His views are simply illusions. How can he imagine that it is possible to control palace and lead Ethiopia by completely ignoring other nations and nationalities.
Singer Dereje, are you talking from other planets? The reality in Ethiopia doesn't allow your dreams. It seems you are extremely, very honest. You are wasting your time for nothing. Would you please use your time wisely for the construction of spiritual society with your artistic and angelic songs?
ህይወት ይሻለናል ወዳጄ ህይወት ይሻለናል
አለምን ብናተርፍና ነፍሳችንን ብንጥል...... ጋበዝኩህ
መጨረሻዬን አሳምርልኝ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ለሌላው መዳን ሆኜ እኔ እንዳልጠፋ ጠብቀኝ
ዘረኝነት እውር ያደርጋል ጌታ ከዚ ይጠብቀን
ውይ ደረጀ እኛ በመዝሙር ተባርከን አንተ ግን የተጣልክ መሆንህን ሳስብ ውስጤ ይታመማል በጣም አዝናለው ጌታ ይድረስልህ
ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ንሰሀ ግባ ለምትናገረው ሁሉ በፍርድ ቀን በጌታ ፊት መቆምህን አትዘንጋ ተሳዳቢ መ።ግስተ ስማይን አ.......ም ግዜ ስጥቶሀል ጌታ ማስተዋል ይስጥህ። ከቤሔርተኝነት ውጣ በእውነት አያምርብህም ወደ ወንጌል ተመለስ።
ወንድሜ ደረጄ እባክህ ይህን ሙት የሆነ ሐሳብ ትተህ ወደ ሞተልህ ጌታ ኢየሱስ ተመለስ እሱ የፍቅር አምላክ ነው። የምታወራው ሁሉ ሰይጠንን እንጂ አእምሮ ያለውን ሰው አያስደስትም።
ወይይይይ ደሬ በልጅነትህ እንዳዋቂ በሰተርጅናህ ሥርዓት እንዳጣ ልጅ!!!!!!ከወገን ከቋንቋ.....ተዋጅተናል ባልክበት ዛሬ አማራ አማራ ትላለህ ?????
የዶ/ር ደረጀ እጅግ ከሚያደንቁት አንዱ ነኝ እጅግ ልቆ እንደወጣ በጠላት ምትና በቀል እየወረደ መሆኑን ከብዙ አድናቂዎቹ ተነግሮታል ከሁሉ በላይ እግዚአብሔር ተናግሮታል እንጂ ዝም አላላወም ።እኔ የሶምሶን ነገር እየደገመ ይመስለኛል ።በንስሃ ይመለስ ዘንድ እንፀልይ ።
እግ/ር በምህረቱ ያስብህ ያን ዘመን ተሻግረህ በዚህ ዘመን አትበላ ንቃ ክርስቶስን ተመልከት።
ማደግ በእግዚአብሔር ቃል በተሰጠው ፀጋ መሆን ስገባው እየታዩ ያለው ያሳዝናል ። የእግዚአብሔር ምህረት ይብዛለት።
ጌታ ሆይ እባክህ በምሕረትህ ተገናኘው።
ደረጀን ምን ነካው? እነ ይህንን አላምንም በጣም አዘንኩበት ።ምንም ማለት አልቻልኩም እግዚአብሔር ሆይ የምሳንህ ነገር የለምና ወደ ነበረበት መልሰው ።
