አበባ ተሰጠኝ ❤

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • #natty #nahi #habesha #

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 8 місяців тому +482

    የሄሉን ንቃት የሚያደንቅ ብቻ እስኪ በራሷ የምትተማመን ❤❤❤

    • @نورهالدوسري-ظ6ر
      @نورهالدوسري-ظ6ر 8 місяців тому +1

      አሰለሙ አለይኩም ሀናን ናሽ ያጉታጀራወ መልሽልኝ ከያሽው

    • @user-iq5qq1ji6p
      @user-iq5qq1ji6p 8 місяців тому

      ሀናን እንዴት ነሽ

    • @MekaDawb
      @MekaDawb 8 місяців тому

      መሰለቺኝ​@@نورهالدوسري-ظ6ر

  • @meditube147
    @meditube147 8 місяців тому +243

    ምርጥ ጋደኞች ናቸው የራሳቸው ቻናል ትክፈትላቸው የምትሉ እስኪ❤❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 8 місяців тому

      ደምሪኝ ውዴ በቅንነት

    • @sofyarased
      @sofyarased 8 місяців тому

      የነዘ ዉሸትም አጨብጨቢ ሩተነ አብርሽ ማለቴ ነው መቼ ነው ምትነቁት ውሸት ነው ፍቅረኘሞች አይዴሉም ይጨወቱቢነል

    • @ZahraZahra-y6l
      @ZahraZahra-y6l 8 місяців тому

      yess...ይከፈተል❤❤❤❤

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 8 місяців тому

      ማፈሪያ​@@sofyarased

    • @damoursarah6
      @damoursarah6 8 місяців тому

      ማን ጠየቀሽ ወሬኛ​@@sofyarased

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 8 місяців тому +389

    የስደት እህቶቻችን በሄዳችሁበት ሁሉ ክፉ አይንካችሁ

  • @kemeriakela9761
    @kemeriakela9761 8 місяців тому +98

    ሄሉዬ ደስታሽ ስለተመለሰ በጣም ደስ ብሎኛል... አይዞሽ 🥰😘😘❤️

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 8 місяців тому

      ደምሪኝ ውደ በቅንነት

  • @HvHh-h1h
    @HvHh-h1h 8 місяців тому +153

    ለሄሉ ያልህ ነገር ድስ ይላል አንድ ላይ ይሁኑ የምትሉ በላይክ ❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉👍👈

    • @jebdb
      @jebdb 8 місяців тому

      ደሰይላል

    • @እኔየማሪያምልጅነኝ
      @እኔየማሪያምልጅነኝ 8 місяців тому +3

      እረ ጎደኛ ይኑረው አይኑረው ሳታቂ ማጣመር ሆነ ስራችን😢

    • @HvHh-h1h
      @HvHh-h1h 8 місяців тому

      @@እኔየማሪያምልጅነኝ እኔ የተስማኝን ነው እብሽር እህቴ ካጠፋሁ ይቅርታ 😌

    • @الحمدلله-ي3ر5ن
      @الحمدلله-ي3ر5ن 8 місяців тому +1

      በዝህም ጀመራችሁ ማጣመር ክክክ

    • @HvHh-h1h
      @HvHh-h1h 8 місяців тому

      @@الحمدلله-ي3ر5ن 🤔🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube 8 місяців тому +108

    የኔ ወንድሜ ጎደኛ ማለት እደዚ ነው ጠከር በይ ሄሉዬ ❤❤❤❤

    • @AyatMensur
      @AyatMensur 8 місяців тому

      ደምሪኝ ውዴ

  • @semu639
    @semu639 8 місяців тому +205

    በደና ጊዜ አብሮ በልቶ ጠጥቶ የተወራው የኋደኛ ሚሥጥር ማወጣት ይደብራል የምትሉ በላይክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 8 місяців тому +90

