Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አህለን በጣም የምንውድክ ኡስታዛችን አላህ ያበርታቹ
ኡስታዛችን የኛጀግና ሀያትህን ያርዝምልን ነገም ጀነተልፊርደዉስን አላህያስገባህ
Jezahkellah Ustaze Allah yetebkeke yene jegna ❤
ኡስታዝ ጀዛከላህ መጅልስ እንዳልከው መቀመጥ ሆኖዋል
ሂጃቧንም ትለብሳለች ትምርቷንም ትማራለች 🇰🇼🇰🇼💪🇮🇷🇮🇷🇮🇷💪💪💪
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል መሰሎችህን አሏህ ያብዛልንንንንን ያረብ 🤲
ሙስሊሙ ማሀበረሰብ ለምንድነው ኢስላማዊ ዳዋሆች ትምህርቶች ሲተላለፉ እጅግበጣም ትንሽ ሰው ነው የሚከታተሉት ለምን ራሳችንን እንፈትሽ
ትልቁ ችግር ሙስሊም የለም ወይ ያስብላል 😢
ኡስታዝ አህመዲን ጀባል አላህ ይጠብቅህ መጅሊስ ግን መተኛት አለበዛም እንዴ ምንድነው ዝምታው አረ አንድ በሉት
የመጅሊስ መሪ ለመሆን መስፈርት መሆን ያለበት ዲናዊና አለማዊ እውቀት መሆን አለበት
ጀዛክ አላህ በያቦታው በያክልሉ የዚህ አይነት ሲሚነር ቢሠጣቻው በይ ነኝ አላህሁ አእለም
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኡስታዝ በደንብንገርልን አላህይጠብቅህ
Jzkallah Ustaz Allah Yechemerelh Edmana Tan yesteh MASHA ALLAH
እስከ መቸ ነው ግን እስከ መቸ ብህጃባችን የምንሳቀቆው መጅልሱ ካልቻለ ለመን አይወርድም።😢
ፋትሐ ለአክሱም ሙስሊም ማህበረሰብ የመስጂድ ና የቀብር ቦታ ና የንቃብ የመልበሰ የእህቶቻችን መብት ማስከበር ነው ።
አሕሌን ኡስታዝፈትሕ ለእምነታች
የስም መጅሊስ ከበፊቶቹ በምን ተለዬ አቦ መጅሊስ የተቀመጡት ለወንበርነዉ አሏህይብቃ ፎቶ ከመነሳት የዘለለምንም አገልግሎት የላቸዉም።
አሰላሙ አለይኩም
አሁን ያለው መጅሊስ ከድሮው መጅሊስ ምንም አይለየውም የራሳቸውን ሆድ የሚሞሉ ናቸው
ዘርህን ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ
አላህ ያቆይልን ኡስታዝ ።አንተ የሙስሊም ከዋከብቶች አንዱ እና የምንወዲህ የምናደንቅህ ኡስታዝ በሁሉም ነገር አላህ ይጨምረልህ አቦ
Masha Allah tekikil belehal edem yeseteh jebelu islemena bedenb ewqetu bedenb yalederesebet oromiya ale azan ewqetu yemayedereg sera qedemeya yelalu yesetekakel Baraka Allahu fik
መርሀባ ጅግና አላህ ይጠብቅህ እንሻ አላህ።
ጀበሉ አሏህ ይጠብቅህ እየጠፋህ ነው ለምን ቶሎቶሎ አትመጣ
ምንድነው ስለአንድ ክልል ብቻ ማውራት መቼነው እሚቆመው ???? መጅሊስ የኦሮሚያ ብቻነውንዴ እንዴትነው ነገሩ
ሴትዬ የዘረኝነት እና የጥላቻ ችግር ካለብሽ እዚ አይደለም ቦታው እዛው የለመድሽበት ወይ የእውቀት ችግር ከሆነ ተማሪ …ይሄ ንግግበ የተደረገው በኦሮምያ መጅሊስ ግብዣ ነው አደብ ይኑርሽ
እኮ የ83 ብሄር ብሄረሠቦች መስሎኝ ስንት መፅዋትነት የተከፈለበት
ስብሰባው የኦሮሚያ መጅልስ ስለሆነ ነው
ዑስታዝ❤❤❤❤ነሕዕኮ
Aselam aly wor wb bartulin mashallah
Yes, this is right way and direction. All concerned experts should support them. I am ready from myself in the areas of my experts. For example I can support in organizing their data management for free.
