ክፍለ ትምህርት አንድ መጠይቃውያን ቃላት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 209

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  5 років тому +82

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share ua-cam.com/users/EOTCMK

    • @ኪያአላዶር
      @ኪያአላዶር 5 років тому +4

      ትምህርቱ ጠቃሚ ነበር ግን መምህሩ የፃፋት አይታይም በተረፈ ቀጥሉበት ብዙ ነገር እንጠብቃለን ከእናንተ

    • @hymettube12
      @hymettube12 5 років тому +1

      Mahibere Kidusan እግዚአብሔር እንዳበረታን የሚጀመሩት ትምህርቶች ሁሉም ክፍሎች ቢጫኑልን ; የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ኦሪት ዘፍጥረት በመምህራችን ዲ. ያረጋል አበጋዝ እየጠበቅን ነው ምን ደረሰ ለሁሉም እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይርዳን

    • @hanatakele5996
      @hanatakele5996 5 років тому +1

      ትምህርቱ እጅግ ጠቃሚና በጣም አስፈላጊ ነው ያቆይልን
      ግን እንደመጀመሪያ ክፍል ከመጠይቃውያውያን ቃላት ወይም በአረፍተ ነገር ከመግባታቸው በፊት ነባር እና መደበኛ የተባሉትን ግሶች (አናቅጾች) ለብቻቸው ቢገልጿቸው ከዛ ወደ አረፍተነገሩ ቢኬድ

    • @shewalove6943
      @shewalove6943 5 років тому

      @@hanatakele5996 እኔም እንደዛ እላለሁ። ለምሳሌ ትንቢት ግስ አልገባኝም

    • @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ
      @ሐረገወይንድግልማርያምሐረ 4 роки тому

      ሰጠረጁ እድታየን ሆኖ ቢቀረፅ እድንፅፍና
      ከመጀመሪያው ጀምሮ ብታስተምሩን

  • @henok_et2121
    @henok_et2121 3 роки тому +24

    ግዕዝ የግዴታ እኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች መናገር አለብን እባካችሁ ይሄ መረሀ ግብር ቀጣይነት ይኑረው!! እናመሰግናለን!!

  • @mimimimi-dm9fk
    @mimimimi-dm9fk Рік тому +6

    ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች ቃለ ህይወት ያሠማን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
    አምላክ ያበርታችሁ

  • @yordanosyohannes9746
    @yordanosyohannes9746 2 роки тому +1

    ክርስቶስ ተንስአ ሙታን በዓቢይ ኃይል ወስልጣን አሰሮ ለሴጣን አጋዞ ለአዳም ሰላም እምይዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም።
    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።

  • @masreshabayeh7616
    @masreshabayeh7616 5 років тому +17

    ይህ ከሁሉ በላይ ቀጣይነት ይኑረው በጣምጰእናመሰግናለን

  • @Meselekendaferda-yh1yd
    @Meselekendaferda-yh1yd Рік тому

    ሠላማችሁ በክርስቶስ ይብዛ የእግዚአብሔር ቤተሠቦች ቃለ ህይወት ያሠማን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @elenygebru8387
    @elenygebru8387 4 роки тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታችሁን ይባርክ መምህራችን በርቶልን እኛም ለሀገር በስላም ያግባንና በአካል ተገኝተን ለመማር ያብቃን ግእዝ ቋንቋ ማደግ አለበት

  • @ephremtadesse3195
    @ephremtadesse3195 4 роки тому +7

    በጣም ደስይላል። እግዚአብሔር ይስጥልን። ትምህርቱ ቀጣይነት ይኖረው ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን!

  • @fg6555
    @fg6555 3 роки тому

    በትግእስትና በመጠያየቅ በመከባበርና በመቻቻል ላይ ትግስቱን እድአድለን(የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይርዳን አሜን ፈጥሮ የማጥለን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን💒🕯💚💛❤🌾አሜን

  • @hiwnhiwna2604
    @hiwnhiwna2604 3 роки тому

    በእውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ እኔም ብዙ እየተማርኩኝ ነዉ እዳይቋረጥ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ግእዝ መማር በጣም ነዉ የምፈልገዉ

