Dagne Walle - Wey Finkich (Yecheneke Elet 2) | ወይ ፍንክች - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 8 тис.

  • @itsmeeyuhabshaeyu9052
    @itsmeeyuhabshaeyu9052 4 роки тому +672

    እኔ የሸገር ልጅ ነኙ በአባቴ ይፋቴ በእናቴ ትግሬ የምር ዘረኙ አይደለሁም ግን ሁል ግዜ አማራ ለሀገራቸው ይሞታሉ ዘረኙነት አያውቅም። ሁሌም ኢትዩጵያ ትቅደም።

    • @itsmeeyuhabshaeyu9052
      @itsmeeyuhabshaeyu9052 4 роки тому

      @abel ethio 😍😍😍😍😍😍💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @nicetomeetyou556
      @nicetomeetyou556 3 роки тому

      ♥️

    • @tsinu4christ
      @tsinu4christ 3 роки тому

      💜

    • @herantadious9997
      @herantadious9997 3 роки тому +10

      ይፋቴዎች አማራ ናቸው የሚኒልክ

    • @hamerethiopia4558
      @hamerethiopia4558 3 роки тому +2

      Tigrem yegna nw manegnawum ethiopiawi enwodalen kefafayi ena seregna gn anewodim Egziabhere ye ethiopia hageren selam ena andenetwan yamita 🥰

  • @degfebire2673
    @degfebire2673 2 роки тому +228

    አማራና አማርኛ ውስጤ ነው አማረን መውደድ ልክ እትዮጵያን እንደወደድኩ ነው የሚቆጥሮ የደቡብ ልጅ ነኝ

    • @YWtube-bs8yn
      @YWtube-bs8yn 2 роки тому +7

      fact የደቡብ ልጅ እና የአማራ ልጅ የሆነ የታሪክም ችግር የለበትም በኢትዮጵያዊነቱም ራሱን አሳልፎ ይሰጣል ለዛ ነው አንድ ስነልቦና አለው ምንለው

    • @ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ
      @ጎጃምሀገሬአላህይጠብቅሽ Рік тому +1

      ❤️❤️❤️

    • @addisabebe9988
      @addisabebe9988 Рік тому +1

      Debub we love you le hager muachoch!!!❤

  • @hoorstars4108
    @hoorstars4108 4 роки тому +324

    ኢትዮጵያውያዊ ነኝ ያውም አማራ ወሎየ 💚💛❤️🇪🇹💪🏽❤️

  • @Abc123-dw9sc
    @Abc123-dw9sc Рік тому +148

    እኔ ጉራጌ ነኝ ግን አማራ ሲባልና ፋኖ ሲጠራ ደም ስሬ ይቀሳቀሳል❤❤❤❤አማራዬ ፍቅር ናችሁ ጀግንነት ወድነት አድነት ዘመናዊነት ብቻ የኢትዮጵያ ቀኝ እጅ ናሁ በኢትዮጵያዊነቴ ስኮራ አማራ ትዝ ይሉኛል የባህል ልብስ ለብሶ ኢትዮጵያ አለባበስ ተብሎ የኖጮች ብናሳይ ኩራት ምግባችን ይሄነዉ ብለን ቀይ ወጡ እጀራዉ ጠላዉ ጠጁ ብቻ የኢትዮጵያ የስልጣኔ ማማ ናችሁ 😢😢😢😢እና የናተፍቅር መግለፅ ያቅተኛል እባነዉ ሚተናነቀኝ በጣም ነዉ ምወዳችሁ የኛ ኩራት ❤❤❤❤❤😊

    • @mebtadmasd2347
      @mebtadmasd2347 Рік тому +1

      Ayzon,qen yiwetal, .....ena degmo Fano hulunm hagerun yemiwed ethiopiawi yayeqllal ,..lemisale italy 🇮🇹 yemeketu arbegnoch fano nachew,gn hulum beneged amra alneberum guragew,oromow,Somalew.....etc....neberubet gn ahun lik ende metfo neger mengistu argot yasaddewal ...hulachinm ethiopawian le hagerachin fano nen.
      Ene Ke bahirdar negn ,guragen ke amhara leyche alaym.
      May Ethiopia rise once again, amen.

    • @HaniBirhanuBirhanu
      @HaniBirhanuBirhanu 8 місяців тому +1

      እኛም ውድድድድድድ❤❤

    • @dawit_tube217
      @dawit_tube217 8 місяців тому +1

      እኛም ውድድድድ ❤❤❤ ጉራጌውች አጥብቃቹ እኛ አማራውችን ስለምትውዱ ነው ጉራጌ ትንሹ ነፍጠኛ እሚሏችሁ የስደቧችሁ መስሏቸው እናም ጉራጌዊያን ውድድድድድድ🫵❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @jaletube5602
      @jaletube5602 7 місяців тому +1

      ምድረ ጀላራሶች!!! ከዚህ በላይ ደንቆሮነት የለም እናንተ ማለት ድፍን ዱባ ጭንቅላት ናችሁ ሲጀመር ለምን እንደምትዋጉ የማይገባችሁ ሲቀጥል አቅማችሁን በቅጡ ሳትገመግሙ በቀርርቶና ፉከራ እራሳችሁን አጀግናችሁ ያላችሁ ምድረ አራም ናችሁ፡፡ አይ ከንቱ ኮልኮሌ ጃዊሳ!

    • @gyonait
      @gyonait 7 місяців тому +3

      😘♠♠እናቴ ጉራጌ አባቴ ጎንደሬ ታድዬ

  • @tube9526
    @tube9526 3 роки тому +220

    የዳቡብ ልጅ ነኝ ያዳቡብ ልጅ ብሄር ያለውም❤
    😘ብዙ የአማራ ልጆች ወንድሞቼ ናቸው ከልቤም ወዳቻዋለሁ ዘፋኑን መዳም ኣጠገብ እስክስታ አስወርዶኛል ወይ ፍንክች
    የአባዩ ልጅ ❤👉💪💪💪

    • @sosinaesayas7147
      @sosinaesayas7147 3 роки тому +3

      እኛም እኖዳችኋለን ❤️

    • @addisonline3947
      @addisonline3947 3 роки тому +2

      ስማ እምናፍቀው ምን ብዬ ልንገርህ ፦ የዋሁን የደቡብ ሕዝብ የሚናፍቀውን ሠላም ኖሮ ጎንደር ጎጃም መጥቶ በኖረ በተዝናና በጎበኘ በነገደ ቤት በሰራ ደስስስስስስስስስስስታዬ ነበር! ሺ ዓመት አንኖርም!

    • @bamlaktesfa7117
      @bamlaktesfa7117 3 роки тому +5

      Let me tell you real Fact
      ይሄን የምነግራችሁ ከንቱ ውዳሴ ሳይሆን ከልቤ ካንጀቴ ያየሁትን ነው
      ከኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ደቡብ ደግ የዋህ የለም በቃ። 💔love you from ማርቆስ❤️

    • @almazlaataltamoalmaz51
      @almazlaataltamoalmaz51 3 роки тому

      😍😍😍🇧🇪🇧🇪🇧🇪

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    አማራ ሁነህ ይሄን ሙዚቃ ስትሰማ ከእግር ጥፍርህ እስከ ራስ ፀጉርህ የሚገርም ንዝረት ካልነዘረህ ዘርህን አጣራ!
    አይደራደርም በሀገር እና ርስቱ
    እሳት የእሳት ልጅ ነው ክትት ያለ አሞቱ
    በኢትዮጵያዊነት አንድ እንሁን ስትለው
    ትምክህተኛ ካለህ መክትና በለው
    ወይ ፍንክች
    #ዳኜ

    • @seadi4577
      @seadi4577 3 роки тому +2

      እንኳን ሊነዝረኝ ዞርም ብሎ አላየኝ

    • @hamerethiopia4558
      @hamerethiopia4558 3 роки тому

      Ewnet nw dagniye yichlale ✊🏾

    • @mearaaalmmrr1141
      @mearaaalmmrr1141 3 роки тому +14

      ወይኔ ቃላት የለኝም የአዲስ አባ ልጅ ነኝ በሰማሁት ቁጥር እንባዬ ይመጣል ወኔው ድምጡ

    • @genettesfa9418
      @genettesfa9418 3 роки тому +16

      @@seadi4577 ባንዳ ነሽ ጁንታ

    • @tigistabebe7111
      @tigistabebe7111 3 роки тому

      True

  • @ame9277
    @ame9277 3 роки тому +146

    በህይወቴ እደዚህ አጀት አርስ ሙዚቃ አይቼ አላውቅም ጥርት ያልኩኝ ጉራጌ ነኝ አማራ ነብሴ ናቹ እደነብሴ የምወደው ባሌ አማራ ነው❤❤🇪🇹❤

    • @bman4267
      @bman4267 2 роки тому +4

      ጥርት ያለ ትዳር ፍቅር ይስጣቹህ

    • @godislove2986
      @godislove2986 3 місяці тому

      ❤❤❤

  • @DebebeTadesse
    @DebebeTadesse Рік тому +133

    እኔ የደቡብ ልጅ ሶስት ቋንቋ ነው ምነገረው የአማራ ህዝብ ከልብ ነው ምወደው እነሱ ውስጥ ነው ኢትዮጵያዊነት ማያው እወዳቸዋለሁ ኑሩልኝ አማረዎች 🤲

    • @tzitab8961
      @tzitab8961 9 місяців тому +2

      me to bro thank u love u debube😍

    • @fevenseme6036
      @fevenseme6036 9 місяців тому +1

      antem nuriln

    • @ኢስላምነዉሂወቴ
      @ኢስላምነዉሂወቴ 7 місяців тому +1

      እኛም እነወደህ አለን😍

    • @jaletube5602
      @jaletube5602 7 місяців тому +1

      ምድረ ጀላራሶች!!! ከዚህ በላይ ደንቆሮነት የለም እናንተ ማለት ድፍን ዱባ ጭንቅላት ናችሁ ሲጀመር ለምን እንደምትዋጉ የማይገባችሁ ሲቀጥል አቅማችሁን በቅጡ ሳትገመግሙ በቀርርቶና ፉከራ እራሳችሁን አጀግናችሁ ያላችሁ ምድረ አራም ናችሁ፡፡ አይ ከንቱ ኮልኮሌ ጃዊሳ!