ይህ የዘመናችን ጀግና ፔጅ 77ሺህ ብቻ ተበርቼ ሠላም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
Umuriike Raabii nufiihadheresuu ❤❤❤❤
A very important & wonderful presentation
Umuriikee raabbiin nufihadheresuu ❤❤❤
አሰላም አለይኩም ኡስታዝ፡፡ እንደአንተ ዓይነቱን በዲንም በአለማዊ ዕውቀትም ለውጥ ሊያስገኙ የሚችሉ አንድ ሁለት ቢኖሩ ለመሠረታዊው የኡማው ጥያቄ መልስ ያስገኙና ለትውልድም አርአያ ይሆኑ ነበር ብየ አስባለሁ፡፡ ምን ያደርጋል፡፡ አላህ ይጠብቅህ፡፡ ዘርህ ያብዛልን፡፡ አላህ ይርዳን
ጀበሉ ናፍቀህን ነበር አህለን ብለናል
ጀበል ጀበሉን ጀበል ማሻ አላህ ❤🎉🎉🎉
Betaam takiaami hassabina yemmigerm galatsa new
አላህ ፌት እንጠይቃቸዋለን ወላሂ እኔ ስልጣን አልፈልግም ግን ህዝበ ሙስሊምን የሚጎዳ የሚያሰቃይ መብታችን የሚነካ ነገሮች ሁሉም ወላሂ ለመከላከል የሙስሊምን መብት ማስጠበቅ እችላለሁ ወላሂ
Allah yetabkh wedu wandeme
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰😍😍😍😍👍👍👍
ኡስታዝ በየ ክልሉ ሙስሊሙ በጣም በሁሉም ነገረ እየ ተጠቃ ነው እባካችሁ የምችሉትን ሁሉ አድርጉ ለምን ነው ሙስሊሙን የማይረዳው መጂሊሱ ከአህባሾች በምን ነው የሚሻለው እስኪ አንድ እንኳን ጥቀስልን ይህ መጂሊስ የሰራው ካለ ምንም አልሰራም
Mashaaallah ❤❤❤❤
بارك الله فيك ❤❤❤
💚💚💚👏👏👍
❤❤❤❤❤❤
መጅሊስ ሲባል ቦታው ላይ ሰው ሲቀመጥ ለምን እንደሚፈዝ አይገባኝም
የዐላማ.ጽናት.ያስፈልጋል.ከመሪ.እከተመሪ 17:10
የሃጅ መጅሊስ
ማሸለህወድሜአለህይጠቤቅህ
ወላሂ የገባቸው አይመስለኝም!!
ውዱ ኡስታዜ ያ ኦሮምያ ክልል ሸገር በሚባል የደም ምድር ላይ በሺመልስ አብዲሳና በመሰሎቹ ሙስሊሙን ለማምከን ባሴሩት ሴራ መሰረት መስጊዶቻችን በዶዘር ከማውደማቸው ባለፈም የወንድሞቻችን ሂወት ቀጥፈው የወንድሞቻችን ደም ደመከልብ ሆኖ ቀለ የመስጊዶቻችንና የወንድሞቻችን ጥቃት የሚበቀል ወይም ጠላቶቻችን ልክ የሚያስገባ ሰው ወይም ተቋም አልተገኘም ሁሌም እእእ እያልን እየኖርን ነው ወጣቱ ሞቶም ቢሆን ለቀሪው ሙስሊሙ ማህበረሰባችን መብር ለማስከበር ሆ ብሎ ወቶ ለመብቱ መታገል ሲጀምር በተቋማችንም በኡስታዞቻችንም በኩል የተለያዩ መግለጫዎች በመስጠት የወጣቱ ሞራል እንዲመክን ተደርጎዋል ለዚህ ቃላቴ አፉ በለኝ ይሆነውን ነው ምናገረው ማለትም በወቅቱ መስጊዶቹም በቦታቸው በተሻለ መልኩ በሞቱ ወንድሞቻችን ስም ይገነባሉ ታገሱ ከክልሉ መንግስት ጋር እየተወያየን ነው እያላቹ ወጣቱ አቀዝቅዛችሁታል ታዳ ያ አማና ያ የወንድሞቻችን ሂወት የተቀጠፈበትን መስጊዶች ጉዳይ የት ደረሰ? ሌላው ደሞ በዛው ሸገር በሚባል በደም ምድር የድሀ እንባ ያስፈሰሰ ምድር ላይ ያናክል ሙስሊሞች ቤት ንብረታቸው እላያቸው ላይ ፈርሶ ብዙዎች ሂወታቹው ተቀጥፎ ብዙዎች ቤት ንብረታቸው ወድሞና ተዘርፎ ብዙዎች እያነቡና መሄጃ ስላጡ ሙስሊሞችስ ሁኔታ እንዴት አልታሰበበትም ተቋሙ እንዴትስ አላሳሰበውም ሺመልስ ሙስሊሙን ሉአፄዎች ስርአት በበለጠ እያመከነው ይገኛል ይህ ጥፋት ሀይ የሚል መሪ እንዴት አጣን አፍወን ውድ ወንድሜ
