Ethiopia 🔴ባሌ ያስተማረኝ ሙያ😅

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 53

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 25 днів тому +12

    የምር አዎ ሁሉም ነገር ማወቅ ጥሩ ነው አረብ አገር ዶሮ መገነጣጠል አስጠፍቶብኛል😀😄😀😄😳😜😝😝😝

  • @Shewa2219
    @Shewa2219 24 дні тому +11

    አለማውቅ ሀጥያት አደለም ባለሙያነሽ አያቅትሽም እውነት ለመናገር እኔም አልችልም በፁሎት አስቡኝ በሚቀጥለው ገና እኔም አገር ገብቺ ትዳር ይዛለሁ ባሌ ይችላል ያስተምርኛል እንግዲ ምን ይደርግ😂😂

    • @abemedia3346
      @abemedia3346 24 дні тому +9

      ክክክ ለዶሮ መገጠል ፀሎት አላልሽም አሁን ጊዜው የቴክኖሎጅ ነው ዪቱብ አይታችሁ ስሩ 😅😅😅

    • @husniyaezame-lx9cz
      @husniyaezame-lx9cz 24 дні тому +1

      በፀሎት አስቡኝ😅😅😅 አላልሽም መቀለጃ አረግሽን አይደል

    • @TewabechGizaw
      @TewabechGizaw 23 дні тому

      😂😮❤

    • @Shewa2219
      @Shewa2219 23 дні тому +1

      @@TewabechGizaw ክክክክክክ ሁሌም ሳቂልኝ ውዴ

  • @حسينمحمد-ه5ع8خ
    @حسينمحمد-ه5ع8خ 25 днів тому +2

    እረእኔምአልችልምአገነጣጠልክክክክ❤😂😂😂❤

    • @HawaDubia
      @HawaDubia 10 днів тому

      እኔም😂😂😂

  • @Muniratube
    @Muniratube 24 дні тому +2

    እኔ እናቴ አዴ ነበር ያሳየችኝ እድሜዋ ያርዝምልኝ እና ከዛ ቤተሰቦቼም ቤት እኔ ነበር ምሰራዉ እጀራም ዳቦም እርጎም እችላለዉ አላህምዱሊላህ❤❤❤🎉

  • @Tube-nc2tl
    @Tube-nc2tl 24 дні тому +1

    ከምርእኔምአላቅምስደትመጣሁ❤❤❤

  • @HulumyalifalYalifal
    @HulumyalifalYalifal 24 дні тому +1

    አንደኛ መቋደሻ ነው የምወደው 😋🤩🤩😍

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 24 дні тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሀረግዬ ጎበዝ❤

  • @munamuna1301
    @munamuna1301 24 дні тому +2

    😂😂😂ሀርግየ፥እኔም፥አድገጠመኝአለኝ፥ባልተቤተ፥ሳኡድ፥ሆኖ፥እኔሀገር፥ነበርኩና፥የባልተቤቴእህትልጅ፥ሳኡድአገባ፥ባልተቤቴ፥ሚዜሆነ፥ምላሽ፥ተጠሩ፥ያገባውልጅ፥ቤተሰቦች፥ባልሽሚዜነው፥ተነሽትሄጃለሽ፥አብርሽኝ፥አትለኝም፥እኛጋ፥ሴትአብራከሄዴች
    ድፎ፥እጄራ፥ዴሮ፥ይያዛል፥ሌላውንኳን፥አልሀምዱሊላህ፥አልተማም፥ሁሉንም፥አዘጋጄሁና፥አቶዶሮደርሰች፥ክክእዴት፥ላርጋትባገላብጣት፥ባገላብጣት፥ሲጨቀኝ፥አማቴጋ፥አጠልጥያት፥ሄድኩ፥ቁጪብለው
    እያሳዩኝ፥ገነጣጠልኳት፥ትዝሲለኝግን፥እስቃለሁ፥
    በዛ፥በዚህ፥ያገላበኳት😂😂😂