    ሄሉ እኮ የዋህ ነች❤❤❤

    • @jebdb
      @jebdb 8 місяців тому +1

      አወን የዋህ ናት የኔማር

    • @SamiraMahmud-t3j
      @SamiraMahmud-t3j 8 місяців тому

      Aw❤❤❤❤

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 8 місяців тому

      አወከምር😊😊❤❤❤

    • @kakajqj1215
      @kakajqj1215 8 місяців тому +1

      አወ የምር

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 8 місяців тому +146

    ሂሉ አች የዋህ ነሽ ሰው አትመኝ በዚህ ግዜ ሰው የለም

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 8 місяців тому +31

    ሄሉዬ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው ❤❤❤

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 8 місяців тому +15

    ደስታሽ ስለተመለሠ ደስ ይላል ሄሉዬ በጣም ነው የምታምሩት❤❤❤❤❤❤

  • @አብርሽ
    @አብርሽ 8 місяців тому +14

    ሄሉዬ የኔውድ አይዙሽ ሁሉም ያልፋል ሶስታቹም ድግልማርያም ከልጆ ከክፎነግር ትጠብቅላቹ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AmarichYilma-ve5hm
    @AmarichYilma-ve5hm 8 місяців тому +9

    ሄሉዬ የገጠመሽን አላየሁም ግን ፈተና ሁሉ ለበጎ ነው አሁን እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ሰላምሽ ተመለሳ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጂዬ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ

  • @ጎጃሜዋ-ወ6ጐ
    @ጎጃሜዋ-ወ6ጐ 8 місяців тому +71

    ሄሉ ቆፍጠን ያልሽ ሴት ነሽ ደስ ትይኛለሽ
    እንኳንም ከውብየ ቤተሰብ አልሄድሽ ደግ አረግሽ❤❤❤❤❤

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 8 місяців тому +3

      አይባልም ።እነሱ አንድ ናቸው ። መልሰው ይገናኛሉ ። ከመድሃኒያለም ጋር መልሰው አንድም ይሆናሉ።የድሮ ፍቅራቸውንም ተመልሶ መጥቶ አንድ ላይ እየበሉ እየጠጡ የምናያቸው ቀን ቅርብ ቀን ነው ።

    • @ወሎደሴየፍቅርሀገር
      @ወሎደሴየፍቅርሀገር 8 місяців тому +3

      ባለጌ እንደዚህ አይባልም ቤተሰብ መሀል መግባትሺ ምን ቤት ነሺ😤😤😤

    • @yonatank2354
      @yonatank2354 8 місяців тому +1

      አይባልም

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs 8 місяців тому +65

    የሄሉ ሳቅ ያስደሰተዉ❤❤👍👍

  • @Enat-ch2mq
    @Enat-ch2mq 8 місяців тому +30

    ነቃ ንቅት ወገን ዘመዱ ባዳው ሲኖርሽ እራስሽን ሲችይ ነው እሚወድሽ በርቺ ጉዞ ወደፊት ❤❤❤😊

  • @AmanBigi
    @AmanBigi 8 місяців тому +3

    እንኳን በደና መጣሽ ሄሉዬ❤❤❤የኛ ፍልቅልቅ እንወድሻለን❤❤❤

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 8 місяців тому +15

    ሔሉዬ ዛሬ አምሮብሻል ደስተኛ ሁኚ ለማን አባቱ ብለሽ ይከፋሻል ባንቺ መደሰት የሚናደድ ካለ እንግዲ መልካም መቃጠል ብለናል እናንተን ደሞ የሔሉ ወዳጆች በሙሉ እናመሰግናለን ሔለንን ብቻ አይደለም ያስደሰታችውት እኛንም ጭምር ነው እናመሰግናለን

  • @Sahiba-ru9en
    @Sahiba-ru9en 8 місяців тому +61

    ,ሄሎ ከነ ናሂ ጋራ እንኳንም አልሄድሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @MalikaMalik-r2g
      @MalikaMalik-r2g 8 місяців тому

