Ethiopia - ከፖል ካጋሜ እስከ መለስ ዜናዊ | የዘመናት ምስጢር ተፈታ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 60

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 Місяць тому +13

    ሁል ጊዜ ምዕራባውያን ከአናሳው ጎን ናቸው ። እነሱም ምዕራባውያንን ለማስደሰት የማይፈፅሙት ነገር የለም። አንዳፍታ ?እንዲህ እንዲህ ያለውን ዕውነት ስታቀርብ አንጀት ታርሳለህ!

  • @tesfayhiluf886
    @tesfayhiluf886 Місяць тому +4

    እንደዚ ኣይነት ትንታኔስ ለ ኢትዮፎረም ተውለት

  • @user-dl5ev8xb3g
    @user-dl5ev8xb3g Місяць тому +7

    ይሄ የቀድሞ ፔሬዝደንት በአዉሮፕለን አደጋ የሞተዉ በፖልካጋሜ ምክንያት ነዉ የሚሉ አካለት ሀገሪቷ አሁን ለይ ሠለሟን አስጠብቃ፣ልማቷን ገንብታ፣ አንድነቷን አጠነክራ ወደተሻላ ደራጀ በመድራሷ ሚቃኞች ሀገሪቷ ደግም ወዳ ላሌላ እልቂት እንድትነሳ ለመድራግ የተቀነባባራ ንግግር ነዉ።

  • @AbdulhakimMohammed-op5zc
    @AbdulhakimMohammed-op5zc Місяць тому

    ሁሉም ቦታ ላይ ማጆሪቲ ስልጣን እንዲያገኝ አይፈልግም

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness Місяць тому

    ብዙዎቹ የአፍሪቃ መሪዎች : የንፁኅን ደም አለባቸው ::😢

  • @DestaYbrah-tj5kf
    @DestaYbrah-tj5kf Місяць тому +1

    Viva cagamy, long live ruwaneds,

  • @tesfayegirma7140
    @tesfayegirma7140 Місяць тому +1

    የገረመኝ እስከ መጨረሻ ማዳመጤ ነው

  • @kaschmekonta
    @kaschmekonta Місяць тому +1

    እረተው ሁሉን ያየ የሚያውቅ ሰው አለኮ መቼም ሁሉም ሞቶ አላለቀ አሁን ታሪክ መሥራት አነጅ ታሪክ ማውራት እንደርስበት አለን ለጊዜው አሰቀምጠው አሁን እድ የምንሆንበትን መንገድ ሥበክ አሽ አንኳን ደስ አለህ ለማለት ፕሪዝዳንታችን አሉ አያሳስብህ

  • @GebrekidanTeklemichael-kb5cg
    @GebrekidanTeklemichael-kb5cg Місяць тому +2

    Your aim is to show your hatred against Meles and racism against Tegaru.

  • @shhshsj5832
    @shhshsj5832 Місяць тому +1

    ይባላል አትበል በትክክል የሀውዜ ግድያ ትክክል ነው ወልድያን ልያስገድል ሞክሮ ነበር ግን ከሸፈበት ስላተቀበልው ህዝቡ ደርግን እንድ ጠላ አስበው ነበር ህውሀት በግድያ ኢትዮጵያ ገዙ የሰው ደም ያሰከራቸው አሁንም ይሄው ነው የቀጠለው

  • @tsefayg45
    @tsefayg45 Місяць тому +2

    Koshasha nek, anegagerik anytime zegebak aytim

  • @user-gy2px7wn8l
    @user-gy2px7wn8l Місяць тому

    good analysis

  • @st5f676
    @st5f676 Місяць тому +1

    Awona ye ethiopia wi jana 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @awotabera637
    @awotabera637 Місяць тому +1

    kintram gazetegna

  • @benjahmanviews6754
    @benjahmanviews6754 Місяць тому +1

    ምርጥ ሚዛናዊ ሰው ፊትክን ባየነው።

  • @HamerTube-Geez
    @HamerTube-Geez Місяць тому +1

    የሓዉዜን ታሪክ የማተዉቅ ደንቆሮ በዛ ከተማ ሰበሰበ ቢደረግ በገበያ ቀን መደብደብ አሳዉን ለማጥፋት ባህሩን መንጠፍ የተባለዉ ለማን ህዝብ ነበር።

