አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ( 1976 - 2012) አለን. . .አለ ((Jirra …Jira))

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 вер 2024
  • አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ( 1976 - 2012)
    አለን. .አለ ((Jirra …Jira))

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @abrahamgirmay7400
    @abrahamgirmay7400 4 роки тому +77

    በጣም ከሚያናድዱኝ ነገሮች መካከል እንደዚህ አይነት የሀገር ፈርጥ የሆኑ ሰዎችን ከዚህ ዓለም በሞት ከተለዩ በኋላ በደንብ ማወቄ ነው፡፡
    ሀጫሉን አሁን እንደተረዳሁት ከሆነ ቃላት ሊገልፀው ከሚችለው በላይ የዘመናችን ልዩ ሰው ነው፡፡ በጣም ጀግና፣ በጣም ጎበዝ፣ በጣም ሀገሩን እና ህዝቡን ወዳድ፣ በአንድነት እና በእኩልነት የሚያምን ድንቅ ልጅ፡፡
    እውነት ለመናገር ያለ እድሜው ቢሞትም እሱ ዝንተ ዓለም የሚያስታውሱትን በርካታ ስራዎች ከኖረበት እድሜ በላይ ሰርቷል፤ የተጎዳነው እኛ ነን፤ የተጎዳችው ኢትዮጵያ ነች፡፡
    እግዚአብሔር በሀጫሉ ህይወት ላይ የቆመሩትን አካላት የእጃቸውን ይስጣቸው፤ እሱንም ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን፡፡
    ሰላም ለኢትዮጵያ!

    • @ferahewotetedasse9165
      @ferahewotetedasse9165 4 роки тому +1

      Amen Amen Amen

    • @abi8547
      @abi8547 4 роки тому +1

      🖤🖤🖤እንድ እንዳቃጠሉን እ/ር ያቃጥላቸው ስው በላወች

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 4 роки тому +2

      በእናንተም ቤት ሀዘን ይግባ የመሰለ ልጅ ገደላችሁት😢💔

    • @imanahmed5501
      @imanahmed5501 4 роки тому

      Hachalu ewnetn new media selsu kemote buhala new endenawekew yadergachun endzh aynet sew aymselgnm nber sesemaa betam new yewdedkut gn mn waga alew kuchet bchaa terfen ....
      Politica askeyami nger new haqqehn Allah yawetaleh lela mn elalhu

    • @imanahmed5501
      @imanahmed5501 4 роки тому

      Hulem mewksew median new selseuu dhnaa nger bemaybalbet gze mnale tekekelgna mannetun endenaweq betargun noroo sew semot madnek becha sayhon eyalm keber mestet benlemd elalhu
      Haqqehn Allah yawetaleh.!!!!!!

  • @mesfintesfaye674
    @mesfintesfaye674 4 роки тому +44

    በሀገራችን ታሪክ የሚደጋገም አንድ ሊቀረፍ ያልቻለ ትልቅ ችግር እንዳለ ይሰማኛል ይኸውም ምንድ ነው ሰዎች በህይወት እያሉ ለስራዎቻቸው ምስክርነት ሲሰጥ እናስተውልም እንደዚህ አይነት ልምድ መታረም ያለበት ይመስለኛል ለምሳሌ እኔ ለዚህ እንቁ ድምፃዊ ይህንን ከመስማቴ በፊት ነብሱን ይማረውና ስለ ድምፃዊው የተለየ ግንዛቤ ነበረኝ ስለዚህ ምስክርነት የሚሠጡ ሰዎች ማንም ቢሆን በህይወቱ እያለ ቢመሠክሩለት መልካም ነው ሰዎችንም ከተሳሳተ ግንዛቤ አላቆ ትክክለኛውን እውነታውን መረዳት መገንዘብ እንዲችሉ ያደርጋል ።

    • @ericbank6410
      @ericbank6410 4 роки тому +2

      እውነት ነው

    • @ericbank6410
      @ericbank6410 4 роки тому +4

      አንድ ሰው ከመሞቱ በፍት መልካም ስራውን ለህዝብ ቢያቀርቡ የተሳሳተ መረጃ እየሰማ አይደናገርም ነበር የናቱ እንባ ይፍረዳቸው

    • @bereketalemayehu720
      @bereketalemayehu720 4 роки тому

      በትክክል

    • @ashebirgoshu2732
      @ashebirgoshu2732 3 роки тому

      100% true

    • @DW-wq2vn
      @DW-wq2vn Рік тому

      ሃበሻ ስቶሞት ነው ሚወድህ

  • @BB-vn2ye
    @BB-vn2ye 4 роки тому +72

    ነብስ ይማር:: እመቤታችን ብርታቱን ለናቱ ትስጣቸው:: ጎደኛው ጃምቦ ጆቴ ከልብ አዋቂ: ብልህ እና በጣም አስተዋይ ትልቅ ሰው ነው:: ፈጣሪ ይባርክህ

  • @mimayethiopa4666
    @mimayethiopa4666 4 роки тому +22

    አቤት እናት መከራሽ::በጣም ያማል,እማ እግዚአብሔር ብረታቱን ይስጠዎት::😭😭እግዚያብሔር ነፍስን ያሳርፍ🙏🏾🙏🏾😭😭😭

  • @SeraTube26
    @SeraTube26 4 роки тому +161

    ሀጫሉ ዘረኛ ይመስልኝ ነበር ግን አሰላስዬ ሳየው በፍጹም ዘረኛ አልነበረም ኦሮሞ ተጮቆነ ብሎ ለብሔሩ መጮህ ዘረኛ አያስብለውም
    እኔም ብሆን መጀመሪያ የራሴን ብሔር ድምፅ ነው የማሰማው
    ነፍስ ይማር ሀጬ #Rest in peace

    • @birukayele04
      @birukayele04 4 роки тому +7

      ትክክል ወንድሜ ።አልተረዳነውም

    • @alemnegni7020
      @alemnegni7020 4 роки тому +2

      Bezuchu kankune selemayisemu new kifu yaregute demo eko esu ke tarike yanebale bezu gize andi negnare sinager tari new yalew enji ene ayidelewem yelale ena le oromo bihonem yekomewe oromo maletet ኢትዮጵያ malet new le ene hulum bekelele bikefafeleme gen ande hager new yalen.

    • @meseretabdiadisfitratnegn3278
      @meseretabdiadisfitratnegn3278 4 роки тому +2

      @Abrish show. Tikikil neh riko yemayisebu tebaboch nachew haceen zeregna new yemilut manim bihon mejemeriya sile beheru le min tichokone bilo yinageral inem bihon 💪

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 4 роки тому +3

      Ofcourse ewinet new 😥😥😥😥

    • @mekedesassefa1944
      @mekedesassefa1944 4 роки тому +5

      እውነት ነው እግዚአብሔር ይስጥህ መጀመሪያ አጠገብህ ያለውን ችግር ነው ልትቀርፍ የምትችለው....

