ህይወት ሰለቸኝ /ባለቤቴ ይደበድበኛል ምርር ነው ያለኝ / ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 264

  • @fevenketema
    @fevenketema  2 роки тому +50

    በዚ የቴሌግራም አድራሻችን እውነተኛ ታሪካችሁን ላኩልን 0973710801 or @feven04

    • @rahmamechegiya7353
      @rahmamechegiya7353 2 роки тому +5

      ሴት ልጅ እድህ የሚገባትን ስትለብስ ነው ሴትነቷ የሚታየው የባለፈው አሳቆኝ ነበር

    • @fghf5130
      @fghf5130 2 роки тому

      አው አለባበስ ላይ አሰተካክይ ሁሉም ከንቱ ነው

    • @dodopopo387
      @dodopopo387 2 роки тому +1

      የሀገር ቤት ኮድ ነው

    • @selamawitsinaanaa781
      @selamawitsinaanaa781 2 роки тому

      Kinat yemibalewu neger ina beteseb masbelx tidaren bexabexaw ahunlay 80 yalferesebt bmeleyayetna merarak fersuan indalem ayikoterim

    • @mahibm6281
      @mahibm6281 Рік тому

      @@rahmamechegiya7353 ooioioioioiioioioiio

  • @rosaroza5555
    @rosaroza5555 2 роки тому +61

    የዛሬ አለባበስሽ ያምራል ልማህተብሽ ያለሽ ክብር
    ደስ ይላል❤️❤️❤️🙏🙏

  • @mirtawegen6022
    @mirtawegen6022 2 роки тому +35

    ዶክተር ወዳጀነህ በጣም ነው ማከብርርህ 🙏💙🙏

  • @rerf-wu5kr
    @rerf-wu5kr Рік тому +3

    እንደዚ ስትለብስ ነው እሴት ልጅ ደስ የምትለዉ ፌበንዬ እናመሰግናለን

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 роки тому +62

    የመረረ ሂወት እነደገና የሚጣፍጠው በእግዚአብሔር ብቻ ነው ::ሂወት ሲልችት ያላችሁ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ 🙏🙏🙏🙏 እኔ በግሌ ለሰለቸኝ የኑሮ የጥያቄ ሁሉ መልስ በእየሱስ ክርስቶስ አግኝቼ ከመከራየ እፎይ ብያለሁ ተስፋ አጥቼ ስንከራተት ነበር ዛሬ ተስፋየ ታድሶ መኖሬን ወድጀዋለሁ ::

  • @sabaalemshewit1341
    @sabaalemshewit1341 2 роки тому +2

    ሴትን ልጅ ለጥቅም የምትፈልጉ፣በሴት ልጅ የምትጦሩ ጡረተኛ ወንዶች በመላ፣ወዮጉዳቹ!!ፈጣሪ እራስ አድርጎ እንደፈጠራቹ የዘነጋቹ ሁላ፣ቡክርናችሁን ለሆዳቹ ጥቅም እንደለወጣቹ ተረዱ!!

  • @sunset9000
    @sunset9000 2 роки тому +37

    ኣለባበስሽ ዛሬ ቆጆ ነው ሁሌም እደዚ ይሁን ይዘሽ የመጣስው ሀሳብም ጥሩ ነው በርቺ

  • @አንተንአምኖማንአፈረ

    ዶክተር ወድጀነህ በጣም ነው የምወደው የማከብረው አደበቱ ጣፍጪ አይጠገብ እግዜአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ

  • @amaamm-oi6de
    @amaamm-oi6de 4 місяці тому

    ዷግተርወዳጀነህ እናፓስተርቸሬን በጣምነውየማደቃቸው የምወዳቸው ፈጣሪይጠብቃችሁ ሁለተም የሚስተምሩት ከማርይጣፍጣል🎉🎉🎉👌👌👌🥰🥰🥰👍👍👍🙏🙏🙏

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Рік тому +10

    ዶክተርዬ አንተንና ቸሬን የምወድበት ለየት ያለ ነው ይመቻቹ ወንድሞቼ

    • @josiynn125
      @josiynn125 Рік тому

      የወድሻቸዉ እዉነተኛ ወንጌል ስለማይናገሩ ነዉ ኢየሱስ ያድናል እያሉ ሁሌ ቢሰብኩ አንቺ ነሽ በመጀመሪያ የምትጠያቸዉ።

  • @tigistbpower2001
    @tigistbpower2001 2 роки тому +19

    አወ እዚህ ዘከትከት ብለሽ ልበሺ ዶክተር ወዳጀነህ ትልቅ ሰው ነው ክበርልን አባቴ።

  • @abduabdulkadir7621
    @abduabdulkadir7621 Рік тому +1

    ዶ/ር በጣም ደስ የሚል ምክር ነው የመከርካት በእውነት ስትመክራት ታላቅ ወንድም እስክትመስለኝ ድረስ ነው ውስጤን የሰረቅከኝ አላህ ያቆይህ ወንድሜ አው ትዳር ከባድ ነው ብችኮላ አይወሰንም

