How to format Windows 10(Amharic) Full Tutorial

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 35

  • @ketemasherko9668
    @ketemasherko9668 3 місяці тому +1

    Good explanation, thank you professor

  • @freelancemy
    @freelancemy Рік тому

    አመሰግናለሁ ውንድሜ ተባረክ

  • @tilahuntalegeta4279
    @tilahuntalegeta4279 2 роки тому +2

    ሰላም ወንድሜ ጥሩ ነው ተመችቶኛል በዚሁ ላይ በደንብ እንዲታየን ZOOM እያደረክ ብትሰራ መልካም ነው።ሰላምህ ይብዛ

  • @berekethabtamu6204
    @berekethabtamu6204 3 роки тому +2

    Keep going....great.

  • @rewanmohammed3255
    @rewanmohammed3255 4 роки тому +3

    It's very helpful thanks behakeem😊

    • @MAEZENTUBE
      @MAEZENTUBE  4 роки тому +1

      My pleasure 😊

    • @dagimdinberu8848
      @dagimdinberu8848 3 роки тому +1

      property lay sitgeba yitayihal

    • @winstontripp232
      @winstontripp232 3 роки тому

      i know im asking randomly but does someone know a trick to get back into an instagram account..?
      I somehow forgot the login password. I would appreciate any tricks you can give me.

  • @biniyammesfin6618
    @biniyammesfin6618 3 роки тому +1

    እናመሰግናለን

    • @MAEZENTUBE
      @MAEZENTUBE  2 роки тому

      You welcome, thank you for watching

  • @abboy7471
    @abboy7471 3 роки тому +2

    Bro pc formate kareku behuala power off hono on sihone kendegena formate aregeny yelal mn hono new

    • @MAEZENTUBE
      @MAEZENTUBE  3 роки тому

      Thankyou for asking format adergo schares format yemetadergebeten flash menqel alebeh kalhone format lemadereg ke flash endinesa yaderkawen "boot sequence" bios west gebteh hard disk madereg alebeh

  • @wederas9944
    @wederas9944 2 роки тому

    best gn bedenb asredan atften lemsalie bios mnmn yalkew teftogn neber

  • @sports_talk_1
    @sports_talk_1 2 роки тому

    32bit hono 3 GB ram kehonsa Chger alew ngregn benat ?

  • @mentesenotkifle9236
    @mentesenotkifle9236 3 роки тому +1

    Wow yegna lij yerasachin

    • @mentesenotkifle9236
      @mentesenotkifle9236 3 роки тому +1

      ,gin yalgebagni mejamear disku error kale edat enadergalen? 10q

    • @MAEZENTUBE
      @MAEZENTUBE  3 роки тому +1

      ለጥያቄህ እያመሰገንኩ...ምን አልባት እንደገባኝ ከሆነ ኮምፒውተሩ ሲነሳ ከሆነ disk error የሚለው በሁለት ምክንያት ነው 1) ቡት የሚያደርግበት ድራይቨ(ሃርድ ዲስክ፣ፍላሽ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙ ኮራብት አድርጎአል
      2) ሁለት አይነት ባዮስ ሴቲንግ አሉ እነሱም (UEFI እና LEGACY ) ሲሆኑ የሚሰሩትም ሃርድ ዲስክህ ለ UEFI የሚሆነው MBR ሲሆን ለ Legacy ደግሞ የሚሆነው gpt የሚባል የ ሃርድ ዲስክ ፎርማት ነው እናም ባዮስ(BIOS) ውስጥ ገብተህ boot የሚለው ሴቲንግ ስር Legacy የሚለውን Secure boot ወይም Secure boot የሚለውን Legacy በሚል ከቀየርከው disk error ሊል ይችላል...ነገር ግን ጥያቄህን በደንብ ብታራራልኝ መልሴ ፈጣን ነው

