ህገወጥ ነው እንደ የተወረሰብሽ ?አክሲወን ምንድነው ላላችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 120

  • @aliseidi8946
    @aliseidi8946 День тому +11

    አይዞሽ አንቺጤና ሁኚ እኔም አ አ የ 7 ሚሊየን ያወጣቤት ፈርሶብኝ ተመልሸ ተሰዲጀ እየሰራሁነዉ ሁሉምያልፋል

    • @hikmu378
      @hikmu378 День тому

      የኔም ቤት ፈርሶብኛል አ አ. 😢 አልሀምዱሊላሂ. 😢

    • @aliseidi8946
      @aliseidi8946 День тому

      አላህ አዋቂነዉ

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 20 годин тому

      ያአላህህህህ ያችስበጣምከባድነው አላህ በጡሩነገር ይተካሺ

  • @ruqyajamal
    @ruqyajamal День тому +13

    እማይመስል ነገር ነው ምክንያቱም ህጋውይ ከሆነ ህጋውይ ሰነድ ካላችሁ. ማንም አይነካችሀም. ቦታው ቢወርስባችሁ ካሳ ይሰጡ ነበር. አገባቡላይ ሸውደዋችሁ ነው አብሽሪ ለኸይር ነው መተሽ ስር ወጣት ነሽ ገና ማማማ

    • @alai2771
      @alai2771 День тому

      ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

    • @ruqyajamal
      @ruqyajamal День тому

      @@om_Ryane ህጋውይ ቤት ቦታ ስወርስ አላየንም ሰከን በይ ስስ

    • @Rahmaወሎዬዋ
      @Rahmaወሎዬዋ День тому

      ይሄኮ ሶሻል ሚዳ ያለ ሴት ሁሉ ለቅሶ ነው ስራቼው ምክኒያቱም አላህን አስቆጥቶ ደስታ የለም

  • @Tayba-u7q
    @Tayba-u7q 6 годин тому

    መልካም ንግግር ሠደቃነው አህቴ ሀቅሽን አያስበላብሽ ያረብ ስሜቱ ከባድ ነው የደለሠበት ያቀዋል

  • @LubabaIbrahim-g9c
    @LubabaIbrahim-g9c 13 годин тому

    አይዞሽ ከቲክቶክ አይቸሽ ነው ሰብስክራይብ ያረኩሽ አብሽሪሪ

  • @samiramohamed7225
    @samiramohamed7225 День тому +2

    ሕጋውይ ካርታ ያለው ከሖነ ሊወረስ አይችልም ከመረሰቱ ኬዝ ካለው ያው ላች ያለውን አላህ የተሻለ ይሰጥሻል አብሽሪ እህ

  • @امسلمان-ف3ث
    @امسلمان-ف3ث День тому +1

    አብሽሪ አላህ ያበርታሽ ውዴ መልካሙን ነገር ይወፍቅሽ

  • @judiEbrahim
    @judiEbrahim День тому +2

    አብሽሪ እህት አይዞሽ አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ

  • @Samira-lw1ch
    @Samira-lw1ch День тому +1

    ዋአለይኩምሠላምወራህመቱወሏሂወበረካቱሁ አይዞሽ አሏህ ሀቅሽን ያስመልስልሽ ውዴ

  • @اسياءنصري
    @اسياءنصري День тому +1

    የአለህ ሶፊ እህቴ አይዞሽ እርግቦች ደስ ስሉ መለልሼ ነዉ የሰመዉት የዘሬዉን ቭድዮ ሀገሬን እነቴን አስተወሰኝ የረብ በሰለም ከእነቴ አገነኝኝ ኡፉ

  • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
    @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ День тому +4

    አላህ ያለዉ ነዉ የሚሆነዉ ግን እህቶቸ አክሴዎን አትግዙ አክሰሪ ነዉ እኔም ነበረኝ በስት ለቅሶ ነዉ የተሸጠልኝ አስቸጋሪ ነዉ

    • @HayuTube-q2k
      @HayuTube-q2k День тому

      እደት ነው የሚያከስረው እኔም እያሰብኩ ነበር

    • @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
      @ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ День тому +2

