ምዕመኑን ያነሳሳ ድንቅ ዝማሬ ዘማሪ ዲ/ን ሙሉቀን ከበደ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 71

  • @selemawitselemawit4934
    @selemawitselemawit4934 11 місяців тому +26

    በጣም የምንወድህ የምናከብርህ እንቁ የተዋህዶ ዘማሪያችን አገልጋያችን ፣ለቤተክርስቲያናችን አሉን ከምንላቸው ዘማርያን አንዱ አንተ ነህ። የyou tub ተከታታዮችህ ከሚባሉት አንዷ ነኝ ።ነገር ግን ዛሬ በጣም ነው የተከፋሁብኽ 😭አንተ ከመግብያውን ርእስ የጻፍከው በድንጋጤ ብዙ ሰው ያየዋል ብለህ ነው 😭ግን ነውር ነው ቤተክርስቲያናችን ፣እምነታችን እንደዚህ ግራ የሚያጋቡት ጽሑፎች አታስተናግድም።ምንም ሳትጨምር ሳትቀንስ የመዝሙሩ ርእስ ብቻ ጽፈህ ብትለቅልን እኮ እኛ እናየዋለን ፣እናዳምጣለን ፣አንደኛ ለራሳችን በረከት ነው ፣ሁለተኛ አንተ እናበረታታሃለን ፣አንተ ግን ግራ በሚያጋባን መልኩ ለምን ትጽፋለህ???ካንተ እንዲህ ነገር በጭራሽ አንፈልግም ።ካጠፋሁት ይቅርታ ወንድሜ🙏።በተረፈ ላንተ ልዩ ክብር ያለኝ እህትህ ነኝ🙏✝️

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 11 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልል ልልልል ልልልልልልልል ልልልልልልልል ልልልልል ልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @Genetyosef-c7d
    @Genetyosef-c7d 11 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን

  • @መቲ
    @መቲ 11 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የንወድህ የምናከብርህ ወንድማችን ❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 11 місяців тому +1

    .ዝማሬ መአላአክት ያሠማልን ተስፋመግስተሠመአትን ያዉርስልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባራከዉ ብሠማዉ ብሠማዉ የማልጠግበዉ መዝሙር

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 11 місяців тому +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
    ሙሌ እርዕሱን ቀይረው ባክህ

  • @sumsungsumsung2978
    @sumsungsumsung2978 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤AMNEE AMNEE AMNEE ELELELELELELE ELELELELELELE ELELELELELELE

  • @shgeashega4665
    @shgeashega4665 11 місяців тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን💒❤🕯🙏

  • @ሂሩትሀይልማአርያም
    @ሂሩትሀይልማአርያም 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤️❤️🙏🙏🙏

  • @azebtsege6437
    @azebtsege6437 11 місяців тому

    እልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን።❤

  • @911Phone
    @911Phone 11 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሠማልን

  • @nebiyubekele697
    @nebiyubekele697 11 місяців тому

    ዘማሪ መላዕክት ያሰማልን

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 11 місяців тому

    Amen Amen Amen zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤

  • @mesretasfaw464
    @mesretasfaw464 11 місяців тому

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @sisaytesfaye1921
    @sisaytesfaye1921 11 місяців тому

    zemari Muluken zeemari melakt yasemalin ye agelgilot zemenh yibarklin bebetu yatsinah amen

  • @AllApp-i1g
    @AllApp-i1g 11 місяців тому +2

    Amen zemrya mallet yesmlna dear brother doknyyyy 🥰🥰 I have no words to explain the feelings I feel when I listenit to this mezmer🥰🥰🥰

  • @Gfjdshfhhdhfhddhjdahjs
    @Gfjdshfhhdhfhddhjdahjs 11 місяців тому +1

    አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን 🙏🥰🥰🥰🥰

  • @abayinesh6978
    @abayinesh6978 11 місяців тому

    Amen.amen.amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby 11 місяців тому +10

    እእእ ኧረ ዕርእሱን አስተካክሉ
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 11 місяців тому +3

    ሙሌ ዝማሬ መላይክትን ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እርሱን አስተካክል አንተን አይወክልም

  • @MimeNagne
    @MimeNagne 11 місяців тому

    Wendmchin zemri melakt yasmeln

  • @ZufanYemareyam
    @ZufanYemareyam 11 місяців тому

    ላገልግለው❤❤❤❤❤

  • @bezaalemayehu-bi7cu
    @bezaalemayehu-bi7cu 11 місяців тому

    Hulem yemiyabertgn mezmur nw

  • @Hawii-ws9gy
    @Hawii-ws9gy 11 місяців тому

    Elelelelelelel Elelelelelelel Elelelelelelel ❤❤❤

  • @meselechgalicho6930
    @meselechgalicho6930 11 місяців тому

    አሜን ዘማሪ መላክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ❤️❤️❤️❤️

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 11 місяців тому +5

    እልልልልልልልልልልእልልልልልልልልል ቃለህይወት ያሰማልን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልንአጥንትን የሚያለመልመውን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን በእድሜ በስጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ቸሩመደሃኔአለም አሜን❤️🙏

  • @bestebeste9913
    @bestebeste9913 11 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን
    ዝማሬ መላክት ያስማልን ሙሌ

  • @tsaheytsahey5236
    @tsaheytsahey5236 11 місяців тому +2

    ዝማሬ ማልእክት ያሰማልን ❤

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 11 місяців тому +1

    አሜን አሜን በጣም የምወደው መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 11 місяців тому

