ቤታችሁን ፏ.....ነው😍😍 ለአረፋ በቅናሸ ዋጋ (አሁን ይውሰዱ😱😱)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 52

  • @esmaelfurniture8386
    @esmaelfurniture8386  Рік тому +1

    t.me/joinchat/AAAAAFOzh_VZsmKKFrRCBg 0912080666/0920786516

    • @AAa-ww3co
      @AAa-ww3co Рік тому

      ዋጋውን ማማየ በአላህ

  • @emanmhmed6998
    @emanmhmed6998 Рік тому +4

    ወላሂ ወዶቸ አትመኖቸው እኔን በጣም ጎድተውኛል እዚህ መተው ጨዋ ይመሥላሉ የእኔን አንድ አመትበላይ አሥቀምጠው ነው ዛሬ ቃላቸውን አፈረሡው ወላሂ

    • @SadaMuhammad-v8v
      @SadaMuhammad-v8v Рік тому

      እር እህቶቼ አትበሉ ሀገራችሁ ስገቡ እራሳችሁ ትገዙታላችሁ መጥለብ ካሰባችሁ ደሞ በቤተሰብ አስገዙ እነሱ ቢበሉት ይሻላል አትሸወዱ እኔስ ምን ቢሞላኝ አልጠልብም ስንት ሚስኪን አለ ሀገራን ላይ ዴሞ ለዱኒያ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Рік тому +2

    ቅናሺ ነው ስትይ አታፍሪም 9500 Minu Naw kenshi አይ ነጋዴ በግፍ የምሰበስቡት አድቀን አመድ ይሆናል

  • @እማማሀገሬ-ዸ6ፐ
    @እማማሀገሬ-ዸ6ፐ Рік тому

    ጥሩ ነው በርች እህቴ እኔም እወስዳለሁ ሸዋሮቢት ግን ትንሽ እቆያለሁ

  • @toyebamuhammed942
    @toyebamuhammed942 Рік тому +2

    ወድ የስማኤል ቤተሰቦች እኔ የምኖር ስደት ነው አባት የለኝም እናቴ አቅመ ደካማናት እናም ብሬን የምልክና የማጠራቅም እናም አሁን ብሩን ቤትልስራ ስለው እቃ ገዝቸበታለሁ ከፈለግሽ 2አመትም 3ጠብቂ አለኝ እቃው ደሞ ሰራሚክ ነው 15 በ15የሚባለው ነው ባለሞያ ስጠይቅ ለሽት ቤት ብቻ ነው አሉኝ ደሞ ብዙ ነው 700ሺ 1100ካሬ ነው እናም ሽት ቤት በሰራሚክ የምታሰሩ እቶች ከስቁም መግዛታቹ ስለማይቀር እኔን ብተተባበሩኝ በነጻ የሰጣችሁኝ ያክል ነው እሱ ያሰበውና የሰጠኝ በ600ነው ካሬውን እኔ ግን በ400ቢሆን አሉበት አድርሼ የሚገዛ ባገኝ ወይ የሚረከብም የምታቁት ካለ ብጠቁሙኝ ኑሮ ምርርሂወት እስጥልት ነው ያረገኝ ይህን ብር ለማገኘት ስንት ነገር እዳሳለፍኩ እኔና አላህ ነን የምናቅ ሀስቢ አላህ ወኒእመል ወኪል 😢😢😢የሚፈልግ ካለየኔ ኢሞ ዜር አምስት ዜሮ ሰባት ሀምሳ ዘጠኝ አስራ ስድስት ሰማንያ አንድ

    • @ፎዚነኝየገነቴዋከርታታ
      @ፎዚነኝየገነቴዋከርታታ Рік тому

      የት ሀገር ነው ውደ

    • @ፎዚነኝየገነቴዋከርታታ
      @ፎዚነኝየገነቴዋከርታታ Рік тому

      ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ

    • @toyebamuhammed942
      @toyebamuhammed942 Рік тому

      @@ፎዚነኝየገነቴዋከርታታ ኢሞ ዜሮ አምስት ዜሮ ሰባት ሀምሳ ዘጠኝ አስራ ስድስት ሰማንያ አንድ በቁጥር ሳስቀምጥ ስለሚያጠፋብኝ ነው