  • @NegasaTolesaNT
    @NegasaTolesaNT 4 роки тому +28

    #ሀጬ ጀግናችን በልባችን ለዘላለም ትኖራለክ! ❤💕😭😭

  • @geseyfu589
    @geseyfu589 4 роки тому +44

    አርቲስት ሀጫሉ የኦሮሞ እና የኢትዮጵያ ታጋይ ነው ጌታ ህይወቱን በገነት ያኑረው።

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 4 роки тому +7

      ሐጫሉ ስለ ኢትዮጵያ ትንፍሽ ብሎ አያውቅም እማታውቁትን አታውሩ

    • @user-cy9so1we6r
      @user-cy9so1we6r 4 роки тому +2

      መቼ ነው ስለ ኢትዮጵያ ጥሩ ነገር ያወራው ሰው ሲያባለ አልነበረም ዘረኛ

    • @enenegn5719
      @enenegn5719 4 роки тому

      @@user-cy9so1we6r zimblachu ataganu esu yalew oromoneten yemitela ethiopiawinet aymechegnim, ethiopiawinetn yemitela oromonet aymechegnim nuw yalew. Tadya lik aydel? Enem bhon mangnawm sew endeza nuw yemiasbew. Zermanzere oromonuw kale zeregna aydelem. Zeregnochu yesu aynetochu aydelum. Oromowst chifin zeregna alu esu gin enesun aydelem. Esu tiniqiq adrgo mastewal yetemolabet matchured nigigir nuw yeminagerew. Ene andm qen zeregninetu aytayegnim. Esu ye oromo culcher zefagn nuw enji zemenawi le ethiopia hzboch bemulu endisemut yemihon aydelem yemizefnuw yaw be oromgna slehone hulum understand ayadergewm. Esu malet ke Amara zefagn ende Fasil demoz ye Amara bahl zefagn nuw, ende Abrham yetigrgna zefagn nuw.....enji enezi ye ethiopia zefagn sayhonu yeye culcher zefagn nachew. Ye ethiopia hzb bemulu zefagnoch ende Tlahun gesese, Efrem Tamru, Tedy Afro, Abnet Agonafir, Gosaye Tesfaye...enezi le melaw ethiopia understand bemiadergew qwanqwa nuw yemizefnut yleyayalu. Slezi zeregninet sayhon ye individual culcher yemizefn & le melaw ethio bher sayleyew endiadamtachew yemizefnu alu.

    • @almasalmas8628
      @almasalmas8628 4 роки тому +1

      @@asterzenebe847 ዝምምምም በይይይይይ ካልገባሽ ትርጉም አዘባርቂ አተላ

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 4 роки тому +3

      @@almasalmas8628 ዘረኛ ዝም በይ እርስ በእርሳቹ የተገዳደላቹ አተላ ከኦሮሞ በላይ ማን አለ ዘግ

  • @fikeryibeltal
    @fikeryibeltal 4 роки тому +11

    ሀጫሉ ላመነበት ነገር የኖረ ... ላመነበት ነገርም የተሰዋ ልጅ ነው፡፡ ህፃናት ልጆቹ ግን ከሁሉ የበለጠ ያሳዝናሉ
    ነፍስ ይማር😪

  • @Semitehal
    @Semitehal 4 роки тому +53

    ሃጫሉን በተለዬ መንገድ እንድናየው በደቦ የተሰራ የሚዲያ አሻጥር ነበር ማለት ነው።
    ከተገደለ በኋላ ስለ እርሱ የሰማሁት ፍጹም ልዩ ነው።
    ነብስ ይማር

    • @jadmahfouz4799
      @jadmahfouz4799 4 роки тому +5

      የኦሮሞም ሀቅ እሚገባችሁ ከምድር ሲጠፋ ይሆን?

    • @Semitehal
      @Semitehal 4 роки тому +2

      @@jadmahfouz4799 ልሂቃኖቹን ጠይቃቸው።

    • @tadewogene7032
      @tadewogene7032 4 роки тому +1

      Mal godhan lamataa hin dhalatan Haccee Maraara seenaa kee yoomiyyuu sii hin daagatuu.

    • @mekdeshayle2140
      @mekdeshayle2140 4 роки тому +1

    • @sirgutamera4806
      @sirgutamera4806 4 роки тому

      እኔም ዘረኛ እንደሆነ ነዉ የማቀዉ

  • @truthneverdies7552
    @truthneverdies7552 4 роки тому +35

    ብዕሬን አነሳው ለጀግናዉ ወንድሜ
    አሁን ላይ ላወቅኩት ለዛ ባለ ቅኔ
    ሰምቼ አውቃለሁ በድንገት ዜማህን
    ደግሜ ብሰማው ዛሬ ማልጠግበውን
    ፍችውን ባወኩት ብዬ ምጎጎውን
    እውነት ነው ንፁህ ነህ ልብህ ያስታውቃል
    ገዳይ ሌባውን ግን ፈጣሪኮ ያውቃል
    ለሁሉም አንድ ቀን የእጁን ይሰጠዋል
    እስከዛው ድረስ ግን ነብስህ ታብብልኝ
    በአምላክ ታዛ ስር እርፍ ትበልልኝ !
    ኢትዮጵያዊ አማራ ወንድምህ

    • @ethiohagere1926
      @ethiohagere1926 4 роки тому +3

      አስለቀስከኝ እግዚአብሔር ይስጥልን።

    • @mulumulu61
      @mulumulu61 4 роки тому +2

      Aslekeskegn wedma

  • @alemtesfazghi8443
    @alemtesfazghi8443 4 роки тому +51

    ኣነ ኤርትራዊ እየ እንታይ ከምዝደርፍ ትርጉሙ ኣይርደኣንን ግን ድምጹን ምንቅስቃሱ ብጣዕሚ ይምስጠኒ ድምጹ ገለ እዩ ብንእስነቱ ተቆጽዩ ገበርቲ እከይ ኣምላክ ይፍደኩም ኣጫሉ መንግስተ ስማይ ይውርስካ ቤተ ስቡን ድቀን ጌታ ጽንዓት ይሃብኩም 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @user-nc8oo2zo1m
      @user-nc8oo2zo1m 4 роки тому +1

      እህህህህህ💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle81 4 роки тому +29

    አይ ይቺ ዓለም ኡፍፍፍፍ... የኔ ጌታ አንጀቴን በላኸው😭😭 ነፍስህን በአጸደ ገነቱ ያኑራት🙏 ፍትህ ለሀጫሉ ሁንዴሳ..

    • @princessmekelle81
      @princessmekelle81 4 роки тому

      @fre wa ኣንቺ ዲቃላ ነፍጠኛ የቆማጣ ልጅ... እናንተ ናችሁ እንጂ የበላችሁት ምድረ ነፍሰ በላ ሁላ.. ወያኔማ አስሮ መክሮ ነበር የለቀቀው

    • @user-qi7zp8vf8c
      @user-qi7zp8vf8c 4 роки тому +1

      አፈሩን ያቅልህ አይ አጩው ግን

    • @tumtialeme43
      @tumtialeme43 4 роки тому +1

      @@princessmekelle81 ትክክል ነሽ

  • @ZedZTube
    @ZedZTube 4 роки тому +34

    ለሀጫሉ ለማዘን ኦረሞ መሆን አይጠበቅብኝም ወላሂ በጣም ነው ያዘንኩት ፅናቱን ይስጣችሁ ለቤተሰቦቹ 😭😭😭

  • @debrituwoldekidan8348
    @debrituwoldekidan8348 4 роки тому +18

    የአንቦ ልጆች እኮ ስልጡኖች ናቸው ዘረኝነትን የሚፀየፉ በኢትያዊነታቸው የሚኮሩ ናቸው💚💛❤️💚💛❤️

    • @starzuzu612
      @starzuzu612 4 роки тому

      Tekekel ahunme egziabhare yetbkachwe

    • @amosi6133
      @amosi6133 4 роки тому

      Leza newa ya hulu amarawi temariwoch endaymaru yetederegew

    • @tamarashaheen3002
      @tamarashaheen3002 2 роки тому +1

      @@amosi6133 yenya marat layi tenasu komce budawochi ye oromia mareti lay tekamtesh mamar tiyalesh bidatam

