ዳኜ ዋለ ሴከፋው እንዲህ ያንጎራጉራል | Dagne Walle

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024
  • Dagne Walle Ethiopian Music | ዳኜ ዋለ (የጨነቀለት)
    #Ethiopia #ethiopianmusic #dagnewalle

КОМЕНТАРІ • 196

  • @user-je7cd4qc8l
    @user-je7cd4qc8l 11 місяців тому +40

    ክላሽም ክላሽ ነው፤በልጅግም በልጅግ ነው አንድ ነው ብረቱ፣
    ያስፈልግ የለም ወይ እንደ ዳኜ አይነቱ ክትት ያለ አሞቱ።💪💪 💪💪💪

  • @tadegeayana9489
    @tadegeayana9489 6 місяців тому +19

    እዳ በል የአሳምነው ልጅ የበላይ ግልገል የዘሜ ወንድምምም❤

  • @nickworke3136
    @nickworke3136 10 місяців тому +23

    ከዚህ ዘመን የጀግኖች ቅሪት አንዱ ዳኜ ዋለ ! እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @gemechistube9126
    @gemechistube9126 Рік тому +27

    ጀግና አይከፋውም አይዞህ ወንድሜ 🙏ሁሉ በድንግል ማርያም እጅ ነው

  • @lakachewbinalf5681
    @lakachewbinalf5681 7 місяців тому +12

    "ቀና ቀና ብለህ ውጣው አቀበቱን፣
    ልብ ያሰበው ሁሉ አይገኝ ዕለቱን።"
    ወንዱ!!

  • @user-fq9bh8mb1w
    @user-fq9bh8mb1w 5 місяців тому +4

    የእኛ ጀግና ምን እንደምል አላቅም የእኛ ፋኖ አማራው አቸናፊ ሆኖ ልናይ ቆመናል ከእግዚአብሔር ጋር።

  • @yordayorda1463
    @yordayorda1463 Рік тому +9

    ኣድናቂህ ነኝ ኣንበሳው❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-oy4zx6ed5s
    @user-oy4zx6ed5s 5 місяців тому +3

    ኧረ ናልኝ❤ ፋኖ ናልኝ ያንን የሀገር ባንዳ ግንባሩን ግንድቡን ጉልበቱን በልልኝ💚💛❤🔥🔥🔥

  • @user-bm5lp9rj4m
    @user-bm5lp9rj4m 9 місяців тому +3

    ጀግና የወለደው የጀግና ልጅ ዳኜ ዋለ የኔ መፅናኛ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MissileMissile-nn4gq
    @MissileMissile-nn4gq 10 місяців тому +2

    ዳኘ ዋለ በጣም ነው የምወድህ ኑርልኝ ሺ አመት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሙዚቃወችህ በጣም ይመቹኛል የኔ ጀግና💪💪♥️♥️♥️🇪🇹

  • @DagnachewDemlew
    @DagnachewDemlew 10 місяців тому +3

    አይዞህ የኔ ጀግና ሞክሸ ጀግናአይከፋም የድል ቀንህ ቅርብነው አማራ ያሸንፋል።

  • @asressetegn9050
    @asressetegn9050 Рік тому +7

    ዛሬ አደኛ ነኝ ዳኘ ስውድህ ❤❤❤❤❤👍👍👍👍እግዛብሔር አምላክ ከክፍ ነገር ይበቅህ🙏🙏🙏🙏💪

  • @BetelhemAwraris
    @BetelhemAwraris 5 місяців тому +2

    መነው መታ በሆንክ ብዬ ተመኘሁ ወነድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 Рік тому +4

    ማርያምን ቀረርቶ ሽለላ ፉከራ እወዳለሁ፣ እና እራሱን የቻለ ቀረርቶ ረዘም አድርገህ ብትሰራልን ብየ እለምንሃለሀ፣ ለነገሩ ዘፈኖችህም ወኔ ቀስቃሽ ናቸው ይበልጥ ስታቅራራ ስትፎክር ስሰማህ ደግሞ ፀጉሬ ይቆማል እውነቴን ነው።
    እና አደራ በምድር በሰማይ ይሁንብህ ልቀቅብን ቀረርቶ።