  • @FikeraddsMolaa
    @FikeraddsMolaa 6 місяців тому

    በጣም ብዙ ነገሮቸን የቀየረኚ አሳቦቺህ ደኩተር ወዳጄነክ ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁልክ አከብርካለሁ

  • @serkalemmengistu3779
    @serkalemmengistu3779 2 роки тому +26

    ሔቪ ይህ ፕሮግራም እውነት በጣም ደስ የሚል እና በሌላው የህይወት ታሪክ ብዙ እየስተማረን እየለፍንበት ነው እንዳይቆረጥ በርች እግዛቤር ካንች ጋር ይሁን ውድድድድድድድድድድድ!!!

  • @yerfubesha1998
    @yerfubesha1998 2 роки тому +6

    ዶ .ር ወዳጄነህ ምርጥ ሰው

  • @ያጣየዋየፊልምሱስኛ
    @ያጣየዋየፊልምሱስኛ 2 роки тому +6

    ዶክተር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በጣም የማከብርህ የምወድህ ምርጥ ስው ነህ ክበርልን 🙏❤

  • @tsehaybg9939
    @tsehaybg9939 2 роки тому +2

    በጣም ትክክል ዶክተር ወዳጄነህ ምክንያቱ ለአምላኳ ነግራ ልጆቿን ማሳደግ ነው እሱ ከበደላት በመጨረሻም ደስታ በልጆቿ ታገኛለች በኃል እሱ ይፀፀታል በእኔ የደረስ ነው የእኔ እህት በርቺ ልጆችሽ አሳድጊ ቢወጣላት እግዚአብሔር ብርታቱ ይስጥሽ🙏🙏🙏🙏👍👍👍💚💚💛💛❤️❤️

  • @tewodrosehailu4998
    @tewodrosehailu4998 2 роки тому +1

    ዶ/ከ እናመሰግናለን መልካም የሆን ማሰተዋል የታየበት ሃሳብ ነው

  • @salmeanbse8516
    @salmeanbse8516 2 роки тому +7

    በጣም ነው የማደንቆት ዶክተር ወዳጄነህ

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 Рік тому

    እውነት ነው ዶክተር ፀሎት አንደኛ ፍለፌት እጃችሁ ላይ ነው የሚጥለው በፍፁም ስራውን እንደመደበቄ ያረጋል አያዳምጥም ይማታል ስድቡም ይቀጥላል ይብሳል እንጂ አይቆምም እኔ ከሰራተኛዬ ጋር እጅ ከፍንጅ ነው የያዝኩት ጥዬው 3 ልጆቼን ይዤ አሜሪካ ገባሁ አሁን ሁሉን አቶ ተንከራቶ እጄ ላይ ነው የወደቀው እግዚአብሔር መጠበቅ ነው 😭😭😭

  • @pink9212
    @pink9212 2 роки тому +7

    No words to give comment big respect to Doctor W

  • @yohamnanmanki7592
    @yohamnanmanki7592 Рік тому

    እንደኔ ሀሳብ የተወሰነ ግዜ ትስጠው እራሷን ትንከባከብ መጨቃጨቋንና መጠራጠሯን ብትተው ሰላም ያለው ህይወት ይኖራታል ብዬ አስባለሁ ዝም ካለች አይመታትም ዶ ክተር እንዳለው በ ፅሎት ትበርታ 🥰🥰🥰♥️🙌

  • @berhanuwale3468
    @berhanuwale3468 Рік тому +6

    ቤት እግዚአብሔር ካርሰራ ሰራተኞቺ በክንቱ ይደክማሉ!!

  • @dayngirma6601
    @dayngirma6601 2 роки тому +4

    የሚገርም ነው ዶክተራችን መላ አያጣም ኑርልን...

  • @samrayimre7879
    @samrayimre7879 2 роки тому +4

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ዶክተር ወደጄነህ ማር እውቀቱን የኢትዮጵያ ሕዝብ መጠቀም አለብን

  • @hiyuzxggi2267
    @hiyuzxggi2267 Рік тому +1

    ዶክተር ወዳጂነህ ስወድህ እርግት ያልክ ጠበበኛ ሰው አስተዋይ

  • @bizuhan
    @bizuhan 2 роки тому +16

    እንኳን ደህና መጣችሁ ፌቩዬ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ በሪች ዶክተር ወዳጄነህ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ያቆይህ🙏🙏❤️ ባለ ታሪኳ እህታችን ጸልይ ባለቤትሽን ከቻልሽ ወደ ጸበል ዉሰጂዉ ወዶ አይደለም እንዲህ የሚሆነዉ

