ፎቶሽን ላኪልኝ እማ አሪፍ ሙዚቃ ❤ እናቱን የሚወድ እሲ ላይክ👍

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 678

  • @asechelakefale5360
    @asechelakefale5360 2 роки тому +13

    እናቴ በልጅነቴ ነበር ጥላኝ ገዳም የገባች ቢያንስ የ6ወር ህፃን እያለሁ የዛኔ አያቴ ነበር ያሳደገችኝ ግን አሁን በህይወት የለችም 😥😥😥በቃ ይችን ሙዚቃ ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት ፈጣሪ ነው የሚያቀው

    • @YdYd-k3u
      @YdYd-k3u 24 дні тому

      አይዞሺ የኔውድ😢😢😢

  • @meornmeorn1134
    @meornmeorn1134 3 роки тому +66

    እማ ኑሪልኝ አቦ ነህማ ስደት አይኑ ይጥፍ በናቴ ናፍቆት ልሞት ነው እናቶች ሺ አመት ይኑሩ💞💞💞🥰🥰🥰

  • @ተመስገንአምላኬየ
    @ተመስገንአምላኬየ 3 роки тому +8

    እማየ የደስታዬ ምንጭ የአይን ብረሃን የልቤ ጣፈጭ የምኖር ምስጥ ህይወት ነሽ ለኔ እማየ ነፋ አመት ኑሬልኝ ምረጫየ 💘💘💘💘💘

  • @Sነኞየሀይቆቀበጥየአብደሬ

    እናት ትኑረ ለዘላለም እማዬ ኑሬልኝ🥺💔💔💔💔💔😭🥺አየ ናፍቆት

  • @መሲየእናቴልጅ
    @መሲየእናቴልጅ 3 роки тому +12

    አይ ስደት አይንክ ይጥፋ ይሄ ሙዚቃ ዉስጤ ነው መቼም የማረሰው ትዉስታ አሳርፎ አልፏል ተማሪ እያልኩ ጉደኛዬ እናቱ ሙታለችና ዝግጅት ነበር እንደ አጋጣሚ ይሄ ሙዚቃ ተከፈተ እናም ያለቀሰው እባ አሁንም አይኔ ላይ አይጠፋም 😥😥😥😥😥እናት ለምን ትሙት እናቴ ኑሪልኝ ያለሺኝ አንቺ ብቻ ነሺ

    • @Semrila
      @Semrila 28 днів тому

      አሚን ይጥፋ

  • @samf8389
    @samf8389 4 роки тому +44

    እናቴ ኑሪልኝ አቦ ለዘላለም እናቶችን ያኑርልን

  • @ወለተጊዮርጊስየቅዱስ-ተ3ቘ

    እናቶቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤💖💖💖

    • @rtggdfhu-kh9hm
      @rtggdfhu-kh9hm Рік тому

      ሰሸሾሽሾ

    • @Semrila
      @Semrila 28 днів тому

      አሚን በሰላም ያገናኘን😊

    • @Topg-n4x
      @Topg-n4x 15 днів тому

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😭😭😭😭😭😭😭

    • @Topg-n4x
      @Topg-n4x 15 днів тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💝💖💖💖💖💖

  • @abebechereda458
    @abebechereda458 3 роки тому +40

    እናት ትኑር ለዘላለም 💕💕💕

    • @valentinleonel9619
      @valentinleonel9619 3 роки тому +1

      i know I am pretty randomly asking but does anyone know a good site to watch new tv shows online ?

