lij mic (faf) አትገባም አሉኝ(Ategebam Alugn) _ልጅ ሚካኤል ( faf) Ethiopia new music album 2021

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @natanemmedia1
    @natanemmedia1 3 роки тому +805

    የ ልጅ ሚካኤል አድናቂዎች ላይክ👏👏👏

  • @sarahsarah5347
    @sarahsarah5347 3 роки тому +25

    በስንት መከራ መሰላቹ ቅኔው የገባኝ ብቻ ገራሚ ነው💗 ይሄም ተባለ እንዴ!👌

  • @abuvine6562
    @abuvine6562 3 роки тому +161

    ራፕ በቅኔ ይልሃል ይሄ ነው!
    ምርጥ ግጥም
    ምርጥ ዜማ
    ምርጥ መልዕክት!

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +13

    ኸረ እኔም እየቀወጥኩት ነዉ ማንንም አልሰማም ኡኡኡኡ ዘና እያልኩ 😍😍👌

  • @mercymarcilas9174
    @mercymarcilas9174 3 роки тому +6

    ወዝወዝ🥂🥂🥂🥂💃💃💃💃💃💃💃💃ተነቅሶ ተነቅሶ አትገባም አሉኝ ቤተሰማይ ያዝ💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃💃

  • @beniamtafese6927
    @beniamtafese6927 3 роки тому +71

    ልብስ ሳይሆን ልብ ነው እንዲ ነው ያራዳልጅ ምርጥ ዘፈን ይመችህ

  • @birhanuadimasu8117
    @birhanuadimasu8117 3 роки тому +5

    ልዩ ልዩ ለእኔ ልዩ ቅኔ አለው ይመችህ ልጅ ማክ ትውልድን እና ግዜን ያማከለ ይመችህ

  • @meriqueen782
    @meriqueen782 3 роки тому +79

    ተነቅሶ ተነቅሶ ደግሞም ይላል በእሱም ብሶ እገባለሁ ቤተ ሰማይ ኧረረረረረ የሱ ለቅሶ😉❤❤ ፋፍ 💃❤️

  • @endetsigeredatube4949
    @endetsigeredatube4949 3 роки тому +223

    በጣም ሚገርም ስራ ነው ከምር ጐበዝ👏👏::

  • @tesfayeabebetesfayeabebe7991
    @tesfayeabebetesfayeabebe7991 3 роки тому +71

    እነሱም እንዳሉን ነው
    እኛም እንዳለን አለን
    እነሱም እዳሉን ነው
    እኛም እንዳለን አለን…ይመችሽ ፋፍ ያራዳ ልጅ ብሮ 💖💖💖

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 3 роки тому +19

    ምን እማይባል ነገር አለ ብለህ ነው ሚኮ በዚ ዘመን ሰው የራሱን ማንነት አስቀምጦ ስለሰው ሲያወራ ነው እሚውለው በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ግጥሙ ዋው ነው

  • @binihabesha5096
    @binihabesha5096 3 роки тому +336

    ብቻዬን እየቀወጥኩት ነዉ ፋፊሻ

  • @mimibinyam1774
    @mimibinyam1774 3 роки тому +1

    ጎበዝ አይገልፅህም ቃል የለኝም አሪፍ አሪፍ ብቻ ንቅሳቷ ትቅርብህ መቼ እንደምንሞት አናውቅም ይሄ ደሞ ሀጥያት ነው የኔ ውድ ወንድሜ

    • @hiwotalemu2752
      @hiwotalemu2752 3 роки тому

      አዎ ልክ ልክ ነው መቼ እንደምንሞት አናውቅም ንቅሳቱ ቢቀር ይሻላል ሀጥያት ነዉ እንኳን እሱ ቀርቶ ዘፈንም ሀጥያት ነዉ ስለዚህ ልጅ ሚካኤል ዘፈንም ንቅሳትም ሁሉም ነገር ቀርቶብህ ንስሀ ግባ ምክንያቱም መንግስተ ሰማይን ብታጣ ገሀነንምን አታጣም

  • @fozihas5044
    @fozihas5044 3 роки тому +4

    Lij mic tichilalek yene konjo 100gize semahut hulunim track omg u r so talented

  • @gosayemesele786
    @gosayemesele786 2 роки тому +7

    ድንቅ ነው !!!! አትኖርም አሉኝ ኢትዮጵያ ላይ።።።ትራባለህ አለኝ አገሬ ላይ።።።ይገርማል ይህም በድጋሚ ድንቅ ነው።።ግን ዝም አልኳቸው።።።አረረ።።ደሞ ከሱም ብሶ።።ለያደድበኝ ፈደብ ሆኖ! !!!!