    • @SimiretGebeyew
      @SimiretGebeyew 6 місяців тому +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @trsit4794
    @trsit4794 4 роки тому +427

    አስለቀሰኝ አማራ አይደለሁም የአማራ ችግር ስቃይ መገፋት ግን በደንብ የገባኝ ሰዉ ነኝ ።አማራ ወገኔ እግዚአብሔር አይጥልህም

    • @ሀናደምለው
      @ሀናደምለው 4 роки тому +20

      አቅቶት ሳይሆን ከማን ጋር ይግጠም የውጭ ጠላት ቢሆን አይመለስለትም የውስጥ ጠላት ግን ከባድ ነው ዋናውን አታገኝውም ንፁሀን ደግሞ መቼም ቢሆን ከዛንኛው ብሄር ተመሳሳይ አገኘሁ ብሎ ንፁሀንን አይጎዳም ብቻ ቀን አለ ፊት ለፊት ቢሆን ማንም አይነካንም ነበር እነኛ ግን ጨካኝ ናቸው ህፃናትን የሚገድሉ ያሳዝናል

    • @solomonmekuria6292
      @solomonmekuria6292 4 роки тому +9

      አማራን ማጥቃት ከፈለጉ ለምን ደጀን ወይም ጎንደር ሄደዉ አይሞክሩም ያሰኛል። እሳት ይበላቸዉ ነበር። የነሱ ብርታት ሃገራቸዉን ያቀናዉና ስልጣኔ ያስተማራቸዉን ምስኪኑ ለፍቶ አዳሪ ላይ ሆነ እንጂ። ቢሆንም ቅሉ አማራ ከነዉ ድንጋይና ሜጫ በላይ ነዉ።

    • @abihan5961
      @abihan5961 4 роки тому +1

      @Alexander Tessema እዉነት ብለሃል ወንድም አለም

    • @bolebulb3824
      @bolebulb3824 4 роки тому +9

      Solomon Mekuria አይዞን ወገኖቼ እኔ ጉራጌ ነኝ ከጎናችሁ ነን

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 4 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይባርክሽ ❤️

  • @munayawasalje4687
    @munayawasalje4687 4 роки тому +2998

    የወላይታ ልጅ ነኝ ግን በቃ አማርኛ ተናጋሪ ነኝ አፌን የፈታውት ባማርኛ ነው ስለዚህ ብሄሬ ሁሉ አማራ ነው ሚመስለኝ የአማራ ህመም ህመሜ ነው በኢትዮጲያዊነቱ የማይደራደር አማራ ፍቅር ነው

    • @ሊሌናያንተውአፍቃሪያንተው
      @ሊሌናያንተውአፍቃሪያንተው 4 роки тому +15

      💗💗💗

    • @mayaethiopian7253
      @mayaethiopian7253 4 роки тому +13

      ❤️❤️

    • @liltewodros2306
      @liltewodros2306 4 роки тому +53

      Im amhara and i love debub working hard people youre true ethiopian not like galla destroying our country and killed our people ye ahiya zer galla mechem ayiseletnum.

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 4 роки тому +37

      Wolaita have good heart we knows brother we are families i were in a military with wolita heros in eritrea how they fight and die for ethiopia , wolieta no banda no lie no bullshit hero peoles amahara brothers

    • @emuhabshawa3082
      @emuhabshawa3082 4 роки тому +18

      የኔ ማር💚💛❤

  • @asinuyemaryamelijasinuyema6018
    @asinuyemaryamelijasinuyema6018 3 роки тому +293

    እኔ ግን ወላይታ ልጅ ነኝ አማራ ጀግናው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

    • @rikizarfa4997
      @rikizarfa4997 Рік тому +1

      ✍️🫶💫💫💫⭐⭐🌟🌝🌞🌞

  • @lidyafekadu4920
    @lidyafekadu4920 2 роки тому +72

    እኔ የድሬ ልጅ ነኝ ግን በናቴም አማራ ባባቴም አማራ 💪💪💪💚💛❤️

  • @saronbari327
    @saronbari327 4 роки тому +181

    አማራ ስለአንድ ኢትዮጵያ እሚያወራ ልዩ ፉጡር ነው ፈጣሪ ኢትዮጵያን ( አማራን )ይጠብቅልን

  • @debelae
    @debelae 4 роки тому +966

    እኔ የሸዋ ኦሮሞ ነኝ ግን አማሮችን በጣም ነው የምወዳችሁ ህመማችሁ ህመሜ ደስታችሁ ደስታዬ ነው
    አይዞን💚💛💔

    • @አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ
      @አማራየጀአሳምነውፅጌወዳጅ 4 роки тому +42

      ሸዋ ኦሮሞ ነፍጠኛ ነውኮ

    • @stefanostemolso767
      @stefanostemolso767 4 роки тому +6

      ስለ ናቁህና ጨፈጨፉህ ነው የምትወዳቸው። ኣያትህና ኣባትህ ባማራ በጣም እንደ ተዋረዱና እንደተናቁ ኣይገባህም ማለት ነው።

    • @berehanbehonegn136
      @berehanbehonegn136 4 роки тому +29

      የሽዋ ኦሮሞ ድሮም ቢሆን ከአማራ ጋር እጂግ የጠብቀ ወንድማማችነት ነበረው:: አገርን ከወራሪ ከመጠበቅና አገር ከማቅናት አኩዋያ ብዙ ስራ ሰርተዋ:: በስነልቦና እረገድም ቢሆን የሽዋ ኦሮሞ ከሌላው ኦሮሞ ማህበረሰብ በላይ ከአማራ ጋር ይመሳሰላል:: ያ ሀቅ ግን አሁን ላይ እንዲደበዝዝ እየተሰራበት ነው::

    • @debelae
      @debelae 4 роки тому +9

      Marta Alemu, I think you are in the wrong place. I was here because of my interest. It looks like you are here to put down others, I will call this someone who lives 50 years behind us while we are living in the modernise thinking World. Get a life come out a small box and make the most out of the beauty of civilisation.

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 4 роки тому +7

      Gelatia UA-cam እንተማ የአርበኛ ዘር ኢትዮጵያዋ ነህ እንዴት ሌላውን ኢትዮጵያዊ
      ትጠላለህ? የባንዳ ልጆችኮ ናቸው የጌቶቻቸውን ትዕዛዝ የአንድ እናት ልጆችን በውሸት አወናብደው የሚያጣሉ::

  • @mayaethiopian7253
    @mayaethiopian7253 4 роки тому +379

    ከበረራ ነኝ ነፍጠኞች የሚገርም ሰራ ነው አማራነት ይለምልም❤️❤️❤️ ኢትዮጵያ ትቅደም

  • @Rimna1
    @Rimna1 Рік тому +83

    Am Eritrean born sheger. Dagne is one of my favorites ...love you my Ethiopians

    • @edomyeshegerua6137
      @edomyeshegerua6137 Рік тому

      Sheger is only for ethiopians not for eritrean's. Sorry but eritrean's you are refugges ok

    • @saadaali3824
      @saadaali3824 Рік тому

      we love you to demey wedi erey❤❤❤

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 4 роки тому +127

    አላስቀምጥ ብለው ሲገፉት ሲገፉት
    ያንበሶቹን መንጋ ቀስቀስው አረፉት 💪
    ኢትዮጵያዊነቴ ማንነቴ አማራነቴ ኩራቴ ነው ።
    ያ ማለት ግን በአንዳንድ ሰይጣኖችና ክፉ ሰዎች በጭፍን ሁሉን እጠላለው ማለት አይደለም ። ለኛ
    ለኛ ለሁላችንም ነፃነት ብዙ ጀግኖች ደማቸውን ገብረዋል ።ዝንታለም ኢትዮጵያ💚💛❤️

    • @ሜርሴእናትዋንናፋቂ
      @ሜርሴእናትዋንናፋቂ 4 роки тому +1

      አሜን

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 4 роки тому

      ዜድ የዙፌ እንዲ የሚባልነገር የለም አማራ ከሆንሽ አማራ ብቻ ሁኝ

    • @zedyezufi34
      @zedyezufi34 3 роки тому

      @@teninetwuletaw7228 አይመለከትሽም ደሜ ኢትዮጽያዊ አጥቴ አማራ ነው

  • @ksebaaly5516
    @ksebaaly5516 4 роки тому +94

    የፋኖወች ነኝ ነፍጠኞዋ አማራ አማራ ዘራችሁ እደ ምድር አሸዋ ይብዛልኝ
    በርቱ ቤተ አማራወች ጎጃም ጎንደር ሸዋ ወሎ አድ አማራ 💚💛💓

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 4 роки тому +77

    ዋውውውውውው ሲጠበቅ የነበረው ወይፍንክቺ ከአረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራችን
    እኔ ግን እምለውችይሄ ባልዲራ ፀበል ይረጫል እዴ ሲያዩት እሚያጓሩብን
    ይቺን።ባንዲራ ከህፃን እስከአዋቂ በክብር የምንይዝበት ቀን ቅርብ ያድርግልን

    • @ቤተ-ኤል
      @ቤተ-ኤል 4 роки тому +1

      አሜን

    • @asteregouale9288
      @asteregouale9288 4 роки тому

      Miseteruwan biaweku noro angetachewen yedefu neber Bandirawa yekalkidan Melekt kecheru medhanialm yetesetech nech Ethiopia setashenf Bandirawa orthodox betechrstian anat mesekelu lay eyetewelebelebech delinquency tabesrralech !!!!!!!!!!