    • @tumeshana4900
      @tumeshana4900 2 роки тому +1

      💋💋🥰🥰🥰😭😭😭😭🙏🙏

  • @yabsramulat5186
    @yabsramulat5186 2 роки тому +2

    እማ እናቴ ሰላምሺ ይብዛ በጣም አሬፍ ስራ ነው

  • @zeritutube
    @zeritutube 4 місяці тому +2

    እናቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ❤🙏

  • @zabibaabdo118
    @zabibaabdo118 3 роки тому +22

    የሁሉንም እነት አላህ ይጠብቀቸው

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 3 місяці тому +2

    እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እማየ እማየ የኔ ህይወት እወድሻለዉ ኡፍ ናፍቆት 😢❤❤❤

    • @Semrila
      @Semrila 28 днів тому

      ሺ አመት ይኑሩልን

  • @سالشامسي-ش4ظ
    @سالشامسي-ش4ظ 3 місяці тому +2

    እማየ ከኔ እድሜ ቀንሶ ላች ያድርግል❤❤❤

  • @ራህማነኝየወሎዋቅብጥ
    @ራህማነኝየወሎዋቅብጥ 4 роки тому +14

    ኡፍፍፍፍእናቴእወድሽለሁእማ
    ሳይከፋሽኑሪልኝ😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤💘💘💘

    • @tube4438
      @tube4438  4 роки тому +1

      አሜን የኔዉድ ትኑርልን❤🙏

  • @حبشي-ف2ي
    @حبشي-ف2ي 2 місяці тому +2

    ዱኒያላይ የሚያስደስተኘ ነገር ቢኖር የሷመኖር ነው አላህዪ እድሜዋን ያርዝምልኝ

  • @TsehaybeleteTamene
    @TsehaybeleteTamene 10 днів тому

    💋💋💋💋💋እማየ ሺአመት ኑሪልኝ የኔ ናፍቆት💞💞💞💞🌺🌺🌺🌺🌺

  • @asdasda4771
    @asdasda4771 3 роки тому +23

    ከዚህ ከሰደት አላህ መልሶኝ በሰላም ያገናኘን ውዷ እናቴ

  • @samf8389
    @samf8389 4 роки тому +5

    እስክስ ያዝ አቦ በጣም ነው የሀገርኛ ዘፈን ደስ የሚለኝ አቦ አሆ ነይማ

    • @tube4438
      @tube4438  4 роки тому

      ወዝወዝ በይልኝ የኔዉድ

  • @zdyemariyamljitube157
    @zdyemariyamljitube157 4 роки тому +5

    አይይይ በጣም የምወዳት ሙዚቃ ነች ውዴ እናመሰግናለን በርችልኝ የኔልዩ

    • @hawaz8348
      @hawaz8348 3 роки тому

      Fffffffffffffff😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @JemalJemal-js7ro
    @JemalJemal-js7ro 4 місяці тому +2

    እማየ ኑሪል የኔ ልዩዩዩ

  • @deeddeed2583
    @deeddeed2583 2 роки тому +1

    እናቴ ዘላለም ኑሪልኚ ሣይከፋሽ በጤና እወድሻለሁ እማ ናፍቀሽኛል 🙏🙏😘

  • @ፀጌማርያምየድንግልልጅ

    እማ ኑሪልኝ ከርታታዋ ልጅሽ ሁሌም ታስብሽ አለች እናቴ

  • @mominaahmed1797
    @mominaahmed1797 3 роки тому +7

    ማማዬ ለዘላለም ኑሪልኝ 😭😭😭😭😭😭😭 ንፍቅ ብላኛለች ኡፍፍፍፍ

    • @fatmaalbadwawi7444
      @fatmaalbadwawi7444 3 роки тому

      😍😍😍😍😍😍💓💓💓💓💓💓❤️👍👍👍👍😍😍😍

  • @Jhfire6rrrrr-yw4lq
    @Jhfire6rrrrr-yw4lq 4 місяці тому

    እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ ስደተኛዋ ልጂሽ ሙትት ብላ ትወድሻለች የኔ ሒወት ያችን ክፍለኔ የኔ ስስት የኔአለም እወድሻለሁ. እማዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😊🎉🎉🎉❤

  • @tube-jh3fr
    @tube-jh3fr 4 роки тому +5

    ምርጥ ሙዚቃ ነው እናመሠግናለን በርችልኝ የኔቆጆ

    • @tube4438
      @tube4438  4 роки тому

      እሽ የኔዉድ

    • @Topg-n4x
      @Topg-n4x 14 днів тому

      እናቴኑርልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AlemTsegaye-si2tr
    @AlemTsegaye-si2tr Місяць тому

