Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የእማማ ቤት ኮሜዲ በሶደሬ ድርጅት ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ነው። እነሆ ክፍል 4 ተመልከቱ። ለሶደሬ ደንበኞች ክፍል 10 ደርሷል
ይህንን ፊልም ሳይ ሰፈሬ ትዝ ይለኛል
AmharicTV
AmharicTV enamsgenalen bertu
I really appreciate you Guys. This is the real TV series should be like. It represents the true story.
በጣም በጣም ነዉ የምታምሩት ምርጥ ኮመዲ በዛ ላይ መሬት ላይ ያለዉን የኣብዛኛዉን ኢትዮጵያዊያን ህይወት ምን እንደሚመስል ያሳየ
ዛሬእኔ ነኝ የቀደምኩ ላይክ ግጩኝ
ደብሬ ደመቀ ደብሬ ደመቀ ገጨንሽ ቀስ በሉ አትይም እዴ ግጭቱ አልጎዳሽም ኪኪ
ዋውውው ምችት ይበላችሁ ያገሬ ሰወች በጣም ትልቅ ስሪነው በርቱ እያዝናና ያስተምሪል።
😂 አረ በሳቅ የተረገመች ግን ስንት አልጠራም ማሚዬ ይመቾት
ወይኔ የኛ ሰፈር እንድውዚህ ነው መሰብ ሰብ መጫወትነው በጣም ይነፈቃል እውነት ደስ ሲል ጎርቤት ፍቅር
በጣም በጣም ነው የሚወዳቸው የኔ ማርች አላህ ይጠብቃችሁ
ደብሮኝ ለበረ ዘና አደረጋችሁኝ በረቱ ቀጥሉበት ውድ የሀገሬ ልጆች በሥደት ያላችሁ እግዚአብሔረ ሀይልና ጉልበት ይሁናችሁ፡፡ አሁረ እረሞዳን ነው ሥራ ይበዛል፡፡
ሀሀሀሀሀሀ በጣም በጣም ነው እሚያምረው እሚያስቀው 😃😃
uff thank youuuu been waiting! :D
ክክክክክ ፈታ በጠዋቱ አይ ሻሩኬ ቆዳ መልስ 😂😂😂😂
ይሄ ድራማ ደስ ይላል በጣም ሀገርኛ ነው በተለይ ሙዚቃዏቹ ልጅነቴን ያስታውሱኛል
እረ መዳም የስራሽን ኡፍፍፍ ቀና ማለት አልቻልኩም ኅብጨ ቀረዉ እስኪ ፈታ አድርጉኝ ይመቻችሁ ታምራላችሁ ምርጥ ድራማ
በጣም ደስ ይላል እውነት የኢቶጵያንና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💛💛💛💛💛💛💛💛ማማማ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አረ ያገርቤት ኑሮ ነፈቀኛ ጎረቤት መንደሩ
enmsgneln amharic TV betami. betami 😘😘😘👍👍👌
ወይኔ የአይጦቹ ጉዳይ እናቴን አስታወሰኝ። .ኡፍፍፍፍ በሳቅ
እውነት ለመናገር የማማ ቤት ያስደስታል ትዝታ ይፈጥራልምርጥ የሀበሻ ልጆች
በቃ ምርጥ የገጠር ባህል ይህነው ትክክለኛ ባህላችንን ውድድድድድድ ታምራላችሁ በጣም
eha ye ketema meseleng ketemam eko ale
የረመዳን ስራ እዴት ይዟችኃል እኔና መዳሜ ያወዛውዘናል የነገን ደሞ ፈጣሪ ያውቃል መልካም እረመዳን ሙስሊም ጓደኞቼ
Sitayo Habshi እናመሰግናለን ማሮች
Sitayo Habshi Marrch texs
Sitayo Habshi
አመሰግናለሁ በጣም ነው ያሳቃቹሁኝ
የውሻዋ በጣም ነው የተመቸኝ😃😃😃
Semachew iteram😂😂😂😂 ufff mnm bihon btnsh gojo yalew fkier yebeltal really i misss oll of it
ኡፉ በጣም ድክም ብሎኛል የዛሬ አባላል ዳሞ ለያት የለ ነው ኡፉ ስደት አይን ይጥፋ አውንስ አስጣልቶኛል አንድ አንድ ካዳ ቤተስብ ማውላድን ጣለው በስው ሀገር ሆኜ