  • @ቅሳነት-ጐ5አ
    @ቅሳነት-ጐ5አ Рік тому +1

    ጥቀ ሰናይ ዉእቱ ይትባረክ አምላከ አባዊነ 🙏💜

  • @danie8559
    @danie8559 4 роки тому

    አውቀትና ጥበብን የሚገጥ ጌታ ከዚህ በላይ ይግለጽልህ ቤተክርሰቲያን ሀብት የሆነውን መለያ ቋንቋችን ልታሳውቀን በምትችለው ምልክ ሁሉ ቤተክርስቲያን ጥረት ማድረጓ እጅጉን እሚበረታታተ ነው

  • @ወለተሚካኤል-ኈ9በ
    @ወለተሚካኤል-ኈ9በ 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ተስፋ ርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋትስልን

  • @simertnahu3857
    @simertnahu3857 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ሀብከ ረድኤተ ወ በረከተ

  • @chaseyourdreamsin2025
    @chaseyourdreamsin2025 5 років тому +3

    ይህ እጅግ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ስለሆነ ቀጥሉበት። ልክ በአካል ተገኝቼ ትምህርቱን የተከታተልኩ ያክል ነው የተሰማኝ ከዚህ በኃላ ደብተርና እስክርቢቶ ይዤ ነው የምከታተለው።
    ለአገልግሎት የምትፋጠኑትን ሁሉ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ።በርቱልን

  • @welatehen
    @welatehen 2 роки тому

    ጥቀ ሠናይ ውእቱ መምህርነ ንሴብሐከ💐💐💐

  • @KrisenetMamo-fg3fm
    @KrisenetMamo-fg3fm 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @konjokonjo8565
    @konjokonjo8565 5 років тому +5

    ዋውውውውው በጣም ጥሩ ግእዝ ማስተማር ጀመራቹ እንዴ ሰለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሁን

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 5 років тому

    እቤት እደት ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን።
    ጥቀ ሰናይ ውእቱ ልሳነ ግእዝ ኦ አፈቅረከ። መምህርየ እተ ሰናይ ዉእቱ ትገቡር። ቃለህይወት ያሰማልን።
    ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልኝ።እኔ ደስስስ ብሎኛን።ተምረን ፍሬ እድናፈራበት እግዚአብሔር ይርዳን።

  • @መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ

    በእውነት ቃለሕይወት ያሠማልን
    እኔም በቃ መጻፍ ጀምሬአለሑ አብሬአችሁ እማራለሁ እንደ እግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃድ በጸሎታችሁ አስቡኝ
    አነ ስሜኤ አፀደ ማርያም ✅
    ግን ብላኮርዱ ያንጸባርቃል😭
    አስተካክሉልን በተረፈ በጣም ደስ ብሎኛል
    እግዚአብሔር ይሴባሕ ✞👏

  • @ክርስትናሀይሌቤትአማራራያ

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ስንፍልግ የነበርው ትምህርት አግተናል

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 роки тому

    ደግሜ እየሰማሁ ነው ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫

  • @betitube7705
    @betitube7705 4 роки тому

    መታደል ነው ቃል ህይወትን ያስማልን መምህርችን

  • @koigatu8504
    @koigatu8504 5 років тому +4

    እጅግ በጣም ጥሩ ነው ይበል ያስብላል

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 5 років тому +1

      መሐበረ ቅዱሶን እግዚአብሔር በሁሉ ባታ ይርዶችሁ

    • @meseratmeserat205
      @meseratmeserat205 5 років тому

      እግዜቤአሔርይመስገንማበረቅዱሳን፡በርቱልን

  • @tsfatsfa2859
    @tsfatsfa2859 3 роки тому +1

    ስላም ለናተ የልዑል እግዚአብሔር ቤተስቦች በጣም ደስ ይላል በርቱ ቀጥሉበት እግዚአብሔር አምላክ ያበርታችሁ ውዶችየ በርቱ

  • @hanaabunie2301
    @hanaabunie2301 5 років тому +28

    እኔም አብሬ በስልኬ እየተማርኩ ነው።እግዚአብሔር ይስጥልን!