  • @yohaneshailu6297
    @yohaneshailu6297 Місяць тому +5

    የድድብና ጥግ ቲንሽ ለማንበብ ሞክሩ

  • @matthewtsegaye4802
    @matthewtsegaye4802 Місяць тому +2

    እሸቴ አሰፋ ባይኖር የወረደ substandard ዘገባህን😮 ሰምተን ቁጭ እንል ነበር

  • @ghezaesebhatu6163
    @ghezaesebhatu6163 Місяць тому +1

    ከፖል ካጋሜ በፊት ፓስተር ቢዙሙንጉ ነበር ፕረሲዳንት

  • @aka-Akran
    @aka-Akran Місяць тому

    በጣም ጥሩ ትንተና።

  • @husufun
    @husufun Місяць тому +2

    Feta😂🙏🙏

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 Місяць тому

    ኢንተር ሀሰሙዬንና የሳምሪን ወጣቶች በል እንጂ!

  • @AyatDaily602
    @AyatDaily602 Місяць тому

    feta Daily

  • @greatabyssiniatube
    @greatabyssiniatube Місяць тому +1

    እኔ አንድ የተረዳሁት ነገር ቢኖር አንተ ይምትቃርመው ዘር እና ዘረኝነት ብቻ ነው ጥሩ ያቀረብክ እየመሰለህ ግን በጣም አዝግ ነህ

  • @Tube-ln5fc
    @Tube-ln5fc Місяць тому

    የሰሜን እዝ ላይ የደረሰው ጥቃት ተመሳሳይ setup yimeslgnal

  • @TesfuBerhe-kv6fr
    @TesfuBerhe-kv6fr Місяць тому +3

    ሲጀመር ተባለ እያልክ ኣታውራ
    ሲቀጥል ኣንተ ስለምታወራው የሀውዜን ጭፍጨፋው በህወሓት ሴራ ነው ብለህ ስታበቃ የለለ የማይገናኙ ታሪኮች በግድ ለማጣመር ሞከርክ ማለትም
    1, ሀውዜን ደርግ የጨፈጨፈው ሰኔ 15/10/1980 ኣ/ም ሮብ የገበያ ቀን ነበር እና መቐለ ነፃ የወጣቹው 81 ኣ/ም
    2, የህወሓት ሰራዊት ወደ ትግራይ ተመለሰ ያልከው እውነት ቢሆንም 82 ኣ/ም ኬት ወዴት ለማገናኘትና ያልሆነ የፈጠራ ወሬ በመስበክ ማን ወጀለኛ ኣርገህ ማንን ከወንጀል ነፃ ለማድረግ ኣስበህ ነው በውሸት ትርክት ዘና ፈታ ለማስባል ያሰብከው
    በቃ ያን ሁሉ ውሸትና ክህደት ለምን ኣስፈለገ ? በማስመሰልና ሰዎች ያለስራቸው በመስጠት የምታፈርሰው ሀገር እንጂ የምትገነባውና የምትጠቅመው ሀገርና ማ/ሰብ የለም

  • @user-il1vr3hf5j
    @user-il1vr3hf5j Місяць тому

    Layer

  • @user-kp6ph7br8d
    @user-kp6ph7br8d Місяць тому

    የሄ መርዝ ቃላቹ ፈጣሪ ወደየቤታቹ ይግባ እናንተ

  • @segudemissie415
    @segudemissie415 Місяць тому

    Pls reduce back ground noicy music.

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 Місяць тому +4

    መለስ ዜናዊ በርካታ ስህተቶችን የፈፀመው ትምህርቱን ስላልጨረሰ ነው፤ቢሆንም አድናቂው ነኝ፤ምክንያቱም በፊት ከነበሩበት እኩይ አላማ በመመለስ በርካታ ሀገራዊ ለውጦችን በተለይም ወጥቶ የመግባት ሰላምን አስከብረውልን ነበር፤በዚያ ላይ የአባይን ግድብ የደፈረ የምንግዜም ጀግና ነው።

    • @fitsumf9837
      @fitsumf9837 Місяць тому

      😂😂😂😂 ታሪክን በደንብ ተረዳ... ወያኔ እኔ ካልሰራሁ ሁሉ ይደፋ የሚል ጨካ ነው! ደርግ የሰራው የኤልዌሮ ግድብ ዛሬም ከ40 አመታት በሗላ አንጠቀመውም: የጢስ አባይ ትልቅ የመስኖ ስራ ጠፍቶ እንዲቀር ያደረገው ወያኔ ነው! ዛሬ የኮንቦልቻን ባቡር ግንባታ ዘርፎ ከጥቅም ውጭ ያደረገው ወያኔ ነው!

