i am eritrean.i am happy to see those family are united. thanks to Dr. Aby and president Isasys Afwerik,they are peacemaker. i hope our relationship and our business grow stronger between Ethiopia and Eritrea. peace,unity,love and stability for Eritrea and Ethiopia.
Jossy shikor you are angel may God bless you abundantly 🖐🖑we love you from ERITREA 🇪🇷❤❤you are the light & hope at the end of the tunnel for those people . I wish we have more beautiful humans like you , the world will be the happiest place ,May God bless your family too for rasing such an amazing human being, i wish you can show us yr family too the credit goes to them. I know it is to much to ask but i wish you do tigrnya or english subtitle b/c we the new ERITREAN generation. struggling to understand Amharic 😀
Thank you sir. for your service serving your country I’m glad you meet with your daughter after 27 Years but Ethiopian people they don’t get deserve protection by the hero like you Thank you 🙏
Wow I can't stop crying very emotional I am so happy for her dad he is very sweet loving man and the best wishes for the family and Jossy God bless you
.ጆሲየ ማንም ሰው ሳያዝንልኝ የኔ እንባ ፈሶ አለቀ ምን ይሻለኛል አፅናኑኝ እስኪ የጆሲየ አድናቂወች???
Joseye silikh enbi aleng eko
Eden ልጄ ናት
Eden ልጄ ናት ሁላችንም እያለቅስነው በተለይ ይሄስውየ
Eden ልጄ ናት በእውነት እኔም በጣም ነው ጆሲ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
በቃ ጓድኞቸ ግርፕ እንመስርትና በቃ አብረን እናልቅስ የደስታ ልቅሶ እሽ።
ጆሲ ሚስትህ ግን ታድላ የደግ ሰው ❤ሚስት መሆን ራሱ መታደል አኮ ነው አቦ. ❤አንደው አግዛብሔር አድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤ የሰውን ደስታ ከማየት በላይ ምን አለ.❤ ከአይመሮ በላይ የሆንክ ልጅ❤. አባትየው ደስ ሲሉ ረዥም አድሜ ተመኘሁላቸው ማርያምን አባቴን ነው ሚመስሉት❤❤❤
እውነት
አኔ ግርም ሚለኝ ነገር ግን ሰው ሲደሰት ማይደሰት ሰው አለ ብየ አልገምትም ሰይጣን ካልሆነ በስተቀር Like እና dislike ለይቶ ማያውቅ ሰው አለ ግን ሁሌም ሚገርመኝ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለመገናኘት አበቃችሁ እንኳን ደስ አላችሁ
Aw yinorali adis gebi sdet yinorali so no worries 😉
ዬለም ትክክል ነው
Beta ayegermum gin
ባለማወቅ ይሆናል
ጆስዬ የልተዘመረልህ የልተነገረልህ ጀግና የደሃ አባት እንደው ምን ልበልህ ሰው የራሱን ኑሮ ለማሻሻል ደፋ ቀና ይላል አንተ ግን የደሃን እንባ እያበስክ ስንት ዘመን ኖርክ ቁዱስ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ በሄድክበት ሁሉ ደስታ ያግኝህ ጆዬ
ጀስዬጌታእየሰሰይርከችአብርውህየምረትንምተባረኩ
ሁነትሽን ነው በጣም ምርጥ ልጅ ነው ብቻፈጣሬ ረጅም እድሜ ይስጠው ጤናን ጨምሮ
የሰውየው ባለቤት ላይ የሚነበበው ፍቅርና ደስታ ከልብ ደስስ አሰኝቶኛል እግዚአብሔር ይህንን ቤተሰብ ይባርክ
amen
በጣም አባትየውም ደስ ሲሉ
አሚን
Amen
በእወነት አሜን እንዲህ ይሉ እናቶችን ይብዛልን ፍቅርን የሚረብኩ የሚይሠተምሩ መልካም እናታችን ናቸዉ
ጆሲዬ አንተን የወለድች እናት ምንኛ የታደለች ናት 1000 አመት ኑርልኚ
The mother is amazing. True Ethiopian mother.