      @HayuTube-q2k እዳታለቅሽ እህቴ ይቅርብሽ ይቆጭሻል እቅምሽ ከቻለ የግል ህጋዊ ግዥ

    • @gasjaz4623
      @gasjaz4623 12 годин тому

      እህት ጎደኛየ ለገባ ፍለጋነበረ ግን ምን ከመከሪኛለሸ ተይ እንድላት

  • @Ababech-ni4pq
    @Ababech-ni4pq 9 годин тому

    ውዶቼ እስቲ ንገሩኝ ጨረታ ሚባለውስ ጥሩነውይ ብወዳደር ከሸሪያውስ ይፈቀዳል ወይ የምታውቁ ንገሩኝ

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 День тому +1

    አብሽሪ እህት እሚያውቅ ያውቀዋል አላህ ያበርታሽ ያርብ

  • @MakiyaMakiyah
    @MakiyaMakiyah День тому +1

    ❤❤❤❤

  • @ZenabZenab-k4r
    @ZenabZenab-k4r 4 години тому

    አይዞሺ እህት❤

  • @mominabegum6798
    @mominabegum6798 День тому +1

    Ayezoshe❤❤❤❤😢😢

  • @ነኝእሙፈይሰል
    @ነኝእሙፈይሰል 23 години тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b День тому +4

    ኤረ ኮሜቶች.ግን ለምድው መጥፎ ታወራለችሁ😢ሰውኮ ማለት.ሀዘኑ የማንም ቢሆን .አብሽር ነው የሚባለው.እንጂ ሌላ ነገር ትርፍ ነው😢

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك День тому

    🎉🎉🎉🎉

  • @umemuhammad1752
    @umemuhammad1752 5 годин тому

    አይዞሽ እማ

  • @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ

    አብሽሪ❤❤❤❤

  • @MdMd2-g7d
    @MdMd2-g7d День тому +1

    አላህ ሀቅሽን ይመልስልኝ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ እህቴ

  • @binjabh
    @binjabh 6 годин тому

    አይዞሺአብሺሬለህይርነዉ

  • @FatumaAbdo-k4j
    @FatumaAbdo-k4j День тому

    አብሽሪ እህቴ ሶፊ አሙ ሂራ ለበጎ ነው ኢንሻአላህ❤❤❤❤❤❤

  • @Rahmaወሎዬዋ
    @Rahmaወሎዬዋ День тому +2

    ሃዲስለመናገር ይቀርሻል ግን ወዴት እየሄድሺነው ተረጋጊ አክሲወን ህጋዊ ከሆነ ካሳ አለው እዚህ ምን አስለቀሰሺ

    • @fafitube2448
      @fafitube2448 20 годин тому

      እረ ተይ አያድርስ ነዉ በሠዉ መፍረድ ቀላል ነዉ በኢቲዮ ኑሮ ባለችበት ሁኔታ የለፋችበትን ማጣት ከባድ ነዉ ያሳብዳል እኮ ማሰብ አቃታችሁ እኮ

  • @hawwamohammad9631
    @hawwamohammad9631 11 годин тому

    እነዝህ ሌቦችናቸዉ በዉስጡ የተሴራ ሴራ አለ ማማየ ቢወረስም የከፈላችሁት ገዘብ መሰጠት ነበረባችሁ ግን ጨረሰዉ በላተኛናቸዉ 😢😢😢😢😢 አይዞሺ ስሜትሺን እንረዳዋለን ለሚሰዲቡሺ ደሞ ዝም በያቸዉ

  • @SusuKocha-l9m
    @SusuKocha-l9m 20 годин тому +1

    መንግስት ምትክ አይሰጥምደ ታዳ😢

  • @ባቦዋነኚ
    @ባቦዋነኚ День тому +1

    አይዝወሺ እህቴ ለከይርነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @አወል-ኀ8ጸ
    @አወል-ኀ8ጸ День тому +1

