መከራው ለመልካም ነው || Manyazewal Eshetu Motivation || እድገት ጮራ ትምህርት ቤት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 вер 2024
  • መከራውን መልካም ማድረግ ይቻላል።በህይወት የሚደረስ ስቃይ የስኬት መንገድ ነው።ህይወት መቀጠሉ ካልቀረ በመከራው ለምን አንጠቀምም።ይህ በዘመናችን በስኬት የኖሩ ሰዎች የስኬት ሚስጢር ነው።ይህም መከራውን መልካም ማድረግ ነው።በዚህ ቪዲዮ ማንያዘዋል እሸቱ ልዩ መለእክት አለው።አድምጡት።

КОМЕНТАРІ • 225

  • @user-rl1kd5hx5j
    @user-rl1kd5hx5j 2 роки тому +33

    ጌታችን አሏህ ከችግር በኋላ ምቾት አለ ብሎ ነግሮናል በቁርአኑ ላይ እናማ ሁሉመረ ፈተና ነገር ያልፋል

  • @aziza3691
    @aziza3691 2 роки тому +37

    ማኔዋ እስኪ በመዳም ቤት ለምንኖር ብዙ ምክር ያስፈልገናል ብዙዎቻችን ሂወት ከብዳናለች አገራችን ለመግባት ምን ይዠ፣ ትዳር ስንይዝ መግባባት የለም፣ በምንሰራው ልክ ገንዘብ አንይዝም፣ ብቻ ምን ልበልህ ብዙ ሰው ግራ ገባኝ ይላል እኛ ግራ ለራሱ አልገባንም ሁሉንም ወክየ ለማውራት የቻልኩት የብዙወቻችን ህይወት ተመሳሳይ እንደሆነ ስለማውቅ ነው።

    • @zediyoutube5519
      @zediyoutube5519 2 роки тому +1

      አይዞሽ ኢህቴ ሁሉም ለበጎ ነዉ ዱአ መራጊነዉ አለህ ሁሉኑም ኢንድየሰክ

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 роки тому +1

      Astewy sertesh birrshin lerasish alama yizesh besiralay awiyiw betam dua adirgi ke Allah gar yaleshin ginugninet atibiki.

    • @fafi...9375
      @fafi...9375 2 роки тому

      ትክክል ሀያቲ ቁጥርሽን ባውቀው ደስ ይለኛል

    • @zediyoutube5519
      @zediyoutube5519 2 роки тому

      @@fafi...9375 ያንችዉን ለክልኝ ኢኔ ገበልሸለዉ

    • @aziza3691
      @aziza3691 2 роки тому

      @@fafi...9375 እኔን ከሆነ ያንችን አስቀምጭልኝ ልግባልሽ

  • @assefashberhe9036
    @assefashberhe9036 2 роки тому +64

    የሰማነውን ወደ ተግባር እንድንለውጥ ፈጣሪ ይርዳን ተባረክ!

    • @user-jl7xb2kc5f
      @user-jl7xb2kc5f 2 роки тому

      አሜን (3)🙏

    • @nardosnardos8959
      @nardosnardos8959 2 роки тому

      Amen bewnet👏

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  2 роки тому +3

      Amen

    • @ashireftube1274
      @ashireftube1274 2 роки тому

      ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ

    • @ashireftube1274
      @ashireftube1274 2 роки тому

      @@user-jl7xb2kc5f ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ

  • @fikirtv5509
    @fikirtv5509 2 роки тому +34

    በነፃ ብዙ ዋጋ ያለው ትምህርት እግዚአብሔር ብዙ ፍሬ ይስጥህ

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  2 роки тому +2

      Amen

    • @ashireftube1274
      @ashireftube1274 2 роки тому +1

      ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ

  • @eliana_entertainment
    @eliana_entertainment 2 роки тому +6

    አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ህይወትን ዳግም እንድናይ ከሚጠቁሙን አስፈላጊ ሰዎች መሀል አንተ አንዱ ነህ በምትሰጣቸው ትምርቶች አኔም ብዙ አትርፌያለው አመሰግንሃለሁ

  • @hulumyalifal-jq1zz
    @hulumyalifal-jq1zz 2 роки тому +8

    ወይኔ ይንን ልጅ ስወደው ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰ጌታ ምክሩ ቢሰማስ ጠቃሚ ናቸው ሁሉም እንዳተኤ ዓይነት ባል ነው ማግባት ምክንያት መካሪ መካሪ 🥰🥰🥰🥰