ጆሲ ምርጥ ሰው ስላንተ መግለፅ ይከብደኛል ብቻ በደፈናው እድሜ እና ጤና ይስጥክ😘
دحوميمكن ز ٩عضز زززنمحجحجحججش٣ رقم
የ ጋሼ ጌታቸው ስልክ ቁጥር ብትሰጠኝ ደስ ይለኛል ለምን ብትለኝ ? ኢትዮጵያ ስገባ ለ ጋሼ ጌታቸው አቅሜን የሚፈቅደውን ቤታቸውን ገብቼ ላደርገው የፈለግኩ ነገር አለ ዲያቆን ያሬድ ነኝ k Londo ጆሲ በጣም አከብርሃለሁ
Yared Tsegay
JTV ን ደውለህ ጠይቅ
እግዚአብሄር ይርዳህ። ታገኛቸዋለህ ከጆሲ።
0920717806 Ato Getachew
Wawwwww selamwit hafet inkae des beleki👍😍🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇹እፍፍፍፍፍ ብህወት እናሃለካ ን 27 ዓመት ዘይምርካብ ክከፍእ😢😢😢ዘይተራከብኩም ከማን ፈጣር በዝ ጀግና ጆስ ብርሃን ናይ ፀልማት ኣብሉ ይርዳእኩም። ጆስ ጀግና ዓለም እለካ ኣለኩ👏🇪🇹❤🇪🇷❤🇪🇹❤🇪🇷❤🇪🇹👍
Wow👍👍👍💚💛❤
እህ እኔስ ሰዉ በተገናኘ ቁጥር አልቅሼ ልሞት ነዉ በጣም ድስ ይላል ጆሲ ምርጥ ሰዉ
حليم بينت يصف እኔም
are enem negn mareyamn hode basha hugnalhu yemchersha
እኔስ በጣም ደስታም ያስለቅሳል
Ayzoshi heulachen nen
ወይኔ ጆሲ ፈጣሪ ይባርክክ ዉነት እኔእራሴን መቆጣጠር አቃተኝ
ማረግ የኔ ቆጆ ዛሬም ሥለአአገኘሁሽ ደሥ ብሎኛል በቃ ተቀባይ ሆነሽ አይደል ወድሞችሽንም የወድሞችሽ እናትም እዴት ናቹ ወርቅ ናት እናት
የኔ አባት እንኳን ደስ አልዎት ንፁህ ፍቅር ነው ለልጅዎት ያለዎት አባቴ እረጅም እድሜ ይስጥዎት ጆሲዬ ብሩክ ሁን
ሁሉ በርሱ ሆነ የኔውድ አባትትት
እህቴየን መፈለግ ፈልጊየ ነበር ግን እዴየት ላግኝህ ጆሴየ ተባበሩኝ የወነት
እና ጆሴየ እዴየት ላግኝህ
Hoooooooo ameka tamasegan joseya kasaw layen yetabekehe yana wodeme..
ኦ ያ ረቢ እረ ጆሲ ተው ተው አታስለቅሰን ረጅም እድሜና ጤና ለወላጆች ጆስ አላህ በልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጆችህ ያስደስትህ የቤተሰብ ደስታ ሁሌም እጥፍ ድርብ ይሁን ዶ/ር አብይ እድሜህ ይርዘም
ጆሢበጣምእወድሀለሁ
አላህ ይጠብቅህ ወንዲሜ
የሰደት ኑሮ እያስለቀሰኝ
የናተ ተጭምሮ እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ እኛ ከናፈቁን ከቤተሰቦቻችን በሰላም ያገናኝን
Aminn
Amen amen amen
እድሜ ከጤና ይስጥልን ጆሲ መልካም ሰው ተባረክ ኑርልን ኩፉ አይንካህ
ጆሲቃላትአጠረኝ
Messi Dia ዕልልጭዎልሕውልሕሕዎጭውልሕውዕልሖሖውቆሎዎውጭሎ
Econe des Alachihu
ውይ.ጆሲ..ተመረቅህ
ጆሲ በውነት ምን እደምል አላቅም እረጅም እድሜ ይስትህ
i am eritrean.i am happy to see those family are united. thanks to Dr. Aby and president Isasys Afwerik,they are peacemaker. i hope our relationship and our business grow stronger between Ethiopia and Eritrea. peace,unity,love and stability for Eritrea and Ethiopia.