      Miqagna heda salami bihono mine chigire ale ashiqabaci

    • @efratatube286
      @efratatube286 8 місяців тому

      ይቅር ይበላችሁ

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn 8 місяців тому +2

    ደስታሽ ስለተመለሰ ደስ ብሎኛል አልሀምዲሊላህ እስከዛሬ አይቸ ኮመት አብቤ ነበር የምወጣዉ ዛሬ ግን ሰብስክራይብ አረኩሽ በፈገግታሽ ደስ ስላለኝ አይክፋሽ እሽ ጠካራ ሁኝ መሳሳት ያለነዉ በሰዉ ልጂ ላይ ይከሰታል አብሽሪ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Solotub
    @Solotub 8 місяців тому +21

    Wow እንኩአን ዳና ታምላሺልን ሄሉዬ ባንዳዝ ስላየሁሺ በጣም ዳስ ብሎኛል

  • @TsionTesfayeTsiye
    @TsionTesfayeTsiye 8 місяців тому +1

    ሄሉዬ አንች ጠንካራ ሴት ነሽና አሁንም ወዴ ቀድሞ ህይወትሽ ሰቅሽ ተመለሽ❤❤❤

  • @Kadija90
    @Kadija90 8 місяців тому +11

    Dhugaa Abii hedduu naa kofalchiftaan wallaah guyyaa olii futee deemtee san ❤❤❤❤😂😂

  • @እማኮ
    @እማኮ 8 місяців тому +55

    ጋደኝነት ከምንም በላይ ደሰ ይላል❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Betiaebera
    @Betiaebera 8 місяців тому +44

    ሄሉ ግን ቆጆ ወዱችን ጠብ ማረግ ትችይበታለሽ 😊😂😂😂😂😂😂

    • @kfjrjejr5508
      @kfjrjejr5508 8 місяців тому +1

      😂😂😂

    • @GhHhg-o3c
      @GhHhg-o3c 8 місяців тому +2

      ልክእንደኔናት😂😂😂😂😂

    • @Betiaebera
      @Betiaebera 8 місяців тому

      @@GhHhg-o3c ያአችኝ አይተን እኮመት ይታይልሽ😜🤣🤣🤣🤣

    • @YoiPpk
      @YoiPpk 8 місяців тому

      😂😂😂😂😂❤

    • @rtrt4566
      @rtrt4566 8 місяців тому

      ምንም ማድረግ አይቻል እድል ነው መዠረጠችው 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ 8 місяців тому +622

    ሄሉ ውብየ ቤተሰብ ጋር አትሂድ የምትሉ 👍

    • @adan1376
      @adan1376 8 місяців тому +1

      የስ

    • @KaleNate-eq8xc
      @KaleNate-eq8xc 8 місяців тому +55

      ፍቅር እንጂ ጥላቻ አይሰበክም ማማዬ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 8 місяців тому +27

      ሴጣን ነው የሰው ሰላምን የማይወድ ማፈሪያዎች

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 8 місяців тому +11

      ​@@KaleNate-eq8xcፈጣሪ ይባርክሽ❤

    • @accacc5974
      @accacc5974 8 місяців тому +11

      አትሂድ ሆድ መጥፎ ነው የውብዬ

  • @astertadesse9906
    @astertadesse9906 8 місяців тому +3

    So happy for you, my dear sister ❤️ 💖 💕 💗 be strong. Love your brother no matter what. Please ❤

  • @KoloSofiya
    @KoloSofiya 8 місяців тому +8

    ሄሉየ ደሰ ሰላለሸ ደሰ ብሎናል እና ልጁ አከብረከ ሰላሰደሰትካት እናመሰግናለን ሄሉ የዋ ናት ሰሪ ቨዲዩ ጥሮ ጥሮ ማንንም አትሰሚ በራሰሸ ተጉዚ

  • @Fanes-r1t
    @Fanes-r1t 8 місяців тому +107

    ዬስደት እህቱቼ ፈጣረ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን በሉ እወዳችኋለሁ🙏🙏🙏💔💔💔💔💔💔💔🥺🥺🥺🥺