  • @wondwosenayele4959
    @wondwosenayele4959 5 місяців тому +3

    ዳኝነት ወንድሜ አይዞን ሁሉም ያልፋል።

  • @yeshalemabu8084
    @yeshalemabu8084 8 місяців тому +2

    የ አሳመነው ግልገል❤.... አይዞህ ለኛም ቀን አለን የጨለመው ሳይነጋ አይቀርም....
    .❤🙏🙏🙏

  • @OhthatJask-tz1vb
    @OhthatJask-tz1vb Місяць тому

    Esey yena jegna Enkuan yena honk wuddddd newu yemadergh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ yena jegna wendma !!!!

  • @helenkeno6967
    @helenkeno6967 Рік тому +6

    ያባቱ ልጅ አቤት ደስ ሲል እግዝሐብሔር ከክፍ ይጠብቅህ😥🙏🏻❤️🙏🏻

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 5 місяців тому +1

    ጀግና ጀግና የወለደዉ የአባቱ ልጅ ዳኘ ዋለ እንዳበል ወንድሜ💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @mulualemnewadem5217
    @mulualemnewadem5217 Рік тому +1

    እውነት ነው አማራ የሚገደልባት ሀገር ሁሌም አማራ ያሸንፋል እውነት አለው

  • @user-jt6yd8ko8y
    @user-jt6yd8ko8y 5 місяців тому +3

    ያልፋል የመሸቀል መንገቱ አይቀርም አብሽ ር 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭💪💪💪👍👍👍

  • @yibeltaltadesse698
    @yibeltaltadesse698 4 місяці тому +1

    ምን አይነት መሰጠት ነው
    በብዙ ነገር ቀንቸ አላውቅም በአንተ እንጉርጉሮ ግን እንጃ...
    keep blessed❤🙏

  • @user-mv4hk1xl1m
    @user-mv4hk1xl1m 5 місяців тому +1

    ጀግናየ ዳኜየ በናትህ ዱባይ ስመጣ ላግኝህ ስወድህ ወድሜ ❤❤❤❤ አማራዬ አማራዬ አላሂ እወዳቹሁ አለሁ አላህ ህዝባችነን ከዚህ ጨለማ ያውጣልን ድል ለፋኖ ፍትህ የለ ወጀላጀው የሚጨፈጨፉ ህዝባችን አማራዬ😢😢❤❤❤😢😢ይነጋ ይሆን ታመናል በጠና😢😢😢

  • @user-oz7sl2sk4e
    @user-oz7sl2sk4e 10 місяців тому +1

    የኔ ጀግና ዳኜ ለእነ ተመስገን የዘፈንከውን ዘፈን በፍኖ ቀይረው ድል ለፋኖ

    • @user-ip8ti2km6t
      @user-ip8ti2km6t 5 місяців тому

      አዲሱን ዘፈን አልመኸውም እንዴ?

  • @MesaMengste-ri2wo
    @MesaMengste-ri2wo 5 місяців тому +2

    ጀግናው ዳኜ በጣም እናመሰግናለን

  • @Addis948
    @Addis948 Рік тому +9

    ዳኝዬዋ ፡ ሞቼ ፡ ነው ፡ የምወድህ ፡ አይዞህ ፡ ሁሉም ፡ ያልፋል💪🏾

  • @tesfaydangew636
    @tesfaydangew636 5 місяців тому +1

    ዳኙ በጣም ምትገርምኮነህ ደሞ ጉሮሮህ ዉዉዉዉ የለኮነዉ ብዙ እንጠብቃለን ደሞ ዳኙ ወንድ ልጅ ቆረጠ ላይማ አባይ አፋፉ ላይ ከሚለዉ አዝ..ላይ ማለቴ ቀረርቶዉ ላይ ምናበት ስንኙን ጨመርርርር ባረክበት ስሜት እንዴት እንደሚቀሰቅስ

  • @Mwa584
    @Mwa584 Рік тому +5

    አበሳዬ ዳኜ ወንድማለም በርታ አይዞን👈👍👍😍😍😍😍😍😍💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @adu-genet
    @adu-genet 5 місяців тому +1