You're country is very poor you guys need Ethiopia
ማነው እንደኔ ጆሲን በመልካምነቱ የሚወደው
ለሰርጋችቸው ለ ኣባትዬው ሱፍ ግዙላቸው:: እንክዋን ደስ አላችሁ መላው
የፍቅር ቤተሰቦች :: አባትዬው ... ኡፍ ...ደስ ሲሉ:: እቅፍ ኣድርጌ በሰማቸው
ደስ ነው የሚለኝ::
ምንነው በኢትዮጵያ ና ኤርትራን ትልቅ ሰብአዊ ምርጥ ሰው የኖቤል ሽልማት ብዘጋጅ ለጆሲየ
ክሳድ ዓዲሽሩም በትክክል ብልሀል
Asmera Blue gold Zaharia sha
ትክክል
ጆሲዬ ውይ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ትክክል
በጣም በጣም የሚገርሙ አባት ናቸው ከነባለቤታቸው ልዩ ናቸው እግዚአብሔር ቀሪ እድሜዎትን ይባክሎት መጨረሻውን ያሳምርሎት
እንቋዕ ሓጎሰኪ ሰለማዊት ሓፍተይ፡ ሕሉፍ ናፍቖትክን ንብዓትኪን ናብ ስሓቕን ሓጎስን ዝቐየረልኪ ፈጣሪ ዝተመስገነ ይኹን።
ወይኔ ጆስይ ሰዉን እደዚህ በደስታ እንደምታስለቅስ አንተም ደግሞ በእድሜ ልክክ በደስታ የምትኖር አላህ ያድርግክ አባ እኮን ደስ አሎት ከመላዉ ቤተሰቦት አልቅሰዉ አስለቀሱኝ የነ ማረልኝ ሳያንሰኝ የናተን ደገመኝ ምንም አይደለሰ የደስታ ነዉ 😘😘😘
ከሁሉም የበለጠ ለአቶ ዳዊት መንገሻ እ/ር እድሜ እና ፀጋ ይስጥህ ፈጣሪ አብዝቶ በወጣዉ ይተካልክ ክልቤ ገባክ ቃል የለኝም ትልቅ ሰው ነክ
ቆይ እስኪ ላልቅስና እኮምታለው ዘድሮ ጆሲ በደስታ አስለቅሰህ ልጨርሰን ነው ውድድድድድድድድ ጆስዬ መልካም ሰው
ክክክክክክክ ላኮመንት ቀጣሮ
Enat Enat 😃😃😃😃😃😃😃😃😜😜😜
አነንየወለደ
Kedja Love kkkkkkkk
ጆሲ እድሜ ይስጥህ
አረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
ይሄ ፕሮግራም በተለቀቀ ቁጥር አልቅሼ ልሞት ነው ምን ተሻለኝ ጌታ ሆይ እኛንም ከስደት በሰላም መልሰህ ለቤተሰቦቻችን አብቃን
Alam An me too
Alam An Amen Amen Amen
Alam An አሜን አሜን አሜን
Alam An በጣም ነዉ ጭንቅላት ይነካሉ ሲያሳዝኑ ኡፍፍፍፍፍ
Alam An amannnnnnnn
ኡፍፍፍ ምርጥ እናት ናቸው ያሳዩት ፍቅርና ደስታ ደስ የሚል ነው አባትየዋ ግን ማሻ አላህ አስተዋይ ሰው ናቸው ሁሌም የልጃቸውን ዶክመንረሪ ለልጆቻቸው ያሳውቃሉ ይሄ በጣም አስተማሪ ነው ጆሲዬ ፈጣሪ የልጅ አዋቂ አድርጎ ፈጥሮሀል የዚህ ሁሉ ሰው የተቸገረ እምባ ይሄ መልካም ስራህ ላንተ ብቻ ሳይሆ ፈጣሪ ኢትዮጲያን ይጠብቃታል ሀገራችን
እኔ ላንተ የምመኝልህ እድሜና ጤና ሰቶ የእድሜ ባለፀጋ ያድርግህ ፈጣሪ ከሁሉ ነገር ይጠብቅህ
Jossy shikor you are angel may God bless you abundantly 🖐🖑we love you from ERITREA 🇪🇷❤❤you are the light & hope at the end of the tunnel for those people . I wish we have more beautiful humans like you , the world will be the happiest place ,May God bless your family too for rasing such an amazing human being, i wish you can show us yr family too the credit goes to them. I know it is to much to ask but i wish you do tigrnya or english subtitle b/c we the new ERITREAN generation. struggling to understand Amharic 😀
ኤሪትራዊት Eritrawiet,I also separated from my best friends by the situation. I may get them. God bless Josy again
@@mg-yf6cw hope so wish u luck:-)
ኤሪትራዊት Eritrawiet ,Thanks a lot
እግዚአብሔር ይባርክህ
ጆሲዬ ምን በዬ ልግለጽክ ኡፍፍፍ ብቻ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ እና ጤና ይስጥክ
ጆሲ ግን ለሁሉም አልቅሰህ ውይ ወድሜ ምን አይነት እናት ወለደችህ 😘😘😘😘😘
የሰውዬው ባለቤት እንዴት አይነት ትሁት ናቸው ? መታደል ነው :: እንኳን ደስ አላችሁ ::