    • @user-od9ud9su2n
      @user-od9ud9su2n 2 роки тому

      ክክክክክኮ አይዞሽ ፀልይ ይሰጥሻል እኔሰ ገና ተላተ ነወ ያየዉት እሆዉ መወጣተ አቃተኝ እዝህ ተጥጀ

  • @user-sl1uu2ut3d
    @user-sl1uu2ut3d 2 роки тому +2

    ኣንድ ነገር ልበልህ ፡ "ታላቅ ነህ"። ቀጥልበት🇪🇷

  • @julianajulia173
    @julianajulia173 2 роки тому +4

    🇪🇹✔️✔️✔️✔️✔️✔️ዎዎዎዎዎዎዎዎዎ!!!!!! የእግዚአብሔር ልጅ በጣም ጡሩ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤

  • @hlme6031
    @hlme6031 2 роки тому +1

    አላህ በሰማነው ተጠቃምወች ያድርገን

  • @user-gk3rk6zj1q
    @user-gk3rk6zj1q 2 роки тому +11

    እኔ ሲከፋኝ እሩጪ የማኔን ንግግር ለመስማት ዮትዮብ እከታተላለሁ በቃ አንደኛ ነህ

  • @user-ni3kb9ef5l
    @user-ni3kb9ef5l 2 роки тому +9

    wow ጥንካሬክ ሳላደቅ አላልፍም 💪

  • @eskinderteshome7413
    @eskinderteshome7413 2 роки тому +5

    I wish I had this type of motivational speech when I was in school
    እድለኞች ናቹህ ልብ ካላቹ

  • @ethiopia12
    @ethiopia12 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር በጥበብው አእምሮችንን ይክፈትልኝ አሜን

  • @Tube-pn3uu
    @Tube-pn3uu 2 роки тому +1

    man እኛ ትምህርት ቤት ና
    ብዙ ካንተ መማር ያለብን ነገር አለ
    እባክህ አደራ🙏

  • @lovetube9672
    @lovetube9672 2 роки тому +3

    መልካም ሰው እግዚያብሔር የባረከህ ቅን ልብ እድለኖች ናችሁ ልብ በሉ ❤🙏🏼

  • @simonufeyisa7630
    @simonufeyisa7630 2 роки тому +1

    የኔም እንድ ነበር
    እግዚአብሔር እንደ ይደረጋል ተስፋ አልቆረጠም
    የድካም ውጤት አገዪናሎው ።
    Thank you birather I love you so much.

  • @fantahuntube
    @fantahuntube 2 роки тому +4

    አሪፍ መልዕክት አለው ማኔ ትውልድ ላይ እየሰራክ ነው ለሱም በጣም እናመሰግናለን።
    የክፍሉ መግቢያ በር ላይ ያለ ጽሁፍ ግን... "በግሩብ መቀመጥ ክልክል ነው😂" ፈደል ይስተካከል (ይድረስ ለክፍሉ ተማሪዎች)

  • @riima5804
    @riima5804 2 роки тому +1

    ካተ ብዙ ተምሬለሁ ተባርክ ብሮ👍

  • @a01core17
    @a01core17 2 роки тому +2

    አነተ ጀግና ጀግና ነህ እግዚአበሔር አብዛት ይባርከህ

  • @tedikinfe8383
    @tedikinfe8383 2 роки тому +2

    ሁሌም
    እንደምልህ ጥበብ እና ማስተዋሉን
    ፈጣሪ ያድልህ

  • @birukhailemariam1545
    @birukhailemariam1545 2 роки тому +5

    ማኒ አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ ቀጥልበት የእውነት ጎበዝ ነህ አደንቃሀለሁ ድሮ በቲክቶክ ስትለቅ ምድነው የሚጮህው ብየ አልፍክ ነበር ግን እራስክን ሆነህ ስለምታስተምረኝ አመሰግናለሁ

  • @temutekilu8533
    @temutekilu8533 2 роки тому +4

    ለእኔ ምርጡ ሰው ነክ አባቴ ጨምሮ ይባርክ 👍👍👍👍

  • @timatim1607
    @timatim1607 2 роки тому +3

    እናመሰግናል ወድም ዋናውነገረ ፈጣሪ አይጥላ ሁሉም ለኸይረነው ጀግና

  • @jerrytube1640
    @jerrytube1640 2 роки тому +5

    ይህን የምታነቡ ሠላሙን ይሥጣቹ። for pshychology tips. . .

