ጥቅስ ቆርጦ ዶክትሪን የመሰረተው ቢሾፕ እጅ ከፍንጅ ተያዘ! ቆላ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 7

  • @yisehakkebede5400
    @yisehakkebede5400 5 місяців тому +3

    ዋው ተባረኩ! you're making a difference . የሚሰማ ጆሮ ካለ ይስማ ! በርቱ ጌታ እረድቶኝ ትምህርታችሁን መከታተል ከጀመርኩና ክህደቱ በዚህ ደረጃ "አይኔን ግንባር ያድርገው " መሆኑን ስረዳ ደንግጫለሁ ።ለጊዜው የምታነሷቸውን ነጥቦች ከልጆቼ ጋር እየተወያየንበት ነው ግን ከዚህ የበለጠ መስራት እንደሚገባና ክህደቱን expose ማድረግ እንዲገባኝ እኔም አምኛለሁ። የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ !

  • @biblicalfacts3409
    @biblicalfacts3409 5 місяців тому +4

    ተባረኩ

  • @HenockTeklehimanot
    @HenockTeklehimanot 4 місяці тому +1

    እርሶ አቶ ደጉ ዝም ይበሉ እግዚአብሔር ማለት የአንድ አምላክ ስም ሲሆን በዚህ እግዚአብሔር ውስጥ አብ የሚባል ራሱን የቻለ አካል ወልድ እራሱን የቻለ አካል መንፈስ ቅዱስ እራሱን የቻለ አምላክ ነው ስለዚህ እግዚአብሔር አንድ አምላክ ሶስት አካል ማለት እንደዚህ ነው እንደ መፅሀፍ ቅድስ አስተምሮ እርሶ ግን ከአንድ ጤነኛ አእምሮ ካለው ሰው ፈፅሞ የማይጠበቅ መሬት ያልረገጠ ከእውነታው እጅግ ያፈነገጠ ከክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ትምህርት ጋር እጅግ የላቀ ክህደት የተሞላበት መገለጥ በሚል ግን ለሚሰጡት ትምህርት ከመፅሀፍ ቅዱስ ለማስረጃነት እንኳን ፈፅሞ የማይገናኝ ጥቅስ እየጠቀሱ ህዝብን እያሳቱ ወደሲኦል እየነዱ ነው በዚህክፉ ትምህርቶ የተነሳ ፍርድ አለቦት በሰማይም በምድርም እንደ ቄስ አስፋው ካልተመለሱ እውነትን መናገር ካልጀመሩ ፍርድ አለ ፍርድ አለ በክርስትና ስም የክርስቶስ ተቃዋሚ መሆን አይቻልም።

  • @HenockTeklehimanot
    @HenockTeklehimanot 4 місяці тому

    ለእናተ አጋኖታዊ መገለጥ ሲባል ያልተፃፈ የሌለ ትምህርት መሠጠት አለበት ወይ ነው አያውቁም ተብሎ መናቅስ ይሆን ...ግን አስተመሪ ነን የምትሉ መፁሀፍ ያላለውን የምትሉ በሬ ወለደ የሆነ ትምህርታችሁ ፍርድ ያመጣባችኋል እኔ የምለው ኢየሱስ ስጋ ሳይለብስ ቀድሞ ከአብ ጋር አብሮ ይኖር አልነበረም ወይ መፅሀፍን አታስተውሉምና እጅግ ትስታላችሁ እርሱ ቢያንስ አይምሮ ቢኖራችሁ ብታስተውሉ አብርሀም ቀኔን ያይ ዘንድ ወደደ አየም ደስም አለው አብርሀም ሳይፈጠር እኔ ነበርኩ ያለው ኢየሱስ ነው በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ እርሱ ነው እርሱን ስሙት ያለው ደግሞ አብ ነው እነደ መፅሀፍ ቅዱሱ አስተምህሮ እናተ ግን ይህን ትክዳላችሁ ከቄስ አስፋው እንኳን የማትማሩ ሰዎች እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @mulugebreegziabher9544
    @mulugebreegziabher9544 5 місяців тому

    ሳሚሻ❤

  • @habtamusium8646
    @habtamusium8646 5 місяців тому +2

    የሐዋሪያዊት ቤ/ክ አደጋ ውስጥ እንደምትገኝ ዛሬ እናስተውል ! ወገኖቼ ፡፡ ሰውነት ተብሎ ወልድ (ልጅ ) የለም !