ለኢየሱስ ነው - ዘሪቱ ከበደ || Le Eyesus Newe - Zeritu Kebede

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 2,3 тис.

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 7 місяців тому +47

    ዘመንሽ በልቅሶ ሳይሆን በዝማሬ ይልቅ የኔ ዉዱዋ ልጄ ባካል ባገኝሽ ብዙ ነገሮች እነግርሽ ነበር አንድ ቀን አገኝሻለሁ መንፈስ ቅዱስ በፍቅር እጁ ደግፍ ያፅናናሽ አይዞሽ ።

  • @Kemikumneger_Mesafint
    @Kemikumneger_Mesafint 4 роки тому +453

    "ሰው ፊትን ያያል ጌታ ግን የሰውን ልብ ይመረምራል"
    ጌታ ይወድሻል !!!

  • @yidnekmulugeta9809
    @yidnekmulugeta9809 4 роки тому +14

    ይህ መዝሙር ግጥሙን ከላይ ከሰማይ ካልሆነ በቀር ስጋና ደም አልገለጠላትም ዋው ...

  • @rediethaddis6576
    @rediethaddis6576 4 роки тому +18

    ለኢየሱስ ነው
    የወደደኝ ማነው ያለ ምክንያት እንደው
    ሳይኖረኝ በጎነት አንድም የሚያስወድደው
    የወደደኝ ማነው በእውነተኛ ፍቅር
    በማይለዋወጥ በማይቀያየር
    ያላዋደደብኝ የራሱን አክብዶ
    እያገለገለኝ በብዙ ተዋርዶ
    ስፈልገው ያለ ስጠራው የሚገኝ
    ማነው ያልሰለቸኝ ማነው ያለመደኝ
    ኢየሱስ ነው
    ሰው ያረገኝ ማነው አጣጥቦ አፀዳድቶ
    እኔን የጠቀመኝ በብዙ ተጎድቶ
    ህይወቱን የሰጠኝ የሞተልኝ ማነው
    የወደደኝ ማነው የወደደኝ ማነው
    ታዲያ ልቤ ለማነው የሚገባው
    ታዲያ ልቤ ለማነው የሚገባው
    ታዲያ ቀልቤ ለማነው የሚገባው
    ታዲያ ፍቅሬ ለማነው የሚገባው
    ለኢየሱስ ነው
    እዋብለታለሁ በእሽታ በትግስት
    በቅንነት በፍቅር ደግሞም በደግነት
    አጌጥለታለሁ በትሁት ማንነት
    በቸርነት በእምነት እራስን በመግዛት
    እታይለታለሁ ብርሀኑን ለብሼ
    በየቀን እለቱ በሀይሉ ታድሼ
    እሽቀረቀራለሁ ባስተማረኝ ህይወት
    በሞላብኝ ፀጋ በሰጠኝ ማንነት
    እገኝለታለሁ በፈለገኝ ቦታ
    በፈለገው መንገድ ለራሱ ደስታ
    ይደረግለታል ይሁን እንደሚለው
    በፍቅሩ ገዝቶኛል ጌታዬ እሱ ነው
    እነግርለታለሁ ዝናውን አውጥቼ
    ያደረገልኝን ማዳኑን ተግቼ
    እኖርለታለሁ እርሱ እንደሚወደው
    የሞተላቸውን እወድለታለሁ
    እወድለታለሁ
    ታዲያ ልቤ ለማነው የሚገባው
    ታዲያ ልቤ ለማነው የሚገባው
    ታዲያ ቀኔ ዘመኔ የሚገባው
    ታዲያ እኔ ለማነው የሚገባው
    ለኢየሱስ ነው

  • @እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ
    @እኔማለትእኔነኝ-ሠ9ዀ 4 роки тому +158

    ብዙ ጴንጤ ይወድሻል
    ብዙ ጴንጤም ይጠላሻል
    ከኢየሱስ ፍቅር ማን ይለይሻል
    እሱን ለማመስገን ማንስ ያግድሻል
    የፈጠረሽ ጌታ ብርታት ሆኖልሻል
    ትችት ስድቡ በዙሪያሽ ቢንጋጋ
    አይዞሽ እሕቴ ኢየሱስ አለ ካንቺ ጋ

    • @Tomno319
      @Tomno319 11 місяців тому +2

      ጴንጤ ሰው አይጠላም❤❤❤

    • @MindfulLiving-gv4me
      @MindfulLiving-gv4me 8 місяців тому

      @@Tomno319 yeah!

  • @hanaalex6252
    @hanaalex6252 4 роки тому +379

    ሀይማኖት ሳይሆን ኢየሱስ ስለገባሽ እድለኛ ነሽ ባንቺ ሁኔታ እራሱን መግለጥ የወደደ ጌታ ስሙ ይባረክ😍😍😍

    • @tsedekteklu6876
      @tsedekteklu6876 3 роки тому +7

      አሜን ጌታ ኢየሱስ በፍቅርህ የተነደፉ በዙልክ ክብር ላንተ

    • @bobbylashly6152
      @bobbylashly6152 3 роки тому +7

      wow well said:))

    • @tigistuyemane8560
      @tigistuyemane8560 3 роки тому +3

      እውነት ነው!