    አይዞሽእህቴዋ አላህዪተካሽ

  • @istme4224
    @istme4224 День тому +1

    🎉🎉🎉አይዞሽ

  • @hayuye
    @hayuye День тому +1

    አላህየ ሀቅሽን አያስበላብሽ እህቴ እኔስ አዝንልሻለሁ እኔም አለኝ በወር በወር ክፍያ አለው ስንት ፎቅ ዴርሷል

  • @foziya-seid
    @foziya-seid День тому +1

    የኔማር ሶፍዬአብሽሪ አላህ።ያስመልስልሽ ዴሞ ደነዝ የሆኑኮሜትየሚፅፉትን ቦልኪያቸው ሲያስጠሉ😤

  • @kmoijahan6687
    @kmoijahan6687 День тому

    አላህየ ሠቀሺልየሺ ሀቅሺን አያሥበላብሺ ዪ ረብአብሺሪ የኔውድ

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 22 години тому

    አይዞሽ❤❤❤❤😢

  • @MrwmJdbis
    @MrwmJdbis 5 годин тому

    ኧርምንድነውእምታወሪው የማሀበሩ ስም ዳኞቹ. ያስገባሽውድርስኝ አለ መታወቂያአለ ምንማለትነው

  • @Mahamd-iz4yd
    @Mahamd-iz4yd День тому

    አብሽር🎉🎉🎉❤❤

  • @HabibaMohammed-b4o
    @HabibaMohammed-b4o День тому +2

    አይዞሺ እህቴ

  • @zen3905
    @zen3905 День тому

    አብሽሪ ከአላህጋር ያለሽትስስር በንግግርሽያስታውቃል በዲንሽላይአላህያፅናሽ ታገሺ

  • @HadeyaHadeya-d8b
    @HadeyaHadeya-d8b День тому +2

    አብሽሪ ውዴ

  • @سعاد-ح5ن4ك
    @سعاد-ح5ن4ك День тому

    አብሽሪሪሪሪ🎉🎉🎉

  • @zanazana3211
    @zanazana3211 12 годин тому

    አብሽሪውደ አላህ ይገድፍሽ

  • @jemotube6210
    @jemotube6210 23 години тому

    ❤❤❤❤❤️❤️❤️😭😭🙏✅🌹💐💐

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ День тому

    አይዞሽ ሡፊየ አላህ ሀቅሽን ይመልስልሽ

  • @SeadaSeada-o3p
    @SeadaSeada-o3p День тому

    አብሽሪ ሦፊ አላህ የሚወደውን ነው እሚፈትነው

  • @Hawa-qg4lm
    @Hawa-qg4lm День тому

    አሰላሙ አለኩም ውደ እደት ነሽልኝ በርች❤🎉

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 20 годин тому

    የኔእህትአብሽርሁሉምነገርለኸይርነዉ

  • @TaibaTaiba-y2z
    @TaibaTaiba-y2z День тому +1

    የኔማር 😢አይዞሸ

  • @temirseyid5776
    @temirseyid5776 День тому

    አላህኸይርነገርይወፍቅሽ እትአለም አብሽሪ

  • @mrn3878
    @mrn3878 День тому

    😢😢😢😢😢😢❤

  • @EkremKebede
    @EkremKebede День тому +2

    ሶፊ ቁጥርሽን ስጭኝ በቲክቶክ ፓስቸሽ ወደ 40 ሺ ህዝብ ነው ያየሽ አስተዋውቄልሻለሁ ግን እኔ መስያቸው ብዙ ሰው እናግኞሽ ገንዘብሽ ይመለሳል ብለው ብዙ ብዙ ሰው በሜሴጂ ፃፍልኝ ወላሂ እና ቁጥርሽን ስጭኝ ልስጣቸውና ያናግሩሽ በአላህ ቢያንስ ብርሽ ይመለስ 3 ሰዎች ደሞ ሰደቡኝ ሰመዶቿ ናቸው የበሉት አጭበርብረው ብለው "😢😢 ብቻ አይዞሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @AumuHira
      @AumuHira  День тому

      እሺ ውዴ 0914 077347

    • @EkremKebede
      @EkremKebede День тому

      @AumuHira ሰጥቻለሁ ሁቢ

    • @ስአዲውሎየ
      @ስአዲውሎየ 20 годин тому

      አላህህህህህይጨምርልሺ እህቴእደዚህ ብንተባበርየትበደርስን ጀዛኪአላህ ኽይርን​@@EkremKebede

  • @jdjjjd2369
    @jdjjjd2369 17 годин тому

    አይዞሺ አላህ መአኪ

  • @fatumayimam8893
    @fatumayimam8893 9 годин тому

    ማህበራዊ የምጠቅመው ያስጀመረውን ሰው ብዙ ብር ያገኛሉ እነሱ ያድጉበታል

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te День тому

    አብሽሪሪ እህቴ 😢😢😢

  • @rozenagaragare38
    @rozenagaragare38 День тому

    ሶፊከባልቴትጋ ነውደ የምትውይው አነጋገርሽን ቀየሩት አይዞሽለማንኛውም ለኸይር ነውየተሻለ ሊሠጥሽነው እመኒኝ አላህ እየፈተነሽነው ገዘብሽ ይመለሣል ተበልቶአይቀርም ቀልዲነውደ ከሠውቤትላይ የሚኖሩት

  • @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy
    @FafiEbrahimOmuAmirTube-tp4gy День тому

    ኡፍ ምን አይነት ጭካኔ ነው አላህ ይመልስልሽ እህቴዋ

  • @ZemzeMohammed
    @ZemzeMohammed День тому +2

    ደግሆንሽሚልአለባአላህምንአይነትልብነውያላቺሁ

  • @ZenabNeris
    @ZenabNeris День тому +2

    አዪዙሺማሮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hgfjhg2193
    @hgfjhg2193 20 годин тому