  • @arsemaasmelash1160
    @arsemaasmelash1160 3 роки тому +16

    From Eritrea .lyrics crazy like hell😉

    • @ወዲውጩ
      @ወዲውጩ 3 роки тому +1

      Melsu forketta disti melsuwa

  • @ኪዲየናቲማንአድናቂ
    @ኪዲየናቲማንአድናቂ 3 роки тому +80

    ቀላል ተገባለህ አባቴ🔥🔥

    • @lubab6262
      @lubab6262 3 роки тому

      ሀሀሀሀሀ ዝም አትይውም

    • @seaditube4620
      @seaditube4620 3 роки тому +2

      ሀሀሀ ጃሀነም ትገባለህ

    • @mohammededris7491
      @mohammededris7491 3 роки тому +5

      Sead Seadii ውድ እህቴ ጀነትና ጀሀነም እሚያስገባውን አላህ ብቻ ነው አዋቂው

    • @ፋጡምፋጡም-ጨ4ለ
      @ፋጡምፋጡም-ጨ4ለ 3 роки тому

      አለኬፍህ

    • @mlove4025
      @mlove4025 3 роки тому

      @@mohammededris7491 💜💜👍

  • @sababekele40
    @sababekele40 3 роки тому +19

    ለሰው ክፉ እያደባ
    አንቱ ቢባል በካባ
    ላይ ሲሃዱ የሚያድነው
    ለሱ ሳይሆን ልብ ነው !!!!!!!!
    ዋው በጣም ምርጥ ግጥም !!!!!!!! የማይሰለች ሚኪ በርታ

  • @binyaamgudeta3358
    @binyaamgudeta3358 3 роки тому +8

    ሰዉየዉ ደጋገምኩህ!!!! የበሰለ ግጥም!!! ምርጥ አቀራረብ!!!!! Big Respect little Brother!!!!! Cause am 45. ዛሬ ሠምቼዉ 10 ጊዜ ደጋገምኩህ!!!

  • @lambadyna
    @lambadyna 3 роки тому +5

    Lets vote for Micho for the MAYOR OF ADDIS........this the Addis Ababa Ambassador, our GOLDEN BOY

  • @emmumillion1039
    @emmumillion1039 3 роки тому +1

    ደጋግሜ ሰማሁት በጣም በጣም ምርጥ ሥራ ነው:: ቀጥልበት ሌሎችም ከአንተ ይማራሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ::

    • @betikonjo3139
      @betikonjo3139 3 роки тому

      Taddy yoo tadbk es ahun ff a 1st ng yard leg

  • @estikamamustefa9907
    @estikamamustefa9907 3 роки тому +6

    i have no word...Faf a strange sound of laughter....you can really

  • @senaylemma7089
    @senaylemma7089 3 роки тому +5

    I am Elnathan ...enjoying your music....gobez

    • @senaylemma7089
      @senaylemma7089 3 роки тому +1

      🤓😷😁😂😎😀😀👍👍👍👍😉

    • @senaylemma7089
      @senaylemma7089 3 роки тому +1

      Rasselas....