    • @educate-t1
      @educate-t1 3 роки тому +2

      ምነው እናቱን ብትወዱለት ? ምነው ልጇን በበርሀ ይዛ ለተንከራተተችው እናቱ ክብር ብትሰጡ? ምነው ልጇ ተሰቅሎ በአይኗ አይታ ላነባችው እመቤት እናቱን ብትወዱለት? ብታከብሩለት? ምነው ልጁን ለሰዋው ለፈጠረን አባቱ ብታመሰግኑለት? ለንጉስ አባቱ ብትሰግዱለት? መስቀሉን ይዘው በረሀ ለበረሀ ለተንከራተቱት አባቶችን ብታመሰግኑስ? በመስቀሉ ለተስዉትስ ብትዘክሩ? ምን ን አለበት ለሚገባው በሚገባው መንገድ ሁሉንም ብትወዱ?

    • @hanaalex6252
      @hanaalex6252 3 роки тому +6

      @@educate-t1 እንኳ እናቱን ሰውን ሁሉ ልንወድ በክርስቶስ ተወለድን ።የማንስማማው አምልኮ ስግደት ዝማሬ የሚገባው ለእግዚአብሔር ብቻ ሆኖ ሳለ ከላይ ለዘረዘርሻው ግን ዝማሬን አምልኮን ስግደትን ስጡ ከሆነ ጥያቄ አይደረግም ።

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 4 роки тому +767

    ኢየሱስ አፍሽ ላይ ይጣፍጣል ይሄ ደሞ ህይወትሽ እርሱ ስለ ሆነ ነው። ስሰማው ውስጤ እውነተኛነት ተሰማኝ ፀጋ እና ምህረት ይጨመርልሽ።

  • @redietkefetew8417
    @redietkefetew8417 4 роки тому +1176

    እንኳን ቀድሞ ሀይማኖት አልገባሽ፤ እንኳን ኢየሱስ ገባሽ፤ እንኳን ከእርሱ ፍቅር ያዘሽ! ❤️❤️❤️

    • @esayastsegaye6396
      @esayastsegaye6396 4 роки тому +11

      Amen!!

    • @tube-bc4dk
      @tube-bc4dk 4 роки тому +11

      True

    • @eliaspp746
      @eliaspp746 4 роки тому +9

      Ewent new

    • @amenyeeagel7936
      @amenyeeagel7936 4 роки тому +31

      በትክክል! ሀይማኖት በባዶ ሜዳ ፈራጅ፣ ወጋሪ፣ ርህራዬ የሌለቸው- የራሳቸውን ግንድ ሸፍነው÷ የሰው ጉድፍ አራጋቢዎች ወዘተ ነው የሚያፈራው!

    • @hananbk37
      @hananbk37 4 роки тому +8

      U r absolutely right. I agree.

  • @tilahunsosina
    @tilahunsosina 3 роки тому +28

    ህይወት ብርሃን ት/ቤት ከልጅነትዋ ጀምሮ የተማረችው ያወቀችው እውነት መቼም አይተውም፡፡ እወነት ነው እየሱስ ነው!!

  • @redaefamily4691
    @redaefamily4691 4 роки тому +2

    Amen Amen Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn God bless you always beautiful የሞተላቸውን እወድለት አለው በጣም የሚገርም ነው ይህንን አባባል እርስ በርሳቹ ተዋደድ ያለው ቃል ዘሪቱ አለችው በጣም አስደነቅሽን በቤቱ ላለን ደግሞ ልክ እንዳንቺ ቃሉ ቢገባን

  • @tsegatesfaye7368
    @tsegatesfaye7368 4 роки тому +271

    "የሞተላቸውን እወድለታለው" this hit me so hard.

  • @AmanMedia316
    @AmanMedia316 4 роки тому +89

    ቸርች ዘመን በመፍጀት እና ኢየሱስን በእውቀት መከተል መካከል ያለው ልዩነት በአካል ሲገለጽ ዘሪቱ ትባላለች።

    • @yonasmichael7528
      @yonasmichael7528 4 роки тому

      Yes that's true 👍

    • @eliashiruthabtemsekel5410
      @eliashiruthabtemsekel5410 4 роки тому +1

      Aymselih zemen eyefejen aydelem

    • @martabiruk804
      @martabiruk804 4 роки тому +1

      @B T endat energaga ye eysus seme eko nw yeteteraw eheta or wndena🥰🥰🥰

    • @amenyeeagel7936
      @amenyeeagel7936 4 роки тому

      facts!!!

    • @ellenia6757
      @ellenia6757 4 роки тому

      Zemen yemifejut eko endante bedeme nefs eza yeneberu or ende zeritu nachew yegebawma hulum bota eyesus ale

  • @lirutam1844
    @lirutam1844 4 роки тому +97

    ...የሞተላቸውን እወድለታለሁ ... የእግዜርም ቃል ይሄው ነው "እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ"
    ምርጥ አገላለፅ👍

  • @mizanfikrutadesse9627
    @mizanfikrutadesse9627 Рік тому +2

    አሜን...እየሱስ ጌታ ነው; አዳኝ ነው ልቤ ለእሱ ነው ሚገበው!

  • @fikirmulufenta7050
    @fikirmulufenta7050 4 роки тому +12

    ስላንቺ ጌታን በጣም አመሰግናለሁ!!!!ዘሪቱዬ ፀጋሽም ድምፅሽም አገልግሎትሽም የሚገባው ለ አየሱስ ነው ::

  • @enkuruha6363
    @enkuruha6363 4 роки тому +58

    ታዲያ ልቤ ለማን ነው የሚገባው... ለኢየሱስ ብቻ💛 You are one in a million ዘሪዬ💪

  • @benkassahun8557
    @benkassahun8557 4 роки тому +301

    Ohh Praise Jesus!
    ... how sweet this sweet voice calls the most sweetest name Jesus 👏🏽👏🏽👏🏽🙏🏾🙏🏾
    So thankful Babiiye!

