"ዛቻ እና ማስፈራሪያ" እየደረሰባቸው መሆኑን የአክሱም ሙስሊም ተማሪዎች ገለፁ!||HarunMedia||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 52

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد 23 дні тому +1

    አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወንድሜ ሀሩን ሚድያ ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ ማሽአላህ

  • @ረሂማማሀመድከማል
    @ረሂማማሀመድከማል 27 днів тому +9

    ያረብየኡማዉ ፋትህ ባተነዉ ምንፈልገዉ

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 27 днів тому +9

    ያረብ የሙሰላምጥላቶቺንበራሳቼዉመገዲ ጥመዳቼዉ ሰለቼንአሁንሰ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 27 днів тому +1

      አሚን ያረብ እደ አክስም ጎደር ሙስሊም ጠል አላየሁም ከታሪክ ጀምሮ ጠማሞች ምርዝ ናቸዉ ሙስሊሞችን መጫቆን ተቀብሮል መብት እኩልነት አልዋጥ አላቸዉ

    • @MustutaTeka
      @MustutaTeka 27 днів тому +1

      የህ እበት የሆነ መጅልስ የብልፂግና ተላላኪ ነው

  • @muhammedseid4522
    @muhammedseid4522 27 днів тому +4

    ሀሩን ሚዲያ keep up

  • @mmt-ye1xr
    @mmt-ye1xr 27 днів тому +5

    መብታችን በሰልፍ ሳይሆን በሰይፍ ነው እስከመቼ ተጨቁነን ????????

  • @jemilamohammed9712
    @jemilamohammed9712 27 днів тому +1

    Thanks

  • @jemalSaide
    @jemalSaide 27 днів тому +1

    አድረሳውች አላህ ያብዛልን ሂጃብን የሚከለክሉትን አላህ ልቦና ይስጣችው

  • @imanksa3017
    @imanksa3017 27 днів тому +1

    ያረብ አንሱር ዲነክ ፊኩሊ መካን ያረህማን

  • @KedraDjku
    @KedraDjku 27 днів тому +2

    ያረብ ሰላም።ካንተ

  • @MohmadMohmad-c5b
    @MohmadMohmad-c5b 26 днів тому

    ماشاءالله

  • @savefp12fp
    @savefp12fp 27 днів тому +6

    ሁለየ በየትምህርት ቤቱ ሂጃብ ይከለከላል መጂልስ ዘላቂ መፍትሄ ማበጀት አለበት

  • @zubeyerebrahim5093
    @zubeyerebrahim5093 27 днів тому +1

    አሰላም ወአለይኩም❤❤❤

  • @مكيه.محمد
    @مكيه.محمد 23 дні тому +1

    ፍትህ ለአክሱም ተማሪወች ኒቃቦንም ትለብሳለች ትምህርትም ትማራለች አካል እንጂ አይምሮዋ አልተሽፈነም

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 27 днів тому +1

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ

  • @fatouma-mn4yn
    @fatouma-mn4yn 27 днів тому +1

    👍👍👍👍👍

  • @ktube8920
    @ktube8920 27 днів тому +5

    ለኢትዮጵያ ሙስሞች የሚያዝን አለዴ መታዘንም የለበትም 60በመቶ የሚሆን ሙስሊም ሞትን ፈርቶ ይሯሯጣል እንደሶሪያ ድብልቅልቁን አውጥታቹን ለምን ነፃነታቹን አታውጁም ሳይሞቱ ዋጋ ሳይከፈል ድል የለም ሞትን ፈርታቹ ድል የለም እወቁት

  • @aseayseuf9242a
    @aseayseuf9242a 26 днів тому

    አላህይጠብቃችሁ

  • @mereere5285
    @mereere5285 25 днів тому

    ያርቢ ፍትህ ከአት ነው ያኢላሂ

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 27 днів тому +1

    ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
    አህለን ሀሩኖች
    አሁን ላይ ነገራቶች ከበፊቱ እየባሱ ነው ጠንከር ብለን ከድምፆችን ይስማ በላይ መደራጀት አለብን ላሀድወች ልካችንን ልናሳውቃቸው ይገባል ካልሆነ ክፋታቸው እየባስ ነው እያየነውም ነው አላህ አደብ ይስጣቸው ከድናችን ከሀይማኖታችን እጃቸውን ማስነሳት አለብም በደላቸው ትከሻችንን ከብዶናል በቃን ተከባብሮ መኖር ካልቻሉ መድረግ ያለብንን እርምጃ ማድረግ አለብን ሁል ጊዜ ልመና እሮሮ በቃን።