  • @wollo1630
    @wollo1630 24 дні тому +2

    ጎበዝ እኔም ጥያት እናቴ ሥፈልግ የለችም የቶናት ሥትለኝ ጣልኳት ብየት ገረፈችኝ በአለጋ አልተረፍኩም ከዛ በሐላ ተጠቅቄ 12 ብልት ነው የማወጣው አይ ላገባሺ አለችኝ
    አሑን አልሐምዱሊላ ጎዝ ነኝ😅😅😳🌷🌱

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 24 дні тому

    እኔ መቼም አረሳም 😁

  • @MELKEMTUBE1
    @MELKEMTUBE1 23 дні тому

    እንኳን አደረሳችችሁ አደረሰን የዶሮ ነገር ዝም ነው😅❤

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 23 дні тому

    Wow ❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 25 днів тому +3

    አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ❤😂

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 24 дні тому

    እረ ያገሬ ጉድ ደሮ መገነጣጠል የማያውቅ አለ ?

  • @hayuye
    @hayuye 24 дні тому

    እኔጋ ሙያ ማፊ ሀገራችን ሙያ ሴት አቤት እከሊት ይባላል

  • @aseyacomedy7011
    @aseyacomedy7011 23 дні тому

    ewunteno

  • @መስሚድያ-Messimedia
    @መስሚድያ-Messimedia 23 дні тому

    Ine doro magenxali tinshi iyalewu new inate yasitamarechign ahun arab hageri silekoyewu ye ethiopa migb asarari xaftobignali

  • @Biriktayit
    @Biriktayit 25 днів тому +1

    👍❤❤

  • @SalwaSalwa-ri5cc
    @SalwaSalwa-ri5cc 24 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 24 дні тому

    ጎበዝ ነሽ የምሰሪው ሁሉ

  • @mesrttesfya95
    @mesrttesfya95 24 дні тому

    ❤👍

  • @መልካምቻናል
    @መልካምቻናል 20 днів тому

    እረ እጸሐይ ላይ አትውጪ ጥሩ አይደለም ምች ይመታሻል

  • @zehara5
    @zehara5 24 дні тому

    😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @azemerashambel
    @azemerashambel 24 дні тому

    😂😂😂

  • @tsegenetlemessa-hc4go
    @tsegenetlemessa-hc4go 24 дні тому

    melkam beal🎉🎉🎉🎉

  • @SaraNew-fo6je
    @SaraNew-fo6je 25 днів тому +1

    መቋደሻ እንደኔ ሚወድ

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 25 днів тому +1

      እኔ ቆዳና መቋደሻ ሲበሉ ካየሁ ራሱ ደስ አይለኝም 😂

  • @semiraseidendires47
    @semiraseidendires47 25 днів тому

    🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @Shaltomimi
    @Shaltomimi 25 днів тому

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉

  • @Salam-e1m
    @Salam-e1m 25 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @masaratiabarra
    @masaratiabarra 25 днів тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂

  • @עייח-ו9ה
    @עייח-ו9ה 25 днів тому

    ❤👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @sinani-uf1bm
    @sinani-uf1bm 25 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 25 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 24 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Kiyaa-t3h
    @Kiyaa-t3h 25 днів тому

    🥰🥰🥰🥰hi

  • @ShibireSasaw
    @ShibireSasaw 24 дні тому

    ❤❤❤❤💞💞💞💞💞👌💪❤❤❤❤

  • @ayutube17
    @ayutube17 24 дні тому

    አይይይ ዶሮ የኛ የሴቶች መፈተሻችን ነች

  • @maryalrasheed5597
    @maryalrasheed5597 24 дні тому

    egrun kegenetleshi behwal ketikeshaw wdetachi melalacha yibalal keziya meqadeshawn lemawtati wdelayi

  • @YoditHaile-m8i
    @YoditHaile-m8i 25 днів тому

    Kkkkkkķ

  • @skettube4149
    @skettube4149 24 дні тому

    መቋደሻውን ተገመሽው ቦሃላ ውስጡን ፓርት ለምን ስኪኑን ታስነካለሽ

  • @MeramSadik
    @MeramSadik 25 днів тому +1

    ሰላም ውዶቸ ደምሩኝ

  • @alemkonjo9091
    @alemkonjo9091 25 днів тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YoditHaile-m8i
    @YoditHaile-m8i 25 днів тому

    Kkkkkk no demx way misken