ምርጥ የ❤ፍ❤ቅ❤ር❤ ሙዚቃ ያለኸው ከማዶ አድማሱን ባሻገር አልቻልኩም ተጎዳሁ እኔስ ባተ ፍቅር 💝A💝

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @SamiAddisu
    @SamiAddisu 11 місяців тому +7

    አይ ትዝታ ኡፍፍፍፍፍፍ ትውስታየን የቀሰቀሳችሁኝ

  • @saadaaradaw850
    @saadaaradaw850 2 роки тому +5

    እህህህ ስንት ማረ የሆኑ ግዜ አለፈው አሁን እኝኙ ግዜ ደረሥን እይይይይ

  • @lijamekstube2660
    @lijamekstube2660 Рік тому +13

    አረ የዘፋኟን ስም የሚያውቅ ከላ😍😍😍😍😍

  • @አላሀምዱሊላህያረብከቀሩት

    ኡፍፍፍፍ ዘድሮ እሙ አሙበክር ነኝ የልጄ ናፋቂ ባባየ እመጣልሀለሁ ስድስ አመቴ ልጄን ካየሁት አገር በሠላም እድገባ ከቀሩት ቤተሠቦቸጋር የእማየልጅ በየትነዉ የምነገናኘዉ በስዳት ሆኖ የቤተሠብ ሞት መሥማት ይከብዳል።።።።።።።።ሶብር ሠቶኝ አገር እድገባ አገራችንም ሠላም ያድርግ።

  • @GdHhd-el4ht
    @GdHhd-el4ht Рік тому +4

    አይይይይይ ሰደት ከምንወደው አለያየን ሀገሬምገባበት ናፈቀኝ

  • @selamlove6129
    @selamlove6129 2 роки тому +12

    አይስደት ስቱን አራራቀዉ የስራህን😥😥😌😌😌

  • @sahargosa2994
    @sahargosa2994 2 роки тому +3

    የድሮ ትዝታ ነዉ ስደት የሥራህ ይስጥህ

  • @fatumaedris2473
    @fatumaedris2473 6 місяців тому +9

    Aዬየ ስወድህልኑር የኔፍቅር እዋየ ግን የእውነት የምት ናፍቀኝ ነገርስ ግንእኮ ላን ገናኝ እርቂህ ሂጃለሁ እፍ የኔናፍቆት ከላህ ብሎተ እስክንገናኝ እባክህን ቃልህን አደራ እኔ ይህው እስካሁን ድረስ ሊላ ማፍቀርም መፈቀርም አልቻልኩም ባተ የተነሳ እባክህን ውዴ እንገናኝ ሊላውሁሉ ይቅር እና መቸም እደምወድህ ታቃለህ ይችን ኮሚት የምታነቡሁሉ ዱአአርጉልኝ እባካቹሁ በጣምነውየምወደው ያለሱመኖርአልችልም ብየነውየማስበው እፍ ተምነግራቹሁበለይ ፍቅር ከባድነው እኔምን እደምላቹሁም አላቅም እስላምክርስቲያኖች ወገኖቸ በፆለታቹሁ አስቡኝ🤲🤲🤲🤲

    • @TgFg-rb4sf
      @TgFg-rb4sf Місяць тому

      የኔውድአይዞሽአንችምየኔቢጤነሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @جميله-ل5ش
      @جميله-ل5ش Місяць тому

      አይዞሽማሬዋየ

  • @haymanotazemer3931
    @haymanotazemer3931 2 роки тому +14

    ውይይይይ ትዝታ ቀስቃሽ ሙዚቃ ነው በጣም ናፍቃችሁኛል ውድ ቤተስቦቸ ባባዬ ልጄ ውድ ባለቤት ሁሌም ትናፍቁኛላችሁ

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    እፍ ይቺ ሙዚቃ ሰሰማ አፍላ ፍቅሬ ትዝ ይለኛል ልቤ ድፍን ብሎ ማንም አልሰማም ነበር ግን ተለያየን😭