  • @belenyemaryamlij3081
    @belenyemaryamlij3081 4 роки тому +66

    አይ ህይወት የሠው ልጅ ጤዛ የሆነበት ዘመን ጥዋት ታይቶ ማታ የማይታይ ጊዜ ፈጣሪ አሟሟታችን ያሣምርልን ነብሥ ይማር😭😭😭😭

  • @mychild5210
    @mychild5210 3 роки тому

    ሀጫሉ አማሮች ነን በጣም ነው የምንወድህ ጠቅላላ ዘፈኖችህን በጣም ያሳዝኑናል ልክ የምንስማው ይመስል በደስታ ነው የምንከታተለው::መቸም ገዳዎቹን ታግላችሁ ማወቅ ነው ማንእንደገደለው የታወቀ ነው ግን ተከታተሉ እስከመጨረሻው ድረሥ ግን ዋናውን ገዳዩን በቅርቡ ማሳወቅ ነው:: እንዲሁ ደሙ ደመከልብ እንዳይሆን እንዳይቀር ነው ለአባቱ ለናቱ ለሚስቱ ለልጆቹ ስትሉ መታገል ነው:🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aynalemasseged4286
    @aynalemasseged4286 4 роки тому +5

    አትጠገብ የኛ ጀግና አልሟትክም ለዘላለም በእኛልብ ውስጥ ትኖራለህ ❤️❤️❤️❤️🙏🏼

  • @nigatuteferi9347
    @nigatuteferi9347 4 роки тому +23

    "ፍርሃትን እራሱን ነዉ እኔ የምፈራዉ " ሌላ የምፈራዉ ነገር የለኝም ያለዉ አጫሉ በእርግጥም ጀግና ነዉ ያጣነዉ።

  • @yonasgeda2180
    @yonasgeda2180 4 роки тому +9

    When an Oromo become passionate about Ethiopia, He or she will be in great trouble. Her or his being Oromo will be questioned. But when an Oromo despise Ethiopia or show strong animosity to Ethiopia and what makes Ethiopia then he/she will be seen as a strong Oromo. This kind of attitude divided Oromo for centuries and it will keep doing so because people like me are passionate about Ethiopia and also still be proud being Oromo. Just like Hachalu Hundessa. RIP. We always remember you.

    • @abdulhafizomar4543
      @abdulhafizomar4543 4 роки тому +1

      The term of Ethiopiawent should be redefined because the people who call themself Ethiopia want to give a certificate of Ethiopiawent

  • @selameselame234
    @selameselame234 3 роки тому +2

    አጫሉ ን የገደለ ያሰበ የስተባበለለ ደሙን በዘሩ በትውልድ ከፈጣሪው ያገኛል የልጆቹ አምላክ የሕዝቡን እንባ ይፈርዳል

  • @zerihunhabte7397
    @zerihunhabte7397 4 роки тому +59

    ሃቻሉ አንተ ብትሞትም ታሪክ አይረሳሀም ጀግና ነሀ

  • @banchalemayenew218
    @banchalemayenew218 4 роки тому +4

    የኔ ምስኪን ይች የመጨረሻናት በደንብ እዩዋት ኡፍፍፍፍፍፍ ምኑ በል በል አለው ይችን ቃል ሲመጣብንኮ በምክንያት ይነግረናል ነፍስህን በአፅደ ገነት ያኑራት

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 4 роки тому +71

    ያሳዝናል ሞት ሁላችንም አይቀርልንም ግን እደዚህ አይነተቱን ሞት ህይወትን ባጭር ማስቀረት ያማል ነብስ ይማር ወድሜ 💔😭

  • @haymi89
    @haymi89 4 роки тому +2

    This made me cry so much I am so happy he had so much love and they kept his innocence so pure. He is loved because of what he stood for. His love is pure. Thank you for this video. we love you!

  • @Samdus
    @Samdus 4 роки тому +13

    በጣም ይሳዝናል
    ሰው ከሞተ ቦሃላ ነው ትክክለኛ ታሪኩ የሚነገረው💔💔💔

    • @maremalfahmy6858
      @maremalfahmy6858 3 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ayeleamene8694
    @ayeleamene8694 4 роки тому +12

    ሚዲያው አጫሉ ላይ ደባ ስርቶል ስው እንዲጠላው በመጥፎ አይን እንዲያየው አድርጓል ሕይወቱ ካለፍ በዋላ ኢትዮጵያዊነትን የሚያቀነቅን ምርጥ አርቲስት መሆኑን ተገንዝቧል ካለፈ በዋላ ነፍስ ይማር

  • @user-ui8vk3gm2i
    @user-ui8vk3gm2i 4 роки тому +23

    ሀጫሉ ነብስ ይማር በጣም ያሳዚናል ልጆቹን ሳያሳድግ😭

  • @mahmdtube4355
    @mahmdtube4355 4 роки тому +6

    ሀጫሉን የገደለ ያስገደለ ሰባት ትውልዱ የተረገመ ይሁን

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 4 роки тому +1

      አሜን በእውነት እሱን ለመግደል ቃታ የሳቡ እጆች ይቆልመሙ ይሰበሩ እንዴት እንዳሳዘነኝ ነፍሱን በገነት ያኑራት

    • @Denametube
      @Denametube 4 роки тому

      አሜንን

    • @azizaibrahim7441
      @azizaibrahim7441 4 роки тому

      Ameeeeeeeeen

    • @machosenet4292
      @machosenet4292 4 роки тому

      Amen Amen Amen

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 4 роки тому +11

    ወንድምየው አይዞህ የሱን ጀግንነት ነው ለልጁ ምትነግራት ሀቅ ስለሆነ ደስተኛ እንደምትሆን አትጠራጠር

  • @emebetayele9492
    @emebetayele9492 4 роки тому

    ሀጫሉ የምንግዜም ጀግናችን ነህ: የሰው ልጅ በሚኖርበት ዘመን; አንድ አሻራ ለዚህች ምድር ማድረግ እንዳለበት ይታመናል በአንድም በሌላ መልኩ: እንደ አንተ አይነቱ ደግሞ ነጥሮ, ተፈትኖ የሚወጣ ግን እጅግ ጥቂት ነው: ሀጬ ልጅነትህ, ብዙ ውጥንህ, ቢያሳዝነንም ግንደግሞ የምታኮራ የዘመናችን ኢትዮጵያዊ ጀግና በመሆንህ እንኮራብሀለን: እውነት ለመናገር ዘፈንህን ቃለመጠይቅህን በሰማው ግዜ የማያቋርጥ እምባ በጉንጮቼ ይፈሳሉ እና እንደ ተወለድከኝ ስጋ ወንድም ታንሰፈስፈኛለህ; ይህን ስገነዘብ ጥቂቶች ብቻ የሚያገኙትከእግዝያብሄር የተሰጠህ ውድ መንፈስ የሁሉም ወንድም የመሆን ስሜት እንዳለብህ ይሰማኛል:: እግዝያብሄር ከጎኑ እንዲያኖርህ እፀልያለው::

  • @godeliyasegzibertalaqnw3499
    @godeliyasegzibertalaqnw3499 4 роки тому +63

    አጫሉ ከሞተ ቀን ጀምሮ እጅግ በጣም ታመናል ልንድንም አንችልም መሞት የማይገባው ሰው ነው በአጭሩ ያስቀራቹብን , መቼም ቢሆን ውስጣችን ከሃዘን ልንፅናና አንችልም ከዚህ በሃላ ኦሮሞነት ባዶነት ነው።

  • @Hawa-hj1xg5cm8j
    @Hawa-hj1xg5cm8j 4 роки тому +7

    እኛ ኢትዮጵያዊያን ስንሞት ውድ ነን
    ጀግና ሲኖር ሠባዐዊ ነው የሚባለው
    ነፍስ ይማር

  • @Aberostube3222
    @Aberostube3222 4 роки тому +15

    ሃጬጬጬ መቼም ከውስጤ ማቶጣ ጀግናዬ ነህ መልካም እረፍ💔ታምሜያለሁ💔🙏

  • @berhanberhan5356
    @berhanberhan5356 3 роки тому +5

    በጣም ያሳዝናል ነብስክን ይማር አትረሳም አጬ❤❤❤

  • @melakuwoldeselassie2586
    @melakuwoldeselassie2586 4 роки тому +6

    Let his soul Rest in Peace! Let the souls of all who lost their lives in this cycle of violence rest in peace! Learned a lot about the young man from this excellent program. Thank You.