ጠንካራ ጠንካራ ወጣቶች ለዚህ ብቻ የሙስሊሙን ሀቅ የሚያስከብር የወጣቶች ተቋም መደራጀት አለበት በጣም ብዙ ስራዎች የሚሰሩ ማለት ነዉ እኔ በፈቃደኝነት ወላሂ መስራት እችላለሁ
እኔ ወላሂ ለዚህ ለዉጥ በጣም ዋጋ ከፌያለሁ አሁንም ሂጃብ እየተከለከለ አዛን እየተከለከለ ወላሂ ከዚህ ቦሀላ በጣም ከባድ ነገሮች እየመጡ ነዉ ሙስሊም ላይ
Mashaallaah qali kenyaa jzk
ustaaza koo nuf jiraadha
አሰላሙአለይኩም ... እንደ ሙስሊም እየሰራችሁ ከሆነ ሎሚ ሜዳ አሊ መስጂድ እጅግ ብዙ ዙልም እየተሰራ ነው ... የሙስሊሞች ደም በሙሰኞች እየፈሰሰ ነው ...አሁን ላይ ያለ ማንኛውም የኢትዮጵያ መጅሊስ ከላይ እስከ ታች ያለ ሐላፊ እጁ በደም በዙልም እየተጨማለቀ ነው በቶሎ መፍትሔ ስጡ ውሎ ካደረ ...
ፈትሕ ለሒጃባች
አላህይጠብቅጀበልወድሜ
We love you ustaz
Jabalu haqaittihimi rabbi umrisihadheressu asuma AA kessa iddon mesgiidaaf nukenname qaamnibiraa nunmorme kana qaamaandufani argan waantokko nufgodhu hindandanywaggaa lamaaf
እድሜናጤናይሥጣቹህ
ሁሰታዝ አሙ ጀግናችን
سبحان الله
ጮሌ ኡዝታዝ መጅሊስ ሲቋቋም ወሀብያ የት ነገር አተ ስለዲን ሚያሣስብህ ኖሮ 16አመት የዲን ወንድምህ እስርቤት ውስጥ ባልሞተ ነበር😢 ወሀብያ የተሠራውን መውረስ ወይ ማፍረስ እጂ ምን ያቃል በጣም የማዝነው ለዓለም ሙስሊም ውድቀት ተጠያቂ ናቹ
ስለምንና ስለማን እንደምታወራ ይገባኛል። በማያውቁት መዘባረቅ ሰው ፊት ያስተዛዝባል። በአላህ ዘንድ ደግሞ ያስጠይቃል።በአካሄድና በሀሳብ ብንለያይም የጠቀስከውን ወንድም ጨምሮ በእስር ቤት ዉስጥ የቀሩትን እስረኞችን የስም ዝርዝር ፅፌ የሰጠሁና እንዲፈቱ ያደረግኩት እኔ ነበርኩ።መች እንደተፈታ፣ መችና በምን ዳግም እንደታሰረ ሳታውቅ ለትችት መሮጥ ይገርማል።
@@AhmedinJebel99ሙስሊሙን አስከብሩልን እባካችሁ በሁሉም ክልል ሙስሊሙ እየተጓዳነው
ሌላ ፡ ወሬ ፡ ተውና ፡ ስለ ፡ አክሱም ፡ ተማሪዎች ፡ መብት ፡ መገፈፍ ፡ አውራ
በመስለሜ ብዙ ተባልኩኝ - አዲሳለምua-cam.com/video/6DS7oSVifpc/v-deo.html
Mashallaha
የሙሊሞች.ምርጫ.ተዘንግቷል.ይታሰብበት
እኔ የምለው ቆይ ወላሂ የመጂሊስ መሪዎች እኮ ለህዝብ ሙስሊሞች ምን አይመጥንም በመጀመሪያ ሽማግሌዎች ብቻ የማይሰራ እኛን እያስገደሉ የሆኑ ተቋም ነዉ
mashalah
አህለን
አላህ ይጠብቅህ
Malifii prezadanitti oromoia kiristaanaa qofaa tahaa akkasumas zonii fi waadaa
Jzk qalii kenyaa
ማሻአላህ
ለምንድን ነዉ የመጅሊስ መሪ ጠንካራ ከ ብሄሮች የነፃ ወጣት መሪዎች ለምን አይመርጥም ወላሂ በጣም እያስገደላቹን ነዉ ወላሂ በጣም ቡዙህ ሙስሊሞች እየሞቱ እየተሰቃዩ ነዉ በናንተ ምክንያት