  • @ThomasNg-nf3rb
    @ThomasNg-nf3rb 3 роки тому +1

    "No bootable device " የዚህ መፍትሄዉ እና መንስዔዉ ምንድን ነዉ በናትህ እስኪ ንገረኝ በጣም ለማወቅ ጓግቻለሁ ።

    • @MAEZENTUBE
      @MAEZENTUBE  3 роки тому +1

      ቶማስ ሰላም ብያለሁ እንኳን ወደበሃኪም ቲዩብ በሰላም መጣህ ለጥያቄህ እያመሰገንኩ ማንኛውም ኮምፒውተር ቡት ሲያደርግ(ሲነሳ) ኦፕሬቲንግ ሲስተሙን ከምን ዲቫይስ(ፍላሽ፣ሃርድ ዲስክ፣ሲዲ ወይም ዲቪድ) ላይ እንደሚነሳ ባዮስ ውስጥ ቸክ ያደርጋል፡፡ ሆኖም ሃርድ ዲስኩ ላይ ለምሳሌ ዊንዶውስ ያለበትን ክፍል (partition Usually C:> drive)ሳናውቅ ብናጠፋው ወይም ቫይረስ ካበላሸው No bootable device ሊል ይችላል፡፡ በመቀጠል ለምሳሌ ኮምፒውተሬን ፎርማት ማድረግ ፈልጌ ባዮስ ውስጥ ከ ፍላሽ ተነስ የሚለውን የመጀመሪያ ምርጫ አድርጌው ሆኖም ፍላሹ ቡት አብል ካልሆነ ወይም ዊንዶውስ ቡትአብል ሆኖ ካልተጫነበት "No bootable device" ይላል ለበለጠ ማብራሪያ የበሃኪም ቴክ ቲዩብ ድህረገጽን ተመልከት sites.google.com/view/behakeemtube/format-windows

    • @ThomasNg-nf3rb
      @ThomasNg-nf3rb 3 роки тому

      @@MAEZENTUBE እሺ በጣም አመሰግናለዉ አንተም በርታልን ከዚህ በሗላ ብዙ ነገር እንጠብቃለን ።

  • @tenawbayuh3143
    @tenawbayuh3143 2 роки тому

    thank's so much bro ,keep it up!!!

  • @Hunter12Nat
    @Hunter12Nat 3 роки тому +2

    good job

  • @abeselomayele7476
    @abeselomayele7476 2 роки тому

    Thanks this was successfully tutorial

  • @eftube6694
    @eftube6694 3 роки тому +2

    Temechitognal lela yichemer

  • @dagimdinberu8848
    @dagimdinberu8848 3 роки тому +2

    thank you!! but please improve your video quality

    • @MAEZENTUBE
      @MAEZENTUBE  3 роки тому +2

      Thankyou very much I already finished recording how to format windows 11 I will try to improve

  • @berhanutessema996
    @berhanutessema996 2 роки тому

    ONCE AGAIN HOW ARE BEHAKEEM.

  • @abrahamwaregay9808
    @abrahamwaregay9808 3 роки тому +1

    computeru sent bit endehon endet mawek enchelalen

    • @MAEZENTUBE
      @MAEZENTUBE  3 роки тому

      ለጥያቄህ እያመሰገንኩ ኮምፒውተርህ 64 ቢት ወይም 32(86) ቢት መሆኑን ለማረጋገጥ የምትጠቀመው ኦፕሬቲንግ ሲስተም ዊንዶውስ 7 ከሆነ my computer ዊንዶውስ 10 ከሆነ This pc የሚለው የኮምፒውተር ምስል ያለበትን አይከን ላይ በ ማውዝህ በግራ በኩል ያለውን በመጫን(Left click ) -> properties የሚለውን በመምረጥ ከተዘረዘሩት ውስጥ System type የሚለው ስር ምን አይነት እንደሆነ ማየት እንችላለን

  • @andi2984
    @andi2984 3 роки тому +1

    Thanks so much bru

  • @fikirtube2105
    @fikirtube2105 2 роки тому

    taxe bro

  • @zomatube4471
    @zomatube4471 2 роки тому

    ጎበዝ በርታልን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ይሄን የምታዩ

  • @danielbogale1273
    @danielbogale1273 3 роки тому +1

    tnx bro

  • @mesfinbahiru3827
    @mesfinbahiru3827 2 роки тому

    thank you bro