letasmels, welega, Gonder,Gojam, wello ena Tigray be ejih masgebat aqtohal. Mejemeria ende Meles mulu Ethiopian giza. Be lejeh dem melsat be sew lej dem gen ayichalm sew neqtowal. Aseb tkm binorat be Derg gize Ethiopia tadg neber. Tornet football aydelem ante tazabi honek. Ye selam waga esktawq dires tewaga ena awaga.

  • @radwanfarah5982
    @radwanfarah5982 6 місяців тому +16

    በራሳችን ኢንጂ ማንም የሰጠን የለም በደማችን ።

    • @beletehailegiorgis128
      @beletehailegiorgis128 6 місяців тому

      በማጭበርበርና በውሸት ለተወሰነ ጊዜ መቆየት ይቻላል ፣እውነት ሲገለጥ ግን ሌቦችም አጭበርባሪዎች እርቃናቸውን ይቀራሉ ወንድም ወደ እውነትኛ ባለቤትነት ይመለሳል፣ይህ በፍፁም አይቀርም

    • @Mengshaile
      @Mengshaile 5 місяців тому

      መስኪኖች ኣባቶቻችሁ በኤርትራ ምድር ኣልቀው እንደገና ወያኔ በለኮሰው የባድመ ጦርነት ኣለቃችሁ ኣሁን የቀረው ኣንተና ኦንዳንተመሰል ይመችህ

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 6 місяців тому +7

    It is not a secret that Melese and TPLF betrayed Ethiopia and fought on the world stage to surrender Aseb to Eritrea. Even An ex-American president fought for Ethiopian interests to no avail. Not in this failed and hateful generation, but I predict the future generation will find a solution to our port. Nothing is static; things change.

  • @buruhtesfa6054
    @buruhtesfa6054 6 місяців тому

    Wishetam

  • @eskindertirfe8524
    @eskindertirfe8524 6 місяців тому +1

    Since when Assab was a part of Ethiopia?

  • @jesusislord9222
    @jesusislord9222 7 місяців тому +6

    Exodus 20 አማ - ዘጸአት
    17: “የባልንጀራህን ቤት አትመኝ፤ የባልንጀራህን ሚስት ሎሌውንም ገረዱንም በሬውንም አህያውንም ከባልንጀራህ ገንዘብ ሁሉ ማናቸውንም አትመኝ።”

    • @yonas9945
      @yonas9945 7 місяців тому

      ትክክል እውነት ነው 🙏🙏

    • @girumaschalew1700
      @girumaschalew1700 6 місяців тому

      Baharu yegna new yemigebaw 100% aketeme wedefit injii wedehuala anilim igna jegnoch lijochua!! Ye inat tut nekash atihunu

  • @berhanetewolde3247
    @berhanetewolde3247 7 місяців тому +6

    የብልጽግና ባርያ መሆንህን እናውቃለን።ኢትዮጵያ ከድሮ ወደብ የሚባል አልነበራትም።አባይ ወንዝ አላችሁ።ቀይ ባህር ግን ቅዥት ብቻ ነው።ድል ለፋኖ! ድል ለአማራ ህዝብ! ውድቀት ለብልጽግና ፓርት!
    🇪🇷💪🇪🇷🙏🇪🇷💪🇪🇷

    • @profasersamoray90
      @profasersamoray90 7 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @hl-fun8913
      @hl-fun8913 7 місяців тому

      waiting for the end off isayas he was bigest
      our Ethiopian enemy

  • @semkahsai8365
    @semkahsai8365 6 місяців тому +1

    ይህ ኣይነት ቅዥት የሞላው ታርካችው ነው ኣሁን ዋጋ ያስከፈላችው ያለው ለምን የሌላው ህዝብ ታሪክና ትግል ክብር የላችውም። ለዚህ ነው ብቅዠት ታሪክና ለማኝ ህዝብ ሆናችው የቀርችው ከዚሁ ሁሉ ሃብታችው። የቀመትከውን ወሬ ትተህ ስለሰጠሀው ስለምታወሩ። የተረገመ ሃገር በቅዥት ባልነበረ ታሪክ ራስ ኣሳምነህ የምትኖር የታሪክ ተሻሚዎች። ኣንዳንድ ግዜ ራስህ መጥየቅ ጥሩ ነው በህልም ሳይሆን በውነት እንድታስብ ያረጋሃል።

  • @yoseftewelde4319
    @yoseftewelde4319 5 місяців тому

    Betam tasazenalhe yemetagegate birr atanoruhem.yemetezerawe telacha behasot tarik gen wagaw kebade now.🇪🇷
    SELAM 🇪🇹ena 🇪🇷hezbe🫶

  • @ed2821
    @ed2821 5 місяців тому

    Get the bitter truth. Ethiopia never had port, don't dewell on fabricated histroy, that is why you ended up at where you are know. Bless Eritrea 🇪🇷 and our peace loving East Africa 🌍

  • @tutubekele4231
    @tutubekele4231 6 місяців тому

    "ቅንጣት ታክል የአገር ፍቅር ያለው ገበሬ እነክዋን ? " ቃላቶቹም መልእክቱ ስህተትም ግራም ነው። አርታኢ ይኑር።

  • @teferrikombo5057
    @teferrikombo5057 4 місяці тому

    OK

  • @KefaleAlemu
    @KefaleAlemu 6 місяців тому

    That is why the mercenary TPLF is known as the Arch enemy of Ethiopia.