    አይዞን እንዳለቀስን እንዳንጎራጎርን አንቀር ከፋኖ ጋር ወደፊት❤

  • @user-ds5zr6xk3e
    @user-ds5zr6xk3e 5 місяців тому +5

    ሲከፋኝ ያንተን እንጉርጉሮ ነው ምሰማው 😔😔😔😔

  • @user-ot7pk1un4p
    @user-ot7pk1un4p Місяць тому

    Dagne Walle 💚💛❤ yene jegna 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
    Dl le AMARA FANO 🙏🙏🙏
    1 Ethiopia 💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @meseretbelhu5177
    @meseretbelhu5177 11 місяців тому +2

    ዳኝዬ አባ ሸርብዬ አይዞን እግዚአብሄር አለን እናሸንፋለን♥

  • @melesegetaneh6345
    @melesegetaneh6345 Рік тому +7

    ልበ-ሙሉው ወንድማለም_ጀግኔ ኑርልን፤ ልጆች ውለድልን። ከዚህም ከዚያም ውለድ፤ አንድ ነገር ቢፈጠር እንኳ እንደነገሩም ቢሆን እናሳድጋቸዋለን።

  • @nadiagezugezu1969
    @nadiagezugezu1969 9 місяців тому +2

    የምንስሳሳልህውድወድማችን ፈጣሬይጠብቅህ

  • @EyobBatntie
    @EyobBatntie 5 місяців тому

    እንዳ በል አንተ የአማራ እናት እንቁዋ የወለደችው ጀግና ማህፀንሽ ይለምልም

  • @24VitaBella
    @24VitaBella 5 місяців тому

    ወረረኝ🔥🔥 አይዞን አማራዬ ።

  • @user-fp4fi7cx4f
    @user-fp4fi7cx4f 4 місяці тому

    Dagne jegnaw❤❤❤❤❤❤ Fetari Edmena tena ystik

  • @Tesfu-sj4lq
    @Tesfu-sj4lq Рік тому +4

    ቶሎ ቶሎ ልቀቅ በጣም ነው የምትናፍቀን ዳኝዬ እንወድሀለን።

  • @zainadfiekt3465
    @zainadfiekt3465 5 місяців тому

    ኧረ ማለቅማ ሱሪም ያልቃል
    ኧረ ባለቅማ ጨርቅም ልብስም ያልቃል
    ወንድ ልጅ ካልከፋዉ መች ይነቃነቃል 💪💪💝💝💝

  • @EyobBatntie
    @EyobBatntie 5 місяців тому

    የዳኝዬን ሱሪ ሰፊ አበላሽቶበት የጀግናውን ሱሪ
    ሰፊ አበላሽቶበት ወንጁንስ ሱሪ ሰፊ አበላሽቶበት የማይታየውን ጉልበቱ ታየበት

  • @mariamnogus3567
    @mariamnogus3567 Рік тому +3

    🐅🐅🐅ዳኘ ወላሂ ስወድህ አይዞን እደከፋን አይቀርም ለኛም ቀን ይመጣል 🥰🥰🥰💚💛❤️🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 5 місяців тому +1

    Ye Gegna Zer Gegnaya ❤

  • @user-pg5iu9fc6d
    @user-pg5iu9fc6d 5 місяців тому

    አንድት ያልት ሺያ ይወልድ ወንድም አልም ድል ለፍኖ😢💪💘

  • @user-gz9um7kn3d
    @user-gz9um7kn3d 22 дні тому

    ዳኘዋ የኔጀግና ስወድህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @heedaslrrfas1054
    @heedaslrrfas1054 5 місяців тому

    አይይይይ ትዝታ የኔ ጀግና !!እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-wv9tl8zo4t
    @user-wv9tl8zo4t Рік тому +9