ኢትዮጽያዊነትን የሚገልፅ ምርጥ ኮሜዲ love you😍
ደራሲውን፡ሳላደንቅህ፡አላልፍም፡ሁሉም፡ምርጦች
ምጥዬ እኔ ጋዛልሻለዉ ቡዙም አትዛኝ ክክክ
በረ በሳቅ 😂😂😂😂😂
ስደት ይብቃ እትሰደድ የሚል ድራማ እጂ ስደተኛ ይመለሱ ኑ በዚ ግቡ የሚል እላየንም እስካሁን ምንም እገዛ ኡፍ እረ እስቡን.. በርቱልን ለሁሉም
ክክክክክ በሮመዳን እቃጠባ ወገቤ ጎብጦ ነበር አሳቃችሁን
Halima Mohamd ክክክክ እኔም
ውይይይ ይህንን ፊልም ሳይ ሰፈሬ ትዝ ይለኛል
ክክክክክክ አይጥ እፈራለው
እኔም እፈራለሁ አይጥ
የጠላ ቅደም ተከተል, በአካባቢው የሉት ቅጠላት,እነ ሰማ የመሳሰሉትን በአጠቃላይ ከፋተኛዉ የኢትዮጵያ ኑሮን የያዘ ነዉ ።እናም ደስ ይላል በርቱ.
ክክክክክክ ዋው ደስ ይላል በርቱ
እር ወገቤን ኑና እቃ አጠባ አግዙኝ😢
zadye yabatwa lij መጣሁ በሩን ክፈችው
zadye yabatwa lij አይዞሽ እስኪያልፍ ያለፋል መበርታት ነው
zadye yabatwa lij እይዞሽ ወድ እህቴ በርችልኝ
zadye yabatwa lij አይዞን ማማዬ
zadye yabatwa lij እኔንም አግዝኝ
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል አስናኝ ነዉ በርቱ ግን ታስቃላችሁ ደግሞ ጠላ እንጣጣ ቤቱስ የት ነዉ ምርጥ ሰፈር
ክክክክክክክክክክክ ወይኔ።አደክፕማችሁኝ
የረመዳን ስራ የበዛባችሁ አይዟችሁ እኔና መዳሜ ቤት ያፈራውን ማፍጠር ነው እቃ ማጎዳጎድ አይመቸንም እውነት መዳም ውስጤነት
ታድልሸ
+Sume Aktar አይዞሽ ሁቢ ለበጎነው ቢያስተውሉ ስንት የተቸገረ አለ አስር አይነት ከመስራት ወይ አይበሉ አያስበሉ የተሰራውን ሁሉ መቸም አይመገቡት ውሀና 1 ተምር ይበቃል ላወቀውማ
Another Day ታድለሽ ማር
እርእኔጋነይክልጅቤት ሳልቅ ውደእናትቤት
ኢትዮ ትቅደም:- እራስሽን አታስደፍሪ ለሁለት ቤት አይደለም የቀጠራችውኝ በያቸው።2ቤት አልሰራም አልችልም በያቸው።ለጤናሽ አስቢ
ሆሆሆሆሆ የገርማል 20,000, ቆይ ድሮ ሰማር _+×÷ > < =ሊላ የሂሳብ ህግ ወጣ ባወርደው ባወጣው የኔ ደሞዝ አልመጣም አለኝ20,000
ውዮ ደሠሢል
ግን እኮ መታደል ነው ከጎረቤት እና ከሰፈር ሰው ጋር መጫዎት
ደክሞኝ ነበር የሮመዳን ስራ፡ዘና አደረጋችሁኚ
ክክክክ አይጥ ለራሴ አላርጅኬ ነው ጭራሽ በሰውነት ግብታ እፍፍፍ እንቅልፍ ሳላይ ነው የማድርው አይድሌ
አልሀምዱሊላህ የሮመዳን ስራ ጡሩነው አልሀምዱሊላህ ግን ሴትየየ ስራ አብራኝነው የምሰራው እንዋደድአለን ሰርተን ቶቶሎ ከዛ እረፍት እንወስድ አለን እንዋደድአለን ውደታ እስከጀነት ያረብ
በጣም አሳቁኝ ግን ሲያስቀኑ ተሰባስበው ቤተሰቤን ትዝታ ቀሰቀሱብኝ
የእማማ ቤት ምራጦቼ በጣም ያመራል
💼amsñañhae😈
ዳዊት አልማዝ /ኡፍ ስወደዉዉ የኔ ቆንጆ // ፊት አዉራሪ አይጧ ትኳሻወ ላይ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ምናለ በሳምንት ብትለቁልን ለምን ታቆራርጡታላችሁ
እናመሰግናለን
ለውሻና ለድመቷ ግን ትከፍላላችሁ ወይስ በነፃ ነው የሚቀረፁት ?