  • @menbi-l7l
    @menbi-l7l 8 місяців тому +122

    ናቲ ግን የምር ደና ነዉ ጠፋኮ
    እረ አጭልን ሄሉ

  • @ሄለንያባቷብሌን
    @ሄለንያባቷብሌን 8 місяців тому +5

    ሄሉዬ ፈጣሪ ላያስችል አይሰጥም ይባላል እኮ ምንም ቢፈጠር ደግሞ እንደዚህም አይነት ጓደኞች ስላሉሽ አመስግኚ የኔ ውድ😢❤❤❤❤❤

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 8 місяців тому +2

    ለሄሉ ሰውነቷዋን አትያት ልቡዋን እያትና ከቨሷዋ ጋር ሁን ለላ ህውት ካልጀመርክ የምር ታዋጣለች ጀግና ሰት ናት👌👌😘

  • @mekdes-d8o
    @mekdes-d8o 8 місяців тому +6

    ሄሉሻዬ የኔዉድ ሁለየም ደስይበልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤አባታችን ፈጣሪይማራቸዉ ዉብዬጋርእዳከጂ ባደባባይ አዋርዳሽ ፈታበይበራሽሙድ❤❤❤❤❤

  • @stc6291
    @stc6291 8 місяців тому +10

    ሄሉየ እግዚአብሔር የጠብቅሽእሰከቤተሰብሽ እኳንሳቅሽተመለስልሽ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 8 місяців тому +5

    እንኳን በደና መጣሽ ሄሉዬ ❤ የኛ ፍልቅልቅ

  • @ZainabDibabaHaile
    @ZainabDibabaHaile 8 місяців тому +13

    ዉብዬ ተብየዋን ራቅያት በዉስጥ ማለቅ የነበረበትን ነገር ለሰዉ ክብር ሳይኖራት ተሸክማ ወደ ሚድያ ሄሉ አይዞሽ የማያልፍ ነገር የለም

    • @mekdijossi1394
      @mekdijossi1394 8 місяців тому

      were ,,,ye helu tifat eko nw wubiye arif lij nat

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 8 місяців тому +145

    ኢሄ ልጅ ግን አላማረኝ ኧረ ናቲ ኡኡኡኡኡ የት ነህ ተበላህ😢😅😅😂😂😂

    • @RahelYalew-x5b
      @RahelYalew-x5b 8 місяців тому +2

      😂😂😂

    • @AlamudasalaAlamudasala
      @AlamudasalaAlamudasala 8 місяців тому +1

      liju.lixabas nwo😂😂😂😂😂

    • @lema-yemaryam
      @lema-yemaryam 8 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @nfreefqr9657
      @nfreefqr9657 8 місяців тому

      Tebela😂😂 beqa hulu neger befqr new

    • @sikosilo2484
      @sikosilo2484 8 місяців тому +14

      ይሁን ብለናል ወደነዋለን 😂😂

  • @HopeHope-nu6km
    @HopeHope-nu6km 8 місяців тому +8

    ሄልዬ የኔውድ ድፍረትሽ በጣምያስደስተኛል ፈጣራ ይጠብቅሽ

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 8 місяців тому +25

    ሄሉየ የኔ የዋህ ለሰው ህይወት ብለሽ የምትጎጅ ባላርግሽው ነገር ከራስሽ በላይ ለሰው የምትሆኝ የኔ የዋህ

  • @hiwat58
    @hiwat58 8 місяців тому +1

    Helu dastash dasatachin new adesu satasqi new mimarabeshi yen qonjo awedeshalew🎉❤❤❤❤❤

  • @memomemorial2758
    @memomemorial2758 8 місяців тому +39

    ሄሉ ዉብዬ በትሰብጋ አትሂድ የሚል ሰው እጅ ዋደላይ 👍

  • @Ksaj-pq6mt
    @Ksaj-pq6mt 8 місяців тому +9

    ለ ሄሉ ያልህነገርድሰ ይላልአንድላይ ይሁኑየምትሉ በላይክ❤❤❤👍👍👍👍

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 8 місяців тому +1

    Wow des yilal heluye betam tiru sew nat i swear ezgiyaber yibarkachou abo ❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋🙏🙏🙏🙏🙏