    ያባቱልጂ ዳኝዬ እፋ ፋትህ ለዘሜ😢😢😢❤❤❤

  • @yengustube
    @yengustube Рік тому +3

    ዳኘ ዋለ እመቤቴ ትጠብቅህ ❤🎉 አቤት ወኒ ያባቱ ልጅ አቦ ዘርህ ይባረክ😢

  • @yitunegnhasu4039
    @yitunegnhasu4039 11 місяців тому +1

    የበላይን አሞት እደውሀ ጠጥቸ እናቴ ስትወልደኝ አላውቅም ፈርቸ 💪💪💪💪🐅🐅🐅🔥🔥🔥🔥✊✊✊✊✊✊

  • @user-eo6dh7nf3o
    @user-eo6dh7nf3o Місяць тому

    ጀግና ወንድሜ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @lilyxd5866
    @lilyxd5866 4 місяці тому

    Wow! He is so talented ❤

  • @ErmiasYenealem
    @ErmiasYenealem 4 місяці тому +1

    ዳኝየ እምባየን አስመጣሀዉ የምር እወድሀለሁ

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 Рік тому +2

    አይዞህ ወድሜ ያልፋል ለግዜው ነውጅ ለኝም ቀን አለን ጀግናው እኛ እኛ አማራ ፋኖ

  • @abdallahaldosary6648
    @abdallahaldosary6648 5 місяців тому

    Dega fetari yitbikec. Tetkike cekin jebochi wedima. Fetari yitbikachihu Yeamara jeginochi❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @juliaantoni-ff8vl
    @juliaantoni-ff8vl 9 місяців тому +1

    ደሜ ❤

  • @sassahulish
    @sassahulish 5 місяців тому +1

    አይዞህ አሳረኛዉ ይህም ጊዜ ያልፋል

  • @saraticket8836
    @saraticket8836 Рік тому +1

    ዳኛ ጀግናው❤❤❤❤❤❤

  • @SenaytTekeste-bo7cj
    @SenaytTekeste-bo7cj 5 місяців тому +1

    ❤Fano❤Fano❤Fano❤❤❤

  • @abelcrazy6472
    @abelcrazy6472 Рік тому

    የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደጌ የጀግና ዘር ነህኮ የየጉዳው የሊባኖሱ መብረቅ እየየየ

  • @sameera.a6107
    @sameera.a6107 3 місяці тому

    ተውነልኝ ፍኖ 💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 5 місяців тому

    እሰይ የኔጀግና በርታልኝ እኔም አማራነኝ የተጉለቴዋ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @user-nu4sk3gk3b
    @user-nu4sk3gk3b 5 місяців тому

    Ayzohi yene wendm yalifal
    This day shall pass, stay strong and safe
    Egizher yiferidal

  • @etiopiawitkonjo1090
    @etiopiawitkonjo1090 5 місяців тому

    አቤት ድምጽህ ዳኜዋ!

  • @KidusAmanuelandRufaelEot-wv8yl

    I am proud of this guy. God bless him!!

  • @alfa9968
    @alfa9968 5 місяців тому

    ዳኜ ዋለ ጀግናው

  • @alifseha2320
    @alifseha2320 Рік тому +3

    ኑረልኝ ኣድናቂህነኝ ወደም አማር የቸነፋል

  • @HSGK-wr4ik
    @HSGK-wr4ik Рік тому +1

    ያባ ጉመድ ልጅ ❤❤

  • @ETBeMore
    @ETBeMore 5 місяців тому

    ወ ን ድ ልጅ ቆረጠ 🔥

  • @Awagash6983
    @Awagash6983 7 місяців тому +1

    ዳኜ አንበሳው!

  • @user-oy4zx6ed5s
    @user-oy4zx6ed5s 5 місяців тому

    ዳኝየዋ ጀግናችን💚💛❤

  • @user-sd4rd2wk2v
    @user-sd4rd2wk2v 5 місяців тому +1

    ዋለ ታድለህ ከዘሜ ጋር ውለህ ማንን ልትፈራ

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 5 місяців тому

    አይዞን አማራዬ❤❤❤😢😢

  • @fatemafatema1754
    @fatemafatema1754 5 місяців тому

    ጀግናው❤❤❤

  • @hawaeshetu2414
    @hawaeshetu2414 Рік тому

    አድናቂህ ነኝ ወንዴሜ መከታይ ❤❤❤❤በተረፈ እራስህን ጠብቅ

  • @MartaMuluken
    @MartaMuluken 4 місяці тому

    አላስቀምጥ አለ ፀጉሩ እየበነነ❤❤❤❤❤

  • @user-lf5mg4dc9e
    @user-lf5mg4dc9e 5 місяців тому +1

    wedemalem fetari yetebekeh😢

  • @dawittaye7689
    @dawittaye7689 8 місяців тому +1

    Jegina ❤❤❤❤❤

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 16 днів тому

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @tanaethiopia5836
    @tanaethiopia5836 5 місяців тому