Bewnet ahun li kmitau dramawoch #1 lene bka tkiklgha nuruachin👌👌👌
تبببيضضضكر يو ىذذزس
خطب الشيخ محمدصصر ء👝👟👟🛍🛍😰😰😱😱قبلثصصضحببباتتتثيىىةى رسسر وضشة :
egzabher ytebkahuh amlak bedme betena yanurahuh besmam
ክክክክክክክክክክክበሳቅ ገደላችሁኝ ይመቻችሁ
ወይኔ እንዴት እንደምያስቅ ይመቻቹ
አሜንአሜንእዴትነቹማሮቼ
ዋው ስታምሩ
Filim ibi ante ale filim i love ehehe
ኧረ በሳቅ እሠውየው ላይ የወጣችው አይጥ ኦደት አድርጋ አየቸው🙊😂😂😂😂😂 ደግሞ ለምን ትፈራላችሁ🙄😂😂😂😂
እኔበጣምነዉየምፈራዉ
እፍፍፍአረበሳቅ አባሰላማችሁይብዛ እናንተባትኖሩ በምንእንሰቅነበር
ወይኔ የበለጥ የምታሳምረው የሻሩክ ፍቅርኛ ነበርች
ኪኪ በሳቅ ዛሬ ከአይጥ ጋ ድርድር ነው የእማማ ቤት
የውሻውና የድመቲቱ ጨዋታ ተመቸኝ
ዌልካም. አይጥ.አልወድም.ፈታያዝናናል.
😂😂😂😂😂😂 ተመቸኝ
የጣልያን ካድሬ😂😂😂
እረ ይመቻቹ በጣም አሪፍነው
Wuyii besak Anjeten tamemukt yishala be sidet honen inkuwan benante inzinzna inj enwodachuwalen.💝😘😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በደንብ ቀጥሉበት ደስ ያላል
እናንተን ሳይ ስፈሪ ትዝ ይለኛል
ሰላም ጎደኞቸ ስራ እንደትነው አብሽሩ
አደገኛ ፖለቲካ ነዉ ይገርማል ድንቅ ስራ ።
Hhhh እር በሳቅ የምር ደስ ሲል
Welll👏👏👏👏
አፍርካ ውስጥ እኮ እመኒን እና መሪን ቻል ነው ሚደረገው ምክናቱም ፈጥሪ በቃ ካላለ መች ይለቅና !!!!!!አላልችም ደሞ ይሄንም ፖለቲካ ነው በሉ ደሞ kkkkkk
ዊል ብለናል ግን እንደክረምት ፀሀይ ብልጭ ጥፋት እምትሉት ለምንድነው አትጥፊ በተረፈ በርቱ ቆንጆ ነው ። ውይ ይሄ የረመዳን ስራ ገና ከጅምሩ አወዛወዘኝ እኮ
እኔ ጠላ ስለምወድ ነዉ የማየዉ
እያሳቀ ሚያስተምር ምርጥ ድራማ
Wow. Beyalewu bedegami
የሚን ኮሜዲ ነው የረመደን ሰረም ኮሜዲ አሰረኝ😃
ክክክክክክክክክ ተበርኩ ማሮች
20000 ሺብር ይከፈልሻል ጉድ እዛ ያሉት በተሽከርካሪ ወንበር ቢሮ ምንሰራው ኑና እዮት
አቦይማቻቹክ እናተ ባትኞሩ ስደተኞች እደት እንሆንነበር
I enjoyed this comedy....but ask that your kindly use English subtitles...Please pretty please.WE GOT BID RATS TOO....BROOKLYN,NY! KKKkkk