Anta mitfalligaw wahabizimin mawaddas new innazzam mifalligut sufiyyinnatin maxabbaqnew man la isliminna yiqum ?
DH
haq new
ስትታዩ የስልምና ገፀ ባህሪ አይታይባቹሁም ለምን ?
እናንተ ግን የምር ሰው ናቹን? ሁለት ምላስ እስልምና የ 10 ሰዎች አርጋቹ የምትመለከቱ ሰዎች
መንግስት ዝምበል ሲለው ዝም ይላል እንዲህ ብለህ ተናገር ሲባል ይናገራልአንተም የካድሬ ንግግር እኮ ነው
Kadrant in Islam it doesn't work the government lead protaistant how can u work with them
Chat ye musilm newu chat Haram newu
All the mejlid leaders are intimating abiy style hahaha😅😅😅😅 fake
አህለን በጣም የምንውድክ ኡስታዛችን አላህ ያበርታቹ
ኡስታዛችን የኛጀግና ሀያትህን ያርዝምልን ነገም ጀነተልፊርደዉስን አላህያስገባህ
Jezahkellah Ustaze Allah yetebkeke yene jegna ❤
ኡስታዝ ጀዛከላህ መጅልስ እንዳልከው መቀመጥ ሆኖዋል
ሂጃቧንም ትለብሳለች ትምርቷንም ትማራለች 🇰🇼🇰🇼💪🇮🇷🇮🇷🇮🇷💪💪💪
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል መሰሎችህን አሏህ ያብዛልንንንንን ያረብ 🤲
ሙስሊሙ ማሀበረሰብ ለምንድነው ኢስላማዊ ዳዋሆች ትምህርቶች ሲተላለፉ እጅግበጣም ትንሽ ሰው ነው የሚከታተሉት ለምን ራሳችንን እንፈትሽ
ትልቁ ችግር ሙስሊም የለም ወይ ያስብላል 😢
ኡስታዝ አህመዲን ጀባል አላህ ይጠብቅህ መጅሊስ ግን መተኛት አለበዛም እንዴ ምንድነው ዝምታው አረ አንድ በሉት
የመጅሊስ መሪ ለመሆን መስፈርት መሆን ያለበት ዲናዊና አለማዊ እውቀት መሆን አለበት
ጀዛክ አላህ በያቦታው በያክልሉ የዚህ አይነት ሲሚነር ቢሠጣቻው በይ ነኝ አላህሁ አእለም
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ኡስታዝ በደንብንገርልን አላህይጠብቅህ
Jzkallah Ustaz Allah Yechemerelh Edmana Tan yesteh MASHA ALLAH
እስከ መቸ ነው ግን እስከ መቸ ብህጃባችን የምንሳቀቆው መጅልሱ ካልቻለ ለመን አይወርድም።😢
ፋትሐ ለአክሱም ሙስሊም ማህበረሰብ የመስጂድ ና የቀብር ቦታ ና የንቃብ የመልበሰ የእህቶቻችን መብት ማስከበር ነው ።
አሕሌን ኡስታዝ
ፈትሕ ለእምነታች
የስም መጅሊስ ከበፊቶቹ በምን ተለዬ አቦ መጅሊስ የተቀመጡት ለወንበርነዉ አሏህይብቃ ፎቶ ከመነሳት የዘለለምንም አገልግሎት የላቸዉም።
አሰላሙ አለይኩም
አሁን ያለው መጅሊስ ከድሮው መጅሊስ ምንም አይለየውም የራሳቸውን ሆድ የሚሞሉ ናቸው
ዘርህን ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ
አላህ ያቆይልን ኡስታዝ ።አንተ የሙስሊም ከዋከብቶች አንዱ እና የምንወዲህ የምናደንቅህ ኡስታዝ በሁሉም ነገር አላህ ይጨምረልህ አቦ
