ለትዳር የምትሆን እና የማትሆን ሲነፃፀሩ ይህን የመስላል፡፡

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 59

  • @መክሊትነኝየወሎልጅ
    @መክሊትነኝየወሎልጅ 5 років тому +29

    አንዳድ ወንዶች የበሰለች ሴት ሳይሆን የበሰለ ብር ነው የሚፈልጉት ወንድሜ. ለአሳብህ እናመሰግናለን በርታ።

  • @ጓልራያዓዞቦፎታይትኣሕዋታ

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድምየ ሙዳይ እንደትነህልኝ ሁሉም እውነት ነው ምታወራው እንየ በቦክለ 5 አመት ጨርሻሎህ ባአረብ አገር አንድም ቀን እንካን ፎስብክ ተጠቅመ ኣያቅም ልብስም ብዙ ኣልገዛም ብዙ የምገዙ እንካን ለምን አገራችን ጥሩ ልብ አለ እያልኩ ነው ምናገረው እግዚአብሔር ይመስገን ቤት አለኝ እድመ ለወንድሞችየ ለእቶችየ ይስጥልኝ እንጂ እህቶችየ አዳምጥት የራስህ የሆነ ነገር ያኮራል ማን ከማን ይበልጣል ጠንካራ መሆን አለብን እናመስግናለን ስለ ምክርህ

  • @ethiopiacollectlns2602
    @ethiopiacollectlns2602 5 років тому

    ያንተ ትምህርት ተመችቶኛል ወንድም ምክንያቱም ቀጥታ ወደገደለው ነው ትምህርት እንደዚህ ነው ሌሎች ከሚማዘዙት ይማሩበት በርታ

  • @zed4200
    @zed4200 5 років тому +1

    ትክክል ነህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @እግዚአብሔርጠባቂየነ-ጀ7ሠ

    ትምህር ቶችክ በሙሉ ሀሪፍናቸው በርታ

  • @lidiya727
    @lidiya727 5 років тому +10

    ሴት ብቻ ሳትሆን ማንኛውም ሰው ትርፍ ነገር ብዙ ልብስ ብዙ እቃ ወዘተ መግዛት የለበትም።
    ከመንፈሳዊ መምህር እንደተማርኩት

    • @ኢትዮጵያማዓረይፍትዉተይ
      @ኢትዮጵያማዓረይፍትዉተይ 5 років тому

      እደዚ፡ያስተማረ፡መምህር፡ማን፡ይባላል፡ርዕሱስ፡ምን፡ይላል፡እህቴ፡ንገሪኝ፡በእግዚአብሔር

  • @wultageste538
    @wultageste538 5 років тому +2

    Thnaks mudaye

  • @birtukankidane5454
    @birtukankidane5454 5 років тому +4

    በጣም እስማማለሁ በሀሳብህ

  • @kubrakubra9735
    @kubrakubra9735 5 років тому

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @ጌታእግዚአብሔርሆይአ-ጸ2ወ

    እናመሠግናለን ወንዲም ቤተሠብ ሁኛለሁ በርታ በተለይ በመንፈሳዊ መልኩ አስተምረን ሠላምህ ይብዛ

  • @ሜሪቀበጥ
    @ሜሪቀበጥ 4 роки тому +1

    ወይኔ እኔ በጣም ልብስ መልበስ እወዳለው ግን አላማዬንም አልዘነጋም እራሴን እየጠበኩ ነው ሁሉንም ነገር ማስኬደው ሲበዛ ግልፅ ነኝ መናገር የፈለኩትን በቀጥታ ነው ምናገረው ፍቅረኛኤግን የኔን ግልፅነት በሌላ ይተረጉመዋል

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ

    አልሀምዱሊላህ በሥያለሁ መለትነው ክክክክ እናመሠግናለን

  • @MaryamMaryam-cb9ov
    @MaryamMaryam-cb9ov 5 років тому +2

    አለሁበትልብስውስጤነው

  • @ዊንታጌታቸው
    @ዊንታጌታቸው 5 років тому +1

    አመሰግናለሁ እነዚህ ሁሉ አሟልቻለሁ ግን ባል ጠፋ

  • @ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ

    ይቅርታና በኢኮኖሚ ደረጃ ሀላፊነቱን መውሰድ አለበት ወንድ

  • @ffdffr6615
    @ffdffr6615 5 років тому +1

    እውነት ነውበራሴ ስገመግመው በፊት የነበረውእና አሁንየነበረውስሜት አንዲአይደለምእህልና ሰውእየበሰለይህዳል ይባላል አውነትነው እናመሰግናለንበርታ

