Ethiopia - ባለከዘራው፤ በሚስጥር ተይዞ የቆየው የሞት ጥግ ( ከባድ ተጋድሎ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @Zenaneh
    @Zenaneh 2 роки тому +32

    ጀግና ነው! ሁሉንም ጀግኖቻችንን አምላክ ይጠብቃቸው

  • @mierafgossaye5683
    @mierafgossaye5683 2 роки тому +6

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ብሔራዊ ኩራታችን ነህ አሁንም እስከወዲያኛው ፈጣሪ ይጠብቅልን።

  • @AYlove2487
    @AYlove2487 2 роки тому +9

    ጀግና ነው አቦ ዕረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዉ

  • @alemayehuhaile3862
    @alemayehuhaile3862 2 роки тому +4

    ይሄን ያአገሬን ጀግና ለማወደስ ቃላት ያሰኛአል የእውነት ጀግናአነክ እኳን ፈጣአሪ አተረፈክ አተ ያአገሬ ጀግና

  • @munir798
    @munir798 2 роки тому +35

    ወላሂ በጣም ምወዳቸው ጀነራል እረጅም እድሜ ለጀግኖቻችን

  • @omaymenn3030
    @omaymenn3030 2 роки тому +24

    ባለከዘራው ባለበት ቦታ አሏህ ይጠብቀው በጣም የምወደው ሰው ናቸው

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 2 роки тому +4

    ጀግናችን ባለ ከዘራው እንኳን ዳግም በህይወት መጣህልን !! ስላንተ ተጨንቀን የነበርነው እፎይ ብለናል!

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 роки тому +26

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግናችን እፍፍፍ እንኳን ተረፍክልን

  • @ishraqaphone299
    @ishraqaphone299 2 роки тому +17

    አልሀምዱሊላህ☝
    ኢትዮጵያን 🇪🇹🇪🇹✊

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 роки тому +13

    የኛ ጀግና እኻን አላህ አተረፍህ የኛ ጀግና የኢትዬጱያ የቁርጥ ቀን ልጁ ሁሌም እኖድሀለን ከጎንህነን💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @anshatube
    @anshatube 2 роки тому +13

    አላህምዱሊላህ ጀግናችን እኩን ለዚህ አብቃህ

  • @wonhaile4852
    @wonhaile4852 2 роки тому +11

    እረ ....አምላካችን እንኳን አተረፋቸው - ጀግናችን ናቸው፥ ብሔራዊ ኩራታችን!

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ዐ4ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ዐ4ሰ 2 роки тому +11

    ሰላም ፈታ በምርጥ አገላለፅ ነዉ የገለፅክልን እናመሰግናል ድል ለተገፊዉ ለአማራ ፋኖ ሰላም ለሀገራችን

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 роки тому +13

    እኳን ተረፍክልን ክቡር ጀነራላችን ባለከዘራው

  • @ነጃትየአባቷልጅ
    @ነጃትየአባቷልጅ 2 роки тому +13

    አላህ የግኖቻችንን ይጠብቅልን ኢትዮ ሀገሬ አይዞሽ

  • @abebetadesbise4276
    @abebetadesbise4276 2 роки тому +47

    በህይወቴ ተደስቼ የማላውቀን ደስታ ነበር የተደሰትኩት የብ/ጄነራሉን በህይወት መኖር ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አቀተኝ በእውነት ለካ ደስታ እንዲህ ነው

    • @رحم-ت9ف
      @رحم-ت9ف 2 роки тому +4

      ትክክክል እውነተኛያገርፍቅርእንዲህነው🌹🌹🌹🌹

    • @explore-ethiopia1
      @explore-ethiopia1 Місяць тому

      እውነትህን ነው ቄሴ? የንተን ነጭነት እንዳያከናንበኝ ጽልይልኝ፡፡ እሽ ጉ

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 2 роки тому +11

    ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን

  • @meronyoutube-2366
    @meronyoutube-2366 2 роки тому +12

    ጀግና የምለው ቃል አይገልፅም በጣም ነው ምወደው ማርያምን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠው

  • @MMMoneyMae4sure
    @MMMoneyMae4sure 2 роки тому +7

    ጀግናው ስመ ጥሩ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀነራል ሻንበል እንኳን እግዚአብሔር አተረፈዎት አባቴ