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 4 роки тому +20

    ለኢየሱስ ነው
    አሜን ተባረኪ
    ኑሪለት ለክብሩ ክብርሽን ትተሽ
    በቀረው ዘመንሽ ፀጋና ሰላም ምህረት ይብዛልሽ

  • @mehrethabtom
    @mehrethabtom 3 місяці тому

    አሜን የወደዳቸውን እወድለታለው❤ተባረኪልን የተወደድሽ ነሽ እንወድሻለን እህታችን❤

  • @samimati-o6c
    @samimati-o6c 3 місяці тому

    ዘመንሽ ይባረክ ኢየሱስ የሚለው ሰም በአንቺ አፍ ይጣፍጣል❤

  • @Be_that_person
    @Be_that_person 4 роки тому +73

    ኢየሱስ ኢየሱስን የሚሸት... ፍቅሩን ማንነቱን የሚያሳይ ... ወደ እርሱ የሚስብ... በቃሉ ብቻ የተመሰረተ ድንቅ ዝማሬ! ዘመንሽ ይባርክ በአባቴ የተወደድሽ እህቴ😍🥰

  • @tadesseyassin6576
    @tadesseyassin6576 2 роки тому +5

    "ታዲያ ልቤ ለማን ነው የሚገባው" 🥰🙏

  • @helenkebere
    @helenkebere 4 роки тому +31

    የወደደኝ ማነው ያለምክንያት እንደው
    ሳይኖረኝ በጎነት እንዲህ ሚያስወድደው
    የወደደኝ ማነው በእውነተኛ ፍቅር
    በማይለዋወጥ በማይቀያየር
    ያላዋደደብኝ እራሱን አክብዶ
    እያገለገለኝ በብዙ ተዋርዶ
    ስፈልገው ያለ ስጠራው የሚገኝ
    ማነው ያልሰለቸኝ ማነው ያለመደኝ
    ኢየሱስ ነው (4*)
    ሰው ያረገኝ ማነው አጣጥቦ አፀዳድቶ
    እኔን የጠቀመኝ በብዙ ተጎድቶ
    ህይወቱን የሰጠኝ የሞተልኝ ማነው
    የወደደኝ ማነው የወደደኝ ማነው
    ታድያ ልቤ ለማን ነው የሚገባው
    ታድያ ልቤ ለማን ነው የሚገባው
    ታድያ ቀልቤ ለማን ነው የሚገባው
    ታድያ ፍቅሬ ለማን ነው የሚገባው
    ለኢየሱስ ነው (8*)
    እዋብለታለሁ በእሺታ በትዕግስት
    በቅንነት በፍቅር ደግሞም በደግነት
    አጌጥለታለሁ በትሁት ማንነት
    በቸርነት በእምነት እራስን በመግዛት
    እታይለታለሁ ብርሃኑን ለብሼ
    በየቀን እለቱ በኃይሉ ታድሼ
    እሽቀረቀራለሁ ባስተማረኝ ህይወት
    በሞላብኝ ፀጋ በሰጠኝ ማንነት
    እገኝለታለሁ በፈለገኝ ቦታ
    በፈለገው መንገድ ለራሱ ደስታ
    ይደረግለታል ይሁን እንደሚለው
    በፍቅሩ ገዝቶኛል ጌታዬ እርሱ ነው
    እነግርለታለሁ ዝናውን አውጥቼ
    ያደረገልኝን ማዳኑን ተግቼ
    እኖርለታለሁ እርሱ እንደሚወደው
    የሞተላቸውን እወድለታለሁ ...እወድለታለሁ

  • @LionnelAbane
    @LionnelAbane 2 роки тому +21

    I am from Côte d’Ivoire, i don’t understand the song but it’s so beautiful to hear ❤️🙌🏾 thank you

    • @Forgiven369
      @Forgiven369 Рік тому +1

      Jesus Christ our lord savior is the king of kings. And our heart belongs to him and only him.
      Is what the song is about.
      Peace and love to you.

    • @LionnelAbane
      @LionnelAbane Рік тому

      @@Forgiven369 thank you 🙏🏾

    • @bigj4423
      @bigj4423 11 місяців тому

      It is protestant's hymn of Ethiopia. She asks to whom my heart deserves? And answers for Jesus
      And continues to ask to whom I deserve to and continues to answer for Jesus....

  • @beja2184
    @beja2184 4 роки тому +13

    ባንቺ ውስጥ ያስቀመጠውን ጸጋ እያወጣሽ የእግዚያብሄርን ህዝብ የምታገለግይበት ሰሃቱ አሁን ነው !!በርቺ ጌታ ሁሌም በፊቱ ያግኝሽ 👏💕💕💕

  • @bwstudios-1
    @bwstudios-1 4 роки тому +135

    I’ve always longed for this, seeing you sing for Jesus with your beautiful voice, for his glory! ዘሪዬ ስያምርብሽ! "ልቤ ሚገባው ለእየሱስ ነው!!" 🖤

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 4 роки тому +67

    እየሱስ የመንገዴ መሪ የአይኔ ብርሀን የነፍሴ ባለቤት የሂወቴ ተስፋ እወድሀለዉ እየሱስ አንተን ብቻ አመልካለዉ ተወዳዳሪ የለህምና

  • @DRWMF
    @DRWMF 3 роки тому +60

    I'm Armenian born in Addis, lived the first 15 years of my life in Ethiopia 🇪🇹 this song took me back to my childhood, not because I had heard it before but for the integrity and authenticity of the vibe I grew in. Bettam tteru
    Thank you ♥️

