Hamlet Beljun - "እለምንሃለሁ" አዲስ ዝማሬ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 67

  • @MessisFamily
    @MessisFamily 10 місяців тому +3

    Hameliye ye egna bereket betam new yemenwedesh❤❤❤❤❤ tebarekilegn zemenesh yebarek lebereket hugni❤❤❤❤

  • @misrakgossaye8394
    @misrakgossaye8394 Місяць тому

    ቋንቋው በጥቂቱም በሰማ ግን በብዙ እንባ ነው የሰማውት ዘማሪ ሰለሞን ተባረክ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @nanabana3043
    @nanabana3043 3 роки тому +9

    እጅግ እጅግ ድንቅ ዝማሬ ከዘመኑ ጋር ከመክነፍ ሰከን የሚያደርግና ቆም ብለን ራሳችንን እንድናይ የተላከ መልእክት ያብዛልሽ እህቴ ለምልሚ ብሩክ ነሽ።

  • @EphraimAmognehegnOfficial
    @EphraimAmognehegnOfficial 3 роки тому +20

    ዕድሜዬን በኀዘን ከሚያስጨርሰኝ
    ከክፉ ውሳኔ ባክህ ጠብቀኝ
    ህይወቴን አጉብጦ ከሚያወርድ መቃብር
    ከጠማማ እርምጃ ሰውረኝ እግዚአብሔር
    እንዳልገኝ በክፉዎች ማኅበር
    አይመረኝ የኀጢአተኞች ወንበር
    ፍፃሜው ሞት ከሆነ ተድላ
    አድነኝ እባክህ ነፍሴ ሳትበላ

    • @birishyegeta2713
      @birishyegeta2713 2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @maranathatvworldwide96
    @maranathatvworldwide96 3 роки тому +2

    እኔም እንዳንቺ እለምነዋለሁ ???
    ለዘለዓለም ተባረኪ፣

  • @EphraimAmognehegnOfficial
    @EphraimAmognehegnOfficial 3 роки тому +9

    አንተማ ፍቅር ነህ የማትለዋወጥ
    መውደድህ ፍጹም ነው ብርቱ ማይናወጥ
    የመስቀልህ ሥራ ምስክር ነው
    የፍቅር ልክህን ጥጉን ያሳየው
    ቀረጽከኝ በመዳፍህ ላትጥለኝ ዘላለም
    ባንተ በኩል እኔ ስጋት የለኝም
    እኔ ምፈራው እኔን ነው
    የምህረት ጥላህን እንዳልለምደው
    የቆምኩኝ መስሎኝ እንዳልወድቅ
    ከሕያው ምንጩ ጋር #ልጩህ ልጣበቅ

  • @abenezerelias4505
    @abenezerelias4505 4 роки тому +8

    በሚሞት ስጋዬ ሃጥያት እንዳይነግስ
    በጥርሴ ነክሼው ልመስልህ ልገስግስ
    በመንገድ ሊያስቀረኝ ለሚታገለኝ ስጋ
    ስለምን ምኞቱን ለመፈጸም ልትጋ
    ፊትህን አትሰውርብኝ ለፍቃዴ አትተወኝ
    ለማይረባ አዕምሮ አሳልፈህ አትስጠኝ
    ይልቁንም መንፈስህን ሙላኝ
    እሱ ነው ከግብ የሚያደርሰኝ
    በኃለኛው ዘመን ፊትህ እንዳላፍር
    ዘይቴ አይለቅ ከመቅረዜ ስር

