ቪዲዮ ላይ ፀጥ አለችብኝ😢 ፍቅር ከፀበል ተመለሰች ግን...😢😢

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 Місяць тому +158

    እንደኔ ፀበል ውስጥ መቆየት አለባት የሚል ብቻ👍❤️ 🎉
    ክርስቲያን መሆን መታደል ነው ⛪⛪⛪⛪❤
    እሙየ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ🙏

    • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
      @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ Місяць тому

      በትክክል

    • @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ
      @የፍቅርእናት-ቘ9ጘ Місяць тому

      ወደዝ አታምጣ በደብ ትጣማቅ

    • @DemewezYemarysmlij
      @DemewezYemarysmlij Місяць тому +2

      ሲጀመር ከፀበል አትምጣ ቢያንስ ወር ትቆይ ሡባኤም ትግባ ጅሩ እርሱም ትህድ እዛ ሡባኤ መያዣዉ ጥሩ ነው

    • @tigraytigray5893
      @tigraytigray5893 Місяць тому

      እውነት ነው 💯 መልስ ስጪ ዉላ እማታሳድር እናቴ ስማኢትዋ ቅድስት አርሴማ እግዚአብሔርን ልዮ ናት ለኔ እስዋ የልቤን አውቅሻት የኔ ውድ ♥️

  • @Mastuyoutube
    @Mastuyoutube Місяць тому +101

    ሳሚ ፀበል በሁለት ቀን አደለም 7ቀን ነው መጠመቅ ያለባት እሽ አሁንም ትሂድ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እሙ

    • @sifaanlamaa4370
      @sifaanlamaa4370 Місяць тому +1

      unet new❤

    • @Salam-qh9ym
      @Salam-qh9ym Місяць тому

      ሰባት ቀን ወይም 14 ቀን

    • @መቅዲጎንደሬዋ
      @መቅዲጎንደሬዋ Місяць тому +2

      እኔም ገርሞኛል ለምን እደመለሷት በሁለት ቀን አሁንም ውሰዷት ትጠመቅ❤❤❤

    • @ZeynebaZeyneba-t5k
      @ZeynebaZeyneba-t5k Місяць тому

      ለምን አወጣቹዋት ከጠበል ቦታ

  • @Arsulove-ke6xd
    @Arsulove-ke6xd Місяць тому +51

    ሳምየ እባክህ ወደ ሚድያ ኣታስመጣት ሳምየ ረጋ ትበል እሙየ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ዉዴ 🙏♥️

  • @HannaShifara-qf5uz
    @HannaShifara-qf5uz Місяць тому +23

    ፀበልኮ ለአንድ ቀን ወይም ለሁለት ቀን አይደለም መጠመቅ ያለባት ቢያንስ አንድ ወር ወይም ሁለት ወር መቆየት አለባት ሙሉ በሙሉ ለመዳን ቸኩላችሁ ቶሎ ተመለሳችሁ 😢 ለማንኛውም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን 🥺🥺

  • @እሚትቲዩብ
    @እሚትቲዩብ Місяць тому +16

    ሚዲያ አታውጣት ትንሽ ጊዜ ፀበል ደሞ አታቋርጡባት ብትችሉ እዛው እየፀለያቹ እየተማራቹ ነው ቢሆን ብቻ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት እምነት ብቻ ይኑራቹ

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ

    ቤቱን ጸበል አስረጮት በእውነት ቤቱን አስባርኩት ልጁንም ክርስትና አስነሱት

    • @Aktar-k6f
      @Aktar-k6f Місяць тому +1

      Ende kirestina alanasum ende malat kirestan aydel😢

    • @Saidashriafi
      @Saidashriafi Місяць тому

      Subhanallah

    • @dadesert5446
      @dadesert5446 Місяць тому +3

      እኔ ግን ሲመስለኝ እምነታቸው ኦርቶዶክስ አይመስሉኝም ስለዛ መሰለኝ ልጁንም ክርስትና ያላስነሱት እግዚያብሄር ከሷጋር ይሁን ጨርሶ ይማራት

    • @almazz-u6w
      @almazz-u6w Місяць тому

      👏👏🤲🤲📖📖🥰🥰💕💕

    • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ
      @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ Місяць тому +1