    • @senaylemma7089
      @senaylemma7089 3 роки тому

      I am Rassellas....i am 4 years old ⚽️🎁🏅🎏🎑🌋🗻🌎🏗🌉😎😋😁😂😗😙😑😐😶🙄😏💍

  • @Waaqle
    @Waaqle 2 роки тому +25

    Lyrics In English
    They said you will not enter heaven
    አትገባም አሉኝ ቤተ ሰማይ
    Tell me who you are, the sky
    ባዩ ማነው በሉኝ ማያቅ ሰማይ
    I can't handle my case
    እኔ አላቅም እንዴ የእኔን ጉዳይ
    My speech is no more than mine
    ንግግሬ የእኔ ካለው እላይ አይ
    They said you will not enter heaven
    አትገባም አሉኝ ቤተ ሰማይ
    Tell me who you are, the sky
    ባዩ ማነው በሉኝ ማያቅ ሰማይ
    I can't do my business
    እኔ አላቅም እንዴየእኔን ጉዳይ
    My speech is no more than mine
    ንግግሬ የእኔ ካለው እላይ አይ
    He says he is the best friend and does not hold back
    ነኝ እያለ ምርጥ ወዳጅ የኋላ ኋላም አናዳጅ
    He gives and throws a ladder slide
    ይሰጥና መሰላል ሸርተት አርጎም ይጥላል
    In his hand, as if he had the key to heaven
    የገነት ቁልፍ የደጁ ያለ ይመስል በእጁ
    You will never understand the truth
    የእውነት ፍርድን ያዛባ አለኝ መቼም አትገባም
    Safe in the country
    በሀገር አማን በደህና
    Being jealous of a friend
    በወዳጅ እየቀና
    He was sleepless
    እንቅልፍ አጥቶ ያደረው
    He heard me say
    ሲለኝ ሰማው ከሰ
    Laugh game designer
    ሳቅ ጨዋታን አርቃቂ
    Listener than me
    ከእኔ በላይ አድማቂ
    I am very knowledgeable
    ባይ ነኝ በዝቶ አዋቂ
    The boy lost the graduate
    ልጅ ሰው ጠፋ መራቂ
    He says that he is tattooed and tattooed
    ተነቅሶ ተነቅሶ ደሞም ይላል ከእሱም ብሶ
    I'm going to heaven, his cry
    እገባለው ቤተ ሰማይ ኸረረረ የእሱ ለቅሶ
    This is what was said
    ይሄም ተባለ እንዴ
    Yoni, you are not surprised
    ዮኒ አትገረምም አንተ
    (They are as we are and we are as we are)
    (እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን)
    (They are as we are and we are as we are)
    (እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን)
    They said you will not enter heaven
    አትገባም አሉኝ ቤተ ሰማይ
    Tell me who you are, the sky
    ባዩ ማነው በሉኝ ማያቅ ሰማይ
    I can't handle my case
    እኔ አላቅም እንዴ የእኔን ጉዳይ
    My speech is no more than mine
    ንግግሬ የእኔ ካለው እላይ አይ
    They said you will not enter heaven
    አትገባም አሉኝ ቤተ ሰማይ
    Tell me who you are, the sky
    ባዩ ማነው በሉኝ ማያቅ ሰማይ
    I can't handle my case
    እኔ አላቅም እንዴ የእኔን ጉዳይ
    My speech is no more than mine
    ንግግሬ የእኔ ካለው እላይ አይ
    Grace sold his honor and ran to his stomach
    ፀጋ ክብሩን ለሸጠ ሆዱን ብሎ ለሮጠ
    It is not approved for those who do not persevere well
    በጥሩነት ላልፀና አያፀድቅም ብርኩና
    If it is not too much, my answer is silence
    በዝቶ ባይሆን ከሳሼ ዝምታ ነው ምላሼ
    What settles the argument, he does not want a witness
    ምን ያረጋል ክርክር እሱ አይፈልግ ምስክር
    He has done his own thing
    የራሱን ጉድ በኩንታል
    He forgot to carry it
    መሸከሙን ረስቶታል
    He is going to judge me
    ሊፈርድብኝ ሲል የታል
    They will see his sins
    የእሱን ሃጥያት ያዩታል
    He is lying in wait for people
    ለሰው ክፉ እያደባ
    Antu is said to be in the coat
    አንቱ ሊባል በካባ
    It saves when you go on
    ላይ ሲሄዱ ሚያድነው
    It's not the clothes, it's the heart
    ልብስ ሳይሆን ልብ ነው
    He says that he is tattooed and tattooed
    ተነቅሶ ተነቅሶ ደሞም ይላል ከእሱም ብሶ
    I'm going to heaven, his cry
    እገባለው ቤተ ሰማይ ኸረረረ የእሱ ለቅሶ
    It's his turn to suffer in his own way
    በራሱ ጉድ መከራ ተሰልፎ በተራ
    He is like a mountain
    አይገፋ አይነቀነቅ የእሱም እንደ ተራራ
    They are as we are and we are as we are
    እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን
    They are as we are and we are as we are
    እነሱም እንዳሉን ነው እኛም እንዳለን አለን
    (Yoni, Yoni, Yoni, you don't fit in)
    (ዮኒ ዮኒ ዮኒ አትገባም አንተ)