    አላህዪሰጥሺ

  • @Ansha-jw9zf
    @Ansha-jw9zf 19 годин тому

    ፈልጌሽነዉ ያድሰፈርልጅነን ተይ❤❤❤❤

  • @ዜዴነኝያሃይቋቀበጥ

    አናበርታታት

  • @طيبه-ص4ث
    @طيبه-ص4ث День тому +1

    የኔማር አብሹሪ

  • @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ
    @ኡሙሙአዝሰደተኛዋ День тому +1

    አብሪሸ ማር

  • @aliseidi8946
    @aliseidi8946 День тому +2

    ያአላህ ደግሆንሽ የሚል አለዴ

  • @fatumamohammed-ye1rr
    @fatumamohammed-ye1rr День тому

    እኔ የደሴ ልጂ ነኝ
    ህገወጥ አክሲውን ካልሆነ ማን ዝም ብሎ እያፈነ አያስርም ህገወጥ ካልሆነ ህገወጥ ቤሆን እንጂ ማስረጃሽንን ይዘሽ ደሴ ሄደሽ ፍርድቤት ክሰሺ ሶፊ የደሴ የትአካባቤ ነው
    ስልክ ቁጥር ካለሽ አስቀምጭ
    ግን አሁን ደሴ ላይ ህገወጥ መሬቶችንንን እናስመልሳለን እያሉ ነው
    ማስረጃ ካለሽ ዝም እዳት የደሴ ከንቲባ ምርጥ ሰው ነው

    • @hayathayu2936
      @hayathayu2936 6 годин тому

      ያረቢ ነጃ በለኝ ህገወጥ ሰርቻለሁ

  • @saedia27
    @saedia27 День тому +1

    ውዶቸ ደምሩኝ ስወዳችሁ ሀገር ልገባ ነው

  • @Rukya-l9o
    @Rukya-l9o День тому +5

    ከበስተጀርባ የምትጮህው ነገር ሠፈርየን አሳታወሰችኝ ሶፍ አላህ ሀቅችንን ይጠብቅልን የሠውም ሀቅ የምንጠብቅ ያርገን

  • @FatumaMohammed-p1p
    @FatumaMohammed-p1p День тому

    እኔም አለኝ ወልዳየ አለኝ. ወይኔ ምን ሊባቃን ነው

  • @WasKan-cx9nq
    @WasKan-cx9nq День тому +1

    አሀንስ በጣም እያሳዘንሽኝ ነው ምን ላርግሽ❤❤

  • @aliseidi8946
    @aliseidi8946 День тому +1

    አሁን የትነሽ አይዞሽ

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 День тому

    አብሺሪ እህቴዋ ህጋውይ ከሁነ ማን አይነካው ቦታው ከፈለጉት ካሳ ይሰጣሉ ሊላ ቦታ ይሰጣል አክሲውን እኔም አለኝ ግን የገባየማአከል በነጋዲ ኑው የገባሁት በውር እየከፈልኩ ነው

  • @temriehassen-ct3qu
    @temriehassen-ct3qu День тому

    አብሽሪ አላህ ይተካልሽ

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 18 годин тому

      ደምሬሻለሁመልሺእኔንምደምረኝ

  • @ሪምወልየዋ
    @ሪምወልየዋ День тому +1

    450ሽሺ ከፍየ ልገባ ነበረ አክሲወን ሳየው ደበረኝና ተውኩት

    • @AumuHira
      @AumuHira  День тому

      ወላሂ ይቅርብሽ

    • @fafi-3rd
      @fafi-3rd День тому

      እኔ የገባሁት መውጫአጥቻለሁ😢

    • @gasjaz4623
      @gasjaz4623 12 годин тому

      ምንድነው ችግሩ አሰረዱኘ እሰኪ

  • @Sወሎ
    @Sወሎ 23 години тому

    እኛ ሀገር ህግ የለም ሰወቺ ከባዲ ነዉ

  • @rahmahrahmah3158
    @rahmahrahmah3158 23 години тому

    ያአላህ ያሳዝናል😢😢😢😢

  • @fafi-3rd
    @fafi-3rd День тому

    ይኔም ደሴነበረኝ አሁን ሽጡልኝ ብየ ኡኡአልኩ ምነው በሀሳብ ልሙትእንዴ

  • @MyUiu-e2o
    @MyUiu-e2o День тому

    እህቴ ቀናተኛ ሴቶች ናቸዉ እደዚህ የሚሉት ለራሳቸዉ ያሉበትን የማያዉቁ አሉ እርግጠኛ የሚያቁሽናቸዉ ስለሚቀኑብሽነዉ ዝበያቸዉ

  • @ktube8920
    @ktube8920 День тому

    እንደ ቀልድ ትዳራችሁን በተናችሁት አደለ 😢 አላህ ይርዳሽ ይርዳችሁ በስ 😢 ግን ከቤተሰብ ለመውጣት ሞክሪ ውዷ ልጅሽን አስቀምጠሻት ነይ ሰርተሽ ትለወጫለሽ