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ እናቴ እወድሻለሁ

  • @احمدمحمد-و3ع5ب
    @احمدمحمد-و3ع5ب 3 роки тому

    Ema nurilgni hayatiiiii betam new yemwedishi yene abeba yene konjioooooooo 🕊️💋💋💋🕊️😭😭😭🕊️yarebi meche yihon sdetn bekashi yemtlegn dua adrgulgni habibati 💋💋💋💋💋💋💓💓💓💓💓💝💝💝💝💃🏿💃🏿💃🏿umiiiii 😭😭😭😭😭

  • @SayedAhmada-w6j
    @SayedAhmada-w6j 2 місяці тому

    እማ ናፍቆቴ ሁሌም እወድሻለሁ ያለ እናት አለም ጨለማ ናት😥😥😥😥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @فاطمهفاطمه2030
    @فاطمهفاطمه2030 3 роки тому +30

    የሁሉም እናትይኑርለዘላለም ❤❤

  • @als6152
    @als6152 3 роки тому +6

    እናት ለዘላለም ትኑር 💖💖💖💖❤❤❤❤አይይይይይ ንፍቅ ብለሽኛል እማየዋ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @elenitsegaw9317
    @elenitsegaw9317 3 роки тому +4

    እናቴ ኑሪልኝ ለዘላለም😘😘😘

  • @زينبانامرهاحبكماسميمحمد

    እማዬ ኑሪልኝ ዘላለም እረሚ ለናቶቻቻን በሠላም ያገናኘን

  • @lovemama5484
    @lovemama5484 2 роки тому +1

    ስደት. አይኑ. ይጥፋ. አልልም. ብዙ. አስተምሮኛል. ግን. ከባነው. ለዘላለም. ያኑርልን. ያረብ. አይይይይይይይ. እኔማ. እንዲሁ. በምኞት. ቀረሁ. እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @ማረግ
    @ማረግ 3 місяці тому

    እናቴ ሽአመት ኑሪልኝ የኔ አለም😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TemreAssen
    @TemreAssen 6 місяців тому +2

    እናትሺአመትትኑር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ال12تا
    @ال12تا 3 роки тому +8

    እናቴ ህይወቴ 😭😭😭 ሽ አመት ኑሪልኝ 💔💔💔💔💔

  • @Shaklama
    @Shaklama 3 місяці тому

    እናቴ የኔ ሁሉ ነገር ኑሪልኝ እወድሻለሁ ስደት አለያየን 4 አመት😢😢 እንገናኛለን አምናለዉ😢😢

  • @KaleAfso-gw8fc
    @KaleAfso-gw8fc 7 місяців тому

    የኔ ዉድ እናት ዛሬ ተጎንሽ ሆኜ ብሶቴን በነገርኩሽ💔💔😥😥😥አድሜሽን ያርዝምልኝ🤲🤲🤲🤲🤲

  • @fatimaa2958
    @fatimaa2958 3 роки тому +25

    ሙዚጋውን ደጋፊ ባልሆንም ስለናት ስለሆነ ዘፈኑ ላይ አረኩ እረጅም እድሜ ለናቶቻችንና ላባቶቻችን አላህ ይስጥልን ቤተሰቦቸን ከራሴ በላይነው እምወዳቸው አላህ ይጠብቅልኝ

    • @alikabadru2266
      @alikabadru2266 Рік тому

      እኔም እዳቺው ነኝ ስለእናት ስሰማ ደስየለኛል ረጀም እድሜ ለእናቾች

    • @توكلالىالله
      @توكلالىالله Рік тому

      ወይኔእናቴአይይይስደትክፋነገረአይኑይጥፋ
      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አሁንስአልቻልኩምወላሂአይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @samiraabi9394
    @samiraabi9394 3 роки тому +1

    እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ ዛሬስ ናፍቆትሽ ሊገለኝ ነው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ለ1ደ