Masha Allah tekikil belehal edem yeseteh jebelu islemena bedenb ewqetu bedenb yalederesebet oromiya ale azan ewqetu yemayedereg sera qedemeya yelalu yesetekakel Baraka Allahu fik
መርሀባ ጅግና አላህ ይጠብቅህ እንሻ አላህ።
ጀበሉ አሏህ ይጠብቅህ እየጠፋህ ነው ለምን ቶሎቶሎ አትመጣ
ምንድነው ስለአንድ ክልል ብቻ ማውራት መቼነው እሚቆመው ???? መጅሊስ የኦሮሚያ ብቻነውንዴ እንዴትነው ነገሩ
ሴትዬ የዘረኝነት እና የጥላቻ ችግር ካለብሽ እዚ አይደለም ቦታው እዛው የለመድሽበት ወይ የእውቀት ችግር ከሆነ ተማሪ …ይሄ ንግግበ የተደረገው በኦሮምያ መጅሊስ ግብዣ ነው አደብ ይኑርሽ
እኮ የ83 ብሄር ብሄረሠቦች መስሎኝ ስንት መፅዋትነት የተከፈለበት
ስብሰባው የኦሮሚያ መጅልስ ስለሆነ ነው
ዑስታዝ❤❤❤❤ነሕዕኮ
Aselam aly wor wb bartulin mashallah
Yes, this is right way and direction. All concerned experts should support them. I am ready from myself in the areas of my experts. For example I can support in organizing their data management for free.
ይህ የዘመናችን ጀግና ፔጅ 77ሺህ ብቻ ተበርቼ ሠላም
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
Umuriike Raabii nufiihadheresuu ❤❤❤❤
A very important & wonderful presentation
Umuriikee raabbiin nufihadheresuu ❤❤❤
አሰላም አለይኩም ኡስታዝ፡፡ እንደአንተ ዓይነቱን በዲንም በአለማዊ ዕውቀትም ለውጥ ሊያስገኙ የሚችሉ አንድ ሁለት ቢኖሩ ለመሠረታዊው የኡማው ጥያቄ መልስ ያስገኙና ለትውልድም አርአያ ይሆኑ ነበር ብየ አስባለሁ፡፡ ምን ያደርጋል፡፡ አላህ ይጠብቅህ፡፡ ዘርህ ያብዛልን፡፡ አላህ ይርዳን
ጀበሉ ናፍቀህን ነበር አህለን ብለናል
ጀበል ጀበሉን ጀበል ማሻ አላህ ❤🎉🎉🎉
Betaam takiaami hassabina yemmigerm galatsa new
አላህ ፌት እንጠይቃቸዋለን ወላሂ እኔ ስልጣን አልፈልግም ግን ህዝበ ሙስሊምን የሚጎዳ የሚያሰቃይ መብታችን የሚነካ ነገሮች ሁሉም ወላሂ ለመከላከል የሙስሊምን መብት ማስጠበቅ እችላለሁ ወላሂ
Allah yetabkh wedu wandeme
❤❤❤❤❤🥰🥰🥰😍😍😍😍👍👍👍
ኡስታዝ በየ ክልሉ ሙስሊሙ በጣም በሁሉም ነገረ እየ ተጠቃ ነው እባካችሁ የምችሉትን ሁሉ አድርጉ ለምን ነው ሙስሊሙን የማይረዳው መጂሊሱ ከአህባሾች በምን ነው የሚሻለው እስኪ አንድ እንኳን ጥቀስልን ይህ መጂሊስ የሰራው ካለ ምንም አልሰራም
Mashaaallah ❤❤❤❤
بارك الله فيك ❤❤❤
💚💚💚👏👏👍
❤❤❤❤❤❤
መጅሊስ ሲባል ቦታው ላይ ሰው ሲቀመጥ ለምን እንደሚፈዝ አይገባኝም
የዐላማ.ጽናት.ያስፈልጋል.ከመሪ.እከተመሪ 17:10
የሃጅ መጅሊስ
ማሸለህወድሜአለህይጠቤቅህ
ወላሂ የገባቸው አይመስለኝም!!