      @@Aktar-k6f ክርስትያን አይደሉም እኮ እናሱ

  • @brhanbiru-hh4ed
    @brhanbiru-hh4ed Місяць тому +23

    ሳሚ ግን ለመነድነው የምት ቸኩለው መጀመሪያ ፀበል 7ቀን ወይም 14 ቀን ነው መፀበል ያለባት እውነት የሰውን ሂወት የምታበላሹ ሰዎች ዘራቹ ዪጥፋ አትውለዱ ከወለዳቹ አይደግላቹ ፈጣሪ ይፍረድባቹ

  • @erbikaayele
    @erbikaayele Місяць тому +24

    በጌታ በኢየሱስም 😢😢😢ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ የዘላለም ያድናል እግዚአብሔር ይማርሽ ማማዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @Sahhar-j6t
      @Sahhar-j6t Місяць тому +2

      እውነት ነው ክርስቶስ ኢየሱስ የዘላለም ጌታ ነው መዳን በኢየሱስም ብቻ ነው ሌላ ሁሉ ከንቱ ከንቱ 👈

    • @Sahhar-j6t
      @Sahhar-j6t Місяць тому +3

      የሐዋርያት ሥራ 4:12📖🙏🥰❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥

    • @erbikaayele
      @erbikaayele Місяць тому +1

      @@Sahhar-j6t yes ተባረክ ማማዬ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @MelkamuLema-v4o
    @MelkamuLema-v4o Місяць тому +13

    እየሱስ ያድናል ወደ ፀሎት ውሰዱአት 😢😢😢

  • @enanu87tazeze5
    @enanu87tazeze5 Місяць тому +11

    ለምን አመጣችሁዋት ቶሎ እዛዉ አታቆዩዋትም ነበር ጨርሶ እንዲወጣላት

  • @ሸምሲያ
    @ሸምሲያ Місяць тому +6

    ሳሚ ከሁኔታዋ ማረዳት አለብህ አለቃቃትም ማልሰቹ ዉሰዷት😢😢😢😢

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 Місяць тому +85

    ፀበል ቦታ ትንሽ ብትቆይ አሪፍ ነበር ጨርሶ ይማርሽ እሙዬ

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ Місяць тому +1

      ኧረ ወዲያ ይመስለኛል ከነሱ ቸርች ነው መሰለኝ የወሰዳት

    • @Gelilajida-zu2ck
      @Gelilajida-zu2ck Місяць тому +1

      አረ የምን ፀበል ነዉ ቸረች ወሰዶወት ነወ

    • @GenetAbebaw-jm4bw
      @GenetAbebaw-jm4bw Місяць тому

      እረ ቸርች ነው የወሰዳት

  • @hermabahrain2870
    @hermabahrain2870 Місяць тому +27

    ሚዳላይ አታዉጧት ሲቀጥል ፀበል ከሆነ የወሰዳችኃት ቢያንስ ሁለት ሱባኤ መቆየት አለባት ከ7-14 ቀን መቆየለት አለባት መተት በአንድ ቀን አይለቅም በደንብ ፀሎት ሱባኤ ያስፈልጋታል ብቻ ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን

  • @emberwiysember434
    @emberwiysember434 Місяць тому +8

    Waqayyoon sii haa faayyiisu haadho kooo waqayyoof Hundumtu saalphadha ❤❤❤❤

  • @Hanahana-wi2ju
    @Hanahana-wi2ju Місяць тому +48

    ሴጀመር ፀበል አደለም የወሰድሐት ፀበል በ1 ቀን አደለም ፅናት ትግስት ይፈልጋል

  • @tsgaialgo-ki7nm
    @tsgaialgo-ki7nm Місяць тому

    Emte gate Eysuse yemarshe yene konjoo ena yxarxrkti ybalfa yaxlchu lije yhonle edaze yargti 😢😢😢😢

  • @NTTSUHWALE
    @NTTSUHWALE Місяць тому +8

    ፀበል 7 ቀን አስጠምቃት አድቀን ጥሩ አደለም🙏🙏🙏👏👏👏

  • @SamiraRjdu
    @SamiraRjdu Місяць тому +3

    ወይይይ እሙዬ እመብረሀን ትማርሽ ኡፍፍፍፍ የኔ ሳቂታ አይዞሽ ሣሚዬ ምነው ፈተነችሁ በዛ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-vw883
    @user-vw883 Місяць тому +4