የእደገና አምላክ እግዚአብሔር በቅንነት በፊቱ ልሳየህው ዘመን ሲል በምህረቱ ወደ ልብህ ይመልስህ ወንድሜ ።ሁሁሁ እኔስ መዝሙሮችህን ሳስብ እምባ ይቀድመኛል ።እግዚአብሔር ሰው ጥሎ አያውቅም ።
ይህ ድምጽህ ለዝማሬ የተሰጠ ነው። ስትዘምር ያምርብሀል ልባችን ይሞቃል ኢየሱስን ይፈልጋል:ዛሬም ስትዘምር ስንሰማህ ልባችን ጌታን ይፈልጋል። ደረጀ በቀረህ እድሜ ዘምረህ መንገዱን ብትጨርስ እድለኛ ነህ። ከዚህ ከንቱ ኮተትና ባዶ ተረት በኢየሱስ ስም ውጣ ውጣ ውጣ! ዘመንህ አጭር ነውና ቃሉን በዝማሬ አስተምረን ገስጸን ምከረን።አረ ፈዬራ ሞኢቻ አርገጴራ ,,,,, ዘምር ይመርብህ
ወንድሜ ደረጀ ምን ሆነህ ነው? ምን ነክቶህ ነው? ምን አገኘህ? በአንተ ብዙ ሰዎች ወደ ክርስቶስ አምጥተህ ምን አገኘህና ነው የማይገባህ ቦታ የተገኘህው ጌታ ለንሰዓ ያብቃህ
ለአለም ሁሉ የሞተዉንጌታ አገልግሎ እንደት ሆኖ ነዉ ሰዉ የዚችን አለም ነገር የሚሰብከዉና ወደ ትፋቱ የሚመለሰዉ ? እንደዚህ ቀለህ ከሚትገኝ ቀድመህ በንጹህ ህልና ሆነህ ወዳገለገልከዉ ጌታ ቢትሰበሰብ ይሻልህ ነበር::
አምላካችን በፈርእንም በቂሮስም በሔሮድስም ወ ዘ ተ መሪዋች ዘመንና ህይወትየራሱን ፕሮግራም ፈፅሟል ለነዚህመሪዋች እንድንፀልይላቸዉ እንጂ እንዳተ ብሔራችንን እየጠራን በመሪዎቻችን ለይ አፋችንን እንድንከፍት አልተፈቀደልንም ይህን ካልተቀበልክ እራስህ መጥተህ ብትዋጋ ጎበዝና ለአማራም አዛኝ መሆንህ ይታወቅ ነበረ !!
ፀልዩለት ለደከመዉ ብለዉ እራሱ እንደ ዘመረዉ እባካችሁ ፀልዩለት ለዚህ ወንድም።
እግዚአብሄር፡አይንህ፡ያብራልህ
አይደረጀ ለጌታ በተናገክበት አፍሕ አንተውጪነሕ እዚህላለነው ውሽት አትንገረን ጌታ ይፍርዳል ዝም ብትልይሻላልከአንተምን እንማር ውይ ናናተዋጋ አንዱንየበላይ ብቻአታድርግ እኩልነት አብሮ መኖርብትል ዘመኑአልቆል ላለቀ ጊዜአይመጥንም ተባረክ
እስከአሁን ሜበዲህን ማመን አቃተኝ ፈውስ ያድርግልህ፣፣
አይ ደረጀ ጌታ ይርዳህ ማስተዋል ይስጥህ
በሰም አብ ወልደ መንፈስ ቅዱስ እግዚአብሔር ይማርህ 😢😢
አንደበት እሳት ናት ኢየሱስ ይዎድሃል
በህልምህ ነዉ
እኔ ይሄ የድሮው ደረጀ አይመስለኝም አንድ ማንነቱን የቀማው ሃይል ይኖራል
"" ሲያልቅ አያምር !"" ጌታ ሆይ መጨረሻዬን አሳምር! አበሻ ጠል የሆንከው ደረጀ ! በደርግ ጊዜ ወንድምህ ጌታን ትቶ ኢህአፓ ሆኖ ደርግ ሲገድለው
""ሮጦ ሮጦ ሳይደርስ የልቡ
ለሞተ አዝናለሁ ሳይሞላ ሀሳቡ !!
ብለህ ዘመርክ በእድሜህ መጨረሻ ጭልጥ ብለህ ዘረኝነትና ዐብያዊ .ጥላቻ ውስጥ ለገባኸው ላንተ
""ይቅርታን ለማድረግ ልቤ አልሆን እያለው
እግሬ ሚራመደው ሸካራ መንገድ ነው
የእግዚአብሔር ልጅ ሆይ ድካሜን ታውቃለህ
ዳስሰኝ እንደገና ትለውጠኛለህ ! ይዘመርልህ??እውነትም ሲያልቅ አያምር! አማራነት መንግስተ ሰማይት የምትገባበት አስመሰልከው ! በሰውነትህ ብቻ አይደለም የጃጀኸው በአስተሳሰብህም ጃጅተሀል ለካ !
