Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የማንንም ብልጭልጭ ቤት እያሳዩ ከሚሰሩት ድራማ ይህ ማንነታችንን የሚያሳይ በዛ ላይ የሚያስቅ ነው እናመሰግናለን።
Eyesus geta new mituyi my konjo swodshi
ቶክቾ ይመችሽ 1ኛ
እውነተኛ የኢትዮጵያ ኑሮ ይሄ ነው በርቱልኝ በጣም ደስስ ይላል
ክክክክክክክክ የህኔ ማሮች ትክክለኛ የኢትዮጵያ ኑሮ
Bliya W/yuans sewadahu eko
+Dasta። ችግሬን ተካፍይ እግዝይብሄር ብቻ ነው!!!!!!!! Yaradya በጣም ከሙዚቃው ጭምር ኑሮአችንን ቁጭ
ክክክክእደኔ
ዋውውውውው እዳው እሄ ድራማ እዴት ፈታ እደሚያረገኝ እዳታቋርጡት አደራ
ለጉልበተኛም ጉልበተኛ አለ ይህ ድራማ ብዙም ስለማይመቸኝ አላየዉም ነበር ያሁኑ ግን አሪፍ ነዉ ምርጥ መልክት አለዉ
እናመስግናለንውይ ቶክቻው ውስጤ ነው ይህ ድራማ አገረን ነው የሚስታውስኝ በጣም ነው የተመችኝ
Wow ewntem betam konjo betam fate yaregel hulchum bertu.
ክክክክክክክ የእማማ ቤት ሥራ ነው በሩቱ ይመቻቹሁ ከምንም በለይ ውሻው ና ድመቶ ውስጤ ናቸዉ
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ
እድሜአችሁን ያርዝምልን ❤❤❤
Endezih Aynet Wondochin Dr. Abey Terargo Eser Bet Yekitetlin. YE SETOCH Mebt YEkeber
ዋው ይኸድራማ ሢመች ትክክለኛ የማንነታችን መገለጫ ድራማነው በርቱ
ሁሉ በርሡ ሆነ ... hdwwwwaswa is the d
Qqq
ድመቶቹ 😘አህዮቹ ☺ውሾቹ 😊ሰፈሩ 😍
Btam 😍🥰
Betam betam arif New eskahun dires eyeteketatelkugn
ቶኬ ውስጤ ነው
Wow betam yemrale selamchu yebeza
😂😂😂😂😂abet siwodachu shako geba wota geba wota ra besak yemechachu
Wow yhe drama wste new bertu💖💖💖
ክክክክከከከከ እዉነት ዘና ታደረጋላችሁ በርቱ
ክክክክክ በጣም ደስ ስትሉ በጣም ነው ያሳቀኝ መጨረሻውwow
Ere besakkkkk😂😂😂😂😂😂Weyne Hagere nafkegn 😢
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እንደው ን ላርጋችሁ ይችን ቤታችሁን ባድስላችሁ ደስስስ ይለኝ ነበር ክክክክክክክክ
እኳን ደና።መጣቹህ ዋውው ቆንጆ ነው በርቱ
ስወዳችሁ ቶክቾ ወዮ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሻሩክና ሚጡ ዋው ምርጥ ናችሁ
በጣም ያምራል በርቱልን !
ዋዋ ደስ ሲል በጣም ነው የምውዳችው
ወይ ቶክቾ ሀሀሀ
ቶኬ በቃ ሲመቸኝ የማሀት ነው
ክክክክ ወይ ቶኪ
በጣም ደስ ይላል በርቱ ጥሩነው ያዝናናል
ባህላችንን መከባበራችን ደስ ስትሉ ዘራፍ
ምርጥጥጥጥጥ
ቶክዬ መቼ ነው ልብስ የምትቀይረው
Mitu Betam Konjo Nat ❤
Kkkkkkk፣ከምንም፣በላይ፣ድመቱናውሻ፣ውስጤ፣ናቸው
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ አቦ ሁልጊዜም ይመቻችሁ
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ የሻሩክ አድናኪ ብቻ ላይክ ግጩኝ
Kkkkklkkkkkkkkkkk በጣም ደስ ይላል
እነ ሰላም ከሚሰሩት ፊልም የእናንተን በፍቅር ነው የምወደው
አሀህሀይ ደስ ስትሉ ተመችቶኛል
ምርጦች እንኳን በሰላም መጣችሁ ወይ ተዉክቸዉ ሰባበሩክ ግን ሻሼ ለምን ጠፋች funny 😄
Yemamye Bet Fekir Yalew Ezih New. Sedet Minabatu Aynu Yetfa.Mituye Atesedgi
ስታምሩ፡ዋው
ዋው ሰወዳችሁ
ቸ ቸ ቸ ፈረሴ ውሻና ድመት እካ አልወድም ግን ድራማው ያዝናናኛል እነ ወፍጮንና ሙቀጫን ሳያቸው ሁሉም ነገር ትዝ ይለኛል
ዋው ትልቅ ሚልእክት
Bewunt. Yagerchn sera ahun gnna wet a
😂😂አረበሰቅ
እንኳን ደህና መጣችሁ
Eseki tokan ymetdu like
እኔ የአራት ኪሎ ልጅ ነኝይሄን ድራማ ስመለከት ሰፈሬ ትዝ ይለኛል
One Touch ትክክል ነሽ ሰፈሩም እራሱን ነው የሚመስለኝ
4ኪሎ ውስጤ ነው፡ ከጀለሶቼ ጋር ፏ የምልባት መንደር
😅😅😅😅😅ቾክቸው ሚስኪን
Kkkkkkk ሻሩክ ተብሎ ወንድ ደሞ ወንድ ሲባል እንደ ፊተውራሪ ነው እንጂ !!!!!!!