    Samiye eyu chufa ga wusadohati ba 1 kani tifawosalechi❤❤❤😢😢😢😢

    • @HirutAbebe-c9q
      @HirutAbebe-c9q Місяць тому

      ke andu gereger wedelela gereger....“ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤”
      - ሮሜ 10፥9

  • @tgyegna5636
    @tgyegna5636 Місяць тому +1

    Vidio lemesrat kemerote 7 ken mn ale bttemekk 😢 tasaznale sami

  • @TewabeAbe-z3z
    @TewabeAbe-z3z Місяць тому +4

    እኔ እምለው በመጀመርያ የድንግል ማርያም ልድ ጨርሶ ይማራት እንደዚህ ታማ እንዴት የተመለሳችሁት ደጅ መፅናት አለባችሁ ለምን ተመለሳችሁ ትክክል አይደላችሁም እባካችሁ ድምፃችሁን ጥፍት አድርጋችሁ እዛው ተቀመጡ ይሄ እኮ ስሬስ የሆነ ነገር ነው ደርሳችሁ የምትመለሱበት አይደለም እኔ ስለማቅ ነው እንዲህ ያለ ነገር የራሴን ነው የምነግራችሁ ለባርኮትም ቢከብድም ክንደምንም ብላችሁ ደጅ ፅኑ ከዚህ ብሗላ ያለው ስለሚከብድ እባካችሁ እቤት አትሁን ተመለሱ የምትሉ አግዙኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍

    • @HirutAbebe-c9q
      @HirutAbebe-c9q Місяць тому

      aganent dej yemitenabet emnet....keyet yemeta new...be Eyesus amno ezaw mefewes eyale

  • @BezaElase
    @BezaElase Місяць тому +1

    Yese ymana ydnale eysuse ydnale😢😢😢😢😢 emuye geta ymreshe careso

  • @mawaysh
    @mawaysh Місяць тому +3

    ወይኔ ፍጥነታችሁ ትጠመቅ በደንብ በአንዴ አይለቅም እኮ ሳሚ

  • @fathimafathima1409
    @fathimafathima1409 Місяць тому

    የኔውድ ያች ሳቂተኛዋ እሙዬየትአለች ወላሂ በጣም አዘኩለምንግንለምን ይኸሊሆንቻለ አረሰው መተቱን ተኮላቸውን መቸነው የሚተውት አሁንምንአረገቻቸው እፍፍፍፍ ፈጣሪ☝️ይማርሺ እሙዬ 💔😢😢😢

  • @hawii-r2w
    @hawii-r2w Місяць тому +4

    Waqqayyoon siyaa fayyisuu Ayyizoosh Imuyee hin fayyitaa 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @sofianasir3936
    @sofianasir3936 Місяць тому

    Be tikikil tabaraki geta Abizito Abizito yibarekii Tabaraki wodaje ❤❤❤❤

  • @gif-dp4jp
    @gif-dp4jp Місяць тому +14

    ብሎ ነገር የለም መዳን በማንም የለም በድንግል ማርያም ልጅ በእየሱስ ክርስቶስ ነው 7 ቀን ሳትቆይ ለምን ተመለሰች ፀበል ከሆነ የወሰድካት

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ Місяць тому +1

      ❤❤❤ትክክል ውዴ ሲጀመር ፀበል አይደለም የወሰዷት አዳራሻቸው ነው

    • @gif-dp4jp
      @gif-dp4jp Місяць тому

      @@ዳግማዊትኢትዮጵያ በአንድም በሌላም እግዚአብሔር ያስተምራል ከነቁበት ለበጎ ነው ሊያስተምራቸው ነው

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ Місяць тому

      @@gif-dp4jp ኧረ እነሱ መቼ ጭራሽ ፀበል ነው ብሎ በአንድ ቀን ይዟት መጣ

    • @HirutAbebe-c9q
      @HirutAbebe-c9q Місяць тому

      ena ye dengel maryam lej 7 ken tetemeku ale...esti bible anbebu

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Місяць тому

    ያኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ኤልሻዳይ ነው እሱ ይተደግሽ እሙ ሆሆሆ አሁን ምን ተገኘለቹ እናንተ ክፉ አድረግወች😢😢😢😢