ምነው አላምርም አልህ ኧረ ተመለስ እኛ አንዲህ ያዘንን ያ ጌታ እንዴት ያዝን ተመለስ
እግዚብሔር ሳትሞት ይጠይቅብሃል ለዚያ ሁሉ የዘመርከው ላንተ እሳት ሆኖ ይበላሃል
ከማይጠፋ ዘር ተወልደህ በምጠፋው ዘር ፍጻሜህ እንዳይሆን እመኝልሃለሁ ብዙ መማርህ ብዙ ከምወድህ ጌታ እያራቀህ ነውና በጊዜ ንቃ በወገኖች በኩል ሆኖ ጌታ የምመክርህን ስማ ሰው ብቻውን አዋቅ አይሆንምን ምናልባት የተማርከው ትምህርት ፍልስፍና ሆኖ ከእግዚአብሔር መንግስት መስመር አሰወጥቶህ እንዳይሆን ራስህን እይ የልብ ድንዳኔ ፍጻሜው አያምርምና
ምነው ቀደም ሲል ገና እንዳሁኑ ነገር ገኖ ሳይታይ አንተ ግን በእ/መንፈስ በመነዳት ነገር ሁሉ የሚያስፈራ የሚታዬው ባለም ዙሪያ በለህ የዘመርከው ድንቅ ዝማሬ ይህን ዘመን ቁልጭ አድርጎ ያሳየን ዝማሬ የዘመርከው ሰው ዛሬ ከመንፈስ ወጥተህ በማይመለከትህ የአጋንት የዘር ቡኬት ስታቦካ እ/ር ሳይደግስ አይጣላም የሚል ዘመን የጠገበ ያልተጻፈ ጥቅስ ማንበብ ጀመርክ ያሳዝናል ደረገጀ ጌታ አብዝቶ ይርዳህ ከሚጸሉዩልህ ወገኖች ወገን ነኝ
ማሪያማዊት (አሜሪካ) ፣ደረጀ (አሜሪካ)፣ ኤድሞንድ (ካናዳ) ሁላችሁም ተመለሱ። ነገርን ሁሉ በልክ አድርጉት ። ሕይወት ቀልድ አይደለም ።
እግዚአብሔር ሆይ አስባቸው ።
እንደዚህ ዓይነት የመሃይም ፓለቲከኛነት ዘማሪነቱ እንዴት ባማረበት!
አወይይ አቶ ደረጀ ዛሬም እዛው ማበጣበጥ !? ምህረት ይበዛልህ ።
አትፍረድበት በሜኖሶታ የሚኖሩት ኑዋሪወች በአብዛኛው ኦሮሞወች በመሆናቸው የዘረኝነት መንፈሳቸዉ አበሳጭቶ ሊሆን ስለሚችል አትፍረዷ ፀልዩለት ሰው ነው መላአክ አይደለም:;
ነፍስ ሁሉ ለበላይ ባለስልጣን ይገዛ የበላይ ባለስልጣን እግዚአብሄር ነው እያለ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል ሰው ሁሉ በፈጣሪ ፊት እኩል ነው ደረጀ ከበደ ንስሀ ሳትገባ ከዚህ ምድር እንዳትለይ እያዘንኩልህ እየፈራሁልህ ነው ንስሀ ግባ እየሱስ ይወድሀል አንተ የእየሱስ አገልጋይ ባልተጠራህበት በማያምርብህ በማታውቀው ፖለቲካ ውጣ ንስሀ ግባ ፍጻሜህ በጌታ ይመርልህ ይመርልን ወንጌልን ለፍጥረት ሁሉ ስበክ
ወንድሜ ከሰማይ ወርደህ አንድ ክልል ገባህና ቀረህ!!!
እግዚአብሔር ካልረዳ የተመረጡትም ወደኋላ ልመለስ እንደሚቻል ደረጄ ለቅዱሳን መጥፎ መገለጫ ሆኗል።
You were worried when the fire entered your foster fathers, you were a dead corpse when you set fire to the country house, and it came to your door
Brother I love your song don't talk about politics talk about God your song is amazing please stop about politics
ጥላሁን ገሰሰ ከደረጄ ውጭ ማንንም አድንቆ አያውቅም ይህ ሰው የሚዚቃ መሳሪያዎችን አቀናብሮ ብቻውን አለበም የሰራ ነው ዛሬ ግን ሌላ ቀን ነው በትላንት አይኖርም ዝማሬዎቹንም ክርስትናውንም ጥያቄ ውስጥ ጥሎዋል ።
እየሱስን መጠበቅ ደከማቸው የወንጌል ጀግኖች ምን እየሆኑ ነው?