  • @نورهالدوسري-ظ6ر
    @نورهالدوسري-ظ6ر 8 місяців тому +10

    ያሄሉ ጓደኛ በጠም ናው ምወደት ራጋ ያለች ናት ሄሉ እሱን ራሱ እንዲ ስተቅፋው ምንም ስተራግ አትናገርም ዝም ትላለች ሄሉ እርገታን ትዕግስትን በሷ ተማሪ

  • @KetemaMulubirhan
    @KetemaMulubirhan 8 місяців тому +1

    እናተ ሰው ሲታረቅ ደስያሰኛል ምንድነው ሙቱሉት ስንጀምርኮ ያጠፈች ሄሎ ናት ኦ ብዬ እኮ ምንም ጥፋት የላትም ጀመረው ይቅርታ መጠየቅ ያለባት ዝም ብላችሁ ሰዎች እናንተ ደሞ ምንድነው comment ላይ ዝም ብላችሁ አንዳንዳቸው ስድብ አንዳንዳቸው አትታረቁ ምንድነው ምትለው ቢታረቁ ምን ችግር አለው ሲጀመርም ውብየ ምንም ትፈትየላትም ።ይቅርታ አድርግልኝ አለች ሽኮኮ ብዬ ምንድነው ያጠፋሽ የቃል ለምን አወጣችህ ይጀመራል ከአፍሽ አሁን በሰላም መኖር ይሸነፋል ምክንያቱም ታርቃችሁ በሰላም ብትኖሩ የበለጠ ኖሮ ነው ምትኖሩት😢😢😮😮🎉🎉🎉🤨🤨🤨🥺🥺🥹🥹😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏 ታርቃችሁ እንድናያችሁ በጣም እንመኛለን የድሮ ፍቅራችሁ እግዚአብሔር የመልስላቸሁ።

  • @እማኮ
    @እማኮ 8 місяців тому +21

    የኔ ልዩዎች አይለያቹ😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 8 місяців тому +2

    ሄሉየ እኮ የዋህ ነት ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤

  • @GuHu-u8r
    @GuHu-u8r 8 місяців тому +7

    Heluye yene mar yene astewayi abshiri❤❤❤❤

  • @NurJahan-h9l6t
    @NurJahan-h9l6t Місяць тому

    ሄሉቫዬ ስላየውቪ ደስብሎኝ ከእንዳልክጋር ፈጣሪ ያጣምራቹ ጋደኞችቪ እስኪ እንደ ጥሌ ያስማማቹና ተመለቪ እንዳልክጋ ሄሉና እንዳልክ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc 8 місяців тому +9

    የኔ ማር ሄሉየ ጠንካራ ሴት መሆን አለብሺ የኔ ዉድ❤❤❤❤

    • @alamzniguse5007
      @alamzniguse5007 8 місяців тому

      ከናቲጋ ተለያዩ እንዴ???😢😢😢

  • @ElfeTem
    @ElfeTem 8 місяців тому

    I wonder where is Nati? Did they broke up?😢

  • @halarasa
    @halarasa 8 місяців тому +8

    ሄሉዬ የኔ ዉድ እኳን ደና መጣሽ❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki 8 місяців тому +1

    ምርጥ ጓደኞች ናችሁ አደራ እናተም እደሊሎቹ እዳትቀየሩባት ለዬሉዬ በጣም የዋህናት 😢😢ማርያምን የዋህ ሠዉ ደግሞ ብዙ ጊዜ ተጓጅነዉ

  • @Tegist-ky8ki
    @Tegist-ky8ki 8 місяців тому +5

    ሂሉየ አቸ ደስ ስላለሽ ደስብሎያል ሁሊም ሳቂልን እህቴ❤💚💛የኔ የዋህ አገራችን ሰላም ያርግልን

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 8 місяців тому +1

    ለማንም ብለሽ እዳታለቅሽ እዳታዝኚ እሺ ሁሌም ፍክት በይ ያለፈውን ነገር ተይው እሶም ብቶን ይኤነገር በሚዲያ ከምታመጣው በውስጥ በሽማግሌ መጠየቅ ትችላለች ብቻ አልፎል አቺብቻ ጠንካራና ጎበዝ ሆነሽ ተገኚ እግዚአብሔር ካአቺጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤ ደሞ ሸበላውን በደንብ ያዥው እሺ ባለውለታሽነው ከገጠር አጠልጥሎ ያወጣሽ😂😂😂😂

