Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትሪትምርንቱ ሲቅም መብቀል ያቆማል ሞክረነዋል❤❤❤❤
ዶክተር ሳባ ባለፈዉ በደንብ አስረድተሻል የማዳመጥ ችግር ስላለባቸዉ ነዉ እህቴ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደምሪኝ
Ako tinagrallcha
ጎበዝ በደንብ አድርገሽ ነው ያስረዳሽው ከልብሽ እና አላፊነት እየተሰማሽ ብዙ አዛውንቶች ሊኖሩ ሲለሚችሉ ለመረዳት የሚቸገሩ thank you!
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ ወድ እህቶች የስደት እህታችነኒ😂😂😂
ወአለይኩም ሰላም አልደምርም😂 ክፈይኝ
መልሽ እሺ
😂😂😂😂😂😂❤
ዎአለይኩሙሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ እሽ እህታለም ብዙ ቦታ አየዉሽ አይኤኝኝ
አደረኩሽ
በጣም አሪፍ ነው ገለፃሽ እናመሰግናለን የእጅና የግር ፀጉር ያለብን ሰዎች ምን አይነት ሞኖክሲዲን ነው መጠቀም ያለብን ቀጣይ ይሰራልን በርቺ የኔእህት
የኔ የወንድ እራሡ እንዴኔ አይሆንም ብዙ ሞከርኩ የባሠ ጠነከርብኝ ከቻልሽ ምንም አታድርጊው ተይው እኔ ትቼዋለሁ አሁን
ሳቢዬ ታአማዞን ልገዛ ነው❤❤❤❤❤❤🎉
ሳባየ ዛሬ መስራት የነበረብሽኮ እሰውነታችን ላይ ፀጉር ያለብን የትኛውን መቀባት እንዳለብን ቢደወ እሰራለሁ ብለሽ ነበር ስሪልን እየጠበቅን ነው እባክሽን ስሪልን❤❤❤❤❤
Hi saba, where did you find the coffee face oil in addis? Pls let me know 🙏
Rosemary oil beti wust serten metekem chilalew?
አችበምንየተነሣነውእድህምልጥያልሽውሚሢኪን
እናመሰግናለን❤❤❤
ሳቢየ❤❤
እረ ወይኔ በሳቅ ገደልሽኝ ሳባየ የኔ ቆንጆ❤❤😂😂😂😂😂😂
ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹
ምነዉ ሳባ 21ሺ 😂ብር ለፀጉሬ ከማወጣ ለተቸገሩ ወገኖቼ ብረዳ ለነፍስ ዋጋ ይሆንልኛል እኮ
ትክክል ያለኝን መከባከብ ተፈጥሮ ያላደለ ነገር ሢቀጥል ይመለሣል እኛ ሥደተኞች ሥለምናፍን ነዉ አገር ሥገባ ይመለሣል እሽ
21ሽ ነውዴ ጉድ እሮዝ መሪ እራሤ እሠራለሁ
ሲጀመር አመት ተጠቅመው ቢተውት መልሶ ይረግፋል ውሸት ነው ተጠቅመን አይተነዋል ማፊ ፋይዳ
የኔ የዋ ደግ ሰው ነሽ
ሳባእንደትነሽእናመሰግናለን
ጎበዝ ስብዬ እናመስግናለን❤❤❤
ደምሪኝ ደመርኩሽ
አረግንምንሁነሽነውየተመለጠው
Gifit yalebin sewoch rase bereha honen enkeralen malet new docye
በምን እደቀነሽ ውፍረትሽን ንገሪን እማ😊❤❤
ፊት ለማቅላት እና ፀጉር ማለስለሻ ፐርም የፀጉር ማሳደጊያ እንደ እነ ሚዶክሲል እና የመሳሰሉት ፅንሰ እስከ ማስወረድ ያደርሳል ሚዶክሲል ኪከርላንድ ኮስኮ ነው የሚሸጠው ለምን ትዋሻለሽ ከካምፓኒ ነው የማስመጣው ትያለሽ እኔ እኮ እዚያው ነኝ
ታያቸው ትጫወትባቸው እነ ጅሎን
ወይ ሳብዬ ትግስትሽ አቺ ላሳየሽኝ እኳን ደክሞኛል እኔ ኳ ይሄን ያህል ቁጭ ብዬ ልጠቀም ቀርቶ ታጥቤ ቅባት ቀብቼ አንድ ደቂቃ አላሽም ሆሆ ባቲካዬ ቅባት ምን አለኝ😂
Besmam mnhonesh new eske fitsh yaregshiw wey zendro
ሳኡዲ ጅዳ እምታቂዉ ሰዉ ካለ አስመጭልኝ❤❤❤
አሁን የሷ ፀጉር ምኑ አምሮ ነው መላጣ ነው የታየኝ
ወይኔ ዶክተር ሳባ ኮሜንቱን አይቼ በሳቅ የለሁም ደሞ ክሎረክስ ተቀብተው ተመላልጠው ቁጭ ነው ሰይፉን መስለው
ሳውዲም ክፍለጋችሆ አማዝን ላይ አለ
ቪድወውን ስላላዳመጡነው
ሣባዬ በይሩት አትልኪልንም
Ke company new mantas?? Ende ke Sam’s club zemedochesh eyelakulesh ke company teyalesh
Ene eyetetekemikut nw gen fite lay tsegur eyewetabigne nw
የፊትሽ ሲሬም ፎቶ ተይልን ውዴ
ye fit madiyat matfiya srlign yene kojo
በሪኪና ተቀቡደ ሳባየ ብዙ ሰው ሲጠጣ እያዩ ውሀ አረጉትደ 😂 ሳባየ አችኮ በደንብ አስረዲተሻል ሰው ችኩል ሆነው ነው😂😂😂
Satetatebe kebatone tekebeteshe newo metewochewo?