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye 2 роки тому +15

    ግሩም መልስ ነው:: የራስህን ዩቱብ ቻናል ቢኖርህና ብዙ የማኅበረሰባችንን ችግር ብትፈታ:: ዛሬ ለአንድ ጥያቄ የሰጠኸው መልስ ብዙ ነገሮችን ይዳስሳል:: መተማመንን ከሚያጠፉ ነገሮች አንዱ ከጋብቻ በፊት የሚደረጉ ግንኙነቶች እንደሆኑ ጥሩ አድርገኽ አስቀምጠኸዋል:: ሌላ ደግሞ ምንም አይነት ግምታዊ የሆኑ ጥርጣሬዎችን ማስወገድ:: እርግጠኛ ባልሆንበት ነገር ሌላውን ወገን አለመወንጀል:: ከምንም በላይ ግን ለልጆች የሚደረግ መስዋዕትነትን ግን አቅልለን ባናየው:: ለባለታሪኩዋ ደግሞ: እቤት መቀመጥሽን እንደ ጉድለት ያለመቁጠር: ልጆችሽ ለትምህርት ሲደርሱ ወደ ሥራ የምትገቢበትን ነገር እያመቻቸሽ መቆየት: ሰዓትሽን በአግባቡ መጠቀም:: እቤት ውስጥ ከልጆችሽ ጋር እያለሽ የምትሠሪያቸው ብዙ የሰውነት ማጠንከሪያ ወርክአውቶችን መሥራት:: ቅርጽሽን ከመጠበቅ ባሻገር አዕምሮሽ እንዲነቃቃና ጉልበት እንዲኖርሽ ያደርጋል:: በፍጹም አንቺ ከሌላ ያነስሽ እንደሆንሽ አታስቢ:: ራስሽን ጠብቂ:: ውድ የሆነ ነገር ብቻ አይደለም የሚያሳምረው:: የዶርን ምክር በደንብ አዳምጪው:: እግዚአብሔር የተደበቀ ነገር ይገልጣል:: ትዕግስት ብዙ ነገርን ያስተካክላል:: በርቺ ከክፉ ሃሳብ ራስሽን አርቂ:: ለነገ ማንነትሽ ራስሽ ላይ ስሪ:: ጭቅጭቅ ተይ ንግግርሽ ያለ ኃይልና የተመጠነ ይሁን:: ከምንም በላይ በጣም የሚወደን የእኛን ክፉ ነገር የማይወድ አባታችን እግዚአብሔር አለ:: ከእርሱጋር ተጣበቂ:: ሁልጊዜም በእርሱ ደስ ይበልሽ:: ጤነኛ ልጆች ስለሰጠሽ አንቺም ጤነኛ ስለሆንሽ እንዲሁም የተከፋሽበት ባልሽንም ጤና ስለሆነልሽ እግዚአብሔርን አመስግኚ:: ምክንያቱም ቢታመም ያንቺው እዳ ስለሚሆን:: ያለሽን መልካም ነገር ቁጠሪ:: እግዚአብሔር በልጆች ባርኮሻል:: በምርጫ የማይገኝ ትልቅ ነገር ነው ያለሽና አመስጋኝ ሁኚ:: ድሮም መግባት አልነበረብሽም የሚሉሽ ሰዎች መፍትሔ እየሰጡሽ አይደለምና ተያቸው:: ጣውንትሽንም ተያት ምንም አይነት ግኑኝነት ከርሱዋ ጋር መኖር የለበትም እላለሁ:: በየትኛውም አጋጣሚ ንስሃ ግቢና ወደ አምላክሽ ተመለሽ:: ሁሉም ነገር ይስተካከላል::

    • @tarekegnmulu6792
      @tarekegnmulu6792 2 роки тому +1

      Wow. Betam Des yemil Mekere new. Ehetachen yehenen kelebu ketegebrechew bezu yetekematal. Enamesegenalen. for me,It is really insightful guidance.

  • @petergriffin5564
    @petergriffin5564 Рік тому

    Hi Doctor, I am from Eritrean. I really appreciate your service. God bless you keep doing the right thing. Thank you for your service..

  • @lt963
    @lt963 2 роки тому +1

    ዶ/ር ወዳጄነህ ኮሚኒኬት በፍጹም የማይታሰብ ነገር ነው። ለመነጋገር ሲጀመር የሚያልቀው በጸብ ነው። ንግግሩን መተው ብቻ ነው ያለው አማሬጭ አብሮ ለመኖር። ተባረክልን።

  • @meskeremdebebe4732
    @meskeremdebebe4732 2 роки тому

    ዶክተር ወዳጀነና በእውነት እግዚአብሔር ርጀም እዴሜ ከጤና ይሰጥህሁሌ አንተን በማይበተ ሜዲይ የአንተ መልክቱች ለማየት ሰል አዳምጣለላሁ እንዳንተ ይለ ትሁት ቅን አላየሁም ከኞ ባህል ጋር ሀይማኖት የሚይከበር እንዳንተ ይለ ይብዛልን ዘመንህ ይባርክ