  • @user-uu9yg6ss6t
    @user-uu9yg6ss6t Місяць тому

    Kkkkkk shabia

  • @ኣኹሱማዊ
    @ኣኹሱማዊ Місяць тому +2

    😂😂😂 ኣየ የኣማራ ሊሂቅና ሚድያዎች
    በቃ እቺ ትግራይ ግን ኣትገርምም ?
    ኣንድ ትንሽ ክልል ህዝቦችዋም ከ10 ሚልዮን ተማይበልጡ
    የኢትዮጵያ 110 ሚልዮን ህዝብና የኤሪትራ 6 ሚልዮን ህዝብ ነጋ ጠባ ትግራይ ትግራይ ትግራይ ተጋሩ ትግሬዎች እያሉ ይሸበራሉ ይገርማል
    ጦብያኖች ትግራይን ከላፈራቹዋት ለምንድነው ቀን ሙሉ ትግራይ ትግራይ የምትሉ ?

    • @user-dk1ec6qy2s
      @user-dk1ec6qy2s Місяць тому +1

      ፍራቻና እውነት ለይ ይህ ትህነግ የሰራውን ስራ

    • @GebrekidanTeklemichael-kb5cg
      @GebrekidanTeklemichael-kb5cg Місяць тому

      @Gfdsvgj you forgot one thing but better than everything "TRUTH". The master of all EVILS. Brought into being by false, lived in false and grown-up in false narratives, one can always tell unbelievably falsified events and conditions.

  • @movie4ktrailers728
    @movie4ktrailers728 Місяць тому

    Yetegaru tlachah yetaweke new min alefah????????

  • @Jesus316saves
    @Jesus316saves Місяць тому

    አይ አቀራረብ ይመችህ አቦ

  • @ogamobirega185
    @ogamobirega185 Місяць тому

    Yet tefteh new?

  • @user-tr6wp7fx4x
    @user-tr6wp7fx4x Місяць тому +1

    Kburat feta media ewnet new ghizie lehulu yaseyenanal

  • @user-cj1ow6zg6r
    @user-cj1ow6zg6r Місяць тому

    Aye feta 3 amet mulu tebexerek aunm yemesema ale eski k ethio forum temar ebet

  • @axamsam490
    @axamsam490 Місяць тому +3

    Kedada neh

  • @DestaYbrah-tj5kf
    @DestaYbrah-tj5kf Місяць тому +1

    This midia is sistemsticsly lick hutu ruwand interhamw redio becouse always propagation is on sginsrt tigreians,but failed,

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 Місяць тому +1

    ዉሸት፣፣፣እገባያ፣የወጣህዝብየጨፈጨፈዉ
    ወያኔነዉ

  • @nasliquiddetergents5923
    @nasliquiddetergents5923 Місяць тому

    This is fine goog ዘገባ just tell me about p.m d.r abiy ahemed እውነት ለመናገር ፈታ ወይ ዘረኛ ነው ወይም አማራ ነው ወይም ኦሮሞ ነው ግን ኢትዮጽያን ያወቃት መሪ ዶክተር አብይ አህመድ ነው

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk Місяць тому

    የአሜሪካ መንግስት የምዕራቢዋን መንግስቶችን ማንም ያፍሪካ ጋዜጠኛ ካፍሪካ ተነስቶ ሂዶ እንተርቢ አያረግላቸውም አይፈቅዱለትም ነገር ግን ነጨች ካገራቸው አንስተው አፍሪካ መጠው ያፍሪካን መንግስታት እንደፈለጉ እንተርቢው ያረገጓቸዋል 🤣🤣🤣🤣