  • @mikiyasmicogirma
    @mikiyasmicogirma 4 роки тому +187

    ነፍሥ ይማር በብልጠት ባለመጓዝህ በአጭሩ ተቀጨህ የፖለቲካ መጠቀሚያ አደረጉህ

    • @seblimagha5800
      @seblimagha5800 4 роки тому +3

      right

    • @AA-ig9kq
      @AA-ig9kq 4 роки тому +5

      እውነት ብለሀል MIKIYAS እድሜና ቀለብ አያይዝ ይጠይቃል ይባላል በጣም ነው ያሳዘነኝ አላህ ልጆቹን ያሳድግለት

    • @lensabongassie4603
      @lensabongassie4603 4 роки тому +5

      እሱ ብልጥ ስላልሆነ አይደለም የሞተው ተሳስተሀል።

    • @gannamohamed4016
      @gannamohamed4016 4 роки тому

      ውይ.በጣም.በሉት.ነው.የሚባለው.ሀጫሉ.ያለእድሜው.አፈርአስገቡት .ፍርድን.አምላክ.ይስጣቸው.ያማል

    • @destatube605
      @destatube605 4 роки тому

      MIKIYAS mico GIRMA ትክክል

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 роки тому +5

    I am Stil caring,it is crazy,I can’t believe that he isn’t hier in this world 🌎 Rip bro we love you 😍 Ethiopian 🇪🇹from Germany 🇩🇪

  • @demeberhane
    @demeberhane 4 роки тому +5

    በእዉነት ይህን ጥሩ ማንነቱን ብዙዎቻችን አናዉቅም ነበር፡፡..... በአጭሩ ተቀጨህ የፖለቲካ መጠቀሚያ አደረጉህ.....ነፍሥ ይማር!!!

  • @Yoseph96
    @Yoseph96 4 роки тому +44

    Who disliked this video? OLF, Jawar & TPLF. Hachaalluu is Ethiopia’s hero.

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 4 роки тому +3

      😭😭😭 እዉነት ነዉ።

    • @ashenafigetu4671
      @ashenafigetu4671 4 роки тому +1

      no no. bememotu betam yezenutin new yemitweksew ye TPLF balakim. man bememotu destahun sigelts indenebere aytenal.

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 4 роки тому +1

      @IDAD STUDIO
      ---------------------------------------
      It's the same thing, when woyanie was in power, ONEG was entitled as terrorist group and many oromos people were killed on the street, now woyanie said their blood are ours and vice versa.
      Everytime there are changes of mind based on humanity and by having proof about that person, not by the term my enemies enemy is my beloved friend.... that's the worst!!!!
      All those persons are the witnesses and give testimony to the fact that he was brave.
      Everyone has been born with the basic humanity to feel sad. And when he/she gets an access to see the deceased person history and what he did, you would say something....
      -----------------//-----------------

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 4 роки тому +3

      @IDAD STUDIO Kkkk you're ashamed of being Ethiopian. Go to Somalia 😁😁😁😁😁😂😂😂😂😂

    • @davehm1825
      @davehm1825 4 роки тому

      @IDAD STUDIO - ተረጋጋ

  • @HailemichaelShewatatek
    @HailemichaelShewatatek 3 місяці тому

    የሙዚቃ ችሎታው በጣም የምያስገርመኝ ልጅ ነው ዘፈኖቹ ልብ የሚነኩ ናቸው ነብስ ይማር hachekoo

  • @netsitube8346
    @netsitube8346 4 роки тому +7

    ኡፍፍ ሃጬ ውዴ አንተን ማጣት እጅጉን ከባድ ነው ስለእውነት ሳላለቅስ ውዬ አላውቅም እንባዬ ቢፈስም ግን ማመንም ሆነ መቀበል አልቻልኩም

  • @ayantuhundessa
    @ayantuhundessa 3 роки тому +3

    I always cry when i remind of him. I never forget him. I'm still crying. May his soul rest in peace.

  • @user-vq4oh1sg8p
    @user-vq4oh1sg8p 4 роки тому +17

    😭😭አጫሉ የሰው ምልክት ነው በቃ የጠንካራ የእውነት ሰው ♥♥አንተ አልሞትክም

  • @munaamin1645
    @munaamin1645 4 роки тому +5

    Haaccee koo yomiyuu senan sii dagatuu gotaa koo ngyan boqadhu ❤💚❤

  • @MimiMimi-dh1is
    @MimiMimi-dh1is 4 роки тому +18

    አጩ አንተን እደሞትክ ተመለሰህ እንደማትመጣ ልቤ በፍፁም አመኖ ሊቀበል አልቻለም እባክህ ከዉስጤ ወጣለኝ ሀዘኑ በጣም ከባድ ነዉ ጀገናችን ሁሌም በልባችን ተኖራለህ አጩኮ አላህ ይዘንለህ 😭😭😭

    • @meseretgrmesa6865
      @meseretgrmesa6865 4 роки тому

      😭😭😭😭 Effuu bemen kal legetseh ant eko teleyalh hulem be lebachin tenoralh tarik ayeresahim Haachu ko /R i p/ lebeh be gid lemen marefehen 💔💔💔💔😭😭😭

    • @Craftycornsister
      @Craftycornsister 4 роки тому

      💔😥

    • @Tube-yd4hl
      @Tube-yd4hl 4 роки тому

      እውነት እኔም

    • @Tom-bu8uj
      @Tom-bu8uj 4 роки тому

      Ayizosh achalu almotem!

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 4 роки тому

    እግዚአብሔር አባት በማስተዋልና በጥበብ ልጆችህን ያሳድግልህ ለወግ ማዕረግ ያብቃልህ ዘመናቸው ሁሉ ይባረክ።

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 роки тому +4

    I don’t understand Oromoia but I love ❤️ his music Rip. Brother

  • @ruhamaatbaker4507
    @ruhamaatbaker4507 4 роки тому +1

    እንዴት ይነዳል 😢😢 አንድሰው ሳታውቁት አትጥሉት እውነቱ ይሄ ነው ጃቦ ጆቶ የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አጫሉ ነብስህን ይማረው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 роки тому +3

    ሰው በሕይወት እያለ የሰራው ሰራ ቢወራ ምን አለ ከሞታ ቦኋለ ምን ዋጋ አለ ሀጫሉ ነብስ ይማር ሚሰቱ ግን መቼም ይሁን መቼም ከውስጧ አይወጣም የልጅነት ጓደኛ የዛሬ ባለቤት የልጆቿ አባት እህህህህህህህህ ሀጫሉ ምርጥ ጀግና ነበርክ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @antexo
    @antexo 4 роки тому +1

    በጣም የሚያሳዝን አንጀት የሚበላ ነው መቼ ነው ግን ወንድም ወንድምን ከሚገልበት የጭካኔ ሴረኝነት ተላቀን አንዳችን ያንዳችን ጠባቂ ተቆርቋሪ ሆነን በፍቅር በሠላም የምኖረው ?😭 ነብስህን ፈጣሪ በቅፉ ያኑረው ተራግሜ አላቅም ዛሬ ግን እራገማለው ያጠፉ የመሰላቸው ይጥፉ አንተን በመግደል ሊያተርፉ ያሰቡት እቅድ ይበተን። ዓላማቸው ባይሳካም ያጠፉ ቢመስላቸው በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ልብ ውስጥ አበዙክ ለህዝብ እንደሞትክ በታሪክ አፃፉክ ሀጫሉ ወንድማችን እናስታውሳለን ❤

  • @asfawkebede1735
    @asfawkebede1735 4 роки тому +5

    Hachu, you will always live in millions heart. We love you so much! RIP.