  • @sgwgegege5983
    @sgwgegege5983 2 роки тому +5

    ጀግናው እንካን እግዚአቤሔር አተረፈህ

  • @ራህመትአደምወለየዋእናቴን

    ባለከዛራዉ ወላሂ ሞቸ ነዉ የምወዲህ የኛ ጀግና የኛ ኩራት።

  • @fatumabeshir5944
    @fatumabeshir5944 2 роки тому +4

    ጀግና ነዉ ጀግኖች አላህ ይጠብቋቸው ያረብ

  • @ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ
    @ጎዶሊያስ-ኀ5ጘ 2 роки тому +13

    ክብር ለጀግኖቻችን የምድር ድሮኖቻችን ክብር ይገባችኋል

    • @kasawinbayisa3747
      @kasawinbayisa3747 2 роки тому

      Ooooooooooo [oooooooooooooooooooo [ooo [o [[[oooooo

  • @marthabruzac9777
    @marthabruzac9777 2 роки тому +9

    እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሊሞትላት ራሱን አሳልፎ የሰጠ የቁርጥ ቀን ልጅ ። ክብር ለጀግና

  • @MeloniMahder
    @MeloniMahder 2 роки тому +5

    ሠላም ፈታ ለመረጃክ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏

  • @kelelewgetahun7768
    @kelelewgetahun7768 2 роки тому +11

    እውነትም ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም ነች!!!
    አገሬ ምን ይገጥማት ይሆን ብዬ አልሰጋም!!!
    እንኳን አዳዲስ ምሩቅ ወታደሮች ሌላው ሲቪል አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ የ ጀነራሉን(ባለ ከዘራውን) ስብእና መላበስ ይሻል።

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc 2 роки тому +7

    ክብር ለጀግናችን ሻበል በየነ እኳን ተረፍክልን ውዱ እና ታማኙ ብርቅየው ጀግናችን ባለከዘራው አላህ እድሜ እና ጤና ይሥጥህ እንወዳሀለን የኛ እቁ

  • @ሄራ
    @ሄራ 2 роки тому +6

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈክ የኔ ምስኪን ኡፍፍፍ ኧረ እንኳን ተረፈ ሀገሬ

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 2 роки тому +7

    ሀቢቢ ባለከይዘራው እኳንም ተረፍክልነ

  • @yohannesdemes330
    @yohannesdemes330 2 роки тому +7

    በጣም ደስ የሚል ዜና ነው ሁሌ ደስ የሚል ዜና አሠሙን ፈታዎች ትመቹኝ አላችሁ

  • @itsmydam7046
    @itsmydam7046 2 роки тому +2

    እኳንም ወዴጤንነትሕ ተመለሥክ የረፍት እጄራ ይሥጥሕ የኔ ጄግና

  • @mulerraya5732
    @mulerraya5732 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ በጣም የጀግና ጀግና ናቸዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የኢትዮጲያ ጀግና የቁረጥ ቀን ልጅ

  • @sofia___bint___islam7594
    @sofia___bint___islam7594 2 роки тому +10

    ፈገግታው ብቻ ይበቃል ጀነራሉ የኔ አባት 😍😍

  • @helenbaba2870
    @helenbaba2870 2 роки тому +15

    ክብር ለጀግናው ሻንበል በየነ እንኳን ፈጣሪ አተረፈልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥልን የእምዬ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግና ሻንበል በየነ እናመሰግናለን እንወዶታለን ጋሼ 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tgzwoadi4833
    @tgzwoadi4833 2 роки тому +9

    ጀግናችን እኳን ተፈፍክልን ጨርሶ ይማርህ

  • @meseretgebretekle5301
    @meseretgebretekle5301 2 роки тому +1

    የኛ ጀግና ክብር ይገባዎታል ሻንበል።

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 2 роки тому

    እንኳንም ተረፍክል በጣም አዝኘ ነበር ሁሌም አስበው ነበር ባለከዘራው ሁሌም በልባችን ነህ💐💐💐💐💐

  • @asiasi8328
    @asiasi8328 2 роки тому +1

    እኮን ተረፈልን ጀግናው 💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለመላው ኢትዮጵያን የተከፈለ መስሆት

  • @etaferahuamare3408
    @etaferahuamare3408 2 роки тому +3

    ልክ ነህ በጣም ቅር ብሎን ነበር ባለከዘራውስ ብለን! እንኳን ከጉዳቱ አገግሞ አየነው።እ/ር ይመስገን!!!!