ውዱ ኡስታዜ ያ ኦሮምያ ክልል ሸገር በሚባል የደም ምድር ላይ በሺመልስ አብዲሳና በመሰሎቹ ሙስሊሙን ለማምከን ባሴሩት ሴራ መሰረት መስጊዶቻችን በዶዘር ከማውደማቸው ባለፈም የወንድሞቻችን ሂወት ቀጥፈው የወንድሞቻችን ደም ደመከልብ ሆኖ ቀለ የመስጊዶቻችንና የወንድሞቻችን ጥቃት የሚበቀል ወይም ጠላቶቻችን ልክ የሚያስገባ ሰው ወይም ተቋም አልተገኘም ሁሌም እእእ እያልን እየኖርን ነው ወጣቱ ሞቶም ቢሆን ለቀሪው ሙስሊሙ ማህበረሰባችን መብር ለማስከበር ሆ ብሎ ወቶ ለመብቱ መታገል ሲጀምር በተቋማችንም በኡስታዞቻችንም በኩል የተለያዩ መግለጫዎች በመስጠት የወጣቱ ሞራል እንዲመክን ተደርጎዋል ለዚህ ቃላቴ አፉ በለኝ ይሆነውን ነው ምናገረው ማለትም በወቅቱ መስጊዶቹም በቦታቸው በተሻለ መልኩ በሞቱ ወንድሞቻችን ስም ይገነባሉ ታገሱ ከክልሉ መንግስት ጋር እየተወያየን ነው እያላቹ ወጣቱ አቀዝቅዛችሁታል ታዳ ያ አማና ያ የወንድሞቻችን ሂወት የተቀጠፈበትን መስጊዶች ጉዳይ የት ደረሰ?
ሌላው ደሞ በዛው ሸገር በሚባል በደም ምድር የድሀ እንባ ያስፈሰሰ ምድር ላይ ያናክል ሙስሊሞች ቤት ንብረታቸው እላያቸው ላይ ፈርሶ ብዙዎች ሂወታቹው ተቀጥፎ ብዙዎች ቤት ንብረታቸው ወድሞና ተዘርፎ ብዙዎች እያነቡና መሄጃ ስላጡ ሙስሊሞችስ ሁኔታ እንዴት አልታሰበበትም ተቋሙ እንዴትስ አላሳሰበውም ሺመልስ ሙስሊሙን ሉአፄዎች ስርአት በበለጠ እያመከነው ይገኛል ይህ ጥፋት ሀይ የሚል መሪ እንዴት አጣን አፍወን ውድ ወንድሜ
ጠንካራ ጠንካራ ወጣቶች ለዚህ ብቻ የሙስሊሙን ሀቅ የሚያስከብር የወጣቶች ተቋም መደራጀት አለበት በጣም ብዙ ስራዎች የሚሰሩ ማለት ነዉ እኔ በፈቃደኝነት ወላሂ መስራት እችላለሁ
እኔ ወላሂ ለዚህ ለዉጥ በጣም ዋጋ ከፌያለሁ አሁንም ሂጃብ እየተከለከለ አዛን እየተከለከለ ወላሂ ከዚህ ቦሀላ በጣም ከባድ ነገሮች እየመጡ ነዉ ሙስሊም ላይ
Mashaallaah qali kenyaa jzk
ustaaza koo nuf jiraadha
አሰላሙአለይኩም ... እንደ ሙስሊም እየሰራችሁ ከሆነ ሎሚ ሜዳ አሊ መስጂድ እጅግ ብዙ ዙልም እየተሰራ ነው ... የሙስሊሞች ደም በሙሰኞች እየፈሰሰ ነው ...አሁን ላይ ያለ ማንኛውም የኢትዮጵያ መጅሊስ ከላይ እስከ ታች ያለ ሐላፊ እጁ በደም በዙልም እየተጨማለቀ ነው በቶሎ መፍትሔ ስጡ ውሎ ካደረ ...