ፊተኞች ኋለኞች ኋለኞችም ፊተኞች ይሆናሉ ማለት ይህ ነው ። ድሮስ ከቤተክርስትያን ቀርቶ ከቅዱሳን ህብረት ርቆ ከከረመ ሰው ምን ይጠበቃል ። ይሄኮ ፖለቲከኛ ብቻ ሳይሆን ኋላቀር ዘረኛም ጭምር ነው የሆነው ። አቤቱ ጌታሆይ ስለስምህ ስትል ወደ ቀደመው መንገዱ መልሰው ።
ወንድሜ ምንነካህ?
ይህ የምትናገረው ቋንቋ በፍፁም ያንተ አይደለም። ኤሬ! ወደቦታህ ወደመንፈሳዊ ቋንቋህ ተመለስ!
ጌታ ወደ ማስተዋሉ ይመልስህ!!!
እ /ር ሆይ ለሁላችን ማረን የልቦና አይኖቻችንን ክፈት ከነገድ ከቋንቋ ከዘር የዋጀሀን አንተ ነህ ያስገርማል ማነው አዚም ያደረገባቹ እደተባለው ለገላትያ ሰዎች መጨረሻ ወደሌለዉ ተረት መመለስ ምን ይሉታል ፖለቲካ እኮ የሰው ሀሳብ ነው የእ/ር ቃል ግን የፀና ነው ሁሉ ያልፋል ቃሉ ግን ፀንቶ ይኖራል እንመለስ ወደ ቃሉ ቃሉ አላረጀም ቃሉ በሰው ቃል አንተካው ወገኔ እኛ የዚህ አለም ዜጋ አይደለንም የሰማይ እንጂ ይህ ዜግነት ቸል ልንል አይገባም እንመለስ እውነቱ አይወሰድብን ቁጥር ከቁጥር አጋጭተን እ/ርን አናውቀውም እና አንዘብት እ/ር አይዘበትበትም በመጨረሻ የምለው እ/ርን እንወቀው እናውቀውም ዘንድ ፊቱን እንፈልግ
ይሄ አንደበት ነበር እነዛን ዝማሬዎች የዘመሩልን 😢😢😢 መጨረሻዬን አሳምርልኝ መንገዴን አደራ ጌታ ሆይ
በ196o ወቹ ዘረኝነት በሌለበት ዘመንማ ለጌታ ለኢየሱስ ወግኖ ሲታሰር ሲገረፍ የኖረ ሰው ነው የኮሚኒስት ዘመን የማታውቁ የምትሰጡት አስተያየት መልካም አይደለም የአሁኗ ዘመን ቤ/ክር በዘረኛነት ተዘፍቃ ነው ያለችዉ እስቲ ፀልዩና ነጻ አውጡ አሁን ያለነው በፖለቲካው አለም ነው የተበላሸውን ሸውራራ አስተዳደር ማስተካከል ኃላፌነት አለብን ከሐጢአት በስተቀር ከኔና ካንተ ይልቅ የቀደመውን ና የአሁኑ ዘመን የሚያይበት መነጸር አለው::
I love your 2nd phse idea
ወዳጅ ካለው ምከሩት ንስሀ ይግባ አለበለዚያ ካየውና ከሞቀው ባላይ የሲኦል እሳት እንዳይበላው፡፡ የክርስትናን ኑሮ ሮጠው ለሚጨርሱት እንጂ ለሮጡ ሁሉ አይደለም
እወድሃለው ለሁሉም ዘር እንደተጠራህ አምናለሁ እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ይባርክ
ወደ ክህነትህ ተመለስ 🎉
እባክህ ተወዳጁ ዘማሪ ወደ ጥሪህ ተመለስና በጸጋህ እንጽናና ለምትሰማውና ለምታየው ለኢትዮጵያም ሆነ ለምድር እንደ ክርስቲያን ጸልይ እንጂ ለጠፊዋ አለም ብዙ አትድከም።
እባክህ ተመለስ ተው አይበጅህም
መጨረሻ መጃጃል ሆነ፡ ወይ የሰው ልጅ
አማራ?ያማሀል?ወድቀሀል
ኧረ ኧረ ኧረ ኧረ
ደረጀ