  • @hiwetgebrezgabiher5517
    @hiwetgebrezgabiher5517 2 роки тому +3

    ባለ ከዘራ ጀነራል አንኳን አግዚኣብሄር ከኒዚህ ጅቦሽ ጨካኖሽ በሰላም ወደ ቢታቾው መለሳቸው።

  • @hussenseide2381
    @hussenseide2381 2 роки тому +7

    ሻበል በየነ (ባለከዘራዉ ) ታሪክ የማይረሳም የቁርጥ ቀን ጀግናችን ነህ እኳንም ፈጣሪ አተረፈህ አበሳዬ

  • @queenisha8477
    @queenisha8477 2 роки тому

    የኔአባት አላህ ይጠብቅህ እዳተአገርወዳጅ ንፁህ ኢቶጰያዉይነህ❤

  • @zainabsaeed7361
    @zainabsaeed7361 2 роки тому +5

    እኳንም ተረፍክልን ጀግናችን አሁንም አላህ ይጠብቅህ

  • @hussienendris876
    @hussienendris876 2 роки тому

    ባለከዘራዉ እኮንም ተረፍክልን ጀግና ብሎ ዝም ባለከዘራዉ ነዉ ሽአመት ኑርልን

  • @kelelewgetahun7768
    @kelelewgetahun7768 2 роки тому +5

    ጀግና!!!

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 2 роки тому

    የኔ አባት ወለታህ ብዙ ነዉ ዉድ ህወት ድምህ ፍሱ ትርፍህልኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደናህልኝ ጀግናዬ ክብር ይገባሃል እርጅም እድሜ ጤና ይስጥልን አበሳይ አመሰግናለሁ 💚💛❤️🙏

  • @صديقالنور-ر4ه
    @صديقالنور-ر4ه 2 роки тому +4

    ጀግነ፡አይሞትይ

  • @wifiwifi1836
    @wifiwifi1836 2 роки тому

    አየ ይች ዱኒ ደግሰው ፈተና ይበዛበታል አሏህ ይጠብቅህ አባቴዋ

  • @senaityoutubeshow6025
    @senaityoutubeshow6025 2 роки тому +10

    ኡፍ አባቴን እሚመረሉኝ እኮ ባለከዘራዉ 😥😥😥አባቴም ወታደር ነበር ለሐገሩ ነው የተተሠዋዉ 😭

  • @bernabasberhanu7766
    @bernabasberhanu7766 2 роки тому +1

    ጀግናችን ናቸው፥ ብሔራዊ ኩራታችን! hode aderoch .....dont forget this

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 роки тому +2

    ሰላም ነው ፈታ ጀግናው ባለከዘራው እንኳን ሰላም ሆንክልን

  • @henokalem8727
    @henokalem8727 2 роки тому +17

    ይሄን ጀግና ጄኔራል ሳይሸልም!አዲስ አበባ ተቀምጠዉ ለነበሩ የኦሮሞች ፊልድ ማርሻል ማዕረግ መስጠት ምን ይሉታል????

    • @رحم-ت9ف
      @رحم-ت9ف 2 роки тому +2

      ሆዲፍጀው ነገሩተገላቢጦሽነው

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 роки тому +1

    ጀግና የጀግና ልጅ እጅግ ትልቅ ክብር የዘር ፖለቲካ ይጥፋ

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف 2 роки тому +1

    ረጂምእዲሜ ባለከዘራው ቃላትየለኝምላተ🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @simenehhmichael5183
    @simenehhmichael5183 2 роки тому +4