ፈትሕ ለሒጃባች
አላህይጠብቅጀበልወድሜ
We love you ustaz
Jabalu haqaittihimi rabbi umrisihadheressu asuma AA kessa iddon mesgiidaaf nukenname qaamnibiraa nunmorme kana qaamaandufani argan waantokko nufgodhu hindandanywaggaa lamaaf
እድሜናጤናይሥጣቹህ
ሁሰታዝ አሙ ጀግናችን
سبحان الله
ጮሌ ኡዝታዝ መጅሊስ ሲቋቋም ወሀብያ የት ነገር አተ ስለዲን ሚያሣስብህ ኖሮ 16አመት የዲን ወንድምህ እስርቤት ውስጥ ባልሞተ ነበር😢 ወሀብያ የተሠራውን መውረስ ወይ ማፍረስ እጂ ምን ያቃል በጣም የማዝነው ለዓለም ሙስሊም ውድቀት ተጠያቂ ናቹ
ስለምንና ስለማን እንደምታወራ ይገባኛል። በማያውቁት መዘባረቅ ሰው ፊት ያስተዛዝባል። በአላህ ዘንድ ደግሞ ያስጠይቃል።በአካሄድና በሀሳብ ብንለያይም የጠቀስከውን ወንድም ጨምሮ በእስር ቤት ዉስጥ የቀሩትን እስረኞችን የስም ዝርዝር ፅፌ የሰጠሁና እንዲፈቱ ያደረግኩት እኔ ነበርኩ።መች እንደተፈታ፣ መችና በምን ዳግም እንደታሰረ ሳታውቅ ለትችት መሮጥ ይገርማል።
@@AhmedinJebel99ሙስሊሙን አስከብሩልን እባካችሁ በሁሉም ክልል ሙስሊሙ እየተጓዳነው
ሌላ ፡ ወሬ ፡ ተውና ፡ ስለ ፡ አክሱም ፡ ተማሪዎች ፡ መብት ፡ መገፈፍ ፡ አውራ
በመስለሜ ብዙ ተባልኩኝ - አዲሳለም
ua-cam.com/video/6DS7oSVifpc/v-deo.html
Mashallaha
የሙሊሞች.ምርጫ.ተዘንግቷል.ይታሰብበት
እኔ የምለው ቆይ ወላሂ የመጂሊስ መሪዎች እኮ ለህዝብ ሙስሊሞች ምን አይመጥንም በመጀመሪያ ሽማግሌዎች ብቻ የማይሰራ እኛን እያስገደሉ የሆኑ ተቋም ነዉ
mashalah
አህለን
አላህ ይጠብቅህ
Malifii prezadanitti oromoia kiristaanaa qofaa tahaa akkasumas zonii fi waadaa
Jzk qalii kenyaa
ማሻአላህ
ለምንድን ነዉ የመጅሊስ መሪ ጠንካራ ከ ብሄሮች የነፃ ወጣት መሪዎች ለምን አይመርጥም ወላሂ በጣም እያስገደላቹን ነዉ ወላሂ በጣም ቡዙህ ሙስሊሞች እየሞቱ እየተሰቃዩ ነዉ በናንተ ምክንያት
Anta mitfalligaw wahabizimin mawaddas new innazzam mifalligut sufiyyinnatin maxabbaqnew man la isliminna yiqum ?
DH
haq new
ስትታዩ የስልምና ገፀ ባህሪ አይታይባቹሁም ለምን ?
እናንተ ግን የምር ሰው ናቹን?
ሁለት ምላስ እስልምና የ 10 ሰዎች አርጋቹ የምትመለከቱ ሰዎች
መንግስት ዝምበል ሲለው ዝም ይላል እንዲህ ብለህ ተናገር ሲባል ይናገራል
አንተም የካድሬ ንግግር እኮ ነው