  • @ሲሳይፍቅሩ
    @ሲሳይፍቅሩ Місяць тому +18

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሳሚ እረ ፀበሉን አታቆርጥ ብያስ 7 ቀን ትጠመቅ

  • @SmretGebremedhn
    @SmretGebremedhn Місяць тому

    Egzabeher ymarat samiye ❤❤❤❤❤❤❤ ewedachalehugn

  • @husniyaezame-lx9cz
    @husniyaezame-lx9cz Місяць тому +6

    የአላህ 😢😢😢አላህ ይማርሽ እህቴ

  • @warqiitasama1921
    @warqiitasama1921 Місяць тому

    Waqqayo siin yaa fayisu obboltii koo 🙏🥹🥹maal tate bade🥺🥺

  • @እምየሀገሬየኢትዮጲያናፈቅ

    አላህ ያሽርሽ እሙየ ሳሚይ አብሽሩ እሷ ይሻላት አትጨነቁ

  • @hanasum9067
    @hanasum9067 Місяць тому

    Egeza bere yfeweses yene wede tede gales Esi❤❤❤❤

  • @habibaal4299
    @habibaal4299 Місяць тому +4

    አላህያሽርሽ እሙየ

    • @makamohamed3279
      @makamohamed3279 Місяць тому

      የኔ እናት እሙዬ አላህ ያሽርሽ

  • @workenshtesfay1789
    @workenshtesfay1789 Місяць тому +1

    Enda tsebale 1ken wey 2 Kean becha aydlme medenw yemtykw kehona betaseb ayngrchume enda🤔

  • @Sahhar-j6t
    @Sahhar-j6t Місяць тому +5

    አረ ኪፉ መንፈስ የተ ሜታ ይሁን በጌታ ብይሱስም ኡፍፍፍ 🙏👆😢😢

  • @gshdhdhd9012
    @gshdhdhd9012 Місяць тому

    Emebyetiye mulu tenawa timeliselat😢😢😢 emuye 😢 gshi sam abishir emutyem ayizoshi sakachu yimeles egami kenantega enidniski❤

  • @የጴጥሮስእንባስጠኝእልሃለ

    ለምን ቶሎ አመጣቹሃት ጥዋት ጥዋት እየውሰዳቹህ አስጠምቋት በእውነት

    • @JfXh-gx2eo
      @JfXh-gx2eo Місяць тому

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @chaltu513
    @chaltu513 Місяць тому +1

    Waqaayoo sii fayisee ilmo kee irraa sii jirachisuu emu❤❤❤❤🎉🎉

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Місяць тому +14

    እንደት በ2 ቀን ከፀበል ትውጣለች ቆይ እናንተ ምኖናች ነው?

    • @Zdweloyewa
      @Zdweloyewa Місяць тому

      እኮ ፀበል ቢያንስ 5 ቀን ሲፀበሉ ነው የማውቀው

    • @tsehaaydagne2211
      @tsehaaydagne2211 Місяць тому

      @@Zdweloyewa ይግርማል. የይዛት እኮ ስይጣን ነው እርሱም የመተት መንፈስ በቀላል ይምልቅ አይድልም, ወጋ ይጥይቃል. እነርሱ ቀላል ነገር አድርጉት.. አዉን ልጅቷ የሆነ ነገር ብቶን የማን ጥፋት ነው. እግዚአብሔር ሆይ እምነት እና ትዕግስት ሰጠን 🥲

    • @ritahaile1787
      @ritahaile1787 Місяць тому

      Gera yegebaw teweled honewal. Egzeooo

  • @elsaa1582
    @elsaa1582 Місяць тому

    Samecho l’m so sorry she more sebele is not enough bunch of times 😔😔😔😔😔😔😔😔be strong.