  • @selamdagim9970
    @selamdagim9970 3 роки тому +2

    የእዉነት 10ጊዜ እየሰማሁትም አልጠቀብኩት ዋዉዉዉዉዉዉ

  • @abdullrahmanissa6622
    @abdullrahmanissa6622 3 роки тому +19

    I’m from Somalia i like this song and all other Ethopian song🙏🙏

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 3 роки тому +33

    የገባዉ ይግባዉ ዉስጠ ወይራ ይልሀል ይኼ ነዉ አንድ ላይ ከፍ ከፍ ወደ ላይ እጃችሁን /ሁሉም እንደስራዉ ይሰጠዋል ማነዉ ንጹሕ /ማነዉ ሀጺያተኛኛኛኛ 😍😍👌👌👌

  • @eshetubacha4092
    @eshetubacha4092 3 роки тому +25

    የልጅሚካኤል አድናቂ ከሆናቹ ላይክ

  • @elizanegn4183
    @elizanegn4183 3 роки тому +9

    በልደቴ ዋዜማ ከምወደው ድምፃዊ ስጦታ እንደተሰጠኝ ነው የምቆጥረው ፋፋችን ትችላለህ አባቴ❤❤❤❤

  • @Hussein3737
    @Hussein3737 2 роки тому +8

    i am from somalia and i love this song even i don"t understand

  • @zebibyonas6700
    @zebibyonas6700 Рік тому +1

    Miki betam newi miwedhi adinakh neghi

  • @jijinewjijinew3642
    @jijinewjijinew3642 3 роки тому +31

    ትገባለህ ቤተሰማይ ግን የድግልማሪያምን ልጅ እመንእንጅ ትገባለህ. ድም ጽህ ውብ ነው ታቱህ ያምራል. 😍😍😍😘

    • @truthmatters649
      @truthmatters649 3 роки тому +3

      አላዋቂ እንድህ ደፋር ነው። መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ። ዘፈንንና ርኩሰትን የሚያደርግ የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርስም።

    • @betelehemtadele3348
      @betelehemtadele3348 3 роки тому +1

      እፈሪ እያልሽ ያለሽዉን ታዉቂያለሽ በዛላይ የሚመስልብሽ ኦርቶዶክስ ዘፈን ምትደግፍ ነዉ ያስመሰልሽዉ

    • @sarass838
      @sarass838 3 роки тому

      በክርስቶስ ስላመነ ትእዛዙን ካልፈፀምን ፍርዱ አይቀርም

    • @Burug
      @Burug 2 роки тому

      there is no god, shut up

    • @AlebachewGashaw-t7p
      @AlebachewGashaw-t7p 2 місяці тому

      አች ምን ቤትነሽ😂😂😂😂😂

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 роки тому +2

    የራፕ ዘፈን አድናቂ አይደለሁም ያንተ ግን ልዩ ነው ትችላለህ ጨዋ ሀገርኛነቱን ያለቀቀ ነዉ ጎበዝ👍❤️

  • @pillytube5930
    @pillytube5930 3 роки тому +90

    That "እነሱም እንዳሉን ነው፣ እኛም እንዳለን አለን" hits different!!! 👌👌

  • @birhanuateka5035
    @birhanuateka5035 3 роки тому +5

    ቢያንሥ በቀን አንዴ ሣላደምጠው አልውልም!!!!!!!!! ማይክ ቆንጆ ስራ ነው!!!!!!!!!!!

  • @zeinabasalah2800
    @zeinabasalah2800 3 роки тому +18

    ቃላት አጣሁለት ለዚ ሙዚቃ ጭራሽ የሂወት ታሪኬን መዝፈን ጀመርክ😍😍😍😍😍😘😘😘

  • @ermibekele531
    @ermibekele531 3 роки тому +2

    1ኛ ነው ዋናው ዘና ፈታ ፍርክስክስ እያልን ነው

  • @marconifreeman233
    @marconifreeman233 2 роки тому +3

    I moved united state teenager when rup music started and this music reminded me addis. Good day memories and thank you starting clean and traditional ethiopia run music,