  • @NatnaelAkalemariam
    @NatnaelAkalemariam Рік тому +1

    ታገሽ እህቴ አይዞሽ ‹‹ በለሱን የጠበቀ ፍሬዋን ይበላል፣፤ ጌታውንም የሚጠብቅ ይከብራል፡፡›› (ምሳ 27፡18)

  • @mahii571
    @mahii571 2 роки тому +2

    ዶክተር ወዳጀ ነህ በጣም የምወደው ሰው😘😘

  • @beckyararssa7022
    @beckyararssa7022 2 роки тому +4

    Dr. Wedageneh is a truly Great adviser and counselor in all aspects. so I would like his speech all the time.

  • @maki4428
    @maki4428 2 роки тому +1

    በጣምምም አክባሪህ ነኝ ዶ/ር ወዳጄነህ

  • @abc12452
    @abc12452 2 роки тому +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ!!እህቴ በእምነትሽ ፀልይ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ የክርስትና ስሙን እጅሽ ላይ ፅፈሽ ስገጂ ባለቤቴን በእጄ ላይ አድርግልኝ እያልሽ ስገጂ ይመለሳል!!!የምር የዶክተርን ሁሌ ጋብዢልን👍ዶክተር ያለዉ እዉነት ነዉ እኔ መጀመሪያ ፍቅረኛ ነበረኝ ለሁለተኛዉ ሳልነግረዉ ከሌላ ሰዉ ሰምቶ ለምን አንቺ እራስሽ አልነገርሽም ብሎ ሆዱ ሻከረብኝ።ኡፍፍፍ እንደ ፍቅር ከባድ ነገር የለም💔💔

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 Рік тому

    ምርጥ ሰዉ ነህ አላህ ትዳርሸን ያሰተካክልልሸ እህቴ ሶብር አድርጊ😍

  • @semegnmelese2954
    @semegnmelese2954 2 роки тому

    ምርጥ አገልግሎት ነው ዶክተር ወዳጄነህ
    ፌቨን በርች

  • @yawkalsemagn
    @yawkalsemagn Рік тому

    እንደምን ሁኜ ነው ወደእግዚአብሔር የምመለሰው

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 Рік тому

    መልካም ነገር ማድረግ በጣም ጥሩ ነው በርቺ ዶ/ር ወዳጄነህ እንደበተ እርቱና መልካም እስተማሪችን ነው እንቺንም ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @mekdsegebre9356
    @mekdsegebre9356 2 роки тому +16

    ዶክተር አንኳን ደህና መጣክ እኛም ስንሰማክ ደስ አያለን ነው ፌቢ አንቺም በርቺልኝ

  • @mikit9149
    @mikit9149 Рік тому +1

    ፌቨን በጣም ነው ስራሽንም አንቺንም እምወድልሽ ጎበዝ በርቺ

  • @etab6004
    @etab6004 2 роки тому +2

    ፌቭዬ የኔ ውድ እህቴ ሙሉ ቀሚስ ዋው ነው ሲያምርብሽ

  • @እምዮእውድሻለሁ
    @እምዮእውድሻለሁ 2 роки тому

    በጣም ደስ ይላል ትምህርቱ አለባበስሺም ሄቪ ደኩተር አክባሪህ ነኝ

  • @rabiarabia5632
    @rabiarabia5632 2 роки тому +6

    ደርባባዊ ሤት ስወድሽ ማተብሽ ስታምር

  • @Tesfa-f4r
    @Tesfa-f4r 2 роки тому +5

    የኔ እህት ትዳርሽን አትፍቺ ልጆችሽን ተንከባከቢ ጥርጥር ከልብሽ አውጪው ባልሽን አትጨቅጭቂ ችላ በይው ከልጆችሽ ጋር ተዝናኚ ፀሎት አድርጊ ከቤትሽ ሁሌም መዝሙር ከፈቺ መዝሙር ያፀናናል መንፈሳዊና ደራማ ባለቤትሽ ከሰራ ደከሞ ሲመጣ ሲመለከት ልቦንው የእግዚአብሔር ይመልሰዋል ።እግዚአብሔር ትእግስት ይስጥሽ አደራ ልጆችሽ ያለ አባት እንዳያድጉ

    • @etaferahugetahun3080
      @etaferahugetahun3080 Рік тому +1

      ያላረኩት የለም በትክክል ሴት ጋር የሄደ ወንድ ሰላም አይሰጥሽም በ ጉልበት ሁሉን መሸፈን ይፈልጋል የተጎዳ ይረዳታል

  • @viva-vy1oe
    @viva-vy1oe 2 роки тому +3

    ዶ/ር ወዳጄ ስነስራቱ ዋው

  • @davealuto127
    @davealuto127 2 роки тому +1

    des yemil melkt nw zemenachu yibarek Prophet andualem goa bemalet search bemadreg programachinen yiketatelu tebareku.