  • @hadyaabdi5827
    @hadyaabdi5827 4 роки тому +2

    ወይ ሀጩ መቼም ከውስጣችን አትወጣም መቼም አንረሳክም ።እኛ ወደ አንተ እስከምንመጣ ድረስ ሁሌም ሁሌም አንረሳህም።ታሪክህን ትውልድ
    ይናገራል, ስራህን ሁሌም
    ይናገራል,ትውልድ ሁሌም ያሞግስካል።አይዞህ ልጆችህም እንደ ብርቅ እና እንቁ ሆነው ያድጉልሀል። ጀግናዋ ባለቤትህን ሁሌም የ ፈጣሪ መፅናናት ከ እርሱዋ ጋራ ይሁን።ለመላው ቤተሰብ መፅናናት ይሁን😢😢😢💔💔💔💔💓💚💓💔💔💔💔💔

  • @tigsitgetachew2462
    @tigsitgetachew2462 4 роки тому +46

    የፖለቲካ መጠቀሚያ አረጉህ የሰራችውን ይስጣችው እንዚህ እሚያሳሱ ልጆች የለአባት መስቀርት ምን ይሁን ጥቅሙ ነፍስህን ይማርው በጣም ያሳዝናል የኛ ነገር

    • @ericbank6410
      @ericbank6410 4 роки тому

      ትክክል የፖለቲካ መጠቀሚያ አረጉት ምንም የማቀውን ልጅ ጀዋር፣በቀለገርባ የስራችሁን ይስጣችሁ የልጆቹ የህፃናት አምላክ የናቱ እንባ ይፋረዳችሁ ምንም በማያቀው አስደፉት ፈጣሪ ይፋረድልግ

  • @nohmerhawi9696
    @nohmerhawi9696 4 роки тому

    ሀጫሉ ሁንዴሳ ጀግና ነህ ምንም እንኳን በኣካል ባላውቕህ በሰራሀቸው ስራዎች ኣድናቒህ ነኝ ሰው ማለት ለህዝቡ የሚቖረቖር ነው የኣንተን የሙዚቓ ስራዎች ኣንተ ከዚህ ኣለም ከለፍክ በኋላ ነው መዳመጥ የጀመርኩትና በኢንተርቪው ግዜ የምታወጣቸው ቓላትህ ኣደነቑህ ምርጥ ሰው ነበርክ የህዝብ ሆነህ ከዚህ ኣለም ማለፍህ እድለኛ ነህ ሞት ኣይቐርምና ኤርትራዊ ነኝ ኣማርኛው ከተሳሳኩት ኣርሙት!!!!

  • @loveall360
    @loveall360 4 роки тому +12

    Jambo Jotte is also a good story teller.

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 роки тому

    ሃጫሉ ልባምነቱን በጣም እወድለት ነበር ይህን አቅሙን አንድ ቀን ለኢትዮጵያ አንድነት ያውለዋል እያልኩ እጠብቅ ነበር.... አንዳንድ የተሳሳተ ትርክትን መከተሉ ካለማወቅ ነው ብዬ ስለማስብ የምኒልክን እና የነፍጠኛን ትክክለኛ ታሪክ ሲውቅ ይመለሳል ብዬም ተስፋ አደርግ ነበር ግን በአጭር ቀጩት ነፍስህን በገነት ያኑራት እግዚአብሔር ደምህን ይበቀልልህ 😥😥💚💛❤ ለቤተሰቦቹ መፅናናትን ይስጥልኝ 🙏💚💛❤

  • @betybety660
    @betybety660 4 роки тому +33

    ሀጫሉ ቁጭቴ ነው 🥺🥺😭ዘረኛ አለመሆኑን ቀንደኛ መስካሪ ስለሆክ አርትስት ነዋይ ደበበ አከብረሀለው🙏🙏🙏

    • @amehaseyoum4867
      @amehaseyoum4867 3 роки тому

      ኑዋይ፡ሁልጌዜ፡ከአሸናፌ፡መለጠፍ፡የሜወድ፡ነፍሰ፡ያለው፡ውሸታም፡ቀባጣሬ፡ክቡር፡የሌለው፡አሰመሳይ፡ውሸተም

  • @user-oo2tg4rp6j
    @user-oo2tg4rp6j 4 роки тому +1

    ኡፉፉፉፉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዉስጤን ነዉ ያመመኝ የሀጫሉ ነገር እኔ እንዲ ያመመኝ ሞቱ ቤተሰቦቹን ምን እየተሰማቸዉ እንደሁ ማሰብ አልችልም ዉይ አምላኬ ነፍሱን አደራ በቀኙ አኑራት ኪዳነ ምህረት እናቴ ለነፍስህ ዋስ ትሁንህ
    ዘረኞች አጠቃላይ ፈጣሪ ከምድረ ገጽ ያጥፋችሁ የሁሉም ብሔር ዘረኞች ናችሁ ለሁሉም ነፍስ ተጠያቂዎቹ እናንተ ለገዛ ጥቅማችሁ የስንቱን ደም እደዉ አፋሰሳችሁት

  • @FamilyChannel7-37
    @FamilyChannel7-37 4 роки тому +6

    Ache I am proud of you!!! You are not dead. Let your enemies go!!

  • @seenaakoo2900
    @seenaakoo2900 4 роки тому +14

    ሃጬኮ ተቃጠልን ምን እናደርጋለን ነፍስህን በገነት ያኑርልን

  • @good123real4
    @good123real4 4 роки тому +8

    I wnat to visit his MOM & his DAD 😭
    I can't believe he is dead 😭
    Hachalu Hachalu Hachalu we never forget ♥ You

  • @tatekkindie129
    @tatekkindie129 3 роки тому

    ይድፋቸው የእናቱ እና አባቱ እንባ በአጭር ያስቀራቸው በአጭሩ ያስቀሩትን ። really heart teaching for his family!!

  • @user-pz4nm5wu8g
    @user-pz4nm5wu8g 4 роки тому +7

    እእእእ የሰው ልጅ ያማል ብቻ ጀግናችን ነህ

  • @AfricaLalibelaSML
    @AfricaLalibelaSML 4 роки тому +2

    እውነተኛ የፍቅር ስው መቸም አይሞትም ከመቃብር በላይ ነው ሀጫሉ በአካል ባይኖር በሁላችንም ልብ ቤት ይኖራል ለምንወደው በሙሉ ጀግና ነው🕯🕯🕯❣️🕯🕯🕯❣️
    እናቱ ምስኪን አንጀት ይበላሉ ትልቅ ክብር እናታችን
    አዳኮ ጉደቱ ሆራ
    የሀጫሉ ቤተስብ ወዳጅ ዘመድ ልጆቹ 100% ትልቅ ክብር ለአባታቸው ሀጫሉ 🕯🕯🕯❣️
    (1976 -2012) ሀጫሉ ነብስ በአፀደገነት የእኛ ጀግና ነው
    ምስኪን ሀጫሉ ይህቺ የመጨረሻ ናት ስትል እውነቱን አይተህ አውቀህ ነበር ወንድማችን በፍቅር እንወድሀለን ❤️❤️❤️