አይ ሰፈሬን ትዝ አስባላችሁኝ በጣም ደስ ይላል
😂😂😂😂😂ወይእኔ
አረ የሚገርመው አይጢቱ ከየት መጣች ክክክክክክክክክክክክ
Wellcome
Betam new yemtaskut😂😂😂😂
Weye mamiye sewedachu❤
በጣም አሪፍ ነው
እንካን በደና መጣችሁ
አርፍ ነው ግን በአይጥ ዙርያ ያለው ነገር አካበዳቹት ለዛው እንድጠፋ ነው ያረገው በኔ እይታ በተረፈ ድስ ይላል ደሞ ችግራቹ ትንሽ መቅረት ታበዛላቹ እሱን ብታስትፕካክሉ ወይም የምትቀሩበትን ምክንያት ለደበኞች ብታሳውቁ።
አለም አለም Mekerute enesu adelome metefute soderaohi nahewe
ይገርማል ክክክክክክክ
በጣ ነው የምወዳችሁ በለይ ሙዚቃው
እንኳን ደህና መጣችሁ
እኔም እንደዚህ ነበርኩ አይጥ ሳይ
እረ መጣቹ እኔማ የረመዳን እቃ አላቅም አለኝ ያስቃል
አረ በሣቅ ደከምኩ
ለወያኔ ዘረኛ ነፍሰበላ ጋብዙልኝ
በሳቅ ጦሽ ሰሞኑ ጠፍታቹ ስፈልጋቹ ነበር ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን ወይ አይጥ ያልተዜመለሽ ታሪከኛ እኮነሽ
የእማማ ቤት ኮሜዲ በሶደሬ ድርጅት ተዘጋጅቶ የሚቀርብ ነው። እነሆ ክፍል 4 ተመልከቱ። ለሶደሬ ደንበኞች ክፍል 10 ደርሷል
ይህንን ፊልም ሳይ ሰፈሬ ትዝ ይለኛል
AmharicTV
AmharicTV enamsgenalen bertu
I really appreciate you Guys. This is the real TV series should be like. It represents the true story.
AmharicTV
በጣም በጣም ነዉ የምታምሩት ምርጥ ኮመዲ በዛ ላይ መሬት ላይ ያለዉን የኣብዛኛዉን ኢትዮጵያዊያን ህይወት ምን እንደሚመስል ያሳየ
ዛሬእኔ ነኝ የቀደምኩ ላይክ ግጩኝ
ደብሬ ደመቀ ደብሬ ደመቀ
ገጨንሽ ቀስ በሉ አትይም እዴ ግጭቱ አልጎዳሽም ኪኪ
ዋውውው ምችት ይበላችሁ ያገሬ ሰወች በጣም ትልቅ ስሪነው በርቱ እያዝናና ያስተምሪል።
😂 አረ በሳቅ የተረገመች ግን ስንት አልጠራም ማሚዬ ይመቾት
ወይኔ የኛ ሰፈር እንድውዚህ ነው መሰብ ሰብ መጫወትነው በጣም ይነፈቃል እውነት ደስ ሲል ጎርቤት ፍቅር
በጣም በጣም ነው የሚወዳቸው የኔ ማርች አላህ ይጠብቃችሁ
ደብሮኝ ለበረ ዘና አደረጋችሁኝ በረቱ ቀጥሉበት ውድ የሀገሬ ልጆች
በሥደት ያላችሁ እግዚአብሔረ ሀይልና ጉልበት ይሁናችሁ፡፡ አሁረ እረሞዳን ነው ሥራ ይበዛል፡፡
ሀሀሀሀሀሀ በጣም በጣም ነው እሚያምረው እሚያስቀው 😃😃