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ Місяць тому +8

    ለምን ተመለሰች ትንሽ መቆየት ነበረባት ነፍስ አባት ያዙ ማህተብ እሰሩ ፈጣሪ ሰበብ እየሰጣችሁ ነው ወደ እምነታችሁ የምትመለሱበትን

  • @RPhonetastic-kv5ip
    @RPhonetastic-kv5ip Місяць тому

    Waqaayoo siyaa fayisuu 🙏🙏🙏bareduu tiyaa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Taibh-cs6ln
    @Taibh-cs6ln Місяць тому +22

    ሳይመሽባችሁ ወደ ሃይማኖታችሁ ተመለሱ ቅድስት ድንግል ማርያምን እና ቅዱሳንን ክዶ ሰላም የለም ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ለሁሉም መልስ አላት ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤

  • @belainesshi
    @belainesshi Місяць тому

    እሙየ እግዚአብሄር ይማርሺ እህቴ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ Місяць тому +3

    ቤቱን ብቀይሩት እሱጋ ከገባችሁ ምንም ሰላም አላገኛችሁም😢

  • @martaafeshamamo1554
    @martaafeshamamo1554 Місяць тому

    ስላም እዴት ናችሁ ወድሜ ጁሩ አርሴማዉሰዳት ይሻላታል በተለይ ለስዉስራሺ ጥሩ ነው ???????

  • @ethopian1165
    @ethopian1165 Місяць тому +5

    አላህ ያሽራት

  • @hilina-g3l
    @hilina-g3l Місяць тому

    ወይኔ😢 ምንሁናነዉ እግዚአብሔር ይማርሺ እሙ ፀበልቦታ ትቆይ

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 Місяць тому +3

    እሙዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ውጀ ❤❤❤❤😢😢

  • @WerkneshBeda
    @WerkneshBeda Місяць тому

    Waqayoo si maruu dhugaa nama gadisistii waqayo bekadhaa🤲🤲🙏🙏

  • @صافيه-و4ث
    @صافيه-و4ث Місяць тому +20

    አው ሁሉንም የፈጠረው ፈጣሪ አንድና አንድ ብቻ ነው እሱም አላህ ሱብሃነው ተአላ ነው አለቀ።

    • @nejat-iz4fv
      @nejat-iz4fv Місяць тому +2

      👍👍❤❤❤❤❤❤

    • @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
      @ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ Місяць тому +3

      ኢወላ ሳህ❤❤❤ ማየፈሀም😮

    • @FadmaAndris
      @FadmaAndris Місяць тому +2

      ሳህ ዉላ አላህ በልን ስናንሳ አካን ደሰየምል አልሀምዱ ሊላህ ሰንል በደሰታ ነዉ

    • @mesineguse7820
      @mesineguse7820 Місяць тому +1

      እሡ ላች ነዉ

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 Місяць тому +2

      👍👍👍 100% እየሱስ ጌታ ነው ወይ በሚል ቴሌ ግራም ላይ ውይይት አለ ተከታተሉ

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot Місяць тому +1

    እሙየዋ አላህ ሰላምሽን ይመልስልሽ አላህ አፊያ ያድርግሽ የኔዉድ ያረቢ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ

    ትክክለኛ እምነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ብቻ ናት ⛪️⛪️🙏🙏

    • @Werkenesh-e6i
      @Werkenesh-e6i Місяць тому +5

      እዉነት ነው ❤❤❤

    • @switi.galshre
      @switi.galshre Місяць тому +3

      አው እውነት ነው ፈጣሪ በመገዱ ይምራን👏👏❤❤❤❤

    • @SolomeBirhan
      @SolomeBirhan Місяць тому +1

      በትክክል❤❤❤❤❤❤

    • @AynalemTlahun
      @AynalemTlahun Місяць тому +4

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉እውነት፣ነው፣እምየ፣ተዋህዶ፣ለዘላለም፣ትኑሪ

    • @ريمريم-ل9ف3ع
      @ريمريم-ل9ف3ع Місяць тому +26

      ከከከከ ማን ነው ያረገው

  • @simretaraya1969
    @simretaraya1969 Місяць тому

    God with you guys 🙏🙏🙏

  • @lidetytub
    @lidetytub Місяць тому +15

    ፀበል እኮ መቆየት አለባት😢 በአንድ ቀን ብቻ እንደት 😢

    • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
      @ዳግማዊትኢትዮጵያ Місяць тому +1