    • @abi8547
      @abi8547 4 роки тому

      Betam nw miss minrgaw yasazenal 🖤🖤🖤💔💔💔😭😭😭

  • @tayechwudmatas7269
    @tayechwudmatas7269 4 роки тому +4

    Hachalu is legend and hero! Story will remember you😥

  • @helenmokennen6645
    @helenmokennen6645 4 роки тому

    ነፍስህን በገነት ያኑርልን ለቤተሰቦችህ ለመላዉ አፍቃሪዎችህ መፅናናትን ይስጥልን እንደዚህ አይነት ሀገርህን ሕዝብህን አፍቃሪ ወጣት በዚህ ሁኔታ በመለየትህ ልብ ይሰብራል ይሄ አስተማሪ ይሁነን በዉጪዉ ያለዉ በጥላቻ የተመረዙ ጥቂት ባሉበት ሀገር ሳይግባቡ ሀገር ቤት ላሉት ወገን ተቆርቆሪ በመምሰል ለሕዝባችን ለሀገራችን መርዝ በመርጨት አሳፋሪ ድርጊቶችን እየፈፀሙ እንድናፍር አርገዉናል እባካችሁ ከዚ ክፉ ድርጊት ታቀቡ ይሂን የመሰለ ጥሩ ባለሙያ ወጣት ያጣነዉ በጥቂት ክፉ ሀሳብ ባላቸዉ ሰዎች ነዉና እባካችሁ ከክፉ ሀሳቦች ተቆጠቡ ።

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 роки тому +12

    ጃንቦዬ ግን እኮ የኢትዮጵያ ነገስታት ሃይማኖትን ወይም ጎሳዎችን ጨቁነው ወይም አጥፍተው ቢሆን ኖሮ ይሄ ሁሉ ዛሬ የሚታየው ባህልና ቋንቋ ብሎም የተለያዩ ሃይማኖቶች አይኖሩም ነበር። በእርግጥ ሁሉም መንግስታት ሁሉንም ህዝብ ያስደስታሉ ማለት አይቻልም። እንኳን ድሮ አሁን እንኳን በአብይ ዘመን ብዙ የሚያለቅሱ ወገኖች አሉ ስለዚህ ያሉብንን ችግሮች በጋራ ፈትቶ ስለ ኢትዮጵያ መኖር ማሰብ አለብን እናንተም ኦሮሚኛ ተናጋሪ ወጣቶችን ስለኢትዮጵያ አንድነት ስበኩ😘💚💛❤

    • @abdulhafizomar4543
      @abdulhafizomar4543 4 роки тому

      መጥፋት ሰላልቻሉ ነው እንጅ መጣፋት ነበር ፍላጎታቸው ባይፈልጉ ኖሮ አንድ ቋንቋ ብቻ የሀገሪቱ ቋንቋ አይሆንም ነበር

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 4 роки тому

      @@abdulhafizomar4543 አይምሰልህ ይሄ በቋንቋና በሃይማኖት ተጨኮንኩ ተገረዝኩ የሚል የውሽት ትርክት የተፈጠረው የሃገራቸውን ፖለቲካ እና የህዝቡን ፍላጎት በማያውቁ ጅምር እብዶች ነው። የግድ ነው አንድ ቋንቋ ለሃገር መግባቢያ ያስፈልጋል እንደአጋጣሚ ሆኖ አማርኛ በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍል መግባቢያ ሆነ እንጂ ሌላው በቋንቋህ አትናገር አልተባለም። እናንተ ምናልባት ጭቆና የመሰላችሁ ኦሮምኛን በሃገርኛው ግዕዝ ለምን ፃፍን ከድሮም ለምን በላቲን አልፃፍንም የሚለው ይሆናል🙂

    • @abdulhafizomar4543
      @abdulhafizomar4543 4 роки тому

      ኢትዮጵያዊ ነኝ እንኳን በምንሊክ ዘመን መንግሰት በደርግ ዘመን የኦሮሞ ህዝብ ፍርድ ቤት በትርጉም ነበር ምዳኝው ታሪክ ውሸት ካልክ አንተ ምትነግረን ታሪክም ውሸት ነው አማርኛ በምን መሰፈረት ነው የተመረጠው እሱን እራሱ አናውቅም በብዛት ከሆነ ኦሮምኛ ከአፍሪካ 3ኛ ነው

    • @Mandf-fikir4ever
      @Mandf-fikir4ever 4 роки тому +1

      @@abdulhafizomar4543 አማርኛ ተመርጦ ሳይሆን ራሱ ቋንቋው በህዝቡ መሃል እየሰፋ እየተነገረ ሄደ። አሁን ሆን ብለው ኦሮሚያ በሚባለው ክልል የሚደረገውን የፍርድ ቤት ጉድ ነው እንዴ የምትነግረኝ እ ? ኦሮሚኛ ለምን በአለም ደረጃ አንደኛ አይሆንም ግን እንደሃገር ግን ካወራን አሁንም ይነገር የስራ ቋንቋ ይሁን ችግር የለብንም። ግን አማርኛ ቋንቋንም ሆነ ሌሎቹን ቋንቋዎች ለማጥፋት መሞከር፣ለምን ሌላ ቋንቋ አየሁ ሰማሁ ማለት የትም አያደርስም።

    • @zenagech447
      @zenagech447 4 роки тому

      @@Mandf-fikir4ever bakeshe anchi tegaglashe sawn atagagi Amaregna bhiare bhirasaboch laye beged bengestato ytechanebat naw

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 3 роки тому +2

    We Ethiopian are amaizing Nation god bless our beautiful country Ethiopia 🇪🇹

  • @tiktokvideos1579
    @tiktokvideos1579 4 роки тому +3

    ታሪክ የሠራ ጀግና ሀጫሉ ነው።justice for hacchee!ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን።ስራህ ህየው ነው ሀጬ😭😭😭😭😭😭

  • @Setotaye2024
    @Setotaye2024 4 роки тому +1

    ሀጫሉ የኢትዬጽያ ጀንና ልጅ የህዝብ ድምጽ ለእውነት የሞተ አንተን ቀሙን ያማል😢😢😢😢ለዘላለም በልባችን ትኖራለህ አኔ አመመኝ😢😢😢😢በየቀኑ እንደ አዲስ ያማል😢😢😢😢 እናታችን አጫሉ እንዳሉት ውስጡም ውጭውም መልካም ነው ይሄ የእርስዎ ውጤት ነው እግዜር ያለ የሌለውን ጥንካሬ ይስጥዎት🙏🏾እንወዶታለን❤️😘

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 4 роки тому +9

    It is heart breaking.
    R.I.P. to the deceased brother and deepest sympathy to his families and friends.

  • @haregendale8488
    @haregendale8488 4 роки тому

    በጣም ነው ያሳዘነኝ ነፍስህን በገነት ያኑርልን ለቤተስቦችህ መፅናናትን ይስጣቸው ፈጣሪ

  • @TH-qk6ez
    @TH-qk6ez 4 роки тому +11

    የአጫሉ የሙዚቃ ችሎታ በትንሽ ብስለት ቢታከል ኖሮ ዛሬ በህይወት ይኖር ነበር። ፅንፈኞች ሸወዱት‼ ከሁሉ በላይ ከፀጋዬ ገብረመድህን ዘር ወጥቶ መሸወዱ ይደንቃል ‼ ጃምቦ ጆቴን እዮት, የሚያወራውን ጠንቅቆ ያውቃል‼

  • @hayataynalem5173
    @hayataynalem5173 4 роки тому +1

    የኔጀግና ፈጣሪ ነፈስህን በገነት ያኑራት😭😭

  • @FB-fi4xm
    @FB-fi4xm 4 роки тому +28

    አይ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ !!
    አጫሉ ደምህ ደሜ ነዉ ሆዳሞች በሉህ ነፍስህ በሰላም ትረፍ።
    ወገኖቼ አንድ ነፍስ ነዉ ያለን ከመናገራችን በፊት እናስተዉል ስሜታዊ መሆን ዋጋ ያስከፍላል!