    እማየ የኔ ህይወት እወድሻለሁ ከኔ እድሜ ቀንሶ ላች ይስጥሽ😥❤️

  • @12Samrawit123Tube
    @12Samrawit123Tube Місяць тому

    እናቴ ልዩነሽ❤❤❤❤❤🎉

  • @ZzoozZenat-fg8fp
    @ZzoozZenat-fg8fp Рік тому +1

    እማ ህይወቴ ዘላለም ኑሪልኝ እማ ናፍቆቴ የዘላለም ደስታየ አችነሽ እማ ሀያቴ❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @HvGf-ub5wm
    @HvGf-ub5wm 2 місяці тому +1

    እማየኔልዩየኔናቆት❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @kiya2323
    @kiya2323 2 роки тому +1

    በውነት እናት ሺ አመት ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የእናት ፍቅር ልዩነውኮ

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    እማየ እወድሻለሁ አላህ ይጠብቅሽ አንችን የምገልፅበት ቃላትየለኝም ወላሂ

  • @SaedaS-p2w
    @SaedaS-p2w 6 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹እናትለዘላለምትኑር❤❤❤

  • @Mነኚሀላሌንናፋቂ
    @Mነኚሀላሌንናፋቂ 8 місяців тому

    ኧረ እናቶቻችንማ ሺ አመት ያኑርልን የናት ናፍቆት ሊገለኝ ነው

  • @meornmeorn1134
    @meornmeorn1134 3 роки тому +1

    እናቴ ኑሪልኝ ክፉ እንዳይነካብኝ፣💓💓💓💖💖💖🥰🥰

  • @alemneshtube4157
    @alemneshtube4157 4 роки тому +5

    በጣም እምወደው ሙዚቃ ነው እህት ኑ እንዛመድ መዛመድ ለሁሉም ይጠቅማል

  • @ToybaAli-e1o
    @ToybaAli-e1o 5 місяців тому

    እምየ ኑሪኝ❤❤እናት ኑሪ ልዝልልም🥰🥰

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 3 роки тому +5

    እናት ለዘላለምትኑር 🙏🙏🙏💝💝💝💝💝💝💗💗💗

  • @abezashalemu1943
    @abezashalemu1943 2 роки тому

    ሰላም ሰላም እዝ ቤት ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት እናት እና አባት ለዘላለም ይኑሩ ያለነሱ ሚሆን የለም እና

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 3 роки тому +1

    እናቲ ሁሉም ኑሪልኝ. ዉድድድደ

  • @MekyaahmedMohammed
    @MekyaahmedMohammed 5 місяців тому

    እማየ አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅሽ የኔውብእናት😂😂😂😂😂😂😂

    • @zeritutube
      @zeritutube 4 місяці тому

      😭😭😭😭🙏

  • @MekyaahmedMohammed
    @MekyaahmedMohammed 5 місяців тому

    እናቴ በህይወት የለችም ግንሁልጊዜ አስታውሳታለሁ አሁን ጭራሺ በስደት ላይ ሳለሁ በጣም ትናፍቀኛለች የኔውዲ እናት

  • @MkdooosMkdos
    @MkdooosMkdos 5 місяців тому

    አናት ለዘላለም ትኑር ♥️♥️♥️♥️

  • @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ
    @አሚወሎየዋ-ኘ2ዸ 2 роки тому +2

    የእናትን ክፉ አይሰማን።ክፉአይንካቼው

  • @kalbauae6025
    @kalbauae6025 3 роки тому +1

    እማየ ኑሪልኝ ክፉ እዳይነካብኝ ናፍቀሽኛል😥😥😥

  • @FetyaAli-kc7vg
    @FetyaAli-kc7vg 5 місяців тому

    እኔእናቴንናፈቀችኝ፣እደዉሐጠማችኝ፣አናቴእምየየኔናትእሰካዪሽአላሕእዲሜናጤናዪስጥልኝ

  • @nafisafeker7847
    @nafisafeker7847 2 роки тому +1

    እማየ በሰላም ያገናኝን የነወድ በዚህሰምት እህደለሁ የኔዉዳች እናተንም ያገናኝቹሁ

  • @Semira-u8h
    @Semira-u8h Місяць тому

    ማምየ እያለች ነበርኩኝ አገሬ ስጠፊኝ።ወጣሁኝ በርሬ እማ

  • @AbuUu7-h6z
    @AbuUu7-h6z День тому

    እናት ለዘላም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitAmare-f4g
    @SenaitAmare-f4g 11 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እናት ትኑር ለዘላለምእናቴ ሁሌም ኑርልኝ የኔውድ 💞💞😘😘😘💞😘💞 ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ የኔልዩ ስወድሽ ❤❤❤❤❤