  • @hiwotzeleke3388
    @hiwotzeleke3388 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ግእዝ ማወቅ በጣም ነዉ የምፈልገዉ

  • @fanueltilahun8637
    @fanueltilahun8637 4 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ነው።እግዚአብሄር እስጥልን ።ቃለ ሕይዎት ያሰማልን።

  • @መሲየወሎልጅ
    @መሲየወሎልጅ 5 років тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለወት መምህር

  • @ሃምሳሎሚ-ቘ4ሸ
    @ሃምሳሎሚ-ቘ4ሸ 5 років тому +8

    ኦ አንትሙ አሐው ወአሐት እንዘአስተዳለውክሙ ለዝንቱ ጉባኤ እግዚአብሔር የሀብክሙ ኲሉ ሰናይ
    ለመምህርነ እግዚአብሔር የሀብከ እድሜ ማቱሳላ ወአብርሃም
    እኔም ተማሪ ነኝና ባጠፋሁ አርሙኝ🙂

    • @ተሜው7
      @ተሜው7 4 роки тому

      ሰናይ ተናበብከ..

    • @danisolomun644
      @danisolomun644 4 роки тому

      እግዚብሄር ይብርክህ፡ወንድሜ በጣም ጥሩ

    • @danisolomun644
      @danisolomun644 4 роки тому

      ሰናይ ተናገርከ ሰናይ ውእቱ

  • @lawgaletw
    @lawgaletw 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ጅማሮ ነው በዚሁ ቀጥሉበት ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @fairyeshetu8661
    @fairyeshetu8661 5 років тому +5

    ይሄን ሰው ተጠቀሙበት ባለፈው አመት ቅድስት ሥላሴ ኮሌጅ ግእዝን በማእረግ የተመረቀው ተማሪ የዚህ መምህር ተማሪ መምህር ነው አሁን ለኔ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    ድንቅ ትምህርት ነው በርቱ ተበራቱ እግዚአብሔር ይርዳን። አሜን(፫)

  • @endalewworku9629
    @endalewworku9629 5 років тому +6

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች!!!!በማሪያም ቀጥሉበት ደስ ሲል.

  • @ኤልሳቤጥወለተኪዳን-ኀ2ዠ

    እግዚአብሔር አምላክ ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን የእውነት በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ ክፍል አንድን ጨረስኩ ደስ የሚል ነበር
    በርቱል በጣም ደስ ይላል
    ይህንን ትምህርት የምትከታተሉ በሙሉ በየሚድያውና በየማኅበራችሁ ሸር አድርጉት
    ሁሉም እየገባ ይማር

  • @ጉልላትዘ-ኢትዮጵያ
    @ጉልላትዘ-ኢትዮጵያ 5 років тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛዎሎት መምራችን 💚💛❤️🇬🇳

  • @habtamukidane8433
    @habtamukidane8433 3 роки тому

    I,am very high interesting for learning geez language
    this my plan
    i,am ethiopian
    so imust learning and speaking perfectly geez language
    i,m happy soo much on this channel and teaching geez language
    be strong
    GOD with you!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @AragwTegaye
    @AragwTegaye Місяць тому

    ቃለሕወትያሰማልን ኑሩልን በእዉነት

  • @samerikerstiyan2052
    @samerikerstiyan2052 5 років тому +2

    ቃለህይወት ያሠማልን ❤ ጥቀ ሰናይ ውእቱ 🤗

  • @ኢናቲዩብ
    @ኢናቲዩብ 5 років тому +3

    betam enameseginalen le mahibere kidusan endihum le memihirachin kale hiwot yasemaln endet endemimar hulem sasasibegn neber des yilal medahaneyalem yibarkachihu tebareku

  • @michaelteklay2105
    @michaelteklay2105 4 роки тому

    ቃለ ሕይወት የሰማልኝ
    በልባችን ያሳድርልን

  • @ኮከብየተዋህዶልጆ
    @ኮከብየተዋህዶልጆ 4 роки тому

    ቃለህወት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን አስፈላጊ ትምህርት ሁላችን የቤቴክርስትያን ቋንቋ ማወቅ አለብን በተላይ ለቅዳሴ

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yimesgenmorka9478
    @yimesgenmorka9478 5 років тому +2

    መልካም ነው በርቱልን። ብዙ ነገር መማር እንፈለጋለን

  • @alemi8780
    @alemi8780 3 роки тому

    ድንቅ እውቀትነው እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @lidiya727
    @lidiya727 5 років тому +2

    ዋው የምፈልገው ትምህርት ጌታ ልቤን ይክፈትልኝ ማህበረ ቅዱሳን ውድድድ ነው የማደርጋችሁ በርቱልን ቀጣዩንም እንጠብቃለን

  • @nxjskdndjjd9676
    @nxjskdndjjd9676 2 місяці тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamassefa6569
    @selamassefa6569 3 роки тому

    መመህርየ እግዚአብሔር ይቭከ ጥናዒ ወእድሜ አኁየ🙏🙏🙏

  • @fikertegebremichael9036
    @fikertegebremichael9036 5 років тому +5

    መልካም ነው በርቱልን ወንድሞቻችን

  • @negasigebremedhinmeley3338
    @negasigebremedhinmeley3338 11 місяців тому

    I love this class so mach.may God bless you all guys...