ጎበዝ ነሽ እራስሽን በጣም ነው የለወጥሽው የቡናዋ ዘይት ለማድያት ላለበት ቆንጆ ነው??? ከየት ማግኘት እችላለሁ ይፕፀጉሩን ግን አገኛለሁ አንቺን አምኜ ልጀምር ነው በጣም የምፈልገው ነገር ስለሆነ ይረግፋል በሚል ፈርቼ ነበር
ቁሩንፍድ ጸጉር የበቅላል እንዴ
ሳባየ አስተያየት የሰጠሁሺ የኔ ሰለረገፈብኝነው
እኔ ከ online የሮዝመሪ ቅባት ገዝቼ ተጠቅሜ ያረግፋል ቤት ዉስጥ አዘጋጅተን ብንጠቀም የተሻለ ነዉ ከምር
@ayudawudtube ትክክል እኔ እቤት ከወይራዘት ጋር አፈልችነው የምጠቀመው
@@AylemMreyለውጥ አገኘሽበት
እና ለዉጥ አገኘሽበት?@@AylemMrey
@@Nura-yw7fs እዳለእሳካልኝ ፀጉር መላጣአረገኛ
የዶክተር ፈይሰልን ለምን ቆረጥሽው እሱ ነው በጣም የሚናገረው መልሶ እንደሚረግፍ 9 ወርበኋላ
ሰበዬ መልሽልኝ ሌለው ይቅሪቢኝነ የሮዝመሪሙን መቀበት ልጀምሪ ነው ተቀቢቼ ስት ሰአት መቆየት እደለቢኝ ንገሪኝ???????????
እሽ የትነዉ የሚገኘዉ
Website askemchilin please order yeminaregibet. Thank you so very much
እሽ ምን አይነት ቅባት መጠቀም አለብን
ሲጀመር ምን እንደዚህ መለጠሽ ሙቀት ነው ስለምሸነፍ ብትይ እሽ ዝም ብላችሁ 10ኮተት እየቀባችሁ እየለጠፋችሁ ከነዚሁም ደህና ናችሁ😢 አንን አንች ማድረግ ያለብሽ በተፈጥሮ ነገር ብቻ ተንከባከቢው ለ 6ወር ምናምን አትበይ አቮካዶ ሙዝ ኮኮናት ቅቤ ተጠቀሚ
የፊትሽንም ንገሪን
😂😂😂😂ክሎሮክሱን እኔ ነኝ የጠየኳት ለረሴም ገርሞኛል አመሰግነለዉ ዉዴ😅
Amazon yelem temesasay new yalew
እሽ ኤሮፕ ለምንኖርስ የት እናገኝ አለን
የትነው የምነገኝው
ፊትለፊት ላይ ሽበት ላለው ሰው ይሆናል
እኔ ፅጉሪ ቆጆ ነው ግን ከገባሪ ሂዱል ከተቀባሁም የገባሪን እነጂ ሊላውን አላሰነካም
Rosemary le kindeb atetikemu yebalal
ቡና ዘይት አለው እንዲ 🤔🤔
አዎ ውዴ
ጉድ 😮🤔
እኔ ግን መመለጥሽ ነው የታየኝ
ማታ ማታ ነው እንዴ የምንጠቀመው
Are you Dr
እበክሽን የብጉሩን ሰሙነ አሰይን ተቸገሪኩ
kojic acid ሳሙና በጣም ጥሩ ነው እሱን ተጠቀሚ እናት
ወላሂ
እረ ውይ የውፍረት ያለህ በአላህ ቪድዎ ስሪልን ምን ባደርግ ነው እሚሻለኝ😢
ለመወፈርነው ካገኝሺ ንገሪኝ 😂😂ዳቡየ መሆን እፈልጋለሁ😂😂😊😊
ባሰዉድ ስንት ነው ዉድ
❤❤❤❤
ጭራሽ በረኪና እንቀባ አሉደ እረ ሳባየ እንዳይመላለጡብን ፍትህ ለወገኖቻችን😂😂😂
😅😅😅😅😅
በጣም እርግጠኛ ነበር እንደሚሉ😂😂😂
hari grow የረገፋል እኔ 2 ግዜ ተጠቅሞ ካደገ በሃላ ተራገፈ አትጠቀሙ
Ara qas bilesh awri
ከ6ወር በሆላስ ሲቋረጥ አይረግፍም ወይ???