  • @tube-jh3fr
    @tube-jh3fr 3 роки тому +12

    አሪፍ ሙዚቃ ነው እናመሰግናለን

  • @ሳይከፋህኑርልኝናፍቆቴ

    አይሰደት የልጅነት ባሌን አሳጣኸኝ 😭😭😭 ላይሞላ ጎዶለው

    • @tamarashaheen3002
      @tamarashaheen3002 2 роки тому +1

      አንች እንካን አግበታሻል መሳሌ እኔ 4 ዓመት ሙሉ እንደ አፈቀረኩ ነው አጣሁት

    • @nenealnen3311
      @nenealnen3311 2 роки тому

      እህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 Рік тому

      @@tamarashaheen3002 ኢወላ ትክክል እኔም

    • @SeadaMohammed-vf6gd
      @SeadaMohammed-vf6gd 3 місяці тому

      እኔም2010ለይአገባሁግን201ለይአድሰአበባመጣሁበመጣሁበአድአመቴሞተየሚበልሰማሁበችከባድነዉአብሳየልጅነትፍቅርከወሰጤአልወጣብሎኛል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @nenealnen3311
    @nenealnen3311 2 роки тому +11

    A ትዝታዬ ስወድህ ልኑር😢

  • @ማሂየዑሚናፋቂ
    @ማሂየዑሚናፋቂ Рік тому +6

    ቀጣይ ውስጤ ❤

  • @جميله-ل5ش
    @جميله-ل5ش Місяць тому

    ወላሂለመጀመሪያግዜፍቅርሲይዘኝየምሰማትሙዚቃነበርች.አይፍቅር.እደውበለቅሶወጣልኝ.በጣምነውየምፈራውበጣምምነበርየምወደው.በስአቱ.እሱ.ይወደኝእጅአያፈቅረኝምነበር.ዛሬእኔፈቅሩንእርስትእሱክንፍ

  • @ቲቲነኝአባቴንናፍቂ
    @ቲቲነኝአባቴንናፍቂ 2 роки тому +2

    ወዬው የልጅነት ባሌን አስታወሰኝ እህህህህ

  • @zedab1143
    @zedab1143 3 роки тому +5

    Arif new bertu 👍

  • @ethiopiahawa1899
    @ethiopiahawa1899 2 роки тому +1

    mare naw gan lamuslim ayihonm arif naw yesaw ager sadet machey naw yibakal yemilany

  • @rozamohmad2741
    @rozamohmad2741 3 роки тому +4

    አቤት ድምፅ

  • @TtTt-n6r
    @TtTt-n6r Рік тому +1

    አይ ትዝታ ምን ልሁን

  • @TtTt-n6r
    @TtTt-n6r Рік тому

    አርይይይይ የሶስት አመት ፍቅሪ ትዝ አለኝ

  • @fatleh
    @fatleh Рік тому

    ስወዳት ሙዚቃዉን ስሟ ማነዉ ግን

  • @abcDef-lb5eq
    @abcDef-lb5eq 2 роки тому +56

    ድግናችንን ያስርከብንበት ዘመን ነበር 203😭😭😭 አይ ትዝታ

  • @AminaYesuf-n9b
    @AminaYesuf-n9b 11 місяців тому +5

    በዚችሙዚቃማበደነውትዝታአለብኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbduEdris-f5q
    @AbduEdris-f5q 28 днів тому