      ፀበል አይደለም ውዴ ሆይ በአንድ ቀን ለውን ሊያዩ ይፈልጋሉ😂እዩ ጩፋ ጋ ነው የወሰዳት😂

    • @lidetytub
      @lidetytub Місяць тому +1

      @@ዳግማዊትኢትዮጵያ ነው እንደ ወይኔ እኔ ኦርቶዶክስ ነው የመሰሉኝ አሁን ገባኝ

    • @ቃልዬያባቷቅመም
      @ቃልዬያባቷቅመም Місяць тому

      😂😂የምን 7ቀን እነሱ እኮ እንደኛ አይደለም😂 እንደምታወቂነውነው

  • @Konjit-x6x
    @Konjit-x6x Місяць тому +1

    AZOSH YENE KONJOO ❤❤❤❤❤faxari ye marati ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @miliaakiki9424
    @miliaakiki9424 Місяць тому +5

    ፀበል ቦታ አንድ ሰባት መጨረስ ነበረባት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ❤❤🙏🙏

    • @youtubechanal6014
      @youtubechanal6014 Місяць тому

      ጋይስ በፈለጋቹህት ልትቀልዱ ትችላላቹህ በእምነት ግን አትቀልዱ❗❗❗❗ዋ ለነፍሴ ብር ዋጋ የለዉም በምነታቹህ ፂኑ የምንም እምነት ተከታይ ሁኑ ግን በምነት ፂኑ::

  • @GelaneAlemu-s6j
    @GelaneAlemu-s6j Місяць тому

    በጣም ደስ ብሎኛል እግዚያብሄር ይመስገን ጨረሶ ይማርስ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @1sebehadin
    @1sebehadin Місяць тому +3

    ከሀዲ ሀይመኖት ክርስቲያን ብቻ ነው አለህ አንድ ነው መልክተኛው ሙሀመድ። ነው ሰሉ አለ ነብይ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

    • @XhhhCchj
      @XhhhCchj Місяць тому

      የራሳችሁ ሀይማኖት እማታከብሩ ሰዎች የሰውም አታክብር ድንጋይሺን ሳሚ አርፈሽ እርካሽ ነሽ /ነህ የፃፋችሁት

    • @TitiFiti
      @TitiFiti Місяць тому +1

      እራ አብቢ እስልምናን አላህ ካልሰጠ ማንም አይሰጥ አላህ ሂድያ ይስጣቹህ እናተ ካፊሮችን @@XhhhCchj

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE Місяць тому

    እግዚአብሔር ይማራት እሙ💔😭🙏🙏🙏🙏

  • @FNS-l9d
    @FNS-l9d Місяць тому

    ፈጣሪ ይማርሽ እሙየ አይ ፀበል ትቆይ ይተዋታል

  • @MesratMesrat-q5n
    @MesratMesrat-q5n Місяць тому

    እግዝአብኤር እኳን ለበትሽ አበቃሽ የኔሳቅታ ጥላት አይኑ እያየ ጠናሽ ይሜለሳል አይዞክ ሳሚ ገታ አለ ጥላት የሰው.ደስታ አይወድም🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MesiMoh-eg6nd
    @MesiMoh-eg6nd Місяць тому

    አላህ ያሽልሽየምር አጀቴን በላች አቦ ለራሡ ያርግበት

  • @wssezsa1635
    @wssezsa1635 Місяць тому

    Yaa Allah silaa maluma kesa arakatani jara kana akatii dararuu garuu nama hin tuqani ofi isaniti holi boharasu male rabbin si ha fayisuu😢😢😢

