ዝንጅብል የሚል ነጠላ ዜማ ለማዳም ቅመሞች ሠርቻለው!ህይወት ያስተማረችኝን ብዙ ነው!Ethiopia | Sheger info |Meseret Bezu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 908

  • @asniit1199
    @asniit1199 Рік тому +127

    በርግጠኝነት ልጆቿ ይህን ቃለ መጠይቅ ታዩታላች ኮመንትም ካነበባችሁ አንድ ነገር ልበል የእናት ምርቃት ከፊት ይከተላል ይባላል እናታችሁን አታስከፉአት ተረዷት በተለይ ሴቷ ወልደሻል እናትነት ምን እንደ ሆነ አይተሻል በእጅ የያዙት ወርቅ አይሁንባችሁ አጠገብሽ ያለችው እናትሽን ሳታከብሪ አባቴን አምጪ አንድ ቀን ያላቀፈሽ አባት መጣ ቀረ ማፊ ፋይዳ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Рік тому +84

    ገነት እንኳን ደስ ያለሽ ሸገር ኢንፎ ላይ ቀረብሽ መሲየ እናመሰግናለን ሰው አክባሪ ነሽ ተባረኪ ።

  • @yannimichael1044
    @yannimichael1044 Рік тому +72

    አይ ሰው ሲስቅ ምንም ያልከፈው ይመስላል የኔ እናት እፍፍ😢😢

    • @zeinabahmed863
      @zeinabahmed863 Рік тому +2

      ወነትሽ ነው ገኒ ተጫዋች ነች ለካ በውስጣ ከባድ ነገር አሳልፍለች ኡኡኡ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +202

    እኛ ኢትዮጵያዊያን አዎ ልክ ነሽ በፅዳትም በታማኝነትም ያውቁታል አረቦቹ ሚዲያ ላይ እንደ ልጅቷ ባይመሰከርልንም ዋናው የኛ የሁል ጊዜ በታማኝነት መስራት መልካም ነው ቀን አለው ለሁሉም ምንም እንኳን አሁን በብሔር ብንባላም የድንግል ማርያም ልጅ ቀን አለው የድሮ አንድነታችንን ሰላማችንን ይመልስልን😢❤በርቱ እህቶቼ❤

    • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
      @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ Рік тому +7

      ተመሰክሮልናል እኮ ካክበረካት ታክብረሀለች ካላክበረካት አታክብረህም ተብሎ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Рік тому

      @@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ በእርግጥ አዎ እንዳሁኑ የኢንተርኔቱ አለም ሳይበዛ በፊት ባለው ነገር ልክ ነሽ አሁን ግን ገኖ ስለሚወጣ ነው ያን ያልኩት

    • @HanaDoha-t6w
      @HanaDoha-t6w Рік тому

      Eko😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb Рік тому +2

      አቤት ማካበድ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 Рік тому +1

      እኛ ሁሌም ነው እምንባላው የብሄር ጉዳይ አይደለም የልጅትዋን ታሪክ እየሰሙ ነው?? አረቦች እማ ቢገርፉን ቢግሉን ምን ይፈረድባቸዋል እርስ በራሳችን ከታሪክዋ ስንነሳ ሴትየውይ በገንዘብ ሸጣት ሰውየው እደንዝዞ ደፍርዋት ልጅ አሳቅፎ አባርዋት ልጅ ይዛ ስትንከራተት ሰዎቹ ሲያባርርዋት ወዘተ ኢትዮጵያውያን አረመኔዎች ነን ከጥቂት በስተቀር እይእተሰደበች እየተደበደበች መልሳም ከሰውየው ጋር እየተኛች 3 ልጅ ምን አይነት ቆዳ ጠንካሮች ነን?? ፍርዱን ለእርሶ!!

  • @mabetyerseao2044
    @mabetyerseao2044 Рік тому +132

    እናት የከፈለችው ውለታ እደዚህ በቀላል ተነግሮ አያልቅም😭

  • @fatiya8477
    @fatiya8477 Рік тому +64

    የኔ እናት ገኒዬ 😢😢😢😢ወይ የሴት ልጅ ፈተና አብሽሪ አላህ ያጠንክርሽ አንቺ ጀግና እናት ነሽ ገኒዬ❤😢😢😢

  • @Yoditube
    @Yoditube Рік тому +60

    የሴት ልጅ መከራዋ ብዙ ነው ክብር ለናቶች😢😢😢😢😢😢 ገንዬ ፈጣሪ ይርዳሽ በርቺ❤❤❤❤

  • @yashiyashi9759
    @yashiyashi9759 Рік тому +5

    እኔ ዛሬ እራሴን ታዘብኩት 😢እኔ ዝም ብላ እንደልቧ የሆነች ሴት ነበር የምመስለኝ አቤት ፈተና አይዞሺ ጠንካራ እናት ነሺ ጊዜ ሲያስረዳቸው ይመለሳሉ ልጆቹ አይዞሺ❤❤❤