    • @gggyyy8570
      @gggyyy8570 4 роки тому

      አሜን

  • @SamifekaduTadese
    @SamifekaduTadese 9 місяців тому +88

    አማራ ስወዳቹ ትግራዋይ ነኝ ሰላም ለአማራ ለትግራዋይ❤❤❤❤❤

    • @notpopbuttop
      @notpopbuttop 9 місяців тому

      توبوا إلى الله لأن بالصلاح والاسلام تحيا النفوس والقلوب.
      repent to Allah in Islam because by Islam live the hearts and souls

    • @AdnaTilahun
      @AdnaTilahun 7 місяців тому

      ❤❤❤

    • @ethiotekdem
      @ethiotekdem 6 місяців тому +3

      We love u too blood❤tigray is our blood, our people, source of our Orthodox Christian faith❤

  • @betiyoutube6798
    @betiyoutube6798 4 роки тому +462

    ጥርት ያልኩ አማራ በአባቴ ጎደሬ በእናቴ ጎጃሜ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነኝ ወይ ፍክችያባቱ ልጅ💚💛❤💪💪💪💪💪

    • @ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ
      @ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ 4 роки тому +6

      Enem be abate shewa benate welo bete amhara negn kuraten ateykign 🇪🇹

    • @oggangsta6450
      @oggangsta6450 4 роки тому +3

      Amhara bicha atibey hulachnim tsidit take ethiopiyawi nen

    • @eyasuadne87
      @eyasuadne87 4 роки тому +3

      Wey memesasel kuch endena 💚💛❤️

    • @yeshworkwasi7178
      @yeshworkwasi7178 4 роки тому +1

      💪💪💪💪💪💪🇧🇴💪💪🇧🇴🇧🇴🇧🇴🙏🙏🙏🙏🙏

    • @sosinaesayas7147
      @sosinaesayas7147 4 роки тому +2

      እናቴ የጎንደር አባቴ የጎጃም አማሮች ናቸው

  • @asnakechtilahungabtora710
    @asnakechtilahungabtora710 4 роки тому +145

    እኔንፁ ኢትዮጵያዉ አማረኛ ተናጋሪ ጉራጌ ነኝ ግን ምን ጊዜብ ቋቋዬ አማራ ነዉ

    • @simonhailu8881
      @simonhailu8881 4 роки тому +2

      There is nothing difference between amharans and gurage, guraguans are sabians and mixed with first menelik Israelites and Africans. Which they are axumit descendants. I am eritrean born I know guraguans are coming from dekemhare , gura to central Ethiopia .this is indicates they are axumit descendants and samilarly with amharans.

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 3 роки тому

      💚💛❤️😘😘😘😘😘😘😘

    • @niledam6689
      @niledam6689 3 роки тому

      አማረኛ እና አማራ እንለይ

  • @Hanan-do7dm
    @Hanan-do7dm 4 роки тому +570

    ወላሂ አማራ በመሆኔ ደሥ ይለኛን 🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️👍👍

  • @edengizachew5630
    @edengizachew5630 11 місяців тому +17

    እፍፍፍ እኔስ ምን ልበል አማራዬ እኳንም ከናተ ተፈጠርኩ ውስጥ የሚነዝር ቅራርቶ ውበት እስከ ጀግንነት ሀገር ወዳድነት ከአማራጋ እኮነው አቦ ሁሌም ንገሱልኝ 💚💛❤ 💚💛❤ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
    ክብር ለአማራ ፋኖ
    ክብር ለአማራ ልዩ ሀይል
    ክብር ለአማራ ሚኒሻ
    ክብር ለአማራ ገበሬ

    • @TesfayeWelo
      @TesfayeWelo 7 місяців тому

      yenefkirwow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwottesfaya2302
    @hiwottesfaya2302 4 роки тому +136

    ትልቅ ሀይል ያለው ዘፈን ነው
    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
    እንኩዋንም አማራ ሆንኩ
    ወይ ፍንክች!

  • @andinetderesse9660
    @andinetderesse9660 4 роки тому +457

    አዲስ አበቤ ነኝ ግን ሀገሩን የሚወድ አማራ እና ጉራጌ እንደሆነ ብቻ

    • @azeblimenih2906
      @azeblimenih2906 3 роки тому +6

      ወላይታም ከኦሮም ሐገሩን የሚወድ ከሁሉም ብሔር አለ ፈጣሪ ኢትዬጲያን የሚወዷትን ያብዛልን እሔንን ስል እርግጠኛ ሆኜ ነው።

    • @YasinWahed-u8j
      @YasinWahed-u8j Рік тому

    • @efremsa
      @efremsa 8 місяців тому

      Dont be a stupid and narrow minded, We all Ethnicities of Ethiopia love Ethiopia. THINK BIG!

    • @2in1entertainment2
      @2in1entertainment2 7 місяців тому

      The question is all about politians...
      Tigray
      amhara
      oromo ....all ethiopian loves ethiopia..
      nka hzbe

    • @jaletube5602
      @jaletube5602 7 місяців тому +1

      ምድረ ጀላራሶች!!! ከዚህ በላይ ደንቆሮነት የለም እናንተ ማለት ድፍን ዱባ ጭንቅላት ናችሁ ሲጀመር ለምን እንደምትዋጉ የማይገባችሁ ሲቀጥል አቅማችሁን በቅጡ ሳትገመግሙ በቀርርቶና ፉከራ እራሳችሁን አጀግናችሁ ያላችሁ ምድረ አራም ናችሁ፡፡ አይ ከንቱ ኮልኮሌ ጃዊሳ!

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 3 роки тому +167

    ተወልጄ ያደኩት አዲስ አበባ በእናቴም በአባቴም ንፁህ የጎጃም አማራ ነኝ.
    አማራ ነኝ አማራ....አማራዎች ደሞቼ ስወዳችሁ....በአማራነታችን እየታረድን አንቀርም አይዞኝ ድሉ የኛ የአማራዎች ነው የሚሆነው.
    አማራ ነን 💪 ነፍጠኛ ነን 💪 ወይ ፍንክች ወይ ፍንክች ወይ ፍንክች 💪💪💪💪

    • @workuendalew1622
      @workuendalew1622 3 роки тому +2

      አይዞሺ እህቴ ሰላሙ ይመጣል አማራ ሁልጊዜም ቢሆን ጠንክሮ ይኖራል አማራ ሁሉንም ሰው ይወዳል ለጠላቱም ጊዜ ይወስዳል እንጂ መዳህኒት ነው።

    • @ሰኒነኚከሳዉድ
      @ሰኒነኚከሳዉድ 3 роки тому

      እኛም እንወድሻለን

    • @neymarjises7369
      @neymarjises7369 2 роки тому

      Dilu yenga new abshiru

    • @ermiasabebe7794
      @ermiasabebe7794 10 місяців тому

      Teday enzi min tesrelshe ezaw gojam hije enji wera😅😅😅

  • @eyayumetene
    @eyayumetene 2 роки тому +56

    የአገር ፍቅር የህዝብ ተጋድሎ የተገለፀበት ምርጥ ኪነጥበብ ❤❤❤

  • @islamabdullahmuhammad3363
    @islamabdullahmuhammad3363 4 роки тому +310

    አማራዎች ወለሂ ውስጤ ናችሁ ለእናንተ ክብር አለኝ በእትዮጲየዊነተችሁ የመትደረደሩ ጀግኖች ናችሁ እኔ ስልጤ ነኝ
    ለኛም ሀገራችን ተስፈልገነለች አንድ አንድ የፌስቡክ ቅጥረኞችን አትዩ
    ሁላችንም እትዮጵያዊ ነን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ከእናንተ በገባ ደስ በለኝ❤❤❤❤

  • @fikrebardilo4788
    @fikrebardilo4788 4 роки тому +2084

    እኔ የደቡብ ልጅ ነኝ ሁለት ቋንቋ ነው ምነገረው ከሁለቱም አማረኛ ውስጤ ነው አማራን ህዝብ ከልቤ ነው የምወደው❤❤❤

    • @AliAli-kx2ff
      @AliAli-kx2ff 3 роки тому +9

      አ😍😍😍😍

    • @ልጅቷ
      @ልጅቷ 3 роки тому +63

      የደቡብ ልጆችም በኢትዮጲያ ላይ አይደራደሩም ጥበባቹ ሁላ ሰንደቃችን ነው እነ ዛ መናጢዎች አግማሙን እንጂ

    • @afafala9495
      @afafala9495 3 роки тому +16

      እንወድሻለለን

    • @hanan7573
      @hanan7573 3 роки тому +16

      እኛም እንወድሀለን ወንድሜ

    • @fikrebardilo4788
      @fikrebardilo4788 3 роки тому +41

      እንኳን ደስ አለችሁ ኢትዮጵያዊ ብቻ የሆናቸው ሌሎቹ ዛሬ ከTplf ገር ገደል ግቡ። አማራ ውስጤ ነው ኢትዮጵያ ሰለምያስቀድም🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @iamehipia3712
    @iamehipia3712 3 роки тому +160