  • @Woldu674
    @Woldu674 6 місяців тому +1

    Asseben le esayas yeshte sew yellem. Aseb ye Eritrea mehonwa lebizu ammetat yenebere kistet new. Yeh achberbaree zim bio yekelawital. Ethiopia be amist kifflehagerat ye yetgenebach ager nat. Enesum Wello, Shewa,Goñder , Tigray.Gojam nachew. Eritra ye Ethiopia akal hona attawkim.

  • @tadessetsegay3252
    @tadessetsegay3252 7 місяців тому +9

    እባካችሁ ትርጉም የሌለውን ትርክት አታውሩ ኤርትራ ሉአላዊ ሀገር ሆናለች አለቀ ::

    • @user-bm9iq8do2h
      @user-bm9iq8do2h 7 місяців тому

      😂 ጅል ማን ኣገር አደለችም አለህ

    • @Yohanasenafe
      @Yohanasenafe 7 місяців тому

      ​@@user-bm9iq8do2hena min malet aseb yenya new malet

    • @samansaman1235
      @samansaman1235 6 місяців тому

      ኤርትራውን እድሜ ለመለስ በሉ አታቅራሩ መለስ አሠብን ሠጥቶ የሀገር እውቅና በአለም አሠጥቶ በብዙ ሚልዬን ብር ሠጥቶ ነው የሸኛችሁ እውነታው ይሄ ነው አራት ነጥብ

    • @tadessetsegay3252
      @tadessetsegay3252 6 місяців тому

      @@samansaman1235 አረ ተው

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 6 місяців тому +1

    እኔ አፋር ነኝ ።ኢትዮጵያ ያረገችውን ግፍ አንረሳውም።አላህ ወ አክበር

    • @TD-iq1ew
      @TD-iq1ew 6 місяців тому

      Atiwash esti Ethiopia yemitilewu manin newu afar eko part of Ethiopia don’t you know

  • @tgeb6431
    @tgeb6431 7 місяців тому +1

    Anyone who doesn't know whose territory Asseb is must have taken something. Not a sane question.

  • @delledergu2304
    @delledergu2304 7 місяців тому

    ወደብ ሸቀጥ ነው ። አታጋነው ። እንደማንኛውም ሸቀጥ ፈላጊ ሲኖር ነው ጠቃሚ የሚሆነው ። ኢትዮጵያ አመቺ ነው ስትል እና ከኔ ጋ በስምንት እንዲገበያይ ስትል ብቻ ተጠቃሚ የሚሆነው ሌላው አገር አለዚያ ግን የባህር በር ስለያዘ ተጠቃሚ አይሆንም ። በዚህ መልክ ከጅቡቲ ይልቅ የኤርትራ የባህር ድንበር በጣም ሰፊና ረዥም ነው ። ግን ልትጠቀም የቻለችው ጅቡቲ ነች ። ይሄንን ነው ሸቀጥ ነው የምለው ፈላ እስከሌለ ተጠቃሚ ልትሆን አትችልም ።

  • @kjygh8889
    @kjygh8889 2 місяці тому

    አሰብ የኢርትራ ነው እኔ አማራ ነኝ የሠው ነገር መውረር ተገቢ አደለም በደማቸው ነው አሰብን የወሠዱት

    • @amhaborcha5689
      @amhaborcha5689 2 місяці тому

      ባንዳ ምንጩ የታወቀ ነዉ። ገቢቶ?

  • @TeferiAman-mh5rc
    @TeferiAman-mh5rc 6 місяців тому

    We need to know can they have the courage and will as a TPLF at that time to be against the interest of the Eritrea leader and thus can they have gut to speak against the one who create and make them to grow and get to AA?