  • @abubekerabdu5940
    @abubekerabdu5940 3 роки тому +2

    yenevip

  • @luhkuk4151
    @luhkuk4151 3 роки тому +45

    ተነቅሶ ተነቅሶ.....እሚለው part👌👌👌❤❤

  • @hayutihassen97
    @hayutihassen97 Місяць тому +2

    በ 2017😂😂😂በመዳም ቤት እንደ አዲስ እያዳመጥኩት ነው😅😅ቅመሞችዬ ኑ ካለናንተ አያምርም ሁሉም ነገር😊

  • @HananHanan-tn6cg
    @HananHanan-tn6cg 3 роки тому +8

    ያማል ቅኔው እውነት ልብ ብሎ ለሰማው ዘፈን በጣም ፍሬ ያለው ነገር ነው ይገርማል በእውነት

  • @MafiBar-qk1tx
    @MafiBar-qk1tx 10 місяців тому +2

    🎉🎉🎉🎉 wow

  • @crowdy6076
    @crowdy6076 3 роки тому +9

    ያዝዝ ወዝወዝ ጆሮዬዬ ተደሰትት ኡፍ ፋፍዬዬ ተባረክልን እውነት🙏🙏🙏👌👌👌!!! ድንቅ ማይጠገብ ማርያምዬን ዘፍን ብዙ ባላዳምጥም አዳዴ ግዴታ ፍታ ያገሬ ልጆችዬ 😍😍እረጅም እድሜና ጤና እማምላክዬ ልብስ ሳይሆን ( ልብ) ነውውውውው👇👇

  • @MehamedAbdu-h7o
    @MehamedAbdu-h7o 8 місяців тому +1

    teddy yo መኩራት አለበት ከልጅ ሚካኤል ጋር መወዳደሩ ልጅ ሚካኤል ❤❤❤

  • @kidistabera4699
    @kidistabera4699 3 роки тому +77

    እረ ራፕን አንተ ብቻ ተጫወታት አባቴ ይመችህ በዘመኔ የወደድኩት ራፐር ልጅ ማይክነወ 100%ከጠበኩት በላይነወ ያገኘዉት 💕💕🥰🥰

  • @nanikasa7078
    @nanikasa7078 3 роки тому +2

    Waw ለኔ ነው የተዘፈነው ስሜ ናንዬ ዋው thank uuu ልጅ ሚካኤል

  • @heraniyaseyfe8657
    @heraniyaseyfe8657 3 роки тому +3

    ሁሉም ስራ በጣም እጅግ በጣም አሪፍ ናቸው 👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌 ግን ግጥም ቢኖረው ደግሞ በጣም አሪፍ ነበር

  • @SunshineMediaFilm
    @SunshineMediaFilm Рік тому

    #1 poster

  • @አዲስአበባ-ቨ5ረ
    @አዲስአበባ-ቨ5ረ 3 роки тому +17

    እሄንን ሙዚቃ CD ለመግዛት በየ ሙዚቃ ቤቱ ኳተንኩ ግን ላገኘው አልቻልኩም ምናልባት ፋርማሲ ልሂድ እንዴ ፋፍ😋😜😜😜 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏

  • @mahakada2873
    @mahakada2873 3 роки тому +17

    Can’t stop listening This my 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @abdalleraul2861
    @abdalleraul2861 3 роки тому +6

    This song it's amazing I like the lyric and the beat keep going brother 🙏 from Somalia 🇸🇴❤🇸🇴❤🇸🇴❤

    • @adnaanmahad2473
      @adnaanmahad2473 3 роки тому

      Wr somalio maxa halkan ku kenay 😂🤣🤣

  • @yitbarekasres4299
    @yitbarekasres4299 3 роки тому +6

    Who cool song that's sick bro respect. 🤩👏👍👍👍👍🦄🦄🦄

  • @kidistabera4699
    @kidistabera4699 3 роки тому +1

    ቴድዮ ቅናት እንደት ወደጠብ አይጋበዝ ይህንን ገራሚ ስራ ሰምቶ

  • @arditube5698
    @arditube5698 3 роки тому +7

    ለመጀመሪያ ጊዜ ሂፖፕ ባንተ ወደድኩ👌👌👌👌👌

  • @DaniLaliba-hv3pn
    @DaniLaliba-hv3pn Рік тому

    ልጅ ማይክ ማለት እራሡነው ዝቅ አድርጎ የሚ ዘፍነው ታለቅ ነው እንወድሐለን የአማረኛ ጠቢብ ነሕ መርጌታ ዳንየልላሊባ

  • @አርፍአይቸኩልም
    @አርፍአይቸኩልም 3 роки тому +37

    እረ ሚኮ አልተቻልክም እኔ እምያነደኝ ብቻይን ማበዴ 💃 ምርጥ ነው እናመሰግናለን🙏

  • @ወልቃይቴው
    @ወልቃይቴው Рік тому +2

    I am from Ethiopia I love Ethiopian music

  • @jemaritube
    @jemaritube 2 роки тому +6

    I love 😍 big up from Belgium ✌

  • @teamegebretsadik965
    @teamegebretsadik965 3 місяці тому +2

    2024 ያዳመጠው like ያርግ

  • @ወዲውጩ
    @ወዲውጩ 3 роки тому +10

    Listening from Tigray country in the battle field we will make peace after our victory