    የኔ ጀግኖች አይዞችሁ❤❤❤❤

  • @user-sh6tn9rj1r
    @user-sh6tn9rj1r 9 місяців тому +1

    የኔቆራጥ😢😢😢😢

  • @teetee-im9ku
    @teetee-im9ku Рік тому +1

    የኔአባት 😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-ix6pn7tz2v
    @user-ix6pn7tz2v 5 місяців тому

    ከአንበሶቻችን አንድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tinakhalid6341
    @tinakhalid6341 Рік тому

    Wendim Alem ....😂😂😂 ❤❤❤....God bless you and all Amhara people

  • @metaksisay3431
    @metaksisay3431 4 місяці тому

    የኔጀግናው 💕💕💕💕💪💪💪

  • @user-fk8vj8zj2g
    @user-fk8vj8zj2g 8 місяців тому +1

    Fanoooooo❤❤❤❤

  • @ef6079
    @ef6079 11 місяців тому +1

    አይዞዋችው 👊🏼👊🏼👊🏼

  • @endaleayenew5356
    @endaleayenew5356 11 місяців тому

    Dagne አማራ በነፍጡ ታሪኩን ይፅፋል

  • @hibaahmed5998
    @hibaahmed5998 Місяць тому

    Yena leu❤❤❤❤❤sewedheko

  • @alemabebe4006
    @alemabebe4006 Рік тому +1

    ወንድም እልም ዳኜ

  • @user-lb9zu2hx3r
    @user-lb9zu2hx3r 5 місяців тому

    ድንግል ትጠብቅህ ውንድሜ

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Рік тому

    አይዞህ የእናቴ ልጅ ጀግና አንበሳ ነህ አንተ ጠፍተህብኝ ነበር እውቄዋለሁ እንዲህ እባ ቦች አገኙህ አይዞህ ከሀሉ በላይ እግዚአብሔር አለ ይገኛሉ ሲፍተለተለ አይዞህ አንበሳ ነህ አንተ ❤❤ቅጣታቸው የበዛ የፈስስው ደም ሁሉ ንበእጃቸው ነው ይጮሃል አይዞህ ጌታያ

  • @mulertg
    @mulertg Рік тому

    Jegnaaaaaaa yabatu Lij..... fanooooooo

  • @user-vn1ul6ej7q
    @user-vn1ul6ej7q 5 місяців тому

    Guraa bechaa😮😮😮😮

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 5 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጀግና

  • @goalgeba-dz2io
    @goalgeba-dz2io 5 місяців тому

    💚💚💚💚ፋኖ💚💚💚💚💚
    💛💛💛💛ፋኖ💛💛💛💛💛
    ❤❤❤❤ፋኖ❤❤❤❤❤

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 11 місяців тому +1

    እይዞዋችው💚💛❤

  • @user-eo7zm5ov3j
    @user-eo7zm5ov3j Рік тому +3

    ዳኝዬ😭💔💔💔

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 Рік тому

    አማራ ንፁህ ኢትዮጵያዊ በሀገሩ እና በሀይማኖቱ የማይደራደር ንፁህ ሰው ❤

  • @user-ip8ti2km6t
    @user-ip8ti2km6t 5 місяців тому

    ዳኝዬ ጥቁሩ ግስላ እንወድሃለን እናከብርሀለን

  • @meazamersha1471
    @meazamersha1471 2 місяці тому

    እውነት ነው ❤

  • @eteneshnigatu
    @eteneshnigatu 11 місяців тому

    Yedegel moryam leji ytebekeh ❤❤❤❤