በጣም እኔ እራሱ እየገረመኝ ነበር እግዛብሄር እኛንም እንደነሱ ትሁት ሴት ያድርገን
አስደሰተችኝ በእውነት ዛሬ አሁን እንደዚህ ሚያደርግ አለ ?,የለም አይ የድሮ ሰወች
@@ምህረትጌታው አሜን አሜን አሜን
ወይኔ ኣባት ሲያሳየዝኑ እኔንም ኣስለቀሱነኝ😭 😍💋እንኳን ደስ ኣለው እልእልእልእልልል
👍👍🙏💛💛💛💛💛💜💜💛💓💓
ጆሲ የኢትዮጵያ ልጂ የህዝብ ልጂ ነህ እድሜህ ይርዘም
**ኢትዮጵያዊነት መልካምነት*ከጆሲ ጎን የሆናችሁ በገንዘብም በጉልበትም ሁሌም ከጎኑ በመሆናችሁ እናመሰግናለን**
እናትየዋ በጣም ደስ ትላለች። ቤተሰብ የሚያስተቃቅፍ እናት እግዚአብሔር ይባርክሽ ስለቅንነትሽ።
God bless you Eritrea and Etiopia 💕💕🙏🙏👍👍😘😘❤❤
Congratulations my beautiful sisters for your reunion with your very humble family.i can’t stop crying.and Jose god bless you
ጆሲንየምትወድ ላይክ ግጩኝ
ጆሲ በምታደርገው ሁሉ እ/ር ይባርክህ
Tsegrda Woldesilasse አሜን
ጆሲአላሕ ጀዛሕን ይክፈልሕ ሠላም እኳን ደስ አለሽ
@@shemsuhassen1576 በናታቹ ቁጥር የምታቁ ተባበሩኝ
ፈጣሪ ይጠብቅህ ማኛዉ ለምታደሬገዉ አድራገት አልቀሠህአሥለቀሥከኛ
Jossi ይህንን በጎ ስራ ለመስራት እግዚኣብሄር ስለመረጠህ በጣም እድለኛ ነህ ብቻ እድሜ ይስጥህ። በዚህ የማይደሰ ፍጡር ኣይኖርም ።
ውይይይይይይይይ ጆሲዬ እማምላክ ትጠብቅህ ጸጋውን ብዝዝት ታድርግልክ ሌላ ምን እላለው እፍፍፍፍፍፍፍ ማርያምን በጣም ነው የሚያስለቅሱት ።
የተዋህዶ ልጆች ዛሬ መልካም ዜና አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ነው በያላቹበት መላእኩ ይጠብቃችው ።
Sw Sw አሜን አሜን አሜን እማዬ
Sw Sw ጆሲአላህይጠብቅህበጠምነውደስእሚለው:ማአረግአችምመልከምነሽወድሞቸብለሽመፈለግሽወድሞችሽምበጠምጥሩነቸውእዝሁተገዳደፉለምንተህጀለሽለአችስማንአለሽለነሱስማንአለቸውደግሞእናትሽንበማመስገንሽአደቅሸለሁአላህየወደችሁ
ጆሲዬ የፍቅር ሰው መሰሎችህን ያብዛልን ኡፉ ስላንተ ቃል የለኝም ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ 😢
ጆሲየ ዕድሜና ጤና ይስጥህ
I saw every day I am cry same thing feeling anyway Congratulations my brother and sister all family's
every day Thank you God
ወይ ኢትዮጺያ ዘንዲሮ በደስታም በሀዘንም አልቅሰን ምትን አረ ተመልከት ያለማቱ ጌታ እባክህ ደስታን አታርቅብን
MY GOD. I CAN'T STOP CRING BUT HAPPY FOR THIS BEAUTIFULL FAMILY/SDRA!!!!!JOSSI YOU ARE BELSED TO BE PART OF THIS BEAUTI!!! LOVE FROM ERITREA!!!❤💚💙❤
የኖቤል ሽልማት ብዘጋጅ ለጆሲየ
አይ ጆሲ እዉነት አንተም ከሰዎች ጋር ትደመራለህ? ሽህ ዓመት ኑርልን!! የኛ ዲንቅ ሰዉ ዘመን የማይለዉጥህ!!! ብቻ ቃል የለኝም!!!!
በትክክል እዉነት ነዉ ግን ጆሲ መደመር አለበት ለምን ሲባል መልካምነት ለጎደለዉ ሁሉ አረአያ ይሆናል ዉዴ ተዉ አትደመር አትበሉት ጆሲ እድሜዉ ያርዝመዉ
ጆስ የ እ ደው እመብ ረሀን ታስ ደ ድት ክታ ስደ ስህ
ግ ን ባ ካል አ ገ ቸ ማ ም ስ ገ ን እ ፈል ጋ ለሁ
ጆሲየ ከምቀኛ ከሸረኛ ይጠብቅህ የኛ ሀገር ጥሩ ሰው አልቆይልን ብሏል አላህ ያቆይህ ወንድማችን ይሄ ስራህ መቋረጫ የሌለው ይሁንልህ በዚሁ ቀጥል
አባት እንኳን ከልጅዎ ጋር ተገናኛችሁልኝ ደስታየ ወደር የለውም
ይህን ብሮግራም ባየሁ ቁጥር እባየን መቆጣጠር አቃተኝ ዉይ ጆሲ ምን የተመረክ ልጂ ነህ አላህ ይጨምርልህ ይህን ደግነትንን እዳተም አይነት ሰዉ ያብዛልን ያረብ
አባት ለዘላለም ይኑር 💔💔💔💔💔💔💔💔😍😍😍😍
Amen gen enie altadlkum abate be hiwet ylem
አሜን ለአባቶች ለእናቶች እድሜነ ጤና አብዝቶ አሏህ አብዝቶ ይስጥልን ያረብ
@@flowerwoldu6412 ayzon mar enam enat yelgnim gn abate endenat huno new yasadggnu
አሜንንንንንን