  • @sofiyasofiya1197
    @sofiyasofiya1197 Рік тому +13

    መሢየ እንኳን ገኒን አቀረብሸት ገኒ የዋህና ምሥኪን ናት

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Рік тому +17

    የሴት ልጆ መከረዋ ብዙ ነዉ ክብር ለናቶችን😢😢😢😢😢 ገንዬ ፈጣ ይርዳሽ የኔ እህት❤❤❤አይዞሽ የልፈል መስይ የኔ ጀግና

  • @S.m543
    @S.m543 Рік тому +15

    ቤተሰብ በቃኝን አያውቅም ትክክል።አይዞሽ እህቴ አታልቅሺ የዛሬ ልጆች ክፉዎች ናቸው ገንዘብሽን ብቻ ነው የሚፈልጉት ልቦና ይስጣቸው።

  • @mesertkifle233
    @mesertkifle233 Рік тому +45

    የኔ እናት ከባድ ነው እውነት አይዞሽ የኔ ቆንጆ ጠንክሪ አሁንም ጠካራ ነሽ ❤❤❤

  • @arsamatvyoutube
    @arsamatvyoutube Рік тому +6

    ምን ይላል ዩተባ አባካቹ ሰለ እናት እናባራታታ አይዞሽ እናትየ❤❤❤❤❤

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 Рік тому +31

    ምን ጉድ ይፈላል የስነ ልቦና አማካሪ ያስፈልጋታል እና መቅረቡዋ በጣም መልካም ነዉ

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Рік тому +5

      እንደዚህ ለተጎዳ ሰዉ የልብ ሃኪም የልብ አምላክ ፈጣሪ ብቻ ነዉ ስለእዉነት ታሪኳ ለመስማት እንኳን ይከብዳል

    • @ሳዶርአላዶር
      @ሳዶርአላዶር Рік тому

      selebona haime aysflgm edae bezu mekra yesalfkute gen xebaki melakae xelo ayxlgnm xru gadgnaem neber yemn dr sedte kamshae alhu ahun agare gabchalhu
      le nseha bekechalhu

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee Рік тому +27

    ገንዬ የኔ ቆንጆ በናታቹ እናበረታታት😢😢😢😢አይዞሽ ያልፍል እህቴ

  • @maeritube21
    @maeritube21 Рік тому +26

    ገንየ ስደተኛዋ እህታችን በህይወታችን ብዙ ውጣ ውረድ አለ ጠንካራ ሰው ነሽ አንች ብዙ ዉጣ ውረድ አልፈሻል😢❤

  • @manycell9813
    @manycell9813 Рік тому +27

    ከሰጠነው ይልቅ ያጣነው ፍቅር ይበልጣል ግን ሁሉም ነገር ካለፈ ነው የሚታወቀው እህቶቼ ለራሳችሁ ኑሩ እድሜ ልካችሁ ብደክሙ ለኛ ብላ ነው የሚል የለም በኛ ይብቃ ትውልድ ይዳን ብለን አሁን ለምትመጡ እኛ ሰንሰደደ ባንክ ቡክ በራስ ከፍቶ መምጣት የሚሰበው አልነበረም ምኔ ስርቼ ለቤተሰብ ልኬ ነው የምንለው ወደሆላ መመለስ ቢቻል ስንቱን ነገር ባስተካከልነው ነበር አይዞን የማዳም ቅመሞች ዛሬም አረፈደምና ለራሳችሁ እወቁ ❤️ ከክፉ ሁሉ ይስውራችሁ ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @sambety6764
      @sambety6764 Рік тому

      እውነት ተናገርሽ እኔ ጠቅልዬ ከገባሁ በኋላ በ50 ብር ከፈትኩ ባንክ ይገርመኛል😢

    • @manycell9813
      @manycell9813 Рік тому +2

      በጣም የሚገርመው 15 አመት በፊት የመጡ ጥቂት ልጆች ናቸው በራሳቸው ከፍተው የመጡት ሁሉም በማለት ደረጃ በቤተሰብ ነው የሚስቀምጠው ተርፎ ከተቀመጠላቸው ብቻ ከባድ ነው የዋህነት አይሉት ሞኝነት

    • @zcjjccjjczvkvkkv4135
      @zcjjccjjczvkvkkv4135 Рік тому

      አዎ ትክክል ብለሻል እያደርነውእሚገባው አሁንምአረፈደ

  • @taiftel9066
    @taiftel9066 Рік тому +3

    አይዞሽ በርች የኔ እናት ገና ወጣት ነሽ ያሳለፍሽዉ ካቅምሽ በላይ ነዉ የኔ ጠካራ የቱቧን ብታስታዉዉቂን እናሳድግላት

  • @Momi.87
    @Momi.87 Рік тому +3

    ገኒዬ ወላሂ ጀግና ነሽ በጣም
    አብሽሪ ከዚህ በላይ ጠክሪ
    ልጆችሽም ልቦና ይሥጣቸው

  • @ነገሌላቀንነውሁሉምያልፋል

    የሰው ልጅ በውስጡ በዙ ነገር አለ የኔ እናት ማርያምን አስለቀሽኝ ዛሬ ገንዬዬ በጣም ከባድ ነው ያሳለፍሽው ነገር የኔ እናት አይዞሽ የማይታለፍ ነገር የለም ተመስገን ሁሉም አለፈ 😢😢😢😢😢

    • @nefisa70
      @nefisa70 Рік тому

      በጣም ወላሒ እኔ እራሡ ፈራጅ ነበርኩ ኢቅር ይበለኝ ያረብብ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Рік тому +11