    አ አ

  • @sebleenabezabih7230
    @sebleenabezabih7230 5 років тому +9

    እንዴ ትዳር ፈላጊ ነኝ ጎብኙኝ ከከከከከከ

  • @yiradejufeyisa1291
    @yiradejufeyisa1291 5 років тому +1

    Takewu bareta

  • @tigstdisene4904
    @tigstdisene4904 Рік тому +1

    እኔ በቅቻለሁ በለኛ 😅😂 ዋውውው

  • @Imran-hj4hj
    @Imran-hj4hj 5 років тому +1

    እኔ ትዳር ገብቶኛል ግን ልብሥ ብዙ እወዳለሁ እዚሀ ጋር አልሠራም ትምህርተህ ሀሀ

  • @sofibentieslameeslame3791
    @sofibentieslameeslame3791 5 років тому

    inemi buzhu libsi gizalhwu gen alibeselkhumi maltnew?

  • @ወሎአምባሰልማርእሸት
    @ወሎአምባሰልማርእሸት 5 років тому +14

    እኔ ልብስ መግዛት እወዳለሁ

  • @morshadazad2456
    @morshadazad2456 5 років тому +6

    ለትዳር የሚሆን ወድ ዬለም እጂ ሴት ኣደለም

  • @ማራናታየድንግልልጅነኝ
    @ማራናታየድንግልልጅነኝ 5 років тому +10

    ያልበሱሉ ወንዶችስ ምን ያደርጋሉ?

  • @ኢነኝብቸኛዋ
    @ኢነኝብቸኛዋ 5 років тому

    ወይ ስትመቸኝኮ

  • @ማንምበሌለበትሁሌምአምላኬ

    እኔስ ስለ ልብስ ዴታ የለኝም ስለብሰው ብቻ ይመርብኝ ለራሴ ለስው ሳይሆን

  • @tsegagualhawza5249
    @tsegagualhawza5249 5 років тому

    በስያለሁ ማለት ነው ክክክክክክ ግን ባሉካየም የበሰለ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @BbBb-zg7xt
    @BbBb-zg7xt 5 років тому +4

    ክክክክክክ እኔ ልብስ ብዙ እገዛለሁ እና ለትዳር አልሆንም ኧረ ተው አንድ ጥያቄ ልጠይቅር ዝም ብሎ ላግባሽ የሚል ወንድ እንዴት እውነታው ይታወቃል

    • @ኢትዮጵያትሳቅ
      @ኢትዮጵያትሳቅ 5 років тому +3

      እንዳትሠሚው መጀመሪያ ስለማንነቱ እወቂ በዚህ ሰአት ምንም ነገር አንድ ቀን እንኳን አይቶሽ የማያውቅ ሠው ካላገባሁሽ ይላል እግዚኦ እንዲህ የሚሉ ወንዶች አላማ ,እቅድ የሌላቸው ይመስለኛል
      የሌላቸው ይመስሉኛል

    • @mobilmobil8351
      @mobilmobil8351 5 років тому +3

      ከሀገር ውጭ የሚኖር ከሆነ ግዜውን ስራ ላይ ስለማጠፍው አስተሳሰቡም ወጣ ስላለ ለትዳር ቢጠይቅ ብዙም ችግር ያለው አይመስለኝም። ሀገር ውስጥ ያለ ከሆነ በደንብ ማጥናት ያስፈልጋል

  • @buzaaalmualmu1880
    @buzaaalmualmu1880 5 років тому +1

    kkkkkkk👌👌👌👌👌👌👌🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒batem yasazenale

  • @iamfine6333
    @iamfine6333 5 років тому +1

    ትምህርቶችህ ቆንጆ ሆኖ ሳለ ።በእንግሊዝኛ የምትጠቀመውን ቃላት በአማርኛ ቃላት ተካ።ሁሉም ትምህርቶችህ ተመሳሳይ ስህተት አለው ።

  • @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524
    @uf9yfcyoohxocyxoyxhoxho524 5 років тому +1

    Tax

  • @ማራናታየድንግልልጅነኝ

    እረ ጉድ እኔ ከብሬ ልብሴ ይበልጣ እና ለትዳር አልሆንም ማለት ነው ክክክክክክክክክክክክህህክክክክ ውሬ አለብህ

  • @morshadazad2456
    @morshadazad2456 5 років тому

    እስቲ ለትዳር የሚሆን ካለ

  • @munaazbekh6841
    @munaazbekh6841 5 років тому +1

    😆😆😆😆😆😆

  • @senibekele998
    @senibekele998 5 років тому

    ewnet bilehal anem balbeselkugn seat lebis Meg at ewed neber ahunem egezalew gin bemetenu new cuz libs ayasasbegnim melewete enji le mikireh txs

  • @samriyekerstoslije2649
    @samriyekerstoslije2649 5 років тому

    100. Lek. Nhe broy

  • @sarasara9186
    @sarasara9186 5 років тому

    Btkikle tmchtyal