    አቤትያዘመን❤❤❤

  • @ZainabZzainab-vj1rp
    @ZainabZzainab-vj1rp 3 місяці тому

    እኔም፣በጣም፣እወዳታለሁ፣ካሴቱነበረኛአይትዛታ

  • @SaadaWseen
    @SaadaWseen 7 місяців тому

    ኡፍፍፍ ትዝታ የኡነት ዘፈን የድሮወቹ ጊዜ ቀረ😢😢😢😢

  • @ዙፋን-ዸ6ፐ
    @ዙፋን-ዸ6ፐ Рік тому +2

    ወይ ቀርበህ አጫውተኝ ወይ ካንጀቴ ውጣ አይይይይይ 2004 ወይኔ የልጅነት ፍቅሬ ገፍቼህ ያንተጡር ያሰቃየኛል

  • @gigu8335
    @gigu8335 Рік тому

    የኔውድ በጣም ነው የምወድሽ ብሰማሽ አልጠግብሽም የኔ ውድ

  • @nataliehourani358
    @nataliehourani358 3 роки тому +2

    ዋው በጢም ትዝታ የንነዉ የቀሰቀሰችብኝ የእዉነት

  • @ZinetSeid-us6wi
    @ZinetSeid-us6wi 2 місяці тому

    Waw tzta ❤ edet edemwedat ayi sdet😢😢

  • @SaadaWseen
    @SaadaWseen 2 місяці тому

    አይይይ አሁንስ ከባድነዉ ለኔ የተዘፈነ የሜመሰለኝ በጣም የምወደዉ ልጂ አለ እሱም ይወደኛል በናፎቆት ሞትኩኝ 😢😢😢😢😢

  • @አልሀምድሊላህ
    @አልሀምድሊላህ 2 дні тому

    ጥሎብኝ የሤት ዘፈን አልወድም😢

  • @wkwjje1560
    @wkwjje1560 2 роки тому +2

    💋🔥❤😍🥰💝 ያኔ ውዴዩዬ

  • @tiztaye
    @tiztaye Рік тому +1

    አይ ትዝታ 2003 7 ክፍል ❤❤❤😢😢😢

  • @rabiayimam3588
    @rabiayimam3588 Рік тому +8

    ማነዉ,እንደኔ,,በልጅነት,ባሉ,እየተፈቀ,,የተለያየ,,😭😭😭😭😭😭

  • @Aminet-d7m
    @Aminet-d7m Місяць тому

    ትዝታብቻ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማረግ
    @ማረግ 3 місяці тому

    አይ ስደት የስራህን😢😢😢😢

  • @masteraliua4150
    @masteraliua4150 Рік тому +1

    2010💔💔💔💔💔😥 ትዝታ አይይይይ ከለሊቱ 8 ሠአት ጋበዝኩት ደዉየ አይይይ😢😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂

    • @MaregAyalew-e5p
      @MaregAyalew-e5p Рік тому

      አየ ፍቅር ስአት ጊዜ አይወስነው❤❤❤❤

    • @RihanaMohammed-x4l
      @RihanaMohammed-x4l Рік тому

      😂

    • @Hdgbcfd
      @Hdgbcfd 4 місяці тому

      አይይዮይይይይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @نجودالرجباني
    @نجودالرجباني 8 місяців тому

    ወይ ስወዳት ይችን ሙዚቃ🥰🥰🥰🥺

  • @abebawt1169
    @abebawt1169 2 роки тому +6

    I was looking for this music. Thank you for uploading it.

  • @waynawayan9142
    @waynawayan9142 2 роки тому

    ስወድሽ ውይይይይይይይ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ውድድድድ

  • @ነጅት
    @ነጅት Рік тому +1

    በጣምነዉየመወዳት❤❤

  • @Ekaeka44xn
    @Ekaeka44xn 6 місяців тому

    ኧረእብደት፡መፍጠርነው፡ወይኔትዝታአይይይይይይይይይይይ

  • @mahbooba56
    @mahbooba56 2 роки тому

    አይይይ ትዝታ ብቻ ነዉ ትርፍ

  • @mesibunatube2259
    @mesibunatube2259 3 роки тому +4

    ቤተሰብ ሆኛለው ውዴ

    • @tube5912
      @tube5912  3 роки тому

      አመሰግናለሁ

  • @yeshiwondimu2443
    @yeshiwondimu2443 2 роки тому +1

    Waw lib yinekal betam 😍😍😍👈

  • @እኮንበሰላምመጣቺሁ
    @እኮንበሰላምመጣቺሁ 3 місяці тому

    ውይትዝታብቻ

  • @linas2343
    @linas2343 Рік тому

    ስሟማነዉ?