    ጀግና እስከ መቃብር አፋፍ ከቃሉ ገሸሽ አይልም። ጥቅም እና አሉባልታ ከአላማው ያላቆመው ጣላቱን ሳያደባይ የማይሞት ጀግና❤

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 2 роки тому +7

    እንኳን አተርፈህ ጀግናችን አባታችን ድል ለአማራ ህዝብ

  • @ፍትሒካብእግዚእብሔርእዩ

    እንካን እግዚኣብሔር ኣተረፈህ የጀግኖች ጀግና፣ የኤርትራ ህዝብ ካንተጋ ነዉ።

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 2 роки тому +1

    እንኳንም ተረፈ። ጀግና ነው። ለሁሉም ጊዜ አለው።

  • @asiasi8328
    @asiasi8328 2 роки тому

    ክብር ለጀግናቺን ለባለ ከዘራው ስለሁላቺንም የተከፈለ መስሆት ነውና ሁሌም በልባቺን ትኖራለህ ጀግናቺን💪💪💪

  • @yohannesgeday5348
    @yohannesgeday5348 2 роки тому +2

    አሁን የኔ የሀገሬ ጀግና እረፍት ማድረግ አለበት ስራው ለግዜው
    ይቆይለት

  • @zulfahussain852
    @zulfahussain852 2 роки тому

    ጀግና ውጀነራላችን አላህ እኳንአተርፈልን እርጅምእድሜኬጥናጋር እናመሰግናለን የኢትዮጲያ የቁርጥቀንልጅ የሀገሬባዲራ ኖት

  • @leilaleila7549
    @leilaleila7549 2 роки тому

    ክብር ለጀግኖች አለህ በሉበት ሁሉ ይጠብቀቹ አልሀምዱሊለህ ዋነው ደህነ መሆኑ ነው

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 2 роки тому +5

    አላህ ይጠብቀው ግርማ ሞገሱ ልክ እንደ አባቴ ነው

  • @berhanuabiyu810
    @berhanuabiyu810 2 роки тому +3

    ሰላም ላገራችን,እንኳን ተረፍክልን

  • @habtamudibaba
    @habtamudibaba 2 роки тому +1

    ከሺልማት በማጣቴ የተሰማኝ ቂረታ ወደር አልነበረዉ. ም እንቁዋአን አቁን. አወኩ ረክቻለዉ እንኩዋን እዚገር አተረፈዉ ረጅም. እድሜ ከኔ ድሉ 👍👍👍

  • @jerusalemsousa4263
    @jerusalemsousa4263 2 роки тому +3

    The best news of the day! long live to the brave bergader Shambel Beyene👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 2 роки тому +1

    ጀነራል ሻበል እንኳን ደህና መጡ
    የኢትዩጵያ የቁርጥ ልጅ ጀግና
    አላህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
    ሺ አመት ኑሩልን

  • @عبدالرحمانسراج-غ5و
    @عبدالرحمانسراج-غ5و 2 роки тому +2

    የኢትዮጵያ ጀግና ነው

  • @enseramedia6113
    @enseramedia6113 2 роки тому

    እንካን እግዚእግዚአብሐር አተረፈው😥 💚💛❤🇪🇹

  • @hayteedrise9631
    @hayteedrise9631 2 роки тому +3

    ጀግና የኔ አባት እኳንምዳነልን

  • @abby8509
    @abby8509 2 роки тому

    ጀግናው ኮሎኔር ሻንበል ባለከዘራው ከቶ ስንቱን ሆንህላት ለኢትዮጵያ 💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽ፈጣሪ እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 2 роки тому

    👍👍👍እንኳንም ተረፉልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃቸዉ💚💛❤🙏🙏🙏👍👍👍

  • @teddyselassie9955
    @teddyselassie9955 2 роки тому +5

    እንኮን እግዚአብሔር ለ ዚህ አበቃወ ጀነራል !የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ
    Ethiopians need a hero like you who love’s his country from the bottom of the heart
    General I salute you for your grandiose heroism ! Let Jesus Christ the son of St Mary be on your side and your Guardian angels be with you all the time
    Thank you for your Service

  • @Amele-z3h
    @Amele-z3h 2 роки тому

    ጀግና በርታልን እንኳን ተረፍክልን እልልልል

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 2 роки тому

    የሁሌም ጀግናችን ረጅም እድሜ❤️❤️🙏🙏

  • @jonhblack4185
    @jonhblack4185 2 роки тому +2

    God bless you more capitan beyenii

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 роки тому +15

    የኔ፡ጌታ፡እካን፡ተረፉ፡ላግሮ፡ልቤቶሰቦቾ፡እትዮጵያኖች፡ልባችን፡ላይ፡ተስለዋል፡እንረሳዋትም፡ጌታየ፡ብል፡አላፍርም፡ላገሩ፡ልተጋደለ፡👍🙏💙💛♥️🤗

    • @eleniboulotte1591
      @eleniboulotte1591 2 роки тому

      እሁንም፡ኄታየ፡እላለሁ፡ላግሩ፨ልቇመ፡ክብሬ፡ባዽረያ፡ናቸው፡እበረከካለህ፡ባዽረዋን፡ለጠበቀ፡ልህዝቡ፡ለሰላም፡ላዽነት፡😭

  • @selammekonen1902
    @selammekonen1902 2 роки тому +3

    Yena zeman jegena nechaw Ethiopia be lijechaw be egizhebar degaf le zelalam tenuar 💚💛❤

