Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዳዊት አከብርሃለሁ አድናቂህ ነኝ ተባረክልኝ
ዳዊት ፍሬው ምርጥ ያራዳ ልጅ በጣም ነው የናፈከን አይ ጫወታ እና ወግ በአክብሮት ነው እስከምንገናኝ ወንድማችን
ነብስህ በገነት ትረፍ በጣም አዘንኩ ኦ አምላኬ
ዳዊት ይገርማል የልጄ ስም ነው ስራሆችህን ገዝቼአለሁ እያዳመጥኩ ነዉ በርታ ወገኔ ።
ዳዊት ፍሬዉ በርታ ደሬ ሴፍሻን ጋብዝልን እሱን ጠያቂ ብቻ ያደረገዉ ማነዉ? እጠብቃለን።
ጤና ይስጥልኝ ደረጄ ሃይሌ አንተ ይሄንን ፕሮግራም ከጀመርክ ጀምሮ ስንት ትልቅ ስራ እየሰሩ ማንም ያላስታወሳቸውን ባለሙያዎችን አስተዋወካቸው አስተዋወከን ይመች በርታ አየህ ልዑል እግዚአብሔር የሚወደው እንደዚህ አይነት መልካም ስራ ነው ደግሞ ይሄንን ፕሮግራም እና የተለያዩ ፊልሞችን ክሊፖችን ወዘተረፈ የሚቀርፁትን ኤዲቲንግ የሚያረጉትን ብታቀርባቸው እንዴት መልካም ነበር እንዳው ከቻልክ ሰይፉ ፋንታሁንን በአንተ ፕሮግራም አቅርበህ አንዳንድ ጥያቄ እየጠየክ ብናየው እንዴት አሪፍ ነበር በዛውም እስከዛሬ በለያየ ፕሮግራሞች ላይ ያሉትንም ባለሙያዎች እና አዘጋጆች ብታቀርባቸው እንዴት አሪፍ ነበር በርታ በጣም አሪፍና አዝናኝ አስተማሪ ፕሮግራም ነው የምታቀርበው በርታ ።ዜናማርቆስ ነኝ ከዴንበር ኮሎራዶ አድናቂህና አክናሪህ።
ዴቨዬ እውነት ነው ? ዳግም በዚች ከንቱ አለም በአካል በአይነስጋ ድንገትም ባጋጣሚም እንገናኝም ? ወንድሜ እግዛብሄር አምላክ ነፍስህን ከደጋግ አባቶች ጎን በአጽደ ገነት ያኑርልህ ነፍስህን ይማረው ሌላ ምን ይባላል ይሄው ነው የኛ አቅም😢😢
fantastic
ዳዊት.ፍሬው.አሪፍነው ብራቦ.
እኔም ፒያሳ አራት ኬሎ ያሳደገኝ ሚኒሊክ ት/ቤ የሚረሳ አይደለም በጣም ደስ ይላ ፕሮግራሙ
ደስ ሲል ክላሲካሉ ♥♥♥እናመስግናል ዲሬ
ምርጥ ነው በርታ ደሬ
ደሬ የኔ ምርጥ ክልገባህ ብኋላ ተስማምቶሀል
ያልተዘመረለት ጀግና
we proud of u Daveye yesefere LiJ
LOVE IT!!
በርታ
Yech alem kenetu nat may rest in peace 😭🙏💔
ደርዬ እወድሀለሁ ግን ዴቭ ሲጫወት ፊትህን ሳየው የሆነ የምትፎግር ነው የሚመስለኝ ዴቭ 1ኛ ፍሬው ሀይሉም 1ኛ
Woooow!!!
Waw !! Hulachume bertu !!
Dere yhnn page subscribe yaderekut yanten program lemeketatel bcha mehonun endtawklgn efelgalehu.
Wowww
Wow
waw waw💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
ደሬ በጣም ልቤን ያረካፕ program ነው ኢትዮጵያውያ ውስፕ እንደአንተ አይነት ሰዎች ናቸቹ የቲቪ program መያዝ ያለባቸው በርታ ዳዊት ማልት የሚገርም ብቃት ችሎታ ያለው የዜም አጨዋወቱ ዝንትፍ የማይል ከዘፍኙ በላይ የሚያዝም በውስቱ ያልወታ የሚንቀለቀል የሙቃ ፍቅር ያለው ስው ነው ብዙ ማለት ይቻል ነበር ይመችህ
ቁምነገር ይለው ፕሮግሪም
Betame Dese Yemile Zgjite Nwee
ምርጥ ልጅ ነው ሙዚቃ ሀሉ ይጥማል
ፍፅም አሰፋውን አቅርብልን ደሬ
ሰይፉን እና እደልቤ ማንደፍሮን አቅርብልን
Hi dawit yasfar. Iij
He is the son of his father
Teru pergerame new berta
ይች መሳሪያ ያንተ መለያ እስክትሆንደርሳለች እስከባንዲራ የተርሳ ዜጋ
በጣም አንደበተ ርቱእ ሰው ነው!
ሰውዬው?