@@susuyusufsusuyusuf1628 አሜንንንንንንን
አባቴን ነው የመሰሉኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ብትኖር እዴት ደስ.ይለይ ነበር ነብስክን በገነት ያነራት ሁሌም እወድካለው
Thank you sir. for your service serving your country I’m glad you meet with your daughter after 27 Years but Ethiopian people they don’t get deserve protection by the hero like you Thank you 🙏
እኔ እራሱ ሰሜቴን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ ውላሂ ላአዚም ጆሴ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እንዳንተ አይነቱን አላህ ያብዛልን ።
Wow I can't stop crying very emotional I am so happy for her dad he is very sweet loving man and the best wishes for the family and Jossy God bless you
ማዕረግ አማርኛዋ በጣም ይጣፍጣል ደስ የምትል ልጅ
ጇሲ ምን ልበልህ
Betam
Amharign kkk
ሰላማዊት ካለችው (ያልተተርጎመ)፡ "ለእግዚአብሄር የማይቻል ነገር የለም. አባት ብቻ ሳይሆን ወንድሞችና እህቶችንም ጨምሮ ሰጠኝ።"
Faris221 ሰ
حي
አቤት አባትዬው ደስ ሲሉ
እድሜያቸውን ያርዝመልን እንደዚህ አይነት አባቶችን
ሚስትየዉ ግን በስመአብ በጣም ጥሩ ናቸዉ ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቹ
ወይ ዘንድሮ ለስንቱ እናልቅስ
ለደስታም ለሀዘንም ማልቀስ ራሴ ልፈነዳ ነዉ
Ewntishin. Nw
እረ ውነትሽን ነው ማማየ
Siifan Harmee koo hahahha 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ቕ
ጆሲ የዘንድሮው የአፋላጊ ፕሮግራምህ እስኪበቃኝ ድረስነው ያስለቀሰኝ ለካ የወገን ደስታ የራስ ደስታ ነው ክብር ለአምላካችን ይሁን
ጆሲዬ እኔንም ካባቴ አገናኘኝ በልጅነቴ ጥሎኝ ሄደ ከዛ በሖላ እናቴና እህቶቼ አሳደጉኝ አሁን 25 አመቴ ነው ግን እሱ እሩቅ አይደለም አ.አ እደሆነ እሰማለው ግን በቃ ተወው ጆሲዬ ለምን መሰለክ ማግኘት ቢፈልግ ኖሮ ይፈልገኝ ነበር እሱ ግን ስራም አላጣ እኔ ባሁን ሰአት ቤሩት ውስጥ በስራ ላይ ነው ያለውት ብቻዋን ያሳደገችኝን እናቴን እየጦርኩ እድሜና ጤና ይስጥልሽ በሉኝ
Tena ena edim yestachew marye ayzosh
@@tsega991 አመሰግናለው ሆዴ እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች
የየት አግር ልጅ ነሽ
Amen sweet
@@wenti319 አ.አ
ወይ ዘንድሮ ዶክተር አብይና ጆሲ እየተጋገዙ እንባየን ጨረሱብኝ ምን አይነት የታደልክ ልጅ ነህ
Jose batme dase yamille aymro yalike sawe Nake allha serahine yekablie Abthechne damo batme trun sawe nachwe
እውነት ብለሻል እኔም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ በተለይ አባትየው አሳዘኑኝ
Betam ewnet balekesu kutir eyalekesn motn eko
@@fatyasofay581 ፕፕፕፕፕ
@@fatyasofay581 ፕፕፕልፕ
ውይ እራሴ ፈነዳ በለቅሶ ለካም ደስታም ያሳምማል ውይ ጆስየ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እኔጃ ምን እንደምልህ አላውቅም ብቻ በጣም ደስ ይላል
አባታችን እንኮን ደስ አሎት እወነት እንድት እንዳስለሱኝ
ጆስዬ እኔ ላተ ቃላት ያሰኛል እግዜያቤሔር አመላክ እንጀራክን ከፍ ያደርግልኝ የስቹን እንባ እንደጠረክ እኔጃ የዚ ሁሉ መረቅት የተ እንደሚደርሰክ