  • @AbebaGasaw
    @AbebaGasaw 5 місяців тому

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ❤❤❤❤❤እናቴ

  • @Tube-qp5dw
    @Tube-qp5dw 3 роки тому +1

    💖💖💖💝💝💝💝❤️💋💋💋እናቴ ኑሪልኝ የመኖሬ💋💋ሚስጥር

  • @wetube9692
    @wetube9692 4 роки тому +1

    ዋውውውውው አሪፍ ሙዚቃ ነው አይዞሽ በርች እህታለሜ

    • @tube4438
      @tube4438  4 роки тому

      እሽ ወንድማለሜ አመሰግናለሁ ወንዶሰን ዉደ

  • @FentonishAdugna
    @FentonishAdugna 3 місяці тому +1

    እማ፡ኑሪልኝ🫅አይ፡ስደት🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉

  • @YaredEphrem-cd1jo
    @YaredEphrem-cd1jo 4 місяці тому

    እማ ኑሪልኝ ከኔ እድሜ ቀንሶ ላንቺ ላንቺ ላንቺ ይሁን ደስታየ ነሽ እማ ስለናት ተነግሮ አያልቅም

  • @Sara-j4n5r
    @Sara-j4n5r 7 місяців тому

    እረ እናት ትኑር ለዘላለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @سلام-و7ك
    @سلام-و7ك 3 місяці тому

    እናቴ የኔ ዉዴዴ❤❤❤❤

  • @KsaKsa-us4eq
    @KsaKsa-us4eq 10 місяців тому

    እናትትኑር ለዘላለም።እናትአለሜኑሪልኚ😂😂😂❤❤🎉❤😂አይናፍቆት

  • @AbuUu7-h6z
    @AbuUu7-h6z День тому

    እናቴ ናፍቆቴ ስደት የስራህን 😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @tiistloeve7762
    @tiistloeve7762 3 роки тому

    Enate shye amit nuriligne yene hulu nager 😍❤️💋

    • @kemilaomer
      @kemilaomer Рік тому

      እናትትኑርለዘላለምወላሂእማ

  • @sefi847
    @sefi847 2 роки тому

    እማ ኑሪልኝ በጣም እወድሻለው 🥰🥰😍😍😍

  • @ShemsyanuruShemsyanuru-xs6bg

    Enat nurilyi lkneshi wustn nechashiwu 💚💚💚💚💛💛💛💕💕💕❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌💘💘💘💘💘

  • @amitube2445
    @amitube2445 4 роки тому +5

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ለሁሉም እናቶች

    • @tube4438
      @tube4438  4 роки тому

      አሜን የኔዉድ❤

  • @SeidHame-co9sx
    @SeidHame-co9sx Рік тому

    ሙዚቃው የማነው ማናት ስሟ ብዙ ሥራ ሰርታለች በaudio ነው ያለኝ እና ስሟን ብትነግረኝ 🥰🥰🌹🥰🥰🥰🥰

  • @ምስረትየሕንስ
    @ምስረትየሕንስ 2 роки тому +1

    ዉዴ ዉዴ 🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹

  • @ShibreShibre-c7v
    @ShibreShibre-c7v 3 місяці тому

    እናት ትኑር ለዘለለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @انديش
    @انديش 6 місяців тому