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 3 роки тому +2

    ድንቅ ነው መውደድን የሚሰጥ የማይከዳ ፍቅሩ ለዘላለምየሚፀና አንድ አምላክ አለን ክብር ለእሱ ይገባዋል

  • @Shalom77979
    @Shalom77979 2 роки тому

    እሰይ እግዝያብሄር ይባረክ የዘመርሽለት ያዳነሽን ጌታ ልብሽን ስለነካው ስሙ ይባረክ መፅሀፍ ቅዱስ በ ገላትያ ምእራፍ 5 ቁጥር 21 ላይ ዘፋኞች መንግስተሰማያት እንደማይገቡ ይናገራል እህቴ ከዘመርሽለት ቀን ጀምሮ ህይወትሽን ለእርሱ ስጪ በቀረሽ ዘመን ለእርሱ ዘምሪለት ተባረክልን ጠላት አፈረ ከሰረ እሰይይይይ እልልልልልልል🙌🙌

  • @Makeda568
    @Makeda568 4 роки тому +42

    ተባረኪ የኔ ውድ እህት ዘሪቱዬ አንቺ ውስጥ የገባው የየሱስ ፍቅር ሁላችንንም ያግኘን😇

  • @wientatesfay7069
    @wientatesfay7069 4 роки тому +11

    Zeritu Kebede እራሷን የምታዳምጥ 👌👍 ጨዋ ፣አስተዋይ፣ ንግግር እዋቂ ምርጥ ሴት ነሽ♥️♥️♥️♥️♥️ ኢትዮጵያውያን ሆይ በማንኛውም እምነት ውስጥ ሁኑ እራሳቹን አዳምጡ ‼️‼️ እራስን ማዳመጥ ትፍ አለው።

  • @mekdestamiru6931
    @mekdestamiru6931 4 роки тому +19

    ጠላት አይኑ እያየ ዘላለምሽ በእግዚአብሔር ቤት ለኢየሱስ እየዘመርሽ ይለቅ። ለበረከት ሁኚ። የረገጥሽዉን ሁሉ አምላክሽ ያስወርስሽ። ጌታ ኢየሱስ በደሙ ይሸፍንሽ። ዘርሽ የጠላትን ደጅ ይዉረስ💚💛❤አንቺ በረከታችን ነሽ። ዜድዬ አንቺ የክርስቶስ እንቁ💚💛❤

  • @abenezerayele6772
    @abenezerayele6772 3 роки тому

    ሀይ በጣይ ደስ የሚል መዝሙር ነው ጌታ 🙏🙏🙏🙏🙏እና ሌላም ክርስቶስ ማህከል ያደረጉ መዝሙር እጠብቃለሁ

  • @selinaalex7742
    @selinaalex7742 4 роки тому +47

    ዘሪቱ መዝሙር በመዘመራ ማነው እስቲ እንደኔ ደስ ያለው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @justincridable
    @justincridable 4 роки тому +26

    ያ ጠላት ባፍጢሙ ተደፋ :: Jesus is the one and only ...HALLELUJAH!!

  • @hirutdaniel8049
    @hirutdaniel8049 3 роки тому +31

    እባክሽ እህቴ ደግመሽ ሀጢያት አትስሪ እንዳላት ደግመሽ አትዝፈኚ በሰጠሽ አንደበት እና እድሜ ጌታሽን አገልግለሽ እለፊ ህይወት አጭር ናት ዳዊት በዘመኑ እግዚአብሔርን አገልግሎ አንቀላፋ ዘመናችን ለእየሱስ

    • @tttyaht
      @tttyaht 3 роки тому

      Who the hell are you to call her a sinner?

    • @helenasfaw7690
      @helenasfaw7690 3 роки тому

      ''ዘመኔ ከሸማኔ መወርወሪያ ይልቅ የፈጠነ ነው'' ይላል። ቀናችን ዘመናችን የሚገባው ከነሀጢአታችን ለወደደን ለተገረፈልን ለሞተልን ለእየሱስ ነው።

    • @tttyaht
      @tttyaht 3 роки тому

      @@helenasfaw7690 oh get off your high horse will you. Who are you to tell others; complete strangers at that, on how to live their life? Especially when they’re not hurting anyone?. Religion is a deeply personal choice. How one interprets and practices one’s religion is also deeply personal. Learn to respect others before you try to come off enlightened. So disrespectful.

  • @SalamSalam-ls9uw
    @SalamSalam-ls9uw 4 роки тому +5

    ሚገርም ነው አለባበስሽ እንኳን ሲያምር ግጥሞችሽ ዋው ቀጣም ደስ የሚል መዝሙር ተባረኪ በይበልጥ እንጠብቅሻለን ህቴ ዘሪቱ የአባቴ የእየሱስ ብሩክ ልጅ እወድሻለው😘😘😘🙌😇🙏

  • @etbahtadesse5086
    @etbahtadesse5086 3 роки тому +1

    ይህ ለኢትዮጵያ ትልቅ በረከት እና ምስክር ነው። bless u more ZERIRU

  • @zewditugebremedhin7233
    @zewditugebremedhin7233 2 роки тому

    ታዲያ ቀልቤ፣ ልቤ ፣ ፍቅሬ ለማነው የሚገባው
    ለኢየሱስ ነው
    ዘሪቱ የምትገባው ለኢየሱስ ነው ። ልክ ነው ሁሉ ነገራችን ለኢየሱስ ይገባዋል እሱ ከፈለገን እና ከመረጠን ይህ ትልቅ እድል ነው ተባረኪ