uff thank youuuu been waiting! :D
ክክክክክ ፈታ በጠዋቱ አይ ሻሩኬ ቆዳ መልስ 😂😂😂😂
ይሄ ድራማ ደስ ይላል በጣም ሀገርኛ ነው በተለይ ሙዚቃዏቹ ልጅነቴን ያስታውሱኛል
እረ መዳም የስራሽን ኡፍፍፍ ቀና ማለት አልቻልኩም ኅብጨ ቀረዉ እስኪ ፈታ አድርጉኝ ይመቻችሁ ታምራላችሁ ምርጥ ድራማ
በጣም ደስ ይላል እውነት የኢቶጵያንና 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💛💛💛💛💛💛💛💛ማማማ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አረ ያገርቤት ኑሮ ነፈቀኛ ጎረቤት መንደሩ
enmsgneln amharic TV betami. betami 😘😘😘👍👍👌
ወይኔ የአይጦቹ ጉዳይ እናቴን አስታወሰኝ። .ኡፍፍፍፍ በሳቅ
እውነት ለመናገር የማማ ቤት ያስደስታል ትዝታ ይፈጥራልምርጥ የሀበሻ ልጆች
በቃ ምርጥ የገጠር ባህል ይህነው ትክክለኛ ባህላችንን ውድድድድድድ ታምራላችሁ በጣም
eha ye ketema meseleng ketemam eko ale
የረመዳን ስራ እዴት ይዟችኃል
እኔና መዳሜ ያወዛውዘናል
የነገን ደሞ ፈጣሪ ያውቃል መልካም እረመዳን ሙስሊም ጓደኞቼ
Sitayo Habshi እናመሰግናለን ማሮች
Sitayo Habshi Marrch texs
Sitayo Habshi
አመሰግናለሁ በጣም ነው ያሳቃቹሁኝ
የውሻዋ በጣም ነው የተመቸኝ😃😃😃
Semachew iteram😂😂😂😂 ufff mnm bihon btnsh gojo yalew fkier yebeltal really i misss oll of it
ኡፉ በጣም ድክም ብሎኛል የዛሬ አባላል ዳሞ ለያት የለ ነው ኡፉ ስደት አይን ይጥፋ አውንስ አስጣልቶኛል አንድ አንድ ካዳ ቤተስብ ማውላድን ጣለው በስው ሀገር ሆኜ
ኢትዮጽያዊነትን የሚገልፅ ምርጥ ኮሜዲ love you😍
ደራሲውን፡ሳላደንቅህ፡አላልፍም፡ሁሉም፡ምርጦች
ምጥዬ እኔ ጋዛልሻለዉ ቡዙም አትዛኝ ክክክ
በረ በሳቅ 😂😂😂😂😂
ስደት ይብቃ እትሰደድ የሚል ድራማ እጂ ስደተኛ ይመለሱ ኑ በዚ ግቡ የሚል እላየንም እስካሁን ምንም እገዛ ኡፍ እረ እስቡን.. በርቱልን ለሁሉም
ክክክክክ በሮመዳን እቃጠባ ወገቤ ጎብጦ ነበር አሳቃችሁን
Halima Mohamd ክክክክ እኔም
ውይይይ ይህንን ፊልም ሳይ ሰፈሬ ትዝ ይለኛል
ክክክክክክ አይጥ እፈራለው
እኔም እፈራለሁ አይጥ
የጠላ ቅደም ተከተል, በአካባቢው የሉት ቅጠላት,እነ ሰማ የመሳሰሉትን በአጠቃላይ ከፋተኛዉ የኢትዮጵያ ኑሮን የያዘ ነዉ ።እናም ደስ ይላል በርቱ.