  • @doda9780
    @doda9780 8 місяців тому +7

    ሀሉ የኔ ዉድ ቆንጆ ጎዳይኖች አሉ አትክፍ ደስ ብለሽ ኑር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 8 місяців тому +1

    ሄሉ አንዱ ቢጥል አንዱ አይጥል ጓደኞችሽ አስበው በቻሉት ስላስደስቱሽ ደስ ይላል

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 8 місяців тому +17

    ኤሉዬ ሁብይጋ አትኢጂ እሺ ማረ ስወደሽ የኔ ቆንጅ❤❤❤❤

  • @ETAGEGNOLEKU
    @ETAGEGNOLEKU 3 місяці тому

    Yes ❤❤❤❤

  • @زين-ص9ر
    @زين-ص9ر 8 місяців тому +6

    ሄሉ ጓደኛ ብዙ አትመኘ የሆድሺን ለማውራት ለናትሺ ለወድሞችሺ ብቻነው እሺ ባዳ ሢቀር ይቀራል ወድሞችሺ ግን ግን ❤

  • @ddddddddddsd
    @ddddddddddsd 8 місяців тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ግን ግን አበባው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂ግንግንአበባውይጣራልን 😂😂😂😂 ይመቻችሁ ማርያምን❤❤❤❤

  • @Sifaansifaan-m5d
    @Sifaansifaan-m5d 8 місяців тому +4

    Heluyee yenee wodu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤konjiyee heluyee

  • @sarimra
    @sarimra 8 місяців тому +4

    ምርጥ ጎደኛ ናችሁ ደምሩኝ የመዳም ቅመሞች😢❤❤

  • @nurishegerwuste4499
    @nurishegerwuste4499 8 місяців тому

    ❤❤❤🎉helu mirt godegnash yegebat nech yemir bedenm yashiyat😢😮❤

  • @Hafinahafna
    @Hafinahafna 8 місяців тому +6

    ናቲ ተበላክ 😂😂ደግሞ እዴት እዳማረባት 😮❤

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 8 місяців тому

    እውነት ነው ጓደኛ እንዴት ይታመናል ከዚ ሁሉ በኋላ ከባድ ነው ያው ሁሉም አንድ ባይሆንም ከባድ ነው❤

  • @Enmamar-wg6by
    @Enmamar-wg6by 8 місяців тому +6

    Heluyeee debre zet litihij new tsegursh yeteserashu hij wendemish des endelew esh❤❤❤❤

  • @efratatube286
    @efratatube286 8 місяців тому

    ሄሉየ ከወንድምሽ ጋ አደራሽን ሂጂ የኔ ቆንጆ ነገ ትልቅ ሰው ስትሆኚ ይቆጭሻል። ይሄ የምትወጅው ወንድምሽ ደስታ ነው 🌸🙏 በእርግጥ ላይቀየምሽ ይችላል ግን ለአንች ይቆጭሻል ዛሬ ያለሽበት ስሜት ይገባኛል ግን አደራሽን

  • @amalnohaleb1405
    @amalnohaleb1405 8 місяців тому +16

    ሔሉዬ.የነውብዬን.መልስ
    እንዳትሔጂ.ውብዬ.የምትባለው
    ዝተት.ለቤተሰብ.ክብር.የላትም
    በጣም.ነው.የጠላዋት.ሔሉዬ
    አንቺ.በርቺ❤❤❤❤❤