  • @buroukteklemichael5186
    @buroukteklemichael5186 3 роки тому +3

    በሁሉም እንቆቅልሾቻችን እና ነገሮቻችንም ፈጣሪን መማጸን አጥብቀን መለመን አሜን።

  • @tgjenberu7824
    @tgjenberu7824 2 роки тому +1

    ሀምሌትዬ ተባረኪ መዝሙሮችሽን በሙሉ አልጠግበውም ተባረኪልኝ

  • @Binyamyonas
    @Binyamyonas 4 роки тому +6

    Bless you

  • @yonimobile4425
    @yonimobile4425 Місяць тому

    Rasun bado argo kelay bemetwu beyesus eleminihaleww🙏🙏🙏

  • @saragetachew8339
    @saragetachew8339 3 роки тому +1

    ሰምቼሽ አላቅም ግን የምትገርሚ እህትነሽ ዘመንሽይለምልም

  • @tinakurabachew6113
    @tinakurabachew6113 3 роки тому +1

    Tebareki ayewesedebesh

  • @kaljesus3194
    @kaljesus3194 3 роки тому +2

    መስማት ማቆም አቃተኝ ድንቅ መዝሙር ጌታ እየሱስ ይባርክሽ

  • @kassywedajo3077
    @kassywedajo3077 3 місяці тому

    ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ !!!! እንዴት ያለ መዝሙር ነው?!! እህታችን ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!!!

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany1655 Рік тому

    በእየሱስ እለምንሀለው።የኔ ጌታ እወድሀለው።

  • @tedyyeabsira1421
    @tedyyeabsira1421 2 роки тому

    በጣም ይገርማል ሀሳቡን የሚዘምር በበዛበት በዚህ ዘመን የንጉሱን ሀሳቡን መዘመር እንዴት ደስ ይላል!

  • @SaraSara-kp5bs
    @SaraSara-kp5bs 3 роки тому +1

    TABARAKI

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 2 роки тому +1

    Amen 🙏 amen 🙏 God bless you my sister 🙏 and all praise to our almaty God !!!

  • @bekeleengida8509
    @bekeleengida8509 2 роки тому

    መልክትሽን ለመስማት ደስ በሚል እርጋታ ስለምታገልግይን ዘመንሽ ይባረክ

  • @kaltube4817
    @kaltube4817 3 роки тому +1

    Tebarekiln! ❤❤

  • @bekeleengida8509
    @bekeleengida8509 2 роки тому

    አሜን እሱ ከሰጥኝ ከፊታ እንዳያወርደኝ ጠብቀኝ

  • @zabiau4565
    @zabiau4565 Рік тому

    እኔ ምፍራው እኔ ነው 👐 እለምንሃለሁ 🙏

  • @marshetmohamed8512
    @marshetmohamed8512 2 роки тому

    Amen geta hoy

  • @yishrundesta9647
    @yishrundesta9647 4 роки тому +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ

  • @mihretendale7365
    @mihretendale7365 3 роки тому

    እግዚአብሔር ዘመንሽን ያለምልመው በኢየሱስ ስም ይህ ካንቺ አይለይ ይሄ መንፈስ

  • @emnetgetahum6768
    @emnetgetahum6768 3 роки тому

    ጌታ ይባርክሽ ለበረከት ሁኝ እንደዚህ ስክን ያለ ራስን ይሚያሳይ ዝማሪ ጌታ ክብሩን ይውሰድ በርቺ ከወጣሽበት ከፍታ እንዳትወርጂ ሁል ግዜ ወደጌታ የሚያሳዩ ዝማሪዎች
    ዋው! ጌታ ይባርክ !!!!!!!

  • @s.a.774
    @s.a.774 4 роки тому +2

    Ameeeeeeeeeeeeeen!!!!

  • @emnetgetahum6768
    @emnetgetahum6768 3 роки тому +1

    ተባረኪ!!!! ተባረኪ !!!

  • @Marcy-77999
    @Marcy-77999 2 роки тому

    🙏🙏🙏አሜንንን!!!ብሩክ ነሽ የኔ ቆንጆ ❤️❤️

  • @singermeseletagesse2609
    @singermeseletagesse2609 2 роки тому

    Halmetye tebarekilign tebarikehalew .......

  • @felaskazelelew3021
    @felaskazelelew3021 Рік тому

    ያብዛልሽ፣ይጨምርልሽ

  • @Bestyared
    @Bestyared 4 роки тому +2

    ~Hamlet you are a great gift to the Kingdome, thanks

  • @mihretabiy7890
    @mihretabiy7890 2 роки тому

    Egeziyabher bebezu yebareksh. Zelalem mayarje melket nw. No words!

  • @ephremtekle366
    @ephremtekle366 2 роки тому

    ELEMNHALEW edmeyachn bebeth endiyalk amen !!