    ወላሂ አማራ ስለሆኩ በጣም ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም ሁሉም ለአንድ ኢትዮ 🇪🇹 ነው የሚሞቱት 💪💪💪❤

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 2 роки тому +13

    በእውነት በቃ ይሄንን ዘፈን ሳየው ከእባ ጋር እየታገልኩ ነው ውስጤን ነው የሚነዝረኝ ዳኜ በእውነት ስሜቱ የሚገርም ነው በቃ የኢትዮጵያን አትኩኝ ባይነት ነው ያሳየን ክበርልኝ

  • @አሰፍአበራ
    @አሰፍአበራ 4 роки тому +569

    አማራ እኮ ጀግና ነው እኔ ግን ትግሬ ነኝ ግን ዘረኝነት የለብኝም አማራ ግን ሁንግዜ ስለ ኢትዮጵያ ነው ጠበቃ ነው ለዛ ነው የምወደው ያለን አንድ አገር ነው ሌላ የለንም ዝለዝህ የኢትዮጵያ ጠበቃ አማራ ነው ወደፌትም አማራ ነው

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 4 роки тому +105

    እጅግ በጣም ምርጥ ስራ ዳኜ:: እዚህ ማራኪ የሆነ ስራ ላይ ለተሳተፋችሁ በሙሉ ታላቅ ክብር አለኝ "ኢትዮጵያዊነት" ነው የሚታየው ይህ ስራ ላይ::

  • @messihabeshawimessihabesha4320
    @messihabeshawimessihabesha4320 4 роки тому +238

    በጣም እያለቀስኩ ያዳመጥኩት ፈጣሪ ኢትዮጵያን አንድ ያርገን እኔ ኦሮሞ ነኝ ዘረኝት ጌታ ያሳልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሁሌም ትሳቅ🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹

    • @borkboi3147
      @borkboi3147 4 роки тому +2

      Eyalkesk yesemahew yeamara hezeb le Ethiopia yalewin fiker ayteh new,🍃zefenu yeminagerw ewenet ina, ye amara hezebb le ageru yeseraw weleta ina ahun eytederegebet yalew gif yaslekesal☝️gin kengdih behuwala gin eymote menoru yabekal☝️Ethiopia lezelalem tenoralech 💚💛❤liyafersuat yemimokeru yefersalu!!!

    • @ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ
      @ኢስላምነውሂወቴ-ኈ8ኘ 4 роки тому

      Endachim mert lej ale oromo hulum adelem zeregna

    • @asgeramihiwetethiopia6301
      @asgeramihiwetethiopia6301 4 роки тому +2

      አይዞሽ እሕት ዋናዉ እዉነትን ይዞ ለእዉነት መቆም ነዉ

  • @madela5385
    @madela5385 2 роки тому +13

    እንዴት አንዴት እንደምወድህ ምን ብዬ እንዴት አንዴት ልግፅህ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነሙሉ ቤተሰቦችህ የኢትዮጲያ ብሎም የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ ነህ ጎጃም ያበቀለህ ሺ አመት ኑርልን

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ቐ8ረ
    @የኪዳነምህረትልጅ-ቐ8ረ 4 роки тому +107

    እኔ አማራን የምወደው በምክንያት ነው ኢትዮጵያዊትነቴን የሚቀጣጠለው የአማራ ሽለላ ነው ስወዳቸው ወይ ፍንክች አለልኝ አማራው

  • @Lidiyana-yemariyam
    @Lidiyana-yemariyam 3 роки тому +220

    አምሐራዬ የኔ ትግስተኛ አንተ በስነ ምግባር የታነጽክ ሆዴ ሰፊ ህዝብ ተንሳኤህን ያቅርብልህ💙😍😘🙏

  • @yedilfana8206
    @yedilfana8206 3 роки тому +69

    "ያሙታል አባቴን ያሙታል ፣
    ያሙታል ስም ያወጡለታል" 🦁 🇨🇬
    አርሶ የሚያበላ የማሳው ጌታ፣
    ሲነጋ ጠምዶ ሲመሽ አይፈታ፣
    በስሙ ጠርተው ሲሉት ነፍጥኛ፣
    በአፍጢሙ ይደፋል ዋናን ጎጠኛ፤🦁🦁

    • @dawitshiferaw5710
      @dawitshiferaw5710 Рік тому +1

      haha yetu new yamaran deha yabelaw !! Wey Finkitch ! Watew !!

  • @yedidiampela5439
    @yedidiampela5439 2 роки тому +61

    Je suis ivoirienne de la Côte d’Ivoire 🇨🇮 je vous aime très fort 💪 j’adore la musique éthiopienne ♥️♥️♥️♥️ ♥️♥️♥️♥️

  • @getnetdessalegn6149
    @getnetdessalegn6149 4 роки тому +62

    ዋው አርቲስት ብሎ ዝም። ወርቅ የሆነ ሥራ፣ ዘመን ተሻጋሪ፣ትውልድ እሚያንፅ፣የህዝብ ምንነትና ስነልቦና እሚገነባ፣እሚያኩራራ ስራ ነው። በምስኪኑ ፣በደጉና በሞትን ተገዳዳሪውና ሞትን አሸናፊው ስምና ወርቁ ታላቁ ህዝቤ በአማራ ህዝብ ስም አመሰግንሃለሁ ። ክበርልኝ።

  • @yyeshew959
    @yyeshew959 4 роки тому +218

    የ እንጅባራ የ አገዊቱ አማራ ነኝ የበላይ ልጅ የዳሞት ዘር የአዊቷ እናቴ (ጎጃም) አማራ ኢትዮጵያ ትቅደም 💪!

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 4 роки тому +1

    • @user-hk8px4pi3p
      @user-hk8px4pi3p 4 роки тому +1

      🤍

    • @justanotherguy7564
      @justanotherguy7564 3 роки тому +6

      ኣገው ግዜ አገኘሁ ብሎ አማራን ያልከዳ ጀግና አማራ ታሪካችን ልባችን ውስጥ ዘላለም ይኖራል አገው የምንወደው የ አገው አማራ አማራነቱ ያልከዳ የተሰጠውን ትልቅ ብርና ሃብት አልቀበልም ብሎ ከወገኑ ከወንድሙ ከ አማራ አማራ የወገነ የ አገው አማራ፣ አገው የእግዜር ብሪያ የ አምላክ አሽከር የ እውነት ዘር ፣ ቅማንት አማራን ሲክድ አገው ግን፣ አይረሳም፣ እኔ ዘሬ ብዙ ነኝ ግን አገው አማራ አማራ ውስጥ ኢትዮጵያን አያለሁ፣ ከወንድሙ ያልተነጠለው አገው ትልቅ ክብር፣ አለኝ፣ ቅማንት ሄዶ መቀሌ ኦፊስ ከፍቶ ጎንደሬን ሲቀጠቕጥ አገው የጎጃም አማራን አልክድም ብሎ አቭሮ ተቀጠቕጠ፣ አንረሳውም፣ ብዙ ታሪክ አልን በሰላሳ አመት ውስጥ፣

    • @yyeshew959
      @yyeshew959 3 роки тому +12

      @@justanotherguy7564 ወንድሜ አሁንም የሆነ ነገር ልንገርህ አገው የ አማራ ወንድሙ ሳይሆን ራሱ አገው አማራ ነው ሌላኛው ስሙ። እሽ እኛ አገው ነኝ ስትል አማራ እንደሆነ ነው ምንረዳው እሽ።

    • @سلامهخرا
      @سلامهخرا 3 роки тому +2

      @@yyeshew959 ት ክ ክ ል.

  • @nardosselemon7030
    @nardosselemon7030 4 роки тому +67

    ከዚህ ዘፈን እንዴት መላቀቅ ይቻላል በስመአብ ጥበብ የሸዋ አማራ ነኝ ወይ ፍንክች ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር

  • @hailualemaw5903
    @hailualemaw5903 7 місяців тому +5

    ሃውልት እየሰራህ ነው።
    የህዝብ ድምፅ ስለሆንክ ተባረክ።
    ህዝብ ውለታውን አይረሳም ።
    ድንቅ የህዝብ ድምጽ ።

  • @metagesyemaryamlej9809
    @metagesyemaryamlej9809 3 роки тому +160

    አቦ አማራ ልቡ ሙሉ እኔ እኔ ኦሮሞ ነኝ አፌን የፈፈታውት ግን በአማርኛ ነው በቃ አማራ በሀገሩ የማይደራደር ጀግና ህዝብ ነው ወዳቹሀለው አማራ የሆንኩኝ ያህል ነው የሚሰማኝ❤❤❤❤!!!