  • @user-sb1fi8wj3z
    @user-sb1fi8wj3z 7 місяців тому +2

    የክፉ ሰዉ አያደር ይከረፋል

    • @user-sb1fi8wj3z
      @user-sb1fi8wj3z 7 місяців тому

      የክፉ ሰዉ ሺንት እያደር ይከረፋል

  • @geremewretta6038
    @geremewretta6038 5 місяців тому

    ወደብን ያሣጣን አላማው ሌላ ሥለነበረ ነው ነገርግን አላማው አሌተሣካም

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 7 місяців тому +1

    መለሰ በክብር ኢትዮጵያ ውስጥ በክብር መቀበሩ ይገርማል።

  • @FrezerMulualem
    @FrezerMulualem 6 місяців тому

    Ethiopian must now about this history for future B's all our thing s it's a matter of time s . Zyila & hasibe

  • @hailemariamalemeged9383
    @hailemariamalemeged9383 5 місяців тому

    Did U read the book A Colony in Translation Eritrea,Please read it

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq 7 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @woldumehari
    @woldumehari 6 місяців тому +2

    If you try to wake up the dead your efforts will be in vain.

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd Місяць тому

    Abiy played smart move for not using his military. He armed TPLF to fight FANO. Once Amhara get weaker like Tigray country name will be oromuma’ capital city name finfinne and ban Orthodox Church

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh1696 5 місяців тому

    Excellent story!

  • @welduesayas293
    @welduesayas293 6 місяців тому +1

    Asab ye ethiopia hono ayawkem lihonem ichelem gizehn atakatel

  • @shalomasmelash2154
    @shalomasmelash2154 7 місяців тому +23

    እዞም ኢትዮጵያውያን ኩሎም ንሶምን ሃገሮምን ሽንፍላ እዮም ጸሪዮም ዘይጸርዩ

    • @user-nf4sf8ol2g
      @user-nf4sf8ol2g 7 місяців тому +5

      ኣድጊ ተሓጺብካዮ ተመሊሱ ናብ ጎድፍ፡ ከምዝባሃል እዚኦም ድማ ከምኡ እዮም።

  • @michaeldebesay2738
    @michaeldebesay2738 7 місяців тому +1

    የብልግና ካድሬ መሆንህ አይካድም ። ብትሞክሩት ግን ቡሬ ላይ እንደ 1999/1991 እናቴ ዉሃ ስጡኝ የሚለዉን ድምጽ ከ24 አመት ቡሃላ ትደግሙታላቹ ።

  • @jewesejosanson5141
    @jewesejosanson5141 7 місяців тому +1

    በጣም ያሳዝናል ፣ ሀገር እንደ ከበሮ ተወጥራ ፣ የማይመስል ነገር ማውራት ምን ይሉታል ፣ ለነገሩ ፣ ካድሬ ከተሰጠው አጀንዳ ውጪ ምንም የሚያወራው የለም ፣ am gonna block you and ......

  • @qalibilqa9758
    @qalibilqa9758 7 місяців тому

    ዋንድሜ ኢዉኔቱን ባእጪር ሌሚን እትጋሩም ኢዉኔቱ ኢሔ ናወ እፋርን 3ኗ ቦታ ሌ ማክፋል ና ኣፋርን ጥቅም ኣልበ ሌ መድራግ ናወ ኢወኔቱ ኣፋር ኣኒ ጋናጣል ያሉ ኣፋር ሲንት ታራ ሻኔ ባ ኢትዮ ..በ ኤሬትራም ኢስከ አሑን መሞተቾዉን የል አማን ጅግኖች ዬ ታፋኖ ባ 2 ሑሌቱም ባኩል
    ዬእትዮ ሕዝቢም ባ ሞታችን ዳስቴኛ ሖኗል ቢሌን እኒ ኣምናሌን ቢዙ ኣፋር
    እዉኔት ናወ

  • @user-dp9vz8iv9f
    @user-dp9vz8iv9f 5 місяців тому

    😮Aseb yemanech

  • @danieluk3151
    @danieluk3151 7 місяців тому +1

    የትላንትና ታሪክ አኮ ነው ደርግ ተሽንፎ ነው ከ አርትራ የወጣው አንደገና ደግሞ ዓለም የምያውቀው ረፈረንደም ተደርጎ 98 % ድምጽ ነው አርትራ ናጽነትዋን የተወሰነው ማንም የሰጠን የለም ሁሉ በ ህጋዊ ነው የ ኢትዮጵያ ህዝብ ሃቁን ንገሩት ኣትዋሹት

  • @mamb862
    @mamb862 6 місяців тому

    Assab belongs to Ethiopia! The Cocroach meles zenawi & his team has put Ethiopia in close Doors.

  • @danielyounas1496
    @danielyounas1496 7 місяців тому +1

    ERITREA FREE 🇪🇷 CENTRE

  • @sohaabera5851
    @sohaabera5851 7 місяців тому +1

    Leflifashu tikralashubaher ayegum tenkluphe doba so hen enzegaln awet nihafash

  • @YalemnehMindesil
    @YalemnehMindesil 7 місяців тому

    🎉

  • @user-ix8ej2fj7x
    @user-ix8ej2fj7x 5 місяців тому

    Asseb ye Ethiopia Dona atawkim .