    መሲ ስው እክባሪ እግዚያብሔር ክብሩን ይስጥሽ ታሳዝናለች አይዞሽ እህቴ ገኒ እኛ ስደተኞች ስብስክራይ እያደረገን እናበረታታት ገንዘብ እንካን ባንስጣት ታሳዝናለች

    • @mekdesgelila4414
      @mekdesgelila4414 Рік тому

      ለስድብ ነው ሰብስክራይብ የምናደርጋት

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Рік тому

      @@mekdesgelila4414 ይቅርታ እህቴ ጠርቼሽ ነበር እዴ

  • @Melh1727
    @Melh1727 Рік тому +4

    አይዞሽ ሌላው ቢቀር ጤነኛ ነሽ ። ነገሮች ይቀየራሉ ። ፈጣሪ ለሁሉም ልብ ይስጥ። ለልጅሽ እንደ እናት ግን የሚቆም ነገር አይመስለኝም በመጨረሻ አብረውሽ ስላልነበሩ ተረጃቸው ተስፋ አትቁረጪ

  • @TgEthiopia18
    @TgEthiopia18 Рік тому +13

    ገኒዬ የእውነት ልብ ይነካል ታሪክሽ ለሁለተኛ ጊዜ ሳዬው እውነት ሰው እኮ ያልተገለጠ መፅሀፍ ነው

  • @hiwotgmariam5489
    @hiwotgmariam5489 Рік тому +30

    በጣም የሚያሳዝን ህይወት ነው አይዞሽ

  • @ገነትዘ-ሚካኤል
    @ገነትዘ-ሚካኤል Рік тому +10

    ሁሉንም ተይውና ንሰሀ ግቢ ወደ እግዚአብሔር ተመለሽ ሰው ቢደገፉት ይሰበራል እግዚአብሔር ብቻ ነው የማተው የማይጥል አይዞሽ ለሱ ሁሉ ይቻለዋል አይዞሽ ፈተና ሁሉም ተፈትኗል ቢለያይም ወደራስሽ ተመለሽ ወደ ቤተክርስቲያን ወደ ፆም ፀሎት ቅረቢ

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta Рік тому +14

    ገና ሳልሰማው 😢😢😢😢😢እፍ በእውነት ክፍ ከመናገር እንቆጠብ ገኒ በርቺ

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw Рік тому +14

    ልጅቷ ከችግሯ መብዛት የተነሳ መናገር አቅቷታል አይዞሽ እህቴ እግዛብሄር ሃሳብሽ ያሳካልሽ ከልጆችሽ ጋርም እግዛብሄር ያገናኝሽ

  • @mulukenbaynes2679
    @mulukenbaynes2679 Рік тому +2

    እሄን ታሪክ ጨርሼ ሳልሰማው ወደ ቀድሞው ሂወቴ ወይም ልጂነቴ ተመለስኩኝና በእንባ ታጠብኩኝ ለምን ልጆች ይመቱኛል ሰውም ወንድሞችሽ ስላልሂኑ ነው ሚደበድቡሽ ይሉኛል ስትል ምክንያቱም እኔ በገዛ ወንድሞቼ በማዳበሪያ ገመድ እና በፍልጥ ባህርዛፍ እንጨት እየቆርጠ ይከተክተኝ ነበር ዝግጣ ሚባል ሚባል እንጨትማ በሰውነቴ ነው ያለቀው እንደተደበደቡኩኝ የበሬ ማርሻ ጂራፍ አይይ😢 ከበሬውጋ አብሮ ነበር ሚገርፈኝ ግን ማያልፍ የለም አለፈ ምንም ያለ እድሜየ ለስደትና ጋብቻ ብዳርግም ግን አልፎልኛ ዛሬ የልጆች እናት ሆኜ ዘና ብየ እኖራለው 😢😢😢😢

  • @hanamaryam2902
    @hanamaryam2902 Рік тому +22

    የኔ እናት ልቤ ተሰበረ ልጇቿ ደሞ ምናለ ሚወዷት😭😭ልጇ እባክሽ እናትሽን እቀፊ😢😢

    • @milli12354
      @milli12354 Рік тому

      ምን ሆነው ነው ልጆቿ ውዴ

    • @nefisa70
      @nefisa70 Рік тому

      ​@@milli12354በጣም ትጠላታለች በኢቱብ እየሠደበቻት ነበር እሧም የልጅ እናት ናት ግን ያረብ

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Рік тому +11

    አትሞኝ እህቴ እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ምክንያት አለው። አሁንም በሀገርሽ ከስራሽ ገና ብዙ ታገኛለሽ በርቺ። ተስፋ አትቁረጪ። ተስፋሽ እግዚአብሔር ይህን ገና ብዙ ጸጋ ታያለሽ። በጸሎት በርቺ።