ክክክክክክክክ ይመቻቹ😁😁😁😁😁😁😁😍😍😍😍
አረ እቺ ጣላንኛ ምትናገር ሴት ስስታወራ ሮማ ያለው ይመሰለኛል በጣም ምርጥ ድራማ ነው ።ግን እባካቹ አትቆራርጡት በትክክል አርጋቹ አከታትሉት
ቤታችሁ ሲያምር፡የስእል አድኖ ቤቴን አስታወሳችሁኝ
እራ ምን ለርገቹ 100%👍
ምርጥ ነው በጣም ደስ ይላል
betam dessss yelal enamesginalen
ክክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ ስታስቁ ስወዳችው እኮ
Kkkkkk mejemeryam fit awrari bihedu yishal neber
KOnjo Sh KOnjo wow KOnjo A KOnjo wow
እንኳን።ደህና።መጣችሁ ማሮች
ከሰፈር ወጠምሻ ይጠብቀን
Nardos Nardos አሜን kkkkkkk
ሻሩክ ዘራፍ ስትል አያምርብህም ቦቅባቃ ጀግና ባሻ ናቸው
በጣም ነው የምወዳችው
ክክክክክክክክክክ አቦ ምችት ድልት ይበላችሁ
ዋው በጣም ያምራል
ሚጡ የኔ ቆጆ ዘና ታርጋለች
በጣም ደስ ይላል ድብድብ በትሪ
ክክክክክክክ ቶክቾ
Sharukin sewedew 😍😍
ክክክክክክክክክክክክ ትሪው እና ጨልፍው ክክክክክ
ቅቅቅቅ ስወዳችሁ ግን በሳምንት ነዉ በወርየምትለቁት
አይዟችሁ በርቱልኝ የኔ ውዶች
ሰላማችሁ ብዝት ይበል
ሻሩኬ የሰፈሪ ልጅ ውድድድ
ክክክክክክክክክ እረ ጀግንነት ሚጡየን ስወዳት
ዋው ደስ ይላል በርቱ
Kkkkkkkk uuu tokichew
ሠላማቹ ይብዛ
ክክክክክ አረ ሻቆዬ የሆንክ በራቃ
የኔ ቅመም የመዳን ምክንያት ሴት እንደሆነች አታቅም ማር ነሽ
genet demissie dingil maryam yemedan mikinyat wasi tebekachin 😍😍😍
@@mariyamamalajinateyesusfer3734 በትክክል ማማ
😃😃😃😃😃😃😃😃😃
woweeeee 👍👍👍👍☝
ሃሃሃሃ ይመቻችሁ አቦ ኑርልን
ተከተላቸው ስትለው ምን አገባኝ ማለት አልነበረበትም እዚህ ላይ ስተት ነው አባቱ ይሁናል
ተመችቶኛል
dess yelal😄
ክክክክክክክክክክክክ ኡፍ ደስ ስተሉው
ሚጡዬ የኔ ቅመም ስወድሽ ሁላቹንም ወዳቹዋለው
ስታምሩ !!!!!!!