መነሻችን መዳረሻችን አማራ እያልክ ከ - - - - - መነሻም መድረሻም መጀመሪያም መጨረሻም አልፋና ኦሜጋ ስለሆነው ስለሠበከው ስለዘመርክለት ፈጣሪ ብታወራ ብታነብ ብትሰብክ ብትዘምር ብታስተምር ብትፀልይ ለነብስሕም ለስጋሕም ይበጃል ። ስለሠደድ እሳቱ ወደእልፍኝሕ ተመለስ ተንበርከክ ፈጣሪ ይነግርኃል። ስለደረሠው የሠደድ እሣት ስለተፈጠረው አስከፊነገር ወደፈጣሪ እየፀለይንነው እንፀልያለንም
ፈጣሪም ይረዳናል።
አድነኝኝኝኝኝ
ወይ ወንድሜ ምን ገጥሞህ ነው ከክብር የወረድክ አዘንኩልህ ወንድሜ ጊታ ይሻላሀል በጊታ ዘር የለም
Revelation 5 አማ - ራእይ
9-10: “መጽሐፉን ትወስድ ዘንድ ማኅተሞቹንም ትፈታ ዘንድ ይገባሃል፥ ታርደሃልና፥ª በደምህም ለእግዚአብሔር ከነገድ ሁሉ ከቋንቋም ሁሉ ከወገንም ሁሉ ከሕዝብም ሁሉ ሰዎችን ዋጅተህ ለአምላካችን መንግሥትና ካህናት ይሆኑ ዘንድ አደረግሃቸው፥ በምድርም ላይ ይነግሣሉ፡”
እያሉ አዲስን ቅኔ ይዘምራሉ።
ከቻልክ ይሄን ተርጉመህ ተጠቀምበት
ወደ እምሮህ የተመለስክ መስሎን ነበር ይሄንን የማይጥምና ፍሬቢስ ንግግርህን ይዘህ መጣህ ለምን መጥተህ አትዋጋም በደሀ ልጅ ደም ከመነገድ ይሻል ነበር የወሬ ጀግና እግ/ር ይጠይቅሀል እስካሁን ብዙ ታግሦሀለ ጽዋዉ የሞላለት አንተን አያርገኝ እሺ ብትል ብትመለስ ከሠይፍ ትድናለህ
Sialk ayamir Alu
ምን ሆነህ ነው? ምን አግኝቶህ ነው? አቤት ጌታ ሆይ ወንድሜን እርዳው ፣ አስበዉ ።
No one cry for Amharic except Amharic
ወይ ፊተኞች ሗለኞች የለሕበትን ሰደድ እሳት አይተሕ ዘመንን አትመረምርም እባክሕ ንሰ ግባ ፍጻሜዋ ነው ወይ ብለሕ ዘምር።
በምድራዊ ነገር ትመካለሕ?
ሠማያዊውን ወንጌልን ስበክ አያምርብሕም!!!
ፖለቲካ አያምርበትም ዝሮበታል ምህረት ያድርግለት
ዘራኛነት ካንሰር ነው መለኮታዊ ፈውስ ይድረስልህ ህይወት ይሻልሃል ወዳጄ ዘምረህ ዘምረህ ወደ ሲኦል እንዳትወርድ እርሱ ይድረስልህ ይታደግህም
ብዙ ከአእምሮ በሽተኞች ጋር ሰለሆነ የሚሰራው ጤናው ያሰጋል በቶሎ retire እንዲያደርግ እንጸልይለት😢😢😢
እንደመዝሙርህ በንስሀ ተመለሰ የባከንከው ወድ ወንዲሜ የሚለውን መዝሙር አስታውስ፣
Geta yifewsih wondime
You are definitely seek , you bettet get healed fist , your profession is singing for the Lord.
ምነው ወንድሜ በሰላም ነው?
ለሰው ሁሉ ስለመዳኑ ሊገድህ ሲገባ የዘር ፖለቲካ ሞገስህን ገፎ በዚህ መንገድ መጽናትህ እጅግ ያሳዝናል።
ተመለስ ተመለስ ተመለስ ልጄ ሆይ
ተመለስ ተመለስ ተመለስ ልጄ ሆይ !