ቃላት ያንስኛል ጆሲ ምርጥ ልጅ አላህ እርሜህን ያስርዝመው በተረፈ እኔም ወንድሜ ባልሆነ ምክንያት ተአገር ተስዶ ሲኖር ከብዙ አመታት በሃላ እንዳሁኑ እንካ ስልክ በሌለበት ስአት ወረዳ ነበር ቴሌ ያለው ተጠርቶ ሄዴ ስሄድ ልጅህ ታማል እና በነብሱ ድረስ ተባለ ከዛ አባቴ ሄዴ ተዛ ሲሄድ አላህ ይራህመው እና ሙታል ከዛ አንድ ልጅ ወልዳል እኛም ስንጠብቅ 15 ቀን ሆነን ስልክ ስለለ ያው እሱኑ ነው እምንጠብቀው ከዛ መጣ አባቴ ልጅን ያህል ነገር በበረሃ ብቻውን ተረድቶ ስብርብር ብሎ መጣ ከዛ ልጁን ስጪኝ ሲላት ባልተቤቱ አልስጥም አለች ከዚያ ቤተስቡ በሙሉ ልጁ እንድመጣ እንፈልጋለን ከዛ እናቱም ሙታለች ልጅ የየቲም ማሳደጊያ ገብታል አሉ በፊትም የስጡን ስልክ አይስራም እና እናቴ ሁሌም እንዳለቀስች ነው እና አላህ እንድህ ያልታስበውን የሚገናኝ እኛንም አላህ እንድያገናኘን መንገዱን አላህ ይግለጥላቸው ብላችሁ ዱአ እድርጉልን
በጣም የሚገርም የእግዚአብሔር ስራ።። ጆሲ ይሄንን ሾው ባየሁ ቁጥር በደስታም፣ በሃዘንም፡ አለቅሳለሁ ዛሬግን ድምፅ አውጥቼ ያለቀስኩበት መጨረሻ ላይ ጠይሟ ቆንጆ የተናገረችው እኔ ልሳ -ቀ -ቅ- ል ሽ ተመልሼ ወንድሞቼን አልለያቸውም የትም አልሄድም ስትል መለየት ምን አይነት ክፉ እንደሆነ እሷንም ወንድሞቿን ይጠብቃቸው።እራሴን ታመምኩ ዛሬ
አሁንም ከዚህ ተማሩ አገራችንን አትለያዮብን
የምትለያያዬ ሰወች አሁንም ይብቃችሁሁሁሁሁ ይቡቃችሁ አታ ሳ ቁን
የእንባ ጎርፍ አያችሁ ከዛ በፌት የደምም ጎርፍ አይታችኋል ከዚበላይ ምን ማየት ፈለጋችሁ ይብቃችሁ አታሳቁን ህ ህ ህእ ህእ ህእ እ እ። በሰ ማይ ያለኸው አምላኬ በቃችሁ በለን አስተራረድን
እነሱ በቃ አላ ሉ ንም ጆሲንስ የልጆቹን ትኬቱን አይችሉለትም ?ጥሩ በሰራ ሰላሙን አጣ በዚህም ይጠመዳል አምላክ ይርዳህ
አባቴን ይመስላሉ የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥዎት ባለቤታቸውን ሳላደንቅ አላልፍም
ጆስዬ ምወድህ ወንድሜ እለት እለት የደስታ እንባ ታስነባኛለክ አይደል ግዴለም ጆስዬ ከልቤ እወድሀለው እመ አምላክ ዋስ ጠበቃ ትሁንህ አብረውክ የሚሰሩ እህትና ወንድሞቼ እናንተንም አመሰግናለሁ ስለ መልካም ስራችሁ ስለሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
she is so special love love love,this is what we call Family
Edma tana la abatoche yana mar
Ethiopia
በጣም አሳዛኝ የቤተሰብ ታሪክ ሁፍ በተለይ አባትዬው ምስኪን የቀድሞው የፍቅር አጋራቸውን ሲያገኙ በድምፅ ሁፍ ያሳኛል ብቻ ....የሁኑ ባለቤታችው ደሞ በጣም ደስ የሚሉ ሰው ይመስላሉ.ለማንኛውም ጆሲ ጥሩ ስራ ሰርተካል ፈጣሪ ይክፈልክ በጥበቡ በርቱ
እንኳን ደስ ያላችሁ ጆሲዬዬ አንተን መግለጫ ቃል የለኝም💖😍 እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይሰውርህዋውውው ማዕረግ 💖
እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው...እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ።በርታ ጆሲ...ምርጥ ስራ ነው።ፕሮግራሙ መደገፍ ካለበት ምንም ሳትደብቅ በይፋ አሳውቀን ከጎንህ ነን።
Tesfu Mekonen እንወድአለን
ጆሲ ምን ልበልህ ወድም መልካም ስራ ለራስ ነው ወድም እኔ ያንተ ፕሮግራም ባየሁ ቁጥር እባየ አለቀ እዳተ ያሉትን ይብዛልን ኢትዬ ኤርትራን ፍቅራቸውን ይጨምርላቸው
ወይ፡ዘንድሮ፡የስንቱ፡እንባ፡ታበሰ፡ክብር፡ለእግዚአብሔር፡ይሁን።አብያችን፡ዘመንህ፡ይባረክ፡ጆሲ፡ታላቅ፡ሰዉ።ብርክ፡በል
እኔን እራሱ ሰርፕራይዝ ነዉ ያደረገኝ ብር የረዳቸዉ ልጅ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ወንድማችን
ይሄ ኘሮግራም የሞተሰው ሚያገናኝ ቢሆን እኔ እናቴን አባቴን ወንድሜን በስደት ላይሆኜ የተረዳሁትን እንዳገኝ አንደኛ ነበርኩ
እንደሱማ ቢቻል በምን እድል ነበር
በማን እድል እይይይይይይ ቢሆንማ ታድለን ነበር
የኔማር እኔም እዳቼ እናት አባት የለኝም አይዞሽ
@@አማማኢትዮጵያ እሺ ማር ምን ላርግ ብለሽ ነው እንደናፈኩ ስለቀረሁ ነው
ያአላህ የኔእህት አላህ ያስችልሽ ያረብ አላህሶብሩን ይስጥሽ ወይኔከባድነው
I can't say enough about this show , Shut out to the most amazing, kind and profound man Josi you are one of a kind