  • @wuduteach7847
    @wuduteach7847 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @Habte12
    @Habte12 9 місяців тому

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን

  • @zinakiros-pp8fy
    @zinakiros-pp8fy Рік тому

    ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @TGST645
    @TGST645 4 роки тому

    ደስ ሲል እናመስግናለን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ

  • @abaw5598
    @abaw5598 2 роки тому +1

    መምህር፣ከሙያዎ አኳያ የግእዝ አነባብ ሥርዓትን ይጠንቀቁ፣ተነሽ፣ወዳቂ..... ።በአፃፃፍዎም ይጠንቀቁ

  • @habtishmultimedia
    @habtishmultimedia 5 років тому +1

    በጣም ደስ ይላል በጣም ስፈልገው ነበር ሙሉ ትምህርቱ በየጊዜው ቢደርሰን መልካም ነው እላለሁ፡፡

  • @zinakiros-pp8fy
    @zinakiros-pp8fy Рік тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @የተለያዩማስታወሻዎቼ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ …ቀጣዩን እስክማር ጓጉቻለው!

  • @ብሩክታዊትአዘነ

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @goldcell5540
    @goldcell5540 5 років тому +1

    እናመሰሰግናለን አሁን በስልኬ መማር ጀምሪአለሁ አገሬ ሰመጣ ደግሞ ባካል እማራለሁ በጣም ጥሩ ነው በጣም የተረረዳሁት እየጠየቁ ባስረዱት ነው ጥሩ የማስተማር ዘዴ ነው

  • @hymettube12
    @hymettube12 5 років тому +1

    ይበል ይቀጥል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ዮርዳኖስወለተጻድቅ

    በጣም በጣም አምሰግናለሁ እስከዛሬ ሳላየው እንዴት ደስ እንዳለኝ

  • @selamwedajo1177
    @selamwedajo1177 2 роки тому

    መምር ቃለሂወት ያሰማልን አሜን

  • @ወለተሚካኤል-መ6ተ
    @ወለተሚካኤል-መ6ተ 5 років тому

    እናመሰግናለን መምህራችን በጣም ጥሩ ነው

  • @Asklit-ll6fd
    @Asklit-ll6fd 7 місяців тому

    Kale heyiwet yasemalen memihir ❤❤❤

  • @fthawiokubay4399
    @fthawiokubay4399 4 роки тому

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @wudase5544
    @wudase5544 4 роки тому +1

    ጥዑም ልሳን

  • @gebrehanabelete5476
    @gebrehanabelete5476 5 років тому +20

    እግዚአብሔር ይመስገን ! በጣም ደስ ይላል በርቱ ቀጥሉበት በጣም ትልቅ ስራ ነው። ቀረጻው ላይ ግን ማስታወሻ ለመያዝ ሰሌዳው ላይ ብርሃን ስለሚያንጸባርቅ በተቻለ መጠን ለማስተካከል ሞክሩ

  • @ሰኣሉለነካህናትወዲያቆናት

    thank you very much for sharing your knowledge to us. please do more we will learn a lot from you and I really like the way you teaching your student egzabher xegu yebzhalkum

  • @hanamelku264
    @hanamelku264 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት

  • @abdulslammohamed4572
    @abdulslammohamed4572 3 роки тому +5

    Hiii🤩
    I am an Eritrean from the Tigre tribe. I understood the whole lesson without needing a translation. For me, Amharic was more difficult than ( Geez ) 👍🏾

    • @nn-lw7hv
      @nn-lw7hv 2 роки тому

      Understandable as Tigrigna has more similarity to Ge'ez than Amharic. What most people don't know is the original language is Amharic and Ge'ez came later (from Amharic) and still later, Tigrigna came from Ge'ez.

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 2 роки тому +1

      @@nn-lw7hv oh I thought geez was the original language , second tigregna then Amharic is the latest?