  • @biruktawiteya2181
    @biruktawiteya2181 3 роки тому

    በጣም ወድጄዋለው ማርያምን እንደምትገባ እና እንደማትገባ ፈራጁ ይወስናል ልክ ነህ

  • @samsonbonsa922
    @samsonbonsa922 3 роки тому +3

    wow good job modren mix ,,,,seems guraghe bits i hoop to made good veido clip

  • @Spotifyethio1
    @Spotifyethio1 Рік тому +1

    I'm from ቡርቃ ጭብጦ😎 faf yaradeye lij 🔥

  • @habibakh7209
    @habibakh7209 3 роки тому +31

    በማንም ልጋጋም ጆሮችን ደምቶ ነበር እናመሰግናለን ካይን ያውጣህ

  • @mekineguse6461
    @mekineguse6461 3 роки тому +2

    Wow betame nawe des yamilawe 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yididyabekele6426
    @yididyabekele6426 Рік тому +23

    I am from Kazakhstan 🇰🇿 but accidentally, I listen to this song, and I like it ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘 ❤️

  • @tutukatube7626
    @tutukatube7626 3 роки тому +2

    አንደኛ ነክ👏👏👏👏👏💃💃💃💃💃💃💃

  • @nitsuhtesema3199
    @nitsuhtesema3199 3 роки тому +4

    ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ልብ ያለው በዚህ ሙዚቃ እንማር

  • @bellabell8844
    @bellabell8844 3 роки тому +2

    faf wow thanks

  • @abdiabduka1313
    @abdiabduka1313 3 роки тому +12

    እሄን ያልሰማ ነዉ እማይገባዉ አንተማ እኛንም አስከትለህ ነዉ እምትገባዉ 🤘

    • @truworkazezew6064
      @truworkazezew6064 3 роки тому

      😂 😂 😂 😂

    • @haiman148
      @haiman148 3 роки тому

      ክለብ አስመሰልከው

    • @Riubi
      @Riubi 7 місяців тому

      እኮ😂😂😂

  • @bereketberhanubeki5286
    @bereketberhanubeki5286 3 роки тому +5

    አትገባም አሉኝ ምርጥ ዘፈን ይመችህ

  • @solocmc8117
    @solocmc8117 3 роки тому +7

    አንደኛ አንአንአንደኛ አንደኛ አንደኛ አንደኛ ጉደኛ ዘፈን
    Keep up the good work
    Much love my brother

  • @meskimeski5827
    @meskimeski5827 3 роки тому +5

    ሚኮዬ የምወድክ እኮ በቅኔክ ግራ ስለምታስገባኝ ነው አንደኛዬ❤❤❤

  • @marsilas256
    @marsilas256 3 роки тому +12

    ማነው እንደኔ የማዳምን መወልወያ ይዞ ቤቱን እየቀወጠ የሚያፀዳ ገባህላቸው እኮ ያበደ ነው ፋፊዬ

  • @nebathassenkedir5076
    @nebathassenkedir5076 3 роки тому

    yehen musika sesema endalk new tez yamileg,qonjo aderego techawetotal,arif mastawaqia seretolehal

  • @musicet69
    @musicet69 3 роки тому +4

    1 million coming soon

  • @yonasworkie6720
    @yonasworkie6720 3 роки тому +16

    I can't stop listening he is so talented good job brother
    Am telling you am late 40 but this music CD make younger mater fact he made it for all age .the lyrics obviously had message

  • @nazirnura1259
    @nazirnura1259 3 роки тому +3

    Faf....Only God Can Judge You bro!!!

  • @adeyabebe8686
    @adeyabebe8686 3 роки тому +12

    Ohhh my gash. I couldn’t get enough of this music. I’m your fan!!!Bravo lij micheal.