  • @wetube9692
    @wetube9692 3 роки тому +4

    Arif new 👍

  • @mengeshadessalegn4167
    @mengeshadessalegn4167 2 роки тому +1

    Yezichin musika bemulu baned layi aderegachihu posetulen

  • @almitoshamsa9195
    @almitoshamsa9195 2 роки тому

    ስወዳት ያደኩባት አይ ትዝታ

  • @Ekaeka44xn
    @Ekaeka44xn 6 місяців тому

    የኔውድእህት፡የትምርትባትጓደኞችማስታወሻነች

  • @ahmadmohmad9425
    @ahmadmohmad9425 2 роки тому +3

    ውይ ድምፆ በናተ ቀረ ውይይይይይይይ ትዝታ ትዝታ

    • @EmanEman-cf5ve
      @EmanEman-cf5ve Рік тому

      አይ ትዝታ ለመጀመሪያጊዜ ሥልክየያዝኩሠሞንነበር የሠማኋት ፍቅር ብቻ አይይይይይይይ❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭

    • @EmanEman-cf5ve
      @EmanEman-cf5ve Рік тому

      የሚገርማችሁ የመጀመሪያየ ሌላአግብቷል ግንአሁንም ትዝታው በዉሥጤ አለ ምን ይሻለኛል ይችን ሙዚቃ ጋብዠውነበር አሁን ትዝ አለኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላሂያረብ
    @አልሀምዱሊላሂያረብ 2 роки тому +1

    ስወድሽ ደምሪኝ

  • @Kidanu-ic9ve
    @Kidanu-ic9ve 5 місяців тому +1

    ሳልጎዳባችሁ የዘፋኟን ስም ላኩልኝ ከቀኑ ሰባት ሰአት ጀምሬ እስከ ለሊቱ6:38ድረስ እየሰመዋት ነው እዳልቀይር ይጠፋብኛል ስሟን ንገሩኝ

  • @HhIo-ou7us
    @HhIo-ou7us 2 місяці тому

    አይሰደትየሰራህነ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @adghjj7447
    @adghjj7447 Рік тому

    ፍቅር ብቻ ፍቅር ብቻ

  • @helen81256
    @helen81256 9 місяців тому

    የዘፋኟ ሥም ማነው

  • @SgncVcfh
    @SgncVcfh Місяць тому +1

    ኡፉፉትዝታ😢😢😢😢

  • @ሱሱነኝ-ገ1ጘ
    @ሱሱነኝ-ገ1ጘ 2 роки тому

    አይይይይይ ዳውድ

  • @bee4981
    @bee4981 2 роки тому +2

    ተሥፋ አለኝ የኔ ውድ እንደምንገናኝ

  • @NaimaNaima-p9t
    @NaimaNaima-p9t Рік тому

    ወይ ዲግልናየ

  • @אוריניעח
    @אוריניעח 2 роки тому

    የኔ ማርርር

  • @አንችጠብቂኝድንግልእናቴ

    በጣም ናፍቄአለሁ💖💖💖

  • @FathimaRahmat-th5qt
    @FathimaRahmat-th5qt Місяць тому

    Yemajemaraya balen siwodew uuuuufffff lamin idehu alaqim

  • @zdyemariyamljitube157
    @zdyemariyamljitube157 3 роки тому +4

    ዋው 😘

  • @emanchombe8567
    @emanchombe8567 5 місяців тому

    a ፍፍቅር ሥወዲህ እኖራራለሁ

  • @aminaadem5030
    @aminaadem5030 2 роки тому

    አይይይ ትዝታ

  • @zehraali-br5hh
    @zehraali-br5hh Рік тому

    እድትነው እሚወረድው

  • @አሚናነኚሥደተኝዋ
    @አሚናነኚሥደተኝዋ 3 роки тому

    በርቺጎራበይወደኔ

  • @amina-h9h1k
    @amina-h9h1k Місяць тому

    ወይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fdajs386
    @fdajs386 3 місяці тому