እንቃዕ ደስ ደስ በለኪ ሰላማዊት ሃፍተይ
ማዕርግ ሃፍተይ እንቃዕ ደስ በለኪ
ኣዝይና ተሓጉስና ጅሲ ከኣ ኣምላክ ካብ ክፍእ ይሰውርካ
Ewanet new jusi marat sew besew desata wasat abaru mehun betam new yamayasadesatew jusi edamah yarazem tebarek
ጆስየ የእዉነት እኔ ለአተ ቃላቶች ያጥሩኛል እግዛበሄር ይባርክህ የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ይዉጣልህ እደኔ እደኔ የሞተ ሰዉ ማለት ነዉ ምታገገናኝና ሺ አመት ኑርልን
እውውውው ተመስገን ፈጣሪ ጆሲየ አማርኛ አላውቅም ግን ይስማል ዲመ ጣና ይስጠህ ዲንግል ማርያም ትጠብቅን ጀሶየ እንባየ ተወዲኡ የተስዳ
መልካምነት ለራስ ነው ጆሲ የምር እንዳንተ መልካም አሳቢዎችና ቅኖችን ያብዛልን ሰውን በዘር በብሔር በሀይማኖት ከሚለያዩን ሰዎች አላህ ይጠብቀን
Mine ale Sew hull endi anchi beseb
በትክክል
Josy, no words to express what amazing things you have been doing. GOD BLESS YOU!
የአላህስጦታ.ዶክተር.አብይ
አላህ.እድሜ
ጤና.ይስጥህ.ከሰው.ምቀኛ.ከሰይጣን.ምቀኛ.አላህይጠብቅህ. አተሰላምባታወርድይህሁሉ.ባልታየ.ሰላምህይብዛ.አብያችን.ጆሲ.እድሜና.ጤና.እንመኝልህአለን
Zainab Zainab Said አሚን አሚን አብያችን ሽ አመት ይገስ
አቶ ዳዊት መንገሻ ከልብ እናመሰግናለን እግዛብሄር አምላክ ዘመኖትን ይባርክ ሁሉንም ላደረገ አምላክ ክብር ምስጋና ይገባው
I don't have any word for you josi.GBU
josi tebarec melcam sew behdecebet huluu feker selam Becha yegetemeh❤❤❤❤
ጆሲዬ አንተኮ ሳትላጥ የምትዋጥ ነህ ጌታን ምርጥ ሰው
የአባቴ ልጅ ነኝ 😃😃😃
Eraa wutesh ljun ltasachin new waaaa betefa kanchi ras alwerdm 😅😅😅
Hahaha እውነት ዋጥ ነበር ማረግ
እኔ ከአባቴ ጋር አዲስ አበባ ተቀምጬ በ 30 አመቴ ነው የተዋወቅኩት በጣም ነበር የተላቀስነው ግን በዚህ በጆሲ የማየው ጉድ ከዛ በላይ እያስለቀሰኝ ነው ያለው ጆሲዬ ጌታ እየሱስ ዕድሜና ጠና ፀጋውን ይጨምርልህ ተባረክልን እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ጌታ ሚወደውን ስራ ነው እየሰራህ ያለሄው። ሰላምዬም እንኲን ደስ ያለሽ
ያአላህ እደ ዛሬ አልቅሸ አላውቅም
እኔም አባቴን እደዝህ አግኝቸ ሳልስመው ወደ አኪራ ሂደብኝ
የጀራ እናትሽ ማሻአላህ አላህ ሙሉ ጤና ይስጣት በጣም ጥሩ ሰው ናት በተረፈ አባትሽን በህይወት ስላገኘሽው ምስጋና ይጋባው በተረፈው እድሜ ሰላም ጤና ፋቅር ከልጆቸወ ጋር ያኑራችሁ በጣም ደስ ይላል ለነለም ዱአ አድርጉልኝ አባቴን ጀነትን ይወፋቀው ሙቶብኛል ውዱ አባቴ አላህ ይራሀመው
Wey jocy yediha abat God bless you more and more
የጆስን ፕሮግራም ሲመለከቱ ሶፍት ያዘጋጁ ዝርዝሩን ጆሲ ነዉ ያለሁ
በጣም ትክክል እኔማ ብሶት ስላለብኝ ሰው ሲያለቅስ ሳይ እንባየን መቆጣጠር ነው ሚያቅተኝ
It's a beautiful FAMILY reunion, 27 years wow wow especially for her father ( who he loved her very much) CONGRATULATIONS
Mama or Baba Love me to
ኧረ ባትይም አቅርቤ ነው የማየው እህት የሰውን ደስታ ከማየት የበለጥ ምን አለ
@@habibawollotube4663 በጣም ማማይ በሰዉ ደስታ እንደመደሰት ምን አለ ዉፎፎፎ እኛንም አላህ ከስደት በቃቹ ብሎን ከቤተሰብ ጋር ያገናኝን
እኔስአልቻልኩምአላህቀጥተኛውንመገድይምራህጆሲ
ጆሲ እውነት አንተ የተለየህ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ ፡ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ
አሜንንንንንን
እግዛብሄር ይክፈልህ ጆሲ። ለካ የኤረትራ ህዝቢ ሲሽከምህ ይህን ደግነትን ኣስቦ ነው።
Those 50 ppl who push dislike have NO heart at all.....couldn't hold back my tears !