  • @Burte-mj1li
    @Burte-mj1li 8 місяців тому

    ሄሉ የኔ ቆጆ ለመጀመርያ ጊዜ ነው ስኮምት ሁሌም የሚያምርብሽ ስትደሰቺነው ሰላምሽ ይብዛ ውዴ

  • @ayyalem7152
    @ayyalem7152 8 місяців тому +4

    ይች አስመሳይ ውብየ ተብየዋ እንዴት እንደጠላዋት ሄሉ እራስሽን አስከብሪ በርቁ ይሻላል❤

  • @kal12213
    @kal12213 8 місяців тому

    ere helu yihien lij tebek adrgiwo demo yamiral........ yan zereto teyiwo betam korabish yemir ayinish yikefet wudie

  • @GggRtt-zn7fj
    @GggRtt-zn7fj 8 місяців тому +17

    ሄሉየወንድምሽን መልስ ሂጂ ይቅር ከተባላችሁ መጀመሪያው. ደስታ መመለስ ነው ደግሞ ይቅርታ ለእግዚአብሄር ነው

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 8 місяців тому

    እከን ሰለማጠቹ ደስሰትሉ እግዚሐብሔር እውናታኛ ገደኛ ይስጠቹ በሁኑ ጊዜ ጋደኛ አስፈልግሚ ለመንኛውም ሔሉ ስለየውሺ ደስል

    • @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ
      @የበረሀዋእርግብ-ከ4ሸ 8 місяців тому

      ትክክል ሚስጥር ለራስ መያዝ ነዉ የዛሬ ጋደኛ በስለት ከዃላ ነዉ የሚወጋዋ ከደዚህ አይነት ይጠብቀን ጌታየ

  • @abayabay3382
    @abayabay3382 8 місяців тому +3

    አናተ ምርጦ ጓድኛናችው በእውነት አቢ ምርጥ ልጅነህ ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤ሄሉየ እራስሽን ትሪት አድርጊ እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ህልምአለኝሳስበውደስየሚል

    ደስ የሚሉ ጎደኞች ናቸው ሂሉ ሁለየም ፈገግ በይ🥰🥰

  • @damoursarah6
    @damoursarah6 8 місяців тому +10

    ሄሉዬ ዛሬ ደሞ በበለጠ ተውበሻል

    • @jebdb
      @jebdb 8 місяців тому

      ትምራለች

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 8 місяців тому

    ደሞ ሄሉ በሔደችበት ወፈፍራም ወዶች ነዉ ሚገጥማት ምን ይሑን ምክንያቱ ኤሔ ደሞ የባሠ ያሥፈራል በኪሡ አርጎሽ ሽር ሽር

  • @MM.M-mn6lm
    @MM.M-mn6lm 8 місяців тому +3

    ሄሉዬ የኔ ማር💋💋💋ሚጣ አቢ ብቻ ሁላችሁንም እወዳችኋል አቦ👌👌👌💋💋💋💋

  • @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ
    @አልሀምዱሊላህ-ለ8ነ 8 місяців тому

    አቢ አታምልጥህ ተጋቡ ምርጥ ልጅ ናት❤❤❤

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm 8 місяців тому +11

    ሄሉየ የኔ የዋህ

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj 8 місяців тому +1

    አቢ ግን ፍቅር ይዞታል ከሄሉ የምትሉ በላይክ ገጩኝ
    የጠይም ቆንጆ በእውነት እኔ ምርጫዬ ነው ይሄ ልጅ ግን ወንድ ልጅ ቀዳዳ የተተለተለ ሱሪ አልወድም።

  • @zadargosha
    @zadargosha 8 місяців тому +3

    ዋው ምርጥ ጎደኞች ናቹ❤❤❤❤🎉🎉

  • @almaz8781
    @almaz8781 8 місяців тому

    Weframu lejus indee are negrunye🥰😭

  • @senayitbekele9035
    @senayitbekele9035 8 місяців тому +6

    egzabeher lebon yesecj masetwal

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 8 місяців тому

    ተመስገን እንዚህን ጓደኞች አይለዉጣቸዉ ❤❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 8 місяців тому +32