በማርያም ደምሩኝአይከፈልበትም በጌታ ያሁንባችሁ
አይዞን! ደምረናል!
ስራችንን ከወደዳችሁት ተመልከቱልን!
ሚኖክሲዱን ብቻ ብንወስደው ለውጥ ይኖረዋል
ሪያድ አለ ነጩ አምታቁ ካለ ኑጉሪኘ የምዳም ሉጀች ❤❤❤
6ብር ነዉ ወላሂ ሸሄን እኔአስመጥቸዋለሁ 6መቶ ያለይዉን መፈቅፈቂያ የመሠለዉን ኣረ ኡኡኡ 😂😂😂ነጋደለሁንደ አምስት መቶ አራብር ትርፍ😂😂😂😂 እዳትበሉ
እኔ ምለው በተፈጥሮ ግንባራም 😅😅 የሆን ያበቅላል ወይስ ለሸሸ ብቻ ነዉ መልሱልኝ
@@WasKan-j7m ያበቅላል ግን ስታቆም ደግም ጉድ ያረግሻል😂😂
ባክሽ ዳቦየን እያሳከከኝ ነው ለሱ መፍትሔ ካለሽ ስሪልኝ 😢😌
ኢንፌክሽን እዳይሆን ከውጥ ምትለብሽውን ቶሎ ቶሎ ቀይሪ በባእድ ነገር አትታጠቢ ማለቴ በሳሚና ምናምን ስትታጠቢ ደሞ ለዘብ ባለ ውሃ ታጠቢ እኔም አጋጥሞኝ ነበር ሽንት አትያዢ
የኔ ማር
የኔ ቆንጆ ሳቢ ጂዳ ነኝ በፈጣሪ ላኪልኝ
ኑን ላይ አለልሺ
Noon online shopping alelish
@Umrikiya አልችልም አጠላለቡን እስኪ ጥለቢልኝ ብሩን ልስጥሽና
ሀገር ሥገባ ኢሻአላህ እገዛሻለሁ እሠዉቤት እኳ አይመችም ተሸፍኘ ሥለምውል
አለች እንዴ ? ምን መስላለች Dr ሆና መጣች
አንቺ ራሰሺ በመጀመሪያ በረኪና ማቅረብ የለብሸም አንዳንድ ሰዉ አይረዳም
ጎድ በል ወሎ በረኪና ያማችኋል ልበል😂😂😂😂😂
ሳባ የአይን ሽፍሽፍት የሚያሳድግ እፈልጋለሁ ፀጉሬ ግንባሬ ድረስ ነው የሚያሸሽ ካለሽ ንገሪኝ😂😂😂😂
ወይኔ ኮመንታተሮች ብርኪና ተቀባችሁ እንዴ ውይ ምስኪኖች የስማችሁትን ሁሉ ማመን ክክክክክክ
😂😂😂እኮ
የልብ ህመም ላለበት በጭራሽ አይሆንም
Berutus itlkum
😂😂😂ከኢትዮጵያ ወደ ቤሩት ተይ ኣታስቂኝ ፣፣እዛ ሞልቶ እያለ ፋርመሲ
L mateba enat yehonal
በተፈጥሮ ፊታችሁ እጃችሁ እግራችሁ ትንንሽ ጸጉር ያላችሁ ሰወች እንዳትጠቀሙ ከወንድ በባሰ መልኩ ነው ፊታችሁ ጸጉር ብቻ የሚሆነው
የፀጉርሽ ለውጥሽ የሚታይ ግልፅ ነው እኛም እንዳንቺ ይመርብን
አይንሽ ቀላ
ስቲ ነም ገዝቸዋለሁ እሞክርዋለሁ😂
ሰዋቺንኮ በግልብጥ ነው የሚሰማው ሆይይይ በረኪና ተቀቡ መቼ አለቺ 😂😂😂😂
ወይኔ ዶክተርየ ፀጉርሽ ግን የት ሊሄዲ ነበር😂
እንዴ ኧረ ግንባርሽን በፀጉር ሸፈንሽው ግንባር መልክ ነው ያስፈልጋል
🎉❤
ነግጅብን እኛን ሥደተኞች መሣኪን ደፋር ዱባይ ሞልቷል
እኔ ስድስት ወረ የተጠቀኩት 5% ተጠቅማለው
እና ስታቆሚው አረገፈም ወይ
@SadSad-qe1su መገፍ ቢቻ የረገፈቤት ቦታ ያለው ቆዳዬ ራሱ ያረጀ ምመስለው አሁን ላይ በነጭ ሹኩሪት ምናም ለማስተካከል የሞከኩ ነው
በረኪናም እንቀባ አረ ተረጋጉ ቅመሞችዬ❤😂
አችዝበይ2አብይሁንሺዴህዝቡንልፈጅውነውሆ😮😢😢
አዬንሽወላሳ ገብቶብሽነዉድ
አረ ሴቶ እግዚአብሔር በሰጣችሁ ተዋቡ እመቤቴን እደኔ በራሥ መቀለድ ናው
ቴንኪው ማሬ