    አቤት ስደት ፈጣሪ የሁላችን እናትይጠብቅልን❤

    • @YdYd-k3u
      @YdYd-k3u 24 дні тому

      አሜን አሜን አሜን ውደ❤❤❤❤😢

  • @AvA-ei8lv
    @AvA-ei8lv Місяць тому

    እናቲ እወድሻለሁ እወድሻለሁ❤❤❤❤እወድሻለሁ 😢😢😢የስብሻን እማ የ ሰወድሽ እናቲኑሪልኝ ሸአመት ጤናጋ.የኔልዩ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰደት የስራህን😢😢😢😢

  • @hawaaAhmad-f7v
    @hawaaAhmad-f7v 5 місяців тому

    እማየየኔልዩናት አላህሺአመትያኑርልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meskie3730
    @meskie3730 Рік тому

    Uuuuuufffff Enate nurileng le zelalem ❤❤❤❤

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    ኡፍፍፍአይለመታደሌ እናቴኤናአባቴናፈቁኝ እህህእኔሥደተኛ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ3አ

    እናት ትኑር ለዘላለም👊👊💙💙💙💙

  • @banchieyasu8052
    @banchieyasu8052 2 роки тому

    Enate ewdshalhu ሺ አመትኑሪልኝwedddddd

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki 10 місяців тому

    እናቴ ለዘላለምኑ ሪ ልኝ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤ ክፍ እንዳይ ነ ካብኝ አዳ ራ❤❤❤❤❤

  • @ስአዲሙሀመድ
    @ስአዲሙሀመድ 24 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DanAswbya
    @DanAswbya 7 місяців тому

    አናት ለዘላለምትኑር አይ ስደት አይኑይጥፋ😢😢😢😢

  • @selinatube1808
    @selinatube1808 4 роки тому +1

    መርሻዬ የምወዳትን ዘፈን እንዴት እስከዛሬ ሳላያት አመለጠችኝ አይገርምም
    በርቺልኝ የኔ መልካም ጎበዝ ነሽ

    • @tube4438
      @tube4438  4 роки тому

      እሽ ሰሊናየ ዉደ❤

    • @tuba6802
      @tuba6802 3 роки тому

      እንደመር ሠሊና

    • @midhj6509
      @midhj6509 3 роки тому

      @@tube4438 መ።m።መ

  • @ሙሉነሽቲዩብ-በ6ኘ
    @ሙሉነሽቲዩብ-በ6ኘ 4 роки тому +2

    ደምሬሻለሁ እህቴ በርችልኝ😘♥

    • @tube4438
      @tube4438  4 роки тому +1

      የኔዉድ አመሰግናለሁ❤

    • @tuba6802
      @tuba6802 3 роки тому

      እንደመርሙሉነሽ

  • @lelliseintalashawaa6022
    @lelliseintalashawaa6022 3 роки тому +1

    Benatachu hechi muzikenga manech semuw😥😥

  • @HabasiKaitara
    @HabasiKaitara Рік тому

    እናቴ ናፍቆቴ❤❤❤❤❤
    እህህህህህህ ❤❤❤❤❤

  • @ZahraMed-jl4tr
    @ZahraMed-jl4tr 6 місяців тому +1

    😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ

  • @ToybaAli-e1o
    @ToybaAli-e1o 5 місяців тому

    እምየ ኑሪ ለዘላለም❤❤

  • @HelmaJfg
    @HelmaJfg 6 місяців тому

    እስፍስፍ ያረጋል ናፍቆትሺገሎኛልልልልልሌ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @burtey6105
    @burtey6105 3 роки тому +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ ስደት የስራህን ይስጥህ እናት ለዘላለም ትኑር

  • @bezitube122
    @bezitube122 4 роки тому +1

    ውዴ ሆኛለሁ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን
    እስክ እቤት ጎራ በሉ አድስ ነው ዘግቶብኝ

    • @tube4438
      @tube4438  4 роки тому +1

      አሜን የኔዉድ መጣሁልሽ እኔም

  • @ሰአድነኝየራያዋ
    @ሰአድነኝየራያዋ 3 роки тому +2

    እማየ የኔ ልእልት ሁሌም በልቤነሽ የኔ ሁሉ ነገር