    አይ ትዝት 2002 😭😭😭😭

  • @Hawaidiris
    @Hawaidiris 6 місяців тому

    አኔ የሚገርመኝ የሙዚቃዉንስሜትጅ ግለጹየተባለችሁት እዚህ ስመታች ደህናሁንል እወድሀለሁ ምንትሥየቅብጥርስየ ወይ እሱ አይሠማችሁ ወይአያቁአችሁ አያደርሡላችሁ ወላሂ ይገርመኛል ስሜታችሁን ለራሣችሁቀ

  • @BanchergaGirum-xb2iq
    @BanchergaGirum-xb2iq 11 місяців тому

    አይትዝታ😢😢😢

  • @Sara-wb4ug
    @Sara-wb4ug 5 місяців тому

    እይይይ ትዝታ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ሠላምዩቱብ-ዐ6ፀ
    @ሠላምዩቱብ-ዐ6ፀ 2 роки тому

    አይ ትዝታ👉💓💯👌💯💗👉👌💯💯💯✔✔✔

  • @MaregAyalew-e5p
    @MaregAyalew-e5p Рік тому

    አየ ትዝታ በጣም እምወደው ሙዚቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @khawlasaeed4981
    @khawlasaeed4981 2 роки тому

    አይ ትዝታ😥

  • @mohammedlndersmohammed
    @mohammedlndersmohammed 7 місяців тому

    ወይስወዳትይችንሙዝቃ

  • @MoussaMadina
    @MoussaMadina 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤ማሬ

  • @GdgdjHdjd
    @GdgdjHdjd 10 днів тому

    በማርያም የዘፋኟን ስም ንገሩኝ

  • @desaleweldeslase1140
    @desaleweldeslase1140 2 роки тому +1

    betam des yemilew music

  • @didiodr1211
    @didiodr1211 2 роки тому

    አይ ትዝታ 😭😭😭

  • @AlaHemdallh
    @AlaHemdallh 2 роки тому

    አይትዝታ

  • @GdHhd-el4ht
    @GdHhd-el4ht 4 місяці тому

    እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ😢😢😢😢😢😢😢😢 ድካም ብቻ

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 2 роки тому

    አይይይይይ ትዝታ💔💔💔😭

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 2 роки тому +3

    የጎረመስኩበትና የጀመርኩበት አመት ትልቅ ትይታ 💋

    • @EmanEman-cf5ve
      @EmanEman-cf5ve Рік тому

      አይ ena betam tnshi neberku 2003(1ክፍል ነበርኩ) ahun betam new yemwedat አሁን 12ጨርሸ ድባይነኝ ያለሁት በጣም እረጅም ጊዜ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @susuyoutube4498
    @susuyoutube4498 2 роки тому +2

    ሙሉ እስቴፗ ካለችሽ ልቀቄት በናትሺ💔🥺❤

  • @የኔ-ኀ2ጨ
    @የኔ-ኀ2ጨ Рік тому +1

    2015💔😭😭😭😭2016 ??🥺

  • @ሱሱነኝ-ገ1ጘ
    @ሱሱነኝ-ገ1ጘ 2 роки тому

    ማነው ስሟ ግን

  • @asrbebetikv6369
    @asrbebetikv6369 2 роки тому

    ፍቅር ብቻ 🥰🥰🥰🥰🥺

  • @emanchombe8567
    @emanchombe8567 5 місяців тому

    ወይትዝታ

  • @MuluMulu-fm5kp
    @MuluMulu-fm5kp 22 дні тому

    አይይይይይይይ

  • @ዘብሄረአማራ
    @ዘብሄረአማራ 2 роки тому

    ስሟን ንገሪኝ በናትሽ

  • @Mersal-e5l
    @Mersal-e5l 3 місяці тому

    ሴቱን ሁላ አነጋገረችውኮ😅😅😅

  • @noumamayaboukar8374
    @noumamayaboukar8374 3 роки тому

    ደስይላል

  • @Sisay-hy1uk
    @Sisay-hy1uk Рік тому

    Sma manewu benatsh

  • @SwiSw-w2j
    @SwiSw-w2j Рік тому

    ትዚታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @DdqpGuoee
    @DdqpGuoee 5 місяців тому

    አይ😢😢😢😢