    • @toyebamuhammed942
      @toyebamuhammed942 Рік тому

      @@ፎዚነኝየገነቴዋከርታታ አገሩ አያስቸግርም ማማ ላቺ ቀረብ ወደሚለው ከነገርሺኝ በኔ ወጪ እዲያመጡልሽ አረጋለሁ

  • @ሰሙቲዬሰልጤዋ
    @ሰሙቲዬሰልጤዋ Рік тому +5

    አሁንም ግዜ የለም ነገ ብቻ ነው 😅😅😅😅😅ምን አለ 10 ቀና የአለ በሆነው 😅😅😅እናንተም ግዜ በሌለ ለሀረፍ ቀነሽ አየ ዜድሮ

    • @Gurage4
      @Gurage4 Рік тому +1

      😂😂😂😂😂

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      በጣም ይገርማል

  • @hawlatesied6707
    @hawlatesied6707 Рік тому

    ቶሎ አትመልሺም ስንት ግዜ ቴሌግራምላይአወራሁሺ ወይይሁናልወይአይሆንምነውየሚባለው

  • @Najeba1990
    @Najeba1990 3 місяці тому

    መሸአለህ

  • @aghh4133
    @aghh4133 Рік тому +1

    ወይኔብርየለምሀዉይያምራል😘😘😘😘😘

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 Рік тому

    ብር ከተቀበሉ ቡሀላ አመት በላይ ነው አቆይተው የሚሱጡት ለዛውም ብር ከተቀበሉ ቡሀላ ስልክ አይመልሱም

  • @fatimarashid3481
    @fatimarashid3481 Рік тому

    እኔምእፈልጋለሁያምራል

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ Рік тому

    አህለን ሀዊ ምርጤ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TaibahNoria
    @TaibahNoria Рік тому

    የትነው

  • @mumu4387
    @mumu4387 Рік тому

    መሸአለህ ሲየምር

  • @hggu6240
    @hggu6240 Рік тому

    ቦንዲድ በ ቦንዲድ ሠንትነወ ዋጋዉን ዝም አለሸ

  • @aseayseuf9242
    @aseayseuf9242 Рік тому

    ማሻአላህበርቱ

  • @zebenayzebenay240
    @zebenayzebenay240 Рік тому

    ኧረ እኔ እፍልገልሁ

  • @ፋጡማፋጡማየጊራናዋ

    ሰስትነው ሀውይ

  • @aishajuneyide1937
    @aishajuneyide1937 Рік тому

    As wb wr

  • @ኢማንእድረስ
    @ኢማንእድረስ Рік тому

    አሕለን

  • @aseayseuf9242
    @aseayseuf9242 Рік тому

    ሰትነውዋጋው ሎሚከለሩ

  • @FafiTubef
    @FafiTubef Рік тому

    ሜትር እና ካሬ ልዩነት አለው ወይ

  • @sifen5
    @sifen5 Рік тому

    👍👍♥️👈

  • @zebenayshifera6204
    @zebenayshifera6204 Рік тому

    ine sofa faligalow

  • @zabeebahsaeed9727
    @zabeebahsaeed9727 Рік тому

    9500

  • @zabeebahsaeed9727
    @zabeebahsaeed9727 Рік тому

    8

  • @ራቢየባቦዋ
    @ራቢየባቦዋ Рік тому +2

    መጀመሪያ የታዘዝሽውን ባደርሽ አላህን ፋሩ ብር እየተቀበላችሁ ስደውሉላችሁ መልሱ በሰው ቡር አነግዱ

    • @esmaelfurniture8386
      @esmaelfurniture8386  Рік тому

      Manshi ?A.lillah bari alxnme bachi birr yamngdwe

    • @medifentaw7513
      @medifentaw7513 Рік тому

      የምር ካወራን እነሱጋ ከጠለብሺ በወረፍ ስለሆነ እሚሰሩት ትንሺ ሊቆይብሺ ይችላል እኔም በአዘዝኩ አመት ቆይቶ ነው ያአለቀልኝ ግን ወላሂ በጥራት ነው የሚሰሩት ማአሻላህ ወረፍ ስለሚሆንባቸው ነው እጂ የሰው ገዘብ አይወስዱም እኔ ያን ያክል ሲቆይብኝ ለደቂቃ ሊከዱኝ ይሆን እደ ብየ አስቤ አላቅም ግን ቶሎ እዲያልቅ ስለምፈልግ ብቻ ሳጣዲፍት ነበር. እና ሶብር አርጊ እርግጠኛ ነኝ ተሰርቶ ሲያልቅልሺ በጣም ነው እምትደሰችው የምር

    • @emanmhmed6998
      @emanmhmed6998 Рік тому +2

      ትክክልነሺ የእኔንም ከአንደመት ቡሀላ አቆይተው ቃላቸውን ያፈረሡት መረጀም አለኝ

    • @mawaysh
      @mawaysh Рік тому

      ​@@emanmhmed6998ማለት አላዘዝሽም ነው ወይስ ምን አሉሽ

    • @trenshjemal3970
      @trenshjemal3970 Рік тому

      ​@@medifentaw7513 ቀብድ ስንት ነወ የሚቀበሉት እስኪ ንገሪኝ

  • @mesiyilma6778
    @mesiyilma6778 Рік тому

    ውሸታም ሌቦች እደው እዳታምኑ