ክክክክክክ ዋው ደስ ይላል በርቱ
እር ወገቤን ኑና እቃ አጠባ አግዙኝ😢
zadye yabatwa lij መጣሁ በሩን ክፈችው
zadye yabatwa lij አይዞሽ እስኪያልፍ ያለፋል መበርታት ነው
zadye yabatwa lij እይዞሽ ወድ እህቴ በርችልኝ
zadye yabatwa lij አይዞን ማማዬ
zadye yabatwa lij እኔንም አግዝኝ
ዋውውውው በጣም ደስ ይላል አስናኝ ነዉ በርቱ ግን ታስቃላችሁ ደግሞ ጠላ እንጣጣ ቤቱስ የት ነዉ ምርጥ ሰፈር
ክክክክክክክክክክክ ወይኔ።አደክፕማችሁኝ
የረመዳን ስራ የበዛባችሁ አይዟችሁ እኔና መዳሜ ቤት ያፈራውን ማፍጠር ነው እቃ ማጎዳጎድ አይመቸንም እውነት መዳም ውስጤነት
ታድልሸ
+Sume Aktar አይዞሽ ሁቢ ለበጎነው ቢያስተውሉ ስንት የተቸገረ አለ አስር አይነት ከመስራት ወይ አይበሉ አያስበሉ የተሰራውን ሁሉ መቸም አይመገቡት ውሀና 1 ተምር ይበቃል ላወቀውማ
Another Day ታድለሽ ማር
እርእኔጋነይክልጅቤት ሳልቅ ውደእናትቤት
ኢትዮ ትቅደም:- እራስሽን አታስደፍሪ ለሁለት ቤት አይደለም የቀጠራችውኝ በያቸው።2ቤት አልሰራም አልችልም በያቸው።ለጤናሽ አስቢ
ሆሆሆሆሆ የገርማል 20,000, ቆይ ድሮ ሰማር _+×÷ > < =ሊላ የሂሳብ ህግ ወጣ ባወርደው ባወጣው የኔ ደሞዝ አልመጣም አለኝ20,000
ውዮ ደሠሢል
ግን እኮ መታደል ነው ከጎረቤት እና ከሰፈር ሰው ጋር መጫዎት
ደክሞኝ ነበር የሮመዳን ስራ፡ዘና አደረጋችሁኚ
ክክክክ አይጥ ለራሴ አላርጅኬ ነው ጭራሽ በሰውነት ግብታ እፍፍፍ እንቅልፍ ሳላይ ነው የማድርው አይድሌ
አልሀምዱሊላህ የሮመዳን ስራ ጡሩነው አልሀምዱሊላህ ግን ሴትየየ ስራ አብራኝነው የምሰራው እንዋደድአለን ሰርተን ቶቶሎ ከዛ እረፍት እንወስድ አለን እንዋደድአለን ውደታ እስከጀነት ያረብ
በጣም አሳቁኝ ግን ሲያስቀኑ ተሰባስበው ቤተሰቤን ትዝታ ቀሰቀሱብኝ
የእማማ ቤት ምራጦቼ በጣም ያመራል
💼amsñañhae😈
ዳዊት አልማዝ /ኡፍ ስወደዉዉ የኔ ቆንጆ // ፊት አዉራሪ አይጧ ትኳሻወ ላይ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ምናለ በሳምንት ብትለቁልን ለምን ታቆራርጡታላችሁ
እናመሰግናለን
ለውሻና ለድመቷ ግን ትከፍላላችሁ ወይስ በነፃ ነው የሚቀረፁት ?
Bewnet ahun li kmitau dramawoch #1 lene bka tkiklgha nuruachin👌👌👌
تبببيضضضكر يو ىذذزس
خطب الشيخ محمدصصر ء👝👟👟🛍🛍😰😰😱😱قبلثصصضحببباتتتثيىىةى رسسر وضشة :
egzabher ytebkahuh amlak bedme betena yanurahuh besmam
ክክክክክክክክክክክ
በሳቅ ገደላችሁኝ ይመቻችሁ
ወይኔ እንዴት እንደምያስቅ ይመቻቹ
አሜን
አሜን
እዴት
ነቹ
ማሮቼ
ዋው ስታምሩ
Filim ibi ante ale filim i love ehehe
ኧረ በሳቅ እሠውየው ላይ የወጣችው አይጥ ኦደት አድርጋ አየቸው🙊😂😂😂😂😂 ደግሞ ለምን ትፈራላችሁ🙄😂😂😂😂
እኔበጣምነዉየምፈራዉ
እፍፍፍአረበሳቅ
አባሰላማችሁይብዛ እናንተባትኖሩ በምንእንሰቅነበር
ወይኔ የበለጥ የምታሳምረው የሻሩክ ፍቅርኛ ነበርች
ኪኪ በሳቅ ዛሬ ከአይጥ ጋ ድርድር ነው የእማማ ቤት
የውሻውና የድመቲቱ ጨዋታ ተመቸኝ
ዌልካም. አይጥ.አልወድም.ፈታ
ያዝናናል.