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 2 роки тому

    ማንያዘዋል እሽቱ ጀግና ነህ እኮ

  • @dn.tilahunmulu4011
    @dn.tilahunmulu4011 2 роки тому +1

    ግሩም ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @user-kb9tm6ek9v
    @user-kb9tm6ek9v 2 роки тому

    ልዩ ነህ በዉነት

  • @martamarta3631
    @martamarta3631 2 роки тому +1

    እዲህ ም አለዴ
    እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር በአለም ላይ የተጠላሁየሚመስለኝ

  • @getanehasaye9318
    @getanehasaye9318 2 роки тому +1

    ብዙ መሰራት አለበት ብዬ አስባለሁ አይዞህ በርታ ወንድሜ፡፡

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 2 роки тому

    በእውነት ተማሪዎች እድላይኖች ናቸው በተግባረ ካዴረጋችሁ

  • @sarajamale5932
    @sarajamale5932 2 роки тому

    Yana asetamary nurelei

  • @blackman3470
    @blackman3470 2 роки тому

    አንተ ለፈጣሪ ነው የሰጠን እድሜና ጤና ይስጥክ፡፡

  • @zee8705
    @zee8705 2 роки тому +3

    Really inspired me.thank you👏🏾🙏🏾

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ተባረክ💜

  • @asmaranafkeasmaranafke9762
    @asmaranafkeasmaranafke9762 2 роки тому +1

    Betam neh yemwedh!

  • @user-nq3dp3vv1b
    @user-nq3dp3vv1b 2 роки тому +2

    አህለንን ጀግነዬ የአላህ እንዴት እንደምወድህ በምን ቀል ልግለፅልክ አላህ የተሸለ ትልቅ ደረጀ የድርስህ ያረብ

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  2 роки тому

      Amesegenalew

    • @ashireftube1274
      @ashireftube1274 2 роки тому

      ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 2 роки тому

    ልጆቻችን እግዚአብሔር ይርዳችሁ ትጠቀሙበት
    ዘንድ ይሁንላችሁ

  • @danielhagos5513
    @danielhagos5513 2 роки тому

    የዘመኔ ምርጥ እና ድንቅ ሰው🙏🙏🙏🥰🥰

  • @ethiomedia5418
    @ethiomedia5418 2 роки тому

    Keep teach this generation thanks u change lot thank you

  • @natipido3311
    @natipido3311 2 роки тому

    Bole mesenado temeheret bate na benate🙏🙏🙏

  • @user-wr4hl2gl9r
    @user-wr4hl2gl9r 2 роки тому

    Wow ጌታ ይባረክ

  • @ekacell5724
    @ekacell5724 2 роки тому +1

    ወንድሜ አጠርብላ ጠንከራ መልክት ያላት ትምህርት ነው 🙏

  • @user-gg7tt6mn4g
    @user-gg7tt6mn4g 2 роки тому

    እስት ለስደታኛዎች ተስፋ ስጣን በስንቱ እንቀጣላለን እድሜያችን የሠው አገር ጨራስን

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 2 роки тому

    ለትውልድ የተሰጠ ጌታ የባረከው ሰው

  • @abditeresa1483
    @abditeresa1483 2 роки тому

    ማን you are my hero. Oh my god your power is I can't explain. I love you man

  • @1d676
    @1d676 2 роки тому +2

    You are deffirant person bro . You are my hero , you are my best , you are my eagle 🦅 ....