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 26 днів тому

    ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አሃሀን ከማልዬ

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 27 днів тому +1

    ወላኩምሰላም

  • @yrhhufhh7250
    @yrhhufhh7250 26 днів тому

    ماشاء الله 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @muksinsulaman1030
    @muksinsulaman1030 27 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mereere5285
    @mereere5285 25 днів тому

    ፍትህ ለኡማው ሞስሊም ተማሪወች ፍትህህ

  • @AsbAsb-w7q
    @AsbAsb-w7q 27 днів тому +1

    🎉

  • @b.6015
    @b.6015 27 днів тому

    አህለን ወድማችን ከማል አለህ ሀሆይ ሙስሊም ጠልን አሣልን ያረብ

  • @zeharazehara9372
    @zeharazehara9372 27 днів тому

    As wr wb

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 25 днів тому

    Hasebe allhe waneamale wakele

  • @semirayoutube1791
    @semirayoutube1791 27 днів тому

    በየቦታው በተለያየ ምምክናያት ለሚሰቃዩ ሙስሊሞች ፋትህ ፍትህ ሁለየ በየአመቱ እዳለቀስን መቸነው እስከመጨረሻው የሚቋጨው እባካችሁ የመጅለስ ተወካዮች ስራችሁን አውቃችሁ ብትሰሩ በየቦታው ሙስሊም እየተጨቆኑነው

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 27 днів тому

    ሀሮን ሚዲያ አደኛ የሙሰሌም ተቆምነው

  • @hussenahmed4860
    @hussenahmed4860 25 днів тому

    ለሙስሊሞች መጨቆን ዋና ተባባሪ መጅሊስ

  • @Jamila-m5n
    @Jamila-m5n 27 днів тому +1

    ❤❤❤🎉🎉😢😢😢

  • @toybamohammed1444
    @toybamohammed1444 27 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 27 днів тому

    አሰላም አለይኩም ወራሀመቱላህ ወበረካቱ አላህ ከምድር ያጠፋቸዉ የሙሰልም ጠላት ባጠቃላይ

  • @rfguu5959
    @rfguu5959 27 днів тому

    መጅሊስ መጅሊስ አትበሉ የት አለ መጅሊስ እስ ከመቸ ማስመሰል

  • @የአላህባሪያዜድ
    @የአላህባሪያዜድ 26 днів тому

    አረቦች ኢትዮ ላይ መተው ትምርትቤት መስራት የለባቼውም እኛ አንማርበት እሚማርበት ካፊሩ ያረብ ነስርርርርርር ካንት😢

  • @AmenAmen-w9b
    @AmenAmen-w9b 27 днів тому

    በየትምህት ቤቱ ሂጃቡ ሊበተን በቡዛት ሊሠጥ ይገባል የሂጃቡ ችግራቸውን ልንቀርፍላቸው ይገባል

  • @mekinmohammed-fu1uo4fc3t
    @mekinmohammed-fu1uo4fc3t 27 днів тому +4

    ወላሂ ክፋታቸውን ለመግለፃ ቃላት የለኚም ፊትህ በኒቃባቸው ምክንያት ለሚሰቃዩት ጀግና እህቶቻችን

  • @FthiaMostafa-p5f
    @FthiaMostafa-p5f 25 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @LubeE-m9f
    @LubeE-m9f 26 днів тому

    በጣም ጥሩ ስለ ሙስሊም ስለ ሂጃም ጥብቅ የሆነ ውሳኔ መሰጠት አለበት እደፈለገ ማንም በየ አካባቢው እየተነሳ ሙስሊሙን አይበጥብጥ

  • @ابوابراهيم-ب7ر6ص
    @ابوابراهيم-ب7ر6ص 27 днів тому

    Dakama dakama 😢😢😢😢?

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 27 днів тому

    አክስሱም መሰጂድም መቀበሬያ ግድ ነው በሀገራየው

  • @Zakbini-ol6gy
    @Zakbini-ol6gy 27 днів тому

    እስልምና ጉዳዮች ከአቅሙ በላይ ከሆነ እኛ መንግስት ድምፃችን እንዲሰማን መጮህ አለብን

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح 27 днів тому +1

    የሙስሊምጣላትአላህ ያጥፍቸው

  • @سبحانالله-ن4م6ث
    @سبحانالله-ن4م6ث 27 днів тому

    ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🪴🪴🍀🍀

  • @FuadKedir-r3s
    @FuadKedir-r3s 27 днів тому

    እጃቧንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች

  • @ابوابراهيم-ب7ر6ص
    @ابوابراهيم-ب7ر6ص 27 днів тому

    Sijamar ye Ethiopia Muslim Makama nawu?

  • @BaderHussein-n7v
    @BaderHussein-n7v 26 днів тому

    ፍትፍለሂጃብአላህያሣልንለሤሮች