  • @Fatuma-tuba5o
    @Fatuma-tuba5o Місяць тому +1

    Rabbii si haa fayyiisu inshaa allah 😢😢

  • @SimSim-ti7zc
    @SimSim-ti7zc Місяць тому

    ለኛ ካለህ ክብር የተነሳ ነው ያቀረብክልን እግዚያብሔር ያክብርህ:: በዚ ፍጥነት እንድታወራን እኛም አንጠብቅም ካየናት በቂ ነው:: እንደውም በዚ ፍጥነት እንዲህ መረጋጋቷ ደስ ይላል እድለኞች ናቹ🙏🙏🙏 ለማንኛውም ጸበሉን በደንብ ኣስጠምቋት ጸበሉን ጨርሰን እንክንድን ድረስ ነው መጠመቅ ያለብን:: ወርም ሳምንትም አመትም ቢፈጅ ጨርሰን እንክንድን ድረስ ጸበሉ ባይቋረጥ ጥሩ ነው:: አይዟቹ በርቱ እግዚያብሔር ጨርሶ ይማራት🙏🙏🙏

  • @rozaroza6847
    @rozaroza6847 Місяць тому

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እሙዬ ግን ቢንስ ሶስት ቀን እንኳን ቤታቆዮት ምን ነበረ ቢቻል ሰባት ቀን ለምን መቸኮል አሥፈለገ ቆይ ለምን እውነት ሳሚ ጥሩ አላደረጋችሁም 😮

  • @rosinatsahaye2214
    @rosinatsahaye2214 Місяць тому

    So sad 😢 yetarageme kifu 😭😭

  • @የእግዚአብሔርልጄነኝ

    እሙዬ የኔ እህቴት እግዚአብሔር ይማርሽ 😢😢😢😢

  • @taliilliikoohinboorauu5642
    @taliilliikoohinboorauu5642 Місяць тому

    Waqqayyoon sii yaa fayisuu hadh koo❤❤❤😢😢😢

  • @HuhUuuu-l6q
    @HuhUuuu-l6q Місяць тому +2

    Habibit❤️❤imuye rabbii sii yaa maru garu sami tsebali yoo dandame guyya 5guyya 7 guyya 2gari miti

  • @GenetKebede-v1i
    @GenetKebede-v1i Місяць тому

    Faxarii yiimarishi ehtee 😢😢😢😢

  • @ritahaile1787
    @ritahaile1787 Місяць тому

    Endie nechie teshalat ena naw video laye yemetewetaw?? 🤔🤔. Ereee gena naw. Ezaw meleseh wede tsebel wuesedat…

  • @LeoLe-r2mፅጌ
    @LeoLe-r2mፅጌ Місяць тому +1

    እግዚአብሄር ይማርሽ እሙ ሳሚ አሁንም ውሰዳት ቶሎ መምጣት የለባትም 7 ቀን እንኳን ትቆይ

  • @ሀዩking
    @ሀዩking Місяць тому

    ውይ ምስክን አይዞወቹ ሰም በደስታ ያታሟላ ቤት ነበር ከራሰቹ አልፈቹ እኛንም ፈታ እያራገቹን ነበር አይንነስ ነው መሰለኝ አለህ ወደ ድሮ ይማልሰቹ❤❤❤❤

  • @burtukandechasaa
    @burtukandechasaa Місяць тому

    Tensh betekoy aref neber basi 7 ken cherso yemarsh ❤😢

  • @RegatMehari
    @RegatMehari Місяць тому

    ወይኔ እሙየ የኔ እናት ላንቺ እንደዚ አይገባሽም ነበር ግን ደሞ እግዛአብሄር ለሚወደውን ነው ምፈትነው አይዞሽ እናት ❤❤❤❤❤በቅርብ ቀን ሳቅሽን እንድመልስልሽ ንጸልያለን

  • @MariamMariam-q2z
    @MariamMariam-q2z Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሺ እሙዬ ትንሺ አትቆዮም ነበር ፀበል

  • @ማሪያምእናቴ-ጐ7ለ
    @ማሪያምእናቴ-ጐ7ለ Місяць тому

    ሳሚ ተሳስተአል ከፀበል በ2 ቀን አይወጣም 7&14ነው ሚባለው አሁንም ትመለስ በደብ እዲሻላት እሙዬ የኔ ሚስኪን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ❤❤❤

  • @Mekedsmekeds-b8z
    @Mekedsmekeds-b8z Місяць тому

    ስላም ለአለም ሁሉ በእግዚአብሔር ቲቸር ሣሙኤል እባክህ የጥሞና ጊዜ ይኑርህ ይኑራቹ ለሚዲያ ሁሉም ነገር ማውጣቱ ያን ያህል አስፈላጊ አይመሥለኝም በተለይ በዚህ ስአት ብቻ ግን ተመሥገን 🎉🎉🎉እስኪ በደንብ ትዳን እና ቪድዮ ብሰሩ መልካም ነው እላለው በግሌ😢