    • @merrarisaman519
      @merrarisaman519 Рік тому

      የነ አበበ በቂላ የእነ ደምሴ ቡሉቱ የእነ ተስፍዩ ገ ኪዳን የእነ ሎሬት ፀጋዬ እነ ካሳዩ ጨመዳ የመርእድ ንጉሴ ሌሉቹም ድንቅ የኦሮሞ ልጆች እንዲህ ናቸው ኦሮሞን የማይወክሉ ኦሮሞን ያሳነሱ የትግሬ የጡት ልጆች በጠበጡን ግን ይጠራል

    • @borntowin01
      @borntowin01 Рік тому

      This is very true.

    • @kenneetxilahuun
      @kenneetxilahuun Рік тому

      gantu

    • @ayakhalid8853
      @ayakhalid8853 Рік тому

      Kberln bro

  • @የገጠሯልጅየሳይንቷቀበጥየ

    ከንጉስሚካኤል ወሎተወልጄ
    ከበላይዘለቀ ኅጃምተወልጄ💪💪💚💛💖
    ከእምየ ሚሊክ ሸዋ ተወልጄ
    ከአፄቴወድርስ ጎንደር ተወልጄ ሞቴን
    እመርጣርጣለሁ በሰው ሳይሆንበእጄ
    👍💚💛💖💪💪 ወይፍክች የአባቱልጅ ስወድህእኮ የኔጀግና።

  • @tanapost9442
    @tanapost9442 4 роки тому +59

    እኔ የሸዋ ልጅ ነኝ ግን ይኼን ዘፈን ስሰማ የምይዘው የምጨብጠው ነው የሚጠፋብኝ ወኔዬ 100% ወደ ላይይይ

  • @fefeb4298
    @fefeb4298 11 місяців тому +70

    እኔ ትግሬ ነኝ አማራዉ ተራራዉ ግን ዉስጤ ነዉ አማራን መውደድ ኢትዮጵያን መዉደድ ነዉ ❤❤❤

    • @DjhGg-ry7gc
      @DjhGg-ry7gc 3 місяці тому +2

      የቐንየልና ሓፍተይ ❤

  • @selinayetade9616
    @selinayetade9616 4 роки тому +154

    የአመቱ ምርጥ ዘፈን ቢባል ይገባዋል
    የሀገራችንን ያለፉትን ጀግኖች እንዲ ሚያሳየን ምንም አይወጣለትም እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ጠብቃት

    • @Mesfinwond
      @Mesfinwond 4 роки тому

      ሲያንሰው ነው

    • @godislove2777
      @godislove2777 4 роки тому

      Hiii dear can you help me please to speak amharic b/c i can't if you have fb tell me we do contact then you teach me

    • @selinayetade9616
      @selinayetade9616 4 роки тому

      @@godislove2777 ok sure

    • @selinayetade9616
      @selinayetade9616 4 роки тому

      @@godislove2777 selina ye tade my Facebook name

    • @godislove2777
      @godislove2777 4 роки тому

      @@selinayetade9616 I sent you hii accept me

  • @ሳራአብርሃም
    @ሳራአብርሃም 4 роки тому +338

    አረ አማራዎች አንድ በሉኝ እስኪ አማራ አይደለሁም ግን በአማራ ፍቅር ልሞት ነዉ አማራዎች ነብሴ ናችሁ💚💚💚💛💛❤❤❤

    • @tube-kb6ri
      @tube-kb6ri 4 роки тому +7

      የኔ ፍቅር በቃ ጎደኛ እንሁን

    • @ሳራአብርሃም
      @ሳራአብርሃም 4 роки тому

      @@tube-kb6ri ችግር የለዉ ፒስ

    • @tigsttigst2401
      @tigsttigst2401 4 роки тому +4

      aye yene mare telatachen beza men taregew alesh egna amara betam yewahoech sew amagnoech neberen

    • @hayatlove9812
      @hayatlove9812 4 роки тому +6

      እናመሰግናለን

    • @ሳራአብርሃም
      @ሳራአብርሃም 4 роки тому +10

      @@tigsttigst2401 አሸናፊዎቹ ግን ምንጊዜም እናንተ ናቹ የጊዜ ጉዳይ እንጂ 💚💛❤

  • @የወሎዋከረሚላ
    @የወሎዋከረሚላ 4 роки тому +285

    የወሎ አማራ ነኝ በአማራነቴ እኮራለዉ አማሮች አይዞን የኔ ጀግናወች

  • @Simplelogichelps123
    @Simplelogichelps123 Рік тому +27

    This guy is Ethiopian treasure and hero. Protect him by any means possible. This is unique patriotic music for all Ethiopians indeed!

  • @yeshi-mekonnen
    @yeshi-mekonnen 4 роки тому +303

    ዛሬም ነገም ክብር ለነፍጠኞች 💚💛❤💪💪💪

  • @እስፉንተነፀርኩ
    @እስፉንተነፀርኩ 4 роки тому +185

    ዲስ ላይክ ያደረጋቹት ዘረኞች ምቀኞች የትንሽ ነት ስሜት የተጠናወታቸው እኔ ጉራጌ ነኝ በአማራ ቀልድ የለም እስከሞት ነው ጉዞ እኛ ጉራጌዎች ለሀሳብ ትንንሾች ቦታ የለንም! ከትልልቆች ጋር ትልቅ መሆን ነው።

    • @solomonmekuria6292
      @solomonmekuria6292 4 роки тому +6

      በማንም ቀልድ የለም ነገሩ የሚገርመዉ አማራን ታርጌት ማድረጋቸዉ ነዉንጂ። ወንድሜ ደስ ይላል

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 4 роки тому +6

      ጉራጌ ❤️❤️❤️ ከ አምራ ቀጥሎ የሚገደለው ጉራጌው ነው አኮ. አግዚአብሔር ይጠብቀን ወንድሜ🤲🤲🤲

    • @እስፉንተነፀርኩ
      @እስፉንተነፀርኩ 4 роки тому +1

      @@Ghp7657 አሜን

    • @እስፉንተነፀርኩ
      @እስፉንተነፀርኩ 4 роки тому +4

      @@solomonmekuria6292 ትንቢት ይፈፀም ዘንድ ኦርቶዶክስ ና አማራ ላይ የግድ ነው ግን በፀሎትና ንስሀ ይሄንን ጊዜ ማስታመም ይቀላል።

    • @እስፉንተነፀርኩ
      @እስፉንተነፀርኩ 4 роки тому +2

      @aschalew Gebrehiwot በፀሎት እንበርታ

  • @ወልቃይትአማራነው
    @ወልቃይትአማራነው 4 роки тому +130

    በአሉ የሰላም የጤና የፍቅር የብልጽግና አገራችን ኢትዮጵያ ሰላሟን የምታገኝበት የጥምቀት በአል ይሁንልን ። ኢትዮጵያዊነት ኩራት ነው ። በጣም እናመሰግናለን ዳኜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰላምህ ይብዛልን እንወድሃለን ።

  • @SeidMohammed-qy6oo
    @SeidMohammed-qy6oo Рік тому +8

    አይይ ዳኘ ዋለ ልቤ ችሎ ችሎ የቆረጠ እንደሆነ አሁን ሁሉም ቆርጧል ማንም አይመልሠዉም ገራሚ እኮ ነዉ

  • @wediafomalazartekie9198
    @wediafomalazartekie9198 3 роки тому +919

    ዘሬ ኤርትራዊ ዜግነት ኢትዮጵያዊ የተወለድኩት አዲስ አበባ . ኢትዮጵያ ለዘላለምም ትኑር!

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 3 роки тому +20

      የኔ አምቼ ነፍሴ ያራዳ ልጅ ኑርልኝ 🥰🥰🥰🥰🇪🇷💚💛❤️🌹

    • @marietedla9997
      @marietedla9997 3 роки тому +15

      ግዜ ነው እንጂ ድርና ማጋችን ከዚቹ ሐገር ነው:: በተንኮል የሚከፋፍሉን የውጭ ኃይሎች ናቸው:: በተረፈ እኩልነት ነፃነት ወንድማማችነት እንዲኖረን ብቻ ታግለን ብንሰራ የት በደረስን ነበር

    • @987654321susu
      @987654321susu 3 роки тому +4

      We love you ❤️❤️❤️❤️

    • @ስሜንእርሳሁት
      @ስሜንእርሳሁት 3 роки тому +1

      የአራዳ ልጅ ሰምተሀል

    • @kidistkitaw8419
      @kidistkitaw8419 3 роки тому +1

      Amen

  • @ethiogram
    @ethiogram 4 роки тому +286

    ይሄን ኮሜንት ምታነቡ ሁሉ
    ሰላም ፍቅር ደስታ በቤታችሁ ይሙላበት

    • @heronheron119
      @heronheron119 4 роки тому +1

      አሜን

    • @hayimanotyemariyam8705
      @hayimanotyemariyam8705 4 роки тому +2

      Amen

    • @marym1868
      @marym1868 4 роки тому +2

      አሜን

    • @wesenyeleshbiru7031
      @wesenyeleshbiru7031 4 роки тому +2

      አሜን አቦ ባንቺም ቤት ይሙላ

    • @FekatM
      @FekatM 4 роки тому +2

      @@marym1868 ወገኖቼ የ ሰብስክራይበር ያለ ባካቹ
      አምሮኝ ነው ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ

    ዳኘ የኔ ነፍጠኛ ስወድህ!
    አማራ ለዘላለም ይኑር !❤🙏

    • @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ
      @እምዬኢትዮጵያልዩናትታላቅ 4 роки тому +3