kkkkkkkkk wuyyyyy dess sitilu
ሻሩኬ እና ሚጡ ሥወዳቸው
ድር ቢያብር አንበሳ ያስር አሉ
wayena..basake
አቺነሽ እንዴ የምደነዝዥው ክክክክክክክ
እማማቤቶችሰላምናቹ።ተኩቻውምንአይነትሱስየምትወደውእስራነክ፡
የማንንም ብልጭልጭ ቤት እያሳዩ ከሚሰሩት ድራማ ይህ ማንነታችንን የሚያሳይ በዛ ላይ የሚያስቅ ነው እናመሰግናለን።
Eyesus geta new mituyi my konjo swodshi
ቶክቾ ይመችሽ 1ኛ
እውነተኛ የኢትዮጵያ ኑሮ ይሄ ነው በርቱልኝ በጣም ደስስ ይላል
ክክክክክክክክ የህኔ ማሮች ትክክለኛ የኢትዮጵያ ኑሮ
Bliya W/yuans sewadahu eko
+Dasta። ችግሬን ተካፍይ እግዝይብሄር ብቻ ነው!!!!!!!! Yaradya በጣም ከሙዚቃው ጭምር ኑሮአችንን ቁጭ
ክክክክእደኔ
ዋውውውውው እዳው እሄ ድራማ እዴት ፈታ እደሚያረገኝ እዳታቋርጡት አደራ
ለጉልበተኛም ጉልበተኛ አለ ይህ ድራማ ብዙም ስለማይመቸኝ አላየዉም ነበር ያሁኑ ግን አሪፍ ነዉ ምርጥ መልክት አለዉ
እናመስግናለን
ውይ ቶክቻው ውስጤ ነው ይህ ድራማ አገረን ነው የሚስታውስኝ በጣም ነው የተመችኝ
Wow ewntem betam konjo betam fate yaregel hulchum bertu.
ክክክክክክክ የእማማ ቤት ሥራ ነው በሩቱ ይመቻቹሁ ከምንም በለይ ውሻው ና ድመቶ ውስጤ ናቸዉ
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ 😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃😃
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ
እድሜአችሁን ያርዝምልን ❤❤❤
Endezih Aynet Wondochin Dr. Abey Terargo Eser Bet Yekitetlin. YE SETOCH Mebt YEkeber
ዋው ይኸድራማ ሢመች ትክክለኛ የማንነታችን መገለጫ ድራማነው በርቱ
ሁሉ በርሡ ሆነ ... hdwwwwaswa is the d
Qqq
ድመቶቹ 😘
አህዮቹ ☺
ውሾቹ 😊
ሰፈሩ 😍
Btam 😍🥰
Betam betam arif New eskahun dires eyeteketatelkugn
ቶኬ ውስጤ ነው
Wow betam yemrale selamchu yebeza
😂😂😂😂😂abet siwodachu shako geba wota geba wota ra besak yemechachu
Wow yhe drama wste new bertu💖💖💖
ክክክክከከከከ እዉነት ዘና ታደረጋላችሁ በርቱ
ክክክክክ በጣም ደስ ስትሉ በጣም ነው ያሳቀኝ መጨረሻውwow
Ere besakkkkk😂😂😂😂😂😂
Weyne Hagere nafkegn 😢
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እንደው ን ላርጋችሁ ይችን ቤታችሁን ባድስላችሁ ደስስስ ይለኝ ነበር ክክክክክክክክ
እኳን ደና።መጣቹህ ዋውው ቆንጆ ነው በርቱ
ስወዳችሁ ቶክቾ ወዮ በሳቅ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሻሩክና ሚጡ ዋው ምርጥ ናችሁ
በጣም ያምራል በርቱልን !
ዋዋ ደስ ሲል በጣም ነው የምውዳችው
ወይ ቶክቾ ሀሀሀ
ቶኬ በቃ ሲመቸኝ የማሀት ነው
ክክክክ ወይ ቶኪ
በጣም ደስ ይላል በርቱ ጥሩነው ያዝናናል
ባህላችንን መከባበራችን ደስ ስትሉ ዘራፍ
ምርጥጥጥጥጥ
ቶክዬ መቼ ነው ልብስ የምትቀይረው
Mitu Betam Konjo Nat ❤
Kkkkkkk፣ከምንም፣በላይ፣ድመቱናውሻ፣ውስጤ፣ናቸው
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ አቦ ሁልጊዜም ይመቻችሁ
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ የሻሩክ አድናኪ ብቻ ላይክ ግጩኝ
Kkkkklkkkkkkkkkkk በጣም ደስ ይላል
እነ ሰላም ከሚሰሩት ፊልም የእናንተን በፍቅር ነው የምወደው
አሀህሀይ ደስ ስትሉ ተመችቶኛል
ምርጦች እንኳን በሰላም መጣችሁ ወይ ተዉክቸዉ ሰባበሩክ ግን ሻሼ ለምን ጠፋች funny 😄
Yemamye Bet Fekir Yalew Ezih New. Sedet Minabatu Aynu Yetfa.Mituye Atesedgi
ስታምሩ፡ዋው
ዋው ሰወዳችሁ
ቸ ቸ ቸ ፈረሴ ውሻና ድመት እካ አልወድም ግን ድራማው ያዝናናኛል እነ ወፍጮንና ሙቀጫን ሳያቸው ሁሉም ነገር ትዝ ይለኛል
ዋው ትልቅ ሚልእክት
Bewunt. Yagerchn sera ahun gnna wet a
😂😂አረበሰቅ
እንኳን ደህና መጣችሁ
Eseki tokan ymetdu like
እኔ የአራት ኪሎ ልጅ ነኝ
ይሄን ድራማ ስመለከት ሰፈሬ ትዝ ይለኛል
One Touch ትክክል ነሽ ሰፈሩም እራሱን ነው የሚመስለኝ
4ኪሎ ውስጤ ነው፡ ከጀለሶቼ ጋር ፏ የምልባት መንደር
😅😅😅😅😅ቾክቸው ሚስኪን
Kkkkkkk ሻሩክ ተብሎ ወንድ ደሞ ወንድ ሲባል እንደ ፊተውራሪ ነው እንጂ !!!!!!!