    የተመኘኸውን ያድርግብህ

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 11 місяців тому

    Zemate melaeketen yasemalen

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 11 місяців тому +2

    ልጄ የት ነውብለሃህ የኔን ፈልገሃል አንተ ስላለኸኝ ቀሏል መከራዬለእኔ ያደረግከው ብዙ ነው ጌታዬ( 2) እልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Gfjdshfhhdhfhddhjdahjs
    @Gfjdshfhhdhfhddhjdahjs 11 місяців тому +1

    እርሱን ቀይሩልን በጣም ቆንጆ መዝሙር ነው ወንድማችን 🥰🥰🥰

  • @SanayitBahrain
    @SanayitBahrain 11 місяців тому

    Zimre milkt yasmlin wandmchin tsagwn yabzalki ❤❤❤Risun qayirut tikikl aydelm

  • @NugusSolomon-h8d
    @NugusSolomon-h8d 11 місяців тому

    እግዚአብሔር የመላእክትን ዝማሬ ያሰማህ።በስጦታህ ላይ ይጨምርልህ።

  • @saharm119
    @saharm119 11 місяців тому +1

    ዝማሬ መላክት ያሠማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️🤲🤲🤲🤲

  • @wendimutafess
    @wendimutafess 11 місяців тому +1

    ርዕስ ቀይር

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 11 місяців тому +1

    ላገልግለው ልከተለው አማኑኤል የነፍሴጌታ ነው

  • @dasugaze
    @dasugaze 11 місяців тому

    ምንድነው ህዝቡን የምያስቆጣው
    ለእይታ ብለክ አትዋሽ እርሱን ብትቀይር
    ጥሩ ነው ህዝቡ እኮ ደስ ብሎት እኮ ነው የዘመረው አስተካክል

  • @beli905
    @beli905 11 місяців тому +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Esta-m3q
    @Esta-m3q 10 місяців тому

    🙏🙏🙏🥰🥰🥰betam yemihunew mezimur kalewot yesemalin. 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @MedhinMedia
    @MedhinMedia 11 місяців тому +1

    ፀጋዉን ያብዛልህ ሙሌ

  • @MartaKambo
    @MartaKambo 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤bewunet yagelgilot zemenihin yarzimilin eneinm alilm zemate melaktin yasemalin 🙏🙏🙏

  • @tsahyitsahyitsahyitsahyi99
    @tsahyitsahyitsahyitsahyi99 11 місяців тому

    Zamare malkat yesmal le wendemach❤❤

  • @aishaali6195
    @aishaali6195 11 місяців тому

    ❤❤❤

  • @BnbshvgsBnbshvgs
    @BnbshvgsBnbshvgs 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yodittesfasion1935
    @yodittesfasion1935 11 місяців тому

    🙏🙏🙏✝️⛪️✝️💕💕💕

  • @tago7889
    @tago7889 11 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልልል

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 11 місяців тому +1

    አሜን፫ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤

  • @Dinkneshsamual
    @Dinkneshsamual 11 місяців тому

    Tebarek.

  • @alemesoratube9648
    @alemesoratube9648 11 місяців тому

    Ameeeen zemare malaketene yasamalen❤❤❤❤❤

  • @tsaheytsahey5236
    @tsaheytsahey5236 11 місяців тому +1

    ምንድነው ምእማነኔ ያሚቆጣው😮

    • @nawalalhalaby
      @nawalalhalaby 11 місяців тому

      እኔም እኮ ገርሞኝ ነዉ ነዉ እኔ የማላዉቀዉ "ያስቆጣዉ " አድስ ቋንቋ ነዉ

  • @natanimkore
    @natanimkore 11 місяців тому

    ላገልግለው ልከተለው....

  • @ArabTowers-e9s
    @ArabTowers-e9s 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimimola7057
    @mimimola7057 11 місяців тому

    Elllllllllll

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 11 місяців тому

    እእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ብሬአለክስ
    @ብሬአለክስ 11 місяців тому

    Anten bilo zemariiii ....qelebetik yetignawu tatik lay neeu agibtehal weyis min yibalal midre findat minim misale yematihonu

  • @BnbshvgsBnbshvgs
    @BnbshvgsBnbshvgs 4 місяці тому

    Ellllllllllllll. Ellllllllllllllllll. Elllllllllllllll

  • @HulunayehuShiferaw-o1p
    @HulunayehuShiferaw-o1p 11 місяців тому

    እርሱ ሰብስክራያ አያበዛም በሠጠህ ፀጋህ ባግባቡ ተጠቀም በቃ 8:38

  • @Teremaj
    @Teremaj 11 місяців тому

    Mule siwedik

  • @HulunayehuShiferaw-o1p
    @HulunayehuShiferaw-o1p 11 місяців тому

    እርሱ ሰብስክራያ አያበዛም በሠጠህ ፀጋህ ባግባቡ ተጠቀም በቃ

  • @ezentemenfesawi5005
    @ezentemenfesawi5005 11 місяців тому

    ርዕስ ለመፃፍ ዉሸት ኃጥያት መሆኑ ቀረ ለቪዉር ተብሎ ከመዋሸት ቢቀርስ

  • @LidiyaEngida
    @LidiyaEngida 11 місяців тому

    ❤❤❤❤

  • @HulunayehuShiferaw-o1p
    @HulunayehuShiferaw-o1p 11 місяців тому +1

    እርሱ ሰብስክራያ አያበዛም በሠጠህ ፀጋህ ባግባቡ ተጠቀም በቃ

  • @HulunayehuShiferaw-o1p
    @HulunayehuShiferaw-o1p 11 місяців тому

    እርሱ ሰብስክራያ አያበዛም በሠጠህ ፀጋህ ባግባቡ ተጠቀም በቃ