Egziho Meharen Adinen Geta Hoy
Ebkhene Derege zembel zergenethene tewewe ayamrebheme stele akummehe Etiopiea ye amara becha aydelcheme zembel bekhe wede geta temlese poltekawene lelela tewe 🙏❤
እራሱ የተነበየው ትንቢት በራሱ ተፈጸመ
ይህ እብደት ነው ጌታ ይፈውሰው።
እውነት ነው አማራው ተለይቶ በአማራነቱ እየተጨፈጨፈ ታላቅ የህልውና ትግል ያለ ማንም እገዛ የህይወት መስዋትነት የከፈለበትን ትግል ለምን አሳልፍ ለሌላ ይሰጣል!? ደረጃ በጣም ትክክል ነው::ማን በሞተው ማን የድል ባለቤት ዩሆናል!? ወንጌል ማለት ከተገፉት ጎን መቆም እንጂ ከገዳይ ጋር ማጨብጨብ አይደለም::ለገዳይ አስገዳይ ትንቢት የሚናገር ቦተረፍ እና ወንጌል አይገናገናኝም::ድምፅ ለሌላቸው ድምፅ መሆን ነው ወንጌል::
እንደተመኘህ ትቀራለህ ላም አለኝ በሰማይ ወተተቷንም የማላይ
ምኞት አይከለከልም። በርታ።ሳኦል እግዚአብሔር ስርቀው ጠንቋይ ቤት እንደሄደ ሆንክ ወይ ወንድሜ
ምህረት ያድርግልህ ወንድምአለም ወደ ቀድሞህ ተመለስ ንሰሀ ግባ ሞት በደጅህ ቆሞ አሁንም ስለደም ማፍሰስ ታወራለህ
ነበር አሁን ግን የብሔር ዘፋኝ ነው።
አንተ እግዚአብሔር ፈወሱን ይላክልህ 🙏🙏🙏
እግዚያብሔር ከረገመው ደረጀ ከበደ ይልቅ አብይ መቶ እጥፍ ይሻለናል
አይ ደረጃ አሳዘንከኝ አንተ ይህ አያምርብህም አይመጥንህም ስፍራህ ይህ አይደለም "ተመለስ ወደ ቤት ወደ አባትህ ጉያ ፣ ስናይህ እነባን ሆነህ ከህይወት ወዲያ ......" በሚለው ዝማሬህ ለብዙዎች መመለስ ምክንያት እንዳልነበርክ ዛሬ አንተ ከውጭ ተገኘህእባክህ አንተም ተመለስ ምን ያህል ጊዜ እንደቀረክ አታውቀውም እና ነገ የአንተ አይደለምና ለሚያልፈውና ለሚጠፋው ስትጮህ የማያልፈውን እያጣህ ነው ። ብቻ ጌታ ይርዳህ !!!!!!
እንዲያው ሀፍረት የሚባል ነገር ቀረ ? ደህና ጠፍተህ ነበር ! እባክህ ዘወር በል !
Wow, gospel singer. You don't talk about Jesus anymore.?????????
His views are simply illusions. How can he imagine that it is possible to control palace and lead Ethiopia by completely ignoring other nations and nationalities.
Singer Dereje, are you talking from other planets? The reality in Ethiopia doesn't allow your dreams. It seems you are extremely, very honest. You are wasting your time for nothing. Would you please use your time wisely for the construction of spiritual society with your artistic and angelic songs?
Yih hasabi kasu chirash mayitebekime nw...... Ayimatinewum
Ke esrsu le ersu be ersu eyaleken new
I think something wrong is going on behind him God help him😊
I am so sorry about you
Enant drejen yemttchu rasachihu zeregnochu nachihu
እስከ መጨረሻ ሳትሰሙ አትፍረዱ
አዝኛለሁ ባልልህም ግራአጋቢ መንገድ እየተከተልክእንደሆነ አልጠራጠርም ::ድሮ ነበር ደረጀ
😊
አተየምትናገረዉአዉነትነዉ
የኦሮሞ ጠል ጌታን ብትይዝ ይሻልሀል😊
Minnew yeyesus wetader miekah !! yikiritaadiriglinga yetinagerun baltelam gin tinsh wetabileha bendezih cheris atafengit kibur yeyesus liji yeyesis liji mehon kehuluyibelita yeegizehabihe mengsit poletka ayidelem bihritenginet ayidelem!!
ayii, Dare? Indihi hunehi tekemetk? Yasazinal. weta weta indeshemboko, tenkebalo… akenbalo. temeles alebeleziya yibisibihal.
Really this man is completely possesd by minisota demonic attack
Yebekanal mezenatelu bezuriachin... bileh zemireh?
Repent before it's leat Doctor!!!