      አሜንንን💗

    • @abdimahamad178
      @abdimahamad178 4 роки тому +8

      አማራ በይኖር እትዮ ላይ ደህነት አይኖርም ነበር ዝም ብሎ ዘረፍ ምድራ ጣጀም

    • @yeshi-mekonnen
      @yeshi-mekonnen 4 роки тому +10

      @@abdimahamad178 Kebet Mehayem👿👈👍

    • @ABC-hs3ip
      @ABC-hs3ip 4 роки тому +1

      ነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ @Komche 🤮🤮🤮🤮
      Tegebare Zero 😂😂
      Lemanegnawom le Lemagnu Ahamara...Azmarinete fekedenal.
      Chelotachew fukera becha selehone... TPLF nw Emeteraleh kitehn sidekele,Siyakolash...Temechetok zeme beleh neber 😁😁😁.
      Jegenaw komche.
      Eree besak...anyhow what next...Fukera

    • @mahamrapl5879
      @mahamrapl5879 4 роки тому +1

      Amen

  • @Mesi-js8jz
    @Mesi-js8jz Рік тому +28

    እኔ ወላይታ ነኝ ግን አማራ ህዝብ ለኔ የመጀመሪያ ናቸው እናንተ የኢትዮጵያ ወርቆች ናቸው ስወዳቹው አይዞን የሆን ግዜ ታልፋለቹወ😭🇪🇹🇪🇹😍😍😍🤣

    • @meseretAbebe-u8f
      @meseretAbebe-u8f 3 місяці тому

      YOU TOO

    • @tselotshafi2339
      @tselotshafi2339 3 місяці тому

      kinkinam ...enesu endet endemiyayuh bitay endezi atlm m..ashkabach

    • @meseretAbebe-u8f
      @meseretAbebe-u8f 3 місяці тому

      @@tselotshafi2339 SEGERA AMHARA LOVES EVERY HUMAN BUT NOR GALLA AND TIGRE.

    • @tselotshafi2339
      @tselotshafi2339 3 місяці тому

      @@meseretAbebe-u8f with all due respect a proud oromo and tigre dont love amhara too...weregna ena shermota nw amara ..not loved

  • @retaabate2897
    @retaabate2897 4 роки тому +511

    ይሄን ዘፈን ስሰማ የሆነ የሚነዝር የሚወር ስሜት የሰማኛል የሌሎቻችሁን ስሜት ባላውቅም

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 4 роки тому +3

      ውድድድድድ

    • @halenyameralabera8965
      @halenyameralabera8965 4 роки тому +1

      Enam yaketekitegnal

    • @msrakdegefe4024
      @msrakdegefe4024 4 роки тому +4

      የእውነትበጣም ደጋግሜነው የምሠማው ግን ሠምቼ አልጠግበውም ወኔው ይበቃል ሢቀጥል ዘፈኑን ሥሠማው ወኔ ጀግንነት ይሠማኛል

    • @hannasolomon7265
      @hannasolomon7265 4 роки тому

      @@artistAmanuelGizawቀወወወወውወውእእእእእእእእእእወወወፖቀሰወስሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰሰደሰደሰሰሰሰሰሰሰሰሰውእእእእወፐፐ ኡኡኡኡሰሰሰሰሰሰሰሰደደደሰሰሰሰሰወሰሰደሰሰሰሠወ

    • @emuhabshawa3082
      @emuhabshawa3082 4 роки тому +1

      እኔም💚💛❤

  • @genetabera7691
    @genetabera7691 4 роки тому +27

    የአማራዉን ባህሪዉን . የስራ ባህሉን . ጀግንነቱን .ኢትዮጲያዊነቱ . ሰዉ አክባሪነቱ . ታግሶ ታግሶ ከተነሳበት ግን ምድረ እብቅ መድረሻ የሚያሳጣ መሆኑን አጣምሮ የገለፀ ዘፈን ነዉ እናመሰግናለን ዳኘ ዋለ።

  • @hananahmed7950
    @hananahmed7950 4 роки тому +35

    ወይኔ ጉደ ሁሌም የዚህን ሠውየ ሙዚቃ ሥሠማ ጀግንነት ይሰማኛል እስኪ ማነው እንደኔ የሚወደው

    • @ameenaameena7408
      @ameenaameena7408 4 роки тому

      በርታ ጥሩስራነውእናመሰግንአለን

  • @Kubkubta
    @Kubkubta 20 днів тому +2

    ኤርትራዊ ነኝ🎉 በዚ ታሪክ የማይኮራ ኣበሻ ካለ ገደል ይግባ ❤❤❤❤

  • @sadadghusein8430
    @sadadghusein8430 4 роки тому +210

    አማራ እኳን ተኩሶ ሸልሎ ጠላት ያባራል እኳንም ከናተ ሆኩኝ ደሞቼ ።

  • @መሲየወሎልጂቤተአማራመሲየ

    ወይ ፍክች አማራነቴ
    ኩራቴ ነው
    ጥልቅ ፍቅር ጥልቅ ስሜት
    አለው አማራነት ውበቴ
    ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ

    • @haymilal8085
      @haymilal8085 4 роки тому

      anchi woloy eski subscribe adrgigni ena zemdnachin enatenakrew

    • @sarahabeshawt6965
      @sarahabeshawt6965 4 роки тому +3

      እትዮጵያዊናትን ተናገሩ እጅ አመራ ትግሬ ኦሮሞ በናታቹ አትበሉን ዋናዉ እትዮጵያዊናት ነዉ

    • @benana2574
      @benana2574 4 роки тому

      አማራነታችሁ እያለ ስለምን በኢትዮጵያ ካባ ስር ሆናችሁ ታጭበረብሩናላችሁ ጉራ ብቻ!!!

    • @artistAmanuelGizaw
      @artistAmanuelGizaw 4 роки тому

      ውይ ፍንክች ውድድድ

  • @tarikeeric8360
    @tarikeeric8360 4 роки тому +562

    እኔ ምኖረው ፣ በነጮቹ ሃገር ነው እና እናቴ እና አባቴ በዘራቸው ትግሬ እና ኦሮሞ ናቸው እኔ ደግሞ አዲስ አበባ ተወልጄ ዘሬ ኢትዮጵያዊ ነው ፣ እና ኦሮምኛ ዘፈን ስሰማ ፣ (ቢያ ኬ ኦሮሚያ ሲንጃለዳ )ይላል: "ትግርኛውን ስሰማ (ትግራይ ኣዴ ካብ ኣኺ እንዃዕ ተፈጢረ ይብል ) ልክ እንደዚህ አይነቱ የአማራ ልጅ ሲዘፍን ፣ "ኢትዮጵያን ሃገሬን አትንኩ "ይላል:: ስለዚህ በማንኛውም ግዜ ስደት ላይ ኢትዮጵያዊው ወኔ ሲነሳብኝ አማራ ነው ምርጫዬ: : ይህን ዘፈን ስሰማው እያለቀስኩ ነበር: : ለራሴ ገርሞኝ ነበር "
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር " ወገኖቼ ሁላችሁንም እወዳችኃለው: :

    • @genetgelay9620
      @genetgelay9620 4 роки тому +1

      hhhnm

    • @birhanuwoldegebriel1340
      @birhanuwoldegebriel1340 4 роки тому +17

      You are real human being kibir lante biyalehu

    • @Zuzu-i8t
      @Zuzu-i8t 4 роки тому +15

      የሁሉም መግቢያ እምየ ሀገሬ ነችና respect love you💖💖💖💖

    • @Ghp7657
      @Ghp7657 4 роки тому +6

      God bless u❤️

    • @bolebulb3824
      @bolebulb3824 4 роки тому +51

      እኔ ጉራጌ ነኝ አማራ ሲነካ አልወድም:: አማራ የተነሳ ቀን አብረን ተሰላፊ ነን:: ኢትዮጵያ ትለምልም

  • @yabsraderiba8404
    @yabsraderiba8404 8 місяців тому +5

    ሌላም እንደዚ አይነት ዘፈን ይለቀቅ
    በጣም ደስ ይላል
    ዘፈኑ የተመቸው like

  • @hayattube3358
    @hayattube3358 4 роки тому +1197

    አማራ በመሆኔ አልሀምዱሊላህ እኮራለሁ እስኪ እንደኔ ባማራነቱ እሚኮራ

    • @aminabint2760
      @aminabint2760 4 роки тому +21

      አይባልም ኢቶጺውይነታችንኩራታችን የቋቋመለያየትአችን አዲየኢቶጺያውይነታችንኩራትና መገለጫችንነው ሙስሊምደሞ ላኢላሀኢለሏህብቻ ነው የሚበቃው እኔምአማራነኝ ግን እደዝህስትይ ዘረኝነት እዳመስል ብየነው ዘረኝነትደሞ ጥብናት ብለዋል እረሱል ሱ አ ወ ካጠፍሁ አፎን የህትነቴነው ። እኔምፍከራቀረርቶ እዎዳለሁ ጭፈራ ግን ኢስላምጋ አብሮ ስለማሄዲ አስቸጋሪነው።

    • @unuaminunuamin6603
      @unuaminunuamin6603 4 роки тому +8

      Betam

    • @saadullahsaadullah1339
      @saadullahsaadullah1339 4 роки тому +21

      በዘረኝነት አልሀምዱሊላህ አትበይ ይህ ከሙስሊም አይጠበቅም ደሞ ለሙዚቃ
      አማራ ኦሮሞ ትግሬ አትበይ በ ኢስላምነትሽ ብቻ ኩሪ