  • @gunatube12
    @gunatube12 Рік тому +17

    ስታሳዝን በእግዚአብሔር 😢 ቲክቶክ ላይ ስታለቅስ ሳያት የሆነ ውጣ ውረድ እንዳየች እረዳ ነበር አይዞሽ እህቴ😢

  • @FifViduf-lk8sg
    @FifViduf-lk8sg Рік тому +6

    ልጆጇ እውነት እናታችሁ ያሳለፈችው ሁሉ በናተላይ ይሁን የምን አባት ነው የማታቁት ከምትናፉቁ እናታችሁን ተከባከቡ

  • @ውዴማኬ
    @ውዴማኬ Рік тому +29

    እህቶች እባካችዉ ባል አለን እያላችዉ አትላኩ ልጅም ካላችዉ የትምህርት ቤት ያመቱን መዝጋት ትችላላችዉ በባክ ነዉ የሜከፈል አሁን የግል ትምህርት ቤት

  • @እግዛብሄርፍቅርነዉእማፍቅ

    ዋው ገንዬ ዛሬ ፋ ብልጪ ብለሻል ዘናጪ እኮነሽ ማርያምንን እራሱን የሚጠብቅ ሰው ደስ ይለኛል ጎበዝ በርች መሲዬ ተባረኪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Рік тому +36

    እኛ ኢትዮጵያኖች. በስራ ጎበዝ ነን ፈግተን ነው የምንሰራው ያለመታደል ሆኖ ግን አበሾች ሰው ታርዳላችሁ እያሉ በሞራላችን ይረማመዱብናል አዳድ መጥፎ ሰዎ በሚያደርጉት ድፍን ኢትዮጵያ አብሮ ይወቀጣል

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Рік тому +2

    ገኒ የእኔ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ በጣም ገበዝ እናት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በርቺ ፣እረጂም እድሜ ጤና እመኛለሁ😍😍😍😍😍😍😍፣መሲ እናመሰግናለን ተባረኪ

  • @azedazedazedazed8995
    @azedazedazedazed8995 Рік тому +6

    አይዞሽ አንቺ ጅግና እናት ነሽ እግዚአብሔር ቀን አለው❤

  • @mehbobamahnooba
    @mehbobamahnooba Рік тому +1

    ትክክል ገኒዬ እኔም ያንች ባይገጥመኝ እያልኩኝ እፈራአለሁ አባታቸው ጋ ነው ያሉት እሰራሁት ቤት ሚስት አግብቶ እየኖረ ነው ብር ካለኩኝ ልጆቸን አያገናኘኝም ሁለተኛ ጥፋት ብሬን እዚህም የሰራሁት ማጣቴ ነው ለልጅ ብዬ ድምፃቸውን ካልሰማሁ አእምሮዬ ይጨናነቃል እንቅልፍ መተኛት አልችልም አልሄድ እዛም መተዳደሪያው ገራ ያጋባል ያአላህ አግራራልኝ

  • @ወለተ-በ3ነ
    @ወለተ-በ3ነ Рік тому +11

    አቤቱ አምላካችን ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን 🙏 እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልን ገኒ እህታችን እናመሰግናለን

  • @JAMilAEnderis-i5y
    @JAMilAEnderis-i5y Рік тому +15

    ትክክል ነው ለልጂ ብር ክመስጠት ፍቅር መስጠት ነው ለነሱ እማስፍልጋቸው

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 Рік тому +73

    ሁሉም ሰው የራሱ ህመም አለው ልጅነቷን ሳትኖር በፈተና ያሳለፈች ሴት ናት ከዛም ለልጆቿ ብላ በሰው ሀገር መሰዋት ከፍላለች ከዚ ልፋት ቡኃላ ደሞ በልጆቿ መካስ ማረፍ ነበረባት ሚስኪን አይዞሽ እህቴ አላህ የተሻለ ህይወት ይስጥሽ ልጆችሽንም ልቦና ይስጣቸው ምንም የናት ፍቅር ባያገኙም ለነሱ ስትል የከፈለችውን መሰዋትነት ማሰብ ነበረባቸው

    • @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ
      @ያረህማንባሪያ-በ8ቈ Рік тому +1

      ባክሽ ሙስሊሞችን የምትሳደብ ሰካራም ጋጠወጥ ነች🙄ወዳጂና ጠላትሽን ለይተሽ አሞግሽ🤕

    • @nefisa70
      @nefisa70 Рік тому

      ንዴት እኮ የሚያጠጣት በሁሉም ተክዳለች​@@ያረህማንባሪያ-በ8ቈ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ Рік тому +7

    ገንዬ ስደተኛዎ እህታችን አይዞሽ 😢😢😢😢አንች ጠንካራ ጎበዝ ነሽ ልጆችሽም አንድ ቀን ይገባቸዋል 😢😢😢😢የሰውልጅ ፈተና መብዛቱ😢😢😢😢

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Рік тому +4

    መሲየ ስለቀረብሻት ገነትን ደስ ብሎነን ምክንያቱም ዛሬ ነው በደብ ያወራሽ አንዱን ያዚ እንዲን ለቀቅ ነው የምታደርግው ግን በጣም ጉበዝ ነት. ስንት ስራ ትሜክራለሺ መስልሽ ግን እጆ. አመዳ አፈሺ ነው