  • @alamzzewudu6854
    @alamzzewudu6854 Рік тому

    የኔ ውድ ወደ ፈጣሪሽ ይጅ ጸልልይ ከዛ መጨነቅ አቁሚ
    ከኛ የበለጠ ፈጣሪ አለ ግን እልሻለሁ እምነትሽ ከሁሉም ያድንሻል

  • @burtukanasffa6153
    @burtukanasffa6153 2 роки тому +8

    በርቱ ውቦች ሁለታችሁም

  • @ethiotech4812
    @ethiotech4812 2 роки тому +4

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን🇪🇹❤
    ፍትህ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😥አረ ተው ሀገራችን ወደየት እየሄደች ነው አንድ እንሁን ከሁሉም ነገር ፍቅር ይበልጣል እንዋደድ እንታረቅ😥🌷💐❤

  • @r.t.a4340
    @r.t.a4340 2 роки тому +3

    Thanks for this valuable lesson.

  • @babyflower5176
    @babyflower5176 Рік тому

    ፌበኔ እንዴት ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ውድ የኔን ታሪክ የኔን የትዳር ታሪከሰ ባወራሽ አገር ጉድ ያሰብላል እደኔ ያለሁሉ አይመስለኝም ግን ላይችል አይሰጥም መሰገን እየኖረኩ ነው ባወራሽ ግን ደስ ይለኛል እኔዲማሩበት😢

  • @Suls65850
    @Suls65850 2 роки тому +2

    ለኮሜታተሮች የማይደርስ በቂ መልስ ነው ዶክተር እናመሰግናለን

  • @yabkebede4630
    @yabkebede4630 2 роки тому +1

    ልብስሽ ስያምር ማህተብሽ ደግሞ ልዩ ነው ሁሌም እንድ ልበሺ🙏

  • @fikeraddsmolaa2960
    @fikeraddsmolaa2960 Рік тому +2

    ውይ ስወደው ይህን ሰው

  • @eyerusalem8314
    @eyerusalem8314 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ እኔም ልስማና ልመልስ ብዬ እንጂ እኔም እምልሽ በንጹሁ ልቦናሽ ፀልይ እግዚአብሔር አምላክ ይገልጽልሻል አይዞሽ አንቺ ገና የ24 አመት ወጣት ነሽ ግን በርቺ ፀልይ

  • @MmMm-vt3hw
    @MmMm-vt3hw 2 роки тому +1

    በትክክል ለሳቡ ትምርት ይሰጣል

  • @ለሠውሞትአነሠው
    @ለሠውሞትአነሠው Рік тому +2

    የሚማቱ ወዶቸ ብዙሀኖቹ ከቅናት የመነጨነው

  • @tigistmehari7638
    @tigistmehari7638 2 роки тому

    እናመሰግናለን ምርጥ ምክር ዶ/ር

  • @BekyGodPlans
    @BekyGodPlans Рік тому

    ቬቢዬ በጣም ጥሩ ሾው ነው በርቺልን ስለሚወዳት ነው ስለፍቺ ስታወራ ሚመታት የሚለውን አልቀበልም አንዳንዴ እንደሰራተኛ ብዙ ምጠቅመው ከሆነ ፍቺውን አይፈልጉትም ,ለማረጋገጥ አዳኙ ጋር ወይ ደሞ ማጋጮቹ ጋር ሄዳ ይከታተሉላት

  • @ካንቺወዲያ
    @ካንቺወዲያ Рік тому +1

    ዶክተር ወዳጄ ነህ የአምላክ እናት አብዝታ እድሜና ጤና ትስጥህ ማርያምን እንደወለደኝ አባቴ ነፍሴ ሰስታ ነዉ የምትወደዉ❤

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 2 роки тому

    እድሜናጤና.ይስጥክ.ዶክተርየ.እኔብዙእየተማርኩነው.ሳገባ.ይጠቅመኛል

  • @marthahailu8989
    @marthahailu8989 2 роки тому +1

    Oh batam arfi new bartu
    Doc thanks 😊

  • @MimiMimi-of8ql
    @MimiMimi-of8ql Рік тому

    ዶክተር ወዳጄ ነህ ያንተን ሀሳብ እደግፍለሁ ከጸለየች ሁሉም ይስተካከላል

  • @addisnet21
    @addisnet21 2 роки тому

    Thank you Dr and faven, it is true it is a free advice.