  • @endalegetachew354
    @endalegetachew354 4 роки тому +5

    ታድያ ልቤ የሚገባው እውነት ነው ለእየሱስ ብቻ፡ የኛ ጌታ ክብር ይሆንልክ በዚህ መዝሙር፡፡

  • @Kaleb1988
    @Kaleb1988 4 роки тому +82

    ዘማሪ ዘሪቱ ከበደ!!!
    (መዝሙር በጣም ያምርብሻል -- ጠበቅ አርገሽ ያዢው::)

    • @dhalakethiozhabesha2079
      @dhalakethiozhabesha2079 4 роки тому +6

      መዝሙር ዘፈን ብለህ ከፍለህ አትንገራት!
      ካንተ በላይ ምን እንደሚያምርባት በደንብ የገባት ናት!!

    • @እግዚአብሔርይቅርባይነው
      @እግዚአብሔርይቅርባይነው 4 роки тому +3

      @@dhalakethiozhabesha2079 ቁጣህን ምን ቀሰቀሰው? ደህና ነህ? ገላትያ 5 ን እናንብብ።

    • @er.prophetabelahavatv6187
      @er.prophetabelahavatv6187 4 роки тому

      ua-cam.com/video/P2EX0TmI31E/v-deo.html

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 3 роки тому +3

    wow ዘርዬ ተባረኪ በዚህ አቅዋም ስላየሁሽ ክብር ለእግዚአብሔር ነው ይህ ውብ ድምጽ ለእርሱ ብቻ ነው አሜን አሜን ለእየሱስ ብቻ አሜን እሰይ አምን እሰዬ ክብር ይገባዋል ስግደት ይገባዋል የፍቅር ንጉስ እሰይ 💕🌷🌷💕💝💝💝💝😊🌷🌷🌷

  • @muluneshbageta6907
    @muluneshbageta6907 2 роки тому

    ዋውውውው ዋውውውው ለኢየሱስ ነው ምገባው ምኖሮ በእውነት በጌታ ስም ተበርክ ፀጋ ይብዛልሽ ዘረቱ

  • @netsanetbegeta7473
    @netsanetbegeta7473 3 роки тому +2

    የእኔ እህት ዘሪቱ, ታላቁ አምላካችንና አባታችን እግዚአብሔር ጥልቅ በሆነው ፍቅሩ እኛን (ሰዎችን) ሁሉ በመውደዱ የላከልንን አንድያ ልጁን፣ ከድንግል ማርያም የተወለደውን ኢየሱስን ስለተረዳሽው፣ ፍቅሩ በውስጥሽ ስለበዛልሽ፣ በዜማሽ በአደባባይ እየተቀኘሽለት ስላለሽ ብሩክ ነሽ!!! ሕይወትሽ፣ ዘመንሽ፣ ባለቤትሽ፣ ኑሮሽ፣ ስራሽ፣ ልጆችሽ፣ በአንቺ ዙሪያ ያሉ ሁሉ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክልሽ!!! የጌታ ፀጋ በየተእለት እንቅስቃሴሽ ሁሉ ይብዛልሽ!!! እንወድሻለን!!!

  • @semiem8141
    @semiem8141 4 роки тому +3

    ጎንበሰ ብዬ ለጠራሸው ጌታ ላንቺም እህቴ ዘሪቱ አመሰግናለሁኝ ውብ ቃል ዝማሬም ዜማም የተረጋጋ ቅላሴ ነው በርቺ ተባረኪ

  • @DailydoseEth
    @DailydoseEth 4 роки тому +58

    Ohhhh ....This wonderful voice deserves for the almighty one... the one who gave his own life to save our life ...JESUS ...he is the one who deserve the best of everything ..... amazing song ... stay blessed 👌👌👌

  • @prophetefameskele9705
    @prophetefameskele9705 4 роки тому +8

    #ለኢየሱስ ብቻ ሆነሽ ማየት እንዴት ደስ ይላል
    ብዙ ፀጋ ይብዛልሽ ✝✝በፀሎቴ አስብሻለው

  • @suraman6512
    @suraman6512 4 роки тому +1

    ይገርማል አፍሽ ላይ ሲያምር እየሱስ እውነትነው ያላዋደደብን የራሱን አክብዶ ከእንግዲ ወደ አለም
    አትግቢ ይሄ ቆንጆው እና የዋው እየሱስ የዝንብሻል
    ተባረኪ

  • @abushe1328
    @abushe1328 3 роки тому +3

    አምላኬ አንተን ምን ልበልህ ጌታ ስምህ ለዘለዓለም ማክበር 🙏❤

  • @ColinaTadu
    @ColinaTadu 4 місяці тому +3

    የገባሽ ኢየሱስ የዘመንሽ ውበት ድምቀትሽ❤❤❤❤❤

  • @desdestube5649
    @desdestube5649 4 роки тому +7

    እኔ ለማን የምገባው ለኢየሱስ ነው!!
    በጣም ደስ የሚል ዝማሬ 😍 ተባረኪ
    #ከዚህ_በላይ_በአልበም_እንጠብቃለን 👏🎼✅

  • @SebleBekeleGizaw
    @SebleBekeleGizaw 4 роки тому +557

    የሚገባው እሱ ብቻ ነው የኔ ቆንጆ🥰❤️🎺🎺🎺🎺🎺🎺❤️❤️ አምልኪው አስመልኪው የኔ እህት

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 роки тому +2

    በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ::🙏🏽❤️💐

  • @sofoniyasdr.4300
    @sofoniyasdr.4300 3 роки тому +1

    ለሰዉ ከማቀንቀን ይልቅ ለእግዚአብሔር ማዜምን በመዉደድሽ ደስ ብሎኛል....... አቦ ስዘምሪ እንዴት እደሚያምርብሽ

  • @mikedereje3633
    @mikedereje3633 4 роки тому +67

    He's still on the throne, and deserves these kinds of worship cuz he died and rose for us. Jesus is Lord. He loves us even we're sinner, what a love.