  • @alemtube8899
    @alemtube8899 2 роки тому

    በጣም አርፍ መልክት ነው እናመሰግናለን የሰማነውን ወደተግባር እንድንቀይር እግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን

  • @user-cw5fr9nt1g
    @user-cw5fr9nt1g 2 роки тому

    Wow ጌታ በብዙ እውቃት ይበርክህ

  • @babi-gr3vg
    @babi-gr3vg 2 роки тому

    ማኔ 1ኛ ነህ

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 10 місяців тому

    ትምህርት ይገባሃል ወይ😢❤ደስተኛ ነህ ወይ ❤ምንድነው ምትፈልገው ምንድነው የሚያስደስትህ ኣላማህ ምነድነው ❤ጤነኛ ነህ ወይ ደስተኛ ነህ ወይ ❤መከራው ወደ መልካም መራኝ እየተራብኩም እየተጠላሁም እየተገፋሁም እየተሰቃየሁን እየጣሩኩን ❤እየጠየቅኩ ...ስኬት መንገድ ኣገኝሁ

  • @selamgelaw934
    @selamgelaw934 2 роки тому

    Thank you so much Manye you are amazing person 🙏🙏🙏

  • @rahelwalathanrahelwalathan2047
    @rahelwalathanrahelwalathan2047 2 роки тому

    Egaziber yisaxalan wanat nawa Alachin Mawaqa Alaban tabarak wadameee talaqa tamarat naw 👍👍👍👍👍 Anyim sadat lalanaw yixaqamanal wan lab balachu Adamaxuu Ahatoche wadamoche

  • @genetsemegn5293
    @genetsemegn5293 2 роки тому

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ ለሚማሩት ማስተዋልን ይስጥ

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v 2 роки тому

    አንተ መልካም ሰው በርታልን ❤

  • @appuae6156
    @appuae6156 2 роки тому +1

    Amazing bro hulem sitpost bizu tamerlehu tabarkilgn

    • @manyazewaleshetu
      @manyazewaleshetu  2 роки тому +1

      Amesegenalew

    • @appuae6156
      @appuae6156 2 роки тому

      @@manyazewaleshetu yezare 8 amet 9ameti samiche bihoni nor yet edars naber gin ahunm almsham eyalku jamirelehu

  • @kbralemkinfu3123
    @kbralemkinfu3123 2 роки тому

    Tebarek wendeme kefe bele yhen aynete mkere wede getru akebabime eyezorke betagara mlkame new berta egziabhere yabertake.....

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 2 роки тому

    ሰላመ እግዚያብሔር ይብዛልህ ወንድሜ እናመሰግናለን እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

    • @ashireftube1274
      @ashireftube1274 2 роки тому

      ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ

  • @weeere6324
    @weeere6324 2 роки тому

    እንዳንተ ሆነን ትምርት ጀምረን ሳንጨርሰው ስደት ውጦን ለቀረን ወገኖችአንድ በለን

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 2 роки тому

    ታበራክ ወንድሜ ጡሩ ትምህርት ነው

  • @tigesttt5803
    @tigesttt5803 2 роки тому

    እውነት መናገር ከባድ ዋጋ ያስከፍላል

  • @bezabeza3944
    @bezabeza3944 Рік тому +1

    እባክህ ከቻልክ እኛ ትምህርትቤትም ና😢 የአንተን እርዳታ የምንፈልግ ተማሪዎች አለን።
    Dukem secondery preparatory school.

  • @besratasgedom2664
    @besratasgedom2664 2 роки тому

    Wow 👍

  • @hulumtadergizedichaneamilk2612
    @hulumtadergizedichaneamilk2612 2 роки тому

    Anteko melkami yen habana tebarekkk bebuzuuuuu hulemi hanbasnki

  • @kokiabey7655
    @kokiabey7655 2 роки тому

    መማር የፈለገ ብዙ መንገድ አለ

  • @ስደተኛዎነኝእናቴንናፍቄ

    selameh bezet yebele wendeme

  • @Kindihun78
    @Kindihun78 2 роки тому

    አቦ ሁሌም ትመቸኛለህ አባትየ

  • @salisali3681
    @salisali3681 2 роки тому

    Thanks again widen barita

  • @biniking7789
    @biniking7789 2 роки тому

    Btam Arif Mekr Nw Lwtatoch Brooo

  • @bezaazeb4944
    @bezaazeb4944 2 роки тому

    የሰማነውን ውድ ተግበር እንድንለውጥ ፈጠር ይርዳን

  • @Anonymous-wb9ti
    @Anonymous-wb9ti 2 роки тому +1

    እባክህ ሚኒሊክ ትምህርት ቤት ናና በታላቅ አቀባበል እንቀበልካለን ምክርህንም እንሻለን😊🤗

  • @medinamedinayoutube9897
    @medinamedinayoutube9897 2 роки тому

    ስወደህ

  • @baizaa5877
    @baizaa5877 2 роки тому

    Yene hiweti newu yenorkawu😢💝

  • @jasonbrapenbeat2124
    @jasonbrapenbeat2124 2 роки тому

    ewnethin nw

  • @abrahamlegesse3331
    @abrahamlegesse3331 2 роки тому

    Gobez wendeme bereta ye ewenete kelebe new, To comment bezu botawoch lay tegegn ena serahen abeza malte there are a lots i mean a millions who needs this kind of motivation in actual. bereta!