  • @neamaneama5503
    @neamaneama5503 2 роки тому +2

    እኔ ደሞ የሚመስለኝ እኛ ሴቶች ስንወልድ ትኩረታችን በሙሉ ወዴ ልጆቻችን ይሆንና ዛታችንን አተዋለን አንድ ወድ ልጂ አሳዳጊ ናት ብሎ አያስብም ቆጆ ሁና እድያያት ነው የሚፈልገው ዛቷን ትመልከት እሱን መከታተል ትታ እራሷን ውብ ለማድረግ ትሞክር እሱን ትቶውው ማለቴ የት ነህ ወደት ነህ እደት ነህ ማለቷን ትታ ቤቷንም ልጆቿንም ሳተው እራሷን ባላት ነገር ትጠብቅ እሄ ሰው እየባለገደሁኳ እሷን ማየት ይጀምራል ልጆቿ 3 አመት በላይ ከሆኑ በተማረችበት ስራ ትያዝ ወታ ትገባ ለራሷ ግዜ ስሰጥ እርግጠኛ ነኝ ይመለሳል አደራ የምልሽ አትጨቃጨቂ ትውት አድርጊው

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Рік тому

    ዶክተር ወዳጄነህ እባክህን ከዘማሪት ሶፍያ ጋር ትዳርህን መልስ አስተዋይና የተማርክ ነህ ይህ የሚያቅትህ አይመስለኝም እግዚአብሔር ይርዳችው

  • @deresearedo1483
    @deresearedo1483 2 роки тому

    Antee seawe setaweraa welheee betaderee atesellehem long life Dr wedageneheee

  • @hiyuzxggi2267
    @hiyuzxggi2267 Рік тому +1

    ቆንጂት ስውፕድሽ ጎበዝ በርች

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa

    በጣም ነው የምወደው ዶክተርየ እግዚአብሔር አብዝቶ ያብዛልህ 😍የምትናገርት ነገር ጭጭ ብየ ነው የማዳምጥህ 🙏😍😍😍😍😍

  • @wudeabebe4912
    @wudeabebe4912 2 роки тому

    DR. thank you so much !!! you have amazing personality::

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Рік тому

    በእኔ አሰተሳሰብ ትዳር አደተቋም
    አደለም ሲዋጣ ሚቀጥል ሳይዋጣ ሚተው
    መረረኝ ብለሸ ጥሎ ሚወጣም አይደለም
    መቻል ጊዜ መስጠት ይሰፈልጋል
    የተወሰነው ጥሩ ነገሩም ይይዝለት ብዙ ወንዶች ካባቶቻቸው የሚወርሱት ፀባይ ሰላለ ለልጆችሸ ሰትይ ሆደ ሰፍ ሁኘ አይዞሽ የእኔ እህት ትዳር የትግ ሜዳ ነው።

  • @4uf7fd8tdo4
    @4uf7fd8tdo4 2 роки тому

    እዬ ታሪክ እኔም ላይ የደረሰ ነው

  • @bezatigist727
    @bezatigist727 Рік тому

    Fevenye betam nw mwodsh etho semta magegnt efelgalhu 😍😍😍

  • @eyerusalemtsegaye
    @eyerusalemtsegaye Рік тому

    ከመጀመርያው የበፊቱን ግንንኙነት ካልዘጋችው ሁሌፍቅር ያገረሻል እንቺ ስማን እንጂ ሁለቱምን መስማት እለብን ሲጀመር እንድ ሴት እቤት ስትኖር ተሳዳቢ ቅናተኛ ነው የምትሆነው ይልቅስ እየገፋችው ነው እኔ የምልውወደ እግዚአብሔር እጅሽን ዘርጊ 😊

  • @berehaneghaile848
    @berehaneghaile848 2 роки тому

    I like this Abasha marriage counciling.