  • @betelnegussie5071
    @betelnegussie5071 4 роки тому +8

    ያላዋደደብኝ እራሱን አክብዶ ❤ ዘሪቱዬ የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ

  • @ab4christmusic
    @ab4christmusic 4 роки тому +30

    What a blessing to Listen this heavenly song with deep message! Stay blessed Z!
    MESSAGE TO THE NON-CHRISTIANS:
    Hey you may not accept Jesus as your saviour and lord but the fact that you clicked on this song and you are reading this comment shows that you are not here by coincidence. God is Calling you! Jesus loves you so much and he wants to better your life, show you his love and turn you into who he has called you to be. TRY JESUS AND YOU WOULD NOT BE DISAPPOINTED! JESUS LOVES YOU!💕

    • @Wellserved251
      @Wellserved251 4 роки тому +2

      Thanks for your message but we are already in a perfect path as much as you are. The only reason i am here is for my queen Zeritu Kebede. I listen what ever she sings.✌️🥰

    • @ethio11bee
      @ethio11bee 4 роки тому +1

      Zeritu hopes to build the kingdom of God, I doubt she does this for fame. Be for Jesus not for Zeritu, that is what she is saying here! Zeritu is another human being like you and I, whom the lord can use any day!

    • @Wellserved251
      @Wellserved251 4 роки тому +1

      @@ethio11bee i don't care what you or she believes in, I already got my own belief. Let's just enjoy the song please for god sake.

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 роки тому +2

    የወደደኝ ማነው በውነተኛ ፍቅር
    የማይለዋወጥ የማይለዋወጥ
    እየሱስ ነው🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saroncheje
    @saroncheje 4 роки тому

    ዘርቱ ተባረኪ። የገባሽ እርሱ የናዝሬቱ ኢየሱስ ገብቶሻልና ቀጥይ፡፡ ዘመንሽ ይባረክ።

  • @beniamnw1921
    @beniamnw1921 4 роки тому +29

    Can't stop listening, what a wisdom is knowing Jesus. He is first and foremost.
    We love you sister

  • @kirubelsebsbe4767
    @kirubelsebsbe4767 4 роки тому +41

    Uffff mezmur endih regto sizemer endet des yilal, you are blessed zeritu. Love it as always❤❤❤

  • @raffiapelian9841
    @raffiapelian9841 2 роки тому +37

    Who took care of me when I was forsaken? Who loved me unconditionally..with humility..Who cleansed me with his sacrifice? It is Jesus. So, my heart belongs to Jesus. It is to Jesus. Waiting for the second coming of Jesus.

  • @emeba951
    @emeba951 4 роки тому +1

    Zerituye እውነት ነው ከትልቅ ፍቅሩ የተነሳ የወደደን ኢየሱስ ነው ጌታ ይባርክሽ !!

  • @dagnudanu3489
    @dagnudanu3489 2 роки тому

    ተባረኪ ፀጋዉን ያብዛልሽ !!! አንቺ ብልህ ሴት እንኳን ለዚህ ንጉስ ዘመርሽ ! ዘመንሽ ያማረ ይሁን ድሮም እወድሻለሁ ! አሁን ደግሞ እጅግ በጣም 💙💜🧡🖤❤️💚

  • @hyab5805
    @hyab5805 4 роки тому +45

    🙏🙏ተባረኪ የኔ ቆንጆ ይህንን ነገር ስጠብቅ ነበር በመዝሙር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንደ ኢየሱስ ያለ የለም ሁሉም ለኢየሱስ 🥰🥰

  • @hanyhoney5994
    @hanyhoney5994 4 роки тому +159

    👉👉እኛ ፕሮቴስታንቶች ጴንጤ ሆንሽ አልሆንሽ አንልም 👉🗣💯ስለ ኢየሱስ አዳኙ ከገባሽ ከዳንሽ በቂ ነው የሀይማኖት ተቋም አያድንም ኢየሱስ ብቻ ያድናል ❤️❤️❤️❤️

    • @daphilo5307
      @daphilo5307 4 роки тому +1

      True very true

    • @hasettube738
      @hasettube738 4 роки тому +2

      እራሳችሁን ጴንጤ ብላቹህ ትጠራላቹህ እንዴ
      protestant(ተቃዋሚ) ለምን አትጠቀሙም

    • @ellawendemu
      @ellawendemu 4 роки тому +1

      ታዲያ እኛ ፕሮቴስታንቶች ማለት ምን አመጣው?