Jeraji galiano, it could be by accident dear.
I was thinking the same:(((((
Jeraji galiano
ከሰይጣን ምን ይጠብቃሉ ስይጣን እኮ ሰው ደስ ሲለው ይከፋል አይድነቆት
Tadele Aligebo, kifath lante bicha adrigew! Ezih polotica adelem eyayen yalenew. Yesew hiwot bedestana besikay malefwa new. Politica sew kesew yemiabala yemihonew endante aynet ke ewket netsa yehonu sewoch selalu new.
Jeraji galiano hoping they pressed mistakenly
ጆሲየ በጣም የየሱስ ልጅ ነህ።ቀና ነህ።ተባረክ።
አቤት የጩጨው ንግግር መረጋጋቱ የሚገርም እኮ ነው seems a very smart kid👍👍👍👍he is so cute too, God bless him lol happy 4 all of you.
ጆሲ keep it up, good job!!!
እውነት በጣም ነው ደስ የሚለው አባትየው በተለይ ያስለቅሳሉ እንዴ 4ቴ ብደጋግመው እንኳን አልበቃኝ አለካ በጣም ደስ ይላል አልሀምዱ ሊላህ
ጆሲ ልዩሰው ነህ።እግዚኣብሄር ላንተና ለልጆችህ ለወደፊቱ ታላቅ በረከትና ጸጋ እንደሚጠብቅህ ታውቃለህ ?ኣይዞህ ? በርታ ደስ ይበልህ።ከሚያለቅስ ትለቅሳለህ ከሚደሰቱ ስድተደስ ጌታ ያያሃል። የዘራኸውን በእጥፍ ታጭዳለህ።ኣብሬህ ኣለቅሳለሁ ስትደሰቱ እደሰታለሁ።ከሁሉ ያንተ ቅንነት ነው የነካኝ።በ1964 ኢትዮ.ኣስመራ ሳለሁ ምጽላል የተባለች እህቴ ነበረች።ጀርመን ሄዳ ቀረች።እስካሁን በጦርነቱ ምክንያት ኣልተገናኘንም።ኣሁን በ2016 ካናዳ ገባሁ።እንግዳ ነኝ።ማን ያውቃል እእንገናኝ ይሆናል።
6 ክፍል ከነግቢው ጥላ ከናትዋ ሄደች።ቤቱ ባለቤቱ ከመጣ ሊወስድ ይችላል ብለውኛል።እስዋ ኢትዮጵያዊ ናት።ስሜ መም.ዓንደብርሃን ግደይ ካሕሳይ እባላለሁ።ካናዳ ነኝ ያለሁት ቴሌፎኔ +1 289 321 0498 ፎርት ኢረ ኦንታርዮ ካናዳ።
ጆሲየመልካም ሰዉ እግዚአብሔር እረጂም እዲሜከጤናጋር ይስጥህ በሰዉ ሀገርያለን ሁሉ በሰላም ከቤተሰቦቻችን ጋር ለመገናኝት ያብቃን አሜን 💖💖💖💖💓💓💓
ወይንሀረግ የማርያምልጂ ማንእደእግዚአብሔር አሜን
ጆስዬ ያተ የምልህ ቃላት የለኝ። እረጅም እድሚ ናጤና እስጥህ
jossi mirt sew kafhu aynka
ለጆሲ ተብሎ የትግርኛ ኣስተማሪ ከኤርትራ ተቆጥሮ: የኤርትራ መንግስት ተከፍሎ ኣስተማሪ ይደረግለት።የኔ ኣባት ጆስየ ትግርኛ ቢማር ደስ ይላል ነበር :የኔ ማር።በጣም ጥሩ ሰዉ ነዉ።I'm from eritrea
ጆሲዬ መልካም በማድረግ ደስ የሚልህ የተባረክ ልጅ አንተንም በጥሩ ትዳር ይባርክህ
እንኮን በሰላም ተገናኛች አሰለቀሳችሁን ጆስ በጣም ጥሩሰውነህ አላህይጨምርልህ
The wife of Him is something special
እእእእ