  • @EyerusJerry
    @EyerusJerry 3 роки тому +8

    ተነቅሶ ተነቅሶ
    ደሞም ይላል ከሱም ብሶ
    እገባለው ቤቴ ሰማይ
    ኤሬሬሬ የሱ ለቅሶ😂🖐🖐🖐💃💃💃💃💃

    • @EyerusJerry
      @EyerusJerry 3 роки тому

      @Adonay Biniyam yeah😊❤️

    • @cirsteababe5461
      @cirsteababe5461 3 роки тому

      አንች ማነሽ የት አባሽ ታውቂዋለሺ አባታሺ ይበዳ

    • @desalegnoffcial1365
      @desalegnoffcial1365 3 роки тому

      @@cirsteababe5461 🤣🤣🤣😂😂🤣🤣

  • @Fere32
    @Fere32 3 роки тому +6

    Best music , lyrics, messages. Love it ! Thank you!

  • @zemzemredi867
    @zemzemredi867 3 роки тому +15

    We love you Ethiopian ❤️❤️❤️❤️

  • @amimiawol6938
    @amimiawol6938 3 роки тому

    እእእእረረረ ኡኡኡኡኡ በማዳም ቤት እዬቀወጠዉ ያለ🎺🎺🎺💃💃💃faf arif sat nw yetekesetekew

  • @jemalassaye6441
    @jemalassaye6441 3 роки тому +3

    አቦ ይመችህ ፈታ እያልንበት ነው!!!
    አትገረምም አንተ!!!

  • @naniasefa7094
    @naniasefa7094 3 роки тому

    ቀኔን ምርጥ አደረገልኝ ተመችቶኛል .......በጥዋቱ

  • @islamAli-qh4tg
    @islamAli-qh4tg 3 роки тому +4

    ዋው ማዳሜን ሁሉ ነው ያስጨፈርኩት

  • @hawifituma
    @hawifituma Рік тому

    ay lig michael you are a true man of God or rather friend.......we just miss Jesus to this day. the thief has entered heaven just by saying I deserve my penalty.

  • @gucci_max
    @gucci_max 3 роки тому +76

    ምንድነው ሞቅ ሞቅ አርጉት እንጂ ቤቱ ቀዝቀዝ ብሏል ያበደ ነዉ Faf

  • @Uucr78754
    @Uucr78754 3 роки тому +2

    Faf yarda lij yimaches I like your song 💯💯💯 🎵

  • @gorasaworku9879
    @gorasaworku9879 3 роки тому +3

    ምርጥ ስራ ነው 👍👍😍😍

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 3 роки тому +2

    እንደው ዝም ጭጭ ነው ''',,,, በጣም ምርጥ ስራ 👌👏👏

  • @biniyamnigusu5491
    @biniyamnigusu5491 3 роки тому +5

    wow always best

  • @henokreta4872
    @henokreta4872 3 роки тому

    Gobez minamen yilalu ende?? ❤️❤️Perfect, ❤️❤️❤️

  • @amenselam4949
    @amenselam4949 3 роки тому +427

    Let’s please stop other UA-camrs that are copying his hard work and posting it on their personal channels for easy cash grab! These people need to be stoped! Not fair at all!!

    • @addisalemkassa1440
      @addisalemkassa1440 3 роки тому +14

      Just report them by clicking the repot flag icon

    • @ovsnet1396
      @ovsnet1396 3 роки тому +7

      He just have to claim copyright

    • @yosefmalaki4986
      @yosefmalaki4986 3 роки тому +5

      I’m kinda lost which channel is his right about now

    • @amenselam4949
      @amenselam4949 3 роки тому +2

      @@yosefmalaki4986 Hey hey, his official channel is Lij Mic Official, where all of his recent album is uploaded with only other couple videos. Hopefully I’m right😏

    • @zuzusha39
      @zuzusha39 3 роки тому +3

      We can even report them

  • @fantatezeker9159
    @fantatezeker9159 11 місяців тому +1

    በርታ የኔድ ዘፋኘ እወድሀለዉ❤🎉

  • @fitsum3993
    @fitsum3993 3 роки тому +4

    Oldies and hiphop ምርጥዬ !!!!!🤛🤛🤛👍👍👍🤙🤙

  • @minadabdi8232
    @minadabdi8232 3 роки тому +2

    The first diss track of ethiopian thanks to talk about the guy who shamed every one if he get or catching a heaven key isn't in studio of devils in the hell.......my habesha pac god bless you 10q

  • @waderaya4948
    @waderaya4948 2 роки тому +7

    I fallin in love this ethiophian songg...

  • @dawitzenebe6724
    @dawitzenebe6724 3 роки тому +2

    atgermm ante..... this one is Dope Faf