    ለአበባ መንበርከክ አለ እንደ እኔ ማቀዉ ለቀለበት ስንበርከኩ ነዉ ማቀዉ 😂😂😂❤❤❤❤❤ ይመቻችሁ 😊

    • @SofiSofi-v7g
      @SofiSofi-v7g 8 місяців тому +1

      Simma min ayinet fara nesh bitawukiwu abeba malet tilik tirgum alewu lemiwedut sew yisetal

    • @muhamedmuhamed5114
      @muhamedmuhamed5114 8 місяців тому +3

      በቀለበት ቦታ ይሆናል ቀለበቱ ሥለተወደደ😂😂😂😂

    • @asterbede4961
      @asterbede4961 8 місяців тому

      @@muhamedmuhamed5114 ክክክክክክክክ

    • @asterbede4961
      @asterbede4961 8 місяців тому

      @@SofiSofi-v7g ወደዋት እኮ ነዉ የሰጣት ለምያፈቅረዉ ሰዉ ይሰጣል ይባላል ክክክክ

    • @Wasaneewasanee-d4n
      @Wasaneewasanee-d4n 8 місяців тому +1

      awo jemeray habeba new des yemil teberkikw yemsaxw habeba new kedimaw

  • @RahwaBrhanu
    @RahwaBrhanu 8 місяців тому

    ውብ እርስት & ሄለን ብዙ ነገር ኣስተምራቹህናል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏"ፍቅራቹህ ይብዛ ቤተሰብነታቹህ የጠንክር .... እን በበኩሌ ይቅርታ ...ቅር ብሎኝ ነበር መጀመሪያ ላይ ...ግን ተሳሳትኩ

  • @FufuTube2bi
    @FufuTube2bi 8 місяців тому +43

    ፕራንክ ነዉ በሉኝ 😳😳

    • @Konjit-x6x
      @Konjit-x6x 8 місяців тому

      Eree nati gudii new 😂😂😂😂😂😂

    • @Sarah-km5be
      @Sarah-km5be 8 місяців тому +1

      ተበላህ ናቲ😃😃 የት ጠፋተህ ነዉ ተናፋቀሃል?

    • @brutkane91.makembo
      @brutkane91.makembo 8 місяців тому

      😂😂😂😂

    • @mmb6974
      @mmb6974 8 місяців тому

      😁😁😁

    • @wywt283
      @wywt283 8 місяців тому

      Hi 🤔🤔🤔🤔

  • @Hubalem
    @Hubalem 8 місяців тому

    አይዝሺ ሁሉም ለ በጎንው ❤️❤️በርቺ የኔ ዉድ ❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰❤️❤️❤️

  • @DghjFhjj-c1b
    @DghjFhjj-c1b 8 місяців тому +3

    ሔሉዬ የኔውድ የምወዳት ነገር❤❤🎉

  • @shewaregedzike7754
    @shewaregedzike7754 8 місяців тому

    በአደባባይ አዋረደቻት ክፉ ነች ሄሉዮ ከነቤተሰቦቹዋ በጣም ጨዋ ናቸዉ

  • @gebyanshe6711
    @gebyanshe6711 8 місяців тому +9

    ሄሉየ እሄን ልጅ ጎደኛ ከለለው እእእ❤❤❤😂😂😂

  • @WbalemKanso
    @WbalemKanso 7 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Abe

  • @mhretmeri
    @mhretmeri 8 місяців тому +4

    Wow ayileyachu ❤❤❤

  • @TizitaKonjo-f8g
    @TizitaKonjo-f8g 8 місяців тому

    Wow wow wow wow ❤❤❤❤❤❤

  • @walensa-q5s
    @walensa-q5s 8 місяців тому +3

    አይዞሽ ሄሉዬ ያጋጥማል

  • @saralove8099
    @saralove8099 8 місяців тому +1

    ሄሉዬ በእዉነት ስቀሽ ስላየሁሽ ደስስ ብሎኛል የኔ የዋህ 💞💞💞💞💞💞💞

  • @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
    @ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ 8 місяців тому +7

    ሄሉ እንኩዋን ደና መጣሽ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 8 місяців тому

    ምርጥ ጓደኛኞች ናቸዉ ❤❤❤❤