  • @shewaneshsemuya-yd1jr
    @shewaneshsemuya-yd1jr Рік тому +11

    የሰዉልጂ ፈተናዉ ብዙ ነዉ ገንየ ያልሺዉ ሁሉ ልክነዉ ቤተሰብ በቃኝን አያቁም😢😢😢😢😢😢

  • @Kalkidan83
    @Kalkidan83 Рік тому +10

    ወይ ጉድ መምህራኖች ደህና ናችሁ ይድፋችሁ ያባቴ አምላክ

    • @Aminat-nv3cu
      @Aminat-nv3cu 11 місяців тому

      ደህናናችሁ ብለሽ ይድፋችሁ ወይኔ😂😂😂😂

  • @sarabarkot1646
    @sarabarkot1646 Рік тому +2

    የእኔ ጀግና ለካ ይህንን ሁሉ ችግር በሆድሽ ይዘሽ ነው እንዲ የምትስቂው
    አይዞሽ የእኔ ጀግና አገር ቤት ካልሆነሽ
    ተመልሰሽ ሂጅ ገናጉልበት አለሽ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Рік тому +19

    አይ የሴትልጅ ህይወት😢😢😢😢በዚህ ዘመን ብዙ እንሰማለን እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል።

  • @እናትሚዲያ-ፐ3ረ
    @እናትሚዲያ-ፐ3ረ Рік тому +4

    ገንየ የኔ ምርጥ የኔ የዋህ ትክክል ነሽ እኛ ሀበሻወች ለስራም ለታማኝነትም አንደኛ ነን

  • @R-do3be
    @R-do3be Рік тому +13

    ላኢላህ ሀኢለላህ ታሪኳ ስታሳዝን ምንስ ብትሆን እናት አይደለች ልጆቹ ለምን አይቀርቧትም ብኋላ አትገኝም እናት መተኪያ የለላት በተሰቦቸ ኑሩልኝ በሰላም

  • @sumaymussa186
    @sumaymussa186 Рік тому +7

    ከላይ ሳቅ ከውስጥ ስብራት ሀዘን 😢አይዞሽ የኔ እህት

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Рік тому +22

    አይዞሽ እግዚአብሔር ቀን አለው ጠንካራ ሁኚ 🥺❤️

  • @HelpmeMyGod-k9c
    @HelpmeMyGod-k9c Рік тому

    እፍፍፍ ኣይ ህይወት ፈተናኣ ዘይዉዳእ ኣጆኪ የኔ ናት ፈጣሪ ኣክእሉኡን ጥንካሬኡን ይሃብኪ😢😢😊

  • @እመቤቴማርያምሩፍታልበይ

    ፈጣሪ ጥንካሬ ይሃብኪ ዝሓፍተይ ኣይዘኪ

  • @መቅደስአበባዬ
    @መቅደስአበባዬ Рік тому +3

    ወይኔ ገኒ እኔ እዲህ መሆኑን መቼ አወኩ የኔናት ፈተና ከባድ ነዉ አይዞሽ ሁሉም አልፏል አሁን ጠካራ ሁኝ የሴት ፈተና ብዙ ነዉ😢😢😢

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +21

    እኔ ከዛሬ በኋላ የዩቱዩብ ቤተሰቧ ልሁን በቃ በፊት ስለምታናድደኝ አልደመርኳትም ነበር 😊ዛሬ አሳዘነችኝ አይ ግን የሴት ልጅ መከራ 😢ስናሳዝን

    • @masertwube8453
      @masertwube8453 Рік тому

      አኔም አንዳንቺ ነበር ዛሬ ግን አሳዘነቺኝ

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ

    ገኑየ አይዞሽ ውደ አላህ አለሽ ጠካራ ነሽ አሁንም ሂወት ይቀጥላል ለራስሽ እራስሽን ሁኒ ልጆችሽንም ልቦና ይስጣቸው

  • @AdanaAdana-o8i
    @AdanaAdana-o8i Рік тому +3

    ገንዬ አይዞሽ እናት አታልቅሽ ልጅሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት እኔ የማቅሽ ዱባይ እያለሽ ነዉ አይዞሽ ሁሉም የእራሱ የሆነ ቁስል አለ ዉስጤን ነዉ የነካሽዉ አይ እናት መቼ ይሆን የምትደሰተዉ❤❤❤

  • @SarahAlhabsi-er9dv
    @SarahAlhabsi-er9dv Рік тому +2

    የኔ እህት ፈጣሪ ይርዳሽ😢😢😢😢አይ መከራ ነው ከእውነት😢😢😢😢ብቻ ሁሉም እያለፈ ነው😢😢😢አይዞሽ ፀሎት አርጌ የኔ የዋህ😢😢😢😢

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 Рік тому +7

    መሲየ ተባረኪ እንኳ አቀረብሻት ገኒ👍👍👍❤❤

  • @sarabekele6589
    @sarabekele6589 Рік тому +1

    መሲ እናመሰግናለን ገኒን በማቅረብሸ🙏🙏🙏

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Рік тому +5

    የኔናት ጀግና ሴት ገኒዬ አይዞሽ የማንችለውን አያሽክመንም ሚገርም ፈተና ነው

  • @የማሂርእናት
    @የማሂርእናት Рік тому +8

    የመዳም ቅመሞች እደው እኛን ማነው የሚረዳን ቤተሰብ ልጅ ባል ሁሉም እኛን ማንም አይረዳንም ሁልግዜ እኛ ብር መላክ አለብን ብለውነው የሚያስቡት መላክ ስናቆም እንደ ጥላት ነው የሚያዩን