  • @tegegnekassie2000
    @tegegnekassie2000 2 роки тому

    Thankyou for ur positive news

  • @ethiopiafirstgisla88
    @ethiopiafirstgisla88 2 роки тому

    ፈታዎች ስለ ዘገባው አመሰግናለሁ !!
    ሻምበል እንወድሃለን !! እንኳን በደህና መጣህ!! እንኳንም ለሀገርህ አበቃህ !! አገርህ ሳር ቅጠሉ ይወድሃል መልዕክቴ ይደረስህ!!

  • @Fistum-kabi
    @Fistum-kabi 2 роки тому

    የኛ ጀግና ብርጋዴል ሻምበል በየነ ኑርልን የኛ ኮከብ ኢትዮጵያ ስምህን ስታነሳ ስትዘክር ትውላለች አንተ እውነትም የበላይ ልጅ ነህ የጃማኬሎ የአፄ ቴዎድሮስ ልጅ ነህ ልትኮራ ይገባሀል እኛ ከሩቅ የምናውቅህ በስም ብቻ ኩርት ብለናል እንኳን ተረፍክ ያን ውብ ፈገግታህ ምንግዜም አንረሳውም አሁንም ከክፉ ይጠብቅህ

  • @መኖርሺያኖረኛልእማ-ዘ7ነ

    እንኳንም አላህ አተረፈህ የኔ ጀግና

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀው

  • @shahidpagal4188
    @shahidpagal4188 2 роки тому +8

    አንበሳው የቁርጥ ቀን ልጅ ባለከይዘራው

  • @e.d5956
    @e.d5956 2 роки тому +1

    እንኳን ኣላህ ኣተረፋቸው,,,!!!!

  • @ካልቲኢምራንዩቱብ
    @ካልቲኢምራንዩቱብ 2 роки тому +3

    የኛ ጀግና

  • @amanuelkebeda8136
    @amanuelkebeda8136 2 роки тому +1

    እንኩሀን እግዚአብሔር አተረፎት አንበሰችን

  • @AbcAbc-ir6yf
    @AbcAbc-ir6yf 2 роки тому

    እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን ፍትህ ለኢትዮጵያ

  • @حنانحنان-ك4ك
    @حنانحنان-ك4ك 2 роки тому

    Keberelen. Shanbelachin🌹🌹🌹

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 2 роки тому

    ፈታዬ ሰላም ይብዛልህ!! እንኳን ፈጣሪ ከሞት አተረፈዎት!!!

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 2 роки тому +2

    ጀግናነውንኳንሠላምመጣልን

  • @FEWAZ-e5d
    @FEWAZ-e5d 2 роки тому +1

    አልሃምዱሊላህ እክዋን አላህ አተር ፈህ 😘😘😘

  • @amehaelyias9501
    @amehaelyias9501 2 роки тому

    እናመሰግንሀለን እናከብርሀለን ።

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 2 роки тому +1

    ባለከዘራው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ademmohammed1586
    @ademmohammed1586 2 роки тому +3

    ባለ ከዘራው የተመታው ሀራ አካባቢ ነው እና በሄሊኮፕተር ኮምቦልቻ ኤርፖርት ሳያቸው የሚተርፍ አልመስለኝም ብቻ ደስ ብሎኛን

  • @alemhailu1706
    @alemhailu1706 2 роки тому

    Enkone Egzyabeher Aterefewete
    🙏🙏🙏🙏

  • @yo16685
    @yo16685 2 роки тому

    ስታነብ አትንቀዥቀዥ እናም ነገር አትደጋግም። በተረፈ ጥሩ ነው።

  • @Ethiopia2025
    @Ethiopia2025 2 роки тому

    ከኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች አንዱ ብ/ጄ ሻምበል ሰላምና ጤና ይስጥልን!!!

  • @erahmawelloyewa814
    @erahmawelloyewa814 2 роки тому +1

    ባለከዘራው ጀግና አባቴን መሳይ

  • @tegestejade2671
    @tegestejade2671 2 роки тому

    😍💚💛❤🕊YNE GEGENA 🙏SELAYWEHE DESE BELWEIALE😍💚💛❤👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊💖💖💖💖🤗🥰