    • @nn-lw7hv
      @nn-lw7hv 2 роки тому

      @@ኢትዮጲስ how old is Ge'ez?

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 2 роки тому

      @@nn-lw7hv I have no idea I just heard Amharic and tigregna came from geez. I am sure our church leaders should know which came first

  • @Meselekendaferda-yh1yd
    @Meselekendaferda-yh1yd Рік тому

    መልካም ነው መረጃካለ

  • @ኢትዮጲያሀገሬ-የ6ሰ
    @ኢትዮጲያሀገሬ-የ6ሰ 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማዕ ለነ

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 5 років тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ቀጥሉበት

  • @እግዚአብሔርንየምሳነውነገ

    ደስስስ ይላል ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @solomonmulugeta3782
    @solomonmulugeta3782 Рік тому

    በጣም አሪፍ ነው

  • @yohannesgerbi4415
    @yohannesgerbi4415 4 роки тому +1

    እግዝአብሔር ይባርካቹ በዚህ ቀጥሉ!!!

  • @leoethio4150
    @leoethio4150 4 роки тому

    TEMESGEN FETARI.....geezn yet lemar sil neber 10Q very much,,,,,,,,

  • @marazimarazi8618
    @marazimarazi8618 5 років тому +1

    በርቱ ምሕበረ ቅዱሳን

  • @tinsaedemise6183
    @tinsaedemise6183 5 років тому +1

    በርቱ እግዚአብሄር ያበርታቹ ቀጣይ ክፍሎችም እንጠብቃለን

  • @fentahunworku4404
    @fentahunworku4404 4 роки тому

    በርቱ በጣም ደስ የሚል ጅምር ነው።እንዲያውም ዘግይቷል

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 4 роки тому

    Egzabher yistelen yeagelelot zemenachuen yibarek enem zare gemrealeu eytemarkunew.

  • @aklisia1164
    @aklisia1164 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @minalebelay3954
    @minalebelay3954 4 роки тому

    ኦ ማኅበረ ቅዱሳን እሴባሕክሙ በእንተ ሰናይ ግብር ዘወጠንክሙ ፡ ከመይኩን ሰናይ ቤተ ትምህርት ግበሩ ሎሙ ጠረጴዛ ለአርደት

  • @የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ

    በርቱ ማህበረ ቅዱሳኖች

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 2 роки тому

    ካታጎራይዝ ብታደርጉት ትምህርቱን በቅደም ተከተል ማግኘት አልቻልኩም

  • @abebesemawu1298
    @abebesemawu1298 3 роки тому

    በርቱልን

  • @GirmaGirma-lw1ih
    @GirmaGirma-lw1ih Рік тому +1

    ጥቀ ሰናይ ውእቱ ።

  • @weletewoldmekonnen4730
    @weletewoldmekonnen4730 5 років тому

    በጣም ደስስስስ ይላል ቀጥሉበት።

  • @tigistgetachew2405
    @tigistgetachew2405 2 роки тому

    kale hiywot yasemaln betam des yilal bertu

  • @Lemma-t9i
    @Lemma-t9i 3 місяці тому +1

    ጥቅምት 11 2017 ክፍል ፩ ጀመርኩ

  • @bezawendwesen4374
    @bezawendwesen4374 4 роки тому

    Betam enamesegn enem be sdet hugna be slki eyetemarku new 🙏🙏🙏

  • @mr.hacking9725
    @mr.hacking9725 2 роки тому

    wow best keep it up!!!

  • @ethio-tech6089
    @ethio-tech6089 5 років тому

    Keep it up. Mahibere kidusan.

  • @melakuwoldeselassie2586
    @melakuwoldeselassie2586 2 роки тому

    Thank You Memhir!

  • @EwwedrVyubth8sd
    @EwwedrVyubth8sd Рік тому

    ሀግዝ ሁካብል

  • @mulukenodaoyda2180
    @mulukenodaoyda2180 3 роки тому

    betam des alegn. wudassie mariam manbeb chalkugn

  • @የሽወርቅዘተዋህዶ
    @የሽወርቅዘተዋህዶ 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስፈልገው ዋልኩ ዛሬ 💝💝

  • @awokeendalew6478
    @awokeendalew6478 3 роки тому

    egziabher Yimesgen

  • @hiruyberhe9909
    @hiruyberhe9909 2 роки тому

    ጥሩነው