    • @SofiyaAli-ic1cc
      @SofiyaAli-ic1cc Рік тому +1

      ትክክል ወላሂ እኔ ስድስት አመት ሰርቸ ባለፈዉ አገር ገባሁ ብሩን በቤተሰብ ነበር እማስቀምጠዉ ግን ሰሀድ ብሩ ጠፍቶል ለምን አጠፋችሁ አስቀምጡ ያልኩት ስል ከስሺን ነዉ ያሉኝ ቤተሰብ እሚያስቡት እባጠገባቸዉ ላሉት ልጆች ብቻ ነዉ እሚያስቡት እኛ ልጃቸዉ አንምሰላቸዉም እኔም ተመልሺ እሄዉ ድጋሜ ስደት መጣሁ ብቻ ለበጎ ነዉ እህቶችዋ ገዘባችሁን እራሳችሁ አስቀምጡ ጎበዝ ሁኑ

    • @የማሂርእናት
      @የማሂርእናት Рік тому

      @@SofiyaAli-ic1cc አይዞሽ የኔ እህት አላህ የበለጠውን ይስጥሽ እዱንያ አኼራ አላህ ያስመችሽ ያስደስትሽ ወላሂ ልንመጣ ነው ስንላቸው እራሱ ኑ በቃችሁ አይሉም ለውንድምሽ ይሄን አርጊ እህትሽ ይሄንን ትፈልጋለች ነው የሚሉት ሳንወልድ ሳናርፍ ብለው አያስቡም

    • @SofiyaAli-ic1cc
      @SofiyaAli-ic1cc Рік тому

      @@የማሂርእናት አሚን እህቴዋዩ አወን ወላሂ ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Рік тому +7

    አይዞሽ እህቴ ስላለፈው ሳይሆን ወደፊት ስለሚሆነው ነገር አስቢ እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 Рік тому +2

    እኔ ግርም የሜለኝ ሴት ልጅ በዛ ላይ ሕፃን ተደፍራ ስታረግዝ ድቃላ አማጣች ምናምነ ማለት በጣም ነውር ነው ከዚህ ተቅጠቡ እህቴ የኔ ከርታታ ስንት መከራ አሳልፈሽ እዚህ መድረስሽ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ
    @ነጃትወለየዋ-ቐ2ኸ Рік тому +20

    ለካ ሑልግዜ ሖዲ የሜብሰሽ በውሰጥሽ ብዙ ነገረ ስላለ ነው ይቅረቲ አዲረጌልኝ ሑልግዜ ሰዲቤሻለሑ

  • @emuyasmin5283
    @emuyasmin5283 Рік тому

    መሲዬ ዩቱቧን ሸር አድርጊላት የተጎዳች ናት ምስኪን ስትስቅ ደስተኛ ትመስለን ነበር

  • @ቤትማርያምዘተዋህዶ

    እውነት ነወ ማርያምን አርብ ሀገር እንደኛ የሚሰራ የለም ልክ እንደተናገራቸው

  • @tigisttube9383
    @tigisttube9383 Рік тому +35

    እኛ ኢትዮጵያዊኖች በስራ በታማኝነት በጣም ጎበዞች ነን ግን ስማችን በክፉ ነው የሚነሳው😢😢

    • @beranamagarsa9437
      @beranamagarsa9437 Рік тому

      አዎ

    • @ZinatUmu
      @ZinatUmu Рік тому +2

      እኔ ግን እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር ሁሉን ስራ ደክሜ ሰርቼ የማልመሰገነው

    • @seadaahmed6820
      @seadaahmed6820 Рік тому

      እኔም😢😢😢😢

    • @EeEe-sw9kl
      @EeEe-sw9kl Рік тому

      አዎ ማር ማን ኢንድ ኢትዮጵያ 😢😢

  • @damsdams5883
    @damsdams5883 Рік тому +4

    አልተማረችም እኮ ጐበዝ ነች ታሬኮን መያዝዋ እራሡ የመዳም ቅመሞች እየገባችሁ ዪትቧን አሣዳግዋት እና እንገድፋት እናሣድግት ብዙ ብሶት አለባት በሁለት ሞባይሌ ነዉ ማይላት ተባብረን እናሣድግላት

  • @Sara.Paris22
    @Sara.Paris22 Рік тому +3

    መቼስ ሰው ሲስቅ የደላው ይመስለናል የውስጡን ህመም የሚያውቀው ግን እሱና ፈጣሪ ብቻ ነው የሴት ልጅ ሕይወት እጅግ በጣም ከባድ ነው ላከ በሆነውም ባልሆነውም ሆድ የሚብሳት ለዚህ ነው በተለይ በአሁን ጊዜ ምንም ከሌለሽ ቤተሰብም አይወድሽም ፊት ይነሳሻል ልጆቿ ግን ፈጣሪን ፍሩ ምንም ቢሆን እናታችሁ ነች አይዞሽ ገኒ ሁሉም ያልፋል አታልቅሽ እህቴ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ😢😢😢😢😢