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n День тому

    አይዙሸ አላህ አልሸ ሀቅሸ የትም አይሂድም

  • @moma90-x2l
    @moma90-x2l День тому

    እስኪ ደምሩኝ ውዶቼ❤

  • @ፈሩህሙሀመድ
    @ፈሩህሙሀመድ День тому +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ በተሻለ ይተካሽ እህቴ ተስፍሽን በደስታ ይካስሽ ያረብብብ
    እና ህጋዊ ከሆነ ለምን ወደ ህግ አወስዱትም ህጋዊ ማስረጃ ካላችሁ ለምን ጠበቃ ገዝታችሁ ይግባኝ ጠይቃችሁ አዙራችሁ ግሰሱ መንግሥት ከፈለገው ደግሞ ህጋዉ ከሆነ ካሳ ለመቀበል ሞክሩ ወይስ አባሎቻችሁ እናተ በማታውቁት ሁኔታ ሽጠውት እንዳይሆን ብቻ
    አክሲዎን አንሹራስ የለውም እንደ ግን ???

  • @Ansha-jw9zf
    @Ansha-jw9zf 19 годин тому

    ቁጥረሽን አስቀምጩልኚ

  • @guih3291
    @guih3291 День тому

    ህጋዊ ከሆነ መንግስት ሌላቦታ ይስጣችዋል የሆነኬዝ ቢኖርውነው. ጠይቂ. መዘጋጃ ቤት

  • @mareymabebawtube733
    @mareymabebawtube733 День тому

    የትበር ስርባሉ ሰውን ታሳስታላቹሁ. ሰው እደረዳዱ ነው የሚመልሰው ከማስረዳት ይልቅ ሌላ ሰጣ ገባ ትገባላቹሁ የሰው አረዳዱ ይለያልል

  • @ህልምአለኝ-ወ1ሠ
    @ህልምአለኝ-ወ1ሠ День тому

    አች ወደቤትሽ አትመለሽምደ እየለመነሽ እማይጋጭ የለ

  • @ያልተኖረሂወትከወሎ

    ህጋዊ ከሆኑዉ 20ሚሌን ግቦ አትዋሺ😂😂😂

  • @FatumaMohammed-p1p
    @FatumaMohammed-p1p День тому

    ግን ስደተኛ ሁነን ለስደተኛ ለምን ሀሱድ እንሆናል ባላህ

  • @fatumayimam8893
    @fatumayimam8893 9 годин тому

    ህጋዊ ቢሆንም መንግስት ከፈለገው ይወሰዳል እህቶች አላህ ይርዳን

    • @Abc-ph3zz
      @Abc-ph3zz 6 годин тому

      እና ታዳ ለውጥ አይሰጥም እደ

  • @rozenagaragare38
    @rozenagaragare38 День тому

    ላይክ አርጉላት አልቅሽ ይቀልሻል ግንሁሌአታልቅሽ ዱአ አርጊ

  • @ZemzeMohammed
    @ZemzeMohammed День тому

    ብሩንይመልሱየናተንከቲባው

  • @ኢክራምወሎየዋ-ጀ7ወ

    አላህ የተሻለን ነገረ ይስጥሽ

  • @WasKan-cx9nq
    @WasKan-cx9nq День тому

    ወላሂ በጣን ከባዲነው አላህ ይዲርስልሽ ሚስኪን በሰው አገር መከራሽን አይተሽ አሁን ደግሞ እንዲህ አይነት ግፍ ያማል

  • @nborenamekanselam4395
    @nborenamekanselam4395 День тому

    የአላህ ከባድ ነው ወላሂ አድስ ገብቸ ነበር ይቅርብኝ መሰል ህግ ስለሌለ ምን ፍርድ አለ ፍርዱ ከአላህ ነው

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው День тому

    ይህ አክስዮም ተጠንቀቁ

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 День тому

    ዙሮ ህጋዊ ከሆነ ካሳ ትስጫለሺ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 22 години тому

    አብሸሪወድ🎉🎉🎉🎉🎉ኢሻአላአላህየተሸለየሥጥሻልወድዱአአረጌማሬ🎉🎉❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