    • @saadullahsaadullah1339
      @saadullahsaadullah1339 4 роки тому +9

      ረሱል ዘረኝነት ጥንብ ናትና ተዋት ብለዋል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @ss-gu9ge
      @ss-gu9ge 4 роки тому +27

      እረ እላለሁ ከአማራ መሬት መፈጠሬ ኩራቴነው አማራየ ወደፊት የነፍጠኛልጅ💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @teklmedhinzewdu9777
    @teklmedhinzewdu9777 4 роки тому +733

    ምንም እንኳን ትግሬ ብሆንም የአማራ ነገረ በጣም ነው ደስ የሚለኝ የእውነት ፍቅር ናቸው። ጌታ ይጠብቃቸው......➡ 👍👍👍

    • @mimimarkan1205
      @mimimarkan1205 4 роки тому +14

      Teklmedhin Zewdu የኔ ቆንጆ አንድ ነን እኮ

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 4 роки тому +1

      🤍🤍🤍😍😍😍

    • @teklmedhinzewdu9777
      @teklmedhinzewdu9777 4 роки тому +28

      አቃለሁ አንድን ነን! በማይሆን ነገር ተብትበው እንዲህ የሁለት አለም ሰውች እያደርጉን እንድ ሚሚዬ....❤❤❤

    • @ሳዱላወሎየዩቱብ
      @ሳዱላወሎየዩቱብ 4 роки тому +3

      Thankyou bro

    • @ኸርተትኮይኑኒሂወት
      @ኸርተትኮይኑኒሂወት 4 роки тому +5

      @@teklmedhinzewdu9777 ቀዳዳ ዲቃላ ነህ ኣሁን ከኣማራ ከትግሬ ተወልደክ መሆን ኣለበት እንጂ ወደክ ኣይደለም የዲቃላ ልጅ

  • @abebe7017
    @abebe7017 4 роки тому +318

    ምናለ የኣማራን ሆደ ሰፊነት ለኣለም ቢያድለን።ኣለም ሁሉ ሰላም ትሆን ነበር፦

    • @gulehworkargaw4674
      @gulehworkargaw4674 4 роки тому +8

      ሆደሰፊነቱ አስጠቃው እንጂ አልጠቀመውም ።

    • @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ
      @የቤትህቅናትአቃጠለኝሙክራ 4 роки тому +3

      ምን ያረጋል ይህን ሆደሰፊ መሆናቸውን አይተው አፋቸውን ይከፍቱ ባቸዋል ግን ለበኅ ነወ ጥጋበኛ ይወድማል

    • @helenh7105
      @helenh7105 4 роки тому +1

      @@gulehworkargaw4674 አወ ማሬ ግን ከፈጣሪ እናገኘዋለን እ

    • @abebe7017
      @abebe7017 4 роки тому +11

      @@gulehworkargaw4674 ለጊዜው ይመስላል እንጂ በሰውነት መለኪያ ካየሽው እያሸነፍን ነው። ንፁ ነጠላ ላይ ትንሽ ቆሻሻ ካለች ታስታውቅለች የኣምሃራም አንዲህ ነው።እኛ ጋር ኮሽ ሲትል ሃገር የሚያሽሟጥጠውም እኛን ከከፍታችን ለማውረድ ነው።86 ሰው ኣርደን እኮ ኣልጀገንም።ሬስ ኣልጎተትንም።በበታችነት ስሜት ኣንጠቃም። መንጋ ኣይደለንም።የኛ ዘር ስለሆነ ብቻ ኣንደግፍም የሌላ ስለሆነ ኣንጠላም።በሰውነት ሚዛን መዝነን በህግ ኣምላክ ብለን የምንኖር ስልጡን ህዝቦች ነን፦

    • @belen2782
      @belen2782 4 роки тому +3

      Betam des emil zefen new I proud of you daghe waleleghe 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻💯💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️💯

  • @MMolla-cr3bj
    @MMolla-cr3bj 11 місяців тому +12

    አማዎች የሰማሁት ጀግንነታችሁን አየሁ በቃን ብላችሁ መነሳታችሁን ሳይ እንባ ነው የሚቀድመኝ ድል ለጀግናዉአማራ ህዝብ ድል ለኢትዮጵያውያን ❤️🙏

  • @yatoyyone2398
    @yatoyyone2398 4 роки тому +264

    እኔ Eritreawi 🇪🇷 but this song is 🔥🔥🔥🔥🔥💪🏿💪🏿💪🏿💪🏿🇪🇹

    • @emu1693
      @emu1693 4 роки тому +7

      🇪🇹💛🇪🇷🐅🐅🐅💪💪

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 3 роки тому +4

      😘😘😘😘😘💚💛❤️🇪🇷🙏

  • @rediat777
    @rediat777 4 роки тому +59

    አንተም አበዛኸው እኔንም መረረኝ
    በባንዲራው አምላክ ስምርህ ተው ማረኝ
    💚💛❤ ወይ ፍንክች 🔥🔥🔥

  • @nolawitmisikir7503
    @nolawitmisikir7503 4 роки тому +69

    በስመአብ ጥበብ ... እድሜህን ያርዝምልን የኔ ድምፅ መልካም ነፍጠኛ 💚💛❤️

  • @sofyamuhamd8372
    @sofyamuhamd8372 Рік тому +12

    አማራነቴ
    አማራነቴ
    አማራነቴ
    አማራነቴ
    ሙቸነዉ ምወደዉ ምክንያቱም ስላገራችን ነዉ ምነታገለዉ ዘር አንልም ያማራ ጀግና ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ወይ ፍክች

  • @mulugebereziher4486
    @mulugebereziher4486 4 роки тому +64

    አማራዎች ሰወዳቹ ብርቆቼ ናቹ ኢቶ ሀገሬ ያለ እናንተ ሙሉ አትሆንም ሀይማኖትና ፍቅር የሸመትኩባቹ ምርጥ ያገሬ ልጆች ናቹ

  • @ethio3515
    @ethio3515 4 роки тому +29

    ወይ ፍክች አማሮች ጀግኖች ናችሁ ጠንካሮች ትግስተኞች ምን ብዬ ልበላችሁ አላህ ትእግስታችሁን ያብዛላችሁ

    • @eslemanyousif315
      @eslemanyousif315 4 роки тому

      ሰይፍዬ እባክህ ወይፍንክችን አቅርብልን አንደኛነው

  • @rekikalemayew5473
    @rekikalemayew5473 4 роки тому +129

    💚💛❤️
    አምሀራ
    አምሓራ
    ኣምሃራ
    ዐምሐራ
    ዓምሀራ
    ኣምሐራ
    ዓምሃራ
    ዐምሓራ
    ኣምሓራ

  • @gezish_21
    @gezish_21 Рік тому +14

    ሳልፈልግ ወኔን ያመጣዋል 🔥🔥🔥🔥

  • @blessedethiopia2184
    @blessedethiopia2184 2 роки тому +223

    የአማራ ሕዝብ ለአገራችን ያላቸውን ፍቅር የሚደነቅ ነው። እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

    • @Ethiohabtina
      @Ethiohabtina Рік тому +2

      betam beyekenu beshiwech eyetarede, hitsanat eyetechefechefu yihuen hulu chilo Ethiopiaye yilal.lelochu hager lenafres siseru Amara hageren lemadan yimotal. nezih ekonew hager afrashochu amrirew yetelut ina beyekenu bemechefchef licherisut yemimokirut. mkniatum Ethiopian lbekelalu lemafres alaschalachewm mekito yizual.

    • @meseretAbebe-u8f
      @meseretAbebe-u8f 3 місяці тому

      BECAUSE AMHARA MADE ETHIOPI CENTURIES AMHARA GOURDED THE BELOVED COUNTRY

  • @tesfayemihretu3392
    @tesfayemihretu3392 4 роки тому +107

    እንኮን ለ ከተራ በአል በሰላም አደረሳችሁ !
    መልካም በአል !!!
    💚💛❤አማራነት ኩራት ነው ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪ !!🌹❣️🌹❣️🌹❣️🌹
    እንቁ የአማራው ጀግና ዳኘ ዋለ ለዘላለም ኑርልን!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @መሲየወሎልጂቤተአማራመሲየ

    በሉ ኮመት እና ማየት ብቻ ሳይሆን
    ላይክ እያረጋችሁ በጣም የተለፋበት
    ስራ ነው በጉጉት ስጠብቀው ነበር
    ይመችህ አማራነቴ ያኮራኛል
    ነፍጠኛ አባቶቻችን ለከፈሉት ነፃነት
    ክብር ይገባቸዋል ምግዜም

  • @elnatalgezahagn3294
    @elnatalgezahagn3294 Рік тому +15

    This is Amhara.We see Ethiopia through Amhara ,their all activities are really unique.even in their music they praise their country ETHIOPIA rather ethnicity.Brave, courageous and warrior

  • @hebrongetachew6953
    @hebrongetachew6953 4 роки тому +40

    “ አማራው ተራራው ተገፍቶ የማይወድቀው ፤ ….. “ ዳኜ የኔ ነፍጠኛ ስወድህ ! በጣም ምርጥ ስራ እና ለተሳተፋችሁ በሙሉ ታላቅ ምስጋና ፡፡
    ሁሌም ክብር እና ምስጋና አገራችንን ተብቀው ላቆዩ ነፍጠኞች ፤፤

  • @hermelatsega5950
    @hermelatsega5950 4 роки тому +30

    ኮሜንቶቹን ሳነብ በጣም ተደሰትኩ። መደናነቅ ደስ ይላል። ያገሬ ልጆች ሰሜን ደቡብ ምስራቅ ምዕራብ ሁላቹም ውስጤ ናቹህ ❤❤❤

  • @tigistabeje8449
    @tigistabeje8449 4 роки тому +133

    ፅንፈኛ፣ ዘረኛ ና አማራን የምትጠላ ትግሬም ሆንክ ኦሮሞ ሆንክም ከሌላ አማራ ያዘለዉን ትዕግስት አዉርዶ የጣለለት አለቀልክ ለፋሸሽት ያልተበገረ ላንተ ሴትን ልጂ አግቶ ጀግና ነኝ የምትል ሽንታም አለቀልክ.... የአማራ ፀቡ ሳይሆን ፍቅሩ ይሻልክ ነበር እናንተን አያርገኝ...