ክክክክክክክክ ይመቻቹ😁😁😁😁😁😁😁😍😍😍😍
አረ እቺ ጣላንኛ ምትናገር ሴት ስስታወራ ሮማ ያለው ይመሰለኛል በጣም ምርጥ ድራማ ነው ።ግን እባካቹ አትቆራርጡት በትክክል አርጋቹ አከታትሉት
ቤታችሁ ሲያምር፡የስእል አድኖ ቤቴን አስታወሳችሁኝ
እራ ምን ለርገቹ 100%👍
ምርጥ ነው በጣም ደስ ይላል
betam dessss yelal enamesginalen
ክክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ ስታስቁ ስወዳችው እኮ
Kkkkkk mejemeryam fit awrari bihedu yishal neber
KOnjo Sh KOnjo wow KOnjo A KOnjo wow
እንኳን።ደህና።መጣችሁ ማሮች
ከሰፈር ወጠምሻ ይጠብቀን
Nardos Nardos አሜን kkkkkkk
ሻሩክ ዘራፍ ስትል አያምርብህም ቦቅባቃ ጀግና ባሻ ናቸው
በጣም ነው የምወዳችው
ክክክክክክክክክክ አቦ ምችት ድልት ይበላችሁ
ዋው በጣም ያምራል
ሚጡ የኔ ቆጆ ዘና ታርጋለች
በጣም ደስ ይላል ድብድብ በትሪ
ክክክክክክክ ቶክቾ
Sharukin sewedew 😍😍
ክክክክክክክክክክክክ ትሪው እና ጨልፍው ክክክክክ
ቅቅቅቅ ስወዳችሁ ግን በሳምንት ነዉ በወርየምትለቁት
አይዟችሁ በርቱልኝ የኔ ውዶች
ሰላማችሁ ብዝት ይበል
ሻሩኬ የሰፈሪ ልጅ ውድድድ
ክክክክክክክክክ እረ ጀግንነት ሚጡየን ስወዳት
ዋው ደስ ይላል በርቱ
Kkkkkkkk uuu tokichew
ሠላማቹ ይብዛ
ክክክክክ አረ ሻቆዬ የሆንክ በራቃ
የኔ ቅመም የመዳን ምክንያት ሴት እንደሆነች አታቅም ማር ነሽ
genet demissie dingil maryam yemedan mikinyat wasi tebekachin 😍😍😍
@@mariyamamalajinateyesusfer3734 በትክክል ማማ
😃😃😃😃😃😃😃😃😃
woweeeee 👍👍👍👍☝
ሃሃሃሃ ይመቻችሁ አቦ ኑርልን
ተከተላቸው ስትለው ምን አገባኝ ማለት አልነበረበትም እዚህ ላይ ስተት ነው አባቱ ይሁናል
ተመችቶኛል
dess yelal😄
ክክክክክክክክክክክክ ኡፍ ደስ ስተሉው
ሚጡዬ የኔ ቅመም ስወድሽ
ሁላቹንም ወዳቹዋለው
ስታምሩ !!!!!!!
kkkkkkkkk wuyyyyy dess sitilu
ሻሩኬ እና ሚጡ ሥወዳቸው
ድር ቢያብር አንበሳ ያስር አሉ
wayena..basake
አቺነሽ እንዴ የምደነዝዥው ክክክክክክክ
እማማቤቶች
ሰላምናቹ።ተኩቻውምንአይነትሱስየምትወደውእስራነክ፡