  • @yeeyesusteketay9954
    @yeeyesusteketay9954 3 роки тому

    Amen!!elemenehalehu👏

  • @sisayhailu6693
    @sisayhailu6693 10 місяців тому

    Ameeen ameeen tebarekii🥰🥰🥰

  • @wonderson_1
    @wonderson_1 3 роки тому

    Wowwwww nefse yalew zemzare. Great lyrics and message. GBU!

  • @kalkidanebrahim2646
    @kalkidanebrahim2646 2 роки тому

    ጌታ ይባርክሽ

  • @haymiteshe2530
    @haymiteshe2530 2 роки тому

    ፀጋ ይጨመርልሽ ብርክ በይ

  • @betelahamgrma8821
    @betelahamgrma8821 2 роки тому

    Yena wed tebarki lezemenat yemayasefraw begat medegef new

  • @rebeccaabraham8752
    @rebeccaabraham8752 3 роки тому

    ብሩክ ነሽ እህቴ
    ይብዛልሽ 😇😍

  • @sisayhailu6693
    @sisayhailu6693 10 місяців тому

    Ameeen tebareki

  • @asharatube587
    @asharatube587 2 роки тому

    Waw arif nw

  • @banchigetachew1432
    @banchigetachew1432 3 роки тому

    ዘመንሽ ይባረክ ❤

  • @HenokMinasBrookHaileSelassie
    @HenokMinasBrookHaileSelassie 4 роки тому +2

    So beautiful!

  • @moudymahdi5024
    @moudymahdi5024 Рік тому

    this song 👌🏿

  • @saratsegahun3946
    @saratsegahun3946 4 роки тому

    AMEN AMEN AMEN.... GETA YERDAGI BEFOR MY KNEE DOWN TO START PRY I GOT LISTEN THIS AGIN & AGIN GOD BLESSES U MORE BLESS YOR FAMILY IN JESUS NAME AMEN !!!....

  • @buyaman2337
    @buyaman2337 3 роки тому

    የተለየሽ የመላእክት ዝማሬ ለኛ ለሀጢያኖች ያሰማሽ በክርሰቶስ ተሰፋ እንድንድን ያደረግሽ

  • @biniyamabera8356
    @biniyamabera8356 3 роки тому

    Tebareki☺

  • @tsegaisrael7252
    @tsegaisrael7252 4 роки тому

    Betam mibariki mezimur nw Hamiliyee be blessed

  • @sebletadisse3827
    @sebletadisse3827 2 роки тому

    Wow j'adore merci

  • @selamawittaddesse3138
    @selamawittaddesse3138 3 роки тому

    Tebareki. How I loved the words.❤❤

  • @bereketmolla7125
    @bereketmolla7125 4 роки тому +3

    I can't stop listening to this song!

  • @astewayassefa2886
    @astewayassefa2886 4 роки тому +1

    Nice song! Stay blessed

  • @amenechtoga7272
    @amenechtoga7272 Рік тому

    ❤❤❤❤

  • @ruhamafikru1387
    @ruhamafikru1387 3 роки тому

    Amenn

    • @ruhamafikru1387
      @ruhamafikru1387 3 роки тому

      Thanks for your ❤ and i listened yor songs today its so heart touching ans shows God really.As a youth a singer the kingdom of God i wish and admire the gift of God.I am student learning now can you lend me some ideas to encourage me for i really wish to be a server like you at this youth age.

  • @tarikualemuofficial4616
    @tarikualemuofficial4616 3 роки тому

    Wow.nice song bless you!!!

  • @zacay5717
    @zacay5717 3 роки тому

    truly inspired by the Holy Spirit. God bless you sister, your whole album has been an incredible blessing.

  • @radetohmygodlmezengeradetj1457
    @radetohmygodlmezengeradetj1457 4 роки тому

    Amen bless you

  • @christintadele1767
    @christintadele1767 4 роки тому

    Timely 💕💕🙌🙌

  • @feventsegaye6637
    @feventsegaye6637 3 роки тому

    You are such a blessing❤❤❤....

  • @yewbdargebre4078
    @yewbdargebre4078 3 роки тому

    🙌🙌🙌🙌❤

  • @blenadmassu3314
    @blenadmassu3314 3 роки тому +1

    Bruk hugni