ዳዊት አከብርሃለሁ አድናቂህ ነኝ ተባረክልኝ
ዳዊት ፍሬው ምርጥ ያራዳ ልጅ በጣም ነው የናፈከን አይ ጫወታ እና ወግ በአክብሮት ነው እስከምንገናኝ ወንድማችን
ነብስህ በገነት ትረፍ በጣም አዘንኩ ኦ አምላኬ
ዳዊት ይገርማል የልጄ ስም ነው ስራሆችህን ገዝቼአለሁ እያዳመጥኩ ነዉ በርታ ወገኔ ።
ዳዊት ፍሬዉ በርታ ደሬ ሴፍሻን ጋብዝልን እሱን ጠያቂ ብቻ ያደረገዉ ማነዉ? እጠብቃለን።
ጤና ይስጥልኝ ደረጄ ሃይሌ አንተ ይሄንን ፕሮግራም ከጀመርክ ጀምሮ ስንት ትልቅ ስራ እየሰሩ ማንም ያላስታወሳቸውን ባለሙያዎችን አስተዋወካቸው አስተዋወከን ይመች በርታ አየህ ልዑል እግዚአብሔር የሚወደው እንደዚህ አይነት መልካም ስራ ነው ደግሞ ይሄንን ፕሮግራም እና የተለያዩ ፊልሞችን ክሊፖችን ወዘተረፈ የሚቀርፁትን ኤዲቲንግ የሚያረጉትን ብታቀርባቸው እንዴት መልካም ነበር እንዳው ከቻልክ ሰይፉ ፋንታሁንን በአንተ ፕሮግራም አቅርበህ አንዳንድ ጥያቄ እየጠየክ ብናየው እንዴት አሪፍ ነበር በዛውም እስከዛሬ በለያየ ፕሮግራሞች ላይ ያሉትንም ባለሙያዎች እና አዘጋጆች ብታቀርባቸው እንዴት አሪፍ ነበር በርታ በጣም አሪፍና አዝናኝ አስተማሪ ፕሮግራም ነው የምታቀርበው በርታ ።ዜናማርቆስ ነኝ ከዴንበር ኮሎራዶ አድናቂህና አክናሪህ።
ዴቨዬ እውነት ነው ? ዳግም በዚች ከንቱ አለም በአካል በአይነስጋ ድንገትም ባጋጣሚም እንገናኝም ?
ወንድሜ እግዛብሄር አምላክ ነፍስህን ከደጋግ አባቶች ጎን በአጽደ ገነት ያኑርልህ ነፍስህን ይማረው ሌላ ምን ይባላል ይሄው ነው የኛ አቅም😢😢
fantastic
ዳዊት.ፍሬው.አሪፍነው ብራቦ.
እኔም ፒያሳ አራት ኬሎ ያሳደገኝ ሚኒሊክ ት/ቤ የሚረሳ አይደለም በጣም ደስ ይላ ፕሮግራሙ
ደስ ሲል ክላሲካሉ ♥♥♥እናመስግናል ዲሬ
ምርጥ ነው በርታ ደሬ
ደሬ የኔ ምርጥ ክልገባህ ብኋላ ተስማምቶሀል
ያልተዘመረለት ጀግና
we proud of u Daveye yesefere LiJ
LOVE IT!!
በርታ
Yech alem kenetu nat may rest in peace 😭🙏💔
ደርዬ እወድሀለሁ ግን ዴቭ ሲጫወት ፊትህን ሳየው የሆነ የምትፎግር ነው የሚመስለኝ ዴቭ 1ኛ ፍሬው ሀይሉም 1ኛ
Woooow!!!
Waw !! Hulachume bertu !!
Dere yhnn page subscribe yaderekut yanten program lemeketatel bcha mehonun endtawklgn efelgalehu.
Wowww
Wow
waw waw💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
ደሬ በጣም ልቤን ያረካፕ program ነው ኢትዮጵያውያ ውስፕ እንደአንተ አይነት ሰዎች ናቸቹ የቲቪ program መያዝ ያለባቸው በርታ
ዳዊት ማልት የሚገርም ብቃት ችሎታ ያለው የዜም አጨዋወቱ ዝንትፍ የማይል
ከዘፍኙ በላይ የሚያዝም በውስቱ ያልወታ
የሚንቀለቀል የሙቃ ፍቅር ያለው ስው ነው ብዙ ማለት ይቻል ነበር ይመችህ
ቁምነገር ይለው ፕሮግሪም
Betame Dese Yemile Zgjite Nwee
ምርጥ ልጅ ነው ሙዚቃ ሀሉ ይጥማል
ፍፅም አሰፋውን አቅርብልን ደሬ
ሰይፉን እና እደልቤ ማንደፍሮን አቅርብልን
Hi dawit yasfar. Iij
He is the son of his father
Teru pergerame new berta
ይች መሳሪያ ያንተ መለያ እስክትሆን
ደርሳለች እስከባንዲራ የተርሳ ዜጋ
በጣም አንደበተ ርቱእ ሰው ነው!
ሰውዬው?