  • @sarahhisense5874
    @sarahhisense5874 2 роки тому

    Tebarek bebzu bezu temrebtalew geta tsegawn yabzalek

  • @Bethlehem777
    @Bethlehem777 Рік тому +2

    ትዳር ማለት ባሁን ሰአት እድሜ ማሳጠር ነዉ

  • @sahilekassaye4309
    @sahilekassaye4309 2 роки тому +1

    ሜሪ ጥርጣሬ በጣም መጥፎ ነው:: ይህንን ስልሽ አንች ከሱ ጋር ቦታ ካልተቀያየርሽ ህመሙን መረዳት አትችይም ጥርጣሬሽ 100% እውነት መሆኑን ሳታውቂ ይህንን ርእስ ከሱጋር ማውራት አልነበረብሽም ካወራሽም እንዳይክድ አድርገሽ ከነማስረጃሽ ነበር ይህንን ማድረግ ያለብሽ:: አንችን የሚሰድብሽንና የሚመታሽን በጣም እቃወማለው ግን አሁንም ለመደብደብሽ ምክንያቱ አንች እንደነበርሽ አትርሽ:: በትክክል በሆነ ነገር እንጂ በጥርጣሬ ብቻ ቤት አይፈርስም:: ሀሳብ ደሞ አርፎ አይቀመጥም ብዙ ነገሮችንም እያገናኘሽ ትጨነቂ ይሆናል እቤትም ስለሆንሽና ጊዜ ስላለሽ:: ነገር ግን ሀሳብሽን ሁሌ አትመኝው:: ሀሳብሽን ራሱ በጥርጣሬ አይን ተመልከችው እንጂ እውነት ነው ብለሽ አትቀበይው:: ሁሉን የሚያውቅ አምላክ እያለሽ በእምነት ስላልጠነከርሽ ብቻ እዚህ ሁሉ ውስጥ መግባትሽ ትክክል አይደለም:: እሷም ጥሩ ሰው ስለሆነች እንደዛ አለች እንጂ ብትፈልግ ትዳርሽን በዚህ አጋጣሚ ማፍረስ ትችል ነበር:: ይህም ቢሆን ይቅርታ ይህንን ስልሽ ተጠያቂ ምታረጊው እሱን ነው እንጂ እኔ የሄድኩበት መንገድ የኔ እሷጋ መደወል ትክክል አይደለም ብለሽ ራስሽን አትገመግሚም:: በዚህም ሌላ ስድብና ድብደባ ሊመጣብሽ ነው:: አለመታመን ላንቺ አይመስልሽም እንጂ ስድብ ነው:: ስለዚህ እኔ ንፁህ ሆኜ እሱ ሰደበኝ ማለት አትችይም:: መማታቱ በግልፅ ተጠያቂ ነው:: አንች ስላልጀመርሽው ማለት ነው::
    ወንድ ደግሞ በጣም ደካማ ፍጥረት ነው:: አንዴ ቤቱን ከጠላ በዛው ነው የሚቀጥለው እንጂ እንዴት አርጌ ላስተካክል አይልም:: ስለዚህ አት ሊስት ቤቱን እንዲወድ ምን ማረግ አለብኝ ብለሽ ለራስሽ የቤት ስራ መስጠት አለብሽ:: ያ የቀደመው ፍቅራቹ እስኪመለስ በመነጋገርም ቢሆን ወይ በሌላ መንገድ ማስተካከል አለብሽ:: በጣም ቀላሉ መንገድ ግን ለእግዜር ማመልከት ነው:: ይህ ነገር ምንድነው ጥርጣሬዬ እውነት ነው ወይስ እንዲሁ ሳይገባኝ ጠርጥሬው አስከፍቼዋለው ብለሽ እግዚአብሔርን ጠይቅው:: በእግዜር ፊት የተደበቀ ነገር የለም እመኝኝ ልክ እግር ኳስ ስቴድየም ውስጥ ከላይ ሆኖ ወደታች እንደማየት ነው:: ማንም አያመልጥም ከሱ አይን እኔ አንችን ብሆን እጅግ በጣም ቀላሉን መንገድ ይሄንን ነበር የማረገው:: ደሞም ትክክለኛ መንገድ ነው:: ልጅቷጋ መደወልሽ ለምሳሌ የተሳሳተ መንገድ ነው:: ወደ እግዚአብሔር ብትፀልይ ግን ማንም ለምን ፀለይሽ እውነቱን ከሱ ጠየቅሽ ብሎ የሚከስሽ የለም:: አንዳንዴ እኔም ችግር ይኖርብኝ ይሆን ብሎ ማሰቡም ተገቢ ነው:: አንዳንዴም እራስሽን ልክ እንደ3ኛ ገለልተኛ ሰው አርገሽ አንችንም እሱንም ግንኙነታችሁንም ተመልከች:: ይቅርታ ትንሽ tough ነው መልሴ ግን ሚዛናዊ ለመሆን ነው:: ያሰብኩት ሁሉ ትክክል ነው ጥርጣሬዬ ሁሉ ትክክል ነው እንደዚህ ያለችው እንዲህ ስለሆነ ነው ወዘተ ከሚል አባዜ አንችም tough ሆነሽ መውጣት አለብሽ ለዛ ነው:: አለበለዚያ በያዝሽው መንገድ ከሄድሽ ይብስበታል እንጂ ምንም ለውጥ አይመጣም:: በዛ ላይ ከጉዋደኞችሽ የምትቀበይው ምክርንም እንዲሁ እንዳንቺ ጥርጣሬ መቀበል የለብሽም:: ከተቀበልሽ ግንጭንቀትሽን ነው የሚጨምረው እንጂ ምንም አይፈይድልሽም:: በተለይ ከእኩዮችሽ:: ደሞ ጉዋደኞችሽ ስለሆኑ ያንቺ ቲፎዞ እንዲሆኑ እንጂ ነገሩን ሚዛናዊ ሆነው አይተው ትዳርሽን እንዲያስተካክሉ መጠበቅ የለብሽም:: አያርገውና ብትጣሉ ወይም ብትከራከሩ ይህ ባልሽ ካንች ጋር ብቻ ሳሆን ከጀርባሽ ካለው መንጋ ቲፎዞሽ ጋር ነው እየተጣላ ያለው 1 ለ 3 ወይ 1 ለ 10 ይህ ደሞ አይሆንም:: ሁሌም ሚዛናዊ መሆን አለብሽ:: ጉዋደኛና ቤተሰብ ብዙውን ጊዜ ለአንደኛው ወገን ስለሚያደሉ የጠቀሙ መስሏቸው የማይሆን ምክር ይሰጣሉ "ጥለሽው ውጭም ሊሉ ይችላሉ" አንች ግን ከማን ምክር መቀበል ከማን ደሞ መቀበል እንደሌለብሽ ማውቅ አለብሽ:: አንችንም እሱንም በሚዛናዊነት ሊዳኝ ወደሚችል እንጂ እሱ ላይ ወደሚፈርድ ወይ አንችን እንድትተይው ወደሚመክርሽ ሰው መስማት የለብሽም::