  • @sali4168
    @sali4168 4 роки тому

    ሀጫሉ ዘረኛ አልነበረም በጣም ነው ያሳዘነኝ ተወልዶ ላደገበት ማህበረሰብ እና ለሀገሩ በሚገባው ቋንቋ የዘፈነ ጀግና ነበረ እባካችው ሰዎች ከመሞታቸው በፊት በተለይ ታዋቂ ሰዎችን ዶክመንታሪ ስሩ የማያውቃቸው በጊዜ ይወቁአቸው በርግጥ እኔ ሀጫሉን ከሞተ በሁአላ ባውቀውም መጀመሪያ ባውቀው ደሞ ምንያህል ደስ ባለኝ ነበር 😢ሀጫሉ ነፍስ ይማር ቤተሰቦችህ እና ወዳጅ ዘመዶችህ መፅናናትን ተመኘው🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @yonasgeda2180
    @yonasgeda2180 4 роки тому +19

    You are missed. The only crime Hachalu commuted is that he loved Ethiopia very much and being proud of being Oromo.

    • @tesfenshnuhssdee2451
      @tesfenshnuhssdee2451 4 роки тому

      እግዚአብሔር😭😭😭😭🙏🙏ነፍስ ይማር😂😂🙏🙏

  • @october15b
    @october15b 4 роки тому +2

    ነብስህን ይማረው የኔ ልጅ ያለእድሜህ ቀጩህ ልጆችህን ሳታሳድግ ደምህን እግዚአብሔር ያውጣልህ ምን አይነት ክፉ ግዜ ደረስን ማመን ነው ያቃተኝ

  • @zizzm9700
    @zizzm9700 4 роки тому +5

    ያጫሉ ፣ገዳዬቹ- 4ኪሎ ባጫሉ ደም ገብተው የኢትዮጵያውያን ህዝብ በእንብርክኩ ለማስኬድ ነበር ያሰቡት!!ለኢትዮጵያውያን( አጫሉ! ያብርሃም በግ ሆኖ) መስዋዕት ሲያደርጉት በሚገርም አይነት ትእይንት የራሳቸውን መቃብር በእንብርክክ እየአስቆፈራቸው ነው!!ያጫሉን ነብሱን በአጸደ ገነት ያስቀምጥልን!! ደሙን ያፈሰሱትን እና የኢትዬጵያን ህዝብ ፣ሰቆቃ ውስጥ የጣሉትን ኢትዮጵያን ሊያፈርሱ የተዘሩትን ነብሰበላዎች፣ የዘላለም ገሃነብ እስትን ያውርስልን!!

  • @abbaimran4122
    @abbaimran4122 3 роки тому +2

    Devolution eats its own children.Hachaluu your history will remembered forever in the mind of Oromifa and to the world.
    RIP Leenca Keenya

  • @belayenyew889
    @belayenyew889 4 роки тому +30

    ከዚህ ዶክመንታሪ የተረዳሁት ሀጫሉ የመሀል ሰው ነው፡፡ ነገር ግን ጃምቦ ጆቴ እንዳለው ለእሱ እንቀርባለን የሚሉ ሰዎች ማንነቱ እነሱ እንደሚፈልጉት በመጠምዘዝ እውነተኛ ማንነቱ ደብቀውበታል፡፡

    • @negelefuri3175
      @negelefuri3175 4 роки тому

      ሸዋ አይደለም የተወለደው ለዚያ ነው

    • @user-oo2tg4rp6j
      @user-oo2tg4rp6j 4 роки тому

      በትክክል እኔም የጃምቦ ንግግር በጣም ልቤን ነክቶታል ማንነቱን ወስደዉ የነሱን ማንአት አልብሰዉ ጉድ ሰሩት ፈጣሪ የስራቸዉን ይስጣቸዉ

  • @ቲጂ
    @ቲጂ 4 роки тому

    ሀጬኮ፡ዉስጤ ነዉ የተሠማኝ።ሁሌም ሳይ ያስለቅሠኛል።ነብስህን በገነት ያኑረዉ ሁሌም ከልቤ አጠፋም።ጀግናዬ ነህ።

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 4 роки тому +43

    የምር እንደሀጫሉ ሞት ልቤን የሰበረዉ የለም እኔ አማራም ብሆን ሰዉን ለመዉደድ እና ለማዘን ግድ ኦሮሞ መሆን አይጠበቅብኝም እህህ ኦሮሞች ዉድድ ነዉ እማደርጋችሁ።

    • @yoncek3869
      @yoncek3869 4 роки тому +1

      Enem Betam ejeg Betam...... New yasazneg!!!!!! Zefenu Aygbagem Oromega aleshlem gen Beka😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Tom-bu8uj
      @Tom-bu8uj 4 роки тому +1

      Betam yamal

    • @user-oh3sk9ji3i
      @user-oh3sk9ji3i 4 роки тому +2

      አስተዋይ ሰው እኛም ውድድድድድ ❤️🌹👏

  • @yebabynuro2971
    @yebabynuro2971 4 роки тому

    Esu befitim kifu altenagerem. Sile oromo siletagele temedut, sile minilik yalewn ewnet siletenagere temedut. Yegna hizb hule sew kemote buhala mamwamwak yiwedalu. Joro setew byadamitut noro baltemedut neber. We love you haacaalu RIP. You will never be forgotten. 💔

  • @user-ok4gz3bo2v
    @user-ok4gz3bo2v 4 роки тому +5

    በስመአብ ለምን ግን ገደሉት ያሳዝናል!
    ነፍስ ይማር !አሁን እንኩአን እንዳያርፍበት በሞቱ መነገጃ አርገውታል ነፍሱን እረፍት አሳጡት እግዚአብሔር ይፍረድባቺሁ።

  • @freejawarmohammedmohammed6011
    @freejawarmohammedmohammed6011 3 роки тому +1

    Jiraa hacee koo waan sii dhabnee malee 😭😭😭😭😭😭

  • @ethiomagna4098
    @ethiomagna4098 4 роки тому +98

    ሰዉ ግን ሲሞት ነዉ ማንነቱ ሚታወቀዉ ማለት ነዉ...? @​

    • @user-dm3ji5rd9h
      @user-dm3ji5rd9h 4 роки тому +1

      በጣም ይገርማል እኮ

    • @felieyihunlebegonew814
      @felieyihunlebegonew814 4 роки тому

      እህ ወይ ሲሞት ወይ ሲሄድ

    • @ethiomagna4098
      @ethiomagna4098 4 роки тому

      @ጉደኛው ua-cam.com/video/jiBlZnkpLko/v-deo.html

    • @user-ux9us9ou1j
      @user-ux9us9ou1j 4 роки тому +3

      አወ ሲሞት ነው ማንነቱ እሚታወቅ ገዳይ ግን ገሎም ሳይገልም ማንንም አያውቅም የመግደል መንፈስ እየተጫወተበት እራሱ ብቻ ምድርን ተቆጣጥሮ ቢኖር ይሻል እነ እጂነር ስመኘው ስት በረሀ ላይ እየተቃጠለ እየነደደ በበረሀ ከራሱ ውሀ እደፍ መስቀል አደባባይ ላይ እጥፍ ብሎ ተገኘ ግድብን ያክል ታሪክ ያለው ስራ ሰርቶ ይህው ነው የአጥፊወች ሚና ።

    • @efebiru1401
      @efebiru1401 4 роки тому

      Awon ymigerm new

  • @mutingirum5589
    @mutingirum5589 4 роки тому

    ሁልግዜ እውነትን ማውቅ ያረካል ሀጥጫሉ ኢትዮጵያዊ ሆነህ እንጂ ዋሽተህ አስመስለህ አላለፍክም ሁሌም አንረሳህም እግዚአብሔር ልጆችን ያሳድግልህ።RIP

  • @ster-kokisolomon8454
    @ster-kokisolomon8454 4 роки тому +10

    አቃጠሉን ባንተ ሁሌም የማለቅስ ይመስለኛል😭 ነብስህን ይማርልን ጀግናው ወንድማችን አንተን የሚተካልን እናገኝ ይሆን?