  • @belayneshwoldegebriel1779
    @belayneshwoldegebriel1779 2 роки тому

    God bless you 🙏

  • @user-ij1xg7up1g
    @user-ij1xg7up1g 2 роки тому

    ምርጥምክር በርታብሮ

  • @nubekan3951
    @nubekan3951 2 роки тому

    eha sew.mademat.betam.Dasylegal.

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 2 роки тому

    Tebarek manyazewal tiwlidu endezi betibeb yemimeraw yasfelgewal

    • @ashireftube1274
      @ashireftube1274 2 роки тому

      ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ

  • @teketelyohannis4773
    @teketelyohannis4773 2 роки тому

    God blees you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lanchige9361
    @lanchige9361 2 роки тому

    God bless you!

  • @ethioplazalelamitanure3757
    @ethioplazalelamitanure3757 2 роки тому

    Yess 100%

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 2 роки тому

    ማኔዋ የኛ መልካም ኑርልንን

    • @ashireftube1274
      @ashireftube1274 2 роки тому

      ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ

  • @deelegend4181
    @deelegend4181 2 роки тому

    wow i really wish to be there

  • @ayyuayyu5969
    @ayyuayyu5969 2 роки тому

    Wowwww bro it is true 🙏🙏❤❤❤

  • @Baaleeprogram
    @Baaleeprogram 2 роки тому

    Brother it is true 👍 🙌 🙏 💯

  • @eyobadella4716
    @eyobadella4716 2 роки тому

    በእመቤቴ ማስተዋሉን ይስጠን በጣም አመሰግናለሁ 🙏

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re 2 роки тому +1

    GENIUS!!

  • @zeki4602
    @zeki4602 2 роки тому

    thank you bro I have begin my interpreuner journey

  • @tsaganashidesela6776
    @tsaganashidesela6776 2 роки тому

    wowwwwwwwwwwwwwwoooooooooooooooooooooooooowowowoowowow tabaraki wodajeeeeeeeeeeee

  • @hayaluberha5887
    @hayaluberha5887 2 роки тому +1

    Gobez berta endeny sealksu endaynoru ydhna leg neberku selemn letmhert enby bey yhew alksalhu

  • @zenebaytube5765
    @zenebaytube5765 2 роки тому

    Betam enamesegnalen betam tekmognal abate
    Meche new wede bishoftu yemtmetaw

    • @ashireftube1274
      @ashireftube1274 2 роки тому

      ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ

  • @mhhjggb5101
    @mhhjggb5101 2 роки тому

    Mashahall

  • @eyobtesfahun8786
    @eyobtesfahun8786 2 роки тому

    Tanx

  • @hewanyeadam3852
    @hewanyeadam3852 2 роки тому

    Ewnetun lngerh bante tekeyre tareka tekeyro agegnihalehu

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 роки тому

    በጣም ትክክለኛ ምክር ነው ተባረክ ጀግና

  • @abditubeofficialchannel3072
    @abditubeofficialchannel3072 2 роки тому

    Kun dhugaadha

  • @user-wc5lh5yg6g
    @user-wc5lh5yg6g 2 роки тому +1

    እኔ ያሳለፍኩት ልክ እዳተ ነው ሁሌ እሰመካለው ግን መተግበር አቃተኝ😥😥

  • @fthawitesfay5282
    @fthawitesfay5282 2 роки тому

    ❤️❤️❤️

  • @habtamutadele2454
    @habtamutadele2454 2 роки тому

    ተባረክ ወዳጄ

    • @ashireftube1274
      @ashireftube1274 2 роки тому

      ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ ጀማሪ ነኝ

  • @dagmawitzewde7768
    @dagmawitzewde7768 2 роки тому

    My favorite