  • @sanamiss5234
    @sanamiss5234 Рік тому +7

    የሰውልጅ ፈተናመብዛቱ አይዞሽ እህቴ❤❤😭😭

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቈ1የ

    የኔ እናት ገኒዬ ጀግና ነሽ ፈጣሪ ሕይወት ይቀይራል

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ Рік тому +13

    ኡፍፍፍፍ የስቃይ ሂወት አይዞሽ የኔናት😢
    ማን ያውቃን እግዚአብሔር አንድቀን ሂወትሽን ይቀይረው ይሆናን🙏

  • @ZubaidaZubi-c5q
    @ZubaidaZubi-c5q Рік тому

    መስዬ አላህ ይስጥሽ ገንዬን እንግዳ አድርገሽ ስለጋበዝሽልን ደስብሎኛል እኛያረብ ሀገር ሴቶችን የሚያስጠጋን ሚዲያየለም እኛግን ሀገራችንንም በማሳደግ ቤተሰብ በመቀየር ያልተዘመረልን ጀግኖች ነበርን ሚዲያዎች ከመሲ ከሸገር ኢንፎተማሩ መስዬክበሪልን👌😍🙏🙏

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Рік тому +8

    እኔ ስት ሕመመ አለብኝ ካች ይበሳል ኢየሱስ ጌታነዉ ያድናል ተመስገን ሰላሜ ሰጠኝ😢😢

  • @EteWrs-w6c
    @EteWrs-w6c Рік тому

    ወይኔ ስታሳዝን የኔ ምስኪን አታልቅሽ ገንየ አይዞሽ አታልቅሽ

  • @ቲጂየአባቷናፋቂ
    @ቲጂየአባቷናፋቂ Рік тому +5

    እኔም እናቴን አልረዳትም ነበር ስደትላይ ተከራታ አስተምራኝ እሷሳትማር ዛሬ ግን እኔም በስደት ስሆን ተረዳሁት እናቴዋ ይቅርበይኝ ነውያልኩት አሁን ግን ለሷ እንኳን ብሬን ሂወቴን እሰጣታለሁ ወላሂ እናት እሷሳትማር አስተምራ ሳትለብስ አልብሳ ሳበላ አብልታ ነው እምታሳድገው ❤

  • @ጎስዓልብየቃለሰናይ

    አይዞሽ ገንዬ ሁሉም ያልፋል እግዚያብሄር አምላክ ያልታሰበው እንጀራ ይስጥሽለልጆችሽም ልቦና ይስጣቸው❤

  • @ameenaetp
    @ameenaetp Рік тому +8

    አብዘሀኛው ኢትዮጵያዊ አስተዳደጋችን አዳይነት ነው እፍፍ ብቻ አላህምዱሊላህ😢

  • @ethiorichb3751
    @ethiorichb3751 Рік тому

    የኔ ዉድ አንቺ በጣም ጀግና ሴት ነሽ ታያለሽ ገና ብዙ መልካም ነገር ከፊትሽ ይጠብቅሻል እግዚአብሔር ያለምክንያት አይፈትንም::ፀልይ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +4

    ወይ ጉድ ሰው ለካ ብዙ ህመም በውስጡ እያለ ነው ደስተኛ የሚመስለው 😢እኔኮ አንዳንዴ እሌፊም ስለምትናገር አትመቸኝም ዛሬ ግን አሳዘነችኝ ገኒ ከዚህ በኋላ አንዳንዴ የምትናገሪውን ተጠንቀቂ ብዙዎቻችን እንድንከታተልሽ በጥሩ ፕሮግራም ነይ በቻናልሽ

    • @eyarslaewarkneh4548
      @eyarslaewarkneh4548 Рік тому

      ቻናል አላት እኔም ብዙ አትመቸኝም ግን ላይክ ኮመንት እስጣታለሁ ባልመለከትም

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Рік тому

      @@eyarslaewarkneh4548 እኔ ድንገት ፊቴ ከመጣ ባይ ነው ኮሜንትም ነበር አሁን ግን አይላታለሁ ይጠቅማታል

  • @መልኬመንግስቱአለማየሁ

    ወይ ጉድ መቼም ስትናገር የኮሮኮሩትን ያህል ነው የሳኩት ውነቱዋን እኮ ነው በስራ ማንም አይወዳደረንም ኢትዮጵያውያን በየትኛውም ሐገር በየትኛውም የስራ ገበታ ታማኝ ነን ከተባለው በላይ ነው የምንሰራው ብዙ ትእዛዝ እና መናቅ አንወድም ማክበር እንዲሁም መከበር እንወዳለን ።

  • @kdijaabdulkadr
    @kdijaabdulkadr Рік тому +3

    በጣም የምታሳዝን ሴት ለመጀመሪያ ጊዜ አየሁ😢😢😢

  • @antenehmatiwos9931
    @antenehmatiwos9931 Рік тому

    ይህንን ዘግጅት ተከታትዮውአሁኞ ግን ታሪኩ በጣም አሳዛኞ አና ውሰጥን የሚነካ ነው ገኒ አከዚህ በሐላ ሰለአረሰሸ ፀሎትሸን አና የወደፈት ህይወትሸን ከአግዚያቤሔረ ጋር አንዴት የሜለውን ብቻ መተገልነው ይህንን የሜሰማም ህዘብ አይዞሸ አይጨክነብሸም አንኮንም ወደዚህ ሜዴያም አንኮን ቀረብሸ አመቤቴ ትረዳሸ ነው አምለው ።