  • @HasnahYoutube-24
    @HasnahYoutube-24 Місяць тому

    አልሃምዱሊላህ። ትንሸ እኮን በማየታችን ደስ ሰብሎኛል አሁንም ድና የበፊቶን እሙ እናያታለን አላህ ያሺራት በርቱ ትድናለች ደሞ ከአላህ ተስፋ አይቆረጥም አይዞችሁ ❤

  • @meseretasefa-7363
    @meseretasefa-7363 Місяць тому

    Waqayoo sii haa fayisuu oboletii koo maloo maalif midiyarati basanii mudaman hangaa fayituti uuufff 😢😢😢

  • @Tadelechi
    @Tadelechi Місяць тому

    Emuye yene Wud Faxari ceriso yimarsh Enate

  • @مليكهالعصيمي
    @مليكهالعصيمي Місяць тому +1

    የሙየ ሳቅ ናፈቀኚ ፈጣሪ ጨርሶ ይማረሽ 🙏🙏🙏❤❤

  • @MrMr-u5c
    @MrMr-u5c Місяць тому

    ደሰያለልአህቴፈጣሪይማርሽ❤❤❤❤❤

  • @masaratworku2754
    @masaratworku2754 Місяць тому

    Hin canaqinaa dhisaa😢😢 iyesusii kiristosi fayyisaan ishi ya fayyisuu 😢

  • @سعادماقي
    @سعادماقي Місяць тому

    Aretewu tsebeli wusedat😢😢😢😢😢😢 ttemek siwuruwa mariyam

  • @hoi3335
    @hoi3335 Місяць тому

    መልሠህ ውሠዳት ሳሚ አላህ ያድናት ሚስኪን ታሳዝናለች

  • @رحمه-ق5ج
    @رحمه-ق5ج Місяць тому +1

    አላህ ያሽርሽ ግን ሰውን ማሳመም ምን ይጠቅማቸዋል ይስራችሁ ይስጣችሁ

  • @daisyhmmdae349
    @daisyhmmdae349 Місяць тому

    😢😢😢😢❤❤❤❤❤ waqqayyoo sii yaa fayasuu kooddee ❤❤❤

  • @DibooraShuferi
    @DibooraShuferi Місяць тому +1

    Waqayyoo siif haa fayyisu samii😢😢😢😢❤❤

  • @AsnaJanbo
    @AsnaJanbo Місяць тому

    Waqayyoo bagaa si maree 🙏🙏❤

  • @hanunatesfaye1870
    @hanunatesfaye1870 Місяць тому

    Egzabher yemarish yene enat ❤❤❤

  • @SelamAbaye-nm8lt
    @SelamAbaye-nm8lt Місяць тому

    ኪዳነ ምሕረት ምሕረትን ትላክልሽ እህቴ

  • @melamela-f5q
    @melamela-f5q Місяць тому

    ሳሚዬ የስውሯ ማርያም እምነት አምጡላት ትጠቀም እመቤቴ ትዳብስሽ❤❤

  • @tamiimaabiiftuu5706
    @tamiimaabiiftuu5706 Місяць тому

    Yene inat Allah Cariso yimarish imuye yene qonjo❤

  • @habebahabeba7877
    @habebahabeba7877 Місяць тому

    እሙየፈፈጣሪጨረሶይማረሸ የኔመልካም ፀበል ትጠጣእና ቤቱንም አሰረጩት ፀበል አድወረ ሁለትወረ ፀበልትቆይ እሸሳሚየ ፈጣሪጨረሶይማረሸ መፈሱ እያታለለነዉ አልወጣም በደብከረብአድረጌ አይቻታለዉሁሉንምልብሷንፀልያትልበሰፈጣሪጨረሶይማረሸ❤❤❤❤

  • @mikeasse5200
    @mikeasse5200 Місяць тому

    God be healing you from all this evil work 😢this is so painful to see her like this 😢