  • @user-uu9yg6ss6t
    @user-uu9yg6ss6t Місяць тому

    Kkkkkkk

  • @user-yr6xq4bx7s
    @user-yr6xq4bx7s Місяць тому +1

    ውሽታም ሚድያ ጆነሳይደር ሚዶያ

  • @Ethiopics-yj5vz
    @Ethiopics-yj5vz Місяць тому

    ወሬ ብቻ፣ ኤውነት አውርታችሁ አታውቄም፣ ጌታው ሞተ፣ ገብረ ሞተ? ወሬ

  • @user-dg5se9gs8y
    @user-dg5se9gs8y Місяць тому

    Ante denez gebeya wust new ende sibseba mikahedew? enatin libda

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 Місяць тому

    ኣብቱም ገለኹም ልኡኻትን ቁጽሩታን ናይ ወያነን፡ ገለኹም ካኣ ከዳዓትን'ሲ ተላግጹ ዘለኹም ኮይኑ ድዩ ዝስማዓኩም ዘሎ፧ እምበር ንኤርትራን ህዝባን'ሲ ዝገጥምን ዝስዕርን ፍጹም የለን። ነዚ ኩነታት'ዚ ካኣ ካብ ቀደም ብገዛእቲ ኢትዮጵያ፡ ካብ ሃይለስላሴ ዝጀመረ፡ ኤርትራ መሬታ እምበርቭህዝባስ ኣየድልየናን እዩ ኢሉ ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ኤርትር ዝፈጸሞ ግፍዒ ምኽኣል ምስሳኣነን ም፡ ብሰውራ ኤርትራ ፍጹም ንስ ተዳኸመን ካኣ፡ ብወታሃደራዊ ስርዓት ደርጊ ምስተተከአ ካኣ መንግስቱ ሃይለማርያም ነዚ ብፒትሮል ዝተገዝአ ናይ ሰምሸፋቱ ገድሊ ዝብሎ ዝነበረ፡ ንህዝባዊ ቃልሲ ህዝቢ ኤርትራ ከሸንፎ ስለ ዘካኣለ ካኣ፡ ናብ ህዝባዊ ህልቂት እዩ ኣትዩ ነይሩን። ብኸምዚ ካኣ ኣይተዓወተሉን። እኳዳኣ ስርዓቱ ፈሪስይን ፍጹም ዳኣ ተሳዒረን። መንግስቱ ሃይለማርያም ካኣ ናብ ዙምባቤ ሃዲሙን ብዝሰርቖ ገንዘ ናይ ህዝቢ ኢትዮጵያን ካኣ ይነብር ኣሎን።
    ድሕሪኡ'ቲ ብሻዕብያ ተሓንጊሩ ንደርጊ ተኪኡ ኣብ ስልጣን ናይ ኢትዮጵያ ኩድጭ ዝበለ ጠላም ወያነ እዩን። ወያነ ካኣ ከምቶም ዝሓለፉ መራሕቲ ኢትዮጵያ ንመንግስቲ ኤርትራ ክቕይር እዩ ተላኢኹ ነይሩን። በቲ ገይጋ መንገዱ ምስ ኤርትራ ዝገበሮ ኲናት ካኣ ብጅግንነት ኤርትራውያን ተዳኺሙን ዓቕሉ ጸቢብዎን፡ ክሳብ ነንሓድሕዱ ክባላዕን፡ ንህዝቢ ትግራይ ዝመጸ ሓገዝ ክሰርቕን፡ ብሸፋቱ ከተማ ንህዝቢ ትግራይ ካኣ የሳቕዮ ንርእዮ ኣለናን።
    ስለዚ ወያነ ሰሪቑ ኣይህብትምን እዩ። ንዘይክእሎ ከም ዝኽእሎ ሓስዩ ካኣ ፍጹም ኣይዕወትን እዩን። ውጽኢቱ ካኣ ኩሉ'ቲ ንሓቂ ዝፈልጥ ይፈልጦ እዩን።

  • @robels723
    @robels723 Місяць тому

    Please do alot more detailed research before you make your videos...you are misleading the mass

  • @user-be4ht6tg7l
    @user-be4ht6tg7l Місяць тому

    አሁንም ስለ መለስ ታወራለህ? እስለ መቼ ህዝብ እያባላህ የዩቲዩብ ሱቅህን ትሞላለህ? አሁን ባንተ ቤት አለም ያለወቀውን አዲስ ነገር አግኝተህ ሞተሃል? ነፍሰ ገዳይ ወሮበላ

  • @user-mx7rq5ns3r
    @user-mx7rq5ns3r Місяць тому

    ዉሽታም

  • @user-uu9yg6ss6t
    @user-uu9yg6ss6t Місяць тому

    Kkkkkkk