እኔም እፈራለሁ አይጥ
😂😂😂😂😂😂 ተመቸኝ
የጣልያን ካድሬ😂😂😂
እረ ይመቻቹ በጣም አሪፍነው
Wuyii besak Anjeten tamemukt yishala be sidet honen inkuwan benante inzinzna inj enwodachuwalen.💝😘😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
በደንብ ቀጥሉበት ደስ ያላል
እናንተን ሳይ ስፈሪ ትዝ ይለኛል
ሰላም ጎደኞቸ ስራ እንደትነው አብሽሩ
አደገኛ ፖለቲካ ነዉ ይገርማል ድንቅ ስራ ።
Hhhh እር በሳቅ የምር ደስ ሲል
Welll👏👏👏👏
አፍርካ ውስጥ እኮ እመኒን እና መሪን ቻል ነው ሚደረገው ምክናቱም ፈጥሪ በቃ ካላለ መች ይለቅና !!!!!!አላልችም ደሞ ይሄንም ፖለቲካ ነው በሉ ደሞ kkkkkk
ዊል ብለናል ግን እንደክረምት ፀሀይ ብልጭ ጥፋት እምትሉት ለምንድነው አትጥፊ በተረፈ በርቱ ቆንጆ ነው ። ውይ ይሄ የረመዳን ስራ ገና ከጅምሩ አወዛወዘኝ እኮ
እኔ ጠላ ስለምወድ ነዉ የማየዉ
እያሳቀ ሚያስተምር ምርጥ ድራማ
Wow. Beyalewu bedegami
የሚን ኮሜዲ ነው የረመደን ሰረም ኮሜዲ አሰረኝ😃
ክክክክክክክክክ ተበርኩ ማሮች
20000 ሺብር ይከፈልሻል ጉድ እዛ ያሉት በተሽከርካሪ ወንበር ቢሮ ምንሰራው ኑና እዮት
አቦይማቻቹክ እናተ ባትኞሩ ስደተኞች እደት እንሆንነበር
I enjoyed this comedy....but ask that your kindly use English subtitles...Please pretty please.WE GOT BID RATS TOO....BROOKLYN,NY! KKKkkk
አይ ሰፈሬን ትዝ አስባላችሁኝ በጣም ደስ ይላል
😂😂😂😂😂ወይእኔ
አረ የሚገርመው አይጢቱ ከየት መጣች ክክክክክክክክክክክክ
Wellcome
Betam new yemtaskut😂😂😂😂
Weye mamiye sewedachu❤
በጣም አሪፍ ነው
እንካን በደና መጣችሁ
አርፍ ነው ግን በአይጥ ዙርያ ያለው ነገር አካበዳቹት ለዛው እንድጠፋ ነው ያረገው በኔ እይታ በተረፈ ድስ ይላል ደሞ ችግራቹ ትንሽ መቅረት ታበዛላቹ እሱን ብታስትፕካክሉ ወይም የምትቀሩበትን ምክንያት ለደበኞች ብታሳውቁ።
አለም አለም
Mekerute enesu adelome metefute soderaohi nahewe
ይገርማል ክክክክክክክ
በጣ ነው የምወዳችሁ በለይ ሙዚቃው
እንኳን ደህና መጣችሁ
እኔም እንደዚህ ነበርኩ አይጥ ሳይ
እረ መጣቹ እኔማ የረመዳን እቃ አላቅም አለኝ ያስቃል
አረ በሣቅ ደከምኩ
ለወያኔ ዘረኛ ነፍሰበላ ጋብዙልኝ
በሳቅ ጦሽ ሰሞኑ ጠፍታቹ ስፈልጋቹ ነበር ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን ወይ አይጥ ያልተዜመለሽ ታሪከኛ እኮነሽ