  • @AlemuGosa
    @AlemuGosa 11 місяців тому +7

    ድል ለባለ ታሪኩ ።

  • @-tekamimereja2879
    @-tekamimereja2879 3 роки тому +915

    ወይ ፍንክች አጅሬው ወጋግራው,
    የኢትዮጵያ ደም መላሽ, የጠላት መጋኛው,
    ተገፍቶ የማይወድቀው አማራው ተራራው!!
    the guy is lyrical genius for real.✌️

    • @zenebechtadesse3940
      @zenebechtadesse3940 3 роки тому +9

      Exectly

    • @שמעוןגטהון-ד4ק
      @שמעוןגטהון-ד4ק 3 роки тому +4

      דתדתדללשלשלשלשללשלששפדפדפשלשלשללששלדלשלששלשללשק

    • @addisuabebewoldemariam5799
      @addisuabebewoldemariam5799 3 роки тому +2

      @@zenebechtadesse3940 qqqqqpppp

    • @addisuabebewoldemariam5799
      @addisuabebewoldemariam5799 3 роки тому

      @@שמעוןגטהון-ד4ק qq1qq1Q1¹¹¹¹¹¹

    • @TK-cs8ss
      @TK-cs8ss 3 роки тому +5

      welkait.com/wp-content/uploads/2017/08/Abyssina-The-Powder-Barrel.pdf
      ወገኖች ይህን መጽሃፍ ማንበብ አለባችሁ። ከአቻምየለህ ታምሩ ገጽ ነው ያገኝሁት።

  • @እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ

    አማራዎች ስውዳቹ ወላሂ አላህ ይጠብቃቹ እኔ ግን ስልጤ ነኝ

    • @alemmulualem3037
      @alemmulualem3037 4 роки тому +16

      እኛም እንወድሻለን

    • @tenatena7698
      @tenatena7698 4 роки тому +23

      አሽዬ የልቤ ንጉስ እውድሀለው እኔም አይደለሁም ግን እወዳቸዋለሁ እነሱን እሚናገር አልወድም

    • @huaweihajjar9919
      @huaweihajjar9919 4 роки тому +6

      እኛም ውድድድድ😘😘😘

    • @MIkItube
      @MIkItube 4 роки тому +15

      ዊይ የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን። በነገራችን ላይ ስልጤዎች በኢትዮጵያዊነት አይደራደሩም💚💛❤

    • @meseret2813
      @meseret2813 4 роки тому +11

      ሁላችንም አንድ ነን ኢትዮጵያዊ አይደለን።

  • @እስልምናህይወቴነውአልሀም

    የወሎ አማራ ነኝ
    ወይ ፍክች
    አማራየ አማራየ
    ኢትዮጵያየ

  • @yvangogh6655
    @yvangogh6655 Рік тому +9

    መልካም የአርበኞች ቀን! 💚💛❤️

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 роки тому +37

    ተባርክ ወንድምየ አማራይ ሁሌም ስላምሽን ያስማን. ዲስላይክ እምታድርጉ ቅንቅናም ሁላ ከዚህ በላይ ምን ይምጣ የኔ ነፍጠኛ. አንድ ሺ ላይክ መስጠት ቢቻል በስጠሁህ

  • @see12334
    @see12334 3 роки тому +75

    አማራ አደለሁም ግን በወያኔ ዘመን በየሄዱበት ሲገደሉ ሲያሸማቅቁዋቸው አንጀቴን ይበሉኝ ነበር አማራ ኢትዮጵያ ኩራት ዘብ ናቸሁ በርቱ ላገራችሁ አንገት አትድፍ ቀና በሉ ጀግኖቻችሁን ጠብቁ

    • @ንፁህዘርበቀለ
      @ንፁህዘርበቀለ 3 роки тому +6

      ተባረክ የኔ ጌታ😘😘😘😘💚💛❤️ መበቀላችን አይቀሬ ነው። የጎጃም አማራ ነኝ። ቻግኒ አድጌያለሁ። ሽናሻና ሻንቅላን አርሰን ስናበላ ነው የኖርን። ምን አረጋችሁ ብለው እንደሁ እንጃ ልብና ኩላሊታችንን በሚጥምጣ በሉት። የበቀል ቀን ቀርባለች። እግዚአብሔር ከተገፉ ጎን ነው።🙏

    • @sosinaesayas7147
      @sosinaesayas7147 3 роки тому +4

      እናመሰግናለን የሚረዳን ብቻ ነበር የፈለግነው 🙏

    • @cvf5013
      @cvf5013 3 роки тому +1

      እናመሰግናለን

    • @Abenezer653
      @Abenezer653 2 роки тому +3

      ወንድሜ በወያኔም ጊዜ አሁንም በአብይ አህመድም እየተገደለ ያለ ህዝብ ነው 😭😭😭😭😭

    • @yketmawoselay5765
      @yketmawoselay5765 2 роки тому

      ማለት በወያኔ ጊዜ ኦሮሞው ሲዳማው ጋንቤላው ደቡብ በጠቅላላ አልተገደለም አልታሰረም አልተሰቃየም እያልከን ነው

  • @betelhemgetachew3116
    @betelhemgetachew3116 4 роки тому +25

    ድምፅህ ልቤን ስርቅ እኮ ነው የሚያደርገው እናትህ መንታ መንታህን በወለደችን ነበር!!! እድሜ ከጤና ይስጥህ አንበሳዬ

  • @Nesti-w1p
    @Nesti-w1p 7 місяців тому +5

    አማራነት ስጋት ሳይሆን ክብረ ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑረ 🇪🇹❤

  • @ልጓዝበጎዳናው
    @ልጓዝበጎዳናው 3 роки тому +602

    ሙዚቃውን ሰሰማ አቃላቴን ነዘረኝ ኢትዮጵያዊነት &አማራነት =ጀግንነት እናፍቅር ነው አማራነቴ ውበት ኩራቴ ያማራዎቹ ነፍጠኞች ዘላለም ከፍ በሉ ❤ አላሀምዱሊላህ በአማራነቱ የሚኮራ እሲ አሳዩኝ 👍

    • @beyenesebsb7751
      @beyenesebsb7751 2 роки тому

      ዐኀ ኀ ዔጨ አኀጽሶሰሰዐዃዃ፣፣ቀሸሿሿቀቀሸሰሸሸሸሸሸሸሰሰሸፀፀፀu 5

    • @shewitaraya1442
      @shewitaraya1442 2 роки тому +1

      Its the license

    • @shewitaraya1442
      @shewitaraya1442 2 роки тому

      Koo

    • @emuselwatube
      @emuselwatube 2 роки тому

      ማሽእላህ

    • @jemahmed6678
      @jemahmed6678 Рік тому +1

      ​@@shewitaraya1442 አመሰግናለሁ 9አመሰግናአመሰግናለሁ ለሁ ጋር ጋር እንደሆኑ አመሰግናለሁ ጋር እንደ እንደ ክእንደ እንደ እንደ ፹፺፺፻፻ጋር እንደ እንደ እንደ እንደ እንደ ፻፻፻፼፰፱፺፺፻

  • @BuzeMan
    @BuzeMan 4 роки тому +180

    ዳኜ ወንድሜ የሚገርም ስራ ነው መልካም ዕድል ብያለው

  • @tesfay8776
    @tesfay8776 4 роки тому +156

    As Eritrean I know the Amhara people, strong and nover nile down tile one strong Ethiopia come alive from Eritrean brother

    • @bekeleguasil3895
      @bekeleguasil3895 4 роки тому +1

      Eritrean are brothers and sisters to Ethiopian people.

    • @ሚሚኢትዪጵያዊት
      @ሚሚኢትዪጵያዊት 4 роки тому

      Amy Lorin we looooove Ertreans period!! Go a head and get crazy if you want

    • @dudushagrowth94
      @dudushagrowth94 4 роки тому

      Thank you.

    • @mikeyfutbol3561
      @mikeyfutbol3561 4 роки тому

      @Amy Lorin young lady I have Grand parents that deid fighting the colonizers . I'm half Ethiopian (tigray) Eritrean thank you so shut your pie hole.

    • @ሚሚኢትዪጵያዊት
      @ሚሚኢትዪጵያዊት 4 роки тому

      Amy Lorin agame 😤😤

  • @BAYAPUBG
    @BAYAPUBG Рік тому +12

    ማነው በ2015 ይኸን ሙዚቃ ለማዳመጥ የመጣ