  • @semiramiftah1513
    @semiramiftah1513 Рік тому +4

    በጣም ብዙ ሰዎች ከማዘን ባለፈ እንደ ትምህርት መውሰድ ያለብን ነገር አለ ብልጥ ሰው ከሰው ይማራል

  • @ethiorichb3751
    @ethiorichb3751 Рік тому

    አንች በጣም ብርቱ ሴት ነሽ ምንም እንዳይከፋሽ በርች እግዚአብሔር ቀን አለው መልካም ሰው ይግጠምሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ጎጃሜዋ-ወ6ጐ
    @ጎጃሜዋ-ወ6ጐ Рік тому +11

    አይዞሽ ሁሉም ያልፋል የኔ እናት😢❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k Рік тому +1

    አይዞሽ ሰው ስንባል ለፈተና ነው የተፈጠርነው ግን እግዚአብሔርን ተደግፈን ያንን ፈተና በፅናት ማለፍ አለብን 😢😊

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Рік тому +4

    አይዞሽ ገኒዬ አንች ጀግና ሴት ነሽ 😢😢😢😢😢😢

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 Рік тому +1

    😢😢 ወይ እናት ፈተናዋ የበዛ ነው የዚቺ ማስኪን እናታችሁና ታረቁ በኋላ. ይቆጫችዋል

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Рік тому +3

    ገኔ የኔ እህት አይዞሸ ፈጣሪ ይረዳሻል ልጅም ቤተሰብም ሲኖርሸ ነው ከሌለሸ ማንም አይወድሸም ግን ልጆቾ ግን ፈጣሪ ፍሩ አናት አናት ናት ምንም ይኑራት አትተዉም ጠይቋት አጥፍታም ከሆነ ይቅርታ አደርጉላት

  • @hibretassefa9872
    @hibretassefa9872 Рік тому +1

    እናት ባታሳድግም ውለታዋ ተከፍሎ አያልቅም አይዞሽ
    ማሽላ ውስጡ እያረረ ላዩ ይስቃል አሉ ያልፍል አይዞሽ ይሄን ሁሉ በውስጥሽ ይዘሽ ነው የምትስቂ ጎበዝ ነሽ ❤❤❤

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 Рік тому +4

    እንደዚህ አይነት ሂይወት ያላት አትመስለኝም ነበር 😢😢😢

  • @berhanumarut3180
    @berhanumarut3180 Рік тому

    አራት ትውልድ ይህን በመሰለ የስነ ልቦና ቀውስ እውቀት ከማጣትና ከተተበተበብን የረጅም ጊዜ ድህነት ራስ ወዳድነት የመጣ ትብታብና ክህደት ነው ለማንኛውም በዚህ እድሜሽ እራስሽንና ጤንነትሽ አንደኛ ነው ።

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc Рік тому +2

    መሲዬ ተባረኪ መቼስ ላንቺ ቃላት የለኝም

  • @andenetyemetal4102
    @andenetyemetal4102 Рік тому +1

    አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ለሁሉም መንገድ አለው የሚያሳዝነው ለትምህርት እየተባለ ብዙ ነገር ይነገራል ማንም የሚማር የለም የባሰ ነገር ነው የሚሰማው። በተለይ የሰው ልጆች እየወሰዱ ሌትተቀን የሚያሰሩ የሚያሰቃዩ ጨካኝ ወንዶችና ሴቶች እግዚአብሔር ያላሰቡትን መአት ያውርድባቸው ስንቱ በብስጭት ሕይወቱ ያልፋል ስንቱ በሽተኛ ይሆናል ስንቱ በስደት ይንከራተታል። ሁሉም ሰው የሰራበትን ለራሱ መያዝ አለበት ኢትዮጵያ ያለ ቤተሰብ ውጭ ልጅ ወንድም እህት ካለው ደሙን መምጠጥ ነው የሚፈልገው በቃኝን አያውቅም።

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 Рік тому +5

    የኔ ምስኪን ማርያምነው የምላችሁ በጣም የተጎዳችበትን ብዙ የተጎዳችበትን ነገር በውስጦ ይዛ የምኖርናት በጣም ድጋፍ ያሰፈልጋታል አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ጭቀትሽን ይፍታልሽ አይዞሽ እሺ 😢😢😢❤❤❤❤❤

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 Рік тому

      ካለሽ እርጃታ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 Рік тому

      ሚድያላይ የቀረበውንሁሉ እንርዳ ምንማለትነው አብዛኛውቹተቸግረን ብዙመከራያሣለፍንነን ሣይቸገርየኖረ የለም በቃአለም እንዲህነች

  • @fatmamensur3205
    @fatmamensur3205 Рік тому

    💕💕💕💕💕ከምር ደሰሲል እኳንም አቀረብሻት እናመሰግናለን ገኒየ የኔጠካራ አብሺር ሁሉምያልፋል

  • @Netsi-lx3qi
    @Netsi-lx3qi Рік тому +5

    አይዞሸ ሁሉም ያልፊል የኔ እናት😢😢😢😢

  • @መስከረምደዊት
    @መስከረምደዊት Рік тому

    አይዞሽ ገኔ ሁላችንም ጥለን እየሰራን ነው አንድቀን ይገባቸዋል🎉