    • @hayatmohammed3742
      @hayatmohammed3742 4 роки тому

      Very true 👈

    • @ክቡር
      @ክቡር 3 роки тому

      @@ellawendemu kiretoch aluwa🥴

  • @helitube779
    @helitube779 4 роки тому +14

    ዘሪቱዬ በርቺ መንፈስ ቅዱስ ያበርታሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል 🙏🙏🙌🙌🙌

  • @yeabsirazebene3498
    @yeabsirazebene3498 3 роки тому

    ሁሌም ጠዋት ይሄን መዝሙር አዳምጣለሁ በ አየሱስ ተወዶ ቀንን አንደመጀመር የሚያስደስት ነገር የለም.
    ተባረኪ!!! ተጠቅሜበታልሁ

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria4207 3 роки тому +1

    እየሱስ ሁሌም ጌታ ነዉ ዘር ቋንቋ ሳይለይ ዋጋ የከፈለልን።

  • @zerubabel5055
    @zerubabel5055 4 роки тому +82

    I just don’t know what to say sis, how can someone not be inspired while looking at you giving your precious talent to the one who deserves it. I love you Zeritu 💙

  • @fevenalebachew7107
    @fevenalebachew7107 4 роки тому +46

    You have found your true purpose. Glory to the most high Jesus Christ. 🤍

  • @shalomamen5843
    @shalomamen5843 4 роки тому +6

    ዘመንሽ እርሱን በማገልገል እና ደስ በማሰኘት ይልቅ!እንዴት ማትረፍ መሰለሽ ዜድዬ የኔ ውድ!ገና ብዙ እንደምታዜሚለት ይሰማኛል.

  • @eleni311
    @eleni311 2 роки тому

    ሰሙ ይባረክ ይህን ያደረገ ጌታ 🙏🙏🙏

  • @beautifulangel2423
    @beautifulangel2423 2 роки тому

    whoooaaaa! በጣም የሚያምር መዝሙር✨✨✨ተባረኪ ዘሪቱ

  • @KD-ks5mq
    @KD-ks5mq 4 роки тому +8

    ጌታን ስላንቺ አመሰግነዋለሁ ኢየሱስ ጌታ ነው ❤️ ከልጅነቴ ስለምወድሽ በዚህ ውብ ድምፁአ ለጌታ ብትዘምርበት ብዬ እመኝ ነበር!

  • @dawitephraim9674
    @dawitephraim9674 4 роки тому +102

    Bro everyone positive in the comments I love it here..😌

  • @habeshadiycreator2630
    @habeshadiycreator2630 4 роки тому +132

    I can’t stop listening this music!
    I wish everyone in my beautiful country knows the love from God and stop this non sense politics and killing each other

    • @abucathedral3274
      @abucathedral3274 4 роки тому +1

      Ewhnte new

    • @lunettamargherita7800
      @lunettamargherita7800 4 роки тому +1

      especially the one fighting each other ''in the name of a false God'' / each brothers /christians!!

    • @tamirathaileyesus314
      @tamirathaileyesus314 4 роки тому +1

      Ewnet Bilehal wendime

    • @mekidesbekele1787
      @mekidesbekele1787 3 роки тому +2

      እኔም ይህን መዝሙር ደግሜ ደግሜ እሰማለሁ እስካሁን አልጠገብኩትም
      ተባረክ እውነት ነው

  • @lidiaabrham4866
    @lidiaabrham4866 4 роки тому

    ዘመንሽ ይባረክ ማንንም ባለመምሰል እንደገባሽ ጌታን የምታገለግይ ጀግና ሴት ነሽ እራሱን የሚሆን ሰው የታደለ ነው እግዛ/ርም በጣም ይወደዋል በመንገዱም ሁሉ ከእርሱ ጋር ነው!!!!!!!!!!!!!

  • @jasminadmasu7288
    @jasminadmasu7288 7 місяців тому

    Amazing Zeritu I have loved your music since childhood. Bless you in JESUS NAME!

  • @IyIsusyadnal1
    @IyIsusyadnal1 2 роки тому +5

    ለእየሱስ ነው
    ለእየሱስ ነዉ
    ለእየሱስ ነዉ
    ለእየሱስ ነዉ👆❤️

  • @emnetzewdu4602
    @emnetzewdu4602 4 роки тому +72

    Clearly Religion failed human kind Because The source of all our problems is Religion.Thank you for not being Religious but a spiritual person.
    Thanks again for using your platform to preach about Jesus. ❤

    • @fnantesfamariam1195
      @fnantesfamariam1195 4 роки тому +1

      Very true i agree wiz u 👍

    • @yonatant.4438
      @yonatant.4438 4 роки тому

      Fallacy😂😂
      this is pure religion

    • @yonasatle5319
      @yonasatle5319 4 роки тому +1

      Absolutely, religion without Jesus being the vine, is failing us tremendously. Jesus said without me you can't do nothing John 15 : 1 - 5. ከኢየሱስ ጋር መጣበቅ መፍትሄው !

  • @user-fu9sq9ps2u
    @user-fu9sq9ps2u 3 роки тому +15

    You are my all time favorite keep shining love all the way from Eri 🇪🇷❤️

  • @elshadayalemayehu7000
    @elshadayalemayehu7000 2 роки тому

    ስላንች እግዚአብሔር አመሰግናለሁ እህት ዓለም ዘመንሽ በመልካም ነገር ሁሉ ይባረክ ❤️🙏🙏🙏

  • @mekidesbekele1787
    @mekidesbekele1787 3 роки тому

    ድንቅ መልክት
    እውነት ነው ታዲያ ለማን ነው
    ተባረኩኝ በመዝሙርሽ
    ፀጋ ማሬ ይብዛልሽ እህት ዘሪቱ
    የጌታ ስራ ባንቺ ላይ ገና ይጨምራል ያበራል
    አሜን

  • @jesuschristsavesjcspictures
    @jesuschristsavesjcspictures 4 роки тому +12

    ተባረኪ ዘሪቱ አንቺ ለኢየሱስ ነው የምትገቢው የኢየሱስ ነሽ!!!You belong to JESUS

  • @zekariaswoldegebriel1475
    @zekariaswoldegebriel1475 4 роки тому +40

    Anyone can see your love for you lord Jesus not only in your eyes but deeper than that. Keep shining my sweet sis in Christ