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 2 роки тому +8

    Mary here is my advice , join one Marshall art school and defend yourself from the assault and even sometimes punch him if necessary. Believe me he will be a good respectful husband for you and good father to your children

  • @adiyaadiya1702
    @adiyaadiya1702 Рік тому

    እኔ ዶክተር ጋር እስማማለሁ ቢነጋገሩ ብዙ ነገር ይፈታን በንግግር የሚያምን የምታምኚ ከሆነ

  • @gnedryoutobe6670
    @gnedryoutobe6670 2 роки тому

    ፌቨንየ የኔ ውድ አለባበስሽ ሲያምር የኔ ልዩ እህታችን እኔ ባአንች ቦታ ብሆን ሲጀመር ይዛኔ ይቅርታ ባላደርግሽለት በሌላ መደርብሽን ስታውቂ አሁን ደግሞ አንች ዝም በይው ልቀቂው ከተመለሰ ያንች ነው ካልተመለሰ ግን ድሮም ያች አልነበርም

  • @muluemebetwoube6494
    @muluemebetwoube6494 Рік тому

    Endet Ayenet yechewa Alebabes newe yelebeshew.demestesh betam qonjo newe

  • @ሰሙ.ነኝየመርሳዋእማ.ኑሪ

    ሀሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥይበት ቪው ብዙ ነው እሚታየው ግን ሰበስክራይብ ትንሽ ነውአርጉት

  • @ethiopiahagere1630
    @ethiopiahagere1630 2 роки тому

    Dr U r my hero
    U r super

  • @mulukalayou3031
    @mulukalayou3031 2 роки тому

    እጅግ ጠቃሚ ምክር ነው

  • @MrGamer-vo9hs
    @MrGamer-vo9hs Рік тому

    Docter. Tebark

  • @tesafyeaddisu7614
    @tesafyeaddisu7614 Рік тому

    Proud of you doctor

  • @sun1October
    @sun1October 2 роки тому

    Thank you so much

  • @celinehm7154
    @celinehm7154 2 роки тому

    Yene wub siwodsh Alebabesish sinsiratish 1Adeygna nesh ketibet 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @dawitarsenal9587
    @dawitarsenal9587 2 роки тому

    Doctor Wedajenehe your amazing 👂

  • @trhastsige2295
    @trhastsige2295 2 роки тому +1

    Wawwwww yes 👍 your are right 😍😍😍😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @haylomgubesa5037
    @haylomgubesa5037 Рік тому

    እኔ ደሞ ሰራተኛዋን ቀጥራእሷ ስራመስራትአለባት ምክንያቱም እራሷንጠብቃ ስትወጣ እሱእሚማግጥከሆነ ስለሚቀና ይታያታል

  • @MmMm-vt3hw
    @MmMm-vt3hw 2 роки тому

    እኔኝም ጎደኛ ፍቅረኛ ነበርኝ ነዉ የምላቸዉ ለሚመጡት ሁሉ ምክኒያቱም እደነበርኝ ሲቁ መሄድ ካለባቸዉ ይሄዳሉ ብዬ ስለማስብ

  • @fanoscse2223
    @fanoscse2223 2 роки тому

    Thanks fevu

  • @hanaamare-p1g
    @hanaamare-p1g 2 місяці тому

    እኔም ታርኪን ላቀርብ ነበር ግን ፈራው

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 2 роки тому

    በረቱ ጥሩ ፑሮግራም ነው

  • @misrakmihretu4542
    @misrakmihretu4542 2 роки тому

    Even if you are stay home mom. Take care of yourself in all aspects.

  • @lemihabesha9631
    @lemihabesha9631 2 роки тому +1

    Aggression is not or should not be tolerated by any means but it is her decision. She should sit him and talk to him that she is serious about it.

    • @hermiteka5360
      @hermiteka5360 2 роки тому +2

      I just can't belive how to blame is shifted towards the women ?? This is power and control. Just can't believe how they see domestic violence as nothing :(