    • @user-xn7kp7xo1u
      @user-xn7kp7xo1u 4 роки тому

      እጅግ ይሳዝናል ጀዋር እና ግብፅ ወንድማችን በሉት

    • @kidistaddis5844
      @kidistaddis5844 4 роки тому

      ሲና ካሳ jeb yblash

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x 4 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍፍ መቼ ይሁን የኢትዮጵያ እናቶች እና ህጻናት ለቅሶ የሚቆመው እማ የአጫሉ እናት አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ገዳዮቹን አላህ ያጋልጣቸው እባካቹ ሚስኪን እናቶቻችንን ልባቸውን አትስበሩባቸው ተው ተው

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k 4 роки тому +12

    ጃቦ ጆቴን በጣም ነዉ የምወድክ 😍😍😍😍

  • @gerizimmountain9895
    @gerizimmountain9895 4 роки тому +2

    በጣም ያሳዝናል ልብ ይሰብራል እግዚአብሄር ልጆቹን ያሳድግ ለወላጆቹ ለባለቤቱ መጽናናትን ይስጥ እግዚአብሔር ልጆቹን ያሳድግ

  • @Selam694
    @Selam694 4 роки тому +32

    እናት፡ " ዘፈን፡እወዳለሁ፡ግን፡አላየውም፡እሳሳለሁ፡
    በጣም፡እሳቀቃለሁ " 😢😢😢😢
    ጓደኛው፡ጃምቦ፡ጆቴ " አንዳንድ፡መጥፎ፡ጥያቄዎች፡ ከመስመርሽ፡ባያስቱሽም፡ለአፍ፡ወለምታ፡አይዳርጉም፡ማለት፡አይቻልም " !!!
    " ጥያቄ፡ልክ፡ካልሆነ፡መልስ፡ልክ፡አይሆንም " !!!!

    • @oneethoipan9565
      @oneethoipan9565 4 роки тому

      በእናንተም ቤት ሀዘን ይግባ የመሰለ ልጅ ገደላችሁት💔😢

  • @memhrandegideykahsay3906
    @memhrandegideykahsay3906 4 роки тому

    የጀግና እናት
    ጽናቱን ያውርድልሽ።
    እንቺ ኣጫሉን ያፈራሽ እናት ጉደቱ ሆራ ከማህጸንሽ የወጣው ልጅሽ በሺ ኦሮሞ የሚመነዘር በመሆኑ ኣንቺ እድለኛ የሺ ርእሰ እናቶች ዘኢትዮጵያ ነሽ።
    ኣጫሉ ታሪክ ሰርቶ እንዲያልፍ ምክንያት የሆነው ማህጸንሽ በመሆኑ ከሴቶች ሁሉ የምርጦች ምርጥ ነሽ።
    ሃዘንሽ ኣይብዛ ፤ ፍጹም ኣይሰማሽም ! ኣጫሉ ያንቺንና የሁንዴሳን ዘለኣለማዊ የማያልፍ ሓውልት ሰርቶላችሁ ኣልፎኣል ።
    በመስዋእቱ ፍቅርን ፣ ርህራሄን ኣንድነትንና ኢትዮጵያውነትን ለህዝቦች ኣስተምሯል። ኣታልቅሺ ይልቅስ ለዚህ ከኣብራክሽ ለወጣው ጅግና ልጅ ወኔ ይደርብሽ ።
    በሃገረ ኤርትራ ጥንትም ኣሁንም እንደ ኣጫሉ በጀግንነት ላለፉ ልጆቻቸውና ባሎቻቸው ቀብር ስነስርዓት ላይ ሹሩቤኣቸውን ተሰርተው፤ ቅቤ ተቀብተው እልል እያሉ ወደ መቃብር የሚሸኙ እናቶችን ኣውቃለሁ ኣይቻለሁም።
    ኣንቺም የነዚህን የጀግና እናቶች ኣርኣያ ተከተይ። ።
    እስካሁን በርህሩሁ እናት ኣንጀት ደም የቀላቀለ እንባ ያነባሽው ይብቃ ።
    ጌታ ለሁላችሁም መጽናናቱን ይስጣችሁ። ለባለቤቱ ፣ ለኣባቱ ለልጆቹ ፣ ለእህቶቹና ለቅርብ ወዳጆቹ እንዲሁም ለመላ ኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናቱን ይስጣችሁ።
    ዓ/ ብርሃን ከካናዳ።
    ኤርትራዊ ።

  • @emanjimma730
    @emanjimma730 4 роки тому +3

    Haaceekoo leencaa koo naagaan boqadhuu😭😭😭💔

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 4 роки тому +1

    የኔ እናት አፈር ልብላ ! ባጭር አስቀሩህ ሃጫሉ ነብስህ በገነት ካባቱ እግዚአብሔር ጋር በሰላም ትረፍ!!
    እናቴ እግዚአብሔር ረጅሙን መቀነት ያስታጥቆት!! ህመሞት አመመኝ አመመኝ!!

  • @user-ph6dk9yh4q
    @user-ph6dk9yh4q 4 роки тому +15

    ማንነቴን እዳቅ የረዳኝ ጀግና ነው

    • @user-bs1tk9ij1d
      @user-bs1tk9ij1d 3 роки тому

      ምን ማንነትሽን አሣወቀሽ ኢሄ ዘረኛ ዘረኛ ያዉ ዘረኛ ነዉ ንፁሃኑን ያስጨርሣል ይልቁንሥ የወለዳቼዉ ልጆች ያሣዝናሉ እሡን ተይዉ አይመቼዉ በዛኛዉ አለም ኢንሻአሏህ

    • @ZZz-sm7ew
      @ZZz-sm7ew 3 роки тому

      Wastq

  • @michaelg9664
    @michaelg9664 4 роки тому

    የኔ ጀግና! አምላክ ነብስን በገነት ያኑረው! የዚህን ንፁህ ሰው ደም ያፈሰሰውን ተገቢው ፍርድ ይሰጥ!!

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k 4 роки тому +29

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ ለልጆቹ እና ለሚስቱ በጣም አዝኛለሁ አጫሉ ቆሞ ለኦረሞ ዋጋ ከፍሎላቸዋል በሞቱ ነገዱበት እዉነት ከወደዳችሁት ነፍሱ እድታርፍ በስሙ ድሐዉን አትረዱ በቁሙ ኦረሞ እዳይከፋበት ያ ሁሉ ክርስቴያን ሲታረድ ዝም ብሎአል እስኪ በሞቱ እኳን የሰዉን ደም አታፍሱ በዚህ ካሱት ባጫሉ ምክንያት ነዉ ቤተሰቦቼ የሞቱት አታስብሉበት

    • @ELMIZZZ
      @ELMIZZZ 4 роки тому

      እውነት ነው።😥😥

    • @zaharasavery1508
      @zaharasavery1508 4 роки тому

      አናት አግዚአብሔር የሐዘኑን ዳርቻ ያድርግሎት ልጄ ለጄ ብሎ መቅበር ከባድ ነው

  • @etessema
    @etessema 4 роки тому +2

    ነብስህን ይማረው ወንድማችን።በህይወት እያለህ የዚህን ያህል ባወቅንህ ምንኛ ደስ ባለን ነበር