  • @selebogale329
    @selebogale329 3 роки тому +3

    “ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል።”
    - ምሳሌ 31፥10

  • @mesfingonfatufa
    @mesfingonfatufa 4 роки тому +2

    እውነት ነው!! ልብ እንዲሁ በቀላል አይገኝም።እዲሁም ለማንም ልብ አይሰጥም። በርግጥ ልባችን የሚገባው ለኢየሱስ ብቻ ነው።

  • @emmanuelabebe4485
    @emmanuelabebe4485 3 роки тому

    በሰማይና በምድር ከምድርም በታች ያሉት ሁሉ በኢየሱስ ስም ይንበረከኩ ዘንድ፥
    ምላስም ሁሉ ለእግዚአብሔር አብ ክብር ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ እንደ ሆነ ይመሰክር ዘንድ ከስም ሁሉ በላይ ስም የሰጠው፥ የዓለምን ኃጢአት ያስወገደውን ክርስቶስ ኢየሱስን የገለጠልሽ መሓሪ እግዚአብሔር፤ የዘላለምም አባት እግዚአብሔር ይባረክ ። እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ በጸጋው ይሸፍን! አሁንም በጨለማ ብርሃን ይብራ ያለው እግዚአብሔር ልቦናሽን በፍቅሩና በጸጋው ይውረሰው።
    ውድ እህቴ #ዘሪቱ አዕምሮን የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም በኢየሱስ ክርስቶስ ልብሽን ይጠብቅ! May God reveal Jesus Christ and help you to believe in Him rightly.
    It is worthy - the Name of Jesus!
    The TRUTH - Beyond the denominations!
    Only THIS NAME Saves.
    It’s a timeless Truth that God’s anointed, exalted and given a Name - Jesus - above every name that every knee should bow, of things in heaven, and things in earth, and things under the earth; and that every tongue should confess that Jesus Christ is Lord, to the glory of God the Father. So believe in Him and be saved. Jesus has paid it all! Phil. 2:9-11; Acts 4:12.

  • @ZebidarsInterfaithPolitico
    @ZebidarsInterfaithPolitico 4 роки тому +14

    Zeritu - your decision and public declaration before the Most High God is astounding. I will live my life the way He wanted me to live. Moreover, I will love the people for whom Jesus Christ crucified Himself.
    This is a Heavenly Gospel song with deep understanding, great insights and wisdom.
    I am looking forward to listening your next song.
    You're blessed forever!
    Love & Light!

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ 4 роки тому +60

    ወዳሀለች ነፍሷ ወዳንተ መታለች:
    ያለፈውን ትታ ለክብርክ ዘመርች:
    ተርድታው ፍቅርህን ቅኔን አፈሰሰች:
    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እያለች...😇

  • @bekidemeke5212
    @bekidemeke5212 4 роки тому +84

    This non-religious perception of Jesus Christ you have, we really need more of it among us believers. Blessings Z 😊

  • @fantukebede4850
    @fantukebede4850 2 роки тому

    ከአለም ሁካታ ከዘፈን ከዳንስ እግዚአብሔር ከማይከብርበት ከጨለማ ህይወት ወደሚደነቅ ብርሀን ወደለወጠሽ ክብር ይሁንለት እንኳንም አመለጥሽ ጌታ ይባረክ በደንብ አምልኪዉ ጠላትሽ ይደንግጥ ይፈር

  • @yeabsiramillion1397
    @yeabsiramillion1397 3 роки тому

    በጣም ልዩ መዝሙር ነው፡ ከ ሃጢያት የሚያድነወ እየሱስ ነው እንጂ ሃይማኖት አይደለም፡ ሃይማኖት ደርጅት ነው እየሱስ ግን ህይወት፡ እውነት ነው፡ እውነቱ እየሱስ ስለገባሽ በጣም እድለኛ ነሽ።

  • @samuelyohannesofficial4125
    @samuelyohannesofficial4125 4 роки тому +17

    ኢየሱስ ልብ የሚገባ ይሄ ስም ተባረኪል 😇💙

  • @tesfatsiondominik
    @tesfatsiondominik 3 роки тому +13

    ''So then you are no longer strangers and aliens, but you are fellow citizens with the saints, and are of God’s household,'' Ephesians 2:19

  • @ruthgirma7345
    @ruthgirma7345 4 роки тому +16

    ለኢየሱስ ያለኝን ፍቅር ኢየሱስም ለእኔ ያለውን ፍቅር ከልቤ የምገልጥበት ዝማሬ ስለዘመርሽ ነው እንዲያ ያለቀስኩ እስኪመስልብኝ አይኔ በእንቅልፍ እጦት ቀልቶ ወገቤ ድጋፍ ፈልጎ ከአጠገብሽ ቁጭ ብዬ የጠበኩት 😀 proud of u my dear

  • @habibnuredin6763
    @habibnuredin6763 3 роки тому

    ፀጋ ደግሞም በረከት ደሞስ ብትይ ጥለቱ እና መጓናፀፊያው የክብሩ ማሳያ የክበቤ አፅናፍ ነጯ በራሪ እወድሻለው።

  • @berSha5396
    @berSha5396 4 роки тому

    ኢየሱስም #በአእምሮ እንደ መለሰ አይቶ። አንተ ከእግዚአብሔር መንግሥት #የራቅህ አይደለህም አለው። የማርቆስ ወንጌል 12:34